ፆታዋን ወደ ወንድ ያስቀየረችው ኢትዮጵያዊት ምሥጢሯን ነገረችን!!በመ/ር ደረጀ ዘወይንዬ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Saddis TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 267

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Před rokem +59

    ሁለት የተዋህዶ ምርጦች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ።🙏

    • @jonathankebede
      @jonathankebede Před rokem +1

      Ere Abiy tewahdo Aydelem, setyo esty tergage mejemreya

    • @mantegeboshbaddo9666
      @mantegeboshbaddo9666 Před rokem +3

      Amen amen 🙏 ❤❤❤❤

    • @kibromabadizeray4907
      @kibromabadizeray4907 Před rokem +3

      ለምን ጵንጤ ኣይሆንም ስራው ግን የተወህዶ ነው የምስራው ስጀመር ራስህ ኣረጋግጥ

    • @jonathankebede
      @jonathankebede Před rokem

      @@kibromabadizeray4907 At list I know him some where bro , sorry for the inconvenience next time I will try to type in Amharic. I bet you didn’t even watch the whole video

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Před rokem +1

      @@jonathankebede
      💚💛❤️
      FyI, Gazettegna/Acadamic Abiy Yilma is an Orthodox Christian. He had mentioned, he used to be a Singer in a Music Band as anyone else. But, now he is not in the Band. Most important is, how Abiy has dedicated his life to serve his Country/People as a qualified Journalist and Academic using Socialmedia! I hope, we all use our Skills and Knowledges to serve Ethiopia! 👈

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 Před rokem +8

    ስለ ወዳጅነት አደባባይ የልጆች መጫወቻ ሜዳ የተቀባው የሶዶሚያን ባንድራ ማንሳታችሁ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ እያለ በጣም ዝግይታችኋል እንድህ አይት የጥፋት ተልኮ የብልፅግና መንግስት እጅግ በጣም እየሰረበት ይገኛል ፤ እኛም ከስር ከስር ለናጋልጥበት ይገባል በርቱ ዋና ነገር ሰውን ማንቃታ ነው !!!

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 Před rokem +26

    አምላካችን ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ይሁን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před rokem +2

    የዚህ ዘመን እዮብ መልእክት
    ዛሬ በጣም መፈጠሬን የጠላሁበት ቀንነበር ከዚያም እራሴን ባጠፋስ እያልኩ እያሰብኩ ስልኬን አንስቼ ዩቲዩብ ላይ ስገባ የመምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማን በስዊድን ውስጥ ስላለው ግብረሰዶማዊነት እና የጾታ መቀየር እርኩሰት መስ ፋፋት ከመምህር ደረጀ ዘወይንዬ ጋር ያደረገውን እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ፊት ለፊት ሳገኘው ከፍቼው መከታተል ጀመርኩ እና አንዲት ስዊድን ሀገር የምትኖር ኢትዮጽያዊት ሴት ጾታዋን ሆስፒታል ሄዳ ወደወንድ በነጻ ከቀየረች ቡሀላ ሌላ ሴት አግብታ መኖር ብትጀምርም የሆርሞን መዛባት እንደገጠማት እና ከዚያም እራሷን ለማጥፋት ወስና ግን ቆይ እስኪ እራሴን ከማጥፋቴ በፊት መጸሀፍ ቅዱስ ላይ ዝምብዬ በግምት አንዱ ክፍል ላይ ልክፈተው እና ምን እንደሚል ላንብበው ብላ ዝምብላ እጇ የመራትን ክፍል ስታነብ 1ኛ ቆሮንጦስ 6(19-20) " ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።" የሚለውን እጹብ ድንቅ የመጽሀፍ ቅዱስ ቃል ስታነብ እየሱስ ክርስቶስ በቃላት ልናብራራው ከማንችለው ሰማያዊ ክብሩ ላይ ወርዶ በንጽሂቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አድሮ 33 አመታት ከ4 ወራት በምድር ላይ ከኖረ እና ብዙዎችን ከፈወሰ እና ስለ ታላቁ አምላካችን እና አባታችን እግዚእብሔር መንግስት ለብዙዎች ማስተማሩን በተረዳች ግዜ እሮጣ ወደ ሆስፒታል ሄዳ እኔ በቃ ወንድ መሆን አልፈልግም ወደሴት መልሱኝ ስትላቸው እነዚያ ክፉ የአጋንንት ተላላኪዎች በነጻ ከሴት ወደወንድ የቀየሯትን ወደሴትነቴ መልሱኝ ስትላቸው ግን $70,000 ክፈይ ብለው መለሷት እናም ቤተሰቦቼ (ዮሀንስ ወንጌል 14:6) ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ያለውን በደሙ ዋጋ ከዘላለም ሞት ወደዘላለም ህይወት ያመጣንን የኢየሱስ ክርስቶስን የመስቀል ስራ በግብረሰዶማዊነት, በሰይጣን አምላኪነት [(ማቲዮስ ወንጌል 16-26) ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?] እና ጾታ በመቀየር [መዝሙር 139-14] ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። ተብሎ የተጻፈውን እንዲሁም [ማቲዎስ ወንጌል 24-35] ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም። ተብሎ የተጻፈውን የእግዚአብሔርን ቃል
    ላቃለሉት ለምእራብያኑ እና በመላው አለም ለሚገኙ ኢትዮጽያውያን ይህንን ጽሁፍ በሁሉም ሶሻል ሚዲያ አንዳችም ሳትጨምሩ እና ሳትቀንሱ ሼር እንድታደርጉላቸው በትህትና እጠይቃለሁ:: እኔ ግን የዚህ ጽሁፍ አዘጋጅ ቢኒያም ቀልቤሳ ( ኢ/ር) ላለፉት ሰባት አመታት ከአራት ወራት በጣም በጠና ታምሜ እስከአሁን ድረስ ሰባት ሰርጀሪዎችን አድርጌ እና ከሰላሳ ግዜ በላይ ሆስፒታሎች (ሁለቱ እንደውም ታይላንድ ባንኮክ) ውስጥ ተኝቼ ብታከምም ጤናዬ በአመርቂ ሁኔታ ባይመለስልኝም [ትንቢተ ኢሳያስ (40-31)] እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። ተብሎ እንደተጻፈው ተስፋ ሳልቆርጥ ትላንትና የእዮብን ታሪክ ከዜሮ ወደ ሂሮ የቀየረውን (መጽሀፈ እዮብ 42;10) እንዲሁም የበርተሚዮስን አይኖች ያበራውን እና የመጻጉን እግሮች የፈወሰውን እና ሌሎች ብዙ ፈውሶችን ያደረገውን እና ዛሬም ከክብር ዙፋኑ ላይ ከአብ ቀኝ ያለውን የዘላለም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስን ተደግፌ እና ሙሉውን እምነቴን በእርሱ ላይ አድርጌ በእምነት እና በጽናት እየጠበኩት እገኛለሁ:: ደግሞም ያዕቆብ ሆይ፥ አንተም እስራኤል፥ ባሪያዬ ነህና ይህን አስብ፤ እኔ ሠርቼሃለሁ አንተም ባሪያዬ ነህ፤ እስራኤል ሆይ፥ በእኔ ዘንድ ያልተረሳ ትሆናለህ። (ትንቢተ ኢሳያስ 44-21) ያለውን እና በፍጹም በእርሱ ያመኑትን የማይረሳውን እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ አለሁ:: ምእራባውያኑ ግን መሰልጠን መሰይጠን ሆኖባቸው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ በሀጢአት ልምምድ ውስጥ ሆነው እግዚአብሔርን በማሳዘን ተግባር ላይ ይገኛሉ ለዚያም ነው ይህንን መልእክት ቢያንስ አንድ ሰው ከመለሰ በማለት ለመጻፍ የተገደድኩት::
    ማጠቃለያ:-
    (ወደ እብራውያን 4-12) የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል::
    ምስጋና ለመምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እና ተባባሪ አዘጋጆች እና እንዲሁም በመላው አለም ለሚገኙ
    በቢኒያም ቀልቤሳ (ኢ/ር)
    Mr. Fix It.

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Před rokem +4

    ከዚ ስውረን ግን ደስ የሚለኝ ነገር ምን እንድሆነ ሁለታቹ መገናኛቹ ቀጥሉበት

  • @birhanytaddasee
    @birhanytaddasee Před rokem +1

    በእውነት ክብር ይግባችሁ ❤ግሩም ማንቂያ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Před rokem +5

    ወንድም አብይ ይልማ ደጋፊህ ነኝ በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Před rokem +7

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተራድአነ 🙏

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 Před rokem +9

    አምላካችን ሆይ እንደቸርነትክ እንጂ አንደበደላችን አይሁን እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች

  • @user-qj2nd7mp8k
    @user-qj2nd7mp8k Před rokem +4

    አቤቱ ማረን እንደናተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን እኛም እንወዳችኋለን

  • @mesimeseret6490
    @mesimeseret6490 Před rokem +5

    አምላኬ ሆይ ልጆቻችንን የምናሳድግበት ጥበብ ስጠን ከልጆቻችን መሃል አትጥፋ እመብርሃን የጭንቅ አማላጅ እርጅን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ምምህሮቻችን ፍጣሪ ይጠብቃቹ ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +9

    የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 Před rokem +7

    እውነት ነው ኢትዮጵያን እሚጠላ ሰው ነው ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሆኖ የተሾመው ድመትን ወተት ጠብቂልኝ እንደማለት ነው የልቤን ነው የተናገርከው መምህር ደረጄ ዘወይንዬ መልካም ሰው ነህ ሁላችሁም በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን እራሳችሁን ገልጣችሁ እውቀትን ለህዝባችሁ ስላካፈላችሁ

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 Před rokem +5

    ጌታ ሆይ አሰብን

  • @user-cb5ou3vs7t
    @user-cb5ou3vs7t Před rokem +5

    ሰላም መምህሮቼን እናመሰግናለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ😭😭😭😭

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před rokem +4

    ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሣምርልኝ😭😭😭😢😢

  • @lozasolomon6564
    @lozasolomon6564 Před rokem +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ሁሉን ቻይ ለሆነ ጌታ በእርሱ ሁሉን እናልፋለን

  • @uehdhhdhdu3360
    @uehdhhdhdu3360 Před rokem +1

    እግዚያብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን በኦርቶዶክስ እምነት ያጽናችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለያችሁ።

  • @zinashtesfaye653
    @zinashtesfaye653 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ

  • @amanuelhaile9381
    @amanuelhaile9381 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አንደ እናንተም ያሉ ያብዛልን

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před rokem +9

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Před rokem +1

    ሁለት አርያ ሰወች ❤❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን 🥺🥺😭😭

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Před rokem +3

    መ/ር ደረጀ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!መ/ር እና ጋዜጠኛ ዓብይ ይልማ ጊዜውን የሚመጥን ማነቂያ መልዕክት ስላስተላለፋችሁልን እግዚአብሔር በጎውን ሁሉ ያሰማችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ !!!

  • @seli4850
    @seli4850 Před rokem +4

    Egzabhere yemsegen bewnt telek ewket eysetchun eyasetmarchun new,🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏egzabhere yetbkchu yerdan yerdachu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před rokem +4

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ውድ መምህሮቻችን

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Před rokem +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Před rokem +6

    በዋጋ ገዝተኸኛልና ሰለኔ ድል ከፍለሀልና አዎ በዋጋው ተገዝተናል እንቁ መምህሮቻችን እለት እለት ለምታደርሱን መረጃ ከልብ አመሰግናችኋለው እግዚአብሔር ሲፈጥረን ቤተመቅደሱ አድርጎ እንድናመሰግነው ነው የፈጠረን

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Před rokem +6

    በቸርነትክ አስበን ባልመጡበትየለም በጠለይ የውጪ ምግቦችን የታሸጉ ሳትባርኩ አትመገቡ ወገኖቼ እናመሠግናለን ለመረጃው ጀግኖች ወድሞቼ በርቱልን የቅዱሳን ጥበቃ አይለያቹ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +32

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላኬ ሆይ ይህንን ክፉ ዘመን እንዴት እናልፈው ይሆን መከራውንም አሳጥርል 😭😭😭 መምህሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ከክፎዎች ይጠብቃችሁ 🙏🏼

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @addisalem8276
    @addisalem8276 Před rokem +22

    እንዴት ናችሁ መምህሮቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ደረጄ ዘወይንዬ ብቻውን ግብረሰዶሞችን የተዳፈረ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před rokem

      ብልጥግ ድብቅ ለማወቅ ( የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ 4 ያንብብ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před rokem +3

    አረ ተውት አውሮፓማ እግዚአብሔር ሆይ በጣም በጣም ያሳዝናል የሚሆነው ጊዜ

  • @ethioacat4641
    @ethioacat4641 Před rokem +4

    ጌታሆይ እግዚአብሔር ሆይ ተጨንቀናል ጌታሆይ ጨልሞብናልና ብርሀንን አብራልን ብርሀንህን ግለጽልን። አረግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እርዳን ማረን። ኦጌታሆይ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem

    የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ መምህራኖቻችን

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +4

    እውነት ነው መምህር ደረጄ የስደት በሽታ ገብቶታል እማይገፍ ተራራ ነው እድሜን ልጅነትን ውበትን ለስው እማይነገር ፈጣሪ እማያውቀው ጎዶል ህይወት ስደት ብቻ ነው ቤተስብ እሚያስበው ሌላ እኛ እምንኖረው የስቃይ ህይወት

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Před rokem +2

    እድሜና ጤና አባቴ ተመኘሁ

  • @tigistbush5334
    @tigistbush5334 Před rokem +3

    ፈጣሪይቅርበለኝ

  • @robelt4111
    @robelt4111 Před rokem +3

    ወንድሜ አብይ እግዜር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +27

    ጌታ ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን እንደቸርነትህ 😢🙏🏿

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አምና ኢትዮጵያ ነበርኩና የሹገር ማሚን ማስታወቂያ ተለጥፎ አይቼ በጣም ነበር ያዘንኩት እንደ ማህበረሰብ ምን ያህል መዝቀጣችንን ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን እንጂ አካሄዱ ያስፈራል

  • @serkalemassefa2425
    @serkalemassefa2425 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይታደገን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před rokem +4

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር እዲሰጣችሁ የዘወትር ምኛቴ ነው በርቱልን የሰማ ይጠቀማል

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Před rokem +5

    በዚ ፔጅ በዙ ተመርያልለው ❤በጣም እናመሰግናለን ሣደስ

  • @meronlissanework1615
    @meronlissanework1615 Před rokem +4

    ሁለት ምርጥ ስዎች

  • @user-dx2gv3gy7i
    @user-dx2gv3gy7i Před rokem +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የምንሰማው ሁሉ በጣም ዘግናኝ ነው። ኢትዮጵያውያን ምን ነክቶን ነው። በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን። ዘግናኝ ነው።

  • @zebenaymesele7522
    @zebenaymesele7522 Před rokem +10

    እግዚኦ ማረን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ🙏

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 Před rokem +10

    እናንተ የቁርጥ ቀን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቃችሁ እሳሳላችኋለሁ ከልቤ በርቱልን

  • @kidanemihrt
    @kidanemihrt Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ አርበኞች ጀግኖች ናችሁ ህዝብን የምታነቁ ውዶች

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +2

    አለም ያለእየሱስ ክርስቶስ አትድንም ከክፋቷና ከርኩሰትዋ የምትድነዉ ጌተ እየሱስን ስታዉቅና ስትቀበል በቃሉ ስትኖር ብቻና ብቻ ነው

  • @yebalalayebalala1582
    @yebalalayebalala1582 Před rokem +2

    ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +9

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የምንሰማው ነገር ከባድ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ማረን 🙏😭😭

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +9

    እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዘምን ያምጣልን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መምህሮቻችን እኛም እናመሰግናለን🙏

  • @liveinpeacewitheveryone6579

    ዉይይይይይ በጣም ይከብዳል በእውነት 😭😭😭😭😭እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ሕዝብሕን አድን ጌታ ሖይ ማራቼው ከፍ ከፍም አድርጋቼው እናተ የዘመናችን ልዩ ስጦታወቻችን መምሕራኖች ዘመናችሑ ይባረክ

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Před rokem +7

    ፈጣሪ ይመስገን፣ የተሻለውን ነገር ሁሉ ስጠን፣ ሀገራችንን ከዚህ ጉድ ነፃ አድርግ፣ ልጆቿንም ጠብቅ!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +7

    አቤቱ በቸርነትህ አሰበን በእውነት በጣም ያሳዝናል ዬኔ እናት አምላክ ቅዱሳን ያስባት ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ያብቃት

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před rokem +12

    በርቱልን የኢትዮጵያ ጀግኖች አምላክ ቅዱሳን በምሕረቱ ጥላ ይጠብቃችሁ

  • @rufaelregea2259
    @rufaelregea2259 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ,መምህሮቻችን።

  • @workensh
    @workensh Před rokem +3

    ሰላም መምህሮቻችን ፉጣሪ የምትመኝዋት የምትድከሞላት ኢትዮጽያንን ያምጣልንንን🙏🙏🙏

  • @ydtube7250
    @ydtube7250 Před rokem +1

    Geta eyesus zemenachihun yibarikew

  • @user-jp3gn1ti1v
    @user-jp3gn1ti1v Před rokem +4

    እንቁወቻችን ሰላማችሑ ይብዛልን መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @binaini2553
    @binaini2553 Před rokem +1

    በዚ ጉዳይ እየሰራቹ በመሆኑ,,ፈጣሪ ብርታቱን ጥንካሬው ጥበቡ ይስጣቹ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před rokem +3

    ሺአመት ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ ላይ አድሮ የጠፉትን በሀፂያት የወደቅነውን ወደልባችን ይመልስልን ፈጣሪየ ማሀርነ ክርስቶስ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን ጌታ ሆይ ሀገራችን የገባው ሰይጣን

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před rokem +2

    መዝሙር 34
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹¹ ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤ እግዚአብሔርን መፍራት አስተምራችኋለሁ።
    ¹² ሕይወትን የሚፈቅድ ሰው ማን ነው? በጎንም ዘመን ለማየት የሚወድድ?
    ¹³ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ።
    ¹⁴ ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።
    ¹⁵ የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።
    ¹⁶ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።
    ¹⁷ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
    ¹⁸ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
    ¹⁹ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
    ²⁰ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
    ²¹ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።
    ²² የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።

  • @my2973
    @my2973 Před rokem +5

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን🙏🏿😢

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před rokem +4

    መምራኖቻችን ወድሞች ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው በርቱልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +5

    እውነት እግዚአብሔር ይርዳት እህታችን 🤲🤲🤲

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před rokem +4

    እኛምእንወዳችዃለን ኑሩልን ሺሆናችሁ ብዙ
    እናንተየተዋህዶአርበኞች በርቱ እግዝያብሄር አምላክ ይርዳህ ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +2

    እንደመምህር አብይና እንደ መምህር ደረጄ በግብረ ስዶም ላይ የስራ በኢትዮጵያ ውስጥ የለም እመቤቴ ታበርታችሁ አለም በሶዶም ተጠምዳለች የፈጣሪ ትግስቱ ሴት ውንድ ከሆነች ወንድ ሴት ከሆነ ወዴት እያማራን ነው ፈጣሪ ሆይ ሳጥናኤልንና ተከታዮቹን ከምድር አጥፍልን የአገር ተረካቢስ ማነው ወጣቱ ሁሉ በማይሆን ስራ ተጠምዶ እማከብራችሁ የሳድስ ፕሮግራም አዘጋጆች ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Před rokem +5

    እናመሠግናለን ውድ ኢትዮጵያውያውዮቻችን ሠላማችሁ ይብዛልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ ይርዳችሁ እኛም በጣም እንወዳችዋለን
    እግዚአብሔር አምላክ ቅኖችን ያብዛልን ለውዷ አገራችን አሜን አሜን አሜን

  • @kibromabadizeray4907
    @kibromabadizeray4907 Před rokem +2

    እኔ ለሁለታቹ ሁሌም በሂድኩበት ነው የምመስክረው ግን ኣታሙኑኝም ክብር ኣለኝ ፈጣሪ ሁለታቹ በኣካል ባገኛቹ ፈጣሪ ኣመስግነው ነበር

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +1

    ✞ተግተን እንፀልይ፥ሱባዔ በ ፆም ፀሎት እንበርታ!!!ይሔንን ታሪክ በቅርብ ርቀት ልጆቹን በአካል አውቃቸዋለሁ ፥አንደኛዋ የውስጥ ሚስጥሯን ታካፍለኝ ነበረ፥ከዛም ውጪ ሐገር ሔደች፥ፈጣሪ በያሉበት ፈጣሪ ይታደጋቸው፥ይታደገን፡፡

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህሮቻችን ፍጣሪ ልቦና ይስጠን እሳንም እግዚአብሔር አምላክ ይረዳት ሌሎችንም በዚህ ህይውት ላሉ ሰዎች እግዚአብሔር ይማረልን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před rokem +3

    የሚገርም ማገናዘቢያ ነዉ እድሜ ይስጣቹህ ያገራችን ሰዉ ቸልተኝ ነት እያበዙ እኮ ነዉ አሜን 3 በርቱልን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Před rokem +2

    ውይይይ እግዚአብሔር ያስባት

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫

  • @destadereje8016
    @destadereje8016 Před rokem +1

    ወስብሃት ለእግዚአብህር!

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Před rokem +9

    የተከበራችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል 😘 ሰላም ለናተ ይሁን!!!! ሁልጊዜ በጌታ ደስይበላችሁ 😍😍😍😍

    • @danihouse3429
      @danihouse3429 Před rokem +1

      እመቤቴ ማርያም እድሜና ጤና ትስጣቹ በእውነት ትውልዱን እያዳናቹ ነው

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před rokem +3

    እንደእናንተ ለአገር ለወገን የሚቆረቆር ቢኖረን መች እንዲ አገራችን ትበከል ነበር እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ አባቶቼ

  • @shawahabita2145
    @shawahabita2145 Před rokem

    ውድሞች ጩኸታቹ አድ ቀን ሰው ባይሰማ መዳህንያለም ይሰማል እመብርሀን ትሰማለች

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Před rokem +1

    Thanks 🙏👍 we do love you too! God bless!

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን ፈውሰን ጠፍተናል።

  • @meseret8196
    @meseret8196 Před rokem +2

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Eliltaa
    @Eliltaa Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ...

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 Před rokem

    እግዚአብሔር ይቅረባት 🙏🙏🙏

  • @kalkimihrete3491
    @kalkimihrete3491 Před rokem +1

    በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ልጆቻችነነም ክፉ ይሰውረን እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ታስታርቀን አሜን

  • @degifeshuguxe1806
    @degifeshuguxe1806 Před rokem +5

    እባህ አምላኬ ወደ ቀድሞ ማንነታችን መልሰን

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያስባት

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +1

    አብይዬ ደርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ወድሞቼ ናችሁ አንቁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j Před rokem

    የእነኳታር ፍልሚያ እና የሚደርስባቸው ተፅዕኖ በቀጣይ ወደኛ ሀገር በገሃድ መምጣቱ ስለማይቀር ንቁ ሆነን መጠበቅ አለብን። ሌላው የአቶ ቀጀላ የኢትዮጵያ የባህል ሚኒስትርነት ሹመት ለእኔም እጅግ የሚገርመኝ ኢትዮጵያን ምን ያህል እንደናቋት የሚያረጋግጥ ሹሙት ነው። ሀገር ቤት ያለው ኢትዮጵያዊ በውጪ ስላለው ኢትዮጵያዊ ያለውን የተሳሰተ አረዳድ ቀይሮ ሊያዝለት እና ሊፀልይለት እንደሚገባ መምህር የተናገረው በጣም ትክክል ነው። እናመሰግናለን እንወዳችኋለን። ሁልጊዜም በማንኛውም ሰዓት አብረን ነን። የእግዚአብሔር ጥበቃ እና ምሪት በመንገዳችሁና በህይወታችሁ ሁሉ አይለያችሁ!!!

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 Před rokem

    እድሜ ለእናንተ ብዙ ነገር አውቀናል ክበሩልኝ

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před rokem

    እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን ማስተዋል ስጠን። ግራና ቀኙን የማያውቅ ሕብረተሰባችንን ስለስምህ ስትል ምሕረት ኣድርግልን። እባክህን፡ ይህንን ሁሉ የመጣብን ቃልህን እንደሚገባ ስላልተማርን ነውና ፡ እባክህን የኣብያተ፡ ክርስትያን መሪዎችን ወደ ልባቸው መልስ። ራሳቸውን ድነው ፡ ሕብረተሰባቸውን ማዳን እንዲችሉ፡ እባክህን ማስተዋል ስጣቸው። ቅጣቱን ስትጀምር በቤቴ ነው የምጀምረው ብለሃልና ፡ የቤተ ክርስትያን ኣባቶች መሪዎች ትልቅ ዕዳ ኣለባቸው። እባክህን ልቦና ስጣቸው።

  • @ritaafework9432
    @ritaafework9432 Před rokem +2

    ፈጣሬዬ ይሄንን ክፍ መንፈስ ያጥፍልን እውቀት ታላቁን ታከብራለች

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 Před rokem

    በርቱልን አግዛብሔር ለመሪዎቻችን ፈርሀ እግዛብሔር ያደረበት ልብ ይስጥልን

  • @atsedegashaw7286
    @atsedegashaw7286 Před rokem +3

    I like quatar

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @netitewa9888
    @netitewa9888 Před rokem

    ረዠም እድሜ ይሰጣችሁ

  • @YaredJambo
    @YaredJambo Před rokem

    ምርጦች ለእትዮጽያ