3 ወር የቀረው የዮሐንስ ራዕይ ሌላ እጅግ ወሳኝ ትንቢት ፍፃሜ ላይ ደረሰ!! ሳይንቲስቶች ደንግጠዋል! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis FM, Fana

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ ....በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 መፅሐፍ መንፈሳዊ ጦርነት ውስጥ ነን የተሰኙ መፅሐፍትን ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-93-030505 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 322

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Před rokem +42

    አብዬ ልፋትህ ውጤት እያመጣ ነው ወጣቱ እየነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ንቅናቄ እያየን ነው በርታልን ወንድማችን ተስፋችን ነህ ❤

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 Před rokem +15

    አብይ የኢትዮጵያ ጀገና ልጅ እግዚአብሔር ነፍ ዓመት ያኑርልን 🙏🙏🙏
    አብይን የምትወዱት እስኪ like አርጉ 👍

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በቀንነት ደምሩኝ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před rokem +30

    ጀግናው እንቁ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ ❤️✝️💒🙏🏻

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před rokem +24

    ጋዜጠኛዋ ለሌሎች ጋዜጠኞች ሞዴል ነሽ ባህል ኢትዮጵያዊነት ይታይብሻል የኔ ቄንጄ❤ አብቹ ላንተ ቃል የለኝም የባራንን የሞት ደብዳቤ ወደህይወት የቀየረው መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤

    • @abelfree-ku
      @abelfree-ku Před rokem

      hehe commentu postive ena des yelal gn ante konjo elalw belk ken j telalk ende kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 Před rokem +28

    ❤❤❤
    በርቱልን በእውነት በዚህ ዘመን በስላም ያሳልፈን እንጅ የምናየው ና የምንስማው ነገር ከባድ ነው😢

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @mulugetaayele5564
    @mulugetaayele5564 Před rokem +4

    አብይ እና ቤዛ እንዲሁም ሳድስ ቲቪ ከልብ እናመሰግናለን። የእናንተ ትምህርት ኢትዮጵያውያንን እያነቃ ነው። ሁሌም ከጎናቹ ነኝ!!

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před rokem +78

    ጀግና ማለት ከራሱ ይልቅ ለሠው የሚኖር ነው ያ ማለት አብይ ይልማ ማለት ነው አብዬ ለሀይማኖት ያለህ ጥንካሬ ሲቀጥል ለሀገር ያለህ ፍቅር አብዬ ሀገር መምራት የምችል አሰተዎይ ነህ

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki Před rokem +3

    መምህር መድሐኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥክ ከነ ቤተሰቦችክ እዝቦችክን ለማስተማር ለማንቃት እግዚአብሔር አንተንና መሰሎችክን ሰጠን ስሙ ይክበርይመስገን መድሐኒዓለም

  • @matymekonnen
    @matymekonnen Před rokem +10

    አብይ ለምሰራው ስራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክ ። ነገር ግን አቤል እኮ ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛ መሆኑን አምኗል እያንዳንዱን ቃላት ከመዘዝን ማነው ፍፁም በተረፈ እግዚአብሔርን ይቅርታ ማለት የሚገባን ሁላችንም ነን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንደሱ ቸርነት በእናቱ አማላጅነት እንጂ ሁላችንም አመድ በነበርን።

  • @10M_views54
    @10M_views54 Před rokem +21

    👍አብይ ምርጥ ሰው መቼም እንዳታቆም!!!

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem +1

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @medanitabebe6478
    @medanitabebe6478 Před rokem +2

    አንተ የዘመኔ ሰማእት የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ሰሞኑን በአንተ ያደረው መንፈስ ቅዱስ የወደቀውን መልአክ አንገቱን አንቆ አንቆራጠጠው ክብር ለአምላካችን ይሁን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +11

    መምህርና ጋዜጠኛ ፀሀፊው እና ተወዳጅዋ ቤዛ እንኳን በሰላም መጣችሁልን

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በቀንነት ደምሪኝ

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před rokem +5

    አብያችን ቤዝዬ ተባረኩ ስለምታነቁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ye3xo6sd6b
    @user-ye3xo6sd6b Před rokem +1

    እድለኛ ሰው ነህ ለዚህ ነገር መመረጥህ መታደል ነው እኔ ያንተን ፕሮግራም መጀመሪያ ሳይ ደንግጬ ነበር አለም ላይ እየተካሄደ ያለው ነገር ያስገርማል ብዙዎችን እያዳንክ ነው በጣም ነው የማደንቅህ የማከብርህ ሁሌም ሌሎች ያንተን ፕሮግራም እንዲያዩ እናገራለሁ እናመሰግናለን ሳድሶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @GetachewHurissa-lw4lf
    @GetachewHurissa-lw4lf Před rokem +1

    አብይ ሁሌ ያንተን መልእክቶች የምከታተል ስሆን በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተሞርክዘህ ትውልድ ለመጠበቅና ሀገርን ከእግዚአብሔር ቁጣ ለማዳን የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚያስመሰግንህ በመሆኑ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጥህ እመኝልሃለሁ ።

  • @konjolij9239
    @konjolij9239 Před rokem +6

    አላህ ይጠብቃቹ ለናተ ቃል የለኝም❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před rokem +5

    በጣም እሚገርም ሰአት ነው እናም በኛ ዘመን ሊሆን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም ከአጋንት አሰራር ወንድሜ የኔ ጀግና አብያችን ነሕ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልልን በእውነት አንተ ነሕ ስንቱን ጉድ እያሰማሕ ተጠንቀቁ የምትለን ከነ ባልደረባሕ ቤዚ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ አሜን 🤲💒 በርታልን የኛ ጀግና❤

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በቀንነት ደምሩ

  • @MGetahun-cw8gq
    @MGetahun-cw8gq Před rokem +3

    ይገርማል መቼም አብይ ስመጣ ሁልገዘ አዲስ ነገር ነው የምንሰማው በርታ አንተ ሌሎችም መብራት ነህ

  • @sentkasahun
    @sentkasahun Před rokem +6

    አብዬ የኔ ሰው ተባረክ❤❤❤

  • @AbijataEntertainment
    @AbijataEntertainment Před rokem +5

    ለጣዖት የተሰዋን(ያውም በዲያብሎስ ስም የተሰየመን) ስጋ መብላት ኃጢአት መሆኑን እያወቀ ከበላ ከባድ ስለሆነ ንስሐ ይግባ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው።

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Před rokem +12

    ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ❤❤❤

  • @serkaasmare5065
    @serkaasmare5065 Před rokem +9

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ገብርኤል በክንፉ ይጋርድክ ❤❤❤ እህቴ አንቺም ተባረኪ የኔ ውድ❤❤❤

  • @wondefreshkoricha
    @wondefreshkoricha Před rokem +2

    በርታ! መምህር እግዚአብሔር ይርዳህ ትውልድን እያዳንክ ነውና ምስጋና አለህ!!!

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před rokem +4

    ምርጥና ጅግና ጋዜጤኛ አብይ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @rahelpaulos9375
    @rahelpaulos9375 Před rokem +1

    ዩሐንስ ራእይ 22፡7 እንሆም፤ በቶሎ እመጣለሁ፡፡ የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል የሚጠብቅ ብፅዕ ነው፡፡ እግዚያብሄር ህያው ነው፡፡ እርሱ ሁሉን እንደፍጥረቱ ያስተዳድራል ሁሉ በእርሱ ለእርሱ ተፈጥሮዋል የእግዚያብሄር ቃል ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው፡፡ ዩሐንስ ራእይ 22፡17 መንፈሱና ሙሽራይቱም፡- ና ይላሉ፡፡ የሚስማም፡-ና ይበል፡፡ የተጠማም ይምጣ፡- የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ፡፡ አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ናናናናና!!

  • @user-dc9ub2zb2u
    @user-dc9ub2zb2u Před 10 měsíci

    አብይ እጅግ በጣም የማደንቅህ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ በርታ በፍጹም እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰጥህም ታሸንፋለህ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem +1

    Yes ሶዳማውነት በእሳት ነው ምንጠፋው መጽሐፉ ቅዱስ አለ በዙፋኑ ይፈርዳል thank you more gearis በደሞ ተሸፈኖ ሳድስ ሚድያ ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +11

    ውዶች የኛ አርበኞች ወንድማችን አቢይ እና እህታችን ቤዛ በየሄዳቹህበት እግዚአብሔር ይቅደምላቹህም ይከታላቹህ 🙏❤

  • @Eset-ym5vz
    @Eset-ym5vz Před rokem +2

    በርቱ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ እዩሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @jerusalem5066
    @jerusalem5066 Před rokem +5

    መምህር አቢያ ለሃይማኖትህም ለሀገርህም እግዚአብሄር መልካም ነገር እንዲሰሩ ካስነሳቸው ሰዎች አንዱ ነህ፥፥ ያንተን ማስ ሚዲያ መርዳት ሃይማኖትና ሀገርን መርዳት ነው፥፥ እግዚአብሔር ይጠብቅእ

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በፍቅር ደምሩኝ

  • @AdeyHdhddchfh
    @AdeyHdhddchfh Před rokem +2

    እንኳንደህናመጣችሁ።ለምታደርሱንሁሉመረጃዎችእግዚአብሔርይስጥልን።እናመሰግናለንፈጣሬይጠብቃችሁ።

  • @user-gf5yn9yz9c
    @user-gf5yn9yz9c Před rokem +1

    እግዚእብሄር ይባርክህ !!! ባስተር ነን የሚሉ እኮ የማያስተምሩት ስው እናጣለን ቸርች እያሉ ነው ስው ይፈራል እያሉ እውነትን ይደብቃሉ !!!! እወነት መናገርን ስውን ማስመለጥ ነው ክሲኣል ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!!!!!! እለም እየሞተች ጌታ እየመጣ ነው !!! ቃሉን እንቡ !!! እለምንየሚወድ ክእግዚእብሄር እይደለም !!! እየሱስ ጌታ ነው!!!!!! የሚበራም የንጋት ኮክብ ነው!!!!!!!

  • @user-yu3kv6fc3h
    @user-yu3kv6fc3h Před rokem +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ አድነን ለማይረባ አዕምሮ አትስጠን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +5

    ፈጣሪ አሁንም ለጨለማዉ አለም አሳልፎ አይስጣት ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹

    • @EumuFhad
      @EumuFhad Před rokem

      በፍቅር ደምሩኝ

  • @fkrmola8096
    @fkrmola8096 Před rokem

    አብይ በርታ አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ መጽሀፉን እንደት ላግኝ

  • @Elbetel-2017
    @Elbetel-2017 Před rokem +2

    Betam new des yemitelut🙌🏾 am so proud of you guys

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 Před rokem +2

    Abiyeye you are a blessing my brother….. you are one of a kind….. a treasure for us❤❤❤❤ Bezye❤yene gobez…… may both of you be covered by the blood of Jesus

  • @firansh1115
    @firansh1115 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ስጠን ለንስሀ አብቃን ኢትዮጵያ እና ልጇቿን አስብ አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +53

    እንዃን ለበአለ ወልድ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር በቃ ይቅርታ ጠየቀ አደለ ተውቱ በቃ ደሞ አጥፍቶታል

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem +4

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-br3uy7eb5l
      @user-br3uy7eb5l Před rokem +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @feruzaouner3923
      @feruzaouner3923 Před rokem +1

      Amen amen amen

    • @mulugetaadmasu2925
      @mulugetaadmasu2925 Před rokem

      ሳዴሶች በርቱ እግዚአብሔር ያግዛቸው

    • @aklile7691
      @aklile7691 Před rokem

      አቶ ግዛው አሁንም አቋሙን አለወጠም ስለ ሴት ለሴት እና ወንድ ለወንድ ጋብቻ። ይቅርታው በይፋ አቋሙን በመግለፁ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመቆጣቱ ምክንያት ብቻ ነው፣ ከፅሑፋ እንደተረዳሁት።
      አቤል ደግሞ $8 ከፍሎ የጠንቋይ ዕቃዎች ሙዚየም የጎበኘ እና ያን በዩትዩብ ፕሮግራሙ ያቀረበ እኮ ነው። የእሱም የለበጣ ይቅርታ ነው የሚመስለው። የተመልካች ቁጥር እንዳይወርድበት ከጊዜ በኃላ በሚል ፍራቻ ይመስላል።

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Před rokem +3

    እንካን በሰላም መጣህ መምህራችን። እድሜና ጤና። ይስጥልን

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n Před rokem

    እርግጠኛ ነኝ መፅሓፎ ቁዱስ ሁሌም ታነባለህ እጅግ የምገርምህ ምታሃታዊ እውቀት ኣለህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    ውድ እብያችን እንዲሁም እጋሮቹ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ያሳዝናል ንስሀ ግቡ ውድ ክርስትያኖች እባካችሁ ንስሀ እንግባ እንቁርብ የቤተክርስትያናችንን ትምህርት እንከታተል😢😢😢😢

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 Před rokem +2

    ባለምጡቅ አዕምሮ ማነው ቢባል መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ነው ቢባል አያንሰውም ሁሌም እግዚአብሔር ህይወትህን ይረከብ ይባርክህም

  • @abegazethele223
    @abegazethele223 Před rokem

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ።ምሽ እንደማንም የጋለሞታ ልጆች በበዙበት አገር ልክ ልካቸውን እየነገርክና እያስተማርካቸው ያለከው አብይ ይልማ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +2

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ መጣሽ 👍👍👍

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před rokem +1

    አብይ ተባረክ የህዝብን አይምሮ እዬተለወጠ ነዉ

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem

    ኢትዮጵያዊ ውስጥ የት ቤታ እንደሚገኝ ጠቁመን መፅሀፉን እርእሱንም ደግመህ አሳውቀን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +2

    ወንድማችን መምህር አብይ ብዙዙዙ እንድናቅ እንድናስተውል እንድንጠነቀቅ የምታስተላልፈው ትምህርት መልክት ከልብ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለጠቢቡ ሶሎሞን የሰጠውን ጥበብ ላንተም አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🏼 ጋዜጠኛዋ ግን ፀጉሮ ላይ የምታደርገው ሻሽ በችግር ምክንያት ነው ወይስ ፉሽን ነው ? ነገር ግን ፍሽን ወይም ለመለየት ከሆነ በጣም በጣምም የሚያማምሩ ቆንጆ ቆንጆ ሻሾች በቀላል ተገዝቶ የሚደረጉ አሉ እነሱን ተጠቀሚ አለበለዚያ ግን ሚድያ ላይ በጣምምም ብዙዙዙ ህዝብ የሚያየው ሚድያ ላይ የሆነ የተድበለበለና የማያምር ሻሽ እያደረግሽ ባትታይ የሚድያውንም ውበት አታጥፊው ይሄ ምክሬ ነው አመሰግናለሁ ::

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Před rokem +2

    እባክህ ትውልድ እዴድን መምህራተሰፋዬን በሳዴሰ ሚዲያ ውሰጥ ያየራ ቦታ ይሰጣው( ይዘጋጂለት) ለምን ብዙ ትወልድ እያነቃ ሰለሁነ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjo7249
    @konjo7249 Před rokem +1

    መምህሮቼ ጋዜጠኛ ውዶቼ እግዚያብሄር ጤናንና በረከትን ይስጥልን 😍😍😍😍😍በርቱልን😍😍😍😍😍😍

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 Před rokem +12

    አንተነ አነቃቂ ማለት ለዢ ትውልድ ወንድሜ በራታ አምላክ ካንታጋራ ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr Před rokem

    አብዬ ልፋትህ ውጤት እያመጣ ነው ወጣቱ እየነቃ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ብዙ ንቅናቄ እያየን ነው በርታልን ወንድማችን ተስፋችን ነህ

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před rokem +1

    ሰላም ሳድሶች እንኳን ደህና መጣችሁ ብረቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በናተ ምክኒያት ብዙ ነገር ይቀየራል

  • @GgGg-vj6oq
    @GgGg-vj6oq Před rokem +5

    በእውነት በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ይሁን አሜን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před rokem +2

    የምገርም ነው ብዙ ተምሬአለሁ ካንተ ፕሮግራሙ ይቀጥል እንማር

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před rokem +3

    በርቱ እዉነት ያሸንፋል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @la-saner1159
    @la-saner1159 Před rokem +2

    In every era God has someone to awakens us from our deep sleep and I believe Abiy is a God sent messenger to us for this generation ….. so please listen to him very carefully and open your eyes…. We are living on the last days

  • @batatastudio1221
    @batatastudio1221 Před rokem

    ይቅርታ ከናንተ ባላቅም ጌታ ወይኑን ወደ ከበረ ደም ዳቦውንም ደሞ ወደከበረው ሥጋው የቀይረው ምንም ጥያቄ የለው እርሱ የሰማይና ምድር ፈጣሪ ስለሆነ ሁሉን ማድረግ ስለሚቻለው ብቻ ነው። ስለዚህም መሰለኝ አሁን ድረስ ቤተ ክርስቲያናችን ካህኑ የጌታን ቅዱስ ሥጋ እና ደም ካዘጋጀ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ወደ አማናዊ ስጋና ደም እንዲቀይረው የሚፀልየው። ስለሆነም ዳቢሎ ቁርባን ምናምን ብላችሁ ፍጡርን ከፈጣሪ የረቀቀ ስራ ጋር እንደ ምሣሌም ቢሆን ባታቀርቡ ደስ ይለኛል። ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግ ማርያም ልጅ ይሁን አሜን።

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před rokem

    ሣድሶች በጣም ነው የማከብራችሁ በርቱልኝ። አቤል ይቅርታ የጠየቀበትን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ነገር ግን የበለጠ ማወቅ ያለበትን እና መሆን ያለበትን እንድትወያዩ እንግዳ ብታደርጉት መልካም ነበር።

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Před rokem +2

    ዋው መምህራችን በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልህ🙏 የአገልግሎት ዘመህንም ያርዝምልን በእውነት ፈጣሪ በሚያውቀው ይቅርታ ጠየቀ ሲባል የአቶ ግዛውን ይቅርታ ገብቼ ሰምቼ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም ይቅርታው ግን ሙሉ ባለመሆኑ እኔም እንደ አንድ ኢትዮጵያዊት እና የክርስትና ኀይማኖት ተከታይነቴ ሙሉ ለሙሉ ልቀበለው አልቻልኩም ምክንያቱ ደሞ አሁን አንተ በውብ ቃላቶች የገለፅከው በኔም ውስጥ ስለትፈጠረ ነው!
    ግዛው ይቅርታ የጠየቀው ያንን ሰልፍ በተመለከተ በዛ ቆሻሻ ሚዲያ ላይ በሰልፈኞቹ ላይ ያሰማውን ተቃውሞ ተከትሎ በመጣበት የሕዝብ ቁጣ ምክንያት ለዚያ ንግግሩ ብቻ እንጅ በአጠቃላይ ይህንን ሰይጣናዊ ነገር እንደሚደግፍ ድምፅ ጭምር በመስጠት የራሱን አስተዋፅዖ ማድረጉን በሚዲያው ጭምር በመግለፅ የትውልዱን አእምሮ በክልዋል ስለዚህ እራሱን የቻለ ሌላ ትልቅ ፕሮግራም መስራት ፈጣሪንም ትውልዱንም ይቅርታ መጠየቅ ይገባዋል እሱ ብቻም ሳይሆን ሚዲያውም ይቅርታ መጠየቅ አለበት!

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልክ❤

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 Před rokem +1

    ለሰጠኸን ትልቅ መረጃ እናመሰግናለን በፈጣሪ ስም 🙏

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Před rokem +3

    የምንኮራብህ ውዱ መምህራችን ክበርልን

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před rokem +7

    ጀግናው መምህሬ ሺ አመት ኑርልን

  • @swagzuu
    @swagzuu Před rokem

    አብይ ይልማ ስድስት ሚዲያ እየሰራችሁ ያለው ህዝቡን ወደ ንስሀ የመቀስቀስ እየተካሄደ ያለውን ያይ ዘንድ አይን ልቦናውን የመግለጥ ስራችሁ በጣም ይበል የሚያሰኝ ነውና ተባረኩ

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +1

    እግዚያብሔር አምላክ ይክበር ይመሰገን ቀሚስ ለብሰው ካባ ደርበው ሰውን ሳይጣን የለም ክርስትያን ብቻሆን እያሉ አስተምሮወን ቀይረው ለዝና ብቻ አደረጉት ወደዚህ ቤት ስንመጣ እውቀትን ጥበብም ጌታ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አጎናፅፋ ህዝብን ሲያድን ሲታደግ አያለሁ ለዚህ ሁሉ እግዚያብሔር ይመሰገን አብዩየ አምላክ ሁሉን ሰቱሀል ከአንተም ጋር ነው እና በርታልኝ እመብርሃን ትጠብቅህ ለፁለት ስትቁም በፆለትህ አስበኝ

  • @user-hz7yl9lu6b
    @user-hz7yl9lu6b Před rokem

    እግዜር ይጠብቀን ከዉጭም ሆኔ አገር ዉጥ የሴጣን ተላላክዎች በስቱዋል በርቱልን እናመሴግናለን

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Před rokem +4

    ሳድሶች ለትዉልድ መልካምነት የቆማችሁ እናመሰግናለን በመቀጠል አቤል የሚባለዉ ተከታዮቹ ስለነቀፍት እንጂ እራሱ ፈልጐ አደለም አጠያየቁ ምንም አያምርም ያቶ ግዛዉን ይቅርታ አሞላኩንም እዳሳዘነ ተረድቷል ብዙም ባያረካም ካቤል ይሻላል መቸም

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem

    Great!! Thanks

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 Před rokem +1

    Bro, GOD Blessed U !!!

  • @biruktadege7251
    @biruktadege7251 Před rokem +2

    በርሚል ጊወርጊስ ደርሶ የመጣ ጓደኛዬ ትላንት ማታ በሕልሙ |👉 በጣም ትልቅ ፀሐይ ሰማይ ላይ ሲፈነዳ እንዳዬና ከፍንዳታው ሕመም የተነሳ በጆሮው በኩል ፈሳሽ ሲወጣው እንዳዬ👈| ትላንት ሲነግረኝ ነበረ፤ አሁን ይሄንን ቪዲዎ ሳይ ተገጣጠመብኝ፤ ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 Před rokem +2

    እንኝሕ ሰዎች አያሰፈልጉም እውቀትም የላቸውም ሰው ሁሉ ኢግኖር ሊያደርጋቸው ይገባል

  • @ribkamengistu7153
    @ribkamengistu7153 Před rokem +2

    አብይ ይልማ ' አንተ ከጥፋት መንገድ የምትታደግንና የምታበረታን ወንድማችን ፈጣሪ በስውር እጁ ሸፍኖ ያቆይልን።

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Před rokem

      ehte lekesesh ayidlm gin yemaazen dengay kerstos becha new ehte mestehaf kdus anbebi tbarki!

    • @ribkamengistu7153
      @ribkamengistu7153 Před rokem

      @@afomiyegebre5321 እሺ እህቴ አስተያየትሽን እቀበላለሁ ግን የአክብሮት ጥጌን ለመግለጽ ነው እንደዛ ያልኩት እንጂ በደሙ በገዛን ከክርስቶስ ጋር ማወዳደሬ አልነበረም በስህተቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ የሰጠሁትንም አስተያየት እንደገና አስተካክላለሁ። ክርስቲያን ሲያርሙት የሚታረም መልካም ሲመክሩት የሚቀበል ነውና። ተባረኪ።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +1

    መምህራችን በርታልን
    ፍሬ ሳላፈራ ቀኑ እዳይደርስብኝ እርዳኝ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Před rokem

    Wow thank you God bless ❤

  • @beruktilule7145
    @beruktilule7145 Před rokem +1

    በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi9361 Před rokem

    መምህር ነ ጋዜጠኚአ ፀሀፊ መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔርይጠብቅህ ወድማችን በውነት አቤል ይቅርታጠየቀ ሰውን እግዚአብሔርን አልጠየቀም መጠየቅ አለበትስሰሀ ግባ በልተሀልወድሜ

  • @betelhemsolomon7624
    @betelhemsolomon7624 Před rokem

    Abiy tebarik

  • @itopiawinettewahdonettewah7211

    ሞት የምሸጥ ብሆን ፡ለኝህ ሰው ነበር አዋተን መግዛትና ብዙም ሳይዘባርቁ በንሰሀ መሸኘት ነገር ።በክብር ኖሮ ብክብር መሞትኮ የአባት ነው ።ክብር አለው።ይቅርታ ማድረጉ ጥሩ ነው ፡ እኔ እንደሚመስለኝ ከሆኔ ፡ሰውዬው ራሱን ማን ነቱን ነው የገለጠው። ብዙ ጊዜ ፈረንጆቹ ፡ እንዲህ አይነቱን ፡ ( ከቁም ሳጥን ወጣ ) ይላሉ።ግን የዛሬ 13 ዓመት ጀምሮ እስከ ዛሬ ምን አይነት መርዝ ውስጥ ለውስጥ በሀገራችን ላይ ስትዘራ እንደነበረ ማሰብ ብቻ ያስምማል😢 ዛሬ አንተና አንተን የመሰሉ ለ13 አመታት ያህል የዘራችሁት ፍሬ አፍርቶ እሄው በዓይናችን እያየን ነው ።ወ ይፍጠሩ ማፈር። ይቅርታውም ምናልባት ፡ቤተሰቦቹ ባንቴ ተሸማቀው በሰው ፍት መውጫ ስላጡ ና ተሰምነት አጣለው በማለት ነው እንጂ ፡ ሶዶምነትን ስታወግዝ አልሰማውም። እባብ ነድፎ መርዙን በሰውነት ውስጥ ከረጨ በኃላ ፡ከዚህ በኃላ አልናደፍም፡ የተናደፍኩትም ፡የተፋውት መርዝ መሆኑኑ አልተገነዘብኩም ብል ምን ዋጋ አለው??? እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏ውድ አብያችን ፡እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏😊 ሥራህ ፍሬ እያፈራ ነዉ በርታልኝ። እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን!!!!

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před rokem

    ሰላም ሰላም ወገኖቻችን እንኳን በሰላም ወደ ሚዲያው መጣችሁልን ፣መምህር ዐብይ ይልማ አክባሪህ ነኝ የሰጠህን መረጃ በተለይ የድራጉ ነገር በጣም አስቆኛል አስገርሞኛልም እንው ለዚህ ይሆን የሚያደርጉትን የሚሰሩትን ያሳጣቸው የዞረባቸው ለሁሉም መድሃኒአያለም ይድረስልን አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን።

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 Před rokem

    ሰው ይህንን ሂሉ እያየና እየሰማ እንዴት ጌታን ኢየሱስን አይቀበልም
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ 5)
    ----------
    11፤ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12፤ ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +2

    የዘመኑ መፈፅሚያ አታድርገን

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Před rokem

    የፈለገ ነገር ቢሆን ኒኩለር ቢተኮስ ከዎክብት ቢፈነዳ ኢየሱስ ክርስቶስ 1000 ከመት ያለተቀናቃኝ ይገዛል አሜን የነገስታት ነጉስ ለዘላለም ትገዛለህ።

  • @asagdachmahammda9283
    @asagdachmahammda9283 Před rokem

    ጌታሆይ ምህረትህ ይብዛ ለኢትዮጵያ እራራላት እራራልን ይቅር በለን በስንፍናችን በደልንህ ይቅር በለን በደምህ ሸፍነን አሳልፈን አሰመልጠን

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Před rokem

    እናመሠግናለን መምህራችን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher yi barkachu waganoche la Ethiopian la hagerachin yemit serut 🙏😍🥰

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před rokem

    Selam Selam biyalehu Memher we thank you for sharing May God bless you

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 Před rokem

    አብየጀግናንህእግዚአብሄርይጠብቃችሁበርቱልን

  • @user-tw1zz2su4v
    @user-tw1zz2su4v Před rokem

    እኖድካለን ኑርልን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před rokem +1

    እግዚኣብሄር እድሜ ይስጥልን እንፀልይ ወይ ጉድ ኦርዮ የሚባል ብስኩት አለ ልጆቻችን እየበሉትነው ሳናቀው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem

    ስማቸውን ለማደስም ይሁን ተረድተው ይቅርታ ጠይቀዋል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው ሌላ ምን እንላለን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před rokem +2

    አቤልም ሆነ አቶ ግዛው የህዝቡን ተቃውሞ ለማስቆም እንጂ ተሳስቻለሁ ይቅርታ አደለም ያሉት ሰዎች ተሳስተሀል አሉኝ ስለዚህ ይቅርታ ነው እንጂ ተሳስቻለሁ አላሉም

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    Yene jegena bezeye sewdeshi abeye abeteshe new deaelegnal❤❤❤❤

  • @addisustotowkaas942
    @addisustotowkaas942 Před rokem +1

    አቤልኳ የወይኗ ልጅ ሁሉንም ያውቀዎል ። እኛ የደከምን መስሎት እንጅ ። ብንን አንተግን አተኋው አይደለም ያን የመሰለ ትንታኔህ ሳታውቅ እንዳይደለ ያሳብቅብሀል እስኪ እናያለን

  • @user-br3uy7eb5l
    @user-br3uy7eb5l Před rokem +3

    ወይኔ ኦሪወ የሚባል ብስኩት አለኮ 😢😢

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    Dr abye you are right ✅everyday 💚💛❤

  • @yiftertaweke3080
    @yiftertaweke3080 Před rokem

    መምህር ሁሉንም ፕሮግራሞች እከታተላለሁ ሳድስ ከተጀመረ ምንም ፕሮግራም አምልጦኝ አያዉቅም እባክህ አቤልን ወደ ፕሮግራምህ ጋብዘዉና ጠይቀዉ ልጁ ታዛዥ ነዉ ብታቀርበዉ ታድነዋለህ በሩቅ ወቀሳ በበዛበት ቁጥር እየራቀ ወደስህተት እንዳይገባ በሳድስ ላይ ይቅረብና ለአንዴና ለመጨረሻ ይዝጋዉ አደራ መምህር

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před rokem

    አብይ ኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Před rokem

    አብየና ቤዛዊት የማትሰለቹ ከፕሮግራ በላይ ናቹ እድሜ ይስጣቹ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቃቹ መድኒአለም

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před rokem +1

    ትንቢተ ዘካርያስ 14፥ 9 እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሳል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ ☝️፥ ስሙም አንድ ☝️ ይሆናል ተብሎ ተፅፎዋል
    🧐ዘዳ 32፥39-40 አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤