ዝነኛዋ ዘፋኝ የአጋንንት አለቃ ነኝ ብላ ዘፈን አወጣች!! የሰው ስጋ ስትበላ እዩ!! የሐገሪቱ መሪ ነፍሱን መሸጡ በወንድሙ ተጋለጠ!!Abiy Yilma,ሳድስቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 08. 2023
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 361

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 11 měsíci +56

    እግዝኦ ማርና ክርስቶስ😢 አቤቱ መድሀኒዓለም አባቴ ከዚህ ከክፉ ዜመን በቸርነት ሰውረን😢 ልጆቻችን እግዚአብሄር ሆይ አንተ በቁዱስ መስቀልህ እጠርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před 11 měsíci +22

    አብይ ወንድሜ በጣም ነውየማደንቅህ ቤዛ በጣም ነው አለባበስሽን ሁሉ ነገሪሽን የምወድልሽ❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před 11 měsíci +18

    ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የመጨረሻው ዘመን አዬ ወዬላቸው ማራናታ

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 Před 11 měsíci +17

    ቤዝዬኮ ማማርሽ ከልቧ ክርስቲያን መምህሬ የኛ አንጀት አርስ እወዳችዋለው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 11 měsíci +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን መምህር አብይ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 11 měsíci +30

    አብይ ትልቅ ሰው የመጨረሻው ዘመን ትውልድን የምታነቃ ሀዋርያ ነህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አይናችን ጀግናችን ነህ የምትሰራው ስራ እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈልህ በህወት መዝገብ ይፃፍቅ

  • @tesfagetachew6586
    @tesfagetachew6586 Před 11 měsíci +12

    እግዚኦ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ጠብቀን አቤቱ ሆይ ስለእናትህ ብለህ ጠብቀን አሳልፈህ አታስጠን ከልለን 😢😢😢

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 11 měsíci +12

    እሷ በግልፅ ዘፈነችው እንጂ ስንቶቻችን በየጓዳው እራሳችንን አስልፈን ሰተናል። ኦ አባት ሆይ እባክህ ታደገን! እባክህ ባለማወቅ በማወቅ የተዘፈቅነውን አድነን

  • @abiyotasfaw8764
    @abiyotasfaw8764 Před 11 měsíci +11

    My heroes, I have no words to thank you, may the almighty God bless you

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 11 měsíci +89

    እግዚኦ ተሳእለነ ሰንቶቻችን እንከተላቸው ነበር በጭፍን እድሜ ለናንተ እድሜ ለ day 7 አነቃቹን በናንተ ላይ አድሮ እየሰራነው ክርስቶሰ በደሙ ይሸፍናቹ ማራናታ

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Před 11 měsíci +25

    የማይሰማ ጉድ የለም አላህ ሆይ መከራችንን በእምነታችን አታድርግብን ባንተ መንገድ ላይ አጽናን 😢ሞት ለተፈረደበት የአማራ ህዝብም አንተ ሰላሙን አውርድልን😢😢

    • @BetelhemAlmayehu
      @BetelhemAlmayehu Před 9 měsíci

      666 bemechereshaw zemen endemimeta hizb Hulu tenekake endiyadergu yenegeren metshafkidus bicha nw. sew hoy nika Madan bemanim yelem mengeste semay megebiya menged eyesus bicha nw.

    • @SalamSalam-wv9to
      @SalamSalam-wv9to Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ያረብ

  • @maedotmillion6880
    @maedotmillion6880 Před 11 měsíci +6

    ኦ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጐብኘን፡፡ መንገድህን አሳየን፡፡

  • @leulteshome-gq9ng
    @leulteshome-gq9ng Před 11 měsíci +6

    ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ
    ፈጣሪ በቅዱስ መንፈሱ ይጠ
    ብቅህ የሚሰማ ካለ ይስማ

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před 11 měsíci +5

    ኤሬ አልበዛም? ሁሉን ተወት አድርጉና ወንጌል ስበኩ የእግዚአብሔር ቃል "ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ አዉጁ ስበኩ" ብሎናል ስለዚህ ወንጌል ነፃ ያወጣል እንጂ መወነጃጀል ማንንም ነፃ አያወጣምና "ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው" የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ቤዛችን እኛን ልያድነን በመስቀል ላይ ተቸንክሯል ደሙን አፍሷል የተሳሳተ ቢኖር እንኳን በፀሎት እንርዳዳ ቃሉን እናስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @behailuderbe9553
      @behailuderbe9553 Před 11 měsíci

      አይ መናፍቅ የእናንተ ስራኮ ነው የ666 ትንቢት አስፈፃሚ በየ አዳራሹ የምትዘሙቱት የምትጨፍሩት

    • @Selammedia9385
      @Selammedia9385 Před 11 měsíci

      አታላይ ! ውሸታም !

    • @user-tc9pd3ip1k
      @user-tc9pd3ip1k Před 6 měsíci +1

      ከዲያብሎስ ጋር ተዋጉ እሱ ከናንተ ይሸሻል

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856 Před 11 měsíci +11

    መንፈሱ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!!

  • @tigisttadesse1648
    @tigisttadesse1648 Před 11 měsíci +1

    የእኔ ወንድም፤ ምን እንደምልህ እንኳን ቃላት ያጥረኛል፤ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ፀጋውን ያብዛልህ፤ ከሥራ ባልደረቦችህ ጋር በሙሉ፤ መልካም ቀን ይሁንላችሁ፤

  • @Ruthdimple16
    @Ruthdimple16 Před 11 měsíci +7

    Btw የኦባማ ሚስት ፆታው የቀየረ ወንድ ነው እኔ አይቼው ነበር ከነ ማስረጃ ልጆቹም የነሱ አደሉም ካልተሳሳትኩኝም ሃበሻ ናቸው ይባላሉ ከህፃናት ማሳደግያ የተወሰዱ ናቸው ይባላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን😢🙏😢😢😢

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 Před 10 měsíci +2

    አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ከክፉ ዘመን ልጆቻችንን እኛንም ወጣቱንም አንተ ጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በቅዱሳን ሰዎች ሙላት

  • @adu-genet
    @adu-genet Před 11 měsíci +7

    ቤዚ አለባበስ ከ ድምፅ ጋር አንደኛ❤

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 Před 11 měsíci +6

    Memher Abiy and Bezawit may God bless and protect you both.

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Před 11 měsíci +3

    መምህራችን.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ልጆቻችንን.እግዚያብሔር.ይጠብቅልን.ዘፈን.ሀጢያት.እደሆነ.በደንብ.ማብራሪያ.ስጥልን.አንገታቸው.ላይ.ማህዝብ.አድርገው.ለሚዘፍኑ.ማብራሪያ.ይሆናል🎉🎉🎉🎉

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 11 měsíci +9

    እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ሚሰማው የሚታየው ሁሉ ይዘገንናል
    የምንወጣው በፀሎት ብቻ ነው ። ሣድስ ሚዲያዎች እና የሣድስ ሚድያ ቻናል ቤተሰብ የሆናችሁ ሁሉ ከሚታየው ከሚሰማው ክፍ ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🙏

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 Před 11 měsíci +3

    አቤቱ አድነን አቤቱ ሰውረን ሉሲፈር ይወደቅ እግዚአብሔር ይክበር

  • @samueldesalegn6565
    @samueldesalegn6565 Před 11 měsíci +24

    ዘፈን ሁሉ የጥልቁ መንፈስ ዝማሬ ነው። ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት የማይወርሱትም ለዚሁ ነው። ዘፈን ሀጥያት ነው!!

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Před 11 měsíci +2

    ቤዝዬ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ ባህሪሽ እንዳይቀየር የጠብቅሽ

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Před 11 měsíci +8

    በነገራችን ላይ ሣድስ ያለ መምህር አብይና ቤዚ ደስ ብሎኝ ራሱ አላይም ሁሌም ኑልን።

    • @amyentadese6914
      @amyentadese6914 Před 11 měsíci +4

      ለደስታ ነው እንዴ ለመማር ነው እንጂ ሲጀመር ሌሎቹም መምህሮች እወቀትን ለማስጨበጥ ነው እንጂ አንተን ለማስደሰት አደለም ደስታን ትተህ እውቀትን ጨብጥ

    • @TGMTG
      @TGMTG Před 11 měsíci +1

      ​@@amyentadese6914እለፊያት ከመውደዷ የተነሳ ነው❤😂

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 11 měsíci

      @@amyentadese6914 ሴት ነኝ እናቱ አንች ተማሪ እወቂ እኔ ደግሞ ስለምወዳቸው ነው የምከታተላቸው እንጅ ካልታወርሽ በስተቀር ማንም ሳያስረዳሽ ዓለም ላይ እየሆነ ያለውን ነገር መረዳት ትችያለሽ ክርስቲያን ከሆንሽ ደግሞ ስለመጨረሻው ዘመን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልጽ ተቀንጡኣል እና ነገር በደላላ አትሁኝብኝ ።

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg Před 11 měsíci +3

    በኢየሱስ ስም ሥራው ይፊረስ. ውንድሞቼ ጌታ ይባሪካችው እግዚአብሔር ለውላችንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 10 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእኛ ሀጢያት የአንተ ቸርነት የበዛ ነዉ እና እባክህ አሁንም ይቅር በለን ማረን ከእዚህ ክፉ ዘመን ከልለን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z Před 8 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ህዝብህን ጠብቀን

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 11 měsíci +2

    እግዚኦ አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal Před 11 měsíci +1

    የእመብርሐን ጥበቃዋ አይለየን አይለያችሁ አሜን።

  • @EftA124
    @EftA124 Před 11 měsíci +3

    እየሱስ በደጅ ነው ‼️

  • @emumehari6178
    @emumehari6178 Před 11 měsíci +6

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 Před 11 měsíci +5

    You are saving lives of Ethiopian generation, if they listen 👂

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 6 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ኦይ በምህረት ጎብኘን 😥🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🥹ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱ ሳድሶች እናመስግናለን

  • @user-ff7gb5pw5w
    @user-ff7gb5pw5w Před 11 měsíci

    ይሰውረን እናመሰግናለን

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 Před 11 měsíci

    መ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ እውነትን እየተናገርክ እና ነፍሳት ጌታን እንዲፈልጉ ስለምታደርግ ተባረክ !

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 11 měsíci

    God bless you today and always Dr abiy yilma ❤

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před 11 měsíci +2

    እንካን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ የሚካኤል አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጣም ነው እማከብርህ እግዚአብሔር። በሞገሱ ይጠብቅህ

  • @fikadudawit9989
    @fikadudawit9989 Před 11 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እነደናተ አይነት ትውልድ ያብዛልን አበበን ይጨምርላቹ ትውልዱን መን ያክል እያነቃቹ አንደወነ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቅልን

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 11 měsíci

    የመጨረሻው ዘመን ምልክት አበሻ እኮ ይሄንን አሁን ወዶት ቁጭ ብሎ የሚያይ አለ እግ/ር ያንቃን አብይዬ ቤዝዬ ተባረኩልን እንወዳችኋለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 11 měsíci

    ውብ ነሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ አለባበስሽና አስተዋይነትሽ፣ እርጋታሽ ፣ አነጋገርሽ ድንቅ ነው። በርቺ።

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 2 měsíci

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢

  • @user-gm4jd7yj3s
    @user-gm4jd7yj3s Před 10 měsíci

    አብይ በጣም ነው የማመሰግነዉ ለዘፈን ያለኝን አመለካከት ለዉጠልህኛል 10ክፍል ነኝ እድሜ16 ነዉ። በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ☺☺

  • @DawitTesfaye-lr9ov
    @DawitTesfaye-lr9ov Před 11 měsíci +2

    አብይ በርታልን

  • @emumiftah2467
    @emumiftah2467 Před 11 měsíci +5

    ግን ደመቀ መኮነን የሰይጣን አምላኪ ነው ወይስ ምንድን ነው ግልጽ አድርጉልን እኔ በራሴ የኢትዮ ባለስልጣናት ብዙዎቹ የሰይጣን አምላኪ ናቸው ብየ አምናለሁ ምክንያቱም ለወንበራቸው የንጹሀን ደም ግብር ያደረጉ ናቸው😢😢😢

  • @Kalkal21898
    @Kalkal21898 Před 11 měsíci +5

    መምህር አብይ እና ቤዛ በጣም እናመሰግናለን። አብይ እባክህ ዘፈን ምን ያህል ሀጢያት እንደሆነ ሰፋ ያለ ፕሮግራም አቅርብልን እባክህ ብዙ ሰዎችን ማዳን ይቻላልና

  • @user-ff7gb5pw5w
    @user-ff7gb5pw5w Před 11 měsíci

    ይሰውረን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏😞😞😞😞

  • @NomthandazoTembe
    @NomthandazoTembe Před 5 měsíci

    thanxs

  • @DAMA_KASIE
    @DAMA_KASIE Před 11 měsíci

    አብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ,ይጠብቅህ ።የሚገርም ነዉ።

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před 4 měsíci

    ጆሮ ያለዉ ይስማ……ሰሚ ከተገኘ እናንተ ሃላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ነዉ፤ተባረኩ….!!

  • @Hanibalzerihun739
    @Hanibalzerihun739 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ይሄን ፕሮግራም የምከታተለዉ❤❤❤❤

  • @Mari-mh7yn
    @Mari-mh7yn Před 11 měsíci +1

    እግዞ ማርና ክርስቶስ አድነን ጌታ ሆይ

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 Před 11 měsíci +1

    Well come my brother and sister
    Bezi my sis wow betam amrobshal yene konjo ehte egziabher yemesgen betam naw yemwedachu God bless you

  • @user-yc4db1lo2m
    @user-yc4db1lo2m Před 11 měsíci

    በኢየሱስም ትልቅ ማስተዋልንነው ወንድሜ ተባረክ

  • @mintesnottekestebeekeeping2906

    may God bless u two!

  • @user-vk9cj8yq9n
    @user-vk9cj8yq9n Před 11 měsíci +8

    እግዚኦ ጌቴ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት🙏🙏🙏

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t Před 11 měsíci

    በዚ ሰወድሽ ንፁህ ኢትዮጵያቲ ነሽ ወደሜችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @firewbonga2930
    @firewbonga2930 Před 11 měsíci +1

    ወንድሜ እና ወንድማችን መምህር የእውቀት አባታችን ሠላምህ ይብዛ
    ፑሮግራሞችህን እከታተላለሁ ነገር ግን አንዳንድ አስተያየቶችህ ግራ ያጋባኛል ለምሣሌ በዚህ ፑሮግራም ለይ መስቀል ቤዛነህ ስትል ይሰማል ቤዛ የሆነልን መስቀል ወይስ እየሱስ ይሄን የምጠይቅህ ፑሮግራሙ መንፈስ ሳይንሣዊ ስለሆነ ነው የእውነት የአለምን ክፋት እያጋለጥክ እነደሆነው ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ትምህርቶችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ የእግዚሐብሔርን ክብር የሚጋፋውን ለምን አታጋልጥም በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ስዕል ያድናል መስቀል ያድናል እየተባለ ይሸጣል ምእመናኑ ይህን ሲሰበኩ ስላደጉ እየሱስ ያድናል ሲባሉ ይቆጣሉ ደማቸው ይፈላል እውነት ከእየሱስ ውጪ ሌላ መዳኛ መንገድ አለ?_ በአርሴማ _በአቡኤ በተክለሃይማኖት በስዕል _ወዘተረፈ ይዳናል? እውነት ለትውልዱ እያሰብክ ከሆነ ብዙ መቅረፍ ይጠበቅብሃል
    ለማይናገር ለማያይ ከመንገድ ለይ በአስር ብር ገዝቶ ቤቱ ግርግዳ ለይ በሚስማር ቸንክሮት ስዕልኑ ያድነኛል ብሎ የሚሰግድ ምዕመን አሁን ላመጡት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ መልስ ለሚመልሠው አሻንጉሊቲ የማይሠግድ ይመስልሃል ቤተክርስቲያኗስ ይሄን ለምዕመኗ ማትሸጥ ይመስልሃል?ምክኒያቱም ይሄኛው ይሻላል ከማይናገረው ስዕል ።
    የዓለም ክፋቷን ገና ሊሆን ላለው እና እየሆነ ያለውን ነገር ለህዝብ መናገር መልካም ቢሆንም ከዛ በላይ ግን ከመጽሐፍ ቅዱሱ ውጪ የሆኑ አስተምሮቶን መቃወም ያስፈልጋል መንፈሳዊ ነገሮችን የምታመሳክረው በመንፈስ ቅዱስ ታግዘው ከፃፍልን ሃዋሪያቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለሆነ ሌላው ገድል ድርሣን አያስፈልግም መጽሐፍ ቅዱስ በቂ ነው በድፍረት ይሄን መቃወም አለብህ ካልሆነ መንፈስ የሚለውን ርዕስ ማንሣት ይኖርብሃል ።
    በዓይናችን ውስጥ ያለውን ስንጥር ሳይሆን ግንድ ሣናይ የሠው ዓይን ውስጥ ያለን ጉድፍ እንደመጠቆም ይሆንብሃል ፑሮግራሙ።
    በመጨረሻ የፑሮግራሙን እርዕስ ስትጠሩ ሙለውን ጥሩት( ስን) አታጉዱሏት መንፈስ በሉ የግሌ አስተያየት ነው በርታ በርቱ ሠላሟ ይብዛ የሃገራችን እየሱስ ጌታ ነው!!!!

  • @solomoongerezgiher7541
    @solomoongerezgiher7541 Před 8 měsíci

    Abi egziabiher edime na tena yistih

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před 11 měsíci +5

    አቤቱ ፈጣሪዬ ምን አይነት ዘመን ደረስን በስመአብ እግዚአቤሔር ዝም ስላለ በነፃነታቸው ተጠቅም የዳያቢሎስ ባራያ መሆን ያሳዝናን ዓመት ምህረት ላይ ሁን አመት መርገም ሆነ እግዚኦ ለሰው ልጆች ሁሉ የምታዝን የዋህ አምላክ ቸሩ መድሃኒአለም ታይሄን ዘመን በቸረነት አሳልፍልን አሜን ሳድሶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋጋችሁ የሰማይ አምላክ ይክፈላችሁ በርቱ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Před 10 měsíci

    አብይዬ ረብኒ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 Před 11 měsíci

    Bertu Bertu Jeginochachin ❤❤👍👍👍 Eniwedachualen 🤗🤗❤️❤️❤️
    Fetari Edmeyachun Yarzimew 🤲🤲💚💛❤️

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt Před 11 měsíci +1

    በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም።

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 Před 11 měsíci

    እግዞኦ ማርን

  • @hayath7571
    @hayath7571 Před 10 měsíci

    እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስተከ😭😭😭

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 10 měsíci

    ጌታ ሆይ ጠብቀን

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Před 12 dny

    ልክ ነው እንደ መሪ ለምሳላ እንደ ኢትዮጵያ ነው እናቃለን አገራችን ላይ ይህ ነው እይሆን ያለው

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před 11 měsíci

    እግዚኦ አምላኬ

  • @yohanesmengesha1525
    @yohanesmengesha1525 Před 11 měsíci

    በትክክል ተመልሳል ልክ ነክ አብያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kondaleabate9857
    @kondaleabate9857 Před 11 měsíci

    Tebarekeeee memehireeee

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @fm6563
    @fm6563 Před 11 měsíci

    *_እግዚኦ ተሰሀለነ_*
    *_እግዚኦ ተሰሀለነ_*
    *_እግዚኦ ተሰሀለነ_*
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✝️
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✝️
    _*አቤቱ ማረን ይቅርም በለን*_✝️

  • @user-no9hj5dc4t
    @user-no9hj5dc4t Před 11 měsíci

    God bless you.

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Před 11 měsíci +1

    አይ ምን አይነት ዘመን ላይ ድረስን እግዞዎ ማህረነ ክርስቶስ እንደው እኔ ግራገብቶኛል ስንቱን ነገር አስረድተናቸው እንዘልቀዋለን እነሱ ም ግራ እንደ ተጋቡነው እንደቤተስብም ቤተስብም ያማል እሄንን ማየት

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 11 měsíci

    የዘላለም አምላክህ ይሰውርን ጌታ ይጣብቀን በምን ዘምን እንደሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለምን እንደ ምዘፍን ዘፈነን የምወዱት መግንዘብ አለባቻው እላለው

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy Před 11 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ !

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 7 měsíci

    ወይ እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8c Před 11 měsíci +4

    የደመቀን ፎቶ ያስቀመጣችሁት ለማታለያ ነው? ???ከሆነ ባለጌዎች ናቹ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 11 měsíci

      ደመቀም ያው ነው በእትዮጵያ ይህና ያህል ህዝብ ሲያልቅ ቁጭ ብሎ እያየ አይደል

  • @tenagntesfaye1699
    @tenagntesfaye1699 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ለዘለአለም ይባርካችሁ።

  • @TheQweengirl
    @TheQweengirl Před 11 měsíci

    Egziyo Egziyo Egziyo Meharen Kirstos Men Ayenet Gize Deresen. Abiy Yelma Egzaber Edmena tena Yesthe🙏

  • @matub4261
    @matub4261 Před 11 měsíci

    ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ ለምንሰማው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 Před 11 měsíci +2

    እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ከነ ግርማ ሞገስሽ ተመለሽልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @senifkr526
    @senifkr526 Před 11 měsíci

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😥😥😥 አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ትክክለኛውን መንገድ ምራኝ🙏😥🙏

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 Před 11 měsíci +2

    ሰጀመር ዘፈን ሲባል በአጠቃላይ ሀጥያት ነው እኛ ክርሰቲያኖች እቢ ብለን እንዘፍናለን እናዘፍናለን እንጂ መፀሀፍ ቅድሰ ዘፋኝ መንግሰተ ሰማያት እንደማይገባ ይናገራል ሰለዚህ ማንኛውም ዘፈን ሀጥያት ነው።

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ፣ይገስጳቸዉ፣አቤቱ ፣ስተው ፣ከሚስቱ ፣ስዎች ፣አንተን ፣ጠብቀን ፈጣሪ ፣ሁዬ ፣😢😢🙏🙏

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 10 měsíci

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 11 měsíci

    እግዚኦ መሀረነ ክራስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን አቤቱ በምህረትክ አስበን

  • @tgfetene1995
    @tgfetene1995 Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለይተህ ምታ 😢

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 Před 11 měsíci

    Enkuan dena btam tru tnkake new ymtsetut betam new grazie mille Geta yimesgen ytebken ysman yawtan ydresln alemun selmun yamtaln geta ydresln amen 🙏🏼❣🙏🏼Roma ☝

  • @berket2497
    @berket2497 Před 11 měsíci +1

    ስታምሪ ፀጉርሽ ተሸፍኖ አለባበስሽ አምሮ ቆንጅዬ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቀጥይበት

  • @user-hd3yj8xy6i
    @user-hd3yj8xy6i Před 11 měsíci

    እግዞ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአብሔር ሆይ በመግስትህ አስበን 😢😢😢

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 10 měsíci

    ኸረ በስመዓም የምንሰማው ነገር ሁሉ እንዴት ይሰቀጥጣል 😢

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před 11 měsíci +1

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🥺

  • @user-gq5yr4ik1z
    @user-gq5yr4ik1z Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ማርንን

  • @FebiHeaven
    @FebiHeaven Před 11 měsíci

    fetariye tebken🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Dnglmarya
    @Dnglmarya Před 11 měsíci

    በጌታዬ በመድኃኒቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ግታሆይ ቶሎ ና 😭😭😭😭

  • @user-nm5tz3qe3i
    @user-nm5tz3qe3i Před 2 měsíci

    ሃሎ እግዚአብሄር በመንግስቱ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Před 11 měsíci

    እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ😥😥😥
    አሁን መስማት ትቻለሁ ግን ድሮ በተለይ የቴዲን ና የፍቅራዲስን እንደ መዝሙር የምሰማቸው እና ንስሀ መግባት አለብኝ❗
    አብይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ወንጌልን በሚገባን መንገድ እየሰበክህ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ