የሕወሐት ሕጋዊ ሰርተፍኬት እና የሕጻን ፌቨን ግድያን የተመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን መሰረት በማድረግ ከሕግ ባለሙያ ዶ/ር ጥበበ ሳሙኤል ጋር የተደረገ ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    CZcams
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Komentáře • 15

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 20 dny +1

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን የምትገርም ነች አይኗን በጨው አጥባ ነው የመጣችው እውነተኛ ፃድቅ ፈራጅ በዙፋኑ ላይ ነው ወንድማችን ሲስነት እናከብርሃለን ጀግናችን ነህ ምርጫችን ምንግዜም ሉአላዊ ሉአላዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 20 dny +1

    Thank Dr. For sharing your knowledge ❤❤❤❤
    Viva Lualawi Media.

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 Před 20 dny +1

    የገደለ ይገደል የሚለው ፍርድ ለሀገሬ በጣም አስፈላጊ ነው

  • @HHd-bm4gk
    @HHd-bm4gk Před 20 dny +2

    የገደለ ይገደል ህዝቡ መረባረብ ያለበት ይህንን ህግ እንዲፀድቅ ግፊት ማረግ ነዉ ያለበት።

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 20 dny

    18:19 18:22 ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +1

    አረንጓዴ አሻራ 🎄🌳🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ሲሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 20 dny +1

    የምትተክል ሀገር
    የሚያጸና ትዉልድ
    የመደመር ትዉልድ
    አረንጓዴ አሻራችን
    🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌳🎄🎄🎄🎄🎄

  • @zd820
    @zd820 Před 20 dny

    እና መሰግናለን ሲሳይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 Před 20 dny

    እናመሰግናለን ሲሱዬ እና ዶክተር። ግን አቃቤው እና ዳኞች በሚዲያ የማይናዘዙት ለምንድነው። ሆንተብሎ የተደረገ ነው ማለት ነው?

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 20 dny

    1:37:43 1:37:45 1:37:53 1:37:55 ❤❤❤❤❤ 1:38:03

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Před 20 dny

    Yes Beni 1:39:51 1:39:51

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 20 dny +2

    ውርደት፡ ነው! ፍርድ፡ ቤት፡ የዘመድ፡ ጨዋታ! እኔ፡ በሁሉም፡ ክልል፡ ያሉ፡ ፍርድ፡ ቤት፡ ስራ፡ የያዙ፡ ፈተና፡ ይሰጥና፡ በገንዘብ፤ እውቀት፡ የገዙ፡ ይባረሩ! ሕዝብ፡ ስለ፡ ፍትህ፡ ተቃጠለ!

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 Před 20 dny

    አቃቤ ህግ ስራውን አልሰራም ባጭሩ .