ንግስቲቱ ከቀብሯ በኋላ የተሰማባት ጉድ!!በፍሪጇ ውስጥ ምን ተገኘ? የቀብሯ ዕለት የታየውስ ፍየል?? Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 1,1K

  • @abdullahalsubaihi9169
    @abdullahalsubaihi9169 Před rokem +55

    አብይ ይልማ አንተና መሠሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ እኔ በእድሜ ወደ 66 ዐመት እየገባሁ ብሆንም ስለ ፍሪ ማሶነሪ ኦርጋናይዜሽን መፅሐፍ አግኝቼ ያነበብኩት 1969 በኛ አቆጣጠጠር ነበር በጊዜው እንዳሁኑ ሶሻል ሜዲያም አልነበረም በአጠቃላይ የአለም ፈጣሪ የሆነው አንድ አላህ ሉሲፈርንም(ዳቢሎስ በኛ በእሥላሞች ኢብሊስ) ሁሉንም መላእክቶችንም የሰውንም ሠይጣንንም ሁሉም የፈጠረ አንድ አምላክ አላህ ብቻ ሲቀር ሁሉም ሟችና ጠፊ ነውና።ግን ሉሲፈር አላህ ሲያባረው ያንተን የአዳም ዘር አሳስቼ ወደኔ እንዲያምኑ አደርጋለዉ ፈጣሪም በኔ ለሚያመልኩና ለኔ ፀሎትና እምነት ላላቸው ስልጣንም የለህም ብሎ ረግሞ ያባረዋል ወዘተ...በኛ መፅሐፍ ቅዱስ ቁርአን ላይ በደንብ ተንትኖታል አብይ አንተና መሠሎችህ ለዚህ ብርሀንና ትምህርት በእድሜና በጤንነት የጠብቃችሁ

    • @zufanzerihun2344
      @zufanzerihun2344 Před rokem +2

      ክርስቲያን ነኝ አንባቢ ሰው እወዳለው አባትዬ ነብሱን ይማረው አባቴ በ ስልሳዎቹ በ እኛ አቆጣጠር ማለት ነው ያንበበውን ይነግረኝ ነበር

    • @tesdiva9401
      @tesdiva9401 Před rokem +1

      Your age is 66? Ahhhh! Illuminati!

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f Před rokem +117

    በስደት ያለን ልጆች ነን አጣጥመን ትምህርትን እምናዳምጠው እኮ 😍😍

    • @nuway8720
      @nuway8720 Před rokem

      You will be even more fine if and if you try to comprehend you massage and make it shorter. Yemmecheh

    • @user-ww4hv1og6x
      @user-ww4hv1og6x Před rokem +1

      ሞኞ ሰደት ላይ ብቻ ነው ዋይ ፍይ ያለው ? አኛ ነን እንጂ አገራችን ቁጭ ብለን በተረጋጋ መንፈስ የምናዳምጠው አናንተም ያው ሲመቻቹ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      @@user-ww4hv1og6x ሲመቸን አይደለም ቢያንስ እሷ እንደተለቀቀ ነው ያየችው አንቺ ግን አሁን ከሶስት ሰአት በፊት ነው ያየሽው ደሞ ለሀገራችን መብራት ዲም ላይት የሆነ መብራት እየተጠቀማቹ እኛግን ሀያ አራት ሰአት መብራት ስለዚህ ብንፈልግ ሊቭ እናያለን 🤣🤣🤣

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Před rokem

      በትክክል የኔ ውድ

    • @jhontube3996
      @jhontube3996 Před rokem

      እውነት ነው። ግን ኬት ነው?

  • @sifiryodit6097
    @sifiryodit6097 Před rokem +11

    እንደ አንተ ያሉት ሙህራኖች የብዛልን. እግዚአብሄር በመውጫ ምመግብያቹ በመላዕክቶች ያስጠብቅልን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +49

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው ተወዳጁ አብያችን እግዚአብሔር ልብህን ያበርታልን ይጠብቅልን

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 Před rokem +1

      Edmena tena ysth wendmachn xegawn yabzalh fetari

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 Před rokem

      🍈🍊🍎በአለባበስ፣ በአመጋገብ፣ በአምሎኮት፣በስነምግባር፣ ወዘተ ገንዘብ አምላኪነትና ዝሙታዊነት የሚታይበት ነው። የከባድ ቦክሰኛ ተጨዋች የሚመሰል ፣የተቀዳደ ልብስና እስቲክኒ ሱሪ የሚለብስ የሚ ታጠቅ፣ ስድብ የሚያዘንብ ቄስ፣ፖስተር፣ ዲያቆን፣ወጣት፣ ሕዝብ ወዘተ የኢሊሚናቱ ውርስ ነው🍈🍊🍎

    • @enidegyewerew6045
      @enidegyewerew6045 Před rokem

      🍈🍊🍎በአለባበስ፣ በአመጋገብ፣ በአምሎኮት፣በስነምግባር፣ ወዘተ ገንዘብ አምላኪነትና ዝሙታዊነት የሚታይበት ነው። የከባድ ቦክሰኛ ተጨዋች የሚመሰል ፣የተቀዳደ ልብስና እስቲክኒ ሱሪ የሚለብስ የሚ ታጠቅ፣ ስድብ የሚያዘንብ ቄስ፣ፖስተር፣ ዲያቆን፣ወጣት፣ ሕዝብ ወዘተ የኢሊሚናቱ ውርስ ነው🍈🍊🍎

  • @S.m543
    @S.m543 Před rokem +73

    መምህር በየቀኑ ሳላደንቅህ አላልፍም ያንተን ቪዲዮ በማግኘቴ እድለኛ ነኝ። እድሜህን ያርዝምልን

  • @user-cp4xf3lk8t
    @user-cp4xf3lk8t Před rokem +36

    አንቂያችን መ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tizuwendemmola2555
    @tizuwendemmola2555 Před rokem +60

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ መምህር....የብርሃናችን እናት ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🥰

    • @ururur6108
      @ururur6108 Před rokem

      እግዚአብሔር ሆይ ሕዝብን አድን አገራችን አንቴ ጠብቅ አድነን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +136

    ሰላም ሰላም ዉድ መምህራችን አብይ ይልማ
    እንኩዋን ደህና መጣህ
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር !
    🙏🏿🙏🏿🙏🏿አሜን

  • @tigigetesemane2135
    @tigigetesemane2135 Před rokem +8

    ዓቢዩ እናመሰግናለን ረጅም አድሜ ከጤና ገር ይስጥልን

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም ባለማወቅም አውቀውም ብዙ የባእድ አምልኮ በኢትዮጵያም ሲደረግ ነበር አሁን ግን የንስሁ ሰአት ነው እግዚአብሔር ይቅርባይ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ከአለም ሁሉ ያጥፋልን አሜን ይጥፍአንተንም እግዛብሄር ይጠብቅህ በርታ ላልነቁ ይንቁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +117

    እኛም ሀገር ህፃናት በየቀኑ እየተስርቁ የት እንደሚሂዱ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው! 😢😢😢😢😢
    ለጣኦት የምትገዙ ሁሉ እግዚአብሔር ይገስፆችሁ!!

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 Před rokem

      Betam egezabeher yetibekeln hersanatn gen egna hagerm kefu neger semchalw geta eyesus chistos yetibekachw

    • @betty6235
      @betty6235 Před rokem +1

      አሜን ! ነገር ግን ወላጆች ጠንክረን ልጆቻችንን ከእግዚአብሔር ጋር በሀይማኖት ማፅናት ማስተማር ጠንካራ እንዲሆኑ በፀሎት እንዲተጉ እኛ ወላጆች ብዙ ይጠበቅብናል ።እኛ ስንተገብረዉ እነሱም ይጠነክራሉ እርኩስ መንፈስ ይርቃል ተግተን እንፀልይ።

    • @user-xm8fc5fy8b
      @user-xm8fc5fy8b Před rokem

      OMAAR ዘይት ላይ ያለው ፍየል ከዚህ ጋር ይያያዛልን?

    • @user-xm8fc5fy8b
      @user-xm8fc5fy8b Před rokem

      ከምስጋና ጋር

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před rokem +30

    መምህር እድሜ ይስጥልን የኢትዮጵያ አምላክ ::
    በርታ::

  • @danielmamo4120
    @danielmamo4120 Před rokem +11

    በጣም ቀፋፊ ግዜ ደርሰናል የድንግል ማርያም ልጅ ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን አስተዋይ ልቦና ይስጠን እጅ ግዜው ከባድ ነው

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ትልቅ መልእክትና እውነቱ ይህ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው ምድርን እያጎሳቆለ ያለ የክፉትመንፈስ መጠቀሚያናቸው

  • @user-gg2op6yo9w
    @user-gg2op6yo9w Před rokem +127

    እኔ ምንም አልልም እንደ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኛችሁ! እድሜህን ያርዝመው!

  • @eluabebe3831
    @eluabebe3831 Před rokem +31

    እግዚአብሔር ይስጥክ መምህር አብይ ስለምታደርሰን ጠቃሚ መረጃ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ እንዲሁም አለማችንን ከተሰወረው የዲያብሎስ ስራ ይሰውርልን ዘንድ አብዝተን እንፀልይ።

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Před rokem +10

    እግዚያብሔር ከእኛ ጋር ነው አንፈራም አንተባም እመቤታችን አማላጃችን ከእኛ ጋር ናት አንተ ግን እግዚያብሔር እድሜ ይሰጥህ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před rokem +9

    እንደዉ እናትህ ከልብ ወለዱህ እንዳንተ አይነት ደግሞ ደግሞ ይወለድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před rokem +30

    We appreciate you beloved Brother for serving Our Heavenly Father and His people! We are blessed to have you! May the God of Abraham Isaac and Jacob our God keep you safe and protect you from any enemy's strategies.
    Stay blessed!

    • @yohaneshailu6297
      @yohaneshailu6297 Před rokem +4

      ሀሳብሽን እንድንረዳ በማርኛ ብታረጊው ቻናሉ የሀበሻነው ምን ያህል ሰው ሊረዳሽ ይችላል lol

    • @brookehiververse2931
      @brookehiververse2931 Před rokem

      @@yohaneshailu6297 not everyone can write in amharic , the message was entirely to Abiy and I’m sure he understands perfectly well

  • @hirut7396
    @hirut7396 Před rokem +8

    መምህር አብይ ጀግናችን የአንተ ችሎታና ብቃት ለመግለፅ ቃል ያንስኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት ነው እምትናገረው ኑርልን አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před rokem +10

    በጣም አመሰግናለሁ። አቤት አምላኬ ይቺ ምድር ስንት ጉድ ይዛለች !!! የጠላት እቅዱ ስራው ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወደ ጥልቁ ይግባ።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Před rokem +12

    ሰላም አብይ ይልማ አቀነባበርህ ድንቅ ነው ስንቱን ኢትዮጵያዊ ማትረፍ እንደሚቻል ትምህርት እየሰጠኸን ነው ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ እግዚአብሔር ሀይሉን ይስጠን

  • @user-uh2eu1oi3c
    @user-uh2eu1oi3c Před rokem +12

    ወንድማችን መ/ር ዓብይ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ከሰላም ጋራ አብዝቶ ይስጥህ፤ እንደጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜህንም እርሱ እግዚአብሔር ያሳምረው።
    በርታ!

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před rokem +7

    ድስ የሚለው #እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉን ያሸንፋል።😍😍😍እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን።

    • @emusha2907
      @emusha2907 Před rokem

      Jow come you said weyane did good for Ethiopia. No they didn't you are wrong. They broke us stolen our country money they destroy omw generation the divided country they put us against each other the ripped off us and more. So you are wrong. Derg killed more than 2 million young people in front of their mother and he left us for weyane. So please do not just say good staff about those devils and evils weyane and derg those time were the darkest of the individual of us.

  • @rahelbelay8302
    @rahelbelay8302 Před rokem +12

    ሰልም ሰላም ሰላም!!;እኛም እንወድሀለን በጣም እናከብርሀለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ድንቅ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏💪

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před rokem +5

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወድምአለም ኑርልን 🙏💪🥰🥰

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před rokem +1

    እግዚኦ ይህንን መስማት አያስፈልግም ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን

  • @melbamedia2690
    @melbamedia2690 Před rokem +3

    እኔ ሙስሊም ነኝ ።ኢትዮጵያዊ እና ሙስሊም መሆን መታደል ነው ።መምህር በጣም እናመሰግናለን ።በርታ

  • @tiruyetesfayeabebe3796
    @tiruyetesfayeabebe3796 Před rokem +10

    በስመአም እየዘገነነኝ አዳመጥኩት!!! ሞት ላይቀር የዚህን ያህል ጭካኔ,,, እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ!!!ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @meskialemayehu5360
    @meskialemayehu5360 Před rokem +10

    መምህር እድሜህን ያርዝምልን የኛ ማንቂያ ደወል ነህ በርታልን

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 Před rokem +10

    💚💛❤ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉቀቱን ያብዛል💚💛❤💚💛❤

  • @getnetgesese4619
    @getnetgesese4619 Před rokem +3

    መምህር እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před rokem +17

    baga nagaan dhuftee wan ofii kenyaa sijalana sif yanaa
    ጀግናችን! እሺ እኔም አላየሁትም አንድም ትምህርት እንድያልፈኝ አልፈልግም

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +33

    ይቺ የተረገመች ሴት እሰይ እግዚአብሔር ገላገለን እሷንና የካቶሊክ ፖፖ የተባለውን እንዴት እንደምጠላቸው ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይጠብቅህ

    • @wazmak9255
      @wazmak9255 Před rokem

      😂🤣👍

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o Před rokem

      እነሱን ሳይሆን ስራቸውን ጥይ! ክርስትያን ኣንድ ጠላት ብቻ ነው ያለው:: እሱም የውሸት ኣባት ድያብሎስ ነው::

    • @selamawitassefa8716
      @selamawitassefa8716 Před rokem +1

      Atesasachi egziabher sewun endenetela alastemarenm sele pope menm metawekut neger yelem yerasachehun emnet becha bedenb eweku

    • @sosinakirosgebrehiwot5459
      @sosinakirosgebrehiwot5459 Před rokem

      😮

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +7

    "እውቀት ታላቁአ እግዚአብሔርን ታከብራለች "
    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ እያነቃሀን ነው ።አንድ ዘገባም እያየሁ ነበር ግንባሩአ ላይ መሀል ግንባሩአ ላይ አንዳች ምልክት አለ ብሎም በግራ አይኑአ ብሌን ላይ አተኩሮ ላየው ትንሽ ነጥብ መሳይ ነፀብራቅ አለች እኔ ለመፃፍ ቸገረኝ ቪዲዬው ግን እጅግ ያስፈራል ።
    ሰሞኑን ብዙ መረጃዎች ስላየን የትኛው ድህረ ገፅ እንዳየሁት ዘነጋሁ እንጂ ሚዲያውን ብነግራችሁ ደስ ይለኝ ነበር ።እንደኔም ያያችሁ ስለምትኖሩ ለተመልካቾች ብትነግሩልኝ አመሰግናለሁ👏👏

  • @gediyondaniel6801
    @gediyondaniel6801 Před rokem +17

    Please ክብር ለእናንተ ይሁን የምትባል ቃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በል ይህ ቃል አላማረኝም ከይቅርታ ጋር

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 Před rokem +6

      እኔም ደግሜ እላለሁ፦ ክብር ለእስራኤል ቅዱስ ዓምላክ ለሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይሁን። አሜን።

    • @abigale2543
      @abigale2543 Před rokem +1

      አድማጮቹ አልገባቸውም አንድ ሺ ከአንድ ለሊት እንደ ሚያወራቸው ። ትንሽ በዛ ብዙ ልክ ያልሆኑ መረጃዎች ያስገርመኛል አዳማጮቹን ትንሽ የገመታቸው ይመስለኛል እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው ግን ቀ ለ ለ
      ቢያረገው ጥሩ ነው። ከበት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እንዳይሆንበት ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +42

    አዲስ አበባ ቤተመንግስት ላይ ያለቺው ፒኮክ ስ ?? እኔ በበኩሌ አልወዳትም ☹️
    አንበሳው ይመለስ እምትሉ !

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 Před rokem +2

      አዲስ አበባ ላይ ብዙ ሀውልት ተሰርቶል ሁሉም እነሱ የሚያመልኳቸው ናቸው

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před rokem +1

      @@eheteagedie1533,
      በጣም ይገርማል ያናድደኛል

    • @user-by9sj6uc2l
      @user-by9sj6uc2l Před rokem +1

      ፒኮክ እኮ ህንዱውስጥ የምትመለክና ለአምልኮነት ይጠቀሙባታል ስለዚህ ብዙየማናውቀው ግን እያህነው ዝምን ያልነውነገር ብዙ ነው አብይ ይልማ እግዚአብሔር እዳተያሉትን አብዝቶልን ሀገራችንን እትዬ ያን ከከይሲዳቢሎስ ስራ ነፃ ያውታልን

    • @zedluke525
      @zedluke525 Před rokem

      ፒኮኳ አንተና አብይ ይልማ ትርጉም ካልሰጣችሁት በስተቀር ምንም አይደለችም እኔ ግኖ የሚገርመኝ ዘንዶ እንደገመድ ባህታዊ ወጢበት ቤተክርስቲያን ነብር ነው የሚጠብቃት ማታማታ ጅብ እስከቤተክርስቲያን ቄሱን ይሸኛቸዋል ምናምን የምትሉ ለእናንተ ሲሆን የቅድስና ለሌላው ሲሆን 666ኢሉሚናቲ የሚሆነው ለምንድነው እንዴ?

    • @teshomekomo7705
      @teshomekomo7705 Před rokem +1

      አንበሳዉንስ ምን እንደሆነ ማንያዉቀዋል አሁን ወዴት ጠጋ ጠጋ ነዉ

  • @yetuayano2673
    @yetuayano2673 Před rokem +3

    መምህር ዘመንህ ይባረክ ያባቶቼ አምላክ ያህዌ ካተ ጋር ይሁን በመቀጠል ንግስት ኤልሳቤት ጥልቅ አጋንት ሴጣን ስጋ ለብሶ ናት ይህቺ ሴትዮ የብዙ ሰዎችን ነፍስ ወደ ሲሆል የምትወስድ እና ሠውን ለሉሲፈር የምትገብር ናት ባጠቃላይ ሴጣን ናት ሞታ እንኮን መንፈሶ ዛሬም እየሰራ ነው ብዙዎች መፀለይ እና መንፈሱን መዋጋት ያስፈልጋል ለጆሮ መስማት የሚከብድ ሰው ሰውን ሲበላ መስማት መምህር ትውልድን ባቂ መልክትህ እያስመለጥክ ነው የሚሰማ ይድናል ከመከራም ስጋት ያርፋል እቢ ያለ ዋጋውን ያገኛል

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Před rokem +2

    👍👍👍 ኢትዮጵያዊ ወገኔ ወንድሜ አብይ ይልማ በእምነትህ ዋጋ ሰጥተህ በመተማመን ተልከሲስ ሰይጣን አምላኪዎችን በሀገራችን እና በወገኖቻችን ላይ ያደረሱትን ፤ እያደረሱ ያሉትን ፤ ሊያደርሱ ያሰቡትን በማጋለጥ ለመከላከል እግር በእግር እየተከታተልክ የምታደርገውን የተወደደ ምግባር የማደንቅልህ የምደግፈው እና እንደአስፈላጊነቱ ከጎንህ መሆኔን አገልፃለሁ። ውድ ወንድሜ እምነትህ የሰይጣን አምልኮ እንኳን ከሀገርህ ከአለም(ከምድር) ጨርሶ እንዲጠፋ ነው ብል የተሳሳትኩ ስለማይመስለኝ ፦ እኔም በእምነቴ አላህ ይርዳህ ይጠብቅህ እላለሁ።።።🤲🤲🤲

  • @martabiru444
    @martabiru444 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኢትዮጵያ ጠላት ነች

  • @user-my8wv8ie7z
    @user-my8wv8ie7z Před rokem +21

    አብዬ እውቀትህን እንደዚህ ለበጎ እንደምትጠቀምበት እጥፉን ይጨምርልህ እሺ

  • @user-hf9jn9zm2f
    @user-hf9jn9zm2f Před rokem +2

    በጣም ነው የማከብርህ ኑርልን

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před rokem +4

    መምህራችን ክበርልን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj Před rokem +10

    መምህር አብይ ይልማ በርቱ ጀግናዬ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před rokem +5

    ሁሌም ለምታደርገው ጥረት ሰውን ለማንቃት ነገር ክብር አለኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏

  • @fekeruanagaw6911
    @fekeruanagaw6911 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተን አይነት ጀግኖች ያብዛልን የኛ ተስፋ ነህ ኑርልን።

  • @fanasaifou4847
    @fanasaifou4847 Před rokem +11

    እይ፣ እይ፣ በዚህ ዓይነትማ፣ የሳጥናኤል ጎል ታሪክ፣ እውነት እየሆነ መጣብን። ስለዚች ንግስት፣ ዴይቭድ አይክ፣ በተለይ ካናዳ ህጻናቶች ላይ ያደረገችውን ሁሉ በመጽህፍ ሚስጥርዋን አውጥቶባታል። እግዚአብሄር ይቅር ይበለን፣ ይማረን። አገራችንን እስካሁን እንደጠበቀልን ወደፊትም ይጠብቅልን🙏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በርቱልን🌷🌷🌷

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 Před rokem +8

    Gubz memhracin betam yemnwedh ke Eritrea 🇪🇷

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +12

    አብይየ እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድሜ
    ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝባችን በቃችሁ ይበለን

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Před rokem +2

    መምህር እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ተባረክ አንተ ማንቂያ ደወላችን ነህ ቤተሰቦቸ ሁላችንም እንቃ መምህራኖቻችንን እንጠቀምባቸዉ የመጨረሻዉ ዘመላይ ነን

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před rokem +4

    የምሬን ነው መምህር በህወቴ ማላቀውን ነገር እያስተማርከኝ ነው እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏⛪️⛪️ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🙏⛪️

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před rokem +6

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ጥላ ከለላ ይሁንልህ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před rokem +1

    በውነት ወድማችን ሰለምታደረሰን ኢፍርሜሽን እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚና ዋናውን ነገር ሰለምታደረሠን እግዛቤር ይጠብቅህ የኢትዮጲያ ምስሶ ነህ።🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @selinamax4108
    @selinamax4108 Před rokem +1

    እግዚኦ ጆሮም አይሰማ ይሄ የሚዘገንንና የሚሰቀጥጥ ነገር ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ጠብቀን

  • @lulahenriksson5083
    @lulahenriksson5083 Před rokem +5

    Yene wendem thanks so much 🙏🇪🇹🇸🇪

    • @fkr9341
      @fkr9341 Před rokem

      ለካ ድሆች እንድንሆን በምዕራባውያኖቹ ተሰርቶብን ነው! ሁሉም ሰው ሊመለከተው የሚገባ ፤ ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/k6K43685xdg/video.html

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Před rokem

      czcams.com/video/b9zFHckZvlw/video.html

  • @user-uj2xi9ij2u
    @user-uj2xi9ij2u Před rokem +7

    በጣም ነው የማደንቅህ መመህሬ💝💝🇪🇹💝

  • @selamselam625
    @selamselam625 Před rokem +1

    አብይየ እንኳን በሰላም መጣህልን እና እንኳንም የዚችን ሰትዮ ድብቅ ማንነቷን በማስረጃ አጋለጥክልኝ ምክንያቱም እኔም ከዚህ በፊት የሰው ስጋ እንደምትበላ አውቅ ነበር ግን ይሄን ነገር ለሰወች ለመናገር ማስረጃ ያስፈልጋል እናም ይሄው በስተመጨረሻ እግዛብሄር አጋለጣት ተመስገን አብይየ እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem

    ውድ መምህራችን እኔ የሚያሳዝነኝ ይሄ ፍየል በገናችን በዓል የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው ጌጣጌጦች ስገዙላቸው በእውነት ደሜ ነው የሚፈላ እና በጣም ያሳዝነኛል ባለ ማወቃቸው እና አሁን ይገባቸው ይሆናል እንጂ

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 Před rokem +4

    Thank you so much you're an amazing person 🙏

  • @user-im8iv9zp4w
    @user-im8iv9zp4w Před rokem +19

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህር

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +2

    መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር ከመጣዉ እና ሊመጣ ካለዉ በአለም ካለዉ መከራ ሁሉ ይጠብቅሕ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před rokem

    ምርጥና ድንቅ አስተማሪ ሁሉም እዳንተ ቢያስብ

  • @wintayohannes3449
    @wintayohannes3449 Před rokem +15

    ሰላምህ ብዝት ይበልልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 Před rokem +6

    እድሜ ይሰጥህ ውንድማችን❤❤❤

  • @engidaworkalemayehu5288
    @engidaworkalemayehu5288 Před rokem +2

    አብይ ይልማ ጥሩ ትንታኔ ነው (Evidence based) good analysis following your videos.

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem +2

    አብይዬ የኔ ወድም በጣም እወድካለሁ አከብርካለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅክ ወድም አለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 Před rokem +7

    ጥሩ መልእክት ነው ግን ሁሉም በክርስቶስ በማመን ማምለጥ አለበት ካልሆነ ግን ስለ ሰው ማወቅና መደነቅ ብቻ ነው የሚሆነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j Před rokem +30

    አብያችን እንኳን ደህና መጣህ የፕሮግራምህ ስም ደስ ሲል ❤ሳድስ❤ ሁለተኛው እውቀት ታላቋን እግዚአብሔር ታከብራለች ❤🙏🙏ኑርልን💚💛❤

  • @fm6563
    @fm6563 Před rokem

    *ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ይሁንልን ይይደረግልን* ✝️🕯✝️

  • @user-kd2jg9co7h
    @user-kd2jg9co7h Před rokem

    ትልቅ ነህ ካንተም ብዙ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኣንተም ጠንቀቅቅቅቅቅ እያልክ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +18

    አንቂያችን እንኩዋን ሰላም መጣህልን 🙏🏿🙏🏿🥰

  • @jotedame
    @jotedame Před rokem +4

    Wow wow God bless you, I have no words to say. May my God the holy Trinity gives you everlasting life. You have no idea how many life you are changing Abiyachin anten ye saten amlak yimasgen, kidist dingil mariyam titabik wandime.

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Před rokem +1

    Egezehber yibarekehe wendeme 🙏🙏🙏

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před rokem +2

    GOD is good my brother i thank GOD for your blessing. my brother.

  • @abrehamdegu165
    @abrehamdegu165 Před rokem +5

    በርታ ወንድማችን አዳንተ አይነቱ እግዚያብሐር ያብዛልን እደሜህ እግዚያብሔር ያርዝምልን ❤❤❤

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +7

    በሥላሴ ስም በጣም የሚያሳዝን ነው🥺 መረጃውን ስለስጠሀን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድሜ 🌻🌻

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před rokem

      ምንም እዉነት አይደለም የኔ ዉድ ጠላት የሀሰት ወሬ እየነዛ የሰዉን አይምሮ በፍርሀት ለመተብተብ ነዉ።ሀሰተኛ መረጃ ነዉ እጁ የገባዉ

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 Před rokem

    አንተ ጀግና የህዝብ አይን፡ እጅግ በጣም እንወድሀለነ!!

  • @selammoges3465
    @selammoges3465 Před rokem

    የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፍሬ መምህር እና የዕውቀት ጋዜጠኛችን ወንድማችን አብይ ይልማ እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለጀች

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 Před rokem +3

    እንደምህረቱ እንጂ እንደበደላችን አይሁን 🙏 ተባረክ ወንድሜ!

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před rokem +7

    ወይኔ በቅዱስ ሚካኤል ምን ጉድ ነው ይሄ??? እግዝዮ ማርነ ክርሰቶስ አውጣን እግዚአብሔር🙏

  • @fekerafricawit2990
    @fekerafricawit2990 Před rokem +2

    Gud gud thanks wenemalem tebarek

  • @mikiasteshome9893
    @mikiasteshome9893 Před rokem +1

    በጣም ነው እምናመሰግነው መምህር ኑርልን

  • @netsinegn5576
    @netsinegn5576 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያማ በጤናዋ አልታወከችም እግዚአብሔር ይህን ርኩስ መንፈን ያንሳልን ኡፍፍፍ ምናለበት በዚህ ዘመን ባልተፈጠርን

  • @user-pv7bm9uh4y
    @user-pv7bm9uh4y Před rokem +3

    ሣድሰ ምርጥ ምግብ

  • @muleyeshitila4661
    @muleyeshitila4661 Před rokem +2

    እናመሰግናለን መምህር

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 Před rokem +6

    Bless you Memher Abiy. I've always been questioning about the way these people ruled over so many countries specially in Africa. Always thought that there is something wrong with the R family. Antways, she is gone for good. God is able. Amen.

  • @samrawitabebe716
    @samrawitabebe716 Před rokem +3

    Abiya ኑርልን

  • @hageretadese8203
    @hageretadese8203 Před rokem +2

    የምንወድህ ውድ መምህር ተባርክ ብዙ ነገር የተማርኩብህ።

  • @user-ww4hv1og6x
    @user-ww4hv1og6x Před rokem +1

    መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ የምወድህ በምክንያት ነው ሰልህ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Před rokem +8

    እግዚአብሔር አይለይህ ከጠላቶችህ እሱ ይጠብቅሃል መውጫ መግቢያህን ከሚአውቁ የቅርብ ወዳጆችህ አንተ ተጠንቀቅ በውጭም በውስጥም እጃቸው እረጅም ነውና

  • @user-ku6uz6if8q
    @user-ku6uz6if8q Před rokem +8

    እኛም ሀገር አሁን ተጀምሯል 😥😥😥😥😥እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን።

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem

    ወንድሜ አንተን ለመግለፅ እኮ ቃላት አጣሁ ምን አይነት እውቀት ነው ፀጋውን ያብዛልኽ ሌላ ምንም አልልም እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልኽ እሱ ከክፉዎች ስራ ይጠብቅኽ በእውነት የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስባል እስከመቼ ለሴጣን ደማችንን እየገበርን እንኖራለን በእውነት ተግተን መፀለይ አለብን በጣም ከባድ ነገር ነው መዳኒያለም ለሀገራችን ይድረስላት ፍጥረቱን ይታደግ እሱ ሁሉን ይችላል እና መምኽራችን ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልኽ እመቤቴ ትጠብቅኽ

  • @nuradisnassir2179
    @nuradisnassir2179 Před rokem +2

    Great research and Great speech 👍you are doing great for our community, keep doing

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před rokem +3

    በረታ ተባረክ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Před rokem +3

    ኦኬ በሰላም ያገናኘን

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před rokem +1

    እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መምህር ምን እደም አላዉቅም ለኛብለህ የኛ ነፍስ ለማዳን ሌት ከቀን ትደክማለህ

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 Před rokem

    እግዚኦ የፍየል ህይወት ከበግ ህይወት ይለያል በግራ የሚቆሙ ከፍየሎች ወገን ናቸው።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před rokem +7

    መምህር አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ መረጃ እንድንነቃ ስለምታቀብለን አመሰግናለሁ ። በርታ መምህር

  • @valeriimahu8852
    @valeriimahu8852 Před rokem +3

    ስላምክ ይብዛ መምእር እውነትክን ነው በፀሎት እንጠንክር ሴጣን ስልጣን የለውም እባብና ጌጥን ትረግጡ ዘንድ ስልጣ ስጠዋቹ ብሌናል ጌታ