ቀንዳሙን ጣዖት አ.አ መገናኛ አደባባይ ላይ ተክለውት አረፉ!! የደም ጨረቃዋ ታየች!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis FM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 365

  • @user-pd7my1ui2q
    @user-pd7my1ui2q Před rokem +101

    መምህር ደራሲ አንቂው ወንድሜ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏💯 እራስህን ጠብቅ! ሙስሊም ነኝ ነገር ግን አንተ የምታስተምረውን ትምህርት ለመቀበል እስልምናዬ አይከለክለኝም ።💯 ፕርሰንት ቁምነገር ብቻ ነህ! ድፍን ጦቢያ ቢያደምጥህ ደስታዬ ነው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @abedelamehamed8980
      @abedelamehamed8980 Před rokem +5

    • @Merhaba-xj3sn
      @Merhaba-xj3sn Před rokem +9

      እውነት ብለሀል 👍 እኔም እንዳንተው እከታተለዋለሁ ምኞቴም ሰይጣኒዝምን ለማጥፋት(ለመዋጋት ) ከሱ ጋር ሊሰራ የሚችል ሙስሊም ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ።ሁለቱ እምኖቶች በአንድ ላይ ሀይማኖታዊ መልእክት እንደ ዱአ(ፀሎት) የመሳሰሉ ነገሮችን በማዘዝ ጥሪ ለማድረግ የሚያስችል መልካም ነበር እላለሁ

    • @user-pd7my1ui2q
      @user-pd7my1ui2q Před rokem +4

      @@Merhaba-xj3sn ትክክል ነህ ወንድሜ 🙏ሙስሊም ወገኖቼን ሼር እያረኩ እያደመጡት ነው አንድ ቀን ሁላችንም እንስማማለን በርግጠኝነት 🙏

    • @merebbelay4607
      @merebbelay4607 Před rokem +1

      O
      Ol

    • @siniduteklemariam840
      @siniduteklemariam840 Před rokem

      😊😅

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +11

    በዚህ ዘመን ሰው ህንፃ ለመገንባት እላይ ታች በሚልበት ዘመን እናንተ ግን ማህበረሰቡን በእምነቱ እንዲፀና ትገነባላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před rokem +37

    ለዛ ነዋ እየጨረሱን ያሉት ይሄንነን ጣኦትም ይሄን የሚያደርጉት ለሀገራችን ጸር የሆኑትን እግዚአብሔር ይንቀልልን መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ከእግዚአብሔር በታች እራስክን ጠብቅ ልኡል እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ትውልድን እያዳንክ ያለህ የዘመናችን ምርጥ አብይን ያላቹህ እስኪ እንያቹክ እውቀት ታላቁዋ እግዚአብሔርን ታከብራለች❤❤❤❤የሙዋ አጋርህ የሆነችውን ጋዜጠኛም ስላደንቅ አላልፍም❤❤❤❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před rokem +23

    ፈጣሪ የአውሬውን ተላላኪዎች ከአገራችን ላይ ያጥፋልን

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Před rokem +90

    የጋዜጠኘዋ አለባበስ እጅግ ያስደምማል እንዲህ አይነቱን አለባበስ ማበረታት አለብን

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 Před rokem +2

      ሁሌ እንዲህ ነው የምትለብሰው??

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf Před rokem

      @@enatasrate576 ገጠሬ ትወዳለህ ማለት ነው።

    • @tgfetene1995
      @tgfetene1995 Před rokem

      ​@@MIM-er3kfአንተ እራሱ ይህን አለባበስ ከጠላህ 666 ነህ ማለት ነው

    • @MIM-er3kf
      @MIM-er3kf Před rokem

      @@tgfetene1995 ህህህህ! የ666 መለያው የገጠሬ አለባበስን በመውደድና በመጥላት ሆነ እንዴ?

    • @tgfetene1995
      @tgfetene1995 Před rokem +1

      @@MIM-er3kf አዋ ከአለባበስም ከአነጋገርም ነዋ እኛ ስልጣኔ መስሎን ወንድን አንች ሴቱን አንተ እያልን የተቀደደ ሱሪ እየለብስን እንጓዛለን ሳናውቅ ግን ይቅርታ ለማስቀየም አንተንን ወይም አንችን ፈልጌ ሳይሆን የጋዜጠኛውን አለባበስ ወድጀዋለው ለማለት ያህል ነው

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před rokem +34

    በፆም ፀሎት እንበርታ🙏🏽

  • @user-zs2dq6hj7k
    @user-zs2dq6hj7k Před rokem +54

    አብይ ይልመ አቦ እግዚአብሔር ይጣብቅህ በእዉነት ምን አይነት የታባራክ ዉንድመችን ነህ ሽህ አመት ያኑሪህ

  • @enate261
    @enate261 Před rokem +13

    እግዚአብሔር ሞገስ ይሁናቹ
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርም ጥላ ከለላ ትሁናቹ

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před rokem +18

    ኑርልን ከክፉዎች ይጠብቅህ !

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +8

    በጣም አንደአንተ አይቱ ያብዛልን ህዝቡን ማንቃትና የመንግስትን ሴራ ማጋለጥህ እናመሰግናለን🙏

  • @selamkifle2494
    @selamkifle2494 Před rokem +2

    በጣም ነው የሚገርመው። እኔ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን 1ን አንብቤ 2ኛውን እያነበብኩ ነው እና የህጻናትን ደም እንዴት እንደሚጠጡ የኔፍሊም ዝርያዎች ንጹሃንን እና ደናግል የሆኑ ህጻናትን ደም ካላገኙ ሰው መምሰል እንደማይችሉ በደንብ ይናገራል መጽሃፎቹን ከገኛችሁ እስከ 3 አለው አንብቡት። መጽሃፉን ካላገኛችሁ ከመጻህፍት አለም የሚል የቴሌግራም ቻናል ላይ PDF አውርዳቹ አንብቡት ።አብይ ይልማ ኑርልን ስለምታነቃን እናመሰግናለን።

  • @user-vl1sk2kz3v
    @user-vl1sk2kz3v Před rokem +13

    አብያችን የኛ ውድ እናመሰግናለን እኔ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 Před rokem +18

    ጌታ ሆይ አገራችንን ህዝባችንን ከሰይጣን ፈተና አላቅልን

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 Před rokem +21

    መስጊድ እና ቤተክርስቲያን እያፈረሱ የነሱን ጣዖት ይተክላሉ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +9

    ወገኖቼ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እስላምም እርቶዶክስም እና ፕሮቴስታኖች የሆናቹህ (ይሆንን ) በሙሉ እንግዲህ በአደባባይ መሀል የሊሱፈር አርማ ተተክለዋል እናም አየነው እና ወገኖቼ ሆይ ዓይተን እንዳላየን ሰምተን እኔዳልሰማን ዝም ብለን እንደ ቀልድ የሚመስለን ያለው አሁን በንቃት በአንድነት ይህን የአውሬው አርማ ካላስወገዝነው በኃላ አገሪቱ የሰዶም አገር ትሆናለች እና ማውገዝ ግዴታችን ነው ለልጆቻችን ማሰብ አለብን 😢

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 Před rokem +9

    ኢትዮጵያ እኮ እንደዚህ የምታመሰው ወዳ አደለም አጋንት ነግሶባት እኮ ነው ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +16

    እውቀት ታላቋን እግዚአብሔር ታከብራለች መምህራችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እድሜ ከጤና እመኝልሀለው እይታህን አደንቃለሁ በርታልን ይህ ሁሉ የምናዬው መከራ እና ሰቃይ የምጥ ዳር መጀመሪያ ናቸው በፀሎት እንትጋ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +9

    ቤዝዬ አለባበስሽን በጣም ነው የወደድኩን❤❤ አብይዬ ወድም አለም በርታ አንቀን ጣወቱንም ተረባርበን ማፍረስ ማስፈረስ አለብን

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před rokem +1

    አብይ ይልማ እጅግ በጣም የማከብረው ትውልድን ለማዳን የሚሰራ የዘመናችን አረበኛ አብዬ በምችለው ሁሉ ከጎንህ አለን

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Před rokem +10

    ሰላም ማንቂያ ደውላችን እንዴት ሰነበታቹ በጣም እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ያድላቹ።👍👍👍👏👏👏💐💐💐💒💒💒

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Před rokem +15

    ሀገሬ ፈጣሪ ይታደግሽ የምንስማው ሁሉ ያስችንቃለ 😭😭

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn Před rokem +6

    ኑርልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před 4 měsíci

    ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ የማንቅያ ደወላችን ነህ ብደመጥ ነብስን የምዘራ ጣፋጭ ት/ቲ ነው በጣም እናመሰግናለን ክበርልን የጤና የዕድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 Před rokem +2

    ሳዲስ ምርጥ ሚዲያ በርቱ አብዬ ጀግና ቤዚዬ አለባበስሽ ሻሽሽ ያምራል

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @jonnialemayehu5065
    @jonnialemayehu5065 Před rokem +4

    አብይያችን አቦ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በርታልን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem +11

    Glory to Jesus !! Bless You Brother!!!

  • @yeshworkadsu8860
    @yeshworkadsu8860 Před rokem +4

    ❤ወይኔ ጋዜጠኛዋ ስወዳት ስራእቷ ከሚይካፕ ነፃ

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před rokem +1

    ቤዚ አለባበስሽ ፩ኛ , በጣም "ቆንጆ ሆነሻል እህቴ እኛን እህቶችሽን አበረታችን

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před rokem +7

    ክርስቶስ እባክህ ቶሎ ና የሚታየው ነገር ሁሉ አስጊ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Před rokem +14

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před rokem +3

    መምህራችን አብይ አንተም የሰማትነትን ስራ ነው የምትሰራው የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም... በርታ አብያችን እኛም እንዳቅማችን ከእግዚአብሔር ጋር በፃም በፀሎት እንበረታለን የጠላታችን ቢሆንም ጊዜው ሀይሉ ቢበዛም ቢያስፈራም ግርማው ዛሬም እኛው ነን የምናሸንፈው ...

  • @gashawhailu4188
    @gashawhailu4188 Před rokem +15

    ሁሌም በጉጉት እንደምጠብቃችሁ ብታውቁ !!!❤💛💚

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Před rokem +1

    ሳድስ ሚዲያ ኢትዮጵያ እና ህዝቡዋን ለማንቃት ከክፉ ለመጠበቅ የምትከፍሉት ዋጋ ቀላል አይደለም መምህር አብይ ይልማ እና ጋዜጠኛዋ ❤️ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +4

    አብዬዬዬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️በጣም እንወድካለን❤️❤️❤️

  • @miladres
    @miladres Před rokem +1

    ያገሪ ልጅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እጅግ በጥም ጥሩ እውቀት ነው ምትሰሰጠን በርታልን እኛም በውጭ ያለን ሰውች እንርዳቸው ምክንያቱም ያገራችን ልጆች እይጠፍች ነው ያው ከዜ ይጀምራል እነሱኩ ቀስ እያሎ እያለማመዷት ነው ህዝባችን እሁንም እልነቃም ኤቭን ስታወራላቸው እንኳን እይፍልጉም

  • @menenali8158
    @menenali8158 Před rokem +4

    በጌታ በእየሱስ ስም ዲያቢሎስ ስራህ ይፍረስ

  • @user-gm9tg8qc2m
    @user-gm9tg8qc2m Před rokem

    አብይዬ እግዘሐብኤር ርጅም ዕድሜ ከጥሩ ጤና ጋር ይስጥልኝ ተ/ሚካኤል ነኝ ከየም

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před rokem +3

    የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔወንድም ምትለሁሉ በትክክል ቀሪዘመንኽ ይባርክልህ ❤❤❤❤❤ በጣም ነውየማከብርህ መምህር❤❤❤❤

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 Před rokem

    ይቅርታ አርግርኝ አብዬ ወንድሜ ከምንም በላይ አለባበስ ይስተካከል የዛራው አለባበስሽ ምርጥ ነው በዙው ቀጥይ የምንማረው ከአለባበስ ይጀምራል

  • @menenali8158
    @menenali8158 Před rokem +11

    እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +1

      እና ድሮሰ ሁለት እግዚአብሔር አለደ አወ አምላካችን አንድ ነዉ እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነዉ ከሱ በቀር ሌላ አምላክም ሆነ አዳኝ የለም

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 Před rokem +1

      @@BurtiFan እየሱስ አምላካችን ቤዛችን

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      @@raheltilahun3575 የትኛዉ ኢየሱስ ነዉ ቤዛችሁ

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před rokem +1

    እግዚኦ የስማይ አባታችን ልጆቻችንን ጠብቅልን
    የምንስማው ነገር ይዘገንናል ።
    እመብዙሀን የመከራዉን ዘመን አሳጥሪልን

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před rokem

    ጀግና ነህ መምህራቺን አቦ አላህ እድሜህን እርጅም ያርግልህ ትምህርቶቺህ አምልጠውኝ አያውቆም መፀህፎቺህንም እያንብብኩ ነው ሁሉንም የኔ ጀግና በርታልን መቺም ተስፍ እንዳትቆርጥ

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 Před rokem +2

    እህቴ ስምሽን ባላውቀውም እጅግ ተስፋ የሚጣልብሽ በሳል ጋዜጠኛ ነሽ ድምፅሽም በጣም ለጆሮ ይመቻል::በርቺ

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Před rokem +1

      ዳኒ ትክክለኛ አስተያየት ነው። እኔ ነኝ ያሳደኳት በጣም ብስል ልጅ ናት። ቤዛዊት መለሰ ስሟ ነው።

  • @user-ee4su6cd8z
    @user-ee4su6cd8z Před 4 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ምን እንድምል አላውቅም የምንነቃበት ዘመን ራሱ የዘገየን መስሎ ታየኝ ግን አሁንም ብሆን የሰው ልጅ ሆይ ተግተን እንፀልይ

  • @dilnesawwoldetsadik4857

    አብዬ አይሃለው አደምጥሃለው...በአሃዱ ሬዲዮም አታመልጠኝም..ሰዎችም እንዲያደምጡህ ሁሌም እጋብዛለው።ለምን ይህንን እንደማደርግ ታውቃለህ???
    ህዝቤ ባንተ ትምህርት እንዲድኑ ስለምፈልግ.. .!አብዬ በርታልኝ ወንድሜ..!ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
    ቃል አለኝ ሃገሬን ላልረሳት
    በልና ቀጥል.. .አለን እብረንህ እንጓዛለን።

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +2

    እግዞኦ አድነን አበቱ የትንብቱ መፈፀማ አታድሪግን ጌታች አደራ

  • @mistreberihun3532
    @mistreberihun3532 Před rokem

    ኧረ አብዬ እኔም አይቼው ግራ ገብቶኝ ነበር ወይ ጉድ እናመሰግናለን በርታ አብዬ

  • @mulukengirma71
    @mulukengirma71 Před rokem +16

    እንደ ህፃናት ካልሆናችሁ መንግስተ ሠማያት አትወርሱም ❤

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 Před rokem

    በርታ ወንድማችን ኢትዪጲያ እንደምትታደጋት አልጠራጠርም።

  • @hjbb7077
    @hjbb7077 Před rokem +2

    መምህር እግዚአብሔር እድሜከጤናጋር, ያብዛላቹ👍👍👍👍👍

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před rokem +4

    እድሜ ጤና ይስጥልን አብያችን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před rokem

    ውድ የተከበርህ ወንድማችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ::
    እግዚአብሔር አምላካችን በኢትዮጵያ ላይ ሊሰራ የታሰበውን የርኩሳንን ስራ እንዲሰራባት ፈቃዱም አይደለም አንተንም ያስነሳህ በዚህ ምክንያት ነው አሁንም ጠባቂው መላይክ ቅዱስ ሚካኤል አይለይህ ::

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před rokem

    እሄማ አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ሁሉም ሰው ወደ እግዚአብሔር መመለስና መፀለይ ያለበት ዘመን ብሆን አሁን ነው። መምሕርና ጋዜጠኛ አቢይ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +4

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ማራናታ

  • @yodithabtemariam3732
    @yodithabtemariam3732 Před rokem

    ምን አይነት ጀግና ሰው ነህ እግዚያብሄር ይርዳን ያንቃን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Před rokem +2

    እግዚአብሔር አብ አባታችን አገራችንን ኢትዮጵያን ከሚበክሉ ባለጊዜዎች ሹመኝች የሰይጣንን ሚስጢር አስፈጻሚዎች ከምድሪቷ ከነ መናፍስታቸው አጥፋልን
    አገራችንን ከታሰረችበት ውስብስብ መንፈስ ፍታልን።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem

    ውድ መምህርህእና ደራሲ ጋዜጠኛ እና ለኢትዮጵያ ልጆች አንቂና ተቆርቆሪወድማችን ሁሌም እንደምልህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ቤዚዬ ደግሞ ለባበስሽ የሻሽ አስተሳሰርስ ውድ አፍሪካዊ አስመስሎሻል ታምሪያለሽ በእቺ አንቺ እድለኛዜት ነሽ እለት እለት የማፈልቅ ምንጭ እየተጎነጨሽነው ፈጣሪ ይባርክሽየኔውድ እወድሻለው ❤❤❤❤

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g Před rokem

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን እርኩስ መንፈስ ከሀገራችን አጥፋልን እናመሰግናለን መምህራችን እንዲሁም ጋዜጠኛዋ በርቱልን ለአውሬው ለማስገዛት ሌተቀን እየሰሩ ነው

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před rokem +3

    ይገርማል !! እንግዲህ ሀጢአተኛው እያጠነ ፃድቁም እየፀደቀ እንደሚሄድ በመጨረሻው ዘመን ላይ ይናገራል! መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህምለፃድቁ እየበረታ እንዲሄድ ያበረታታናል እንጂ አያስደነግጠንም !! "ፃድቅ እንዳንበሳ ያለፍርሃት ይኖራል : ሀጥእ ግን ፈሪ ነው ሳይነኩት ይሸሻል!! ይላል ቅዱሱ መፅሀፋችን !! ቅዱሱ መፅሀፋችን እንደሚያዘን ውጊያችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ ዓለም ላይ ከሚሰሩት ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ነው "
    ዳቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል !! ስለዚህ እኛ ቤት ላይ , ልጆች ላይ, ሥራ ላይ , ትምህርት ቤት ላይ , ሰፈር ላይ እንዳይሰለጥን አጥብቀን እንፀልይ ሰይጣን የሚረበሸው ና የሚጠላው ነገር ፀሎት ነው!! በፆምና ፀሎት እንትጋ መኖሩ ግድ ነው ግን እኔን መንካት የማይችለው የእግዚአብሔር ህልውና ከኔ ጋር ሲሆን ነው .
    በጣጣጣጣጣጣም የሚደንቀኝ የፃድቁ ሞራል በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ :- " ሎጥ "ነው ይኸውም በሱ ዘመን እግዚአብሔር እንኳን ተቆጥቶ በእሳት ዲን 5 ጎረቤት አገሮችን ጨምሮ ካጠፋቸውበሶዶም ና ጎመራ ከተማ እርኩሰት በጣም በነበረብት ቦታ እሱ ግን ድንግልናቸውን የጠበቁ ሴትልጆች ነበሩት ዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እንዴት ሜንቶር ቢያደርጋቸው ነው, እንዴት እግዚአብሔርን ማወቅ ቢያስተምራቸው ነው ? እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ከተስማማን እርሱ ሸሽጎ ያሳድጋል ይጠብቃል ... ስለዚህ ይቻላል ከእግዚአብሔር ጋር ወግኑ !!!
    ቀንዳሙም ክንፋሙም what ever ዲያቢሎስ ከነ አጎቱ ወንድሙ...ቅርብ ነው በዕሳት ባህር ሊጣል !! አንፈራም !!
    "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው !!!
    ተባረክ አብይ ወንድማችን ህዝቡ አይምሮው ሳይሰረቅ የክፉውን ምክር ስለ ምታጋልጥበት !! እናመሰግንሃለን በጣም 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🥇🥇🥇🥇🥇👍👍👍👍❤️❤️❤️

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Před rokem

    መምህር አብይ ይልማ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @user-hu2yb2ly1t
    @user-hu2yb2ly1t Před rokem

    ሁሌም ጠቃሚ ነገር ስለምትነግሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Ghabel-st7wf
    @Ghabel-st7wf Před rokem +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-fi9wf6rx3b
    @user-fi9wf6rx3b Před rokem

    ህዝባችን የደነዘዘ ነው በነገው እንኳ አይሠማም እናንተ በርቱልና ጀግኖች ናችሁ

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 Před rokem

    አዎን ወደ አገራችንም ገብተዋል የህፃናትን ደም ለማስገበር ነው እንጂ ለሌላ አይደለም

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mekalegbrale
    @mekalegbrale Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሠላምን የብዛልህ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +6

    የነጮቹን ጉዳይ እየፈፀመ ነው ሰውየው እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀልልን መምህር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ለኢትዮጵያ የተሻለውን ያምጣልን 💚💛❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +3

    አብይ እግዚአብሄር አምላክ እንደ እናንተ አይነት መምህራን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው። ትውልዱን ለመታደግ ከአብይ ጋር ለመስራት የተባበራችሁ ጀግና ምሁራን እውነት ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Před rokem +3

    ከብልፅግና ጋር አብረን እናፈርሰዋለን ዘንዶውን

    • @miserts7657
      @miserts7657 Před rokem

      Thank u mattha!
      Endadergeshoo koterkut.
      Endibbelo bemoral yeminesa new eqo yetefaw!

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před rokem +4

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @gizachewg1423
    @gizachewg1423 Před rokem +1

    እግዛብሔር እረጀም እድሜ ይሰጥከ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +1

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አቤቱ አድነን😢

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Před rokem +3

    አይ ሀገሬ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem

    ወድ የኢቲዮጲያ ልጆች እግዜር ብዙ ስራ እንድትሰሩ እድሜ ይስጣቹ ስለምታገለግሉን እናመሰግናለን

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Před rokem +3

    ጨረቃ እጅግ ደም መስላ ከሳምንት በፊት እዚህ አሜሪካን አገር አይተን በጣም ደንግጠናል እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ ከባድ ጊዜ ነው ዘመኑ ያለቀ መሆኑን ማንም አልተረዳም

  • @WorknershAssefa
    @WorknershAssefa Před rokem +1

    እግዚሕአብሔር ልቦናቸውን ይሠውርልን ለሁሉም ነገር ለንሠሓ ያብቃን አገራችን በሠማይ ነው አትጨነቁ አይዟችው በርቱ ሚስማር ሲመቱት ይጠብቃል::

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Před rokem

    መምህራችን በርታልን እኛም ከጎንህ ነን

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před rokem +10

    በጣም አዳምጣለሁ ፕሮግራማችሁን ሌላው አለም? ጭራሽ አይዘግቡትም እናንተ ዘወትር የምትዘግቡትን ለምን እኛ አገር ብቻ ይነገራል? እባካችሁ በእንግሊዝኛ በፈረንሳይኛ በጀረመንኛ በአረብኛ ተርጉሙትና አለም ይነጋገርበት በአማርኛ ብቻ መሆኑ ትንሽ ቅር ብሎኛል ✍️

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před rokem +2

      ሌሎችን ሀገራት ተዋቸውና የሙስሊም እምነት ተከታዮች እራሱ ስለዚህ ሚስጥር አያውቁም አይናገሩም

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 Před rokem +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @agreneshagrenesh1453
    @agreneshagrenesh1453 Před rokem

    በጣም ነዉ የገረመኝ እኛ እዛዉ አካባቢ የነበርን ነጋዴዊች ነን አሁን ነዉ የገባኝ ብትንትናችንን በሸራ አመካኝተዉ የሚገርም ነዉ ቅድስ እግዚአብሄራብ ጠብቆናል ደም ሳይፈስ መነሳታችን

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk Před rokem +2

    በጣም እናመስግናለን በርቱ

  • @kedemitmedia
    @kedemitmedia Před rokem +2

    በርቱ!

  • @user-vr4no7dl9u
    @user-vr4no7dl9u Před rokem +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅ

  • @GebruHayle
    @GebruHayle Před rokem +19

    ሰውን፡በሀይማኖት፡አያስጨነቁ፡አነሱ፡ጣዎት፡ይተክላሉ፡እንረባረብ፡አብያችን

  • @user-ej2sf4pq3e
    @user-ej2sf4pq3e Před rokem +2

    🙏እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @guragaentertement7178

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸዉ ሣድሶች በርቱልኝ

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Před rokem

    በስማም በስማም በስማም እግዚአብሔር ልጅቶን እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @dwaleyahdwaleyah
    @dwaleyahdwaleyah Před rokem

    እኔም ባለሁበት አገር ሰማዩ በጣም ያስፈራ ነበር ከአይኔ ነው ብዬ ደንግጬ ነበር
    ይህን የሉሲፈስ መንፈስ እግዚአብሔር ከእግራችን በታች ይጣልልን መምህር አንተም እራስህን በጾም በጸሎት አበርታ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +1

    መምሆርዬ በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @zemarit_Alemtshay
    @zemarit_Alemtshay Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 Před rokem +3

    ሰሞኑን የሚከፈቱ ስጋ ቤቶች ማስታወቂያ የበሬው ግንባር ምን እየመሰለ ነው አይታችሁታል ?

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Před rokem

    አብይ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @aynalemshumie6129
    @aynalemshumie6129 Před rokem +1

    ሁለት መቶ ብር ላይ ያለውንም የአውሬውን ምልክት ብትዘምቱበት ደስ ይለኛል።

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 Před rokem

    Keep it up Abiy we are listening you & praying too

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +1

    እናመሠግናለን💚💛❤

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 9 měsíci

    እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t Před rokem +4

    እኳን ደና መጣቹህ

  • @BerketAdan-iw1mr
    @BerketAdan-iw1mr Před rokem +3

    ሰላም ሰላም ዓብይዬእንዴናችሁ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před rokem

    ሀውልቱ የሚገኝበትን ቦታ ብቻ ሳይሆን የተከለውን ነው ማጋለጥና ነብሱን ማዳን

    • @raheltilahun3575
      @raheltilahun3575 Před rokem

      እውነት ነው አንድ ነፍስ ማዳን ቀላል አይደለም