ዝነኛው የፊልም ሰው ሜል ጊብሰን ከ666 ቡድን ጋር ተናነቀ!! ሊገድሉኝ ዝተዋል አለ!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 07. 2023
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 201

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Před rokem +10

    ቤዚ እንዴት እንደምወድሽ እጅግ የምወደው አይነት ነገር ነው የማይብሽ የሆነ ጠንካራ የመንፈሳዊ ነገር ይታየኛል አንቺ ለይ እመብርሀን አንችንም አብይንም ፀጋውን ታልብሳችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +36

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብይ ይልማ እና ተወዳጇ እህታችን ቤዚ

  • @showantasew293
    @showantasew293 Před rokem +15

    መምህራችን በርታ የተሞኘውንና የደነዘዘውን ትውልድ እየታደክ ነው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @weredewoshike5505
    @weredewoshike5505 Před rokem +16

    እናመሰግናለን በርቱልን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ።

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Před rokem +13

    አብይ አንተኮ ምርጥ ኢትዮጵያዌ ነህ እግዝሐቤር አምላክእንደናተ ያሎትን ያብዛልንይጠብቅልን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem +8

    አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን 😥

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ወንድማችን እህታትን ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እኔ የዛሬ 7 አመት አካባቢ MR CAMPአ ሳይው መሲ ይዞት የሚገለፀው ፀሐይና ጨረቃ እየፈጠሩ ነው ብሎ አስተምሮ ነበር ይገርማል ግን እንደናተ አይነት አንቂዎቻችን እግዚአበሔር ይጠብቃቹ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před rokem +3

    መምህርናቤዚ..እግዚያብሔር.ከናተጋ.የሁን

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ያጋልጣቸው መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Před rokem +4

    የእምዬ ልጆች ምንላድርግላችሁ በደሙ ክርስቶስ ይሸፍናችሁ

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před rokem +10

    በርቱ ፈጣሪ ይባርካችሁ ብዙ ነገር እንዳውቅ ስላደረጋችሁ እውቀታችሁ ከፍ ይበል❤

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 Před rokem +3

    ተባረክ በጣም ነዉ ትዉልዱን የምታነቃዉ በርታ መምህር

  • @BaGen-pt6es
    @BaGen-pt6es Před rokem +6

    እናመሠግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 Před rokem +3

    እግዚአብሔር የመረጠክ እድለኛው ወንድሜ በርታልን በቤቱ ያፅናቹ እህቴም በጣምምምም ነው ምወድሽ የኔ ቅመምና ጨዋ ምርጥ ሰው በርቱልን።

  • @telahuenegetachew8549
    @telahuenegetachew8549 Před rokem +2

    አብያችን ትችላለ በመረጃ ነው እግዚሃብሄር ይጠብቅህ በርታልን

  • @nunulull4173
    @nunulull4173 Před rokem +10

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před rokem +5

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ በርቱ ነቅታችሁ ስለምታነቁ እናመሰግናለን።

  • @user-vd6mi2lp3b
    @user-vd6mi2lp3b Před rokem +4

    መምህር&ቤዝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @HenokAsh23
    @HenokAsh23 Před rokem +5

    እንካን ሰላም መጣህልን የድንግል ማርያም ልጅ አንተንም መሰሎችህንም ይጠብቅልን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +3

    Welcome Dr Abbey yilma God bless you today and always bezi❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem +1

    እሳድሶች ሰላደንቃችሁ አላልፈም የሚገርም ጉዳዬችን እያመጣችሁ እድናውቅ ታደርጉናላችሁ እናመሰግናለን የማናውቀውን እድናውቅ ታረጉናላችሁ እናመሰግናለን

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 Před rokem +2

    መምህረ እንኳንም ደና መጣህ እግዚአብሔረ ይጠብቃቹህ

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 Před rokem +3

    Egzabher amilak hoy lijochachnin tebkiln amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @zemenalmu8417
    @zemenalmu8417 Před rokem +8

    እድሜህን ፈጣሪ ይባርከው አብይ ይልማ

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Před rokem +5

    ውዶቼ እንኳን በሰላም መጣቹ ቤዚዬ ና መምህርደራሲ ጋዜጠኛ አብዬ❤ፈጣሪ ከክፉ አይን እመቤቴ ትጋርድህ አቦ

  • @amanmesenbet4718
    @amanmesenbet4718 Před rokem +4

    ብር ያገኜ ሰዉ ያገኘዉን ገንዘብ ለመልካም ነገር ማዋል በእግዚያብሔር መመረጥ ነዉ

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 Před rokem +7

    አብያችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed Před rokem +3

    እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @breyhabeshawit8280
    @breyhabeshawit8280 Před 11 měsíci

    አቤት መጨረሻ ዘመን ደረሰ ጉድ ነው ብዙ ትምርት ተምሬ አለው እናመሰግናለን እግዝኣብሄር ከኩፉ ይጠብቃቹ

  • @aemeroalem5626
    @aemeroalem5626 Před rokem +3

    ሁሉን ማድረግ የማይሳነው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ኃይል ቢባል መልካም ነው። የእግዚአብሔ እውቀት ከማለት ፤ ለጀሮ የሚጥም ቃል ብንጠቀም።

  • @appsdownload9997
    @appsdownload9997 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem +7

    እናመሰግናለን በርቱልን ህዝብ ርያዳናችሁ እያነቃችሁ ነው.

  • @user-qm7ty1mt6l
    @user-qm7ty1mt6l Před rokem +4

    በርቱ አሪፊ ነገር ነው ምታስተምሩን

  • @heybestieeeee
    @heybestieeeee Před rokem +10

    አቤቱ ፍፃሜአችንን አሳምርልን ❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እናተንም እግዚአብሔር አይለያችሁ በርታልን ወንድሜ🥰🥰🥰

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před rokem

    ብዙ ወርቅ ነገሮችን አሳይተህናል !! ግን በጣም የሚገርምህ ህዝቡ በዚህ ሰዓት እየትሸወዱ ያሉበትን ነገር አነቃህልኝ !ብዙ ምልክቶች በሰማይ በባህር በምድር የሚታዩትና የሚሆኑትን ነገሮች እግዚአብሔር እንዳደረገው በመቁጠር እንዴት እንደሚወስዱት እያየን ነው !! አደጋ ሲሆን እግዚአብሔር ተቆጥቶ ነው ይላል በማርያም ምስል በመላዕክት ምስል , በቀለማት በድምፅ ...በብዙ ነገር እያታለሉ ያለውን ነገር ስላመጣህልንእናመሰግናለን!! በርታ

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +2

    ዓብያችን እንኳ በሰላም መጣህ እናመሠግናለን

  • @abebaguadu4320
    @abebaguadu4320 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 Před rokem +9

    መምህሬ ጋዜጠኛ አብይ እና ቤዚ የኛ ውዶቺ ክበሩልን ቤታቹን ስራቹን በበረከት በሰላም በጤና የተሞላ ያድርገው እግዚያብሄር በርቱልን 💕💕💕💕💕

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před rokem +1

    መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን አብይ ይልማ እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤ቤዚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናመሰግናለን በርቱልን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እውነት ያሸንፋል🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesAlemayehu-jk3ym
    @MekdesAlemayehu-jk3ym Před rokem +4

    አብያችን ኑርልን ቤዚ በርቱልን ገራሚቪዶነው አብያችን ያንተን አዳዲስ ቪዶለማግኘት በጣምእየተቸገርኩ ነው እና ምንባረግ ይሻላል ወይደሞ እደገለሰብ እደኔ አስታየት የለቀክበትን ቀን ብነግረን

  • @ham.h98
    @ham.h98 Před rokem +4

    Enkuwan dehna metachu. This is amazing. Thank you so much for what you're doing. Egziabher yirdachu.

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እውነት እግዚአብሔር ይመልስ ያማል 🙏🙏🙏🕊🕊😥😥

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 Před rokem

    Egziabheir yekber yemesgen🙏🏻🙏🏻🙏🏻. Memher Abiy berta. Bless you all.

  • @user-ew7rw8ri3o
    @user-ew7rw8ri3o Před 11 měsíci

    አሜን እግዛብሔር ሁሉ ማረግ ይችላል

  • @dttsige4234
    @dttsige4234 Před rokem +1

    ትውልድን ታድናለህ እግዛቤር መርጦሃል ደስ ይበልህ

  • @zinabuyimanie7666
    @zinabuyimanie7666 Před rokem +2

    ዶክተር መስከረም ለቺሳን መቸ ነው የምትጋብዙልን
    ሣድሶች ቀጣይ አቅርቡልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před rokem +2

    ቤዝየ ስወድሽ

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před rokem +6

    እንኮን ደሕና መጣችሁልን አንቂዎቻችን

    • @ham.h98
      @ham.h98 Před rokem

      Exactly 💯 true. Egziabher yibarkachew.

  • @Shewaandishe
    @Shewaandishe Před rokem +2

    በርቱ

  • @berhanemeskelhaileselassie870

    መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @ethss_elearning-mk8ep
    @ethss_elearning-mk8ep Před rokem +4

    ሰላም መምህር
    ፀሀይ በ 3d ሲባል ትክክለኛ ሰው አይደለም ማለት ነው የሚታየው ማለቴ በ 3d ልክ እንደ virtual reality ነው የሚያሳዩት እነዛ እርኩሳኖች መምህር
    መምህር አቢይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Před rokem +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb Před rokem +1

    ስላም ለናተ ይሁን ቤዚዬ እና አብይዬ

  • @heavenheavena9008
    @heavenheavena9008 Před rokem +2

    Abiy yilma ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +1

    በረቱልን🙏❤❤❤

  • @user-qc4wi6bc6t
    @user-qc4wi6bc6t Před 11 měsíci

    በጣምም ጠካራ ሴት በሀይማኖትሽ ቤዚ አብይ የዋህነቱ ያሰደንቀኝል እኔ በሰላሴ ፊት ተበርክኬ እፀልያለሁ ሲል ምንም እንኳን ወዳሴ ከቱን ሳይፍራ ያሰተዋለ ሰው ካለ ህልም ነግሮን ነበር ተፋፅሟል እመቤታችን ትጠብቅህ በርታ ❤❤❤❤❤ !!!!!!!

  • @yemaryoseph3914
    @yemaryoseph3914 Před rokem

    በርቱ መልካም ሥራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 11 měsíci

    በርቱ እናመሰግናለን!!

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem +1

    እናመሰግናለን በጉጉት ነው የምጠብቃቹ

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 11 měsíci

    ወንድማችን አቢይ አና እህታችን ቤዛዊት !ጌታ አብዝቶ ይባርከካችሁ!!! ክፉዎቹ የጨለማው ሠራተኞች አርተፊሻል ፀሐይ እንፈጥራለን ቢሉ አይደንቅም እናንተም እንደምታውቁት አምላካችን አስቀድሞ ከ2000 ዐመት በፊት የነገረን የትንቢቱ ፍፃሜ ነው ፣ይህ ሊሆን ግድ ነው ፣ በራዕይ 13 ላይ አውሬው እሳት ከሰማይ እስኪያወርድ ድረስ ታላላቅ ተዓምራቶችን በማድረግ ምድርን ሁሉ እያስደነቀ እንደሚየስት ተነግሮናል አሁን ከርስቲያንኖች መጠንቀቅ ያለብን በዙሪያችን ሊሆን ከአለው ለመግዛት ለመሸጥ እንዲቻል ተብሎ አውሬው ከሚያቀርብልን አዳዲስ የአውሬው ሥርዓትና ምልክት መጠንቀቅ ነው ነው። ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ያጠፋታል ይላልና ቃሉ ነፍሳችንን ለትንሽ አጭር ጊዜ ለማሰንበት ብለን የዘለዓለሙን እንዳናጣ ሕዝባችንን አንቁልን። ቁርጠኛ የዘመን ፍፃሜ ላይ ደርሰናል፣ ጌታ ከመምጣቱና ከንጥቀት በፊት የሚሆነውን ታላቁን መከራ በሕይወት ያሉ ክርሰቲያኖች ሁሉ የሚጋፈጡት አይቀሬ ክስተት ነው ። ጌታ ከመጣ በኋላና ንጠቀት ከሆነ በኋላ ግን በአውሬው ተከታዮችና በአውሬው ላይ ፣ እነዲሁም የአውሬውን ምልክት በተቀበሉት ላይ እግዚአብሔር
    ቁጣ ውን ያፈሳል፣ ይህ ቁጣ ግን በመከራ ውስጥ ፀንተው ፣ የአውሬውን ምልክት እምቢ ያሉትን አማኞች አያገኛቸውም እግዚአብሔር ለቁጣው አልመረጣቸውምና! ስለዚህ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብን ዋና ነገር ቢኖር የአውሬውን ቁጣና የእግዚአብሔርን ቁጣ ሰናደባልቅ ልዩነታቸውነ ማወቅ ከትልቅ ከስህተት ይጠብቀናል።
    የአውሬው ቁጣ :- ራዕይ 13: 1-18
    ማቴዎስ 24 : 21- 28
    የእግዚአብሔር ቁጣ:- ራዕይ 14 : 9-12
    ተባረኩ

  • @temesgenduressa5894
    @temesgenduressa5894 Před rokem +3

    ወዳጄ አልገባኝም ሰለ ፀሐይ አፈጣጠር የምትለው ነገር? ፀሐይ የተፈጠረው የሆነ ነገር እና የሆነ ነገር ምናምን ምናምን ከሆነ ምድርም የተሰራው እንድሁ በእኛ በሰዎች እልና በምደረስበት ነገር ነው ማለት ነው? አንቴም የእነርሱን አሳብ በሌላ መልኩ እየተቀበልከው ስለሆነ።
    ለማንኛውም የትኛውም ሳይንትስት የ22 ፍጥረት አፈጣጠር ከፈጠረው በቀር ማንም አያቀውም። ነገር ግን ተመራምሮ የራሳቸውን አንድምታ ከመስጠት ውጪ።

  • @rebka5068
    @rebka5068 Před rokem +1

    እኒ ያልገባኘ አማርኛላይ ክን መጨመር እረ ሰዎች ትክክለኛውን አማርኛ ተናገሩ እደምነህ ወይም እደምነሸ ቢባል ለህፃናቱም ጥሩ አማርኛ መሰለኝ አመሰግናለሁ

  • @emuaynalem7007
    @emuaynalem7007 Před rokem +1

    እናመሠግናለን መምህር

  • @user-sr9kc7pi2v
    @user-sr9kc7pi2v Před rokem

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን አምላክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @esayastesema449
    @esayastesema449 Před rokem +2

    የዚህን ፊልም መሰረታዊ ስህተት እንዳትረሡ ፈልጌ ነው ከጌታ ግራና ቀኝ የተሰቀሉት ወንበዴዎች የዳነው ከጌታ በቀኝ በኩል ያልው እንጂ በግራ ያለው አልመሰለኝም እና ብትወያዩበት መልካም ነው።

  • @FekrtFekrt-bt1ng
    @FekrtFekrt-bt1ng Před rokem +1

    እግዘዦ ማረነ ክርስቶስ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před rokem +1

    ወገን የ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ የሚለውን መፃፍ ብታነቡት ለምንም ነገር አዲስ አቶኑም እዛ መፃፍ ለይ ይሄንን ጉዳይ ፅፎታል አሁን ሳስበው ይገርመኛል የደራሲው ንቃተ ህሊና

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před rokem

    Bechahen le Ethiopia eyetagelk new tebarekln

  • @werkenishwerkenish1186
    @werkenishwerkenish1186 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔርይመሥገን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před rokem

    Great Job

  • @user-ng6ue1vh9z
    @user-ng6ue1vh9z Před rokem

    ፀሃይ ፀሃይናት በሂልየም ኦዞን ምናምን ተብላ የመጣች አደለም ፈጣሪ አሳምሮ ፈጥሯታል የሱ ጥበብ በምንም አይገመትም መርምረክም አትችለውም የፈጣሪን ስራ በነሱ አገላለፅ ባትገልፀው ደስ ይለኛል

  • @abelgetachewkebede-hd5zw

    መምህራችን አብዬ እንደምን አለህ 🙏 ጥሩ ሃሳብ እና ፕሮግራም ነው እኔ በጣም የሜል ጊብሰን አድናቂ ነኝ እንዲሁም የጂም ካቭዬዝል ብዙ ጊዜ ሁለቱም ስለ ክርስቶስ የሚሰብኩ እና የጥልቁን ዓለም የሚታገሉ ናቸው ሜል ፊልሙ ሲጀመር በትረካ የሚያስተዋውቀው እሱ ነው ከዚህ በፊትም the passion of Christ ፊልምን ከሰራ በኃላ ትራፊክ ፖሊስ ሲቀጣው አንተ አይሁድ ነህ እንዴ በማለት እና ዓለም ላይ ለሚሆነው ነገር ሁሉ ተጠያቂው እናንተ ናችሁ በማለቱ ከፊልሙ ኢንዱስትሪ እንዲወጣ እና እንዲዳከም መደረጉ ይታወቃል ሁል ጊዜ በዚህ መልኩ ይታገላል እነሱም ቢሆን በ the passion of Christ ፊልም የኛን መጥፎ ጎን እና ጭካኔ አጋኖ ያሳየ ነው በማለት ይወቅሱታል ::

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem

    እግዚያብሄር ያክብርልን መምህር ❤

  • @temesgensami9383
    @temesgensami9383 Před rokem

    Saddis ምርጫየ ነው። በርቱ!

  • @solomonyigzaw2726
    @solomonyigzaw2726 Před rokem

    Interesting explanation

  • @nunununu6906
    @nunununu6906 Před rokem +2

    እድሜ ይስጥህ መምህር

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 11 měsíci

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher yi bark memehirachin ba hunet ante buru saw melkam saw Argo sila fexerek egzabher yimasgen 🎉❤❤

  • @edensolomon5057
    @edensolomon5057 Před rokem

    ፈጣሪ እናንተንም ይጠብቅልን እኛንም ይጠብቀን

  • @seada.hussenendris3457

    Much love abiy

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před rokem

    አብያችን እኛ አገር ፈረንጅን መላእክት አድረገን ነው የምናየው ሁሉም ባይሆኑ ባብዛኛው የዚህ ችግር ሰለባ ናቸው ለዚህ እንዲመቻቸው ደግሞ የሚሄዱት ደሃ አገር የሚረዱ መስለው ነው በአገራቸው ያውቃሉ የዘመዶቻቸውን ልጆች እንኳን አይቀርቡም ያለቤተሰብ አብሮነት ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን ምንም አይነት እርዳታ እንሰጣለን ቢሉ ለብቻቸው እንዳትለቁ ።

  • @HaymanotXebebu-pv8eo
    @HaymanotXebebu-pv8eo Před 11 měsíci

    ማንም ማንም መግደል አይችልም ከአላህ ውጪ ሰው እዉነት የሚደብቀዉ ምት በሰዉ መስሎት ነው ስለዚ አንተም ሁን ባልደረቦች እዲሁም ይሄነገር ገብቶቸው መረጃ የሜሰጡ ሰዉች አትፍሮ አዉነት ስለምትናገሮ አላህ ይጠብቃቹ እድሜ ይስጣቹ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Před rokem

    በእውነት አክተሩ ጀግና ነው።

  • @user-rf1ik1ex4f
    @user-rf1ik1ex4f Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemegisla
    @zemegisla Před rokem +3

    በነራችን ላይ የማላስታውሰው አንድ ደራሲ ስለተአምራት ሲናገር፣ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከሰማይ የሚወርድ እሳት በቴክኖሎጂ በማሳየት ብዙዎችን ለማሳት እየተሰራ እንደሆነ አይነት ጽፎ አንብቢያለሁ።

  • @Bilateoyato
    @Bilateoyato Před rokem +3

    The first to comment 👍👍👍

  • @zelalemmesay-qp3hc
    @zelalemmesay-qp3hc Před rokem

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @hairo3250
    @hairo3250 Před rokem +1

    እባክህን የፊልሙን ሊንክ ላክልን ??? ውድ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @GetahunAyeleSedebo
    @GetahunAyeleSedebo Před 3 měsíci

    ተመችቶኛል ነገርህ ሁሉ ። ማንኛውንም tube subscribe ማድረግ እስከአሁን አልፈቅድም ነበር። አሁን አሀዱ ብያለሁ ።

  • @htwy52
    @htwy52 Před rokem +1

    ጠፍተህብን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Před rokem

    አብያችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před rokem

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ጠቃሚ መረጃ ነው እኔንም በጣም ከሚገርሙኝና ከሚያሳዝኑኝ ነገሮች አንዱ ነው ምንድነው በአለም ከአምስት ሚልዮን ህዝብ በላይ በአመት ይጠፋሉ አሜሪካ ብቻ ከግማሽ ሚልዮን(600,000) ቻይና ግማሽ ሚልዮን 500,000 በላይ ህንድ ከግማሽ ሚልዮን በላይ ፍራንስ 100,000 ካናዳ 100,000 ጀርመን፣ጣልያን፣ናጄሪያ፣ ወዘተ ግን ማንም ስለዚህ ጉዳይ ማንሳት አይፈልግም በተለይ መንግስታት የተባሉ የጨለማው አገልጋዮች
    ህዝቡም በሰላማዊ ሰልፍ አይጠይቅም #በየአመቱ ከአምስት ሚልዮን ህዝብ በላይ ይጠፋል ከዚህ በግማሹ ህፃናት ናቸው 😢

  • @marthaseleshi3147
    @marthaseleshi3147 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽beretuuuuu

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem

    አብያች ጠፋ ሰላም ነዉ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew Před rokem +1

    Wedema❤❤❤

  • @mattube888
    @mattube888 Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @danieldessu6846
    @danieldessu6846 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigewoynekidanemariam9528

    Sound of freedom released and it is free my kids and nieces watched it yesterday for free