ያላሳለፍኩት አደጋ የለም!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • እንደ-ዳቢሎስ ልባቸው የደነደነ የዘመናችን ትውልድ አምካኞች።Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 .....2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ...... እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 795

  • @mogesnigussie3659
    @mogesnigussie3659 Před rokem +152

    አብይዬ የናትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑራት አንተን የመሰለ ጀግና በመንፈሳዊም ሆነ በጠቅላላ እውቀትየተካነ ስብዕና ያለዉ ጀግና ሰተውናል

  • @addisumengesha-gl4sc
    @addisumengesha-gl4sc Před rokem +66

    አይዞህ አቢይዬ እግዚአብሔር ያጽናናህ🙏🙏🙏 የእናታችንን ነፍስ ይማር

  • @HoseaHosea-ru5rh
    @HoseaHosea-ru5rh Před rokem +42

    ሊገል ወይም ሊያድን የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው በፀሎት አብረንህ ነን

    • @freeworld6783
      @freeworld6783 Před rokem

      6 እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።
      መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 02 6-7
      አሜን 🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před rokem +61

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋራ ያኑርልን ድንግል ማርያም ሁሌም ከጎናቸው አትለይ ወንድም አለም አንተንና መላ ቤተሰቦቻችሁን እግዚአብሔር ያጽናናችሁ በርታልን 🙏ወንድም አለም እህትህንም ድንግል ማርያም ትዳብስልህ እግዚአብሔር ፈጽሞ እንዲምራት የሁል ግዜም ፀሎቴ ነው 🙏

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Před rokem +37

    እግዚአብሔር ኣምላክ ነፍሳቸውን በደጋግ ኣባቶች ጎን ያሳርፍልን 🙏🙏🙏

  • @nuritmohammed8313
    @nuritmohammed8313 Před rokem +3

    ያሰታውቃል የጀግና ልጅ ጀግና ነው ነፍሰይማር ላንተም መፅናናቱን ይሰጥህ

  • @firehiwotteklu7447
    @firehiwotteklu7447 Před rokem +31

    እናታችንን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፍልን
    በርታ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem +1

      ንበስችዉ በአፀደ ገናት የኑርልን ለመላቤተስብችን ፀንት የስጥ ዉንደሜ በርታ ምንም መንገር አያስፈልገም ምን አይንት እናት እንደሁኑ አንተን ማያትንዉ እንዱን አይንት ጠንከራ እናት ንደነበሩ❤❤❤❤❤

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Před rokem +1

    ጀግና እናት !!! አንተን የመሰለ ጀግና ሰተውናል እናመሰግናቸዋለን!! ለአንተም ለቀረውም ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መጽናናት ይስጥ ።እህታችንም ጨርሶ ይማራት ። ጌታ በአንተ ላይ አላማ አለው አትፍራ
    ሰይጣን በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል !!!

  • @menengetachew827
    @menengetachew827 Před rokem +29

    ንፍሳቸውን ይማር መፅናናትን ይስጥልን

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 Před rokem +24

    ethiopian አንተን ጀግና ፈጥራለች ፈጣሪ ጠባቂ መላክ ይዘዝልህ። በየሄድክበት ሁሉ ድንግል ማርያም በቅዱስ ሚካኤል እና በቅዱስ ገብርኤል ትጠብቅህ።😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኖራቸው 😢

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem +24

    ውዱ አብያችን እንኳን ደህና መጣችሁ ሰናይ ቀን ፍልስታን 1ብለን ጀመርን የስላም የፍቅር ያንድነት የመስማማት ጊዜ ይሁንልን አብያችን እናታችንን ነብሷን ይማርው እር ምርጥ ነው አብየ ካባቷ ጋር ነው የሄደችው እኛም እዛው ነው የምንሰበሰበው አብያችን አትከፈብን ሞት እኮ ውድ እግዚአብሔር መሄጃ መንገድ ነው ይልቁንስ ሁለተኛውን ሞት እንፍራ 😢😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +15

    በጣም እምንወድህ መምህራችን አብይ ይልማ ❤
    አይዞህ እግዚአብሔር, ጽናቱን ይስጥህ 🙏😥😥😥🙏🙏
    ነፍሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑራት አሜን 🙏🙏🙏

  • @elfineshalemayehu2878
    @elfineshalemayehu2878 Před měsícem

    ፡የኔ ጌታ ላንተ ፅናቱን ይስጥህ ለእነሱም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው።እንወደአለን እናከብረሀለን።ከነቀምቴ

  • @user-fw3mq2pv6v
    @user-fw3mq2pv6v Před rokem +3

    ደጉ አባቴ የናትህን ነብሥ ይማር አንተንም የክርስትና አባቴ ሚካኤልን ልኬልሐለው አትፍራ

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před rokem

    መምህር የእናታችንን ነፍስ በአፀድደ ገነት ያኑርልን አንተንም ሙሉ ቤተሰብን በሙሉ መፅናናትን እመኛለሁ !

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Před rokem +15

    😭😭😭እናትህን ነፍሳቸውን በአፀደ-ገነት ያሳርፍልህ!!!!! 🙏🙏🙏እናትና ልጁ ይጠብቁህ ወንድም አለም!!!!💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @kidanehaile6245
    @kidanehaile6245 Před rokem +1

    እ/ር ያፅናህ ነብሳቸዉን በገነት ያኑራቸዉ!!

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Před rokem +1

    የኢትዮጵያ አምላክ የእናትን ነፍሰ ከደጋጋዎች አጠገብ ያሳርፍልን።
    አንተም ቤተሶቦቻቹው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ፈጣሪ አምላክ መፅናናትን ይሰጣቸው ።

  • @MekdesAlemayehu-jk3ym
    @MekdesAlemayehu-jk3ym Před rokem +1

    አብያችን ከልቤ አዝኛለው ነብሳቸውን ባፀደገነት ያርግልን ላንተም መፅናናቱን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥክ እናትክ ደሞ ያንተእናት ብቻ አደሉም የኛም ጭምር እንጂ ምክንያቱም አንተን የመሰለ መንፈሰጠንካራ ጎበዝ ወንድም ወልዳ ስለሰጠችን አንተ ለኛ መባችነክ ስጦታችንነክ የናት መሳይ ጀግናችንነክ

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před rokem +2

    አብይ አባቴ አግዚአብሄር መፅናናትን ከመላው ወዳጅ ዘመድ ጋር ይስጥህ እግዚአብሄርን የያዘ ወድቆ አይወድቅም በዚህ ዘመንየተለያየ አይኀት አሟሟት አለ የውዷ እናትህ ሞት ሳይሆን እረፍት ነው የሚባለው እህትህን ይማርልህ ያሉትን ይጠብቅልህ አይዞህ በርታ ቀን ነው እንጅ ሁሉም ወደዛው ነውእራስህን ጠብቅ ግዜው የምታየው ነው በመግባት መውጣት ቤተሰብህንና አንተን በደሙ ይከልልህ ስራህ ሪስክ ነው ስለ እናትህ🕯🕯🕯🌷

  • @aklilutiruneh668
    @aklilutiruneh668 Před rokem +1

    ወንድሜ መፅናናቱን ይስጥህ !!!
    ከሞት ወደ ለዘለዓለም ሕይወት ነው የሔዴት በዚያ የዘለዓለም ደስታና ስላም ውስጥ ናቸው ይህን ሃስብ መፅናናቱን ይስጥህ! !!!

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem

    አሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለህ። አብዬ
    መልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ። ፀሎቴ ነው

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Před rokem +1

    ወንድም አብይ በጣም አደንቅሃለሁ እወድሃለሁ ይህንን ማህበረሰብ በሚገባ እያነቃህና እያስተማርክ ውጤትህንም እተኸዋል ነገር ግን ከመግስት ጋር ግን አትነካካ ሁሉን ነገር በጥበብ አድርገው ምክንያቱም ከዚህ በኃላ ብዙ የሚጠብቅብህ ሰወ ነህ ከመንግስት ጋር በቀጥታ ሳትላተም በዘዴ ትውልዱን አንቃ ልልህ ነው! በመጨረሻም ""የእናትህን ነፍስ ይማር""🙏

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Před rokem +1

    አንተም በጣም ጎበዝ ብርቱና ጠንካራ ስው ነክ ፈጣሪ የፅናክ ያበርታክ የእምዬ ሞት ሀዘኑ እጅግ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ነብሳቸውን ከቅዱሳን አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን 🙏🙏🙏

  • @mesigemechu8470
    @mesigemechu8470 Před rokem

    አንተን ለዚህ ትውልድ ያስነሳልን መድሐኒአለም ክርስቶስ እንዲህ በቀላሉ ስትጠፋ አያይም🙏🙏🙏❤❤❤

  • @atm5614
    @atm5614 Před rokem +5

    እውነትም ትክክል የእናትህ ስም የሚደንቅ ነው ❗ አንተም የትክክል ልጅ ሆነህ አይደል ትክክለኛውን መንገድ እያሳየህን ያለህው ❤ እናታችንን ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍልን 🙏 አብዬ መድሐኒአለም እህትህንም ጨርሶ ይማርልህ !! ለቤተሰባችሁ በሙሉ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ!!! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድም አለም 🙏❤️

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem

    ወንድሜ የእናትህን ነብስ በአፀደ ገነት ያሣርፍልን. ለአንተና ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን. እናታችን ለኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው ልጅ በጥበብ አሳድገው አብርክተዋል , በዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ.

  • @bettybelete9100
    @bettybelete9100 Před rokem +2

    አብያችን እናትህን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናንተንም ያፅናችሁ ለቋሚ ሳላስታምም እንጀዚ ሳናረግ እንላለን እንጂ እግዚአብሔር የፈለገዉን ያለስቃይ ይወስዳል ሞት ሁሌም አዲስ ነዉ ሁላችንም የምንወደዉን አተናል አይዞህ ሐይሉን ይስጥህ ከአላማኸ ወደኋላ እንዳትል በድጋሚ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Před rokem +1

    🙏 God is Great ❤! Ayzoh My beloved Brother ( Berta ) 🙏. Blessings.

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem +1

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር። በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ያ ሁሉ ሀዘን ችሐህ አሰብኩት... መንፈሳይንሳዊ ዝግጅቶችህን ስትመግበን ነበር

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 Před rokem +8

    አብዬ ውንድሜ እግዚአብሔር የጽናህ ሁሉም የእግዚአብሔርን ስራ ነው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem +2

    መምህራችን እናትህን በማጣትህ አዝኛለሁ😢😢😢 የአብርሃሙ ስላሴ ነፍሳቸውን በአፀደ ነገት ከፃድቃን ጎን ያሳርፈው🙏🙏🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    የናትህን ነፍስ ይማርልን እግዚአብሄአር ያጽናህ መምህር

  • @halimo1255
    @halimo1255 Před rokem +2

    ሀይዞኝ አላህ ለጠላቶችክ አሳልፎ አይስጥክ ወንዲሜ

  • @mesgbre
    @mesgbre Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደህና መጣህ ያባታችን የአምላካችን የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ ውድ ወንድማችን አብዬ እናትህን ስላጣህ በጣም አዝናለሁ ግን እንዳልከው ነው ወደ አምላካችን ነው የሄዱት ይህን አምናለሁ! እግዚአብሔር ለመላው ቤተሰባችሁ መፅናናትን ይስጥልን! አሜን!
    በመቀጠልም እኔ በዚህ ሀጢያተኛ ማንነቴ አምላኬን ስለ አንተ ደህነት እጥብቄ እማፅነዋለሁ! አንተ ለኢትዮጵያ፣ ለትውልዱ፣ ለእኛ፣ ለልጆቻችን ታስፈልጋለህ! አንተን የላከህ ያስነሳህ እርሱ ነው እንደ ሰለስቱ ደቂቅ ከእሳቱ ያድንሀል! እግዚአብሔር ያሸንፋል! አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በከበረው ቅዱስ ደሙ ይሸፍንሀል!!! ይህን በፍፁም እምነት እለምነዋለሁ! እውቀት ታላቁን ልዑል እግዚአብሔርን ሁሌም ታከብራለች!!!!! አሜን! አሜን! አሜን! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenbaysa5742
    @edenbaysa5742 Před rokem

    የማከብርህ አብዬ አይዞህ የኔ ጀግና።እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው።

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před rokem

    የእናታችንን ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ እህትህንም ጨርሶ ይማርልን መምህር አብይ ይልማ እና ቤዛዊት በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም እነዚህ አነቃቂዎች ጠልፈዉብኛል ጎደኞቼን አይነ ልቦናቸዉን ይግለጥልልን

  • @badriyaamhbashih-hj5bn

    ውድ ወንድማችን መምህር አብይ ይልማ እናትህ እግዚአሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ለአንተም ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ያድላችሁ የምወድህና የማክበርህ የኢትጵያ ጀግና አብዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ ክፉ አይንካህ እመቤቴ ማርያም በቃልኪዳና ትጠብቅህ አሜን

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před rokem +1

    አይዙህ እግዛብሔር መፅናናቱን ይሰጥህ❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው፣

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem

    ልሑል እግዚአብሔር የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አብያችን አንተንም ፅናቱን ይስጥህ ለመላው ቤተሰብ ጀግና እናት ጀግና ልጅ ወልደውልን አርፈዋል ነፍሳቸው ምን ያክል ትደሰት ይሆን። በነገሮችህ ሁሉ ልሑል እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ጠባቂ መላእክትን ይላክልህ ጠላቶችህን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጥልህ ከእግሮችህ በታች ያዋርድልህ ብታልን ጀግናችን ቤዚዬ አንቺም እንደዛው ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ሁላችንንም ከዘላለም ሞት ይሰውረን ርስቱን መንግስቱን እንዲያወርሰን እድሜ ለንስሐ ጨምሮ ይስጠን አሜን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před rokem +1

    ኦኦ እብይ ይልማ ለዚህ ነው የጠፉህው ለካ። እናትህን እምዪን ነብሳቸውን በአፀደገነት በአባቱም ቀኝ ይሰቀምጥልህ ይሰቀምጣቸው። እህትህንም አንካን በሰላም እገገመችልህ እንካን እናትህ ልጄልጄ ይላሉ እንካን የተረፈችልህ። ሲመጣእኮ ሁሉም በአንዴነው ግን በአግዝአብሄር ቸርነት ይመለሳል እጂ
    እናትህም ቢኖሩም በአግዝአብሄር ነው ቢይቀላፉም ወደአግዝአብሄር ነው መፅናናቱን ይሰጥህ እብይ ይልማ እሜን እሜን እሜን

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +4

    እናትህ የጻድቅ ሰው ሞት ነው የሞቱት ነብሳቸውን በአብርሃም በይስሓቅ በያእቆብ ጎን ያሳርፍ ።አንተም በርታ እሚጠብቅህ አያንቀላፋም ( ከዶሃ ካታር)

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d Před rokem

    አብዬ እግዚአብሔር ያበርታህ ነፍስ ይማር አንተን ያበረከቱልን የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ አብይ። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በዓፀደ ገነት ያኑር።

  • @user-wm2tm3zx2k
    @user-wm2tm3zx2k Před rokem

    ነፍሳቸውን በአፀደ ያሳርፍ ለናንተም መፅናናትን ይስጣችሁ እናትን ያህል አለም ማጣት በጣም ከባድ ነው አብያችን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @hailuengedawork8223
    @hailuengedawork8223 Před rokem +2

    ጌታ መድኃኔዓለም: የእናትህን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን:: ላንተም ለቤተሰቡም መጽናናቱን ይስጥልኝ::

  • @zebibjohnson2056
    @zebibjohnson2056 Před rokem

    የእናታችንን ነብስ በገነት ያኑራት የኔም በቅርብ ነው ያጣዋት በሠው ሀገር ከባድ ነው

  • @user-bz2sd6vl6s
    @user-bz2sd6vl6s Před rokem +1

    እግዚያብሔር ሰለሁሉ ነገር ይክበር ይመሥገን ሰለቅዱስ ስራው ይክበር ይመሥገን አሜን፫

  • @ChristianTube8500
    @ChristianTube8500 Před rokem

    እግዚአብሄር ካንተ ጋር ስለሆነ አብይ ይልማ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሀል ፤ የእናታችንን ነፍሳቸውን ይማርልን መጽናናትን ይስጥህ
    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋራ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před rokem +1

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።

  • @amharastandtogether650
    @amharastandtogether650 Před rokem +1

    እግዝአብለሄር ያጽናህ ፣ ነፍስ ይማር

  • @mekdeshailu4670
    @mekdeshailu4670 Před rokem

    መምህር ዓብይ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ የእናታችንን ነፍስ በገነት ያኑረው አሜንንን እመብርሀን ታፅናናህ አሜንንን 🤲

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Před rokem +2

    ለእውነት መሞት እንዴት ደስ ይላል በማይረባ ሱስ እንኳን ሰው ይሞት የለ እግዚአብሄር ይጠብቅክ

  • @teztalemma6596
    @teztalemma6596 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑረው

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před rokem

    ምረጥ ሰው ሰወድህ እሚገለውም እሚፈጥረውም አላህ ብቻ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před rokem +1

    ነብሳቸዉ በአፀደገነት ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናሕ

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před rokem

    ነፍስ ይማር አባቴ ያበርታህ ታገል እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው

  • @robel8118
    @robel8118 Před rokem +1

    ፅናቱን ይስጥህ እማዬንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።አብይ አንተ ጀግና ነህ መድሀኒያለም በደሙ ይሸፍንህ በርታ ቅርብ ነው አይርቅም የኢትዮጵያ ትንሳኤ።

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před rokem

    ነፍሳቸውን ባጸደ ገነት ያኑርልን ለመላው ቤተሰቦችህ መጽናናትን እመኛለው

  • @mahelet21
    @mahelet21 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ይኑርልህ 🙏🙏 መምህራችን አንተንም መድሐኒአለም ከ ክፉዎች ይጠብቅህ ❤❤

  • @senbetgebre
    @senbetgebre Před rokem

    በአንተ የተጀመረው የእግዚአብሔር ሀሳብ ሳያልቅ የማንም ክፉ ሀሳብ በአንተ ላይ አይሳካም አይዞህ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ።ፊል ፩:፮ ቻው!!

  • @user-ob5wl4pb1i
    @user-ob5wl4pb1i Před rokem

    እግዛብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልንንን

  • @arsemabefrdu5530
    @arsemabefrdu5530 Před rokem

    አብዬዬ የናትህን ነፍስ በገነት ያኖርል ከልብ ጀግና ልጅ ለኢትዮጵያ ሰተው ነው ወደፈጣሪ የተሰበሰቡት በርታ ለመላው ቤተሰባች መፅናናትን ይስትልን❤

  • @mudahkfd7163
    @mudahkfd7163 Před rokem +2

    የጀግና እናት! አብይ አላህ ፅናቱን ይስጥ አዎ ጀግና እናቶች ናቸው ጀግናን የሚያፈሩት።

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 Před rokem

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቸው!! እነዚ መርዝ የሆነ ትምህርት ለወጣቱ ለማስተማር በዚህች ቅድስት አገር የመጡትን በሙሉ ሳይውል ሳያድር እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው!!

  • @user-cq8vt2lk7e
    @user-cq8vt2lk7e Před rokem +1

    የድንግል ማርያም ልጅ አቅም ጉልበት ይሁንህ አይዞን በርታልን የናታችንን ነብሰ ይማር ጀግና ወልደው አሰረክበውናልና እኛም በርታ ጠንክር ልንለው ይገባል ወንድም አብይ ይልማ ዘመንህ ይባረክ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ሰለ እምነትህ የምታደርገው ትግል ቀላል አደለም በርታልን ❤

  • @winta428
    @winta428 Před rokem +9

    RIP mother! I am sure you are in God’s hand 🙏

  • @BerhanuBekele-qj9ed
    @BerhanuBekele-qj9ed Před rokem +4

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህራችን አንተንም ከክፉዎች ይጠብቅህ መድሐኒአለም እህትህንም ጨርሶ ይማርልህ !! ለቤተሰባችሁ በሙሉ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ይላክላችሁ!!! እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እመብርሃን የልብህን ሃዘን ታቅልልሀ ወንድሜ🙏
    3
    Reply

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před rokem

    መምህር የእናትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እህናታችን ነፍስ ይማር

  • @gorfumegerssa3599
    @gorfumegerssa3599 Před rokem

    አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናናህ! የእናታችንን ነፍስ ይማር!

  • @mesi5527
    @mesi5527 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ያፅናክ ወንድሜ አብይ ነፍስ ይማረ

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Před rokem +1

    እግዝአብሔር ያጽናናህ አብዮ በርታልን

  • @teddy777
    @teddy777 Před rokem +1

    እናትህን ፈጣሪ እግዚቢሔር ነበሷን በገነት ያኑራት አሜን
    ነብሷ የተማረ ይሁን

  • @BehayluAserat-il5pd
    @BehayluAserat-il5pd Před 2 měsíci

    የናታችን፡ነብሰይማር፡አብየ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem

    እማምዬ ነፍሶትን ከፃድቃን ስማእታት ጋር ያሳርፍልን ይሄንን የመሰለ መምህር ወልደው ለአገሩ ለወገኑ ህይወቱን አሳልፎ የሰጠ ልጅ ስለወለዱልን እናመስግናለን ለቤተስቦቻቸውም መፅናናቱን ይስጥልህ እህታችንንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን የኛጀግና መምህር ክፍ አይንካህ ጠላትህ ዲያቢሎስ ይሙት አንተ ክርስቶስን ይዘህ ድንግል ማርያምን ይዘህ ምንም አይነካህም ለኛ አንደኛ ነህ በርታ እድሉን ማግኘት ብችል ከታዋቂ ሰዎች መምህርና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ነው ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን

  • @user-ev2iz6wf1w
    @user-ev2iz6wf1w Před rokem +1

    ነብስ ይማር እግዚሐቤር ያፅናክ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +1

    አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @my2973
    @my2973 Před rokem

    መምህር የናትህን ነፍስ ከደጋጕች ጎን ያሳርፍ እንትን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844 Před rokem

    አብዬ ምርኩዝህ የማያንቀላፋው ነውና ደስስስስ ይበልህ!!!💪💪💪🙏🙏🙏 እንዳትፈራ!!!!

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Před rokem

    እናትህን ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑር እህትህንም አምላክ ጨርሶ ይማራት እግዚአብሔር በትሄድበት ሁሉ ይጠብቅ ወንድም ይልማ

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před rokem

    ፈጣሪ የእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏 አንተን የመሰለ ጀግና ልጅ ሰጥተውናል

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Před rokem

    መምህርና ጋዜጠኛ እንኳን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ አፀናችሁ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያስቀምጣት! በርቱ።

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Před rokem

    አብዬ የናትህን ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርው ለናተም የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መፅናናትን ይስጣቹ የታመመችውንም እህትህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትዳብሳት ጨርሳ ትማራት

  • @user-ki4lk2gx2b
    @user-ki4lk2gx2b Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥ ለበተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይምሮክ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +1

    የጀግና እናት ነፍሶ በሰላም ትረፍ🙏🙏🙏

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድማችን!

  • @moahmedlove8181
    @moahmedlove8181 Před rokem +1

    Allah be with you

  • @selded7390
    @selded7390 Před rokem

    አቢዬ እናትህን ነፍሳቸዉን ይማራቸው አንተንም እግዚያብሔር ይጠብቅህ፡

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +1

    አብይዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል አንዷን የጸጉርህን ዘለላ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ መንቀል አይችሉም አንተ ጀግናችን ነህ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው። የእናትህን ነፍሳቸውን ይማረው።

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 9 měsíci

    እግዛብሄር ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑራቸው አንተም እግዛብሄር ያፅናናህ

  • @tatekassefa6753
    @tatekassefa6753 Před rokem

    ወንድምዓለም ጉዳትህ ጉዳቴ ነው ለሕዝብህና ለሀገርህ የምትከፍለው ውለታ በሰው ጉልበት የሚከፈል አይደለም የታመንክለት እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈልህ። አንተን ከእግዚአብሔር በታች የሰጡን እናትህ የእኛም እናት እግዚያብሔር በጊዜው ጠርቷቸዋልና ተፅናናልን። የእናታችንንም ነፍስ በአፀደ ገነት አቆይቶ የክብሩ ወራሽ ያድርግልን።

  • @HanaHana-cl1cq
    @HanaHana-cl1cq Před rokem +2

    የእናታችሁን ነፍስ ይማር አንተን የመሰለ መምህር ሰጥተውናል መፅናናቱን ይስጣችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቅልን

  • @ediethio9827
    @ediethio9827 Před rokem

    ኣብይዬ የ እናታችንን ነብስ ጌት ይቀበል። በርታ የእናት ሞት ከባድ ነው እግዚኣብሄር መጽናናቱን ይስጥህ። ኣንተ ብርቱ ሰው ጌታ ካንተ ጋ ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏼

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Před rokem

    ነፍሳቸው ያሳርፋቸው ለመላው ቤተሠቡ መፅናናትን ይስጥልን ሁላችንም መከተላችን አይቀርም ባለን ጊዜ መልካምሆኖ ማለፍነው

  • @WbalemAdmasu
    @WbalemAdmasu Před rokem +1

    አብይዬ እግዛብሔር ያፅናክ በርታልን

  • @haimdesta4077
    @haimdesta4077 Před rokem +2

    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርገው 😢😢

  • @melatfetene
    @melatfetene Před rokem

    ጀግናዉ ወንድማችን የእናትህን ነፍስ ከአብርሃም ከይስሀቅ ከያዕቆብ ጎን ያኑርልን።አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +1

    .ወድማችን.ዉድ
    .እናትህ.በአፀደ.ገነት.ነፍሳቸዉን.ያስቀምጣት::የባህሬን.ወዳጅ.ቅዱስ.ሚካየል.የሚመጣዉን.ክፉ.ነገር.ሁሉ.ወደ.ህይወት.ይቀይራልህ::አይይይ.ልኡልእጌዚያብሔር.አእምሮም.ጀሮም.ብርሀንን.ሠቶናል.ወደ.ልቦናችን.ይመልሠን