ያላገባ ያግባ.....የጳጉሜ ወር አስገራሚ እዉነታ..... አፍሪካዊያን በአደባባይ ያከብሩታል....መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2023
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund.com/projects/mi...
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 132

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetu Před 10 měsíci +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @haimi_hawaz6825
    @haimi_hawaz6825 Před 9 měsíci +2

    ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሠማልኝ አሁንም ጨምሮ የእውቀት ፀጋ ያፍስብህ ❤❤❤ ዘርህ ይባረክ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 10 měsíci +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ሚስጥር ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 10 měsíci +6

    በጳጉሜ እስኪ ልዘጋቸው አዲስ ህልም አልሜ ❤ ሰላም ለሀገራ አማራው ክልል በሙሉ ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰላም ቅድስት ቤተክርስቲያን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 9 měsíci

    የተዋሕዶ እንቁ ዶክተር ሮዳስ ቃለሕይወት ያሰማልን እየእውቀቱ ባለቤት መድሐኒአለም ክብር ምስጋና ይግባው የማላውቀውን እውቀት አግኝቻለሁ ያስተማረኝን አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባው የአገልግሎትሕ ዘመን ሁሉ ይባረክ በእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርልሕ ለእኛም ማስተዋሉንዐይስጠን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @Afrem16
    @Afrem16 Před 9 měsíci +1

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ አቤት ስጦታ የእምዬ ተዋህዶ ልጅ መሆኔን ኮራሁበት አቤት ሚስጥር አገላለፅ አንደበትህ ይባረክ ይኸን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በማስታወሻ እንፃፋት ወገኖቼ በጣም ልዩ ትምህርት ❤❤❤❤

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 10 měsíci +5

    አቤት እውቀት አቤት ጸጋ
    አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን
    ዶክተር ዲያቆን ሮዳስ እድሜና ጤናውን ሰጥቶ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 10 měsíci +14

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před 10 měsíci +6

    የሰማነውን ከልባችን እግዚአብሔር ያኑራን ጸልዩ ጹሙ ለጋስ ሁኑ የእግዚአብሔር ተገዢ ልጆች ሁኑ ኦርቶዶክስ አዊያን በሙሉ ፍቅር እግዚአብሔር ሰቶናል ❤❤❤❤

  • @MeazaMengestu
    @MeazaMengestu Před 10 měsíci +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💞 አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
    እና አብዛኛውን ኢትዮጵያውያን ለምንድነው በፈረጆቹ እሚቆጥሩ ማለቴ የሰይጣን ሁሉም

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Před 10 měsíci

    ወደፌት ሰላም ከተገኜ😢 በእዬ ክፍለአገሩ ይህን ፕሮግራም ብታዘጋጅ መእምኑ ብዙ ያተርፍሉ ሰላም ለአማራ ህዝብ ይሁን እኛም በስደት ሰቀቀኑ ገደለን አልቅሼ አይኔ ሊጠፍ ነው የእኔ መዳህኒአለም ከፈተና በቃ ይበላቼው ይበለን ሰላም ይስጠን 👏👏

  • @MulugetaSudobo-iq8ik
    @MulugetaSudobo-iq8ik Před 9 měsíci


    ወይ ጉድ መምህር በእውነት የእርሷ ትምህርቶች ከሰማይ ነው

  • @user-ch1jv3ey3k
    @user-ch1jv3ey3k Před 10 měsíci +4

    እባቶቻችን በረከታቸው አይለየን ስልጣኔ ባልነበረበት ዘመን እግዚአብሔር እውቅትን እላብሷቸው ያቆዩልንን ትተን የስው ስንቃርም እግዚአብሔር ይመስገን እንተን የሰጠን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለኛም ልቦና ሰጥቶን የስው መቃረም ትተን ውድ ቀደመው እባቶቻችን ጥበብ እንድንመልስ እግዚአብሔር ይርዳን፣!!

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před 10 měsíci +1

    መምህራችን ዶር ሮዳስ እንኳን ደህና መጡ ትምህርትዎ ውስጤን ይሞላዋል ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ለእርስዎ ተመኘሁ

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በቤቱ የቆይልን❤

  • @mekonnenmengistu7332
    @mekonnenmengistu7332 Před 10 měsíci

    "አይቴ ብሔራ ለጥበብ, የጥበብ ሀገሯ ወደት ነው?"
    መጋቤ ሀድስ ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክልን። ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ!
    አንተና መሰል ባልደረቦችህ ሕፃናት ላይ የምትሰሩት ስራ የዳግማዊት ታላቋ ኢትዮጵያ ትንሣኤ መሰረት እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!

  • @hanuasfaw2252
    @hanuasfaw2252 Před 10 měsíci +8

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ። ይሄ ትልቅ ትምህርት ስለሆነ ሌሎች የውጭ ሀገራት እንዲያውቁት በEnglish translation ቢኖረው ወይም ተጨማሪ በEnglish ቢሰበክ🎉። እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hailegeyesus1293
    @hailegeyesus1293 Před 9 měsíci

    ያኑረል እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ur3yp6kd4k
    @user-ur3yp6kd4k Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @getekinde110
    @getekinde110 Před 9 měsíci

    ፀጋውን አብዝቶለዎታል ይበርቱ

  • @elza253
    @elza253 Před 10 měsíci

    እምነት እም ያክል ሚስጥር ነሽ ግን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን እንድንተገብር ክርስቶስ ይርዳን

  • @sfriegato9933
    @sfriegato9933 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h Před 10 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት ቃላት የለኝም ዶክተር ሮዳስ እውቀትን ጥበብን ያብዛልህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 9 měsíci

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Sale_1455
    @Sale_1455 Před 10 měsíci +1

    ዋው ድንቅ ትምህት እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን!!!!

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያስማልን

  • @SaraWuhibe
    @SaraWuhibe Před 10 měsíci

    ኧረ ዶ/ተር እድሜውን ጤና ይስጥለልን ላንተስ ቃለህይወተት ያሰማልን

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před 10 měsíci

    ዶክተር ሮዳስ የሐገሬ በረከት ስጦታ ነህ፡ ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ፡

  • @seifubelay9256
    @seifubelay9256 Před 10 měsíci +2

    አሜን ሮዳስ ታላቅ ሰው ዕውቀትን ምታጠጣን ጥማቱ ደስ ሲል እናመሰግናለን..😍መልካም አዲስ አመት ይሑንልክ ለሐገራችንም ሰላሙን ያምጣልን ...😍😀

  • @TiruayerEndashaw-mk3kd
    @TiruayerEndashaw-mk3kd Před 10 měsíci

    ክብርት ይስጥልኝ

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 Před 9 měsíci

    amen amen amen kale hiwot yasemalen memeheracen ❤❤❤👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @user-zw9jf9xy7d
    @user-zw9jf9xy7d Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርስን አድርሳችው አሜን፫ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ፫🍃👏

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před 9 měsíci

    ቃለ ህይውት ያሰማልን😢♥️♥️♥️♥️

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před 9 měsíci

    በስመ አብ የጥበብ ጥልቀት!!! ዕግዚያብሔር ጥበብን ይጨምርልህ !!!🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!🙏🙏🙏

  • @user-dp4ri4ln2g
    @user-dp4ri4ln2g Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 10 měsíci

    ❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን

  • @user-eb5uu2ec9r
    @user-eb5uu2ec9r Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 Před 10 měsíci +1

    ልበ ብርሃን የሆንክ ድንቅ መምህር ነህ! እድሜና ጤናውን ያብዛልህ!!!

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před 10 měsíci +2

    ይህ ሁሉ ጉባኤ በአውደ ምህረት ተዘጋጅቶ ማየት ናፈቀኝ። በአውደ ምህረት ውስጥ ለምን አይሆንም? ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Před 10 měsíci

    መምህር ማቃለል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ያድለወት!!❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿💐💐💐🌹🌿🌿🙏🙏🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 10 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ታድለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 10 měsíci

    Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Před 10 měsíci +1

    ቃ ል ህ ው ት ይ ስ ማልን ❤️💓❤️💓🌹

  • @user-cl4sk1ej2h
    @user-cl4sk1ej2h Před 10 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @TekleTic-kc8om
    @TekleTic-kc8om Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-bt1hz1ru1d
    @user-bt1hz1ru1d Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-wm9zb7tc4o
    @user-wm9zb7tc4o Před 9 měsíci

    Kale Hiywot Yasemalen Dr May you live for ever 🙏❤️

  • @MeseretSjrwehu-ji9xu
    @MeseretSjrwehu-ji9xu Před 9 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 10 měsíci +2

    አሜን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር👏👏👏
    በያመቱ እንማራለን እንማራለን ቀጣይ አመትም አድስ ነኝ የት እየጣልኩት ነው ግን😢

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amransamuel718
    @amransamuel718 Před 10 měsíci

    Dear Doctor Rodas,
    Thank you so much for your brief explanation.

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርሞ እረጂም እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 10 měsíci

    አባቴ ቃለ ሂወትን ያስማልን አሜን 🙏🤲🤲🤲🙏 🅰️🌹🌹🌹🅰️👏🤲🤲🤲📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ አዲስ ሮዳስ❤❤❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Před 9 měsíci

    ጥሩ ሠባኪ ነው።

  • @alem3060
    @alem3060 Před 10 měsíci

    ሊቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ኦርቶዶክስ ላረገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @legessezewudie
    @legessezewudie Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🌿🌿🌿🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @tsilove6819
    @tsilove6819 Před 10 měsíci

    የሕይወት ቃል ያሰማልን 🙏❤️የኔ እንቁ መምህር ❤️

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Před 10 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ።

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ❤❤❤

  • @leekatz3804
    @leekatz3804 Před 10 měsíci +2

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤

  • @elshadifaith3335
    @elshadifaith3335 Před 9 měsíci

    Dr you are one of the most precious gift for our generations !! You should incorporate your knowledge to Amhara's elementary and high school !! I will be one of the person who going to help

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @MekonenAschalew-fd2lt
    @MekonenAschalew-fd2lt Před 10 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለቤተክርስቲያን እና ለሀገር እንዳተ አይነቶቹን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @martamesgana1333
    @martamesgana1333 Před 10 měsíci +1

    ቃለእይወትን ያሰማልን መምህር

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕር👏👏👏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 Před 10 měsíci

    አሜን በእውነት ቃል ህይወትን ያሠልን በቤቱ ያጽናል❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን እርሻ ላይ ያኑርልን ሰምተን የምንተገብረው ያድርገን መልካም አድስ ዓመት❤❤❤❤

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 Před 9 měsíci

    መምህር ; እርስዎን በምን ቃል መግለፅ ይቻላል?..🥰🥰🥰🥰🥰....ቃለህይወት ያሰማልን!.🥰🥰🥰🥰

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zebenaynatan3148
    @zebenaynatan3148 Před 10 měsíci

    አቤት መታደልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ArkashFukathu-ll5ke
    @ArkashFukathu-ll5ke Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወትያሰልን ❤❤❤❤❤

  • @etyopis9292
    @etyopis9292 Před 10 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cb9zh6yj1k
    @user-cb9zh6yj1k Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Před 10 měsíci

    ድንቅ ነው ውድ መምህሬ አገላለጽህ እፋፋ

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 10 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሄውትሰማልን🙏🥰🥰

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Před 10 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-du6pt5sb9g
    @user-du6pt5sb9g Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህሬ

  • @aynadistadese-fc9ey
    @aynadistadese-fc9ey Před 10 měsíci

    ወይ የዚህ ዘመን ጋብቻ????እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @user-rh5uj7ed2v
    @user-rh5uj7ed2v Před 9 měsíci

    Very gooood

  • @user-id8si8to8r
    @user-id8si8to8r Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልነ ለመም ህ ህራችን

  • @yalemayele7797
    @yalemayele7797 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏽

  • @embte4579
    @embte4579 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MesuGet1
    @MesuGet1 Před 10 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን መመህራችን መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 10 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 10 měsíci

    Amen kale hiwet yasemalen memher egzabher tsegu yabzaleh. Betam medenk temert 🙏🙏🙏

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před 10 měsíci

    ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @melesyiz4300
    @melesyiz4300 Před 9 měsíci

    አንተ የኢትዮጲያ ዕንቁ ነህ እግዚዓብሄር ይባርክህ

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před 10 měsíci

    አድሱን አመት እምላካችን ባርኮ ቅድሱ ይስጥን ውድእሱ እምቀርበት ሀገራችን ስላም እስፍነበት ዘርኝነት ንቅል ብሉ ከኢትዮጵያ ምድር እሚውጣብት ያርግልን 😭😭😭😭😭💚💛❤️

  • @ham.h98
    @ham.h98 Před 10 měsíci

    Kale Hiwet yasemalin.💚💛❤️

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 10 měsíci

    Wow