እጅግ ተፀፀቱ!! የአባትዬው እንባ ስሜታችንን በጣም ረብሾታል!!አቤቱ ድረስልን!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 392

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +123

    ይልማ እባክህ ለመምህር ተስፋዬ አበራ ደውለህ ደህንነቱን አረጋግጥልን እኛ ተማሪዎቹ ተጨንቀናል💔

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Před rokem +21

    ዛሬ ታላቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ናቼው በረከታቼው ይደርብን መምህር ተሰፋየ አበራን ጠይቅልን አባክህ አብይ ወንድማችን የት ነው ያለው

  • @etsegentgirma621
    @etsegentgirma621 Před rokem +34

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ።እግዚአብሔር የትኛውም አለም ላይ ያሉ እናትና አባትን ከ እንዲህ ያለ ሀዘን ይጠብቃቸው🙏🙏🙏

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem +25

    አባት እናቶች አንገት የሚያስደፋ ልጅ አይስጣችሁ ይላሉ እውነት ይህ ነው ጌታዬ ትውልዱን ይታደግ አሜን መምህር እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +40

    እንዃን ለአቡነ ሐብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ሀገራችን እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን አሜን

    • @yoftahegebru8013
      @yoftahegebru8013 Před rokem +2

      ምንድነው ወሩን ሙሉ በዓል ነው እያሉ ሰውን ስራ ማስፈታት? ሕግዚሐብሔር በወዝ በላባችን ሰርተን እንድንበላ ነው ያዘዘን

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Před rokem +2

      አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Před rokem

      አቡነ ሐብተ ማርያም ጉድ የግብፅ መጫወቻ መሆን

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 Před rokem +7

    በጣም የሚያስፈራና የሚያስጨንቅ ዘመን ዉስጥ ነዉ ያለነዉ።አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን።መምህራችን አቢይ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነዚህ ስጋ ለበስ ሰይጣኖች በደሙ ይሸፍንህ።

  • @samaw842
    @samaw842 Před rokem +9

    ቃላት የለኝም አብይ ይልማ የሚወድ ❤

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 Před rokem +1

    ወላጅ ሆኖ ይህን ከማዬት ወደ ከበረው አባቱ በክብር የሄደ መታደል ነው ።ፈጣሪ ሆይ በድለንሃል ይቅር በለን ‼ እንዳደንቅ ይፈቀድልኝ ከከበረ ሰው ጋር መስራት የመጀመሪያው እራስን ከማክበር ይጀመራል እታለምዬ አለባበስሽ አሪፍ ነው ። እርቃናቸውን ይመጡና ጭናቸውን አጣምረው ተቀምጠው ሀሳባቸውን ለመስማት ይቀፈኛል ። በምትዘሩት መልካም ዘር ክብር ይገባችኋልና ክበሩልኝ ‼

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Před rokem +5

    አብይ ይልማ በጣም ያሳዝናል እነኝህ የተረገሙ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ናቼው አንተ አማልክ ይባርክህ እድሜ ከጤና ያድልህ ዘርህ ይባረክ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +17

    የፈጠረን አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ከሚሆነው ነገር ሁሉ ይጠብቀን 😭😭ለልጆቻችንን ጥላ ከለላ ይሁንልን 😭😭 ሁሉን የምታይ አምላክ የህን ቀሳፊ ዘመን አሻግረን😭😭

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +10

    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ አድ ነን

  • @meheretseifu4897
    @meheretseifu4897 Před rokem +24

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ! አቤቱ አንተ አውጣን የድንግል ልጅ። መምህራችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤ አብረውህ የሚሰሩትን ሁሉ መድሃኒዓለም ይጠብቃቸው፤ ይጠብቃችሁ። በርቱልን እኛም እንደእግዚአብሔር ፈቃድ እንበረታለን።❤

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před rokem +5

    ቤዝዬ ወንድማችን በርቱልን እንወዳችዋለን ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች

  • @user-kw9tr5ro4q
    @user-kw9tr5ro4q Před rokem +6

    ይሔንን የአባትና ልጅ ቪዲዮ ካየሁት ከአራት አመት በፊት ነበር እውነት ነው በጣም ያሳዝን ነበር በተለይ አባቱ ሲያለቅሱ ያሳዝኑ ነበር

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +7

    ይሄ የቆየ ታሪክ ነው ባየሁት ግዜ አባትየውን ሳየው ልቤ ተሰብሮ ነበር በምን ዘምን ተፈጠርን ግን🤔

  • @maeregtesfye401
    @maeregtesfye401 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ለምድር ሁሉ ምህረት ይዛ

  • @yefekerenatyeselam6149
    @yefekerenatyeselam6149 Před rokem +1

    ቅንጅት ይህው አየሽ እንዴት እንደ ምታምሪ በራስ ማንነት መኩራት እንዴት ደስ ይላል። በእውነት በራስሽ ውበት መዋብሽ ማነትሽ ሲያምር በጣም አምሮብሻል በዚህ ቀጥዬ ውንድማችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጠው በጣም እንውድሃለው።❤❤❤

  • @ematurn2275
    @ematurn2275 Před rokem +5

    በርታ ወንድሜ ‼️ ሆኖም ግን የአባትና ልጁ ታሪክ ትንሽ የቆዬ ነው... ሰሞንኛ አይደለም።

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem +9

    መምህራችን አብይ ይልማ ❤❤❤❤❤

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Před rokem +7

    ሦላሴዎች ጠብቁኝ ነፍሴ በድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ አደራ።

  • @user-cv3bh8ld5m
    @user-cv3bh8ld5m Před rokem +5

    ምን አይነት ወረርሽኝ መጣብን በእግዚአብሔር😢

  • @user-dx5qf1zj5k
    @user-dx5qf1zj5k Před rokem

    አብይ በርታ ወንድሜ አንተን የሰጠችን እናት ትባረክ እግዚያብሄር ይባርክህ አነቃኸን የነቃ አይምሮ ሁሉ ያንቃ የአምላክ ማጫ መንገድን ሊያሣጡንን የሚመጡትን አምላከ እስራኤል ይገስፃቸው።

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Před rokem +5

    አላህ ሆይ ይቅር በለን አላህ ሆይ አንተን እንዳናሳዝን ወላጆቻችንን እንዳናሳዝን እርዳን እባህ ክፉን መንፈስ ከ ወጣቱ ላይ አጥፋልን እባክህ ባለማወቅ በሰይጣን እስራት ውስጥ የወደቁትን እርዳቸው አይይይ 😢😢😢😢

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před rokem +3

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ ለምታደርጉት ይማንቂያ እፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን ይታርቀን አሁንሥ በዉጪ ወልደዉ ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወገኖቼ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ

  • @meseret5377
    @meseret5377 Před rokem +1

    ለአፍሪካውያን ያሰቡት ተንኮል ነው
    ያገሬ ሰው ሲተርት ለጠላትህ ጉርጓድ ስትቆፍር አታርቀው ማን እንደሚገባባት አታውቅምና ይላል
    ለማንኛውም የሀገሬ ወጣቶች እባካቹ ተጠንቁ በአእምሯቹ አስቡ
    ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @fitsumgetachew9414
    @fitsumgetachew9414 Před rokem +2

    መምህር አብይ ሰላም ሳድስ ቲቪ እስኪጀምር በጉጉት እየጠበቀኩኝ ነው መምህር በርታ።

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před rokem +1

    ወገኖቼ አዎ የዛሬ ሁለት አመት እኔም አይቼዋለው ግን ደግሞ እኛ እድሉን አግኝተን ብናየው ብዙዎች ደግሞ ያላዩ ስለሚኖሩ አስተያየት ስንሰጥ እንጠንቀቅ ይሄ ነገር በየጊዜው ሊታይና ሊወራ የሚገባው ነው ወጣቶች እንዲያስታውሱት እንዲያስቡት አደገኛ መሆኑኑ እንዲገነዘቡት ስለሚፈለግ ነው በየጊዜው ደክመው ለሚያቀርቡልን ምስጋና ይገባቸዋል

    • @dhtckktchd
      @dhtckktchd Před rokem

      ትክክለኛ አስተያየት።❤

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Před rokem +4

    የመጨረሻ ሀጥያቶች በሚሠሩበት ዘመን ነው የተፈጠርነው አመሠግናለሁ ረቡኒ
    100%እውነት

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem +3

    አሜን የሀብትዬ በረከታቸው ይደርብን

  • @birukgirma9589
    @birukgirma9589 Před rokem

    አብይ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ከዚህኛው በላይ የምታስተምርበትን እድሜ፣ፀጋ እና ሞገስ ይስጥህ።

  • @matiman8997
    @matiman8997 Před rokem

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን እውነተኛ ንፁህ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን 🙏🙏
    መምህር ገና ብዙ ነገር ካንተ እንማራለን

  • @user-vt1pi9nm3x
    @user-vt1pi9nm3x Před rokem +1

    የወለደው አባት እንደዚህ ያዘነ ፈጣሪ በእጆቹ የሰራን እንዴት ያዝን አምላኬ ሰውረን ከቁጣህ 😢😢😢😢

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Před rokem +1

    ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
    ዕድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማሪያም ትደግፍህ አሜን :: 🙏🙏🙏💚💚💗💗💛💛

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @solomonandebrhan2257
    @solomonandebrhan2257 Před rokem +1

    ጋዜጠኝ ቤዛዊት በዚሁ ቀጥይበት
    አብይ በጣም ጎበዝ የሆነች ጋዜጠኝ አለችህ ከነ አለባበሳ።

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w Před rokem +1

    መምህር ተስፈየን ጠይቅልን በሰላም አልጠፋም መምህር አብይ እባክህ መምህራችንን ፈልግልን ማርያምን እያሰብኩ ነው

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 Před rokem +1

    መምህር ስለኛ ብለህ እውነትን ይዘህ ሞትን የተጋፈጥክ ውድና እንቁ ው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ይብዛልህ እመቤቴ ከለላ ትሁንልህ❤

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +1

    እንደዝህ አይነት ልጂ ከመውለድ ማሀንሁንእህ መቅረት ትልቅ መታደል ነው እርኩስ የሰይጣን ፈረስ ለስኦል ከመሞሸር ይሻላል ሳትወልድ መቅረት አባትዬው እግዚአብሔር ያፅናው የአባቱ እንባ እሳትሁኖ ያቃጥለው

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል😢😢እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🙏🙏

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    አቤቱ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሄር ሆይ ቶሎና

  • @user-qq7xr8cd7m
    @user-qq7xr8cd7m Před rokem +10

    የዛሬ አራትና አምስት አመት የታየን ከማቅረብ አሁን የለውን ቡታቀርቡና ለነሱም ፈጣሬ ይቅር ይበላቸው ድንግል ማርያም ትጠብቀን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před rokem +3

      መቼም ይሰራ አስተማሪ ነው። ከሱ በኋላ በእጥፍ በስቷል።

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před rokem +3

      መቼም ይታይ ያላየው ደግሞ ይማርበታል

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před rokem +1

      እኛ አላየነውም

    • @user-kr7zv2sh4e
      @user-kr7zv2sh4e Před rokem

      እኛ አላየነውም

    • @workechalla7505
      @workechalla7505 Před rokem

      እ ኛ አ ላየ ንም

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 Před rokem +2

    Egzo egzo egzo maharena krstos meharene krstos ABIY LMAZ wendmachen edmna tena ysth fetari 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😢😢😢

  • @konjo7249
    @konjo7249 Před rokem

    እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልን መምህራቺን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ተባረክ ትውዶቺን በማንቃት እያደረከው ያለው ነገር በርታልን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před rokem

    እድሜ ይስጥልን መምህር ይልማ ፀጋክ ይብዛልክ እባካቹህ መምህር ተጠያየቁ ተደዋወሉ መምህር ትስፈየጋር አስቸጋሪ ሆኔታዉስጥ ካልሆነ መምህር አይጠፍም እተ እደምትዋጋዉ በይፋ ጀምራልና እባካቹን እጂለጂ ተያያዙ መምህር😢

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Před rokem +2

    ለመጀመርያ ጊዜ mbc4 the doctor የሚልፕሮግራም ላይ ሳየው በጣም ልቤን ነክቶታል ይሄ አባት በጣምያሳዝናል አምላኬሆይ ትውልዱን ታደግ አንተሁሉ ይቻልካል ፈጥረክ ለፈጠርከው አሳልፈሕ አትስጠን ማስተዋልና ጥበቡን አድለን ለይኩን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +5

    አሜን አሜን ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን!

  • @eyobmanaye
    @eyobmanaye Před rokem +3

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቅልን🙏

  • @getachewgudero860
    @getachewgudero860 Před rokem +3

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አስበን በቃችሁ በለን!!! መምህራችን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤ አብረውህ የሚሰሩትን ሁሉ መድሃኒዓለም ይጠብቃቸው!!!

  • @messimathan7106
    @messimathan7106 Před rokem +11

    የአሁን ቪዲዮ አይደለም ካየሁት 1አመት ያልፈዋል አባትየው በጣም ነው ሚያሳዝነው 💔 ፈጣሪ ሆይ ልጆቻችን ጠብቅልን 🙏

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před rokem +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ይቅር በለን ልጆቻችንንም ከዚህ ከሚያስፈራው የዲያቢሎስ ስራ ሰውረን በደምህ ሸፍነን ኢግዚኦ

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před rokem

    የ ሳድስ ሚድያ አቅራበዎች የእግዚአብሔር ሰላም ክ እናንተ ጋር ይሁን በጣም ያሳዝናል መምህር አብይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሕዝባችንን በምን እንዳፈዘዙት ባይታውቅም እናንተ ብርቱ ፅጋውን ያብዛላችሁ ያልከው ሁሉ እውነ ት ነው

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +5

    ሳላየው ላይክ😉

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 Před rokem

    ወድ ወንድማችን አብይ ይልማ በጣመ አናመሰግናለን በርታልን

  • @user-fd8vt1kq8h
    @user-fd8vt1kq8h Před rokem

    አብዬ አንተ መልካም ሰው ከሆሉም ትለያለህ አስተማሪነት አገላለፅህ ምን ልበልህ ባጠቃላይ አደንቅሐለው አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem

    በጉጉት እንጠብቃለን ቲቪውንም አንተንና አብረውህ የሚሰሩትንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ የብይ ይልማ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Před rokem +2

    አቤት ያረብ መውለድ ሚያስፈራበት ዘመን ያረቢ ባክህ በልጆቻችን አትፈትነን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před rokem +1

    እድሜ ይስጥህ አብይ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před rokem

    ቸሩ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በምህረት ዓይኑ አይቶ ከዚህ ሁሉ እርኩስ አስተሳሰብ ይጠብቀን አሜን

  • @enataiemwondimunatali9390

    በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ማሰተዋልን ያደለው እግዚኦ 😥😥😥

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነቱን እውነተኛ ንፁህ ኢትዬጵያውያንን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እህታችንም እንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @margagirma6569
    @margagirma6569 Před rokem +2

    እግዚአቤር ይርደን ወንዲሜ በርታ።

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Před rokem +1

    ክፉ ዘመን ደረስን በጣም ያሳዝናል። ሐጢአትን እያበዙ እጨመሩ ሄዱ። እግዚአብሔር ይገስፅልን።እነዚህ ፆታቸውን የሚቀያይሩ ብዙም ሰላም የላቸውም ወድያውኑ እራሳቸውን ያጠፋሉ። እንዲህ እያደረገ ነው ሰይጣን የሚጫወትባቸው።አቤቱ ይቅር በለን።

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před rokem +3

    የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች ላይክ በማረግ ልማድ ይኑረን ይህን ትምህርት ስትሰሙ አስራታችን ላይክ ማድረግ ነው እባካቹ ላይክ ማድረድ ነው

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w Před rokem +2

    በእውነት ያማል ያስደነግጣል ወይኔ መኖር ዕራሱ ፍራሁ

  • @naolamsterdam4801
    @naolamsterdam4801 Před rokem

    አባትየው እንዴት እንዴሳዘነኝ 😊😊 አይይይይ የሚያስጨንቅ ጊዜ

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem +1

    ፈጣረይ ሆይ ጠብቀን አብይ እባክህ መምህራችን መምህረ ተስፉይ ጠፉብን እባክህ ደውለህ ጠይቅልን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ በጣም ይከብዳል አግዚአብሔር ምን ያህል አንደሚያሳዝኑት ያወቁት አይመስለኝም አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ ወይ ወላጅ ተሰቃየን በምናየዉ ነገር ተሰቃየን የዘመን የመጨረሻዉ ሰአት ላይ ነን የሉስፈርን ስራ በሚያፀይፍ ሁኔ ታ አያስፋፉ ነዉ አምላኬ ሆይ አባከህ የሰዉ ልጅን አንተ ተቆጣጠር ይህንን ስራ አንተ ከምድረ ገፅ አጠፉ

  • @kidanemhretinate9624
    @kidanemhretinate9624 Před rokem +1

    አቤቱ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጅ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭

  • @fm6563
    @fm6563 Před rokem

    *አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረነ ይቅር በለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ብልህነት አስብልን✝️🕯️*
    *አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረነ ይቅር በለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ብልህነት አስብልን✝️🕯️*
    *አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረነ ይቅር በለን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ብልህነት አስብልን✝️🕯️*

  • @TigistAgune-ou4rg
    @TigistAgune-ou4rg Před rokem +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት የሚተጉት ለዚህ እኮ ነው። ኦርቶዶክስ ካለች አይሳካላቸውም ስለዚህ ቅድሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ማጥፋት አለብን ብለዋል።

  • @merongetachaw268
    @merongetachaw268 Před rokem +2

    በጣም ሚገርመው መጀመሪያ ሳየው የተሰማኝ ነገር አምላክ የዚህ ዘመን ትውልድ ለምን አረገኝ ነው ያልኩት አሁን የጨነቀኝ ከ15አመት ደምሮ የመሀፀን ካንሰር መከተብ አለባቸው እየተባለ ነው አብይ እባክህ ስለዚህ ነገር ፕሮግራም ስራ እንዴት ምንም የማያቁ ልጆች እይሔ ነገር ሆርሞን ሊጨምሩባቸው ነው ብዪ ስጋት ላይ ነኝ

    • @bizachame7475
      @bizachame7475 Před rokem

      awo yenem hasab nw

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před rokem

      ሠው እንዳይዋለድ ይፈለጋል

    • @gabigebreal7620
      @gabigebreal7620 Před rokem

      100% TIKIKIL masketeb ayigebam , yelele neger eyametu kitbat yilalu telko alew.

  • @firansh1115
    @firansh1115 Před rokem

    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ልጆችን ጠብቅ ማስተዋልን ስጠን ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem

    እንኳን ደና መጣችሁ መምህር አብይ ይልማ ደና ነህ የማከብርህ አድናቂህ እህትህ ነኝ የምታነሳቸው እርእሶች ናቸው በርታ🙏💝

  • @hiwotkassahun
    @hiwotkassahun Před rokem +3

    ፍጣሪ ሆይ ምን አይንት ዘምን ለይ ደርስን ጌታ ሆይ እባክህ አሁን አድን

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před rokem +1

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Thank you great Man for telling the truth!!!

  • @sisulegess1299
    @sisulegess1299 Před rokem +2

    ማየት አቃተኝ በተለይ እንደ ወላጅ ሚሰማው ስሜት ኡፍፍ ፈጣሪ ሆይ እኛ ባሪያዎችህን አስበን

  • @MogesShumet-uc4lk
    @MogesShumet-uc4lk Před rokem +1

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አስበን በቃችሁ በለን!!!!!

  • @TadesseAlemu-km1pt
    @TadesseAlemu-km1pt Před rokem

    በጣም ያሣዝናል ትውልዱ ወዴት እየሄደ ነው።

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před rokem +1

    እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ ምናይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭

  • @kaleb1980
    @kaleb1980 Před rokem

    አቤቱ አምላካችን ከዚህ መአት አውጣን።

  • @kidistyemariam6936
    @kidistyemariam6936 Před rokem +1

    ልጁ ራሱ ጾታ ቀያሪው በቅርቡ ራሱን ማጥፋቱ አይቀርም አባቱን በስርአቱ እንኳን ማየት አልቻለም። በራስ መተማመኑ የለም አስተውላችሁ እዩት። አይ ዲያብሎስ ታላቁ የእግዚአብሔር ቃል እንደነገረን ሰይጣን በታላቅ ቁጣ ጥቂት ግዜ እንደቀረው አውቆ የቻለውን ሁሉ ወደሲኦል ያግዛል። እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሰአሊለነ ቅድስት።

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před rokem

    በርቱልን መምህር እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 Před rokem

    ይህ ነገር ካየሁት በጣም ቆይቱዋል ምናልባት 10 አመት ይሆነዋል፠፠ፆታን ማስቀየር ከጀመሩ በጣም ቆይተዋል፠፠

  • @marefiyaeshete4272
    @marefiyaeshete4272 Před rokem +2

    Thanks!

  • @nopo7998
    @nopo7998 Před rokem

    በዚህ ዘመን ቶሎ ፈጣሪ የወሰዳቸው ታድለው መኖርን ጠላሁ በዚች ምድር

  • @betitube9564
    @betitube9564 Před rokem

    ሰለሱ መጥፎነት ለሀበሻ ማሳወቅ አለብህ ይልማ በርታ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

  • @Embete-
    @Embete- Před rokem +2

    እራሔሎ ተጫወተችበት ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር ያውጣን

  • @meretwork
    @meretwork Před 11 měsíci

    በጣም ያሳዝናል አቤቱ ፈጣሬ ሆይ ቀኑን አሳጥረው,,,,,😊

  • @tinsae655
    @tinsae655 Před rokem

    ተባረክ እግዚሐብሄር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +2

    Eqwane dena metahi wude memhierachin❤❤❤❤❤❤

  • @biruktawiteya6636
    @biruktawiteya6636 Před rokem

    ቀደም ሲል ሚዲያ ላይ አይቼዋለው የአባትየው ስሜት ያሳዝናል በጣም ሃዘኑ ይጋባል ሌላው አብይ ትምህርቶችህን እንደእድሜአቸው ደረጃ ወንድሞቼ ላይ የእህቶቼ ልጆች ላይ ተግባራዊ እያረኩት ነው የነሱ ጊዜ በበለጠ እየከፋ ስለሚመጣ እኔ በጣም ውጤት እያየሁበት ነው ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ለኛ ሲል ያኑርህ 🙏🙏🙏

  • @edentesfazeghi7999
    @edentesfazeghi7999 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ይልማ እንደዚ እውነቱን አውጣልን 🙏

  • @mekdesbizuneh4630
    @mekdesbizuneh4630 Před rokem +2

    Anbesaw memhire selamh yibzaleg

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes Před rokem +1

    ጻድሶች ይህንን እቅድ ያወቁት ጀርመናውያን የልጅ mefelfeya ማሽን ሰርተው ወንድም ሆነ ሴት ልጅ ደም በመስጠት ብቻ ልጅ indiwekduna ዘራቸውን መተካት እንዲችሉ አድርገዋል:: ይህም ብቻ ሳይሆን ጋብቻ ግዴታ አይደለም ዘር ለመተካት ብለው አውጀዋል 🤔ይህንን ስሩበት 🤔🤔🤔በርቱልን 🤔ትውልድ አትርፉልን 🤔🤔🤔🙏

  • @tekalgnwesenatekalgnwesena5860

    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Před rokem

    አብይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Před rokem

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ 😢😢 ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před rokem

    የዝግጅታቹ ተከታታይ ሁኜ አድናቂህ ነኝ።ድርጊቱ የሰሞኑ ሳይሆን ትንሽ ቆይተዋል።