ትንቢት ተፈፀመ!! ያሁኑ የኢትዮጵያን ምስቅልቅል ያየ አስደናቂ የመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢት ተፈፀመ! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 285

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před rokem +93

    በሠው ዘንድ የማይቻለው በእግዚሐብሔር ዘንድ ይቻላል የመጣብን የአጋንት መንፈሰ እንዎጋለን ሀይላችን እግዚሐብሔር ነው

    • @sadah4261
      @sadah4261 Před rokem +7

      በትክክል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

    • @amazingworld2099
      @amazingworld2099 Před 11 měsíci

      Ye geta kale eyalu bible berasu enda lebwelad sew lay mechawet gn tru adelm....sewu eko ymr bibilen beyaneb endy mud ayeyazbatem fetari lebona Ena chenkelat yesten 😢😢😢

  • @mahberachintube1627
    @mahberachintube1627 Před rokem +46

    በእውነት በዚህ ሠዓት ይህንን መስማት ያረጋጋል መምህር አብይ ይልማ ተባረክ ቃለህይወት ያሰማክ❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +35

    የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታችን ሊመጣ ቀኑ ቀርቧል እንዘጋጅ ወገን

  • @martanida6237
    @martanida6237 Před rokem +52

    ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህበት ጊዜ ሁላችንም አስበን አሜን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +17

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አቤት ደስስ ሲል በመንግስት ታውጆ ስንፆም ስንፀልይ ስንሰግድ ቅዱስ ቁርባን ሰንቀበል ያንን ጊዜ ከሚያዩት አድርገን አሜን❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před rokem +12

    መምህር አብይ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት የተመሰገነ ይሁን መምህር እንደ ቃልህ ይሁን አሜን🙏ግብረሰዶማውያንን አጥበቄ እቃወማለው❌🙅❌🙅

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Před rokem +6

    ጌታ ሆ ቶሎና የኢትዮጵያውያን እንባ አብስ ዘረኝነት ተረኝነትን አስወግደህ አንድ አድርገን!! ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች🙏💚💛❤️🙏

  • @user-om3yf6sc9f
    @user-om3yf6sc9f Před rokem +9

    እግዚአብሔር ያሰቀደመ ስራም ሆነ ትምህርት ሁልጊዜ ፍፃሜው መልካም ነው ሳድሶች እግዚአብሔር ከእናተና ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን በርቱልን ማንም ብሮጥ እግዚአብሔር የምቀድመው የለም እኛም በፆም በፀሎት በሱባኤ እናቱ እናታችንን በፍልሰታ ፆም ቅድስት ክዳኔምህረትን ምህርት እንድታሰጠን እንለምናታለን ትለመነን ድንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን ...

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro Před rokem +13

    ሳድሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ።ቅዱስ እግዚአብሔር የመስገን ።ወንድሞቼ ፣ እህቴ ቤዛ ጭሆታችሁ፣ ልፋታችሁ እና ድካማችሁ ከቱ ሆኖ ልቀረም አይቀርም በርቱ። አምላክ ይጠብቃችሁ።

    • @TsegaTibebu
      @TsegaTibebu Před rokem +1

      መድሃኔ ዓለሞ ኢየሱስ የአባቶቻችን አምላክ በቸርነቱ ይጠብቁን 39:56

  • @yemesrachzeynu2
    @yemesrachzeynu2 Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፤ እናንተም በእምነታችን እንድንበረታ እንድንፀና ስለምታስተምሩን ስለምታነቁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +11

    በርቱልን እሱ አለምን ሁሉ የሚገዛዉ ጌታችን ይመጣል ከአለምና ከርኩሰትዋ ያድነናል

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před rokem

      O😮😮፨😮😮😮😮😮😮፨፨ወወቀokk,oko,9በዘዘዘፈዟዘዟወዘበወበዘወv mቀዘ

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před rokem

      ሐወቨወቀዘቀ ዘ😊ወ

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před rokem

      😅

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před rokem

      ፐፐ

    • @Zufan2421
      @Zufan2421 Před rokem

      ፣፣ፀፐ ፗ😅 🥰😭

  • @maritakiya5203
    @maritakiya5203 Před 11 měsíci +1

    ዛሬ ገና ደስ የሚል ነገር ሰማን..በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል... በመጣ ግዜ ሁላችንንም በመንግስቱ ያስበን.. ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Před rokem +17

    አብያችን ምላስህ እራሱ የተቀባ ነው ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ ክሩ በሙሉ 🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +9

    እዉነት ነዉ ቃሉ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል

  • @Hirut-bk6jx
    @Hirut-bk6jx Před rokem +10

    ማራናታ እባክህ ኢየሱስ እባክህ ቶሎ ና አባቴ አሜን ።

    • @zeinuko
      @zeinuko Před rokem +2

      Amen

    • @EyerusalemEyu-nb4ep
      @EyerusalemEyu-nb4ep Před rokem

      ቢመጣ ዝግጁ ነሽ ወይስ ህጉን ጠብቀሻል3 ና የምትይው ?

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +13

    እግዚአብሔር ቃል ይፈፀማል ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ የቀድሞውን ክብር ይመለስልን እግዚአብሔር ሃያል ነው
    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
    ጥነተ ጥረታችን
    ዳቢሎስ እና ሰራዊቱ ይወድቃሉ አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 Před rokem +1

    አሜን የእውነት መምህር እንደዚህ በተጨነቅን ሰአት ልብን የሚያረጋጋ እና በሀሴት የሚሞላ የተስፋውን ቃል ስላሰማህን እግዚአብሔር ይስጥህ ፣ስለ እውነት ሰለ ኢትዮጵያ የዳግም ትንሳኤዋ የተስፋ ቃል ስትናገር በደስታ እንባ ነው ያዳመጥኩት እኛ እንደተስፋ ለእርሱ የሚመች ልቦና ይስጠን ፣ ከስደት መልሶ ወደ ስጋ ደሙ ያቅርበን ! እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን ❤❤❤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem +5

    መምህራችን አንተ እንኳን መጣህልን እንጂ አንተ አዳምጡ ሳትለን እኛ በናፍቆት በስስት እና ዳምጣለን አንተ በርታ ከክፉ አይን ይሰውርህ❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይማረን ይቅር ይበለን ከመጣው መአት ይሰውረን አብያችን በርታልን እውቀት ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ልብን ያረሰርሳል❤❤❤

  • @tadelem.kenore7368
    @tadelem.kenore7368 Před rokem +6

    ጋዜጣኛ አቢይ እና ባልደረቦችህ ስወዳችሁ! የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ፡፡

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +11

    ሁለታችሁ እዉነተኛ ወንድምና እህት በርቱልን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před rokem +7

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብዬ እንኳን መጣህልን እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኘን እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው እሚያደርግ ነው

  • @fantahunmohammed9874
    @fantahunmohammed9874 Před rokem +9

    አብያችን ቤዝዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před rokem +1

    መምህር እንካን ደህና መጣህ በቃ አንተን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር። ይጠብቅህ አንተ እኮ የኢትዮጵያ። የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před rokem +5

    አሜን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል።አገሬ ትንሳዔሽን ያሳየኝ ❤❤🇪🇹

  • @user-ro8nv8xx2d
    @user-ro8nv8xx2d Před 7 měsíci +1

    የናቴልጅ ፈጣሪ ያክብርልን!!
    እንደዚህ አይነት የተስፋ ቃሎችን በንሰማ ተስአሳጭ ነገሮች ባሰናከሉን ነበር።
    ያለውን የሚኖረውን እውነት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ መስታወት መኖሩ መልካም ነው።
    ፈጣሪ ያክብር ይጠብቅልን!!!

  • @alemeneshtaye
    @alemeneshtaye Před rokem +2

    መንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ የምር ክርስቶስን ናፈኩ እኔ የሱን ስም ለመጥራት ባይገባኝም ድህነት ናፈቀኝ አመሰግናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @user-wf9pd6uh2z
    @user-wf9pd6uh2z Před rokem +2

    አብይ ወንድሜ በርታ እየሰራህ ያለኸው ሃገረ እግዚአብሔር የምትባል ሀበራችንን ከታጠቀ ወታደር በላይ በደንብ እየጠበክ ነው ወንድሜ የጨለማውን ኃይላት ያለ አንዳች ፍርሃት እየተዋጋህ ነው ትውልዱንም እያነቃህ ነው እጅግ በጣም አከብርሃለሁ ሼራተን ሆቴል ንህነ የሚል መፅሐፍ ላይ አግንቼሀለሁ አውርቼህማለሁ ሳይህም የእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ በአንተ ላይ እንዳለ እና እውነተኛ የወንጌል አርበኛ እንደሆንክ አረጋግጫለሁ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ሆኖ ስራውን እየሰራ ነው ትውልዱን ባንተ እየሰራ እና እየጠራ ስለሆነ ሳትሰለች ስራ ጥንካሬህ ይቀጥል በሁሉም አቅሜ በሚፈቅደው ሁሉ ከጎንህ ነኝ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před rokem +4

    ወድሜ አብ ይ
    እግዚብሔር ይጠብቅህ ብዙ ትምሬለሁ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የራሱ ወገን ስላደረገን ደስ ይበለንን

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ተዋግ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ለእትዮጵያን ለኤርትራ እንድሁ ለዓለም ሁሉ ሰላም ይላክልን ልጆቹን ይሰብስብ በርቱ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před rokem +1

    ከመቶ ሀያ ሚሊዮን ህዝብ ሀያ የማትሞሉ መምህራንን እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው

  • @kefittueyasu9321
    @kefittueyasu9321 Před rokem +15

    የዘራችሁት ዘር ፍሬ እያፈራ ስለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @nanigirma
    @nanigirma Před rokem +1

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው❤❤የአውሬውን መንፈስ እንዋጋለን

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 Před rokem +3

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው!!! ኑርልኝ አቢ ቤዚዬ የኔ ጀግና አንድ ቀን 💚💛❤️ ኢትዮጽያ ዬ ዋጋቹን ትከፍላለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnaqechabebe6903
    @asnaqechabebe6903 Před rokem +2

    የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው በእውነት ትውልዱ ቢያነብ ቢሰማ ቢያውቅ ይህ ሁሉ አይከሰትም ብዬ አስባለሁ በኔ እምነት ለኔ በገባኝ ልክ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ሳድሶች።

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 Před rokem +2

    አብያችን ኑርልን።

  • @ashenafibante6388
    @ashenafibante6388 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ ይህ ጉዳይ ኦርቶዶክስ,ፕሮቴስታንት, ሙስሊም ሳይለይ ሁላችም ምንም ልዩነት ሳይሮረን ይህን እርኩስት መታገል አለብን ህዝብን አንቁ እግዚአብሔር ከሁሉም የበላይ ነው ማንም እንዳይፈራ።

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE Před rokem +1

    እግዝያብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ በእውነት እመብርሀንን ተደስቼ የምሰማው ሺ ግዜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ብሮግራም ነው ወንድምዬ ያንተን አይነቱን አምላክ ያብዛልን 😇😇😇😇አልፋና ኦሜጋው ይዘን እናሸንፋለን😇😇#

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem +2

    ሣድስዎች በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ ያለውን መምህር እግዚያብሔር ያብዛልን❤

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏ፈጣሪ ያበርታችው ሳድሶች 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shezyM21
    @shezyM21 Před rokem +2

    Ameeeennn amlake ❤❤❤!!!
    Tebarekilgn mamiher hoy, yanten timhrt menfese yitadesal , amlaken bante wust ayewalewu lik ante sitawera ❤
    Getaye hoy Ethiopia hageren hulem asibat 🙏🙏🙏

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před rokem +1

    ጌታ ሆይ በምረትህ አስበን🙏እመቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před rokem +1

    ምመምህር አብይ ይልማ በእውነት ልቤን አረሰረስከው ኤትዮጵያን ይባርክልን ❤❤❤

  • @Tsehay-wd6qd
    @Tsehay-wd6qd Před rokem +2

    ጌታ ይመጣል አዉነት ቃል ነዉ ቃሉም እግዚአብሄር የተናገረው ነዉ እሱ ብቻውን አምለክ ይሆናል አለማትን ፈጥረታትን ሁሉ በጆቹ የያዘዉ እሱ ነዉ

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 Před rokem +1

    መምህር አብይ ይልማ: ቃለህይወት ያስማልን:: ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም:: ቃሉ አይሻርም🙏🙏🙏

  • @abiytassew7414
    @abiytassew7414 Před rokem +1

    Amen Amen Egziabeher Ethiopian yebark.

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +2

    እዉነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 Před rokem +2

    እሚናፍቀኝ ኢትዮ ሰላም ሆና የእግዚያብሔርን ክብርየምናይበትና የሚገለጥበት ያቀን ይናፍቀኛል❤❤❤❤

  • @smart2222
    @smart2222 Před rokem +1

    ሰይጣን በቅርብ ከኢትዮጵያ
    ምድር እየጮህ የሚወጣወት ጊዜ ነው
    የእግዚአብሔር ነው
    ትንሣኤዋ ደረሰ
    እግዚአብሔር ያሸንፍል በርታ ወንድሜ

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Před rokem +2

    ሣድሶች የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካቹ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +4

    ተባረኩ እግዚአብሄር ለመንግስት ያብቃን!!

  • @mekdesbirhanu9971
    @mekdesbirhanu9971 Před rokem +1

    መ/ር ይልማ በትምህርት በጣም ደስተኞች ነን አንድ መረጃ ልስጥህ አንተ ማጣራት ታውቅበታለህ ስጦታ ከሰማይ ከፈጣሪ አምላክ የተሰጠህ ነው የማለዳ መዝሙር እየተባለ በውዳሴ ዩቲዩብ ላይ ያየሁት black grauned ላይ መስቀል ተዘቅዝቆ አይቻለሁ እስኪ አትርፈን ከእግዚያብሔር ጋር

  • @user-ss5dc8zq4h
    @user-ss5dc8zq4h Před rokem +6

    ❤❤ሀይ ጥም ቆራጮቻችን

  • @fantahunmohammed9874
    @fantahunmohammed9874 Před rokem +6

    ኢትዮጲያ ውስጥ ያስተከሉትንም ጣኦቶች ጌታ እንክትክቱን ያውጣው ያኔ ኢትዮጲያ ታርፋለች

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife4845 Před rokem +2

    ቃለወትያሰማልን እግዚያቢሔርበተሎየኢትየጵያንተንሳኤያሳየን

  • @EyerusalemEyu-nb4ep
    @EyerusalemEyu-nb4ep Před rokem +1

    እግዚአብሔር መጥቷል ከቅዱሳኑም ጋር ፍርድን እያከናወነ ነው ይመስገን ህግና ነብያትን ሰንበትን አክብሩ ትድናላቹ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +1

    💚💛❤ሐይልና ምስጋና ለጌታ

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před rokem +2

    አሜን አብዬ አምናለሁ ሰላምና ጤና ይስጥልን

  • @tseganeshamsalukitanbo8433

    Menfesawi meriwoch yenesalu, Amen!!!!Abeyachen Eg/r abzeto yebarkeh,,,ke rejem edme gar!!!

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Před rokem +1

    እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች። አብያችን ቤዚ ከልብ እናመሰግናለን አብይ ጩኽትህ መና አልቀረም ባንተ ብዙ ትውልድ ተቀይሯል እግዚአብሔር ባንተና በመሰሎችህ ላይ ስራውን እየሰራ ነው በርቱልን። ግብረ ሰዶማውያንን እንቃወማለን እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ያጥፋልን አሜን👏

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před rokem +2

    ድል ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před rokem +1

    መምህር አብይ ቤዝ ፈጣሪ የቀባአችው ኑውሩልን

  • @yohannesbaye3532
    @yohannesbaye3532 Před rokem +2

    ውድ መምህር እድሜ ጤና ፍቅር ሠላም ይስጥልን ፡፡
    እውነት ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፡፡ የኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ቅርብ ነው ፡፡

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 Před rokem +2

    ዐቢይ ወንድማች ይሔ ማዕቀብ የሚሉት ነገር ለኤርትራ እንኻን አልተበረኸኸችም ! እኔ ግን ይሔ አገር የሚመራ ያለው ሰውየው አኻሔዱ ጥሩ አይደለም በሁሉ ነገሩ አስጊ ነው ሁላችን የምንሰማው የምናየው ያስፈራል ኢትዮጵያ ስለ የቁዱሳን ጸሎት ይጠብቃት ላንተም እድሜና ጤና ይስጥሕ እግዚኣብሔር ይጠብቅሕ🙏🏽🇪🇷❤️💛💚

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před rokem +1

    Amen Amen Amen!
    Thy said the Lord ! Thank you Lord for the wonderful promise you have for our country! Victory belongs to Jesus!
    This prophecy will be fulfilled! The ending is victory! Praise God!
    Let keep praying and do the right thing!

  • @beruhken
    @beruhken Před rokem +1

    Nice analysis ! ! Berta Abiy Yilma ! ! ETHIOPIA 💚💛♥

  • @te6835
    @te6835 Před rokem +1

    በጣም ይገርማል የአለም መጨረሻ በኢትዮጵያ በቅርብ እንጠብቅ ጥሩ ድርስት ነው

  • @user-qb9jd1mo7p
    @user-qb9jd1mo7p Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት!!!

  • @smart2222
    @smart2222 Před rokem +2

    በትክክል አሁን ጊዜው
    የእግዚአብሔር ነው!!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @danielwagaye-rb8up
    @danielwagaye-rb8up Před rokem +2

    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ናት::

  • @dawit6731
    @dawit6731 Před rokem +3

    Thanksthankmoer❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቃሉ የታመነ ነዉ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 Před rokem +1

    ክብር ለአምላካችን ለፈጣሪያችን ይሁን አሜን

  • @user-nb4ev4vw6h
    @user-nb4ev4vw6h Před rokem +7

    እውነት ነዉ በረቱ

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Před rokem +1

    እንዳው ጌታ ሆይ የወገኖቻችንን ደም የሚጠጣው አጋንትን ሊጥልልን በቶሎ ይምጣ

  • @bisratwoldesenbet4461
    @bisratwoldesenbet4461 Před rokem +2

    በአገሩ ውስጥ ለሚታዩ ምስቅልቅሎች ዋናው ተጠያቄዎች ሆዳቸው እና የተለያዩ ጥቅሞቻቸውን እሽሩሩ የሚሉ በየትኛውም ደረጃ የሚገኙ መሪዎች ናቸው። ታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ምን ጊዜ ከተገፉት ጋር ነው።

  • @mussiemagna9059
    @mussiemagna9059 Před rokem +1

    በእውነት እድሜና ጤናይስጥ እግዛአቤኤር መምህር

  • @tekureanbesa1427
    @tekureanbesa1427 Před rokem +1

    መምሕር መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ኦሪት ዘሌዋውያን ም 20 ፡ቁ13 ላይ ግብረ ሠዶማውያን ይገደል ደማቸውም በራሣቸው ይመለሣል ይላል አዚህ ሠፊ ማብራርያ ብትሠጠን እላለሑ ምክንያቱም ሠዶማውንን እቃወማለሑ ማለት ለነሡ ቀልድ ነው እርምጃም እንደሚያስወስድባቸው እንዲረዱ ያስፈልጋል መብታቸው ግዴታቸው እስከምን ድረስ እንደሆነ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሲኖር እንዴት እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል "" የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ሕገመንግስታችን ነው!" እናከብረዋለን

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před rokem +1

    መምህር እንካን ደህና መጣህ በቃ አንተን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ

  • @muller222
    @muller222 Před rokem +1

    በውስጤ ይሄንን ትንቢት እያሰብኩት ነበር መጣ ይሄው ጊዜው ደረሰ ያስተዋለው አስተዋለው

  • @user-gg2il6mu9c
    @user-gg2il6mu9c Před rokem +1

    በርቲ እሄነ ይቴኛ ሂዝብ ኣነቂ እኛም ከጎናቹኔን

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Před rokem +2

    ሁሉም ያልፋል ታሪክ ሆኖ እናወራለን አባቶች ጠፍተዋል እናንተን አስነስቷል እግዚአብሔር በምናምነቴዎች አድራለው ብሏል የማዝነው እኛ ያልታደልን ልጅነታችን በድህነት ወጣትነት በስደት ኖረን እንረፍ ስንል ምስቅልቅል ሆነ እመብርሀን ይሄንን ግዜ ታሳልፍልን

  • @legese103
    @legese103 Před rokem +1

    ድል ለተደገፍውና ለተገደለው ለአማራ ህዝብ። ድል ለፍኖ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤denk memhrachn Egziabher yitebkelen ❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher yimasgen hunken Dena maxu memirhachin Selam la ante yihun eskena betasabik selam la Ethiopian 🎉❤

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Před rokem +2

    ቤዝዬ ስረአትሽ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @mekuanentteshome2662
    @mekuanentteshome2662 Před rokem +1

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን!!

  • @haregwayne1493
    @haregwayne1493 Před rokem

    ጀሮየለው ይስማ አይን የለዉ ይይ የሚነገረው ቀልድ አይደለም ማስተዋል ይስፈልጋል የሚንማረዉ ራሱ ፈጥሮ ሳይሆን የተፃፋነው እግዘብሔርን ቃል መቀየር አይቻልም ።ይሄ የመሰለ ትምህርት ስለአሰተማራች እናመሰግናል አድሜዬ ይስትልን።

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 Před rokem

    የአለም ፍፃሚ ከመድረሱ በፊት ነብይ እየሱስ ይወርዳል ያኔ ጌታ የጌታ ልጂ እያላችህ ሰትጠሩት አላቃችሁም እኔ ተገዙኝ አላልኩም ይላችሐል እኔ መልዕክተኛ እንጂ ጌታ አይደለሁም ይላል ሰደርስ እናየዎለን

  • @ham.h98
    @ham.h98 Před rokem

    Egziabher yimesgen. Sadis mediawoch Egziabher yibarkilin yitebikilin. 💚💛❤️

  • @meskit1035
    @meskit1035 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ አይናችን ከፈትከው ትውልድ ይንቃ።

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před rokem

    ግብፅ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቷ እየሆነ እያለ ነገር ነው እሄ ሁሉ የወያኔጦርነት የግብፅ ነው የአማራው የእስራኤል ነው

  • @NebyuDawitEthiopiain2016

    የሁለት ሀይማኖቶች ደጋግ አባቶች ኢትዮጵያን ይመራሉ ብለህ ሰውን ላለማስከፋት ያልከው ሀሰት ነው። መሪው የአንድ ሀይማኖት አባት ነው የሚሆው። ሀቁ እሱ ነው።

  • @user-er1yw6qx5c
    @user-er1yw6qx5c Před rokem +1

    Very good message. Keep it up.

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Před rokem

    Tebarek wode Ethiopia wodewun sayihon bereketachnn segachnn leselbu newu yemimetutt

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግሥትህ በመጣህ ጌዜ አስባን😢

  • @EniyeBiru
    @EniyeBiru Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ob8qp1ms3g
    @user-ob8qp1ms3g Před rokem +3

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው

  • @user-sp3qe7gd7f
    @user-sp3qe7gd7f Před rokem +2

    አሜን ማራናታ !!!!!