የTPLF ባንዲራ ገመና ሲጋለጥ ይህን ይመስላል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ, AhaduFM, ፀረ666 ፣ ፍርሃትን ማስወገጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 449

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k Před 2 lety +70

    ሁሌ እኛን ለማቃት ብለህ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች አናመሰግናለን ላንተ ፈጣሪ ጥበብ ይጨምርልህ ለኛም የሚሰማ ጆሮ የሚስተውል ልቦና ይስጠን🙏💚💛❤

    • @hmhabesha9391
      @hmhabesha9391 Před 2 lety

      Meslohal abiye the stupid illuminati trust me

    • @abi-jb7ib
      @abi-jb7ib Před 2 lety

      ,

    • @alemasefa5277
      @alemasefa5277 Před 2 lety

      @@abi-jb7ib z

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před rokem

      ጥሩ ነገር ነው የምታቀርብልን እስቲ ደግሞ የኦነግንም ብታቀርብልን ሰው እያረዱ የሚበሉትን 💚💛❤️

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 2 lety +45

    የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ታብዛልህ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ጥሩና የሚታየውን ነገር ነው ምክንያቱን እያሳየኸን ወይም እንድናስተውል ስላደረከን አመሰግንነለሁ

    • @mulugetakassaw2052
      @mulugetakassaw2052 Před rokem

      ያ ብዛልህ እንጂ ታ ብዛለህ የሚል አስተምሮ የለም !!!

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Před 2 lety +21

    አብይ ወንድማችን ስለምትሰጠን መልካም ዕውቀት በጣም እናመሠግናለን።

  • @elnathanism
    @elnathanism Před 2 lety +21

    ውድ ወንድሜ አብይ እንደምን ከርመሃል ለምታስተምረን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እሜን መልካም ቀን

  • @Tagelify
    @Tagelify Před 2 lety +12

    እኛ ኢትዮጵያዊን ዛሬም ነገም ለዘላለም እግዚአብሔር አምላካችንን የድንግል ልጅ እያመለክን ፀንተን እስከ ዓለም ፍፃሜ እኖራለን ፈጣሪ አምላካችን ይክበር ይመስገን መምህራን በርታለን ።

  • @belayalemayehu2001
    @belayalemayehu2001 Před 2 lety +22

    አለም ላይ ያሉ ኮከብ ምልክት ያለባቸው ባንዲራዎች ሁሉ ለአጋንንቱ ሕዝቦቻቸውንና መንግስታቸው እንዲገዙ የመናፍቱን ሐይል መጥሪያ ምልክት ነው ። ሕዘብ ሆይ ንቃ።።። አለም በክፉ እንደተያዘ ማሣያ ነዉ። እናመሰግናለን መምህር አብይ።

  • @user-ln5qi4bx3e
    @user-ln5qi4bx3e Před 2 lety +20

    እንኳን ዳህና መጣህ መምህር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጃግና እግዚአብሔር ይጣብቅህ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre Před 2 lety +16

    ኢትዮጵያውያንን እሚያስጨንቀዉ መንፈስ እግዚአብሄር ይገስፀዉ

  • @famsn8863
    @famsn8863 Před 2 lety +13

    እግዚያብሔር ይባርክ ውንድሚ ጽጋው ይብዛልህ ለዓለም ሁሉ እግዚያብሔር አለው ይታደገናል የጠብቀናል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety +8

    ሰላም አብይ ይልማ
    እግዝያብሄት አምላክ እድሜናጤናይስጥልን
    የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ነው ወገኖቼ መንቃትአለብን አብይ ይልማ በርታ
    መልክም ምሽት

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Před 2 lety +87

    በወደቀውና በተሸነፈው አለም አሸናፊውን እግዚአብሔር ስናይ እንበረታለን ። ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +4

      God bless you today and always

    • @Jesus-4721
      @Jesus-4721 Před 2 lety +2

      @@jesusisvisaofheaven ameeen

    • @abibelayneh1857
      @abibelayneh1857 Před 2 lety

      @@jesusisvisaofheaven fffffffffcc

    • @minyshubalcha590
      @minyshubalcha590 Před 2 lety

      Abey thank you so much your message all it's true thank you so much again i weshe for you long life because you do great job continue God bless you by

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i Před 2 lety +12

    ወይ አብይ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በእውነት ስላየሁት ቃላት የለኝም Amazing ❤❤❤

  • @masiiyedingilmaryamlij1039

    በእውነት ለአንተ ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-ln5qi4bx3e
    @user-ln5qi4bx3e Před 2 lety +33

    እባክህ ወንድሜ ከ እግዚአብሔር በታች እራስህን ጣብቅ ሁሌም አስብልሃላው ።

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio Před 2 lety +13

    Well done Abiy, You are creating awareness to Ethiopians who are clueless about the secret societies and their evil agenda. Great job.

  • @selamawitniguse2835
    @selamawitniguse2835 Před 2 lety +5

    እግዛብሔር ይመስገን ለትውልድ ማንቂያ አንተን ስለሰጠን!!!

  • @elbethelgetaye4494
    @elbethelgetaye4494 Před 2 lety +8

    ስለ ጠቃሚ መረጃዎችህ ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ አብይ ይልማ
    በርታልን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @mesrakhailesemagn7068
    @mesrakhailesemagn7068 Před 2 lety +8

    ሰዎቹ አይን እንዳትገባ ወንድሜ እግዚኣብሔር ይጠብቅክ ጊዜው አስቸጋሪ ነው እራስህን ጠብቅ 👏👏👏👏👏

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 Před 2 lety +3

    ለሀገርና ለትውልድ ስትል ትለረቅ ዋጋን እየከፈልክ ነውና ፈጣሪ ለምታደርገው ነገር ዋጋህን አብዝቶ ይክፈልህ ከክፈለ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ ከፈጣሪ ጋር እራስክን ጠብቅ በተፈ ስለሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን ትልቅ ትልቅ እውቀት ትልቅ መልእክት ትልቅ ማንቂያ ትልቅ ቁምነገር ያለው ሀገርንና ህዝብን ከመጥፋት የሚታደግ መረጃ ነው በርታልን እግዚአብሔር በማይሆን አስተሳሰብ ውስጥ ገብተው ጥፋት ላይ የተሰማሩትን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጥልን አልመለስ ያሉትን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ወንድማችን በድጋሜ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @dianateklebrhan3272
    @dianateklebrhan3272 Před 2 lety +2

    እግዚኣብሔር ይሥጥልን ወንድማችን ኣብይ ሚገርም መረጃ ነው ምትሰጠን የጥንት ጠላታችን ድያብሎሥ የወንድማሞች ደም እየጠጣ ነው መድሃኔኣለም ክርቶስ ይገስፀው ሁሌም ሥራወቹህ ኣያመልጡኝም በጣም ነው ምከታተልህ እና ማደንቅህ በርታ❤️🇪🇷

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 2 lety +11

    እድሜ ይስጥልን መምህር ሁሉም እንዳተ ቢያስተውል ጥሩ ነበር

  • @user-kv6um4lj5w
    @user-kv6um4lj5w Před 2 lety +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እዝጋብሔር ይስጥህ ታላቅ እንጀራ አሜን

  • @hatlihbizuseahon4338
    @hatlihbizuseahon4338 Před 2 lety +4

    ወንድማችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን!!!
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 Před 2 lety +8

    ሁላችንም መንቃት አለብን፡!!! አይዞህ ወንድሜ፡ የምትናገረው ግልጽ ነው፡ ለሁላችንም ጥቅም ነው፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +5

    አብያችን ስለምትሰጠን ጠቃሚ ማብራሪያ ከልብ እናመሰግንሀለን እናከብርሀለን እድሜ ይስጥልን በፍቅር ያብዛህ!🙏💚💛💖💞

  • @helender9404
    @helender9404 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክ ብዙ ነገር እንድናውቅ ስለረዳሀን ...በዚህ ቀጥል ወንድሜ በርታ

    • @mnhashtagchannel4394
      @mnhashtagchannel4394 Před 2 lety

      ይገርማል እይታህን አደንቃለሁ እናመሰግናለን።
      ከዚህ ሁሉ ክፉ መንፈስ የጸዳ ባንዲራዎች የምን ሀገር ናቸው?

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Před 2 lety +1

    አብይ... እንዴት እግዚብሄር ፀጋውን እንዳበዛልህና ባንተ ላይ አድሮ እንደሚያስተምረን ሳስብ እጅግ ይደንቀኛል። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ተባረክ!!!

  • @user-lm4sr8lb8t
    @user-lm4sr8lb8t Před 2 lety +10

    ወንድሜ አብይ እግዚአብሄር ዘመንህ ያብዛልህ፡፡ ዕውቀትህ ያስገርመኛል ህዝቡን የምታነቃበት መንገድ ጥሩ ነው፡፡ በርታልን!

    • @abrahatsadik652
      @abrahatsadik652 Před 2 lety

      በጣም ታሳዝናለህ ኣንተ ገዳይና የገዳይ ሊጅ
      እነ ምኒሊክ የኦሮሞ እናቶች ጡት የቆረጡ እንደነ መንግስቱ በቀይ ሽብር በሺወች የሚቆጠሩ የሰው ሊጅ የገደሉ ሳትተች ዘለህ ወደ ህወሓት መንጠልጠልህ ይገርማል.የትግራይ ህዝብ በእንደናንተ ኣይነት ደደብ ጭቃ ራስ የሚማር ኣይደለም.ሃይማኖትና ፖለቲካ መለየት የማትችሉ ክፍዎች ናቹ.ከዚ በኅላ በሃይማኖት ሽፍን ቴተደብቃቹ የምታታሉሉት ሰው ቢኖር ኣንተ የተፈጠርክበት የኣማራ ህዝብ ቢቻ ነው.

    • @abebawoldemichael5546
      @abebawoldemichael5546 Před 2 lety

      @@abrahatsadik652 9

  • @sarasala6018
    @sarasala6018 Před 2 lety +9

    ክበርልን መምህራችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 Před 2 lety +8

    ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን የሚጠብቃት የማያንቀላፋ አምላክ ነው።
    እነሱ ያስባሉ ነገር ግን አይሳካላቸውም።የማንቂያ ትምህርቱ ጥሩ ነው።

  • @kidankahsay5189
    @kidankahsay5189 Před rokem

    ልገርም ዩ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ መምህር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 2 lety +1

    ኑርልን ጋዜጠኛና መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልን የምታስተምራቸው ትምህርቶች እኛን እንድንነቃ የሚያደርገን ነው የአለነበት ጊዜ ያስጋል የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃ የቅዱሳን ጻድቃን ስማእታት ተራዳኢነት ኑሮ እንጅ ዲያቢሉስ አፉን ከፍቶ ሊውጠን ነው ነገር ግን አሸናፊውን ክንደ ብርቱ የሆነውን ልኡል እግዚአብሔርን ይዘን እናሸንፋለን አይደንቀነም ይሄ ለእኛ ብርቃችን አይደለም አምላክን ይዘናልና💚💛❤💛💚❤🌺💛💚ስለዚህ አንፈራም አንተን ግን በድጋሚ ስለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ ሳላደንቅህ አላልፍም

  • @liyouworkmamo5168
    @liyouworkmamo5168 Před 2 lety +4

    ውድ ወንድማችን መምህር አብይ የቅዱሳን አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ እንደቸርነቱ ይጠብቅህ የኢትዮጵያን ትንሳዔዋን ለማየት ያብቃ።

  • @solomonhagos4436
    @solomonhagos4436 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንዳስተያየት ህዝብን ያስተራል እምትላቸውን መፅሀፎች ወደ አማርኛ ትርጉም ብትቀይርው የበለጠ ለትውልድ ይጠቅማል ብየ አስባለው

  • @wubeworku3461
    @wubeworku3461 Před 2 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የሀገራችን ስጦታ ብዙ ታስተምረናለህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 2 lety +1

    እሕተ ማርያም ኰኰብን እቃጥላዋለች
    እግዚአብሔር ክብር ይስፋ ወድሜ ብልታ
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፣፣፣፣

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před 2 lety +2

    ክብርና ሞገስ ይገባሃል ተወዳጁ ወንድማችን መምህር ዐብይ!!! ክፉ አይንካህ አቦ!!!

  • @user-yr2mr3gu3w
    @user-yr2mr3gu3w Před 2 lety +8

    በነገራችን ላይ ስለ ሌሎችም የክልል ባንዲራ ምልክት ብታሳዉቀን መልካም ነው
    እዉነት ነው እዉቀት እራሷን ታከብራለች ከዚህም በላይ በእዉቀት ክበር ወንድሜ

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 Před 2 lety +5

    GOD BLESS YOU Abiya 🙏❤

    • @mekdesdemissie7437
      @mekdesdemissie7437 Před 2 lety +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gizachewworkineh7006
    @gizachewworkineh7006 Před 2 lety +5

    Much respect,you're light of Ethiopia.

  • @TsehayArarsa-tp8ny
    @TsehayArarsa-tp8ny Před 11 měsíci +1

    በርታልኝ አብይ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 2 lety +2

    በጣም ነው የማደንቅህ ብዙ ነገር ነው ካንተ የተማርኩት Thank you

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +1

    መምህር አብይ ይልማ እንኩዋን ደህና መጣህ 🙏🏿😘😘😘😘በል ራስህን ጠብቅ ከመድኃንያለም ጋር 🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ለኢትዮጵያ 🙏🏿
    ሳይንስ ከሃይማኖት አይጋጭብህም ጀግና ነህ በርታልን 🙏🏿😘ስወድህ እጅግ አብዝቼ ነው የቅርብ ጊዜ ተከታታይህ ነኝ 😘

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +1

    ፀጉኡ የብዝሐልካ ክብር መምህራችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ እግዚአብሔር የዘረኝነት መንፈስ ከኢትዮጵያ ነቅሎ ያውጣልን አሜን

  • @asterhaile9504
    @asterhaile9504 Před 2 lety +2

    Thank you for you teaching us it's good to know God bless you 🙏.

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +5

    God bless you today and always Abbey 🙏❤

  • @samabey789
    @samabey789 Před 2 lety +2

    You are a good reader you knows many things thank alote brother. 💚💛❤🙏🏿💪🏾✌🏾

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ከነዚህ ሰይጣኖቺ አይን ይሰውርህ በጤና ይኑርህ ብዙ ነገሮችን ሁሉ እንድናውቅ እረድተህናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @bartek8632
      @bartek8632 Před 2 lety

      Yet ayesh yet aweksh denkoro tigray 98 percent orthodox newu lenante fru ye tenquay zer gojam gonder,menz oromo tishhhhh

  • @yeniasfaw1257
    @yeniasfaw1257 Před 2 lety +2

    Thank you 🙏🏽

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem

    ንቃ እንቁ ንቁ ንቁ ሼር ሼር ሼር ሼር ለወገን ለወንድም እህቶች ሼር ሼር በሜረህ አስረታችሁን ተወጡ ከአምላክ ክስ ዳኑ እግዚአብሔር ልጆች መሆናችሁን ሼር ሼር ኡድርጉ እባካቹ ❤❤❤

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 2 lety

    መምህር ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንደኛ የትግራይ ባንዲራ በጎን ነው አንተ ግን ለራስህ በሚመች መልኩ ፒራምዱ አስቀመጥከው ይህ ነገር እንዴት ነው ?አንተ ጋዜጠኛም መምህርም ነህ የማስረዳት አለብህ !ሌላው ፖለቲከኞች ለስልጣናቸው ሲሉ ማይሆኑት የለም የሚለውም ንግግርህ እጅግ በጣም ለማህበረሰባችን ወሳኝ ነው መምህር እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ በተለይ እንደ ህዋት ደጋፊ እውር የለም። እኔ በዚህ ፓርቲ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ሳይቀር ለያይቼ ለማየት እሞክራለው ባለቤቴ ደግሞ እጅግ አስቸጋሪ ነው ለኔ አይመቸኝም ምክንያቱም ትግሬ የተባለ ብሔር እና የፖርቲውን አባላት ለያይቶ የሚያይ ጅል ነው ይላል ይህ እኔ ስሰማው ራሱ ያሸማቅቀኛል እግዚአብሔር በሚያውቀው😥በጣም ያሳዝነኛል እና መምህር በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ ማንቂያ ቢኖር እላለው ሲመስለኝ ለጥልቁ መንፈስ ቅርብ ናቸው በብዛት የትግራይ ተወላጆች ተብለጭልጮ ለመታየት ብዙ ሚሆኑ ይመስለኛል ይህ የግል አመለካከቴ ነው ብዙ ችግር እና ድንቁርና እያየሁባቸው ነው ።ግን ሟች መለስ ዜናዊን እጅግ በጣም እወደዋለው አሪኦስ ይሉታል እኔ ግን አመለካከቱን ህዝብ ያልተረዳው እና ጉዋዶቹ የፖርቲዎ አባሎች ጭምር እሱን እንዳልተረዱት ነው ሚገባኝ እንዴት ቢባል ባቅሜ መልስ አለኝ ግን ያም ሆነ ይህ የትግራይ ተወላጆች እና ምንም ለኢትዬጲያ ማትጠቅሙ ኪሳችሁን እማትዳብሱላት ሆዳሞች አስተውሉ ዝም ብላችሁ ባንዲራ አትልበሱ ።ኪሳችሁን ዳብሱ በመረዳዳት እንዴት ከችግር መውጣት እንዳለብን አስቡ

  • @fan_hun4320
    @fan_hun4320 Před 2 lety

    ወንድሜ ሁሌም ወደፊት ቀጥል ሁሉን ቻዩ ልኡል ልጠብቅህና ልረዳህና ሁሌም ካንተ ጋር ነው።ምክንያቱም ተግባርህ ለሰዎች ድነትና ለእግዚአብሔር ክብር ነውና

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před rokem +1

    Goboze barta igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Před 2 lety +6

    🙏❤️! God Bless you more and more 🙏.
    I like the way you dress up 🙏! Respect My Brother 🙏.
    Blessings

  • @marermi8717
    @marermi8717 Před 2 lety +3

    ሁል ጊዜ የምናገረው ይህንን ነው ማን ግን ይስማኝ?

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክልን ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ

  • @AmanuelKelelom
    @AmanuelKelelom Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን መምህር ኣማኑኤል መቐለ

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 Před 2 lety +2

    ዐቢይ ዘመንህ ይባረክ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 Před 2 lety +2

    አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን አንተም ተባርክ ወንድማችን

  • @jilnm6609
    @jilnm6609 Před 2 lety +5

    I wish you teach Bible like this.

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +2

    Thanks 🙏🏾 for the information

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +1

    በፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር መስተዋሉን የደላቸው

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡እባክህን ለህዝብህ ያለህን ሁሉ ለመጠቆም ወደ ኀላ አትበል፡፡በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው፡፡ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!አሜን!!!!!!አይገርምም ሰው ፈጣሪውን ክዶ በአልባሌ ነገር ሲመካ???????

  • @user-di2kz1ys4l
    @user-di2kz1ys4l Před 2 lety +4

    ጀግናችን ነህ አብይ ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @Chris-Alone
    @Chris-Alone Před 2 lety +2

    May God bless you. እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +2

    Thanks so much 🙏

  • @husasoprvtemptagency9324
    @husasoprvtemptagency9324 Před 2 lety +2

    ወድሜ ድምፅ ነበር የማውቅ ስሳየሁህ ደስብሎኛል

  • @mikaelakifleteferi2789
    @mikaelakifleteferi2789 Před 2 lety +3

    አንት ስው አላበዛኽውም ባትዘላብድ ጥሩ ነበር ከኛ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ምን ችግር አለህ ??

    • @user-bm9ig4qb6j
      @user-bm9ig4qb6j Před 2 lety +1

      አወቅሽ አወቅሽ ሲልዋት የባልዋን መፅሀፍ አጠበች ሆነ እኮ አበዛው የትግራይን ህዝብ ለማስጠላት ይለፈልፋል

  • @bizunehburgudo9303
    @bizunehburgudo9303 Před 2 lety +4

    The true Man God blese you for ever.

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před 2 lety +3

    በጣም የሚገርም ነው አባባ ጃነሆይ ናቸው ይባላል ምልክቱንም ሁሌ ይጠቀማሉ አንዳንድ ሰው ያን ምልክት በልምድ የሚጠቀሙ አሉ ልበል??? ቴዲ አፍሮ በብዛት ይጠቀማል እስኪ እየው ተሳሳትኩ?

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ በጣምምም ጥሩ ጥሩ ነው ነገር ግን ባንዲራ የሚባለው ቃላት እኛን ኢትዮጵያዊያኖችን አይወክለንም አይገልፀንም የሚወክለን ሰንደቅዓላማ 💚💛❤️. መባል አለበት

  • @tensaytemesgen5121
    @tensaytemesgen5121 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው በርታ ወንድሜ

  • @user-sp9dm4ji6u
    @user-sp9dm4ji6u Před 6 měsíci

    ኣድይ ማርያም ትጠብቅህ❤

  • @wedimengesha6980
    @wedimengesha6980 Před 2 lety +1

    amaizing Explanation.
    Thanks

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 2 lety +15

    የትግራይ ህዝብ መንቃት አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቱ አይደለም ጠላቱ tplf የሚያመልከው አውሬው ዘንዶ ነው

  • @tameratababu7195
    @tameratababu7195 Před 2 lety +1

    🙏 Thanks brother

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 Před 2 lety +1

    ልክ ነህ ጠዋትና ማታ ፀሀይ ስትወጣና ስትገባ ከልክ በላይ በመከታተል እደሰት ንብረ የዚያህኑ ያህል መንፈሳዊ ነገሬን የተውኩበትና እጉል ፍልስፍና ውስጥ የገባሁበት ዘመን ነበር

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 Před 2 lety +1

    የድንግል ማሪያም ልጅ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @emamaethiopia216
    @emamaethiopia216 Před 2 lety +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 2 lety

    አብዝተን እናመሠግናለን፡፡ የድንግል ልጅ ይባርክህ እውነት ነው እኛ በዙሪያችን ያለውን አለም ስለሆነ የምናየው ነገሮችን አናስተውልም፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በዘመንህ ሁሉ አይለይህ፡፡

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 2 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 2 lety +3

    አኳን ደናመጣ አብያችን
    ክርሰቶሰ ይጠብቅ
    👏👏👏👏👏👏

  • @marthaasmare7843
    @marthaasmare7843 Před 2 lety +1

    ድንግል ትጠብቅህ

  • @mimiethio9249
    @mimiethio9249 Před 2 lety +1

    ጀግና ነህ በርታ ምርጥ አዕምሮ አለህ

  • @teresagarcia9901
    @teresagarcia9901 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን አብዬ በርታ !!

  • @danielawetash8144
    @danielawetash8144 Před 2 lety

    Thank you!

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před 2 lety +2

    Hi Mr. GQ! I love the way you take care of yourself. Abiy Chick!

  • @tigitigi1672
    @tigitigi1672 Před 2 lety +2

    ወንድሜ ሠላምና ጤና ከነቤተሠብህ እመኝልሀለው በፈጣሪ ስለምታምን ሠይጣን ተሸንፋል አሁንም የጌታእጆች ከአንተጋርነውና ብዙአስተምረሀል

    • @solomonzerabza3923
      @solomonzerabza3923 Před 2 lety

      ወንድሜ አብይ ለኡትዮጵያ የተነሳህ ነብይ ነህ በርታ

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před 2 lety +1

    Hello welcome back you are very smart

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před rokem

    በርታልን

  • @alukonjo3561
    @alukonjo3561 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድም

  • @mahderb4451
    @mahderb4451 Před 2 lety +1

    27 አመት ወያኔዎች የንፁሀን ደም ሲያፈሱ የኖሩት ይህን እርኩስ መንፈስ ይዘው ነው። እርኩስ መንፈስ ለግዜው በ ምድር ላይ ስቃይ ቢያወርድም አሸናፊው ግን የእግዚአብሔር ሀይል ነውና ተግተን እንፀልይ!!!

  • @AbrhamKidane-ex8qb
    @AbrhamKidane-ex8qb Před rokem

    Almighty God is with Ethiopia. i'm not afraid of evil it's the time of distraction and extinction for gentiles. Thank u Jesus

  • @mulugetagessesse2896
    @mulugetagessesse2896 Před 2 lety +3

    እስኪ የሌሎች የክልል ባንዴራ እኩል ተንትን ዘረኛ።

  • @samigola
    @samigola Před 2 lety +2

    ምንም የማይመስል ነገር ነው ከ50 በላይ አገሮች ባንዲራቸው ኮከብ አለው የነሱንም ባንዲራ የሰሩት ህውሃት ናቸው ልትል ነው እረ ሼም ነበር አሁን አሜሪካ ባንዲራቸው ኮከብ አይደል የሞላው ቻይናስ ጥሩ የሚነገር ነገር እያለ ሰው የሚጫረስበት ትምህርት አታስተምር በመንግስቱ ግዜ ኮከብ በኮከብ አይደል አንዴ መንግስቱም ከሰሜን ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @reallight9644
    @reallight9644 Před rokem

    Abiy be strong more than this, you are completely on the real and right rute to save our youth generation, even for those who are elders and those in old ages.

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz Před rokem

    Abiye bewinet kale hiyweten yasemalen lemengiste semayat yabqalen. Egziabhar yibarkeh erasihen xebiq

  • @amanamedom1788
    @amanamedom1788 Před rokem

    አብይ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ትክክል ነህ ዘንዶው መቀበሩን ሌላም ማስረጃ አለኝ

  • @seifu_als2172
    @seifu_als2172 Před 2 lety +3

    መ/ር ዐቢይ ይልማ
    ጥያቄ አለኝ ስለ ኮኮብ ያም
    ፩- የዳዊት ኮኮብ ለምንድነው ይባል የነበረው?
    ፪- ንጉስ ሰለሞንስ የአባቱን የኮኮብ ምስል እንደ ማህተም ለምን ሲጠቀምበት ኖረ?
    እስራኤሎችም እስካሁን ድረስ የሚጠቀሙበት አርማስ ይኸው ምልክትን ነውን????
    ስለዚህ ይህን አርማ(ምስል) ማን ከማን ወሰደ???

    • @sisaywolde4816
      @sisaywolde4816 Před 2 lety

      ye dawit kokebe 6 chafe new yalew

    • @seifu_als2172
      @seifu_als2172 Před 2 lety

      @@sisaywolde4816 የዳዊት ኮኮብ ለምን ተባለ ነው ጥያቄው!?
      ስድስ ጫፍ እንዳለውማ ህፃናትም ያውቁታል።

  • @Der2023yc
    @Der2023yc Před rokem

    በርታልን አብቾ🙏🙏🙏🙏