ለሰው መንገር የሌለባችሁ15 ምሥጢራት!!! Abiy Yilma, Saddis TV, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM,

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 608

  • @tinkeshkorme7418
    @tinkeshkorme7418 Před 2 lety +60

    ምናለከ3 አመት በፊት አዉቄህ በሆነ እደዚህ አልጎዳም ነበረ አንዳድ ሰዉ አለ አዉርቶ የሚያሰወራ መልካም መሰሎ የሚጎዳን ለኔ በተለይ ትልቅ ትምህርትነዉ ያገኝሁበት እ/ር ይሰጥልን በእዉነት🙏🙏🙏

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 Před 2 lety +46

    እናትና አባትህ ምን አይነት እድለኛ ናቸው!! እንተን ስለወለዱ ኑርልን!!

  • @beletecherenet3840
    @beletecherenet3840 Před rokem +14

    ብዙ ከተዝረከረኩ በኋላ ይኼን ትምህርት በመስማቴ አዘንኩ ! ግን ለወደፊቱ ተማርኩበት የሆዴን ለሰዎች በማውራቴ ከጭንቀት የተረፍኩ እየመሰለኝ…

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 Před rokem +15

    ወንድሜ ተባረክልን እንዳንተ አይነቱን አስተዋይ አስተማሪ ያብዛልን ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ።።።

  • @asnakutesfaye5554
    @asnakutesfaye5554 Před rokem +3

    እውነትም ትልቅ ሰው ነህ እራስህ ጠብቅ መድሀኔለም ይጠብቅህ

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 Před 2 lety +92

    አንተን መስማት በራሱ አንድ ትልቅ መፅሐፍ የማንበብ ያክል ነው ንግግርህ የሚያስተምረው።እድሜ እና ጤና ይስጥህ አብይ ራስህን ጠብቅ 🙏

  • @WrggffWfgfdd
    @WrggffWfgfdd Před 4 měsíci +2

    ምናለ ቀደምብየ ባቅህ ብዙነገር አተርፋ ነበር እግዚአብሄር ጤናህን ያብዛልህ❤❤❤

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před rokem +10

    ቦታው ደሞ ሲያምር የእኛም መንፈስ ታድስዋል ተባረክ አቢይ ለእኛ ያለህ አክብሮት ነው ይሄ ሁሉ ጥሩ ቦታ ላይ ሆነህ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ አስተምህሮትህን ምታካፈለን ነቅተህ እያነቃህ ስላለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ነገር አንተን እና ቤተሰብህን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሰውር!!!!!🙏

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před rokem +3

    በጣም ትክክል አብይ እንደውም ቅዱሱ መጵሀፍ እንዲ ይላል የነገስታት ክብር ነገርን መመርመር ነው የእግዚአብሔር ክብር ግን ነገርን መሰወር!!!!! #ሌላው ሳምሶን ነገሩን ለገሊላ በመግለጡ የገጠመው ነገር ትልቅ ትምርት ነው መጵሀፈ ቅዱስ በአዲስ ኪዳንም በቀደመው ኪዳን በብሉይም ስለእዚሁ አስተምሮዋል ሰፈ ነው አልግባ እና ደሞ እኔ ብዙ ነገር ቀድሜ በማውራቴ የማይበላሽ ነገር ተበላሽቶብኛል በጣም ብዙ ነገሮች እና አሁን እየተማርኩ ነው ጌታ ይርዳኝ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před 2 lety +65

    ሰላም እንዴት አላቹ የተዋህዶ ልጆችና መምህር ዐብይ እንኳን ለ ታላቁ መለአክ ቅዱስ ገብረኤል መታሰብያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ሃያሉ ቅዱስ ገብርዔል በሐገራችን ላይ ያንጃበበውን የዳቢሎስን ክንፍ በሴፉ ቆርጦ ይጣልልን 🙏, ዐብዬ ዋው ሐዋሳ ሃይቅ !

    • @hana967
      @hana967 Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫

    • @gemechistube9126
      @gemechistube9126 Před 2 lety

      @@hana967 እምን🙏ሐኒ

    • @azebgeberegziabher500
      @azebgeberegziabher500 Před rokem

      Amen 🙏

    • @sentayhuedemese6682
      @sentayhuedemese6682 Před rokem

      አብይ እንዲያው. ምነው ቀድሜ ባወቅሁህ ወይም በነዚህ ሀሳቦች ዙሪያ የተፃፉ መፅሐፍትን ማንበብ ነበረብኝ ሁሉም ማለት ይቻላል ለእኔ ሕይወት ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው አመሰግንሀለሁ እነዚህን ሀሳቦች የሕይወት መመሪያ አድርገን ብንኖር ተጠቃሚ እንሆናለን ኑርልኝ እኔ ገና ድሮ ወጣት ሆነህ ዘፈን ስትጀምር በሚዲያ የሰው መጀመሪያው እ አውቅሀለሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +105

    ጥበበ የሚአፈልቅ አእምሮን የሰጠሕ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @atnafsegedseyoum2568
    @atnafsegedseyoum2568 Před 2 lety +63

    ሠላምህ ይብዛ መምህር በዚህ ጥሎ ማለፍ በሆነበት ዘመን ወድቀህ ለማንሳት የምተደክም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ!!

    • @minyshubalcha590
      @minyshubalcha590 Před 2 lety +1

      Abey thank you so much it's true God bless you

    • @minyshubalcha590
      @minyshubalcha590 Před 2 lety

      My life is damaged about this problem it's true

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 2 lety

      👌👌👌👌👍👍👍🇪🇷🇪🇷

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety

      Amazing I got alot of lessons from ur advice.My God bless you more and more

  • @user-wx8qr9sc9c
    @user-wx8qr9sc9c Před 7 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ይገርማል።መድኀኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 Před 2 lety +10

    አብዬ ከባለቤቴ ተጣልቼ ከሰዎች ጋር የግድ ማውራት አለብኝ ብዬ ባለቤቴን አስጨንቄ ቀን እየቆጠርኩ ነበር! ሞክሼ ለእኔ በአንተ አድሮ ሁሌም የማምነው የእመብርሃን ልጅ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ መንፈስ ገሰጸኝ መልሰኽኛል እግዚአብሔር ለእኔ እንደደረስክ ሁሌም እርሱ ከክፉ ይሰውርህ እጅግ አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ !!!! በእውነት አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @ezra3278
    @ezra3278 Před 2 měsíci

    ምን አይነት ፀጋ የበዛል ሰው ነህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አባታችን ቸሩ መድሃኒአለም

  • @ayudire8062
    @ayudire8062 Před rokem +1

    አብዬ አንዳንድ ግዜ እግዚያብሄር እንዳንባክን አደራ የሰጣችሁ ሰዎች ነው ምትመስሉኝ እማምላክን!!! የኔመፅሀፍ አንተነህ

  • @afeworkalemu6823
    @afeworkalemu6823 Před rokem +1

    ቀድሜ መስማት የነበረብኝ ንግግር ግን ዘግይቼ የሰማሁት ምርጥ ትምህርት። 😢😢😢

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před 2 lety +20

    ለእንደኔ ያለ ሁሉ ዘመዱ ዝርክርክ ሰው!!! ጥሩ ትምህርት ነው!!! በጣም እናመሠግናለን,,, ተባረክልን,,,

  • @habtamuyet5971
    @habtamuyet5971 Před 2 lety +32

    የዛሬ ትምህርታችን እጅግ ምገርምና የሚያደንቅ ነው
    ብዙ ተምረበታለሁ ብዙ አትሪፈበታለሁ እግዚአብሔር በምያቆ ከልብ አመሰግናለሁ እድመና ጤና ያድልልኝ ዐቢያችን፡፡

  • @yonatandaniel1109
    @yonatandaniel1109 Před 2 lety +10

    ዋው ታድለን እንዳንተ ያለ ወንድም ማግኘታችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Před rokem +2

    የኛ ጌታ አይወልድም አይወለድም ስለምክርህ እናመሰግናለን።

    • @mustku8048
      @mustku8048 Před rokem

      የማይወልድ የማይወለድ ሰትል ፈጣሪ በል ኢየሱስ እንኩዋን ጌታዬ አላለም አባት ነው ያለው ፈጣሪዬ በል

  • @user-pg8dj6cv3n
    @user-pg8dj6cv3n Před rokem +1

    በጣም ደስ የምል ምክር ነው አመስግን አለሁ🙏

  • @yetewahedofere3086
    @yetewahedofere3086 Před 2 lety +7

    መምህር ሁሌም ወገኖችክን እድትወድ ለወገኖችክ እየቀለጥክ እደ ሻማ እድታበራ አንተን ለእኛ ለምንወድክ ለምንሰማክ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የሰማይና የምድር ጌታ የሁሉ ፈጣሪ ዘለአለም ስላሴ ክብራቸው ከፍ ይበል መምህር ይህንን ትምህርት ቀደም ብዬ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበረ ነገር ለገዛ ባሌ ምስጢሬን ባለመደበቄ በቤተሰቦቹ በአሰት ተከስሼ ልጄን በሞት እዳጣው ሆኛለሁ ነገር ግን ሁሌም ሁሉን የሚችልን አምላክ ይዤው ስለምጓዝ በየዋህነት ባለማወቅ ምስጢሬን ባባክንም በመድሀኒ ዓለም ሁሌም ከኔ ጋ ነውና ሁሉንም ድል አደረገልኝ ነገር ግን በዚ ትምህርትክ ብዙ ተማርኩኝ መድሐኒ ዓለም አብዝቶ አብዝቶ እድሜክን ይባርከው ሁሌም ታስፈልገናለክ መካሪ አፅናኝ መምህራችን
    እንወድሐለን

  • @user-ww4hv1og6x
    @user-ww4hv1og6x Před rokem +3

    ቃል የለኝም በቃ ይሄ ምክር ነኔ ነው ሆዴ ባዶ እስኪቀር ለማወራው ግን ተጎዳው እንጂ አልተጠቀምኩም ሰላ መልካም ምክርህ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰

  • @sofiyasofi8175
    @sofiyasofi8175 Před rokem +1

    አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Před 2 lety +53

    “በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ፥ ዕንቁዎቻችሁንም በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።”
    - ማቴዎስ 7፥6

  • @addislife9502
    @addislife9502 Před 2 lety +12

    Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly Exactly 👌👌👌👌👌👌 በተለይ በወደቀ ስብዕና ለሚመራ ሰው ሚስጥርን በጭራሽ በጭራሽ መንገር አያስፈልግም 👌👌👌👌👌👌

  • @tesfalemalie1048
    @tesfalemalie1048 Před 2 lety +12

    በመጀመርያ እ/ሔር ይመስገን ወንድሜ እኛ ሰዎች ነን አቅም የለንም ግን በሀሳብ ከጎንህ ነን የምትሰራው ስራ ፈጣሪ የሚፈልገውን ስራ ነው በርታ እ/ሔር ምንግዜም ካንተ ጋራ ነው እንዳትፈራ በየሰከንዱ አምላካችን ከጎንህ ነው ። ህዝብን በደንብ አንቃው እ/ሔር ይባርክህ።

  • @birukbarkelegn8188
    @birukbarkelegn8188 Před 2 lety +2

    በእዚህ መልህክትክ መምህር አብይ ይልማ በጣም በጣም አድርጌ ነው የማመሰግንክ ለእኔ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው የሰጠከኝ እግዜር ያክብርልኝ እድሜ ይስጥልኝ ከእዚህ በላይ እግዜር እውቀትክን ያብዛልክ

  • @user-qj2nd7mp8k
    @user-qj2nd7mp8k Před rokem +1

    እናመሠግናለን ውድ መምህራችን በጣም እሚገርም ምክር የምንጠቀምበት ነው

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 Před rokem +1

    አብይ ስለምታደርግልን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን።አሁን ያልካቸውን በሙሉ ከቁስና እግዚአብሔር አንተን ባይሰጠኝ ብየ ከማለት ውጭ ያሉትን በሙሉ ለሰዎች አካፍየ መልሰው ጎድተውኛል ።አሁን ያለኝ አማራጭ ሰዎች እንዳይጎዱኝ ከሰዎች መራቅ ብቻ ሆነ በእርግጥ በፊትም ከሰዎች ጋ ያለኝ መስተጋብር ቁጥብ ነበርኩ የሚገርመው ሳልወድ በግድ ሰዎች እነኝህን ሚስጥሮች እንድደብቅ ገፍተው ከተውኛል እግዚአብሔር ይመስገን አብዛኛውን ጊዜ ከአምለኬ ጋ ብቻ አወራለሁ በዚህም ደስተኛ ነኝ

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak Před 14 dny +1

    እናመሰግናለን

  • @ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha

    ግሩም ነው መምህር እናመሰግናለን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ እኛንም ንቁ እና አስተዋይ ያድርገን 🌺 🙏

  • @tametaye4267
    @tametaye4267 Před 2 lety +1

    ትመቸኛለህ በርታልኝ አባቴ 1ኛ ነህ

  • @admasugebru
    @admasugebru Před 4 měsíci

    ድንቅ ትምህርት ነው አምላክ ረጅም እድሜ ከሙሉጤናጋር ያድልህ❤

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před rokem +2

    በጣም ድቅ መልክት ነው እናመሰግናለን !

  • @tamratniguse1947
    @tamratniguse1947 Před 2 lety +6

    በእውነት አንተን በዚህ ዘመን ፈጣር ለእኛ የሰጠ ልዩ ስጦታችን ነህ እድመና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 Před 2 lety +10

    በእውነት ነው የምልህ ወንድሜ የዛሬው ትምህርት ብቻ አይደለም የህይወት መመሪያ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @safinskia1946
    @safinskia1946 Před 2 lety +11

    ልክ ነህ እኔ ደርሶብኛል ሁሉን ነገ መናገር አያስፈልግም

  • @ageriemaru6398
    @ageriemaru6398 Před 2 lety +18

    ክርስቶስ እንደ አንተ ያለ ሊቅ አእምሮ ያለው ሰው ስለሰጠን ምስገና ይድረሰው አሜን፣

  • @dagnachewsetegn9704
    @dagnachewsetegn9704 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ መምህር በጣም ተሸውጀ ነበር እስካሁን

  • @eliasdagnachew6209
    @eliasdagnachew6209 Před 2 lety +9

    ወዳጄ እውነት እልሀለሁ እንደኔ ያለ ምኑንም ለማይደብቅና የቀረበውን ሁሉ ዘመዱ እና የቅርብ ወዳጁ ለሚያደርግ ሁነኛ ትምህርት ነው ምነው ቀደም ብዬ ይህን ሁሉ በተግባር ላይባዋልኩና በተጠቀምኩ ነው ያስባለኝ ሆኖም ከዚህ በህዋላ ላለው ህይወት ለኔም ሆነ ለሌላው አድማጭህ ጥሩ ትምህርት ሰጥተኸናል በበኩሌ እጅግ አመሰግናለሁ፡ እንደዚሁ ሌሎች መልካም ለህይወት የሚጠቅሙ እውቀቶችን እንደምታካፍለን አምናለሁ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 2 lety +7

    እናመሰግናለን አብይ ይልማ "እዉቀት ታላቆን ታከብራለች"
    የሚገርም ገለፃ ነዉ 100% እዉነት

  • @semmikasskasssemmi8358
    @semmikasskasssemmi8358 Před 2 lety +2

    Fetari yibarkih zemenih yilmilem

  • @shakiranwar2826
    @shakiranwar2826 Před 2 lety +1

    ምርጥ ዘር አዲስ አበባ እያለሁ እከታተልህ ነበር አሁን ክፍለሀገር ሁኘ ነው የምከታተልህ ኤፍሬም ነኝ ከወሎ ኢትዮጵያ

  • @aseco-g2h
    @aseco-g2h Před 2 lety +4

    ይህንን ዝግጅትህን ከሌሎች የሚለዬው በንባብና በእውቀት የተደገፈና ምንጭ እዬተጠቀሰ የሚተላለፍ በመሆኑ ነው።በርታ።
    ዛሬ ባቀረብከው ላይ ደግሞ የእኔ ተሞክሮና ግንዛቤ ሊነገሩና ላይነገሩ የሚገባቸው ነገሮች ውስጥ በአንዳንዶቹ ላይ ትንሽ ለዬት ይላል።
    በእኔ አስተያየት መንገር/አለመንገር ያሉብንን ጉዳዮች የምንወስነው እንደዬሁኔታዎች ሊወሰን ይችላል ወይም ይገባል ባይ ነኝ።
    ለምሳሌ፣
    1ኛ) የታማንበትን አለማስተባበል
    ሰዎች ስለ እኛ ያወሩትን የተሳሳተ ነገር ለሌላ ሰው አለመንገር ማለት፣በዚህ ጉዳይ ላይ ሰዎች ከጀርባ ስማችንን በሃሜት አጠልሽተውትና (Almost) ስምምነት ላይ ሲደርሱ ራስን አለመከላከል እንደምን ይጠቅማል? አንተ ባቀረብከው ምሳሌ አንዷ ሌላኛዋን ሰርቃኛለች ብትላትና ዕቃው ሲጠፋ ግን ያቺ ሴት በቦታው እንዲያውም ባገሩ የሌለች ቢሆን ይህንን ሳያውቁ ስሟን ለበከሉት ሁሉ ማስረዳት ነው ወይንስ ዝም ማለት ነው የሚጠቅመው?
    2ኛ) ድክመትን አለመንገር
    በእኛ ላይ በእጅጉ የሚተማመንብንና እስከ ማምለክ የደረሰ የምንወደው ሰው/ልጅ ቢኖረንና የራሱን ድክመት ግን እያጎላ በራስ መተማመኑን የሚጠራጠር ቢሆን ሰዎች ሁሉ ጠንካራም ሆነ ድካማ ጎን እንዳላቸው እሱ የሚያመልክብህ አንተም ጭምር ደካማ ጎን እንዳለህ በመንገር በራስ መተማመኑን ማሳደግና ማበልፀግ አይደለም?
    -ሌላው ቅደምሲል በተጓዝንበት መንገድ ያጋጠመንን ችግርና ያንን እንዴት
    እንደተወጣነው ለምንወዳቸው ሰዎች በማካፋል ልምድና ትምህርት እንዲያገኙበት ማድረግና በቃልና በንግግር ብቻ ሳይሆን የግል ባዮግራፊን በመፃፍም ጭምር ማካፈል የትላልቅ ሰዎችና ዜጎች ኃላፊነትም ጭምር አይደለም ወይ?
    -ይህ ብቻም አይደለም ድክመታችንና የጎደለንን ነገር ሊያሟሉልን ለሚችሉ ወዳጆቻችን አለያም ህክምናና ድጋፍ ሊያደርጉልን ለሚችሉ ሰዎች፣ባለምያዎች ወዘተ.. ካልነገርን እንደምን የነሱን ድጋፍ ልናገኝ እንችላለን?
    -የሆነ ሱሱን ደብቆ ሚስት ያገባ ሰው፣ይታወቅበና ትዳሩን አፈረሰ እንበል። ሁለተኛ ለማግባት ያለው አማራጭ አንድም ሱሱን መተው ነው አለያም ሱሱን በግልፅ ነግሮ የምትቀበለውን ማግኘት ነው።
    -ያለፈ ገመናንና የሆነ የተደበቀ ሱስ ይሁን ገመና ለማስወገድ ብንፈልግ የመጀመሪያው የስነ ልቡና ባለሙያዎች ምክር በመጀመሪያ አምኖ መቀበል ሲሆን፣ ይህም በቅድሚያ ለራሳችን ቀጥሎ ለቅርብ ወዳጆቻችን ከፍ ሲልም ለሚዲያም ጭምር መግለፅ የግለሰቡን የተደበቀ የእዕምሮ ጭንቀት በማስወገድ ጤነኛ እንዲሆን የሚረዳ ከመሆኑም በላይ መታከምና መዳን የሚችል ከሆነ ደግሞ ህክምናውን ቀላል ያደርገዋል ይላሉ እንግዲህ የሥነልቡና ባለሙያዎቹ።
    4ኛ) ስለቤተሰብህ ገመና አለመናገር
    -እነኝህን ነገሮች ወደንና ፈልገን ብቻ ሳይሆን ተገድንም ጭምር ለሰዎች ልናጋራም እንችላለን።
    ለምሳሌ፣
    -ስለቤተሰቦቻችን ይሁን ስለ እኛ የሆነ ያለፈ ገመና እኛ ተናገርን አልተናገርን የሚያውቁ ሰዎች ስላሉ፣ይልቁንም ከመደበቅ ይልቅ በዚያ እንደማንሸማቀቅና የጥንክሬያችን ምክንያት እንደሆነም ማሳዬቱ ምናልባትም ይህንን የሚያውቁ ስዎች አንተን ለማሸማቀቅ በግልፅም በድብቅም መጠቀሚያ እንዳያደርጉት ራስን በዕውነት አውቆ መቀበል ይጠቅም እንደሁ እንጅ ምን ጉዳት አለው?።
    -በዚህ ረገድ ልጅነቷ የመደፈር ጥቃት የደረሰባት ኦፕራ ዊንፍሬይ ህይወት ህ ጥሩ ምሳሌ ይመስለኛል።
    5ኛ) የስኬትና የውድቀት ሚስጥርህን መደበቅ።
    -ሰዎች ደካማ ነው ብለው በማሰብ በንቀትና በድፍረት በተደጋሚ ቢያጠቁህ ወይንም ሊያጠቁህ ቢሞክሩ እናም የስኬት መንገድህን እያበላሹ የሚያስቸግሩ ቢሆን የተደበቀ ጥንካሬህን ወይንም ያለፈ የስኬት ሚስጥርህን በሆነ መንገድ በማሳዬት እንዲቆሙና ደግሙው እንዲያስቡበት ለማድረግ አይጠቅምም?
    (በአገር ደረጃ ከሰጠኸው ምሳሌ አንፃርም፣ለምሳሌ ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል የምትተኩሰው እክ ጠላቶቿ በንቀት እንዳይዳፈሯትና ክብሯን ለማስጠበቅ ኑ
    ኑው።
    - ለምሳሌ ንግድና ቢዝነስ ብቻህን የምታከናውነው አይደለም።ኃሳብህን ወደ ፕሮጀክት ቀይሮ የሚፅፍ፣ለፕሮጀክትህ የገንዘብ ምንጭ የሚሆንህ የግል ወዳጅ ይሁን የፋይናንስ ተቋም፣በአጠቃላይ ለፕሮጅክትህ ድጋፍ ሊሰጡ የሚችሉ አካላትን ፈቃደኝነት ለማግኝት ቢዝነስህ እንዴት እንደሚሳካ ካለፈ የስኬት መንገድህ የሚታወቀውን ድክመትህን በሚታወቀው ብቻ ሳይሆን፣እስከዛሬ ባልገለፅከው ድብቅ ችሎታህና እስከ ቢዝነስ ሚስጥርህ ድረስ ነግረህ ካላስረዳህ አጋርና ደጋፊዎችህን እንደምን ማሰመንና ማሰባሰብ ትችላለህ?
    -እንዲሁም በአንዳንድ የቢዝነስ ምክሮች ዕቅድህን ለወዳጆችህና ለምታከብራቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለሚፎካከሩህና ለሚመቀኙህም ጭምር በተወሰነ ደረጃ መግለፅ፣በአደባባይ ቃል እንደ መግባት ነውና እንዳታፈገፍግና ቃልህን ወደ ተግባር ለመቀዬር በእልህ ጥንክረህ እንድትሰራ ያግዛል የሚል ነገርም አለ።
    6ኛ) ለሰዎች የዋዋከውን አለማናገር
    ያደረጉትን መናገር ግብዝነት መሆኑ ጥርጥር የለውም። ነገር ግን ሰዎች ውለታህን ሁሉ ከንቱ አድርገው በተቃራኒው በቅናትና ምቀኝነት ስለ ውድቀትህ በመቆፈር በመንገድህ ጣልቃ ሲገቡና ስምና ምግባር ግን እያጠለሹ ጠላቴችን ሲያስተባብሩብህ ራስህን መከላከል የግድ ነው። እናም ያኔ ዋነኞቹን የወዳጅ ጠላቶችህን ማንነት ለሚመለከታቸው ሁሉ ማስረዳትና ያደረግህላቸውንም ጭምር መግለፅ የግድናብተገቢ የሚሆንበት ጊዜና ሁኔታ የለም ወይ?
    7ኛ) በመጨረሻ
    ባጭሩና ሲጠቃለል ሚስጥርህን መጠበቅና አለመዝረክረክ ብቻ ሳይሆን፣የስኬትና የውድቀትክንያቶችህን፣የቢዝነስና የንብረት ዝርዝር ግን እንዲሁም ጨርሶ አለመጣላትና ውለታን በዬግድሙ አለመተረክ ...ሁሉም ወርቅ የሆኑና ምናልባትም ብዙዎቻችን (ልክ እንደኔ) በቀጥታ ያለፍንባቸው ተሞክሮዎች ይሆናሉ።
    የእኔ አስተያየትና ጥያቄ ከላይ የተጠቀሱትን ዓይነት ጉዳዮች ሲገጥሙንስ? በእኔ አስተያየት አንዳንዶቹን ነገሮች ለሌላ ሰው አትንገር ወይም ንገር ብለን በጥቅሉ ከማስቀመጥ ይልቅ ለማን፣መቼና እንዴት መናገር እንዳለብን ማወቅ ይኖርብናል በሚል መሻሻል ያለበት ይመስለኛል።
    - ከዚህ ውጭ ስለ መናፍስትና በመናገራችን እንዴት እንሚያደናቅፉብን ያልከውን በተመለከተ ብዙም እውቀቱም፣ልምድና እምነቱም ስለሌለኝ አስተያየት መስጠት አልችልም።ነገር ግን ከእነዚህ ጋር በተያያዙ የምታቀርባቸውን ሳላጣጥል በደምብ እከታተላለሁ፣እናም እንዳንተ የተሻለ ግንዛቤ ያለው ባገኝ ለማወቅ እፉልጋለሁ።
    በተረፈ በድጋሚ በርታ!
    "እውቀት ታላቋን ታከብራለች"

  • @davidaddis2525
    @davidaddis2525 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @samraabu2a5
    @samraabu2a5 Před 2 lety +5

    ተወዳጁ መምህር

  • @RahmaRahma-ew1sm
    @RahmaRahma-ew1sm Před měsícem

    ዘመንክ.ይባረግ❤❤❤

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před 2 lety +5

    አለባበስህን ወይም ፕሮቶኮልህን በጣም እወድልሀለው ከዛ እውቀትህን ስለምታካፍለን በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ሙሉጤንነት ከረጅም እድሜጋር እንድትኖርልን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ ተባረክ

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před rokem

    እሺ መምህር ይህ የእግዚአብሔር
    ጥበብ ነዉ❤ ለዚህ ሶምሶም ምሳሌ ነው ።ሰይጣናዊው የዘመኑ አነቃቂዎች ግን ሚስጥር እያዘረገፋን የሰይጣን መጫወቻ እያደረጉት ነው። መልካሙን ቸሩን ነገር ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ❤

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před 2 lety +1

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 4 měsíci

    አብይ እዉነት ሁሌ ነዉ ምከታተልከ እግዚያብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉርክ❤❤❤❤❤

  • @user-zq3is1ux4g
    @user-zq3is1ux4g Před rokem +1

    ውይ ምን አለ ከዚህ በፊት አዳምጨህ በነበር አይይ ብቻ ያለፈው አለፈ መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔንም ልቦና ይስጠኝ አይይይእኔጋር ሁኖ የማወራያ ያለ ይመስለኛል በስመ ሥላሴ የእውነት ካወራሁ በሆላ በጣም እናደዳለሁ 😢

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +9

    መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን በእውነት በጣም ከአእምሮ በላይ የሆኔ ትምህትና ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @mesetamirat7030
    @mesetamirat7030 Před rokem +1

    Fetare yibarikih

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +3

    ዋዉዉ ደስየሚል ምክር ነዉ እድሜ ይስጥህ መምህር

  • @user-oz4dp2jb9m
    @user-oz4dp2jb9m Před 9 měsíci

    አብይ መምህሬ ያለፈት አምስ አመታት አንተን በሬድዮ በማዳመጤ ሙሉ ህይወቴን ቀይሪአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልኝ ቃል የለኝም

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታልን ኑርልን 💚💛❤️

  • @kidistkibret3873
    @kidistkibret3873 Před rokem

    እዉቀትን እግዚያብሔር ይጨምርልህ

  • @habtamwodaj4857
    @habtamwodaj4857 Před rokem +1

    በርቅዬ ሰዉ ተባርክ

  • @nesanetmulu1711
    @nesanetmulu1711 Před rokem

    በጣም የተጠቃው ሰው ነኝ የምትናገረው ነገር በሙሉ የምሰማው እያመመኝ ነው ባለማወቅ ሰው ወዳጅ መስለው ጠላት ያጋጠመኝ በብዙ መንገድ ተጎድቻለው ተስፋ አልቆርጥ እመቤቴ ልብ ትስጠኝ መምህር እናመሰግናለን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 2 lety +10

    ሰላም ሰላም መምህር አብይ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ብዙ ትምህርት ተምሬአለው እውቀት ታላቋን ታከብራለች

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 Před 2 lety +7

    እንዴት ደስ የሚል ምክር
    ዛሬ ከእንቅልፍ እንደነቃው ነው የቆጠርኩት
    በተግባር አደርገዋለው
    እግዚያብሄር ይመስገን አንተን ስለተጠቀመብህ
    እኔም ቤተሠቦቼ እንወድሃለን::

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Před 2 lety +6

    አብይ በጣም አስተማሪ ነገር ነው የተናገርከው ደግሜ ደጋግሜ ተገርሜ ነው የሰማሁ አንዴ ከሰማሁ መድገም አልወድም በመደጋገሜ ለራሴም ገርሞኛል አመሰግናለሁኝ

  • @amesalubarega2685
    @amesalubarega2685 Před rokem +1

    እግዝያብሄር ሆይ ወንድሜን አባይን አምሮውን ከዚህ በላይ ከፍተህ የእኔንም። የውቀት ጠብታውን እንዲካፈል ስለረዳህኝ እያመስገንኩ ባላፈው አድምጬው ቢሆን ጥሩ ነበር በቀሪው ህይወቴ እንዲጠቀሙበት አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አሜን

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 Před rokem +1

    Wow you are for generations peace ✌️ positive 🙏 good better helpful 👍 I have no word for you God bless you 🙏 give you long life

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +1

    በጣም ግራም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን!

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 Před 2 lety +4

    አብይ! አንተ ድንቅ ሰው ነህ ተባረክ።

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem

    በጣም ምርጥ ምክር ምህር ለድጋሚ ነው የሠማውት ቦታው እራሱ ማራኪ ነው
    እግዚያብሄር ያክብርልኝ

  • @user-ro8nv8xx2d
    @user-ro8nv8xx2d Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ያክብርልን የታቴልጅ(ማርያም )🥰

  • @maiztamrt3853
    @maiztamrt3853 Před 2 lety +2

    አብይዬ እውንት ስወድህ ህይወትና እድሜ አስተምሮኛል ግን በአተ ስለሰማሁት የበለጠ ተማርኩበት

  • @sraayele840
    @sraayele840 Před rokem +1

    መዳኒአለም ይባርክህ

  • @faysal_tahir.2045
    @faysal_tahir.2045 Před rokem +2

    ሚገርም ነው አሁን ሁሉንም የነገርከንን የዛሬ 1445 አመታት በፊት በሚገባ ነብዩ መሀመድ sww አስተምረውን አልፈዋል አላህ የምንተገብረው ያድርገን

  • @esraleabejew8828
    @esraleabejew8828 Před rokem +1

    አብዬዬዬዬዬዬ እወዳለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 Před rokem +1

    አደንቅሃለሁ ጥሩ አባባል ነው

  • @workeago426
    @workeago426 Před 2 lety +3

    አመሰግናለሁ አብይ ይልማ በጣም ጥሩትምህርት ነውያስተማርከው እድሜና ጤናእመኝልሀለሁወንድሜ ተባረክልንአሜን

  • @simesima3954
    @simesima3954 Před rokem +1

    WOW eshi bewunet egizeyabihr zemenihin yebarekew bewunet betam yemigerim timihiret new

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 Před rokem

    አብየ እግዚአብሔር ካተጋር ነዉ ሚስጢሩ ገለፀልህ እዉነት ስለመፈስያልነቃ ብዙሰዉ አለ ወድሜ እናመሰግናለን

  • @birukabebe
    @birukabebe Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    እድሜና ጤናህን ያብዛልህ ❤

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 Před rokem

    ልዩ ትምህርት ነው የኔ ወንድም ተባረክ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 2 lety +1

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው አብይ እናመሰግናለን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 2 lety +8

    ይህ ለኔ ነው ሁሉ ዘመዴ ሁሉ ወዳጄ።ይሔው በስደት ፭ አመቴ ሳቅድ ሲፈርስ ያለምንም ቁም ነገር አንዱንም ሳልይዝ ። እግዚአብሔር ይመስገን።
    አይናችንን እንድንገልጥ ስላደረክ እናመሰግናለን

  • @hhyyyyhh6525
    @hhyyyyhh6525 Před rokem

    ተባረክ ተባረክ❤

  • @kidistdegu385
    @kidistdegu385 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ግሩም ነው

  • @ethiopiagetu3690
    @ethiopiagetu3690 Před 11 měsíci

    Only God bless you abiye we love you!!! Edemeken yakoyelen new melew lela menem yelem!!!

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Před rokem +1

    Thank you so much for you advice godbless you.

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před rokem +1

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @likinashmekonnen3060
    @likinashmekonnen3060 Před 2 lety +1

    በጣም አመሠግናለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ!!

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +6

    በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እንግዲ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Před 2 lety +1

    Thanks abyi 🥰🥰🥰🥰

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 Před rokem +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይማረን ይቅር ይበለን ሰዉ እንዲህ አዉሬ የሆነዉ ለዚህ ነዉ

  • @makilevarmekdi2818
    @makilevarmekdi2818 Před rokem +1

    I got a big lesson. God bless you 🙏

  • @getachewadane4913
    @getachewadane4913 Před 2 lety +18

    መ/ር አብይ ፕሮግራሞችህ ድንቅና ትምህርት ሰጪ ናቸው ለዚህም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ በርታ። ሌላው ብታነቡቸው ጥሩ ብለህ የምታስባቸውን መጻህፍቶች ከቪድዮህ ስር ብታስቀምጥልን ተመልካች በቀላሉ ለማግኘት አይቸገርም።

  • @mekutamirat1722
    @mekutamirat1722 Před rokem +1

    Thank you

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 Před 2 lety +1

    አብዬ እድሜ ከጤናጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ወንዴሜ ትክክል ነው ሁሉሞ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቃላት የለኝም

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před 2 lety +2

    Amesegnalow wendme 🙏🙏🙏🙏 keep it up well said 👌👌👌👌

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +2

    Wid tewedaju Memehirachen Abiy Yilma selamih yebza ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @selemtewa
    @selemtewa Před rokem +1

    Thanks

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +8

    መምህራችን ሰለምህ በልዑል እግዚአብሔር ሰላም ይብዛ/በእውነት ያልከው በእኔም ደርሶብኛል ለካ የራሴ ድክመትም ነው😥 ሁለተኛ🤐