ፕሮቴስታንት ወገኖቼ ከዚ ኦርቶዶክስ-ጠል ሰው (ፕሊዝ)ራቁ!!አንገብጋቢ መረጃ አለኝ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 1,3K

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 Před rokem +88

    አብያችን እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር ይላል የሐገሬ ሰው ከዚህ በኋላ በጌድዮን ሰልፍ የፈራ ይመለስ ተባረክ እኛንም እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን።

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 Před rokem +292

    እኛ ወንጌላውያን አማኞች መገኛችን እና የታሪካችን ማህደር ከሆነችው ኦርቶዶክስ ጎን በጸሎት የምንቆምበት ወሳኝ ግዜ ላይ ነን።በዚህ አጋጣሚ የሁላችን ጠላት የሆነውን የሰይጣንን ስራም አንዘንጋ። ውድ መምህር እውቀት እንዲህ ስራ ላይ ሲውል ደስ ይላል። ተባረክልን!

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +21

      እኔም የወንጌል አማኝ ነኝ። ዓብይ ግን አስመሳይ ነው።

    • @ferehiwotzegeye8593
      @ferehiwotzegeye8593 Před rokem +13

      አብይ ይልማ የምትገርም ሰው ስለለማው አእምሮህ ጌታን አመሰግናለሁ አሐዱ ላይ መስራት ከጀመረክ ጀምሮ በሬዲዮ T.V መጽሐፍ ተከታትያለሁ ለሰው ልጆች ጠላት በሆነው በዳቢሎስ ተልዕኮ ለይ አእምሮሮህ ነቅቷል አንተ እዳልከው መጀመሪያ አምላክ ወይም ፈጣሪ አለ የምትል ሀገር ናት ኢትዮጵያ በማንኛው እምነት ውስጥ ።የተፈለገው ጉዳይ ግን በባለስልጣናት ተረማምደው በየት በኩል ነው መበጥበጥ የምችለው ብሎ ነው ሰይጣን አርቶዶክስን ላይ ያነጣጠረው ኢትዮጵያዊያን ለዚህ ሀሳብ ተጠቂ እዳንሆን እግዚአብሔር ይርዳን የሰይጣን ሀሳቡ ብዙ ነው በጌታ ፀጋ ካልታገዝን አብይ ሚዛናዊ ለሆነው መልዕክት በጣም እናመሰግናለን።ከወንጌላውያን አማኞች ቤተክርስቲያን (ከፕሮቴስታንት )

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před rokem +3

      @@dagmawisamson2101 befsum Abiye asmesay Aydlem

    • @samrawittekeste8380
      @samrawittekeste8380 Před rokem +5

      Hayimanot ye gil new hagerachin gin ye gara nat sigemer egna abiyin ye degefinew Ethiopian silale neber enji sile Eyesus bilen ye miniketelew meri yelem Eyesus kirstos bichawin beki new wengel demo fikir new lelaw siyamew yemayamen ke hone gena aldanim

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Před rokem +3

      @@tutubevan932 ተይ እንጂ ቱቱ 🤣

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 Před rokem +40

    መምህራችን እኔኮ ባንተ ድፍረት እቀናለሁ እውነቱን እውነት ብለህ ማንንም የማትፈራ መሆንህ ያስገርመኛል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከእባቡ

  • @emumehari6178
    @emumehari6178 Před rokem +176

    አብይ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኦረቶዶክስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Před rokem +95

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

    • @yohannestadesse3135
      @yohannestadesse3135 Před rokem

      አብይ ይልማ በጣም ሰተሃል ዶክተር አብይ አህመድ ፍፁም እውነተኛ ክርስቲያን አማኝ ነው

    • @azebreda4306
      @azebreda4306 Před rokem

      ውሸታም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +108

    እኔ በክርስቶስ ወንጌል የማምን ክርስቲያን ነኝ እንኳን ኦርቶዶክስን ያደኩባትን ቤተ እምነት ቀርቶ ማንንም መጥላት አልችልም ጥላቻና ማፍረስ የዲያብሎስ ባህሪ ነው ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ አላስተማረኝም በፍጹም በፍጹም በፍጹም

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před rokem +49

    መምህራችን ከክፉ አይናቸው ይጠብቅህ አሜን።

  • @bettygetachew2559
    @bettygetachew2559 Před rokem +30

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።በመንገድህ ሁሉ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልህ ተባረክ።

  • @genetbiru132
    @genetbiru132 Před rokem +8

    በእውነት ትክክል ነህ ወንድሜ !እኔ የክርስቶስ እየሱስ ተከታይ {ፕሮቴስታንት ነኝ} የእምነት መሰረቴም ኦርቶዶክስ ቤክርስቲያን ነች ። በፍፁም የኦርቶዶክስ ቤክርስቲያንን ማፍረስና ስደት እቃወማለሁ ። የብዙ የክርስቶስ እየሱስ ተከይልታዮች የወገብ ጅማት ፈትቶ አዳክሞ ! አሁን ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ቤ ክ ማፍረስ ነው የመጣው ፣ የብዙዎችንም አይን አሳውሯል ፣የኦርቶዶክሶችን ጭምር ፣ እግዚአብሔር እራሱ ለወገኖቻችን ይድረስላቸው አይናቸውን በመክፈት ! እውነቱን ያሳያቸው ፣ይሄ መንፈስ የኤልዛቤል መንፈስ ነው ፣ በአብይ ውስጥ ያለው፣ አሳች መንፈስ ነው ፣ የእምነትን ትጥቅ የሚያስፈታ !!!
    እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ስራውን በእየሱስ ስም ያፍርሰው ።የቅዱሳን ፀሎት በስራዋ እጅግ ድንቅ ሐይል ታደርጋለችና ፣ እና ፣ አጥብቀን ፣ከነፍሳችን በመፀለይ ስራውን ማፍረስ አለብን ፡እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ፡ከክፉ ስራ ጋር አይተባበርም ። ወንድሜ ተባረክ !ፀጋው ይብዛልህ ።🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏

  • @sariephy692
    @sariephy692 Před rokem +286

    እውነት ነው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን ስለኦርቶዶክስ ያገባኛል ሁላችንም ስለቤተክርስቲያን እነፀልይ እባካችሁ🙏

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 Před rokem +107

    እኛ የወንጌል አማኞች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጎን ነን። እባካችሁ አስተውሉ የትኛውም ዳግምኛ የተወለደ በክርስቶስ እየሱስ ያመነ አዲስ ዘፍጥረት የሰው ዘርን ሁሉ ይወዳል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለእኛ ባለውለታ ነች በፍፁም እድትፈርስ አንፈልግም አንፈቅድም። እንወዳችሁዋለን። በፅሎት ከኦርቶዶክስ ጋር ነን።

    • @meskremgezawe3421
      @meskremgezawe3421 Před rokem +1

      Ena ante giorgisen arsaman hzbu mamlk albt?sele dctr Abi ekeblhalhu lalawn gn lewngail smagn Armias tewlt

    • @saronteshome5249
      @saronteshome5249 Před rokem +1

      የበሻሻው ሰው የሚያመልኩት ወንጌል ከየት እንደመጣ በቅርብ የምታውቋቸው ካላችሁ ብትነግሩኝ?

    • @wondimagegnderejeleul1994
      @wondimagegnderejeleul1994 Před rokem

      lier

    • @aynadishaile3134
      @aynadishaile3134 Před rokem

      (1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 2)
      ----------
      9፤ በብርሃን አለሁ የሚል ወንድሙንም የሚጠላ እስከ አሁን በጨለማ አለ።
      10፤ ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤
      11፤ ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።

    • @aynadishaile3134
      @aynadishaile3134 Před rokem

      (1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 3)
      13፤ ወንድሞች ሆይ፥ ዓለም ቢጠላችሁ አትደነቁ።
      14፤ እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል
      15፤ ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።

  • @kassyereta805
    @kassyereta805 Před rokem +68

    ኦርቶዶክስ ለ ዘላለም ፀንታ ትኑር

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před rokem

      አሜንአሜንአሜን

    • @simabstract
      @simabstract Před rokem

      ሰማይ ሐይማኖት የለም፣ ዘላለም የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ንዉ

  • @agegnehuyassinaggi805
    @agegnehuyassinaggi805 Před rokem +85

    ፈጣሪ ከክፋዎች ይጠብቅህ እውነትን ክርስቶስን የያዘ ምንጊዜም አሸናፊ ነው!!

  • @nigatkassahaile1264
    @nigatkassahaile1264 Před rokem +114

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k Před rokem +22

    ወንጌል የሃይማኖትን ስም መስበክ አይደለም። ወንጌል እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መናገር ለዓለም ሁሉ ማሳየት ነው። ኦርቶዶክስ ጴንጤ ካቶሊክ እና ሌሎችም የሃይማኖት ስሞች በመፀሃፍ ቅዱስ አልተፃፈም። ኢየሱስ የሚለው ስም ግን ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ይላል ቃሉ።

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem +4

      እውነቱ ይሄ ነው!

    • @TPAB3832
      @TPAB3832 Před rokem +1

      አዎ ክርስቶስ የሞት መድሀኒት ነው። ትውልድ ይዳን ካልን በስሜት ሳይሆን በቀራኒዮ አደባባይ የፈሰሰዉ ደም ነው።

  • @menberukiber9991
    @menberukiber9991 Před rokem +10

    ውድ ታላቅ ወንድሜ ዓቢይ በምታነሳቸው ሃሳቦችህ ሁሉ ሚዛናዊ እንደዚሁም ለሃገር፣ ለእምነት፣ ለባህል እና እሴት መጽናት እጅግ ትልቅ ሚና አየተወጣህ ስለመሆኑ በእውነት ታላቅ ክብር ይገባሃል።

  • @selamlulseged4718
    @selamlulseged4718 Před rokem +46

    መምህር እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለ ዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +55

    ወንጌል ስለልጁ ስለእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የሁላችንም ፈጣሪና አዳኝ እግዚአብሔር ነው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 Před rokem +7

      ተወደደም ተጠላም በኢትዮጵያ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል እንዲሰበክና ህዝቡ እግዚአብሔርን እንዲያውቅ እግዚአብሔርን እንዲፈራ ስርአትን ያስተማረች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነች

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před rokem +1

      መንግስታቹ መናፍቃ ኢሉሚናቲ ነው

    • @gedionmesfin8479
      @gedionmesfin8479 Před rokem

      ወንጌልን ከክፉዎች ጠብቃ ያቆየች፤ ለትውልድም ያስተላለፈች፤ አሁንም ወንጌልን በሕይወት እየኖረች ያለች ናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።

  • @edenzerfu9105
    @edenzerfu9105 Před rokem +1

    አብይ እ/ሔር ዘመንህን ይባርክ እኔ ፕሮቴስታንት (መሰረተ ክርስቶስ)ውስጥ ነኝ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እናቴ ናት ቢጠሉኝም የእኔ መውደድ ግን ልኩን መግለፅ አልችልም ስለ እርሷ በፅኑ እየፀለይኩ ነው ለተነሱባት ጠላቶቿ እ/ሔር አሳልፎ አይሰጣትም ዛሬ በማለዳ ስፀልይ መንፈስ ቅዱስ የሰጠኝ ቃል መዝ ዳዊት 46:5 ን ሰቶኛል ጠላቶቿ ይዋረዳሉ በመካከሏ እ/ሔር ይከብራል በክብር ይገለጣል አምናለሁ ተባረክ

  • @lintohalabo1626
    @lintohalabo1626 Před rokem +11

    መምህር እባክህ በጠቅላይ ሚንስትሩ የግል ህይወት ባትገባ ትልቅነት ነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል የማንም የሃይማኖት መጫወቻ መሆን የለበትም የክርስቶስ ወንጌል የፕሮቴስታንት የኦርቶዶክስ የካቶሊክ ገለመሌ አይደለም ወንጌልና ወንጌል ብቻ መስበክ ትልቅነት ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem

      እርሱ ከበፊትም ጀምሮ የህዝቡን ስነ ልቡና በማፍዘዝ በለፍላፊ ምላሱ ለፖለቲከኞች የሚሰራና ዛሬም የመጨረሻ ሙከራ ለማድረግ ኢትዮጲያውያንን በሀይማኖታቸው አይደራደሩምና ሲረጭ የነበረውን ቁንፅል እውቀትና ትርክቱን ተጠቅሞ ህዝቡ ዶ/ር አቢይን እንዲጠላው ለማድረግ ሀይማኖትህን እያፈረሰ ነው ብሎ ቅስቀሳ ማድረጉ ነው ግን በግል ሰብ ደረጃ ዶ/ር ዓቢይን ስለ ግል እምነቱ መሳደብ፣ ያልሰራውን ሀጢአት መደፍደፍ ለጊዜው እንጂ አያዋጣውም!
      ምን አይነት ያልተገራና ያልታረመ አንደበት ነው ይሄስ?
      ፖለቲካንና ሃይማኖትን ለይ ወንድም ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት፣ ሙስሊም የሚባለው ስም ሰው ከአይምሮው የፈጠረው ሥም እንጂ እግዚአብሄር የደነገገልህ አይደለም፣ እግዚአብሔር ሰውን የሚያውቀው በአምሳሉ ስለፈጠረው፣ ክርስቲያንን የሚያውቀው ልጁን ኢየሱስን ብቻ ከተቀበለ ነው፣ በሌላ በምንም ሥም አያውቀንም!

    • @yonasmesfin8522
      @yonasmesfin8522 Před rokem

      አንድ ማንነቱ የተቃወሰበት ግለሰብ ምን የግል ህይወት አለዉ ?

    • @lintohalabo1626
      @lintohalabo1626 Před rokem +3

      @@yonasmesfin8522 ተው ወድ ወንድሜ ሁላችንም ሰው ነን እንሳሳታለን እስቲ ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር አደራ እንስጥ

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 Před rokem +74

    መምህር እንኳን መጣህን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @amanuelgembero5099
      @amanuelgembero5099 Před rokem

      በሰማይም ቢሆን በምድር ለዘለዓለም የሚኖር ኃይማኖት የለም::

  • @abelgebrye
    @abelgebrye Před rokem +56

    እግዚአብሄር ይባርክህ አብይ!!👏👏

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před rokem +23

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🙏እግዚሐብሔር ኢትዮጵያን ያድን 🙏

  • @sofiamohammed1898
    @sofiamohammed1898 Před rokem +24

    ጠቅላዩ ከልጅነቱ ጀምሮ ፕሮቴስታንት ነው ፈጣሪ አለላልከው የተለያየ እምነት ያላቸውን ህዝብ ስለሚመራ የሚመጣጠን ቃል ለመጠቀም ይሆናል

    • @tsionayalew7568
      @tsionayalew7568 Před rokem +1

      Wey alemetal inkuan begorocsh behafesh byatetush orthodox tel selehonsh minim atesemim.

    • @yibeltaltesfaye9294
      @yibeltaltesfaye9294 Před rokem

      ጠቅላዩ በልጅነቱ ጀምሮ ሰይጣን ነው

  • @fikirshimelis8718
    @fikirshimelis8718 Před rokem +168

    ኦርቶዶክስ ለ ዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +49

    መምህርዬ የምትጮህለት ጌታ ይጠብቅህ🙏 እመብረሀን ጥላ ትሁንህ 🙏
    ምዕመናን የአባቶቻችንን ምክር እንስማ ተግባራዊ እናድርግ

    • @Tjjifar
      @Tjjifar Před rokem +3

      Abiy ahimd eko Emnet yelwum ye nechi firfari lekakami nw dem techi nw ye zendo teketayi nw yahulu hizb siyalk mn ale mnm ende sw enkuwan rihirahe yelwum lngeru seyitan lesw rarto ayakim.

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 Před rokem +1

      @@Tjjifar ትክክል የሰዉ ደም ግብር እየገበረን ነዉ ይህ ርኩስ አምላኪ የሚዋረድበት ጊዜ ይመጣል 😥😥😥

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Před rokem +27

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅር ከክፉዎች እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @dawitnigatu843
    @dawitnigatu843 Před rokem +7

    ወንድሙን የሚጠላ ነብሰ-ገዳይ ነው ፡፡ ነፍሰ-ገዳይም የዘላለም ህይወት እንደሌለው ታውቃላችሁ፡፡ 1ኛ ዮሐ 3፡15

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem

      ይሄ ሰውዬ ከሀገር አንስቶ እስከ ቤተሰብ ጥላቻን እየዘራ ነውና እግዚአብሔር የዲያቢሎስን ሥራ ሲያፈርስና ይህንን ሚዲያ ሲያከስረው፣ ሰይጣን ሲቃጠል፣ ይሄ ሰውዬ ደግሞ እንዲፈወስ፣ በውስጡ የሞላው የክፋት ሀይል፣ የዲያቢሎስ ሤራ እንዲፈርስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፀለይኩ፣ አሜን ይሁን።

    • @mihretzemenu5152
      @mihretzemenu5152 Před rokem

      @@abebatafesse1515 ኧረ የጌታን ስም በከንቱ አትጥሪ!ብቻ ክርስቲያን እንዳትሆኝ!!እውነቱን ነው የተናገረው አሁንም አብይን እያመለክሽ ባልሆነ???

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před rokem +39

    መምህራችን ዐቢይ እንኳን ደህና መጣህ መላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብፁዓን አባቶቻችን ያዝዝኑን የነነዌ ጾም እያለቀሰን እንፀልይ ማርያምን እየሆነ ያለው በጣም ከባድ ነው በእግዚአብሔር አይን ግን ቀላል ነው እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን እንፀልይ ይህ የሆነው በእኛ ሀጥያት ነው😭

    • @selamteshome3182
      @selamteshome3182 Před rokem +1

      እውነት

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem

      መምህር እጅግ ጉሩም ያሆና ሁሉንም አውነት ያምያስገነዝብ ትምህርት ነው ቀለ እወትን ያሰመልን

  • @wasihunmasresha9915
    @wasihunmasresha9915 Před rokem +20

    ታማኝና ልበ ሙሉ የምትናገረው ነገር ሁሉ አውነት ነው

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u Před rokem

      ፈቅር፣ያሽንፋል፣ጌታ፣ይባርክህ፣

  • @rahelfekade8287
    @rahelfekade8287 Před rokem +16

    ልክ እኔ ገና ሲመጣ አውቅ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እነዚ አውሬሆች እንዳይበሉህ እውነትን ተናግረሀል እና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ☝🏾☝🏾☝🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před rokem +17

    ጥሩ ወቅታዊ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏 ፈጣሪ አምላክ ይህን ትውልድ ከመጥፋት ያድንልን 🙏 ሁሉም ኢትዮጵያዊ የመጣብንን የአውሬውን መንፈስ ከነአራማጆቹ መቃወምና ማሸነፍ የዚህ ትውልድ ግዴታ ነው።
    የኢትዮጵያ አምላክ ይህን ፈታኝ ዘመን በቸርነቱ ያሻግረን በይቅርታው ይጎብኘን😭😭

  • @yohanaabigiya680
    @yohanaabigiya680 Před rokem +4

    አብይ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ ሰሞኑን ግን እማላቀው ሰው ነው የሆንክብኝ 1ኛ መንግስትን የሚያስቀምጠው እ/ር ነው ጥሩም ሆነ መጥፎ የኛ ድርሻ ለሱ መጸለይ ብቻ ነው መቃወም ሀጥያት ነው 2ኛ ኘሮቴስታንት ኦርቶዶክስ መፍረሷን አትፈልግም ለብዙ ዘመን ኘሮቴስታንትን የሚያሰቃዩ እነሱ እስካሁን ድረስ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው እሱ የሸንፍል 3ኛ ተክለ ሀይማኖት አርሴማ ሌሎችም አላነበብክም ማለት ነው የኢየሱስን ክብር ለራሳቸው ያረጉን ሰዎች በመደገፍህ አዝኛለው የጌታን ክብር የሚሻማ በሙሉ ለምን መላእክት አይሆኑም የተደመሰሱ ይሁኑ

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Před rokem +39

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ታድለህ አንተ ከእውነት ጋር ቆመሀል አንተ የምትፈራው ፈጣሪን ብቻ እንደሆነ ዛሬ በደንብ ገባኝ

    • @mikrecheru2743
      @mikrecheru2743 Před rokem

      አይ ይህሰው ከራሚ አይደለም።ያው ለመጠየቅ ተዘጋጁ

  • @teddyhabtamu6710
    @teddyhabtamu6710 Před rokem +22

    መምህር ሆይ እናመሰግንሀለን አ/ር ጨምሮ እውቀትን እንዲሰጥህና እንዲጠብቅህ ጸሎቴ ነው እውነትን የሚጠሉና የሚፈሩ የእ/ርን ቃል ፍልስፍና ነው የሚሉ ናቸው ኢትዮጲያ እውነት ነች ልክ እንዳንተ።

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před rokem +27

    ወንድማችን ግዜጠኛ አብይ ይልማ በጣም እናመሰግንሃለን!!!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏 ግንዛቤህ ትክክል ነው ።

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před rokem +35

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏🙏

  • @user-jp3gn1ti1v
    @user-jp3gn1ti1v Před rokem +40

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @diaryoflove5021
    @diaryoflove5021 Před rokem +1

    አቢይ ይልማ በምክንያት ነው የምወድህ ንግግርህን ሰምቼ አልጠግብም።
    ጌታ ያክብርህ ለኛ እምነት ስላለህ ክብር በዘመንህ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ

  • @yabetseshetu9234
    @yabetseshetu9234 Před rokem +2

    ኦርቶዶክስ እኮ ለእኛ Protestant አማኞች ዋነኛ መሰረት ነች።መጽሐፍቅዱስን ያሳየችን ኦርቶዶክስ ነች የምንማርበትን ቋንቋ አማርኛ ያስተማረችን ኦርቶዶክስ። #I stand for Orthodox

  • @user-st4rf3ck8k
    @user-st4rf3ck8k Před rokem +19

    በሠማይ ያለችው ፈቃዱ እንዲሁ በምድር ትሁን ብለን እንፀልያለን። የዲያብሎስ ሀሳብ ግን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን አይሳካለት ብለን እንቃወማለን እንጂ የማንም ቲፎዞም የማንም ተቃዋሚ አንሆንም።

  • @sichomesi6071
    @sichomesi6071 Před rokem +5

    እኛ የወንጌል አማኖች የማንንም እምነት ውድቀት አንመኝም ሁሉንም እንወዳለን ኦርቶዶክሳዊ ወገኖቻችን ሁሌም ከጎናችሁ ነን መቼም ዉድቀታችሁን አንፈልግም

  • @selamawitwolde7823
    @selamawitwolde7823 Před rokem +12

    እመብርሃን ትጠብቅሕ ክፉ አስቦ ለሚመጣብሕ ሁሉ ልቡን ትቀይርልክ አባቴ ቸሩ መዳኒአለም ይጠብቅሕ

  • @user-ue7ot8ob6k
    @user-ue7ot8ob6k Před rokem +14

    We understand our brother. May God keep you and us all until OUR Lord Christ comes again soon.

  • @edenbirhanuwoldamuel1491

    ዛሬ ግን ስሜታዊ ሆነህ የጠቅላይ ሚኒስትር የአብይን አህመድን ስም በከንቱ አጠፋህ ...

  • @edenbirhan8556
    @edenbirhan8556 Před rokem +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ !!!የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው።

  • @hosannanatnael9639
    @hosannanatnael9639 Před rokem +15

    ውድ ወንድሜ አብይ እኔ የፕሮቴስታንት እምነትን እከተላለሁ ግማሽ ኦሮሞም ነኝ ነገር ግን ይኼ ሰውዬ ከየት እንደመጣብን አምላክ እግዚአብሔር ነው የሚያዉቀዉ ። ሁላችንም ኦርቶዶክስ እምነትን እንወዳለን እኔና በተሰቤ አብዝተን ለዚህች ታሪካዊት እናት ቤተክርስቲያን እንፀልያለን ይህ ጊዜ ያልፋል ። እግዚአብሔር አሸናፊ ነው።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።

    • @fih7949
      @fih7949 Před rokem

      ከሮም ካቶሊክ የተሾመ አይደለ ተጨማሪም ( ከ world global elite ) ከግብረ ሰዶም ጋር በቀጥታ ግንኙነት ያለው ይሆናል ።

  • @astersamuel6513
    @astersamuel6513 Před rokem +2

    ወንድማችን ዓብይ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማስተዋል ነው ምነው ሁሉም የአንተ አይነት አመለካከት ቢኖረው. እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ከሀሳብክ፣ከምክርክ ጎን ነኝ ተባረክ ተባረክ አሁንም ጥበብ ማስተዋል ዕውቀት ይጨምርልህ

  • @user-kk1qh8ie6m
    @user-kk1qh8ie6m Před rokem +14

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 Před rokem +25

    ፖሮቴስታንት፡በሚል፡ የሚጠሩና፡ዛሬ፡ተሳዳቢ፡ የመጡት፡አሁን፡በቅርብ፡ጊዜ፡ነው ሁላችንም፡ የፖሮቴስታት፡ ቤተሰቦች፡ጓደኞች፡አሉን፡ አብረን፡በፍቅር፡ኖረናል፡በፍቅር፡፡ እና፡ ምህር፡ ምክርህ፡እጅግ፡መልካም፡ነው፡፡

  • @yegeta1
    @yegeta1 Před rokem +2

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ከእናት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ጎን እቆማለሁ

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Před rokem +13

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ አሁን የመጣው ችግር የሁላችንም ስለሆነ ፀሎት ብቻ ነው ሚያስፈልገን ይሔ ነው

  • @wasihunmasresha9915
    @wasihunmasresha9915 Před rokem +14

    ውዱ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @bettybekele1581
    @bettybekele1581 Před rokem +13

    የአንድ አገር መሪ ስትሆን እኮ ፈጣሪ ከማለት ሌላ ምን ብለህ ከህዝብ ትግባባለህ የተለያየን እኮ ነን ደግሞ ከዚ በፊት መሪዎችስ ፈጣሪ የሚለዉንስ ጨርሶ መስማትስ ናፍቆን አልነበር?

    • @hellenshibru9984
      @hellenshibru9984 Před rokem

      እግዚአብሔር ወይም አላህ ብሎ ቢጠራ ምንች ግር አለው ??

    • @ashemanall
      @ashemanall Před rokem +2

      @@hellenshibru9984 የመንግስት አስተዳደር ለአንዱ ሃይማኖት ያደላ መሆን የለበትማ

    • @setework3484
      @setework3484 Před rokem +1

      እውነት ብለሻል ነገር ግን እኛ ኢትዬጲያውያን እግዚአብሔር ቢባልም አላህ ቢባልም የምንከፋ ህዝቦች አይደለንም በሁለቱንም ቃል ተጠቅመው ሲማልልን የምናምን ህዝቦች ነን።

  • @nq2865
    @nq2865 Před rokem +7

    እሱስ ተስማሙ : በቋንቋቸው አስተምሩ አለ እጂ አፍርሱ መች አለ? 🤔 አብይ ይልማ what happend to you? ይልቅ የ2000 ዓ. ም እትም መፅሐፍ ቅድስ የቀየረችው/ያሻሻለችው ያንተው ቤተ እትምነት ነች :: የፈጣሪን ቃል ሲያሻሽሉት ምንም አላልክም ::🙄መጀመሪያ ለሱ አልቅስ ::🧭

    • @rass6636
      @rass6636 Před rokem

      ያልኸው እውነት ቢሆን መልካም ነበር ግን እውነታው ሌላ ነው፣፣፣፣አንተ የምታነበውን መጽሀፍ ቅዱስ የተረጎመችልህ፤በቋንቋዎን ያቆየችልህ ኦርቶዶክስ ናት

    • @hellenshibru9984
      @hellenshibru9984 Před rokem

      ታድያ 2 ሲኒዶስ አስፈለገ አሱን ሂድና ለሸኔ ንገረው

  • @degeneshsheway8628
    @degeneshsheway8628 Před rokem +4

    እውነትህነው ወንድሜ ኘሮቴስታንት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የጥምቀት በአል ጊዜ በሰላም ማስከበሩ አብሮ ሲሰሩ ነበር እና እናስተውል ይህን የፈተና ጊዜ በፆም በፀሎት እንለፈው ፈጣሪ ይርዳን

  • @user-ez4ds6zj6g
    @user-ez4ds6zj6g Před rokem +21

    ግን ዝም ባለማለትህ ቤተክርስቲያን እና አምላኳ አይረሱህም መምህር

  • @mohannadiyad9554
    @mohannadiyad9554 Před rokem +22

    ምንም ጥርጥር የለዉም ኢሉሚናቲ ነዉ

  • @hailemariamtamirat3125

    መምህር አብይ ይልማ ያለምንም ፍርሀት እውነትን ስለምትናገር በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ:: እውነትን ከያዝክ ከህዝብ ጋር ከቆምክ ከእግዚአብሔር ቤት ጎን ከቆሞክ ስምህ ዘላለም ተከብሮ ይኖራል ህሊናህም ትልቅ እረፍት ያገኛል:: ስንት አለቅላቂና አጨብጫቢ በበዛበት ዘመን ያለምንም ፍርሀት እውነቱን ስለተናገርክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግንሀለን:: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሰማያዊት ናት ብዙ መከራና ችግር አሳልፋለች አሁንም በመሪዋና በምሰሶዋ እግዚአብሔር ሀይል ትወጣዋለች:: ይብላኝ ከእግዚአብሔር በተቃራኒ በኩል ለቆሙት!!!
    መምህር አንተ ግን ራስህን ጠብቅ እውነት የሚናገር ሰው የሚታሰርበትና የሚገደልበት ሀገር ላይ ነው ያለነው:: በቻልከው አቅም ጥንቃቄ አድርግ በተረፈ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ!!!!!

  • @wondimuessayas8460
    @wondimuessayas8460 Před 9 měsíci

    I am a Christian who worship the one God who is manifested in flesh but I oppose the attack against Orthodox Church. I have respect for J & T Abiy.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +15

    ተዋህዶ ሀገርም ዓለምም ናት
    ሀገር ደግሞ እስከ ዓለም ፍፃሜ ድረስ ትኖራለች 🙏🏿🙏🏿🙏🏿💪🏿💪🏿

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před rokem

      ይሄ በእግዚአብሔር ቃል ያልተፃፈና ሀሰት ነው። ወገኖቼ ወይ ሀይማኖቱን ወይ ፖለቲካውን ያዙ፣ አታጨመላልቁት፣ እግዚአብሔር አይዘበትበትም፣

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      @@abebatafesse1515 ምንድነው 🙄👊🏿መናፍቅማ ደስታችሁ ነው 😂

  • @sewkefuegezabehermelkam7878

    ለየትኛው ግዜ ነው ፀብ ሰው ሞኝ ነው እንኳን ለፀር ለፍቅርም የሚሆን ግዜ የለንም እግዚያብሄር የንስሀ ሞት ያብቃን አሜን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤

  • @netsaneteniyew6948
    @netsaneteniyew6948 Před rokem +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ለሀገራችን ይሁን።እኔ የሚሰጠው ሰላም አለም እንደ ሚሰጠው ስላም አይደለም ያለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን።

  • @bezawitmerid933
    @bezawitmerid933 Před rokem

    እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ በኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የማላምንበት አይነት ስብከት ስላለ የወንጌል አማኝ ሆኛለሁ ይህ ማለት ግን ከቀድሞ ቤቴ ጋር ጠላት ለመሆንና ለማጥቃት አይደለም ቤተሰብ ጓደኛ ጎረቤት ከኦርቶዶክስ አለኝ አሁንም ጌታ ምስክሬ በፀሎት ላይ ነኝ ክርስትያን ማንንም መጥላት የለበትም እንኳን በአንድ ስላሴ የምናምን ይቅርና እምነት የሌለውንም እወዳለሁ ግዴታዬ ስለሆነ ቃሉም ስለሚያዘኝ

  • @ayudesta111
    @ayudesta111 Před rokem +8

    ጥላቻ መዝራት ካንተ አልጠብቅም ነበር።አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት ሆነብህ።

    • @genetkebede1268
      @genetkebede1268 Před rokem +2

      መጀመሪያ እንደሱ መሆን እንደሱ ለመሆን እንደገና መፈጠር ምድረ አለቅላቂ

    • @teddygiza979
      @teddygiza979 Před rokem

      Wusha bebelabet yichohal

  • @melatgirma7788
    @melatgirma7788 Před rokem +8

    ዋናው የመጣው አላማው ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነው ያው ኦርቶዶክስ ግን መቼም አትጠፋም❤

  • @gebyawlemabulto8839
    @gebyawlemabulto8839 Před rokem +4

    እኛ ፕሮቴስታንቶች ከኦርቶዶክስ ጎን መቆም አለብን ኦርቶዶክስ አትከፈልም የአብይ ነገር የበቃኝ የሰይጣን አምላኪዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ አዉጥተዉ የወጣቶችን ነፍስ የተሸጠ ጊዜ ነዉ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል?

  • @user-ys4gx1uf9d
    @user-ys4gx1uf9d Před rokem +2

    እናመሰግናለን መምህር ወገኖቼ በፀሎት እንትጋ ይሄ ነገር የመጣብን የ እኛው ሀጢያታችን ሰለበዛ ነው

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 Před rokem +21

    ሰላም መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ!!!

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +6

    ኦርቶዶክስን የሚደግፉ ፕሮቴስታንት ፓስተሮቹ ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ካልሆነ የአብይ ደጋፊ ናቸው🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @berekethaile4833
    @berekethaile4833 Před rokem

    አብያችን እንደምን አለህ ሁሉ ሰላም ነው ፓስት ምታደርገውን የምከታተል ሁሉንም መፅሐፍ ሁሉ ገዝቼ አንብቤያቸዋለው እኔ የ ፕሮቴስታንት እምነት አማኝ ነኝ በአሁኑ ሰአት ተነስተው ነብይ ነን እያሉ የኢየሱስን ስም ከሚያሰድብ የፕሮቴስታንት እምነትን እያሰደብ ነው ።እኔ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለው ስለ አንተ የወጣቱን ህይወት ለማዳን በመንፈሳዊ እውቀት ተሞልቶ የመጨረሻውን ዘመን እንድንሻገር ስለምታደርገው እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ሰው የክርስቶስ ልብ የሌለው መሪ ነው ሰው ሲሞት የማይዝን የሚጨፈጨውን ህዝብ የማያስቆም ሰው ነው በፕሮቴስታንታ ቤተክርስቲያን እንዲ ሲባልጉ ዝም የሚል መሪ ሰው ሲያስገድሉ ሲዘርፉ እኔ አንዱ እና ዋናው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንዳትፈስ እንድትቆም በእንድ ጵጵስ፣መንበር፣ሲኖዶስ እንድትመራ ነው የምፈልገውም የኛም ቤተክርስቲያን ከኦርቶዶክስ ምትማረው ብዙ ነገር አለ ለምሳሌ አለባበስ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሲገባ ያላቸው ክብር ደስ ይለኛል እና ይችን እናት ሀገር ትልቅ ቤተክርስቲያንን ማፍረስ በፍፁም አይቻልም የእግዚአብሔርን ፍቃድ አይደለም ይህ መሪ ከዋላው ሌላ ድብቅተልኮ አለው አዛኝ ልብ የሌለው በስውር ደም እሚቀልድ ነው የዚህን ሁሉ ደም እግዚአብሔርን ከእጁ ይፈልጋል ይቀጣውማል ፅዋው እስኪሞላ ድረስ ነው ብቻ አንድ ላይ ሆነን ንስሀ እየገባን በፊቱ እንፀልይ ጌታም ይረዳል ።

  • @tsedeniyadedgeba8818
    @tsedeniyadedgeba8818 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት❤
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት የሰጠች ክብር ነፃነት❤
    በውሀ ግርግዳ በደም መሰረት ለክብሩ የመረጣት በስሙ የጠራት ቤተክርስያን ተዋህዶ ናት❤
    አትፈርስም ጉልላቷ እርሱ ነው የቀደሳት የሰራት ደሙ ነው
    ብትፈተን በእሳት በመከራ ትኖራለች ሁሉንም ተሻግራ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት❤
    የሰጠች ክብር ነፃነት❤

  • @tewodroseshetu1132
    @tewodroseshetu1132 Před rokem +11

    እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ በርታ ወንድማችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Před rokem +36

    ሠላም መምህር ሲጀመር ይሄ መንግስት ዘረኛ እና ጦርነት የሚወድ መሆኑን እኮ 4ዓመት ሁሉ አየነው በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ መልስ አለ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ሺ ዓመት ለማንኖር ዘር ዘር እየተባለ የስንቱ ደም ፈሰሰ ሁሉም ይጠብቅ በቅርብ ቀን ክርስቶስ መልስ ይሠጣል አሜን!!!

    • @user-sd4fs7sb2r
      @user-sd4fs7sb2r Před rokem +3

      አገሪቷ ኧኮ አኬልዳማ ሆነች አራት አመት ሞሎ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před rokem +1

      Era bakacu abiyen ategfut batam le Ethiopia yedekmal gen manem ayamesegnewem egzyabehar leza newe yemketan

  • @daniman426
    @daniman426 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ብቻ አይደለችም ሀገርም ናት ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች...!!!

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በእውነት ትልቅ መረዳት ነው ያለህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ መፅሐፍ ቅዱስ ወንድሙን የሚጠላ እርሱ ነፍሰ ገዳይ ነው ይላል ስለዚህ በጌታ የዳን ወንጌልን የተቀበለ አማኝ በምንም አይነት ለኦርቶዶክስ ጠላት ሊሆን አስጊ ሊሆን አይችልም ይህንን ማሰብ እጅግ ሞኝነት ነው ይልቁኑ ስለ ኦርቶዶክስ ይፀልያል እንጂ ለኦርቶዶክስ መፍረስ እንዴት ይተባበራል? መፅሐፍ ቅዱስ ያስተማረን ሰውን መውደድ ለሌሎች መፀለይ ለሌለው መስጠትን ይቅርታን ማድረግ ነው የተማርነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ምህረቱን ያብዛልን ለላም ለኦርቶዶክስ ይሁን የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጥበቃ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ይሁን

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +15

    ሠላም ለኢትዮጵያችን !!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +10

    ኦርዶቶክሰ ለ ዘላለም ፀንታ ትኑር✝✝✝🤲🤲🤲

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Před rokem

    መምህር አብይ ይልማ መምህር ያልኩህ የእውነት መምህር ስለሆንክ ከአንተ ብዙ ስለተማርኩ ነው እግዚአብሔር አሁንም እውቀት ይጨምርልህ!!! እንዳንዴ ባንቸኩል ጥሩ ሁሉም በአንዴ ትክክል አይሆንም ሰዎች ስለሆንን ለስንት ዘመን ክፍት ሲደረግብ ኖሯል ይህንን ለአንተ አልነግርህም እኔ የምለው እንቸኩል እንታገስ ሕዝብ ማገልገል ትግስትና ማስተዋል ይፈልጋል እየሱስ ክርስቶስ ለሁም ነው የሞተው የሚያጽናና የሚጸልይ ነው ሕዝብ የሚያስፈልገው ወደ ሰው አናሰየዉ ይህ ወደ አምላካች የምንጮህበት ዘመን ነው ።

  • @emwedishgebru3832
    @emwedishgebru3832 Před rokem +1

    እባክህን መምህር ተጠንቀቅ እንዲህ እዉነቱን ስትናገር እማይወድ አካል ይኖራል እራስህን ጠብቅ አግዚያብሄር ይጠብቅህ እውነቱን ስለምትናገረ በጣም አደንቅሀለሁ ድንግል ማርያም ትቁምልህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እኛ አንወድቅም ጠላት ይወድቃል እጂ

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Před rokem +10

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የፕሮቴስታንት እምነት ተቋሙን በጣም አከበራለሁ በተቋሙ ወስጥ ግን መርዘኛና አፍራሽ ሀሳብ ያላቸው ግለሰቦች አንዳሉ ሁሉ ለቁጥር የሚታክቱ የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ ኦርቶዶክስን ያከበራሉ ይወዳሉ እኔ ም ሆንኩ ሌሎቻችን ከጅምላ ፍረጃ እንጠንቀቅ☝እንዳልከው ግን በስልጣን ላይ ያሉ ፕሮቴስታንቶችን አንዳቸውንም አላምንም ምናልባት ሊኖሩ ይችላሉ እንደዚህ በሚዲያ ላይ የማታወቁ የሚታወቁትን ግን አንዳቸውንም አላምንም ምክንያቱም የሆነ የበቀል ስሜት ወስጥ ገብተው በድፍረት የነሱ ግርፍ በሆኑ ሰባኪዎቻቸው በኩል በድፍረት ተረኛ ነን ተራው የኛ ነው እያሉ እየሰበኩ ኦርቶዶክስን በድፍረት እየተሳደቡ፣እያንጓጠጡ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ምዕመን ግን በዚህ አመፃ ወስጥ የለበትም በተግባር ለኦርቶዶክስ ዘብ የቆሙም አሉ

    • @yasinbeshirabdi9795
      @yasinbeshirabdi9795 Před rokem

      betam rotk adsu tonkay

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Před rokem +1

      @@yasinbeshirabdi9795 ማን አ*ባክ ጠራህ? ያለሰፈርህ ያለ እምነትህ እዚህ ሰዎች ሰፈር ምን አለከ*ሰከሰህ? የሆንክ ስል*ባቦት

    • @setework3484
      @setework3484 Před rokem

      ተባረኩልን መድሀኒያለም ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን።

  • @alemneshgirma7535
    @alemneshgirma7535 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ እንደ ቸርነት ታደገን ያለአንተ ማንም የለንምና!

  • @-Godisreal
    @-Godisreal Před rokem

    ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።"
    (የማቴዎስ ወንጌል 10:28)

  • @connect5121
    @connect5121 Před rokem +4

    የምር እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን የሚሆነው ነገር በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሄር ክንዱን ይግለጥ

  • @natnaelmk5840
    @natnaelmk5840 Před rokem +20

    አረ ይፀልዮልን መምህር ክፉ መሪ ክፉ ህዝብ ላይ ይሾማል እና 🙏

    • @mehertmengestushegute7907
      @mehertmengestushegute7907 Před rokem

      አንተ በጥላቻ ተነሣሥተህ ነው እንጂ ቤተክርስቲያንን የማፍረሰ አላማ የለውም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውሰጥ የክርስቶስ እውነት ተሸፍኖ ክብርን ለመላእክቶች እየሰጣችሁ እግዛብሔር ለክብሩ ቀናተኛ አምላክ ነው ስለዚህ አንተም ከመንገድህ አትሳት ጥሩስራ ነበርየምትሰራው ግን ጦርነት ለመቀስቀስ የምታደርገውን የጥላቻ ንግግርህን አቁም ቢቻልህ እውነት ተቆርቃሪ ከሆንክ ሜዲያ ላይ ከመውጣት የእግዚሐቤርን ሐሳብና ፍቃድ በፆሎት መጠየቅና መረድት ጥሩ ይመስለኛል ጌታ ይርዳህ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Před rokem

      @@mehertmengestushegute7907 Torenet yefelegew Abiye Ahmed new:: Betechemari Ye Gazetega Abiye negeger bedeneb semaw( semiwe) chekulehe(chekuleshe) comment kemesetet

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Před rokem

      @@mehertmengestushegute7907 እኛ ኦርቶዶክሳውያን የኢየሱስ ክርስቶስን እውነት አንድም ቀን ሸፍነን አናውቅም እባክህ አትሳሳት እኛ በቤተክርስቲያናችን በየቀኑ 24 ሰአት ኢየሱስን ነው ምንሰብከው ምን አልባት ብዙ ያልገባህ ነገር ይኖራል በሩቅ ሆነህ ምንም ልታውቅ አትችልም

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 Před rokem

      @@mehertmengestushegute7907 czcams.com/video/2NTxmgrATro/video.html

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před rokem +1

    አብይ ይልማ በቅርቡ የገቡ ብሮቴስታንት ነኝ የሚሉ ፓስተሮች እንደ ዮናታን አክሊሉ የመሰሉትን እንጅ ሌሎችን ኦርቶዶክስ አትቃዎምም ተቃውማም አታውቅም 🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před rokem

    ወንድም አብይ ይልማ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ .እራስህን ጠብቅ

  • @tedyalemu
    @tedyalemu Před rokem +6

    Hello ! sawye betam wishetam neh ortodokisin dr abyi befitsum aytelatim atiqadad!

  • @aregneshkassahun753
    @aregneshkassahun753 Před rokem +4

    መምህሬ ከክፉ አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዳንተ ያሉ ሰዎች ይብዙልን

  • @honitube1221
    @honitube1221 Před rokem

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ኦረቶዶክስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች!!!
    ክርስቶስን የያዘ ምንጊዜም አሸናፊ ነው!!
    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před 6 měsíci

    ልክ ነህ! የአሁን ያልበሰለ ወጣት በሙሉ ያላሰበው ነገር ቢኖር፥ነገ ትዳር ይዞ ልጅ ሲወልድ የት ቤ/ክ ልጁን ወስዶ የክርስትና ስርአትና ደንቡን እንደሚፈፅም እንኳን አያውቅም ቅዱስ ቁርባንና ጥምቀት እንኳን ልጁ እንደሚያስፈልገው የማያውቅ ነውና አቤት የወደፊት ፀፀቱ!!! እንደቢንያም ያለ የገባውን ሰው እንኳ እያየ ካልተመለሰ፣እንደዘማሪት ሶፍያ ሽባባው የድንግልን አማላጅነት አምኖ በፀፀት አይን እንባ ሲያቀር ማየት አማናዊቷን እናት ቤክንን መቀላቀል ያስፈልጋል።

  • @andombirhane4772
    @andombirhane4772 Před rokem +8

    መምህር ወንድሜ ዐብይ ሠላም ላንተ ይሁን።ይኸን መልክት(vidio)ስመለከት የዛሬ 2000 ዓመት የነበረውን የመጨረሻውን ነብይ መጥምቁን ቅዱስ ዮሐንስን አስታወስከኝ።በወቅቱ አምላካችንና ፈጣሪያችን ፍጥረቱን የማዳንና የማስተማር ሥራ ለይ ነበረ።ቅዱስ ዮሐንስ ግን በዚህ ወቅት የነበረው ንጉሥ ከወንድሙን ሚስት ጋር እየባለገና ሊያገባት በመፈለጉ በግልፅ ስለተቸውና ስተቃወመ በመጨረሻም ገሎታል።በዲያቢሎስ የሚሾም መንግስት ስትቃወመው ሴይጣንን አታገልግል ስትለው ይገላል።እውነትን በግልፅ መናገርህና መደገፍህ የዘላለም ሕይወት ነው።ነገርግን የተወሰነ ጊዜ ይህ ተጋድሎህ እንዲረዝም እመኛለሁ በአጭር እንዳያቆሙህ ስለምሰጋ ነው።ካንተ ገና ብዙ ሥራና ተጋድሎ ይጠብቅሀል። አስተያየት ነው ያንተን ያህል ዕውቀትና ማስተዋል ኖሮኝ አደለም።የሳትኩት ሀሳብ ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

  • @derejeasefa2200
    @derejeasefa2200 Před rokem +11

    ጀግና ነህ አንተ

  • @ethiobba5221
    @ethiobba5221 Před rokem

    ጠቅላዩ ከልጅነቱ ጀምሮ ፕሮቴስታንት ነው፣ ደግሞም በፖለቲከኛነት እንጂ በሀይማኖት መሪዎች አይታወቅ፡፡ እርሱ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ መፍረስ ይፈልጋል ብዩ አላምንም፡፡ ምክንያቱም እስከ አሁንም የሰራው ሥራ ምስክር ነው፡፡ የዚች ዓለም ነገር ሁሌም ዛሬ ሆሳሀና ነገ ስቀለው ስቃለው ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያዊ የውስጥ ችግራችን በራስችን ከመፍታች ወደ ውጭ ማመካኛት ያደግንበት ነው፡፡ እኛ እኮ ድንጋዮን መተነው እንቅፋት መታኘኝ የምንል ሕዝቦች ነን፡፡

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Před rokem +2

    መልካሙ ወድሜ ቅዱስ ሚካኤል በክንፊ ይሸፍንክ እመብርሓን በመቀነቷ ትሠርክ የቅዱሳኑ አምላክ አንተ ከማታየው እሡ ከሚያየው ከሚላክብክ የክፋት መንፈስ ይጠብቅክ እዳንተ ወገኖቼን ያንቃልን

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 Před rokem +5

    ስለዕውነት፡የቆምክ፡ስለትውልድ፡ ብዙ የምትጥር፡ መ ምህር፡ነህ፡፡አግዚአብሔር፡ ይርዳህ፡ ይጠብቅህ፡ ሰላም፡በዙሪያህ፡የስጥህ፡፡

  • @negalignjoseph77
    @negalignjoseph77 Před rokem +5

    ጥላቻ አትዝራ!

  • @medhanitchere7529
    @medhanitchere7529 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ሁላችንም እንፀልይ ❤️🙏🙏

  • @telahuenegetachew8549

    አብዬ ምናባቴ ላርግ ድንግል ማርያም ትክበብ አሜን