ታቦተ ፅዮንን ለ3ኛው መቅደስ ከእኛ ለመዝረፍ ቡድኑ እየዶለተ ነው።ድመት ቤታችን ካለ መናፍስት ይበረግጋሉ!! ለምን?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ,

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 418

  • @etsegenetalamerew755
    @etsegenetalamerew755 Před 10 měsíci +71

    አብይ እረፍት ቢያስፈልግህም በሳምንት አንድ ቀን እንኳ ከሚዲያ አትጥፋ። ጠላት ማስደሰት ነው ያንተ ከሚዲያ መጥፋት አስብበት ወንድማችን💚💛❤️

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 Před 10 měsíci +65

    አብዬ መጣህልን? ማርያምን ክፍት ብሎናል አንተ የእውቀት ማዕዳችን ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን።

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 10 měsíci +8

      ነገ ይሳቅብአል ምንም ይሁን እኔ አከብረዋለሁ ደግሞም እስማርት ነው🤗

    • @user-ns3us7bj9z
      @user-ns3us7bj9z Před 10 měsíci

      ይሄ እኮ አጭበርባሪ ሌባ ነው

    • @wagayeamare3382
      @wagayeamare3382 Před 10 měsíci +1

      ​@@natnaeltesfaye2918ጴንጤነውደ😢😢😢

    • @10M_views54
      @10M_views54 Před 10 měsíci

      አሽቃባጭ አለቅለቂ 😏

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 10 měsíci

      Bertalin Abiye❤❤❤❤

  • @BereketManuela
    @BereketManuela Před 10 měsíci +30

    መምህር አብይ ይልማ ስለ አገልግሎትህ እና ስለ መልካም ምክርህ እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před 10 měsíci +44

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እኔ በጣም ብዙ ተምሬያለሁ ካንተ ለዳቢሎስ ቦታ እንዳትሰጡ አክባሪህ ነኝ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před 10 měsíci +44

    እንቁ ልጃችን መ ምህር አብይ ይልማ ሁልጊዜም እንፈልግሃለን እባክህ
    ከሶስት ወር በኀላም ቀጥል🙏❤️🙏

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 10 měsíci +5

      በእርግጠኝነት ይቀጥላል የጥሞና ጊዜን ይፈልጋል

  • @ruthDesta
    @ruthDesta Před 10 měsíci +22

    ትንታጉ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ
    ቤዛዊት ጀግናዋ እህታችን በርቱልን❤❤❤

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 10 měsíci +16

    መምህር አብይ እንኳን ደህና መጣህልን በርታ አንተ ጀግና !!!ጠላት ይቃጠል ስራህን ስራ እንወድሃለን እናከብራለን !!!💚💛❤️

  • @tizuchane5406
    @tizuchane5406 Před 10 měsíci +15

    አብዬ ልዩ ሰው መሆንህን አውቃለው ህይወቴ እንዴት ባንተ እንደተለወጠ ማቀው እኔ ብቻ ነኝ ገና ለገና ከ 3 ወር በዋላ እረፍት አቆማለው ስላልክ የሆነ ነገር እንደጎደለኝ ተሰማ ይሰማኝ ጀምሯል እድሜ ብቻ ይስጥልኝ ❤

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 Před 10 měsíci +2

      እኔም በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ከፍቶኛል ማርያምን ክፉውን ከጥሩ ያስለየን ወድ መምህራችን ነው። እመቤቴ ትጠብቅልን።

    • @danieldessu6846
      @danieldessu6846 Před 10 měsíci

      me too

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před 10 měsíci +18

    እውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች መንፈሳይንሳዊ ስለሆኑ በዛ ንቁ የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ያንተን ዝግጅት የሚረዱት መድሀኔአለም ያበርታልን🙏👍

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před 10 měsíci +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በዓል አደረሳችሁ.
    መምህር አብይ የተነሳውን ወጀብ የምትሸከምበት አቅም ይስጥህ. ሰው ነህና ምንም ስህተት ቢገኝብህ እንኳን አንተ ላይ የምንጠቁምበት አቅም የለንም ሁላችንም ሀጥያታችን በፊታችን ቢፃፍ በሰው ፊት የመቆም ድፍረቱ አይኖረንም ነበር ማንም ንፁ የለም , አብያችን ባለዉለታችን ነህ ከአንተ ብዙ አትርፈናል ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን በጭራሽ እጅ እንዳትሰጥ ከበፊቱ በበለጠ በመንፈሳዊ ጥንካሬ በርትተህ ናልን ሁሌም እናከብርሃለን የእውነት አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን, ቤዚም በርቺ , ሣድስ የእውቀት ማዕድ ❤❤❤

    • @taddavid4272
      @taddavid4272 Před 10 měsíci +1

      ራስሽን ወክለሽ ተናገሪ፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸው የሚወከሉበት ቦታና ተቋም አለ፡፡ በነ አብይ አይነት አጭበርባሪ ቤተክርስቲያንን ለመወከል የምትሞክሩ ያው እንደሚታወቀው ተሀድሶ ወይም ጼንጤዎች ናቸው፡፡

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 Před 10 měsíci +10

    እንኩአን ደህና መጣችሁልን መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ በርታ ወንድማችን የትም አትሂድብን ለዚህ ዘመን ትውልድ ታስፈልገዋለህ ውግያውን እንድትቋቋመው መድሀንያለም ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @etopmedia313
    @etopmedia313 Před 10 měsíci +11

    የእግዚአብሄር ስራ በፍጥረቱ ይገለጣል አምላኬ ስራህ ድንቅ ነው ተመስገን🙏

  • @lilylily4569
    @lilylily4569 Před 10 měsíci +7

    እግዚአብሔር ብቻ ነዉ የፈለገበት ቦታ የሚያስቀሜጠዉ።
    ሊሰርቁ ምናምን እያላችሁ ለክፋት ስልጣን እየሰጣችሁት መሰለኝ , ሃይል የእግዚአብሔር ብቻ ነዉ ክብር ለታላቁ አምላክ ቅዱስ ሥላሴ :
    አሜን አሜን አሜን

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Před 10 měsíci +9

    እኛ እኮ ግራ ገባን እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 10 měsíci +4

    አብዬ ተባረኩ ተለቅ ምስጢር ነው አገራችንን እንጠብቃለን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci +2

    የሙሴ ጽላት (ታቦተ ፅዮን ሲባል የነበረውን) ታላቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ማንም ከኢትዮጵያ ዓያወጣውም። በነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ፈቃድ ንጉስ ሰለሞን ዓይኑ ዕያየ የሙሴ ጽላት ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። ክርስቲያን የሆነ ሁሉ የመኖሪያ ቤቱ ውስጥ የፀሎት ክፍል ወይም ቦታ ሊኖረው ይገባል። ቤቱን ስንፀልይበት ስንሰግድበት ይባረካል።

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x Před 10 měsíci +5

    እግዚያብሄር በፌት ቦኃላ በቀኝ በግራ ሆኖ ይጠብቅህ ከነ ባልደረቦችህ ❤❤

  • @eys9496
    @eys9496 Před 10 měsíci +9

    መ ምህርራችን አይዞህ ጥላት በሚለዉነገር እዳትሰበር ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistgebremariam309
    @kidistgebremariam309 Před 10 měsíci

    ወንድማችን አስተማሪያችን አብይ አንተ በጣም ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ ንቁ ሆነህ እኛን ወገኖችህን የምታነቃ ነህና ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቀህ።
    ባለፈው የትግራይ ጦርነት ምንጭ እኮ በህዋሐት ሠበብ አክሱም ቦተ ፂዬንን ለመውሠድ ሙከራ ቁጥር 1 ነበር ነገር ግን ብዙ ምእመንና ካህናቶች ለመከላከል ሲሉ ሠማእት ሆነዋል ። ነገር ግን የጦርነቱ ታሪክ በፖለቲካ ተጠልፎ ስለነበር ብዙዎች አልገባንም ነበር። አሁን ሚስጥሩ ከገባን እነግዲህ ነቅቶ መጠበቅ ነው።
    እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳን ህዝባችንን ምድራችንን ይጠብቅልን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ነገሬችንን ሁሉ ይቀይርልን ለሡ የሜይቻል ነገር የለምና

  • @drseimgech1942
    @drseimgech1942 Před 10 měsíci +1

    በርታ መምህር ዓብይ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ብርሃንና ጥበብ ይስጥልን ።

  • @user-fw6pi1yz3d
    @user-fw6pi1yz3d Před 10 měsíci +15

    አንተህ ብርቱህ አብይ ይልማ
    ድንቅ አለም አቀፋዊ ሰፊ መረጃ ነው የምታቀርበው።
    ልዩ ነህ !!!

  • @tihitnawondimu7191
    @tihitnawondimu7191 Před 10 měsíci +2

    እውነት ነው ከዢቀደም መንፈስአዊ ሕይወት አልነበረነኝም ግን መፅሐፍ የቅዱስ ማንበብ ስጀምር አይጥ ትመጣብኝ ነበር ። በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @Blu_juice-3
    @Blu_juice-3 Před 10 měsíci +3

    Big respect and Love for you Mr.Abiy!!!!

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 Před 10 měsíci

    👉መምህርና ጋዜጠኛ አቢይ ይልማ! በአንተ እጅግ ደስ ይለኛል። ድንጋይ የሚወረወረው ፍሬ ያለው ዛፍ ላይ ነውና_ ከወረዱ ጋር አትውረድ! ከመቀጠል ውጭ አማሬጭ የለህም!

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 10 měsíci +1

    ከአንተ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ፕሮግራምህ ባይቋረጥ በጣም ደስ ይለኛል

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před 10 měsíci +3

    አብየ የኔ ወድ ወድሜ ታላቅ ስለሆንክ ታላቅ ሰዋች ይፈተኑበሀል የማትበገር ወድሜ አንተን ሲሀሙ እጄን በአፌ ጫንኩኝ ይገርማል ቤዜየ ደግሞ አየገነንሽ መጣሽ እንደ ወይን እያደርሽ ጣምሽ እያስገረመ መጣ በርቺልኝ እህቴ

  • @abebayehuyigzaw
    @abebayehuyigzaw Před 10 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት ለካን ሰይጣን ነው በአይጥ ተመስሎ ሲፈታተነኝ የነበረው በተለይ በልብሴ አሁን ግን በወጥመድ ጨርሻቸዋለሁ ግን መልሰው ይመጣሉ

  • @tigistgebrmedhin3727
    @tigistgebrmedhin3727 Před 10 měsíci +2

    አብይ በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትርዳህ እናከብርሃለን

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 Před 10 měsíci

    አቦ ይመችህ መምህር አብይ ይልማ አዴት መሳጭ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ tnx🙏🙏🙏🙏

  • @solomonmulugeta9590
    @solomonmulugeta9590 Před 10 měsíci +1

    Abey you are our teacher. Be strong as usually. Bezu sele menafest alem asawukehnal . We dont care about religion

  • @salamnati4677
    @salamnati4677 Před 10 měsíci +21

    አብይ ምርጥ ሙሁር ነህ አነቃቅያችን ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před 10 měsíci +1

    እንቁዎቻችን ወገኖቻችሁን ለማንቃት የምታደርጉት ትምህርት በርቱ ጠንክሩ ነው የምለው መድሐኒዓለም ከነ እናቱ ከነ አንተ ጋራ ይሁን የሚያንፅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @mesgbre
    @mesgbre Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ውድ ወንድማችን አብዬ እንኳን ደህና መጣህልን!
    እኔ በሃይማኖት ዘረኝነት በጎሳ በቀለም የማላምን ሰውን በሰውነቱ ብቻ ፍቅር እንዲሰጠው የማምን ንፁህ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ነኝ። ነገር ግን ዛሬ ወንድማችን አብይ ይልማ ከመቼውም የበለጠ ጠላትህ ሰይጣን ሊጥልህ ቆርጦ እንደተነሳ በዙሪያህ ያሉ ወንድሞችህን እየተጠቀመባቸው እንደሆነ ነው የገባኝ። እናም በፆም በፀሎት በስግደት ይህን ግዜ እንድታልፈው እመክራለሁ። ማንም ያንተን የሀይማኖት፣ የጥምቀት እና የመንፈሳዊ ህይወትህን ማስርጃዎች የመጠየቅ መብትም ሆነ ስልጣን የለውም። አንተም ለማንም የማሳየት ግዴታ የለብህም። የፈለከውን የማመን እግዚአብሔር የሰጠህ ነፃ ፈቃድህ ነው። ወንድማችን አብይ በምትወደው እግዚአብሔር ስም እለምንሃለው ባንተ ዙሪያ ሃሜት ለሚሰሩ ማናቸውም ዩትዩበሮች በጠቅላላ ስለክርስቶስ ስም ስትል ምንም አይነት መልስ እንዳትሰጥ እማፀንሀለሁ። ከነርሱ ጋር በመመላለስ ሰይጣንን እንዳታስደስት አደራ እልሃለሁ??? እግዚአብሔር ይርዳህ ሰባኤ መግባት አለብህ እኛም በፀሎት እናስብሃለን። በርታ ወንድማችን!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 Před 10 měsíci +5

    የአብይ እውቀት ሁሌም ያስደምመኛል ስለሆነ ሃሳብ ሲያነሳ ብትን አርጎ ሲያስረዳ በሚገርም እውቀት ነው ሰው ሲሞት እሬሳው አጠገብ ድመት ማሰር የግድ ነው ምክኒያቱ ግን ዛሬ ተማርኩ ክበርልን❤

  • @BelenGirma-ow1yz
    @BelenGirma-ow1yz Před 10 měsíci +7

    ይሄን ሁሉ ዘመን ታቦት ሲሰርቁና ሲያሰርቁ የኖሩት ለዚሁ ብለው ነው መቼም ቢሆን አያገኙትም !

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Před 10 měsíci

    ወንድሜ የጨለማውን አለም ከማዋረድ እንዳትቦዝን፣ ያንንም ይሄንንም እያነሱ የሚከሱህ አፍህን ለማዘጋት ነው፣ በርታ እንዳትወርድ፣ እንዳውም ህልም አይቻለሁ በጣም ደክሞህ ነገራቸው አስክሮህ መቆም ሲያቅትህ ግን በግራና ቀኝህ ሁለት ጠንካሮች ሲደግፉህ አየሁ እግዚአብሔር መልአክቱን ስለአንተ ይልካል እንዳትወድቅ በእጃቸው ይደግፉሀል፣ እግዚአብሔር ከሆነ ያስነሳህ የሰው አፍ አያስቆምህም፣ ሰው ደግሞ ከንቱ ነው ማናቸውንም አትመን በችግርህ ቀን አጋልጠው ይሰጡሀልና፣ ብዙዎች አስመሳይ ናቸው፣ አንተ ግን በርታ የእግዚአብሔርን ቃል አስደግፈህ ስራ!

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Před 10 měsíci +3

    እኔ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድማችን ለአጋንንት ቦታ አትስጥ እባክህ ከእግርህ ስር ርገጠው

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před 10 měsíci +1

    መህር ድጋሜ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል መረጃህን አዲትም አልጥላትም እጠብቃታለዉ ብዙነገር ተምሬብሀለዉ አንጣህ መህር እባክህ❤❤❤❤❤

  • @betelhemabate3873
    @betelhemabate3873 Před 10 měsíci

    መምህር ልክ ነህ። ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት ስፀልይ ድመቴ ከምትተኛበት ተነስታ ክንዴ ላይ ነው ምትቀመጠው። እና ሁሌ ይገርመኛል በጣም። የሚገርመው ቤት ውስጥ የሚያድጉት ድመቶች ሁሉ የፀሎት ሰዓቱን ያውቁታል። እኔ ሚመስለኝ በቃ ድመት ስለመወድና ስለምንከባከባቸው ይመስለኝ ነበር። ግን አይደለም even አይረብሹኝም። እደውም የምፀልየውን የሚሰሙ ነው ሚመስለኝ thank you abiye i understand know
    22:13

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 Před 10 měsíci +13

    በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ፈጽሞ ያልተጠቀሰ ለማዳ/የቤት እንሲሳ ግን ድመት ናት እኮ
    ከእርኩሳን መናፍስት ጥቃት የሚጠብቀን የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ ድመት አይደለም

  • @angelikiganotaki3746
    @angelikiganotaki3746 Před 6 dny +1

    Love you family ❤️

  • @fekaduwoldeyesus8050
    @fekaduwoldeyesus8050 Před 10 měsíci +1

    በጠም ምወድህ መከብርኽ እግዚሀብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥ) በዚሁ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ድመት ስንሞት ለምን ይበላሉ ይህ ሁሉ ሀይል እያላቸው?

  • @redagizaw7187
    @redagizaw7187 Před 10 měsíci

    Wow you are so gifted my brother Aby we are Ethiopian. so lucky to have you I love to say thank you God for giving us someone like you to teach us god bless you more and more.

  • @seadaabdurahman829
    @seadaabdurahman829 Před 10 měsíci

    መ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ እውነት ነው አያቴ ድመት ሰዉ ያላየው ታያለች ይሉኝ ነበር ስለዚህ የምትለው ሁሉ እውነት ነዉ ይህን ነገር የገለጠልህ እግዚአብሔር ነው ተባረክ

  • @KasawNigusa
    @KasawNigusa Před 3 měsíci

    ትክክለኛ ጋዜጠና የውቀት ጥግ ያሳየን ያስተማረን ያነቃን ጀግና ወንድማችን አብይ ኑርልን ቅዱስ ሚካየል ይጠብቅህ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci +1

    ካቶሊክ ቸርች ነው። ቤተክርስቲያን ዓይደለም።

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Před 10 měsíci +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Před 10 měsíci +1

    መምህሬ አጎንህ ነን በርታ እግዛብሄሮ ከጎንህ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 10 měsíci +12

    መናፍስትማ በኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ የሚበረግጉት ወንድሜ የመናፍስቱ የሞት ሽታ ጌታችን ነዉ እሱ ብቻ መቆሚያ ያሳጣቸዋል

    • @helinatesfaye9947
      @helinatesfaye9947 Před 10 měsíci +2

      ልክ ነሽ አበባ ግን ድመቶች መናፍስትን እንደሚለዩ በራሴ አይቼዋለሁ!

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 Před 10 měsíci +1

    😭😭 የሚገርም ፕሮግራም ዝም ብቻ አመሰግናለሁ

  • @etsegentgirma621
    @etsegentgirma621 Před 10 měsíci +1

    ይሄን ሁሉ የሰው ፍቅር ትተህ ወዴት ልትሄድ ነው? ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን እባክህ ደግመህ ደጋግመህ አስብበት🙏❤❤

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před 10 měsíci

    መምህር አብይ በሳል አስተሳሰብ ከእርጋታ ጋር የሰጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ተምረናል ከአንተ ምንም ነገር የማያሸብርህ ሰው ነህ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Před 10 měsíci

    ስለ እውነት እግዚኣብሄር መምህርየ ቤይዛይተ ተመርጣችሃል ለናንተ መስጠሩን የገለጠ ለሞላው ኦርቶዶክስ ይግለጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Před 10 měsíci +1

    ታቦተ ፅዮን በምድራዊ ሀይል ማንም ሊወስዳት አይችልም ይልቁኑ ከሀጥያታችን ብዛት እራሷ በፈቃዱዋ ልትሰወር ወይም ወደ ሌላ ስፍራ ልትሄድ ትችላለች። ሞሳድም ሆነ ሌሎች ምዕራብዉያን እስካሁን መውሰድ ስላልቻሉ እንጂ 1000 ጊዜ ሞክረዋል። ታቦተ ፅዮንን እራሱ ፈጣሪ ነው የሚጠብቃት ።

  • @Ephrem-ll4hz
    @Ephrem-ll4hz Před 10 měsíci

    አብይ እንኳንም መጣክልን በጣም እናመሰግናሌን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci +2

    አብዬ እረፍት ያስፈልገኛል ብዙ የቤተሰብም ያለፈታሁት ችግር አለ ላልከዉ እዛዉ ከስርህ ባለዉ ወዳጅ መሰል ጠላት የተላከ መንፈስ ነዉ ቀጥቅጠዉ ስገድበት ይዝረጠረጣል

  • @Seble7
    @Seble7 Před 10 měsíci +6

    እኔ በጣም የማዝነው መምህር ዘወይንየን ስልክ አለመመለሳችሁ ነው ቤዛም አብይም ምንም ቢሆን መምህርና የህዝብ አባት ነው ልታከብሯቸው ይገባል ራስ በራሳችሁ ተከባበሩ መልስ እንድሰጡትና ይቅርታ እንድተደራረጉ አፈልገለሁ መስማትም እፈልጋለሁ

  • @AmanhabtamuAman39-qm7cd
    @AmanhabtamuAman39-qm7cd Před 10 měsíci +1

    Aman fetari abzto ybarkh❤❤❤

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 10 měsíci

    አብይ በርታ ሀይማኖትህ ምንም ይሁን ምንም የምትዋጋው የጥልቁን መንፈስ ነውና በርታ ማንም ቢነሳብህ ተስፋ እንዳትቆርጥ በረከትም ቢሆን ልትበቀልህ ትፈልጋለችን ተጠንቀቅ እንዳታምናት በዙሪያህም ያሉትን ሰዎች በጥንቃቄ ተከታተል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትልክብርና ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před 10 měsíci

      በኦርቶዶክስ ስም መነገድ ግን ሀጠያት እምነቱ የራሱ ቢሆንም

  • @elsategenie1317
    @elsategenie1317 Před 10 měsíci +1

    I can't wait to see your topics everyday i hope you will be back with more power ever we love you መምህራችን God bless you and your channel ❤️

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z Před 10 měsíci

    መቼም አይችሉም ታቦተ ጺሆን የምትጠበቀው በሠው አይደለም የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤልነው የሚጠብቀው አትድከሙ ይሕን ያደረገ የድንግል ማርያምልጅ መድሕን ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ለይኩን ፅላቱም በመስቀለ ክርስቶስ ይገኛል የፍየሉ ልጆች ያስሱት እግዲ ልፈ ቢሏቹነው

  • @Ematube36
    @Ematube36 Před 10 měsíci

    Asmesayoch😊

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 Před 10 měsíci

    ስወድህ አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመ አምላክ እናቴ በቀሚሷ ትሸፍንህ ምንም እንኳን ደካማና ቆሻሻ ብሆንም እጸልይካለው በርታ ከምንም በላይ ሀገሩን ሀይማኖቱን የሚወድ ብዙ ግዜ ይፈተናል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ታሪክ አላት ለዛ ነው ጠላት የበዛባት እህቴ ቤዛ አለባበስሽ ያስቀናል ምን አይነት ቤተ ሰብ ቢያሳድግሽ ነው ተባረኪ

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497 Před 10 měsíci

    አብይ ፡ በርታ በርታ በርታ በርታ..….... እግዚአብሔር ይርዳህ ። መምህር ደረጄን ብታወራውና ፡ ያለውን ነገር ብትፊቱት ደስይላል ።

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 10 měsíci

    እድሜ ይስጠን ጉድ ገና እንሰማለን😭😭😭😭😭

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před 10 měsíci

    እንኳን ደህና መጣቹ አብዬ ውዳችን ሳድስ ይቀጥላል የቴሌብዝን ጣቢያም ይቀጥላል ብሐህ ስለነገርከን ደስ ብሎናል ግን አንተ ለምን ልትለየን ፈለክ በሰላምነው የሰጠኸን እውቀት በቃቸው ብሐህ ታስባለህ አቶ ኛ ግን ካንተ ገና እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @lidmek2127
    @lidmek2127 Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን🙏❤

  • @Loveislove474
    @Loveislove474 Před 10 měsíci

    My dear brother Abiy you are super hero for this generation and please 🙏 don't go a way from us a long time please 🙏 God bless and protect you from evil
    I wish you the best my dear brother

  • @abebitabera6259
    @abebitabera6259 Před 10 měsíci

    አብይዬ!በርታልኝ ድንቅ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ። አንተን ማንም ሊገልህ አይችልም እጁን የሚያነሳብህ እጁ ቄጤማ ይሆናል

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před 10 měsíci

    ታቦት ዝምብሎ አይሰረቅም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ታቦቶ ምትቀሳቀስ ማንም ሃይል አይሰርቅም ቢሰረቅም እግዚአብሔር ፈቅዶነው ።

  • @GhGh-lm5gx
    @GhGh-lm5gx Před 10 měsíci

    በርታ በርታ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci +1

    አብያችን በርታ እንዳሰማቸዉ ወደፊት ቲክቶክም ገብተህ መልስ አትስጥ አዉቀዉ ነዉ ከጸሎት ጋ ቀጥቅጠዉ ወደፊት እዉነትን እስከያዝክ ድረስ እንደ ጌታህ ትሰቀላለህ ምራቅ ይተፋብሀል ባጠቃላይ ስለ ስሙ ትጠላለህ ተቀበለዉ ይሄን እዉነት

  • @TomasTom-nn2dn
    @TomasTom-nn2dn Před 10 měsíci

    ድመቶች መናፍስትን ያሸሻሉ የሚባለው ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር የሁሉም ሃይማኖት ምሁራን መልስ ቢሰጡበት መልካም ብቻ ሳይሆን ግዴታም ነው።

  • @almazdemoz750
    @almazdemoz750 Před 10 měsíci

    የሚወድህ በልቤ ኤርትራዊት እህትህ አልማዝ በምትወደው መልአክ ለሰዎች አትመልስ አንተ ጌታህን ተመልከት ልጆቼ እንዳንተ እግዝአብሄር የማጠቀምበት ጭንቅላት እንዲሰጣቸው በጸሎት አስበኝ

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 Před 10 měsíci +4

    ታቦተ ፅዮን በእግዚአብሔር ፍቃድ መጣ በቅድስት ሥላሴ ፍቃድ ከሆነ ይሄዳ ያለ ቸሩ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን no !ቅድስት ሥላሴ ይክበር ይመስገን

  • @natanmesfen5685
    @natanmesfen5685 Před 10 měsíci

    አብይ ወንድማችን ኑርልን ሆሌም ካጠገብክ ነን

  • @AliAfrica-gg6cn
    @AliAfrica-gg6cn Před 10 měsíci

    አብይ ይልማ ገራም አይምሮ ነዉ እግዚአብሔር የከፈለዉ ተበራክ ዉድ ዉንድማችን

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před 10 měsíci +1

    Please ! guys do not stop please!.

  • @demisse7777
    @demisse7777 Před 10 měsíci

    ወንድም አብያቺን ጥሩ መምህራቺን ነህ እናመስግናለን እናመስግናለን🙏❤️

  • @tigistmerin
    @tigistmerin Před 10 měsíci +6

    መምህር የነደረጀ ዘወይንዬ ቪዲዮ አይቼ በጣም ነው ያዘንኩት
    በደንብ ተነጋገሩበት: እግዚአብሔርን መውደድ እንደዞህ ባለ መልኩ አይሁን
    ስልክ መዝጋቱን አቁመክ ቅረብ: ለኛ ለተመልካችም ምንድነው የምታስተምሩን: በጣም አዘንኩኝ: እባካችሁ አጥሩትና: ይቅርታ ተጠያይቃችሁ አስተምሩን: እንጠብቃለን::

    • @taddavid4272
      @taddavid4272 Před 10 měsíci +2

      እርሱ እኮ ፕሮቴስታንት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ስም የሚነግድ፣ ስም የሚያበላሽና ለኑፋቄ አሳልፎ ለመስጠት ትልቁን ስውር ስራ እየሰራ ያለ ነው፡፡ ሲጀመር ፕሮግራሞቹ በሙሉ ሰውን ለማሸማቀቅ የተደረጉ፣ ሉሲፈርን የሚያስተዋውቅ እንጂ አስተማሪ አይደሉም፡፡

    • @tigistmerin
      @tigistmerin Před 10 měsíci

      @@taddavid4272 ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም: ህዝቡንና ባልደረቦቹን ይቅርታ ጠይቆ አብሮ መስራት::ግን ተንኮል ካለበት ቤተክርስቲይያኔን የሚጎዳ ከሆነ unsubscribe ነው የማደርገው:: ይሆናል ብዬ አላስብም

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 Před 10 měsíci

      ​​@@tigistmerinምንድነው የምትይው ፕሮቴስታት ቸርች እንደሚገለገል የቪድዮ ማስረጃ እያየን እንዲሁም የሽምግልናው ቪድዮ ላይ በረከት ገበሬዋ በቀደም ጥበበ ወርቅዬ ቸርች ነበርክ ስትለው መልስ ሳይሰጥ ነው ያለፈው ታዲያ በኦርቶዶክስ ስም ሲያጭበረብር መምህር ደረጀ ዘወይኔ ዝም ማለት ነበረበት
      ትክክል ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ካለ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰበትን ማስረጃ ማቅረብ አለበት
      ኦርቶዶክስን መንግስት የሚያምሳት ይበቃል
      አሁንም ይህንን ማስርጃ ሳያቀርብ ጴንጤ ሆኖ በኦርቶዶክስ ስም ሲነግድ የሱን ሚዲያ UN Subscribed እያደረገ መውጣት አለበት ያለዚያ እሱም የኦርቶዶክስ ጠላት ነውና

  • @YaredTefera-ij5sd
    @YaredTefera-ij5sd Před 10 měsíci +1

    መምህር ይልማ አንተ ለኢትዮጲያ እንቁ ነክ መከበር ባለብክ ደረጃ ገና አልተከበርክም እኛም አልተረዳንክም አሳጥሬ ወደ ጉዳዬ ስገባ እንዴት ከነ ዬኒ ማኛ ጋር እና መሰሎች ትወያያለክ እኔ ድንግጥ ነው ያልኩት በጣምምምምምምምምም ከወረዱ ህሊናቸውን ስእብናቸውን እራሳቸውን ከሸጡ ሰዎች ጋር እንዴት አብረክ ትወያያለክ እሄ ነገር እውነቴን ነው የምልክ ፀጋህን ክብርህን የገፍብካል

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 10 měsíci

    Emegrime newu❤❤❤ yekoyewun astawesigni ena dimte aliwodime😢😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 10 měsíci

    በርታ ውዱ እና ጀግናው መምህር አብይ ይልማ ስለሐሰተኛው ሉሲፈር ምንም እንዳታስብ ብቻ ስራህን ስራ ሁሉን የሚያከናውን ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ አለ ቅዱሳን መላእክትም አሉ እና ተዋቸው ይንጫጬ ልማዳቸው ነው መንጫጫት እናም አብያችን በርታልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አለን እኛም ብቻህን አይደለሕም ጥሩ መረጃ ነው በርታ እንወዳችኋለን ❤❤❤

  • @user-hh9ef3cm3e
    @user-hh9ef3cm3e Před 9 měsíci

    Abiy bertalin❤

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Před 10 měsíci +2

    ❤❤❤ አብይ የእውነት አስብበት መጥፋት የለብህም መታገል ግድ ነው እባክህ እባክህ

  • @user-jx4ul3jk2d
    @user-jx4ul3jk2d Před 10 měsíci +3

    Absolutely true what you said about cat,until i got a cat. I was flooded with mice, my cat freed me forever. with cat all this disgusted experience gone,even I hated my own house, so guess what sometimes when I get lazy, my cat waits for me in my praying room in front of ስላሴ ስዐል on the carpet.

  • @rahelketema1742
    @rahelketema1742 Před 10 měsíci

    እይችሉም ያቃጥላቸዋል የእግዚአብሔር ፍቃድ ያስፈልጋል ይሄ እንደ ቤታችን ኩባያ ማንም የሚያነሳው አይደለም

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci

      አይ የኔ እናት በተአምር ሊመለስ ይችላል እንጂ ላሊበላ ተሰርቆ ተሽጦ ያዉቃል ራሽያም የቅዱስ ገብርኤል ታቦት ተሰርቆ ታምር የሰራ ሰምቻለሁ

  • @GetuShiferaw-mq3oz
    @GetuShiferaw-mq3oz Před 10 měsíci

    እባክኸ አትበሳጭ ዲ።ተሸንፏል

  • @bluefanalex7326
    @bluefanalex7326 Před 10 měsíci +3

    ምንድነው ግልፅ አድርጉት መምህርት ዘወይንዬ ጋር ያለዉን please በጣም desmayil ነገር new

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj Před 10 měsíci +9

    መምህር አብይ ይልማ ለምነቱን አትነግረንም እውነቱን እምነት ምንድን ነው ወይስ ታፍርበታለ ::😳🤔

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 10 měsíci +3

      ምን አገባሽ ላንቺ ማስረዳት አይጠበቅበትም ምንም ይሁን ይኤ ሚዲያ አስተማሪ እንጂ አይማኖታዊ ስብከት ሚዲያ አይደለም።

    • @mesgbre
      @mesgbre Před 10 měsíci +1

      እምነቱ ምን ያረግልሃል ወንድሜ? ጠቃሚ የሰው ልጅ መሆኑ ብቻ አይበቃህም?

    • @tedyteklu8195
      @tedyteklu8195 Před 10 měsíci

      ጴንጤ ቸርች ከገባ እኮ ያው ጴንጤ ነው።

    • @mesgbre
      @mesgbre Před 10 měsíci

      @@tedyteklu8195 እና ምን አገባህ ታድያ

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Před 10 měsíci +1

    ያገራችን ኣይጥና ድመት እንደሆነ እንጂ ያለሁብት ኣገርስ ድመቱ ነው ደንዞ ሚሸሸው ወንድሜ።

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 10 měsíci

      ድመቶች ዲሞክራት ሆነዋል በውጭ ሀገራት አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ እየተባባሉ ወዳጅነት ያጠበቁ ነው የሚመስሉት ከአይጦቹ ጋር

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Před 10 měsíci

    Abyi betam ewdhalhu berta

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 10 měsíci

    አይጦች የሰው ዘር ነበሩ በክፋታቸው ምክንያት እግዚአብሔር ረግሟቸው ነው ዓይጥ የሆኑት። ተረግመው ወደተለያየ ፍጥረት የተለወጡም ዓሉ።

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 10 měsíci +1

    😳አይግርምም የኔ ድመት ክ ቤተስብ 2እንግዶች ሲመጣ በጣም ይቆጣ እኔ ግን እጠራጠራቸ ነበር ከዛም ለ እኔ ቤተስብ ምቀኝች ጣላት መኦናችውን ያውቅነው ግን ቤቴስቤን ምስቅልቅል ካደረጉ በዋላ ነበር 😔😭😭አውንም ሳስበው 🤮እንደ እባብ ማንነታቸውን ሳናውቅ 😭😭😭😭አውንም ላደረጉት ከ አምላክ ብቀላ እየጠበኩ ነው 🤲🤲

  • @YordanosNeguse-fl4qk
    @YordanosNeguse-fl4qk Před 10 měsíci

    We love you ❤

  • @adissutube
    @adissutube Před 10 měsíci

    በርታ መምህር

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před 10 měsíci +6

    ኮሜንታተሮች ግን እስኪ አትቸኩሉ ትላንት ስታደንቁት የነበራቹት ዛሬ ደሞ ሌላ ሰው ስለሱ መጥፎ ነገር ሲናገሩ ወረዳቹበት እረ ተዉ ለፍርድ ለስድብ አንቸኩል። ይሄ ሰውዬ ሰው መሆኑ ብቻ በቂ ነው ለምን የሰዉን ድካም በአንዴ ገደል እንከታለን ነገ ደሞ እሱ መጥቶ መልስ ሲሰጥ ደሞ ልታመሰግኑት ነው እባካችሁ ታጋሾች እንሁን ምንድነው ሰውን ማብጠልጠል እስኪ አትቸኩሉ እንዴት ወሬ በሰማንበት ሁሉ እንደንፋስ እንነፍሳለን ተረጋጉ።

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Před 10 měsíci

    Weyna abyyhen ena betam new mefrew ayt betam....

  • @user-vx8wt6he4c
    @user-vx8wt6he4c Před 10 měsíci

    መቼም ምግብ ሳይላመጥ አይዋጥም አንተ ያቀረብክልን ሁሉ ሳንመረምር አንቀበለዉም አሁን ያስተማርከው ከእውነት ጋር ይጋጫል አንተ እራስህ በደንብ መማር አለብህ ሰለድመትም ሰለታቦትም የተናገርከው ከመፀሐፍ ቅዱሰ አንፃር ሰህተት ነው ሰለምትናገረው ነገር የመጨረሻ ሚዛንህ ቃሉ ይሁን የታቦቱ ስም ማንነው

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 Před 10 měsíci

    Abiy ebakihen edatitewun