Ethiopia - በጠቅላዩ ላይ የተጀመረው ዘመቻ፣ ሌላ የቤተክርስትያኗ ሰው ታሰሩ፣ ዳንኤል ክብረት ከስልጣን ተነሱ...፣ መልሳ የተረሳችው ትግራይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 517

  • @kidustewolde
    @kidustewolde Před rokem +5

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ኑሪልኝ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Před rokem +82

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ Před rokem +21

    ድሉ የእግዚአብሔር ነው 🙏👍

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Před rokem +40

    ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሌላ ምንም ማለት አልፈልግም ለምን ከአላህ ምንም አይደበቅም እና ለመልካሙ መልካሙን ሁሉ ይግጠመው ለተንኮለኞቹ ልቦና ይስጣቸው

    • @sasnuri
      @sasnuri Před rokem

      Block Abiy

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem +1

      የፖለቲካ ፅንፈኞች አማራ አክራሪ ሴራ ነው በሀይማኖት ስም የድሮ ስርአት ናፋቂዎች ሴራ ነው ተነቅቶባቸዋል ፡፡

    • @sasnuri
      @sasnuri Před rokem

      @@abebakinfe2073 yedenkoro lekso honobih new, oromo leserachut hulu mitkeflubet seat dersual

    • @admediaet
      @admediaet Před rokem

      ትክክል ተናግረሻል! አላህ ይባርክሽ

  • @tarekegnamare8174
    @tarekegnamare8174 Před rokem +35

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @selamezezwselam9719
    @selamezezwselam9719 Před rokem +34

    #ተዋህዶ_ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ #ማህተቤን አልበጥስም ኑና ውሰዷት #ከናንገቴ
    #_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ሀገር ናት ❣️ የሰጠች ክብር ነፃነት ዛሬም ትኖራለች ለዘላለም ‼️✝️❤️⛪🕊️💚💛♥️🙏🙏🙏

    • @lizabellalulu1546
      @lizabellalulu1546 Před rokem

      አርፈሽ ቁጭ በይ ለደብተራ እንጂ ለጌታ አትቆረጭምና ከንቱ ከሞሞት ዳኚ

    • @mulebonse6503
      @mulebonse6503 Před rokem

      ሰለ ተዋህዶ ዝም አልልም!!!

    • @lizabellalulu1546
      @lizabellalulu1546 Před rokem

      @@mulebonse6503 እናት ምን አደከመሽ ለፈረንጅ ስእሎች ሃይማኖት

    • @Jimmy_gamer.
      @Jimmy_gamer. Před rokem

      @@lizabellalulu1546 ,'::'"m

    • @Jimmy_gamer.
      @Jimmy_gamer. Před rokem

      @@mulebonse6503 eey the qqq.

  • @agerenshebekelebelaye7967
    @agerenshebekelebelaye7967 Před rokem +125

    ስለ ተሃህዶ ሀይማኖቴ ዝም አልልም

    • @tigisttesifay8078
      @tigisttesifay8078 Před rokem +4

      ከተቀበልሽኝ ላርምሽ እህቴ
      ስለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ዝም አልልም

    • @amisaluasifw3992
      @amisaluasifw3992 Před rokem +2

      በደንብ ጩኽ

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Před rokem +3

      @@amisaluasifw3992 እንጮለን ጆሮህ እስኪደሞ ትሰማለህ ውጤቱንም ታያለህ አንተ መናፍቅ ተቃጠል

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Před rokem +3

      @@amisaluasifw3992 ይጮሀለን ጆሮህ እስኪገማ

    • @esuyeyoutube2858
      @esuyeyoutube2858 Před rokem +2

      @@amisaluasifw3992 ኦርቶዶክስ እየጮህች አንተ በሰላም የምትኖር ከሆነ አብረን እናያለን

  • @ufhjdb2178
    @ufhjdb2178 Před rokem +49

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን አሜን ፫

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před rokem +39

    ሰለ ቤተክርሰቲያን አንገታችንን እንሰጣለን እንጂ ዝም አንልም !!!

  • @ohali5668
    @ohali5668 Před rokem +42

    ☪️💚💛❤️✝️ አንድ ኢትዮጵያ ☪️💚💛❤️✝️ አላህ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ☪️💚💛❤️✝️ Ameen

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před rokem +13

    ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ❤️❤️🙏🙏🙏

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      ሰው በቋንቋው መሰበክ ሃይማኖቱን መማር መብቱ ነው ግድ አማርኛ ብቻ ይሁን ብላችሁ አትንጫጩ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች የሴራ ፖለተካ አያዋጣም አባቶች ያሉት ሁሉም ክልል ብሄር ብሄረሰብ በራሱ ቋንቋ ሃይማኖቱን ይወቅ ይማር የእግዚአብሔር ሃዋርያቶ ነን ተልኮአችንንን ህይወታችንን ሰጥተን ህዝቡን ከኦርቶዶክስ እምነት በደንብ በራሱ ቋንቋ ይማር ነው ያሉት እንጂ ሌላ ሲኖዶስ አልምሰረቱም ለምን ይዋሻል አንዴ በባንዲራ ሲያለቅሱ አንዲ በፓስተር ዮናታን ሲያለቅሱ አሁን ደግሞ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች በውሸት በአባቶች መጡ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ምእመናኑ ምንም ስለ እምነቱ ስላላወቀ ብዙ ህዝቡ ወደ ሌላ እምነት እየሄደ ነው ነው ያሉት መሰነጣጠቅ ምንም ጥቅም የለውም ውሸት እያደር ይረክሳል፡፡

  • @ousmanahmed9839
    @ousmanahmed9839 Před rokem +130

    እኛ ሙስሊሞች ከናተ ጎን ነን እንድህ አይነት መግስት ላገራችን አይበጃትም

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሰለሆነ መሰጋት የለብንም።

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 Před rokem +15

    አሰላምአለይኩም ሙስሊም ሙስሊማት እንድሁም ክርስቲያን ወገኖቼ ሰላም ብየአለሁ አላህ ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አምጣልን 💚💛❤

  • @user-mp1jb7kf2x
    @user-mp1jb7kf2x Před rokem +28

    ወላሂበጣምደከመኝአላህዋአግዘን፣እስኪሁሉምበየምነቱዱአአድርጉ፣ፀለሎትአድርጉ

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Před rokem +1

    ጌታ ሆይ አይናቸዉ የተጋረደባቸዉን አተ ክፈትላቸዉ😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👏👏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +3

    ስለ ተሃህዶ ሀይኖቴ ዝም አልልልም እዉነት አሞኛል መቸነዉ ተዋህዶ መከረዋ ሚየቀመዉ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭

  • @thoibayoosuf7454
    @thoibayoosuf7454 Před rokem +2

    ካልደፈረሰ አይጠራም እግዚአብሔር የሚያስተካክለው ነገር ያለ ይመስለኛል

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Před rokem +10

    ስለሁልም ነገ ፈጣሪ ዝም አይልም

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu Před rokem +3

    ስለ እምነቴ ዝም አልልም ።ዝም ብል የሰማዩ ጌታ ይፋረደኛል።በአቅሜ ብሟገት ግን በረከቱ ለኔ እና ለትውልድ ነዉ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +1

    ተዋህዶ ትቀጥላለች መንግሥት የኢትዮጵያን ሰላም እንደማይፈልግ አየነው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před rokem +3

    ተዋህዶን የነካ የለውም በረካ !

  • @user-gi4rz5ti6j
    @user-gi4rz5ti6j Před rokem +27

    አበሳ እኛም ብሎክ እናደርጋለን እዲህ ያለ መግስት የለንም

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Před rokem +9

    ስለ እምነታችን ዝም አንልም !!!

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 Před rokem

      Wutana alkis

    • @user-qs6kd4ss6t
      @user-qs6kd4ss6t Před rokem

      በኛ ላይ የጨሰጭሥ. ለናንተም. ይተርፍል. ሙስሊም. ክርስቲያንን. እንተጋገዝ. ግዜውከባዲነው. ጴጤ. እዳይገዛት. ሀገራችንን።

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Před rokem +2

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም የጀነት ወራሾች የት ናቹ አብሸሩ አላህ ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ አገራችን ጀነት ናት። ዱኒያ ጠፊ ነዉ ለጀነት እንበርታ ላ ኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱ ረሱሉላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Před rokem +14

    ጠቅላዩ ጭር ሲል አይወድም ነገር ቀስቃሽ ነው ግን ጤናው ልክነው

    • @wubalemitiku1740
      @wubalemitiku1740 Před rokem

      የስነ- አእምሮ ሀኪም ከሆንሽ መርምሪዉ፡፡

    • @hagosxagos4935
      @hagosxagos4935 Před rokem +1

      ነቢያችን ስትሉ። አልነበራቹምዴ አህያ ነፍጠኛ ሁሉ። :አሁንም። አብይ አህመድ ይንፍቹ ቆሻሻዎች/ኢ/ዊያን ሁሉ የትግራይ ህዝብ ብቻና ብቻ። ጨርስልን እንጂ። ሽህ አመት ግዛን ስትሉ አልነበራቹም

    • @wubalemitiku1740
      @wubalemitiku1740 Před rokem

      @@hagosxagos4935 ስጭዉ

    • @admediaet
      @admediaet Před rokem

      እኔንጃ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +5

    አሜን ቸር ያሰማን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před rokem +103

    ተዋህዶዊያን በርቱ በሰልፍም በሰይፍም አብረናችሁ ነን💪💪

    • @user-gi4rz5ti6j
      @user-gi4rz5ti6j Před rokem +7

      አወ ወደፊት ወደኛ መምጣቱ አየረቀርም

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Před rokem +3

      ሰልፍ ሰይፍ???መግጠሙ ደስ ይላል ሰልፉ ቀላል ሰይፉስ ??እዛ ተሄዶ ነው ወይስ ወጭ ተኩኖ ሰይፉ ይላክ?????

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 Před rokem +10

      ሰይፍ ይብላሽ!በማታውቂው ጉዳይ..... እሳት ላይ ጋዝ አታርከፍክፊ።

    • @nejatliben6293
      @nejatliben6293 Před rokem +6

      @@solomontesema9201 👎👎👎👎

    • @Oromtitti5581
      @Oromtitti5581 Před rokem +2

      @@nejatliben6293 አንቺ ምናገባሽ🤔?

  • @hvvffy6xx643
    @hvvffy6xx643 Před rokem +3

    የተዋህዶዊ ልጀቹ በረቱ አብረነ እኔሞታል እጀ ዘም አንልም

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይፈርዳል በዚህ አምናለው☝️😥💔🤲

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      የፖለቲካ ፅንፈኞች አማራ አክራሪ ሴራ ነው በሀይማኖት ስም የድሮ ስርአት ናፋቂዎች ሴራ ነው ተነቅቶባቸዋል ፡፡

  • @hamiddino7826
    @hamiddino7826 Před rokem +6

    ሰለ ተዋህዶ አንገታችንን እንሰጣለን እንጂ ዝም አልልም

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 Před rokem +18

    ወንድማችን ምን እያልከን ነው
    በሀይማኖት የሚመጣ ውዝግብ
    ቀይ መስመረ ማለፍ ነው
    አሁን የህልውና ጉዳይ ነው
    ሁላችንም በሀይማኖታችን የሚመጣብንን የፖለቲካ ሴራ እንቃወማለን እና ወግዛለን።
    እኔ ሙስሊም ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ነገረ ግን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስትነካ እናም ምድረ ዳቢሎስ ልጨፍረበት ሲል እንቢ እንላለን አይቻልም ማለት አለብን ምክንያቱም የተውሶ እምነት በተለይም የጫካው ሲኖዶስ የነ ሸኔ ፈፅሞ ሊወክለን አይችልም ከዚህ ቀደም የሙስሊሙንም አበጣብጠው በተውሶ እምነት ካልቀየራችሁ ካልተ በጣጠሳችሁ እያሉን መከራ ሲያበሉን ከረሙ አሁን ደግሞ ደም ማፍሰስ ፣መግደል ፣ማሳደድ አልበቃ ብሏቸው በእምነት ተቋም ውስጥ እየገቡ ብጥብጥ ሁከት እንዲነሳ ከሁሉም ብሔረ የተወጣጣ ነገረ ግን ሲኖዶሱን የማይወክል የሉሲፈረ ጥረቅም ሀገረ ሊያፈረስ ሲመጣ ዝም አልልምምምምምምምምምም
    እኔም በሀይማኖት የሚመጣ ለምወደው ሀይማኖቴ እሞታለው መስዋእትነት እከፍላለው።
    ከሀይማኖት ተቋማት ላይ እጃችሁን አንሱ።

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem5215 Před rokem +10

    ኦርቶዶክስ ብቻሳይሆን የማንኛውም እምነት ተከታዮች በአንድነት መቆም አለባቸው:: ምክንያቱም የጎረቤትህ ቤት ሲቃጠልለማጥፋት ካልተረባረብክ ያንተም ቤት አብሮ እንደሚጋይ ማመን አለብህ::

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      ሰው በቋንቋው መሰበክ ሃይማኖቱን መማር መብቱ ነው ግድ አማርኛ ብቻ ይሁን ብላችሁ አትንጫጩ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች የሴራ ፖለተካ አያዋጣም አባቶች ያሉት ሁሉም ክልል ብሄር ብሄረሰብ በራሱ ቋንቋ ሃይማኖቱን ይወቅ ይማር የእግዚአብሔር ሃዋርያቶ ነን ተልኮአችንንን ህይወታችንን ሰጥተን ህዝቡን ከኦርቶዶክስ እምነት በደንብ በራሱ ቋንቋ ይማር ነው ያሉት እንጂ ሌላ ሲኖዶስ አልምሰረቱም ለምን ይዋሻል አንዴ በባንዲራ ሲያለቅሱ አንዲ በፓስተር ዮናታን ሲያለቅሱ አሁን ደግሞ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች በውሸት በአባቶች መጡ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ምእመናኑ ምንም ስለ እምነቱ ስላላወቀ ብዙ ህዝቡ ወደ ሌላ እምነት እየሄደ ነው ነው ያሉት መሰነጣጠቅ ምንም ጥቅም የለውም ውሸት እያደር ይረክሳል፡፡

    • @mohammedadem5215
      @mohammedadem5215 Před rokem

      @@abebakinfe2073 አንተ ጠንቅቀህ ታውቃለህ ጥያቄው ቋንቋ እንዳልነ እኔንኳ የሌላ እምነትተከታዪ ፖለቲካ ተልእኮ እንዳለው በማያሻማመልኩ ተረድቼዋሉው

  • @felumuluneh5831
    @felumuluneh5831 Před rokem +8

    በተዋህዶ የመጣውን ሁሉም ይደቃል

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      የሐይማኖት አባቶችነን የሚሉ ለምን ነገር ያራግባሉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ በቋንቋው ለምን ተማረ አረ በጣም አሳፋሪ በግልፅ ያስታውቅባችዋል የድርው ስርአት ናፋቂዎች መሆናችሁን ሲኖዶስ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ የሚወደው ይቅርታ ህርቅ አንድነት ነው እንጂ እንደነዚህ አባቶች ህዝብን ለጦርነት ለሌላ ማነሳሳት

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 Před rokem +9

    ዳንኤል ክብረት የማዕረግ ስሙን ሙአዘ ጥበባትን ወርውሮ ጥሎ ምነው ዳኒ ቦይ ነኝ አለ

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 Před rokem +22

    እኔ ግን መንግስት ስትሉ ደስ አይለኝም ትልቋን አገር ኢትዮጵያን መምራት አይችልም ከመጣ ጀምሮ አምስት አመት ሙሉ የንፁ ህዝብ ደም ነው የጠጣው ይበቀዋል ስልጣኑን ይልቀቅ

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 Před rokem +9

    Block ብቻ ሳይሆን Reportም እያደረግን የአቢቹን/የበሻሻውን እብድ/ ልሳኑን መዝጋት ያስፈልጋል

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před rokem +2

    የትኞውንም እምነት የሚነካ ባለስልጣን እንጠላዋለን እንቃወማለን

  • @Ethiopia511
    @Ethiopia511 Před rokem +12

    D/r Aby
    ሀይማኖት ብሔር አይደለም
    ሰለ ሀይማኖቴ ዝም አልልም ምክንያቱም ሀገሬ በሰማይ ነው✝️.

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      የሐይማኖት አባቶችነን የሚሉ ለምን ነገር ያራግባሉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰብ በቋንቋው ለምን ተማረ አረ በጣም አሳፋሪ በግልፅ ያስታውቅባችዋል የድርው ስርአት ናፋቂዎች መሆናችሁን ሲኖዶስ ልቦና ይስጣችሁ ፈጣሪ የሚወደው ይቅርታ ህርቅ አንድነት ነው እንጂ እንደነዚህ አባቶች ህዝብን ለጦርነት ለሌላ ማነሳሳት

  • @fatoumamohamed6443
    @fatoumamohamed6443 Před rokem +1

    አብይ ን ፈጣሪ ያጥፋልን የምትሉ 👍 አሣዩኝ

  • @shemelskebede1458
    @shemelskebede1458 Před rokem +4

    This time he mess around with the untouchable and it could cost him more than just his job!

  • @songohan7170
    @songohan7170 Před rokem +6

    ኤርትራውያን በሀገራቸው የማይደራደሩ በአንድ ፍሽካ ክተት ሲባሉ በሁሉም አቅጣጫ የሚተሙ ሀገራቸውን ከማንኛውም እኩይ ሀይል የሚከላከሉ የሚያስከብሩ አስፈላጊም ሗኖ ሲገኝ የሚያጠቁ ቋራጥ ቁርጠኛ የእናት ሀገር ህዝብ ናቸው ቢባል ማጋነን አይደለም :: 🇪🇷✔️

  • @fasileyasu3281
    @fasileyasu3281 Před rokem +11

    በመላ አለም ያለን ኦርቶዶክሶች እንነሳ የመናፍቅ ሴራ እና የ አክራሪ እስላም ቡድንን እንታገላለን ሰአቱ አሁን ነው

    • @user-el8mu1ew2x
      @user-el8mu1ew2x Před rokem +3

      እስላም አንኳን አልነካችሁ የግድ ከኦሮሞ ጋር አንድ ነን ብላችሁ እንጅ እቧ ዘራፍ የምትሉት ሙስሊም የሠውን ሀይማኖት አይነካም እዚህ በየሚድያው እደውሻ እየዞርሽ አትልከስከሽ እዛው እርስ በርሳችሁ ተጣሉም ተስማሙም ብቻ የኛን ስም አታንሱ ደነዝ

    • @lubabalubaba8235
      @lubabalubaba8235 Před rokem +2

      እስላም ምን ያድረግሽ. አላህ. ልቦና. ይስጥሽ. አላህ ተናግሩ. አናጋሪን. ይያዝልን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Před rokem

      መርዞች የሙሰሊም ጠል ባለጌ እብድ አትነካኩን እዛዉ የራሳችሁን ሴረኛ አዉጡ ከሰራችሁ እሰላም ላይ አለም ተነሰቶ አላቆመዉም እንኳን እናንተ 9/11 አሸባሪ እየተባልን የአለም ሙሰሊምም ለማሸማቅ ብዙ ተለፍቷል ዉጤቱ ግን ብዙዎች እሰልምናን አጥንተዉ አዉቀዉ እዉነቱን ተረድተዉ ሸሀዳ ተቀብለዉ ይህን ዉብ ሀይማኖት ተቀላቅለዋል አትልፉ ኢሰላም ሁሌም አሸናፊ ነዉ አትነካኩን ችግራችሁን በራሳችሁ መንገድ ፍቱ። ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን የጋራችን ሰለሆነ ።

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      ሰው በቋንቋው መሰበክ ሃይማኖቱን መማር መብቱ ነው ግድ አማርኛ ብቻ ይሁን ብላችሁ አትንጫጩ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች የሴራ ፖለተካ አያዋጣም አባቶች ያሉት ሁሉም ክልል ብሄር ብሄረሰብ በራሱ ቋንቋ ሃይማኖቱን ይወቅ ይማር የእግዚአብሔር ሃዋርያቶ ነን ተልኮአችንንን ህይወታችንን ሰጥተን ህዝቡን ከኦርቶዶክስ እምነት በደንብ በራሱ ቋንቋ ይማር ነው ያሉት እንጂ ሌላ ሲኖዶስ አልምሰረቱም ለምን ይዋሻል አንዴ በባንዲራ ሲያለቅሱ አንዲ በፓስተር ዮናታን ሲያለቅሱ አሁን ደግሞ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች በውሸት በአባቶች መጡ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ምእመናኑ ምንም ስለ እምነቱ ስላላወቀ ብዙ ህዝቡ ወደ ሌላ እምነት እየሄደ ነው ነው ያሉት መሰነጣጠቅ ምንም ጥቅም የለውም ውሸት እያደር ይረክሳል፡፡

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před rokem +13

    በትክክል ሙስሊም ክርስቲያኑ በሙሉ ብሎክ ማድረግ አለበት በትንሹ ግዴታችንን እንወጣ 🔔🔔🔔👈 ለደዉሉም ዝግጁ መሆን አለበት ኢትዮጵያኖች በሙሉ መተኛት የለም በተጠንቀቅ መቆም አለብን ✊✊✊

    • @minasegirma1199
      @minasegirma1199 Před rokem

      ፈሳም

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem +1

      @@minasegirma1199 ዝጊአፍሽን🤐🤐🏃

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 Před rokem +2

      @@user-yq1tm4xg4o ስላሴዎች ይዝጋችሁ እናተንዉ ። ለተዋህዶ ሀይማኖቴ መቸም ዝም አልልም ✊✊✊

    • @nuhamdani8220
      @nuhamdani8220 Před rokem +2

      ጠንካራ የተዋህዶ ልጅ በርቺ። ማንም ተቃዋሚ ሀሠተኛ የዲያቢሎስ እና ጭፍሮቹ ስራ አስፈፃሚ የሚሉትን ባለመስማት ሀይማኖታችንን እንጠብቅ የሰማይ ቤታችንንም እናቅና። የኛ ሀገራችን በሰማይ ነዉ። ተባረኪ

  • @kemalgeleto1258
    @kemalgeleto1258 Před rokem

    ጭር ስል አልወድም ሆነ የሀገሬ ነገር ፈጣሪ ይድረስላት። የተሰጣን ወቅታዊ አጀንዳ ምድራዊ ይሁን ሰማያዊው No in style

  • @surafelgetachew200
    @surafelgetachew200 Před rokem +10

    ስለ ኦርቶዶክስ ዝም አንልም።።።

  • @hanisym7301
    @hanisym7301 Před rokem +25

    ወንድም ጋዜጠኛው አንተ ብቻ ዜናውን ብታነበ በጣም ደስ ይለኛል ።

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Před rokem +2

      እናንተ ዜና አንባቢ ወይም ዩቱብ ጥረተኞች ነገር አታጋግሉ ጌታን ፍራ ሀገር ሲፈርስ የት ትሄድ ሰው ሁሉ ለገንዘብ ይሞታል የሀገሬ ህዝብ ስሜታዊ አንሁን ጌታ ቤቱን ሊያጠራ ነው

    • @bethelihemreta3465
      @bethelihemreta3465 Před rokem +1

      ሰላም ለሀገራችን

    • @hanisym7301
      @hanisym7301 Před rokem

      @@AA-jj6gj eshi

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      ሁሌ ውሸት ብጥብጥ ስለሚያወራ

  • @teklubekele449
    @teklubekele449 Před rokem +9

    Fight the Abiy Government in any way possible. One synode, one patriarch, one church.

    • @MJ-qc2zh
      @MJ-qc2zh Před rokem

      Preach, the Rat Abiy has to be exposed & crushed for acting like a snake

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 Před rokem

      ሰው በቋንቋው መሰበክ ሃይማኖቱን መማር መብቱ ነው ግድ አማርኛ ብቻ ይሁን ብላችሁ አትንጫጩ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች የሴራ ፖለተካ አያዋጣም አባቶች ያሉት ሁሉም ክልል ብሄር ብሄረሰብ በራሱ ቋንቋ ሃይማኖቱን ይወቅ ይማር የእግዚአብሔር ሃዋርያቶ ነን ተልኮአችንንን ህይወታችንን ሰጥተን ህዝቡን ከኦርቶዶክስ እምነት በደንብ በራሱ ቋንቋ ይማር ነው ያሉት እንጂ ሌላ ሲኖዶስ አልምሰረቱም ለምን ይዋሻል አንዴ በባንዲራ ሲያለቅሱ አንዲ በፓስተር ዮናታን ሲያለቅሱ አሁን ደግሞ የድሮው ስርአት ናፋቂዎች በውሸት በአባቶች መጡ ህዝቡ በራሱ ቋንቋ ይገልገል ምእመናኑ ምንም ስለ እምነቱ ስላላወቀ ብዙ ህዝቡ ወደ ሌላ እምነት እየሄደ ነው ነው ያሉት መሰነጣጠቅ ምንም ጥቅም የለውም ውሸት እያደር ይረክሳል፡፡

  • @solomongetachew5002
    @solomongetachew5002 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ለዘላለም ትኑር

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    ስለቤተክርስትያን ዝም አንልም እጃችሁን አንሱ አንድ ሲኖዶስ አንድ መንበር አንድ ፓትሪያሊክ አባታችን ብፁኽ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አራት ነጥብ ተዋኽዶ ለዘላለም ትኑር

  • @NBonly
    @NBonly Před rokem +2

    ዘንድሮ ሰርግና ምላሽ ፣፣ ሆናል ሐገሬ ምን ይሻልሽ ይሆን ...!!!?? አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ በየገዳሙ ያሉ ዓባቶች በርቱልን ፡፡

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před rokem +3

    እኔም አሁኑኑ ገብቼ እቦልከዋለሁ ይሄ እባብ🚫🚫🚫🚫🚫🚫

  • @sitotawmesganaw
    @sitotawmesganaw Před rokem +5

    ዳናየል ክብረት ምን ያረጋል ለአውሬ መረጃ አሳልፎ ይሰጣል እጅ

  • @enmu8945
    @enmu8945 Před rokem

    5 ሰዎች በቂ ናቸው።

  • @bezawitwoldesenbet1378
    @bezawitwoldesenbet1378 Před rokem +4

    አሁን እኔም ብሎክ ላርገዉ እኮን ነገረከኝ

  • @user-gi4rz5ti6j
    @user-gi4rz5ti6j Před rokem +6

    ዳያቆን የሚባል ስያሜ ማን ሰጠው ይሄ ሆዳም

  • @senyet6722
    @senyet6722 Před rokem +10

    ስለህምነቴ ዝም አልልም

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 Před rokem +9

    ችግር የለዉም ቢታሰሩም ቢገደሉም ለሃይማኖት ስለሆነ እግዚአብሔር አለ

  • @wubebzibh1790
    @wubebzibh1790 Před rokem +4

    ስለሀይማኖቴ:እሞታለው!

  • @maxlewismaxlewis2626
    @maxlewismaxlewis2626 Před rokem +3

    የሚገርመው ይሔ ሁሉ እምነት ባለበት ሀገር ኦርቶዶክስ ላይ ማፍጠጥ ዋናው ግንዱ ነው ተብሎ ይሆን ብልፅግና ብል** ሆነብን

  • @askumdyoutube787
    @askumdyoutube787 Před rokem +5

    Abiy must go

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před rokem +1

    መንግሥት የሚሰራው አጣ ወይ? ሕዝብ የሚያምሰው

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před rokem +7

    የመጀመሪያ ዋ ኮማች ስለ ቤተክርስትያን ዝም አንልም በአምስት ሠአት አንድ ሚልዮን በላይ የቤተክርስቲያን ልጆች ወጉቡን እየተመታ ነው

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 Před rokem +3

    ደስ የሚል ነገር ነዉ።

  • @እሙአብዱከሬም

    የአላህምንአመጣህብንያርብአገራችንንሰላምአምጣልን

  • @bezuyehumengsite8597
    @bezuyehumengsite8597 Před rokem

    እግዛብሔር አብይን ከምድረ ገፆ ያጥፋው አገራችን ሠላም አርግል

  • @birtukanbelongtojesus29.

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛ በሰው ኃይል አንታመንም በሰው ብዛት አንታመንም ከሰው ብዛት ይልቅ አንዱ እግዚአብሔር በቂ ነው ደግሞ የጠቅላዩ ፐጅ ጥሎ መሄድ የሽንፈት ምልክት ነው አይዞኝ ጠቅላያችን ሰው ወረት ነው ።

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 Před rokem +2

      ከጠቅላይሽ ጋር ተጠቅለይ

    • @utopiaabyssiniya1013
      @utopiaabyssiniya1013 Před rokem +1

      ጠቅላይ ሳይሆን ፖስተርነቱ ተጋለጠ!

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Před rokem

      ጠቅላያችንም እኮ እግዚአብሔር አይደሉም 10ሬ እግዚአብሔር እግዚአብሔር አትበይብን እግዚአብሔርን የግላችሁ አደረጋችሁት !!!!

    • @samrawitgetachew3144
      @samrawitgetachew3144 Před rokem

      be sew antamenim..ke za demo ayzoh mengstye tinish clash ayadergm...besntu tewezagbachu tichilutalachu endew...

    • @birtukanbelongtojesus29.
      @birtukanbelongtojesus29. Před rokem +1

      @@binyamtadesse9387
      እኔ የገረመኝ ድሮም ጠቅላዩ መች follow አድርጉኝ ብሎ ለመናቸው ?በሰው መታመን ከንቱ ነው በእግዚአብሔር ታመኑ ሰው ልክ እንደ ጎርፍ ነው ስፈልግ ይመጣል ስፈልግ ይሄዳል ስለዚህ የማይሄድ ጸንቶ የሚኖር አምላክ ስላለን አንፈራም ልባችንም አይታወቅክ ።

  • @user-en8og9ue5w
    @user-en8og9ue5w Před rokem

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ዳንኤል ክብረት ከሥልጣኑ በመውረዱ ደሥታየ ወደር የለውም የቀረው ይሁዳው አብይነው እሡም ወዶ ሣይሆን በግዱ ይወርዳታል እምየን የነካ ተዋህዶ ያይናቺን ብሌንነቺ ሥለ እምነቴ እሞታለሁ

  • @fesumetilahune4941
    @fesumetilahune4941 Před rokem +3

    ስለ እምዬ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ዝም አልልም

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před rokem +2

    ይህም ያልፋል መንግሥት ሆይ ታሪክህም በኦሮቶዶክስ ላይ የሰራኸው ግፍ ግን በጥቁር አሻራ ይፃፍልሀል

  • @hawaa112
    @hawaa112 Před rokem +3

    ያርብ ሀገራችን ሰላም አደርግልን አሁንስ በጣም በዛብን ፍተናችን. እንደት መንግስት በሀይማኖታችን ጣልቃ ይገባል ያሳዝናል

    • @hawaa112
      @hawaa112 Před rokem

      ፍጣሪ በቃ ይበል. ይሄን ፍተና የወዳት ሀገሬ እንደት መሆኖ ያመኛል ሰላም ይመልስልን.

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Před rokem +1

    Good 👍 👏💪

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 Před rokem +1

    ነገ ይመለሳሉ ባይመለሱም ችግሮ የለም ምክኒያቱም ለእድገትም ይሁን ለውድቀት ለቅጣትም ይሁን ለበረከት ያስቀመጠው ፈጣሪ ነው ። እሱ ብቻ በቃ ሲል ከወንበሩ ይለቃል የእምነት አባቶችም ሆኑ ተከታዬች ክፉ ከአፋችሁ ባይወጣ በከንቱም ባትደክሙ እላለሁ ።

  • @tamratetekeste9941
    @tamratetekeste9941 Před rokem +2

    ዳንኤል ክብር እኮ አሸክር ነው ሰለሱ ማውራት ያሳፈራል

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Před rokem +1

    እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ሰው ፈጣሪውን ረሳ ለትንሹም ለትልቁም አብይ አብይ እስኪ ከልባችን ወደፈጠረን አልቅሰን እንለምነው እሱ ቻይ እና አድራጊ ጌታ ነው
    ነገራቶችን ደሞ ከማባባስ በሰላም ለፍታት ሞክሩ ሌላው ደሞ በኦሮምኛ ቢሰበክ ምንድ ነው ችግሩ ነው ሌላ ጉዳይ አለ?

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 Před rokem +1

    Dr. AbiyeTsinatun ystih Abate 😢

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 Před rokem +7

    እልልልል ገና ይቀጥላል ፈጣሪ ቀን አለው

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq Před rokem

    በዘር በፖለቲካ እየፈራን እየቸርን ኑረናል
    በሀይማኖቴ ግን ዝም እንድል የሚያደርገኝ እርሱ ማን ነው

  • @fistumareda7084
    @fistumareda7084 Před rokem

    የኦህዴድ ስኖዶስ ዋና አላማ ታቦቱን ለማስወገድና በሄደት የብልፆግና ጵንጤ ማድረግ መሆኑን ሁሉም ማወቅ አለብን !!

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb Před rokem +4

    ሡብሃን አሏህ አብይ አሏህ ይጣልህ ገና ኢሻአሏህ

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem

      አሜንንንእግዛብሄርመአትያውርድበት

  • @btrueeth
    @btrueeth Před rokem

    እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም። ፕሮቴስታንት ነኝ። ግን የጠቅላዩ ነገር ያሳዝናል።
    ኦሮሞ ነኝ። ግን የሽመልስ ጀሌዎች አካሄድ ግን በትክክል አፈንጋጩን እየደገፈ ነው። ሁለት መንግስት መኖሩ ግራ ያጋባል። የፌደራሉ ጣልቃ አልገባም ይላል ግን የኦሮሚያ ክልልን አያስጠነቅቅም።

  • @habesha2171
    @habesha2171 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የንስሀ ጊዜ ይስጠው እንጂ የሰራውስ ስራ አሳፋሪ ነው

  • @MiMi-pk9ci
    @MiMi-pk9ci Před rokem

    ሲጀመር አይደለም ማንሳት ለምን አንስቶ አያፈርጠውም የበተክርስቲያናችን ጠላት አንዱ እሱ ነው

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před rokem

    እንደውም #ከቤተክርስቲያን መንግሥት እጁን ያንሳ ዘመቻ ቢጀመርስ?

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku7546 Před rokem +11

    ተዋህዶ ዝም ስትል አቅም የሌላት መስሎት ነበር ቀንዳሙ ሰይጣን አብይ አንላቀቅም

  • @zedmh5057
    @zedmh5057 Před rokem +2

    ፍትህ ለወለጋ

  • @firstlast-ch9wh
    @firstlast-ch9wh Před rokem +2

    666 አስፈፃሚ መግስ ።

  • @abebeazeb1429
    @abebeazeb1429 Před rokem

    ጠቅላዩ ደም ካላፈሱሱ አይመሩም ማለት ነው? ግድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ይገብርልኝ የሚል መንፈስ በሰውየው ውስጥ ያለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይገስጽልን እንጂ ያስፈራል እግዚአብሔር ክንፉን ይስበርልን🙏

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 Před rokem +2

    Yetabatwo, Abiy

  • @asmellashgherinichiel4528

    ይሀ የኦርቶዶክስ እምነት ጉዳይ ኣይደለም፡
    እነዚህ ሰዎች ምን ሰርተው ነውና እንደዚህ ግዙፍ ሰዎች ሳይሰሩ ወፍሮም!!! ህዝብን ሰርቶ ሂውቱ መምራት ያቃተው ግን እነዚህ ሰዎች እንዴት ሳይሰሩ ምንም ሳያበረክቱ የሚኖሩ የሚፈጥሩት ችግር ብቻ መሆኑ ህዝብ ማወቅ ይገባል።

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Před rokem

    #NoMore attacking office of prime minister. Orthodox church must examine its internal problems rather than blaming government and other individuals. Ethiopia shall overcome war conditions and prosper.

  • @muhemedahmed4439
    @muhemedahmed4439 Před rokem +6

    ይሄ ወሮ በላ የሆነ ጠቅላይ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Před rokem

    Shkuran.fetaye

  • @ljjalemgetaneh6178
    @ljjalemgetaneh6178 Před rokem

    በእምነታችን የሚመጣ መንግስት አያስፈልግም እኔም ብሎክ ለምን ቆሎ በልተው የሚኖሩ አባቶች ይሳደዱ

  • @susedani7962
    @susedani7962 Před rokem +2

    Thanks for half brother of us

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před rokem

    የትግራይ ህዝብ የህወአት የመንግሰት አመራሮች ደቡብ አፍሪካ ላይ በተፈረሙት ሰምምነት መሠረት ሳይተገብሩ ከመንግሰት ማግኘኘት ያለባቸው ድጋፍ ሊከናወን እንደማይችል ተረድተው ህወአት እየተፈጸመ ያለውን ችግር መፍታት አለባቸው።

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 Před rokem +1

    ፋሽስቱ ዐብይ አህመድ እንደ ጋዳፌ ጆሮውን ይዘን ይጎተተል ይህ ጭራቅ መከላኪያችን ሀገራችን ኢትዮጵያ የማዳን ሃላፊነት አለበት።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Před rokem +3

    በብሎክ ብቻ አንመለሰም ገና በፀሎት በምህላ በለቅሶ ተአምር እንፈጥራለን።

  • @ephthahayenew1916
    @ephthahayenew1916 Před rokem +2

    7ኛ ጨ ጨቅላዉ አጨቀየን

  • @AFRIFLAME
    @AFRIFLAME Před rokem +3

    እኔም ከአሁኑ block