(Part 1) ድሃ የሚያደርጉና ጮኸው የሚለቁ መናፍስት በዚህ ቪዲዮ ተጋልጠዋል። Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 76

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec Před 8 měsíci +9

    እውነቱ ይህ ነው፤ ከእግዚአብሔር የተለየ መንፈስ የሞተ ነው። ከዕውቀት የተለየ ነፍስ የሞተ ነው። እንዱሁም ፦ ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ ነው። ለዚህም ነው! የእግዚአብሔር ፀጋ፣ የጌታ መንፈስ እና የእውነት ትምህርት ያስፈለገው ። ተባረኩልኝ!!!

    • @SelamawitAssfaw-fn3jd
      @SelamawitAssfaw-fn3jd Před 8 měsíci

      እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋር እመኛለሁ ።እናንተን የሰጠን አምላክ ለዘላለም ይመስገን።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před 8 měsíci +3

    ውድ የሳድስ አዘጋጆች በእውነት ሁሌ ደከመን ሳትሉ ትውልድን እንዲነቃ ለምትሰሩት ስራ በእውነት እግዚአብሔር የልፋታቹህ አይቶ ትውልድን ያድንላቹህ ከንቱ ልፋት ከመሆን ይጠብቃቹህ ሀያሉ ጌታ 🙏❤

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk Před 8 měsíci +1

    ውድ የሣድስ አዘጋጆች መ/ር ና ጋዜጠኛ አብዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ስለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ አብዬ፡፡

  • @GirmaTefera-eh6ui
    @GirmaTefera-eh6ui Před 8 měsíci +1

    የኔ ቢጤ ማለት እኔም እግዚአብሔርን እለምናለሁ አንተም እንደእኔ ትለምናለህ ማለት ነው.

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 17 dny

    እግዚያቤሔር ይማስገን እግዚያቤሔር በብዙ ማንገድ ያስታምረነልም ይምረነልም ታማስገን❤❤❤❤❤

  • @saramartin7629
    @saramartin7629 Před 8 měsíci +1

    አዎ አዎ ጌታ ብቻና ብቻ የፈቀደው በኔና በተሰብ እና ጌታ የሚወድ ና የሚከተልይሁንለት አሜን አሜን

  • @wozemmart
    @wozemmart Před 8 měsíci

    ድሃነት መንፈስ መሆኑን እና ሲለቅህ ላምህ ሳይቀር ሶስት መንታ እንደምትወልድልህ፣ መሬትህ እንደሚባረክ፣ በእጅህ ያለው ሁሉ እንደሚትረፈረፍ ለማወቅ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ደርሰህ እየው!!!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 8 měsíci +2

    Finally! Someone understands what’s happening in the Land Ethiopia! This is exactly the spirit oppressed the people, the land, and the economy!
    Just like the brother said” If the devil got a hold of your mind, he got everything “ I thank the Lord for you brother! May God cover you with his blood! 👌👍👍👍👍✋👋🙏🙏🙏
    These are the signs of evil spirit in someone’s life, poverty, health crisis, financial crisis, and most importantly spiritual death!!

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 Před 8 měsíci

    ኣብየ ሰለምነህ እድሜና ጢና ወድሜ እግዛብሔር ይጠብቅህ ኣንተን የመሰለ በጨለማ ላይ ብርሃናቹ ደምቆ ስለምትታዩ ኣውሪው ኣይተኛም እና ብቻ እግዛኣብሔር እሱ ይጠብቅ ።

  • @wondwosondarios9943
    @wondwosondarios9943 Před 8 měsíci +1

    Abiye yehe yanesahew hasab betam Takamine Ena liserabet yemigeba gutsy new ketayu ethiopia / yefano ketayu sirabyihenew mehon yalebet hizabachin kehatiat wuch yehone nuro yasfeligewal. Alebelezia made Ena mebeliseg kebad new

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 8 měsíci

    የቅዱሳን አምላክ አብዝቶ አብዝት ፀጋ በረከቱን ይሰጥን መምህር አብይ እናመሰግናለን ለሁላችንም በማሰተዋልን እንድንኖር በምሕረቱ ይረዳን ሰው ያድረገን

  • @user-uy8pf9ps7d
    @user-uy8pf9ps7d Před 8 měsíci

    አብየ የተማረ በጠላንበት ሰአት አንተን ማግኘታችን አልሀምዱሊላህ ጀግና ሰዉ ነህ እመነኝ

  • @Ch.D-qt4to
    @Ch.D-qt4to Před 7 měsíci

    Ende enante aynet sew betam yasfelgenal tebareku jegna nachu EGZIABHER kenante gar yihun

  • @getachewmekonen5515
    @getachewmekonen5515 Před 8 měsíci

    Kale hiwot yasemalin wendmachin Dr abiy edmena Tena stilin ❤❤❤

  • @SjafSjggs
    @SjafSjggs Před 8 měsíci +3

    ሐብት ማለት ኃይማኖት ነው ኃይማኖት ካለን ጤና አለን ስለዚህ ኃይማኖት ካለን ሐሐሐሐብብብብታታታታታምምምም ነን ጤናና ሰላም ያለው ገንዘብ የሌለው ሰው ቤት ነው ስለዚህ ኃይማኖት ይኑረን ኃይማኖት ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ቤት ሐብት ይኑረን ኃይማኖት ይኑረን የፈጠረንን እግዚአብሔርን እናስብ ካሰብነው ኃብት አለን። ኃብት ማለት መኪና አይደለም ቤት አይደለም ኃብት ማለት ኃኃኃኃኃኃይይይይይማማማማኖኖኖኖትትትትት ነው ጎበዝ እንንቃ

  • @yohannes8242
    @yohannes8242 Před 8 měsíci +1

    Waw waw waw saddis media I wish I listen and watch you 24/7 God bless .

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Před 8 měsíci +2

    እደምን አደርክ ወድማችን የአንተን ንግግር በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +2

    ሊቁ፡ትገርመኛለህ፡እኔ፡ይሄ፡ሁሉ፡በመናፍስት፡ደርሶብኛል፡❤❤❤❤

  • @user-im7df5kt5d
    @user-im7df5kt5d Před 8 měsíci

    "፤ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? "
    (የማርቆስ ወንጌል 8: 36)

  • @selamawitworku
    @selamawitworku Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የገዛትን ንብሳችንን ይጠብቅ አሳልፎ አይስጠን አሜን።

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 Před 5 měsíci

    እንወደሀለን እናከብርሀለን ሰላም ለለገራችን ፈጣሪ ይጠብህ

  • @user-sb2vd6su9i
    @user-sb2vd6su9i Před 7 měsíci

    ዐንተን የላከልን ዐምላካችን ይመሥገን

  • @romangebremedehin8087
    @romangebremedehin8087 Před 6 měsíci

    ተባረክልን፣፣

  • @user-ug4vf8wt5r
    @user-ug4vf8wt5r Před 8 měsíci

    እግዚአብሄር መልካሙን ያድርግልን

  • @user-xu7kx7kr8i
    @user-xu7kx7kr8i Před 8 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰመህ እግዚአብሔር ይጥልኝ

  • @mamezeleke
    @mamezeleke Před 8 měsíci

    memeher Gazetagn Abiy tebarek berta bezu mistaraten endawke redetognal sades midya berta

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 Před 8 měsíci +1

    ትክክል እኮ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 😢😢😢😢

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 7 měsíci

    እጏዛአቡሄር ይሰጥልን❤❤❤

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd Před 8 měsíci

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 Před 8 měsíci

    በርቱ ጎበዞች ብዙሀኑን አንቅታችዋል

  • @habibhusen2807
    @habibhusen2807 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ሰላም

  • @user-ki1ud3cp8u
    @user-ki1ud3cp8u Před 8 měsíci +1

    የምገርም ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @sarasolomon3129
    @sarasolomon3129 Před 8 měsíci

    Hulum sew endant ewket benorew yet nayet bederesen neber ❤

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 8 měsíci +3

    የድህነት መናፍስትማ አራት ኪሎ ተሰግስገው ሃገር ህዝብ እያደኸዮ ነው ያሉት በጌታ በእየሱስ ስም አውጥተን ወጋናቸው !🗡🗡🗡መንግስቱ ይገልበጥ!!!

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ❤❤❤

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 8 měsíci +1

    Blessings to you my brother ❤❤❤❤❤

  • @Ayinad
    @Ayinad Před 8 měsíci +1

    ጌታችን ብሎናል አስቀድማችው ፅድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችሗል ተብለናል እኮ እዳልከውም አእምሮዋችንን መረዙት እንጂ

  • @hana10837
    @hana10837 Před 8 měsíci +2

    ሰላም አብይዬ

  • @aselefechelala6718
    @aselefechelala6718 Před 5 měsíci +1

    Please say some thing about your community guide line

  • @selambogale4827
    @selambogale4827 Před 6 měsíci

    Egizhabir ybarkh

  • @berihungizaye5429
    @berihungizaye5429 Před 8 měsíci

    Selamachihu yibiza bertu

  • @AteAbe-sp8bi
    @AteAbe-sp8bi Před 7 měsíci

    መምህር

  • @ashejantaw
    @ashejantaw Před 7 měsíci

    እግዚአብሄር ይስጥልን፡፡

  • @user-sb2vd6su9i
    @user-sb2vd6su9i Před 7 měsíci

    💯💯💯💯💯💯💯

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +2

    ሰላም፡ሰላም፡እንወድሀለን❤❤❤❤بنحبك❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshomeabebedegnetu999
    @teshomeabebedegnetu999 Před 8 měsíci

    አብዬ ፍፁም ልክ ነህ ። የጦርነቱ መሪዎች የሀይማኖት ሰዎች መሆን አለባቸው። ጥያቄው፣ የሀይማኖት መሪዎች የአንተን ያህል እንኳን ነቅተዋል ወይ ነው ?

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před 8 měsíci +1

    ሠላም አብያችን

  • @user-sq9xi8ut8n
    @user-sq9xi8ut8n Před 8 měsíci

    Poverty spirit..... Leave Ethiopian people in the name of lord... Amen........ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sisaynemera6468
    @sisaynemera6468 Před 7 měsíci

    fatri tena selam yeseteh wendemachen true mereja eyagegnnen nw

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +1

    ቤዚየ፡የኔ፡ቆንጆ❤❤❤بحبيك❤❤

  • @user-hp1sg7zo7j
    @user-hp1sg7zo7j Před 7 měsíci

    መንፈሰ ሁለት ናቸዉ አንዱ ፈጣሪ ሲሆን ሌላይኞው እርኩስ መንፈሰ ነዉ ከዚህ ውጪ የለም አታሳቱ

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před 8 měsíci

    ክብረቱን ይስጥህ በውነት።

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před 8 měsíci

    Fetary kaleh Selasewoch kalu , Dengle Mariam keredacheh Ante Haftam neh. Tennaa haft new. Melkam astesaseb, work beka haftam neh. We need to distinguish habt from being materialistic. Bezu haftam ale gen dehha new.
    Yetefeternew Egziabheren Lemamesgen enji Habt lemesebseb Aydelem. Dar Dar atebelu. Andun meretu .

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +1

    ኡፍ፡ምን፡ላርግህ፡አያቶቼን፡አስታወስከኝ፡🇻🇳አቤት፡አስለቀስከኝ፡አቤት፡የነበረው፡ደግነት🇪🇹እንባይ፡መቆም፡አልቻለም፡አቤት፡ይገርምሀል፡የነበረው፡ፍቅር

  • @user-np1mj3vt1p
    @user-np1mj3vt1p Před 8 měsíci

    Duality sewun menta menged lay maqom malet new texeraxari madreg new behulum lesigam lenebsim yemayhon menta hasab yeyaze haxiyat iyesera genzebinim igziabeherinim bandi lay malet nw sew gin lehulet getoch ayigezam dual mehon aychilim

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 Před 8 měsíci

    እንደዛሬ አድንቄህ አላውቅም ስለ አንቂ በተናገርከው በሁሉም ሙሉ እውቀት አለህ በቃ እኔ ያንተ ተከታይ ከዚ በኋላ አንተ ስታነቃኝ ዓይምሮዬን ተጠቅሜ እወስናለው ልክ ነህ ደግሞም

  • @dabalatola2072
    @dabalatola2072 Před 8 měsíci +2

    የሰው መንፈሳዊ ማዕከል ልብ ነው ወይስ ዓእምሮ??

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 Před 8 měsíci +1

    እንግዲ ልብ ያለዉ ልብ ይበል

  • @diamondalmaz8331
    @diamondalmaz8331 Před 7 měsíci

    Egzyber ymsgan yker yblen st.marym son 😢😢😢😢

  • @user-op8ol3we5i
    @user-op8ol3we5i Před 8 měsíci +3

    አብይ ይልማ እወደህ ነበረ መናፍቅ መሆንክን ስሰማ አዘንኩ ለምን ለኦርቶዶክስ ተቆርቋሬ ትመሰላለህ አቋምህን አትደብቅ

  • @user-wk4cs3hh6e
    @user-wk4cs3hh6e Před 8 měsíci +1

    Wendma taena edma yeseth ktaena gaer tebebe mdmeten nesu lbe yeseten

  • @user-ew3nr5cf7y
    @user-ew3nr5cf7y Před 7 měsíci

    ዘንዶው አውሬው መናፍስት እያልክ ተበጥረቅ አባቴ
    ደነዝ ሞልቷል ሸቅል በደምብ

    • @user-ut3un8qx5s
      @user-ut3un8qx5s Před 7 měsíci

      ሰይጣን ተቃጠለ ገና ጥቃጠላለህ አንድ ሰው ይህን ትምህርት እሚቃወም ሰው ከጥልቁ መንፈስ ጋ ግኑኝነት ያለው ሰው ብቻ እና ብቻ ነው

  • @jibrilmuhammed7121
    @jibrilmuhammed7121 Před 8 měsíci +1

    Abeye yelma batam adenakihe naghe lazihe latafaw generation hulam selametechanake fatari yetabekehe

  • @superlady6431
    @superlady6431 Před 8 měsíci

    Lsachew yamtachute chgrnew abye yamtawe kefat newe gorbet endytnja selam endymtta isu yehene ayflgem neber sorry

  • @WaliaIbex
    @WaliaIbex Před 8 měsíci +1

    ለምን ሰዎች ሰርተዉ እራሳቸዉን ስለሚችሉበት መንገድ አታስተምርም ? 😂

  • @kassahunhaile86
    @kassahunhaile86 Před 8 měsíci +1

    አብይ መቀባጠርህ በዛ አነቃቂዎች አነ ዴዊት ከእግዚአብሄር ራቁ ሲሉ አለደመጥኩም ሁለተኛ ሰለ ሀይማኖ ት ልስበ ክ አላሉም አንተ ግን ለስዎች ይዘህ የመጣኸው አዲስ ነገር የለህ በጅምላ የስዎች ጀርባ ተዳፈራለህ

  • @josiyosef671
    @josiyosef671 Před 8 měsíci +3

    አንተ አብይ የተባልክ መአተኛ አንተ ምታቀርበው ሁሉ ሰቀቀን ነው

  • @MesiAbera-sl5xk
    @MesiAbera-sl5xk Před 8 měsíci +2

    ውድ የሣድስ አዘጋጆች መ/ር ና ጋዜጠኛ አብዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ስለምትሰጠን መረጃ አመሰግናለሁ አብዬ፡፡