የዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ጠንካራ አቋም ያበሳጨው አፍጦ ወጣ!! "ፀጉሯ ወርዶ ወርዶ".... አምልኮ ነው Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 507

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před 11 měsíci +90

    ዘፈን ካቆምኩኝ ቢያንስ አመት ሆኖኛል እና በጣም ደስተኛ ነኝ በምሰማው መዝሙር ስብከት እና በእናተ ትምህርት እውዳችሁዋለው ቤዚዬዬዬዬ እንዴት ነሽ የኛ ሴት❤❤❤❤ አብዬ እንኳን በሰላም ወደ ሀገር ተመልስክ የኛ አርበኛ ነህ❤❤❤❤

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Před 11 měsíci +26

    አዎ ዘፈን ሀጥያት ነው። እስትንፋስ ያለው ሁሉን እግዚአብሔርን ያመስግን 🙏

  • @Dawit-negash
    @Dawit-negash Před 11 měsíci +204

    ክብር እና ምስጋና ለአምላኬ ይሁንና ዘፈን ካቆምኩኝ ወራቶች አለፉኝ።ምን ያክል ሰላም በህይወቴ እንዳገኘሁኝ እኔ አውቃለሁ።እናም በርቱልን መንፈሳውያን መሆን አለብን።

    • @imaway7619
      @imaway7619 Před 11 měsíci +8

      Fexari inem yirdagn uuuuuffff😢😢😢😢😢😢

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 Před 11 měsíci +30

      እኔ ደግሞ ዘፈንና ድራማ ጭራሽ አልወድም የሚገርመው ግን አርቲስቶቹንም አላውቃቸው አንዳንድ ሰዎች ፋራ አርገው ያዩኛል😂

    • @Bezwitetube
      @Bezwitetube Před 11 měsíci

      ​@@tinaethio3885እኔ ሙዚቃ በጣም ነው ምጠላው ደራማ አይ ነበር ግን ሰሞኑ የሆነ ኮተታ ከተት ሳይ አስጠላኝ በቃ ተውኩት😢

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 Před 11 měsíci

      ​@@tinaethio3885ታድለህ!

    • @user-ph5yr7sn5g
      @user-ph5yr7sn5g Před 11 měsíci +11

      እኔም በቅርብ ነው ያቆምኩት

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 11 měsíci +12

    ዋው የሚገርም እይታ ነው! ለብዞቻችን ትምህርት ይሆነናል ለመማር ፈቃደኞች ከሆንን። እኔ እግዚአብሔር እረድቶኝ ሙዚቃ ማዳመጥ ካቆምኩኝ 2 አመት አልፎኛል ሙዚቃ የሚባለውን ነገር መንፈሴ ጠላው።

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 11 měsíci +13

    ዘፈን የዲያብሎስ መዝሙር ነው።
    በርቱልን ሳድሶች በዘፈን በዳንኪራ የባከነው ዘመናችን ቢያሳዝንም አሁን አንደበታችን ለእግዚአብሔር ለምስጋና ተከፍቷል። እኔ ዘፈን ማድመጥ ካቆምኩ ፯ ዓመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይክበር።

  • @tts2jo
    @tts2jo Před 11 měsíci +8

    CZcams በተለያዩ ምክንያቶች እከታተላለሁ ነገር ግን ያንተን ያህል ምርጥ ድንቅ መምህር አላየሁም

  • @serawitgetachew1191
    @serawitgetachew1191 Před 11 měsíci +20

    ዘፈን ሀጥያት ነው!ሰንበት ተማሪ ከሆንኩ ጀምሮ የዘፈን ካሴት ገዝቼ አላውቅም ልጆቼም አይወዱም ቤተክርስትያን አመቻምቻ አልሰበከችንም❤

  • @user-fs1cy4sx9n
    @user-fs1cy4sx9n Před 11 měsíci +26

    ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደ እናንተ ያሉ ጋዜጠኞች ስለጠን እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አለባበስሽ ላይ በጣም ነው ማደንቅሽ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃችሁ 😊

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před 11 měsíci +29

    በርቱ ወገኖቼ 🙏ባለማወቅ ሁላችንም ጠፍተናል😭😭

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 11 měsíci +54

    አብይ ቤዜ የዘመናችን ጀግኖች እግዚአብሔር ፀጋናጥበቡን ይጨምርላችሁ በሰማይ ዋጋ ይስጣችሁ ኑሩልኝ ወገኖቼ❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ያንተ እውቀት ከአምላክ የተሰጠህ ስጣታ ነው ትውልድን እያነቃህ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታርግህ እድሜ 🙏

  • @user-ng9eh2li8w
    @user-ng9eh2li8w Před 11 měsíci +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ዘፈን መስማት ካቆምኩ ሶስት ወር ሆነኝ እግዚብሔር ብቻ በሒወታችን ይንገስ አሜን አሜን አሜን ❤ በእናንተ በኩል አድሮ የሚያስተምረን አምላካችን ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን አሜን አሜን 🙏💒🙏

  • @Zekarias888
    @Zekarias888 Před 11 měsíci +40

    .ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች. 🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 11 měsíci +20

    በጣም ነው እንወዳችሁ ❤🙏🏿❤ሳድሶች, በርቱልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን
    ኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በአንድነት ይኖራሉ!!

  • @betelhemkidane7692
    @betelhemkidane7692 Před 11 měsíci +4

    ለረጂም ጊዜ ባለማስተዋል ወድጄው ስሰማው እና ስዘፍነው የነበረ የነበሪ ዘፈን ። እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ
    የ ተሾመ ምትኩ ሱሰኛሽ ዘፈን
    አላስቀድስም ታቦት አላነግስ
    የኔ ውዳሴ አንቺ የኔ መቅደስ
    ሱባኤ አልገባ መቁዋሚያም የለኝ
    ምርኩዜም አንቺ እስኪ አንቺው ባርኪኝ
    ይሄን ማስተዋል አለመቻል...

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Před 11 měsíci +5

    ይሄን ቻናል በጣም ነው የምወደው አብይ ይልማ እረጅም እድሜ ይስጥህ ቤዛየ ጠንክሪ❤❤❤

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Před 11 měsíci +11

    ፀጋውን ክብሩን ያብዛላችሁ ጤናና ረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላካችን ክርስቶስ ይስጣችሁ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን ያሳድርብን አቤቱ ጌታሆይ ቅዱስ መንፈስህን አሳድርብን!!

  • @elias0829
    @elias0829 Před 11 měsíci +8

    መምህር ሔኖክ ሀይሌን ከነ መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር በቅርቡ እንደምናየዉ ተስፋ አረጋለሁ🙏 እስካሁን ምንም ነቀፋ አላገኘውም🙏 ከፅህፎቹ በስተመጨረሻ "የተጣልሁ እንዳልሆን ስለኔ ፀልዩ" ይላል አሜን አሜን አሜን

  • @zamzamsesay175
    @zamzamsesay175 Před 11 měsíci +6

    እኔ እድመሜና ጤና ለመምህር ተስፋየ ሙዚቃ ካቆምኩኝ 3 አመት አለለፈኝ እግዚአብሔር ይመሥገን❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይመስገን በድሜ በጤና ያቆይልን አብይ ወንድማችን ቤዚ ዘፈን መስማት ካቆምኩ ሁለት አመት አልፎኛል በጣም ሰላም አለኝ💚💛❤🌿🌿🌿

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Před 11 měsíci +10

    ዋዉ ኦርቶዶክሳውያን ይሄ ትልቅ ትምህርት ነዉ ልንነቃ ይገባል ሳድሶች ተባረኩ👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @tutut7120
    @tutut7120 Před 11 měsíci +5

    የዛሬ 20 አመት የድብቅን ፀሎት ሲመልስ እዩት ባደባባይ አቤት ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርኮችሁ ዘመን መጣ !!!!!

  • @mahlettesfaye6983
    @mahlettesfaye6983 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር አብይ ይልማ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ። ለኢትዮጵያ በጣም በተለይ በአሁኑ ወቅት ነው የምታስፈልጋት እና ጥሩ ጊዜ ላይ መተህልናልና በድጋሚ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ኸነ ስራ ባልደረቦችህ ።

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 Před 11 měsíci +2

    አበዬ በዛዬ እንኳን አደረሳችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከዘመን ዘመን ያሻገረን እግዚአብሔር ከክፉ ነገረ ይጠብቃችሁ

  • @abmane6010
    @abmane6010 Před 11 měsíci +1

    ለመተዉ እየታገልኩኝ ነዉ ፈጣሪ ጨርሶ ያስትወኝ የምር ዘፈን ስሰማ እኮ ሀዘን መከፋት እና ወደ አለም ነዉ የሚወስደን የምር ብቻ ሁላችንም ይርዳን 🙏🙏🙏🙏❤

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 11 měsíci +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ዘፈን ማዳመጥ ካቆምኩ ከሁለት አመታት በላይ ሆኖኛል ከዚያ በፊት በጣም አዳምጥ ነበር መጽሀፍ ቅዱስ ላይ እንደሚለው ገላቲያ 05:9-11
    9የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
    20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
    21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Před 11 měsíci +14

    በኢትዮጵያ ቤሄራዊ መዝሙር ለይ የእግዚአብሔር ስም ብጨመር ያኔ ለስጤንና ለተከታዮቹ የማስጨነቅያ በትረ ይሆንላቸው ነበረ።

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 11 měsíci +2

    ቤዛዊት ቆራጥ ድምፅሽ አወራርሽ በራስ መተማመንሽ ዋው ነው
    አብይ ውድ ወንድማችን እንኳን መጣህልን ጀግኖች ስወዳችሁ ከUSA

  • @user-yf8zg5rl9i
    @user-yf8zg5rl9i Před 11 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ተስፋዬ 2አመት ሊሞላኝነዉ ከተዉኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱልን

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 11 měsíci +3

    Dear Abiy, I used to love MJ a lot when I was in high school. But after I joined university; I'd stopped listening to music w/t my knowledge. I thank God to my friends who God brings to my life to help me boost my spiritual life to this very day. God bless.🎉🎉🎉

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Před 11 měsíci +8

    ሳላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ እንኳን አደርሳችሁ ለአዲሰ አመት መምህረ አበይ እንኳን ደህና መጣህ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Před 11 měsíci +3

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ የምታቀርባቸው ትምህርቶች በሙሉ በጣም አስተማሪወች ናቸው

  • @AMAW24
    @AMAW24 Před 11 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን ያቆምኩት teenager እያለሁ ነው ረጅም አመት ሆኖኛል እና በጣም ይቻላል መተው መዝሙር ስብከት በመስማት መተካት ይቻላል

  • @user-md3es5ut8f
    @user-md3es5ut8f Před 11 měsíci +7

    ጌታ ይባርካቹ ልጆቻችንን አስመልጡልን

  • @tgteshome9859
    @tgteshome9859 Před 11 měsíci +14

    ሰላም ሣድሶች ፡ውዱ አብይ እንዃን ደህና መጣህ የኛ ሀገርም ከሁጋንዳ መማር አለብን ቤዝዬ እና አብይ እጅግ ክበሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው በርቱ እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 11 měsíci +1

    ሳድሶች የኛ ምርጦች በደንብ ነው የገለፃችሁት መምህር ዲያቆን ሄኖክ የኛ ምርጥ ስጦታ በትክክል ገልፆታል ዘፈን ሀፀያት ነው እኔ ዘፈን መስማት ካቆምኩ ቆየው ኩኩ ሰብስቤ ምናምን አላቃቸውም በፊትም ዘፈን ስሰማ ደስ አይለኝም መዝሙር ስሰማ ግን መላ አካሌን ይነዝርኛል ያስለቅሰኛል እራሴን እንዳይያርገኛል ዘፋኞች እባካችሁ ለማቆም ውድ ፈጣሪ ተመለሱ አብያችን የኛ አንቂ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እህታችን ክበሪልን❤🙏

  • @GechAsefa-gl5zb
    @GechAsefa-gl5zb Před 11 měsíci +9

    ሳድሶች በነገራችላይ ሰሜን ሸዋ ውስጥ ሬማ የምትባል አገር አለች ለማለት ነው ስራችሁ ቡዙ ነገር እያስተማራችሁን ነው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአገልግሎት ዘመንናችሁን ይባርክ

    • @user-ck4nh3xk1x
      @user-ck4nh3xk1x Před 11 měsíci

      ሰሜን ሸዋ የት አክባብነው ለምሳሎ እኔ ጅሩ ነኝ ገና ዛሬ ሰማው

    • @YorDanos-hi5pk
      @YorDanos-hi5pk Před 11 měsíci

      ​@@user-ck4nh3xk1xአለ ሬማ የሚባል ሀገር ወደ መራቤቴ ስትሄጅ በረሀው ላይ ያለ የሰፈር ስም ነው

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l Před 11 měsíci +1

    ዘፈን ሀጢያት ነው እግዚብሄር የተመሰገነ ይሁን በስደቴ ብዙ ተምሪያለሁ 6 አመት ዘፈን አልሰማም

  • @user_selagg
    @user_selagg Před 11 měsíci +8

    እግዚአብሔር እንዳንተ እና እንደ መምህር ተስፋዬ ኣበራ ያሉትን መምህራን ያብዛልን ❤🙏❤

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 11 měsíci +2

    የሀገራችን ሥልጣኔ ወደኃላ የቀረው እነዚህን ስልጣኔዎች የተውን እለት ነው እግዚአብሔር ያልቀደመበት ነገር ለዕምነትም ፣ ለሀገር እድገትም ብቁ አይደለም እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋና ጥበቡን ፈጠሪ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @medi574
    @medi574 Před 11 měsíci +2

    ሰላም ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ይሁን🤲 እንኳን ደና መጣቹ ውዶቼ
    ክብር ለመድኀኒዐለም ይሁን ዘፈን መጀመርያም ልጅም ሆኜ አሎድም ስልኬለይ ያለ መዝሙር የለም። ግን ጎደኞቼ አንቺ ወጣት ነሽ ሁሌ መነኩሴ ይመስል መዝሙር ስብከት ብለው ይስቁብኛል

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 Před 11 měsíci +3

    እውነት ነው ምርጥ ሰው ዘፈን ነጢያት ነው እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @yerasworkterefe6029
    @yerasworkterefe6029 Před 11 měsíci

    እኔ ስለ ዘፈን ሳስብ አንተ ነው ትዝ የምትለኝ ምክንያቱም ያኔ የሰጠኸውን ኢንተርቪው ቃል በቃል አስታውሳለው ያሁኑን አመለካከትህን ስሰማህ ጌታ ሆይ ይሄ ለውጥ ለሁላችን አድለን እላለው

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Před 11 měsíci +7

    እውነት በነገር ሁሉ የእግዚአብሔር ከብሩ ይገለጥ ❤

  • @asnku5333
    @asnku5333 Před 11 měsíci +1

    በእውነት በርቱ ሁላችሁም ሸር እያደረጋችሁ ለሁሉም ስው እንዲዳረስ ማድረግ አለብን ምክኔአቱም አንዳንድ ሰወች ዘፈን የባህል ከሆነ ምናምን እያልን ሐጢዓት አደለም የሚሉ አሉ እንደዚህ ፊለፊት ዘፈን ሐጢዓት ነውእያሉ እየተዋጉ ነው በርቱ ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት በርቱ❤

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Před 11 měsíci +2

    ውዱ መምህራችን አብይ ይልማ እንኳን በሰላም ወደ እናት ሀገርህ መጣህ እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን እንወዳችሁዋለን።

  • @solenbekele9410
    @solenbekele9410 Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ :: በዚሁ ቀጥሉ ለሁላችንም የማንቂያ ደውል የሚሆን ትምህርት ነው እያገኘንበት ያለው::

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 11 měsíci +1

    እውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች 🙏❤
    ጋዜጠኛ እና መምህር ዓቢይ ይልማ እና ቤዛዊት እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱል ❤😘😘
    እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏ከልጅነቴ ጅምር ሙዚቃ አለወድም ሰምቸም አላቅምም ጆሮ አልሰማም አይልም አንዳንድ በምሄድበት ቦታ ያው ሲዘፍን እሰማለሁ ቦታ ግን አልሰጠውም

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 11 měsíci +2

    ቤዚዬ የሴት ወይዘሮ የቆንጆዎች ቆንጆ ከታላቁ ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ጋር ስወዳቹህ

  • @adiba2888
    @adiba2888 Před 11 měsíci +7

    ወንድሜ አብይ እባክህ ስለ ሂውማን ሄር አደገኝነት ለእህቶች ብታስተምር በህንድ እና ኔፓል ሀገር ለባእድ አምልኮ ግብር ፅጉራቸውን ከሚላጩ ሴቶች እንደሚሰበሰብ እና በየቤቱ እንደ ሀገራችን ቁራሌው ሲታጠቡ የሚወድቀውን ስብስበው ይሸጣሉ እንደምናውቀው እነዚህ ህዝቦች ባእድ አምላኪ ናቸው እና እህቶች ለምንድን ነው የማያውቁትን መንፈስ በራሳቸው ላይ የሚያነግሱት

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 11 měsíci +33

    እባካችሁ በነካ እጃችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ቢራ ብለው የሰየሙትን የሰማዐቱን ስም ነፃ እናውጣ ለአባቶቻችን ንገሯቸው ይሰሟችሗል ።

    • @user-gw4fu5so8t
      @user-gw4fu5so8t Před 11 měsíci +4

      እወነት ነወ አባይ ይልማ እባክህችሁ

    • @Rakb553
      @Rakb553 Před 11 měsíci +3

      ከዚሕ በፊት እኮ አንስቶት ነበር እናስቀይራቸዋለን ሲል ነበር ምን አልባት በስራ መጨናነቅ ዘንግቶት ይሆን አብይ ጠንካራ ነው ካሰበበት‼️

    • @user-ju3xu2vn2i
      @user-ju3xu2vn2i Před 11 měsíci

      ትክክል ይሄን ነገር biyasbubet

    • @user-ps7uy6cc7w
      @user-ps7uy6cc7w Před 11 měsíci

      አዎ ትክክል 🥹

    • @fkrsisay
      @fkrsisay Před 11 měsíci

      Awo tikikili new

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 Před 11 měsíci +3

    ምንም እኮ ስታወራ ውለህ ብታድር አትጠገብም እነ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ሁሌም እከታታላለሁ በርታልን ቤዙ እንዳንቺም ጀግና ያስነሳልን 🙏

  • @sentayewgetachew5970
    @sentayewgetachew5970 Před 11 měsíci +4

    በርታ ወንድማችን እግዛብሔር ይርዳህ።

  • @user-ll7un3vz5e
    @user-ll7un3vz5e Před 10 měsíci

    በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ሰራ እየሰራችሁ ነው እናመሰግናለን አዎ ሰው መንቃት አለበት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci +3

    "#ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል " ማቲ 8:36

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 11 měsíci +8

    ዓብይ ቤዛዊት እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew Před 11 měsíci

    አሰድሜና ጤና ለመምህር ተስፋዬ አበራ ይሁንና ከ2013 ጀምሬ መዝፈንም ሆነ ማዳመጥ አቁሚያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን። ከዛ በፊት ያዳመጥኳቸውን ሙዚቃዎችን በሆነ አጋጣሚ ስሰማ ውስጤ ተከትሎ ሲያነበንብብኝ በአቡነ ዘበሰማያት አቋርጠዋለሁ።

  • @user-nl8ty6or4n
    @user-nl8ty6or4n Před 11 měsíci

    አብዬ ቤዝዬ በርቱልን እግዚሀብሔር እስከመጨረሻው ያግዛችውና ምድራችንን ያጽዳልን ዘፈን የወሲብ መቀስቀሻ የዝሙት ማነቃቅያ ነው ። ሲቀጥል ሙታንን ሙታን ያመሰግኗቸዋል ይላልና ዘፋኞችዬ በእግዚአብሔር ዘንድ ሙታን እንዳትባሉ እባካችው ህያው የሆነውን እግዚአብሔርን የፈጠራችውን ዘምሩለትና ምድርን አስባርኳት ድናችው ህዝባችውን አድኑ ዘመኑ ተፈጽሟልና እነሆም ወደራሱ ፍጥረቱን ሊሰበስብ ከደጅ ቆሟል ያለን ግዜ ካስተዋልን የንስሀ እድሜ ብቻና ብቻ ነው የቀረን አስተውሉ ተፈጥሮም ሰውም ጌዜውም ወዳጄ መጣ እያለን ነው ሞቼ ካላየው አላምንምን አትበሉ ።የምናየው የምሰማው ሁሉ ነገ በፍርድ ፊት ይመሰክርብናል እባካችው ንቁ

  • @supraet
    @supraet Před 11 měsíci +3

    🎉🎉🎉 I pray more grace to both Bezi and Abiy!❤❤❤

  • @henokgebretensayaddisababa6683
    @henokgebretensayaddisababa6683 Před 11 měsíci +3

    ተባረኩ በጣም ትክክል ማንኛውም ዘፈን ሀጢያት ነው

  • @me-du5qp
    @me-du5qp Před 11 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ

  • @tigsttesfalem7945
    @tigsttesfalem7945 Před 11 měsíci +1

    በጣም አገላለጻቹ ወደር የለዉም እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛላቹ ማስተዋሉን ያድለን

  • @habeteseleto2818
    @habeteseleto2818 Před 6 měsíci +1

    GOD bless you my brother you are very eprtanant person so I get a good knowledge thanks.

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Před 11 měsíci +1

    Abiye እንኳን ደህና መጣክ

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Před 11 měsíci

    የኔ እናት እንዴት እንደምታምሪ ::
    አብዬ በርታ የኔ ወንድም

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 Před 11 měsíci +2

    ትክክል መምህር ይልማ
    መስቀል ኋይልህ💚💛❤

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 9 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ አሁንምማስተዋልህን ያስፋው ዐዕምሮህ ይባረክ ትውልድ በዚህ ሚዲያ ከሲኦል ያመልጣል

  • @zuzu7018
    @zuzu7018 Před 11 měsíci

    በእውነት ምን ልበል አብይዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር አምላክ ይስጥልን ።

  • @zad9141
    @zad9141 Před 11 měsíci +2

    ቤዛዬ ስወድሽ እኮ ማርያምን...... አብዬ ስወዳቹ መምህር ሔኖክ ሀይሌ ደሞ የኛ ስጦታ እኮ ነው:::::::::::::

  • @user-eo9io7dm9f
    @user-eo9io7dm9f Před 11 měsíci

    እናንተ ጀግኖች ናችሁ በርቱልን

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 Před 11 měsíci +3

    በጣም ጎበዝ ናት በርቱ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 11 měsíci +3

    እውነት ነው ዘፈን ለማንም አይጠቅምም ያጠፋል እናም እኔ ቆይቻለሁ በጣም መስማት ከተውኩ ዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙር ስብከት ነው የማዳምጠው እናም ላልተዋችሁ እግዚአብሔር መቻሉን ይስጣችሁ ከመዝሙር በላይ ምን አለ አንድ ልዘምርላችሁ
    እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰው
    ቤተክርስቲያን ሆይ እስከ መጨረሻው
    ካህንሽ ከመቅደስ ከበጎቹ ጋራ ስለታረደብሽ
    እንደራሔል እንባ እግዚአብሔር ያስብሽ 🤲🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢😢😢

  • @bogalegsilassie8395
    @bogalegsilassie8395 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @user-ph5yr7sn5g
    @user-ph5yr7sn5g Před 11 měsíci +2

    ስላም ስላም ሳዲሶች እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱልን እኛም ከጎናችሁ ነን

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 11 měsíci

    መምህርና ጋዜጠኛ መምህራችን መምህር አብይ ይልማ እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን እህታችን አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኑሪልን ሳድስ ላይ የምትሰሩትን በሙሉ እናመሰግናለን እንወዳችኋለን እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-pq6hv2mk8s
    @user-pq6hv2mk8s Před 11 měsíci

    ❤አማንበአማን አማንበአማን❤ ደስ ይላል መምህርዬ እንወዳችኋለን።

  • @Eset12
    @Eset12 Před 10 měsíci

    እኔም ለዘመናት የዘፈንን ምንነት መረዳት አቅቶኝ ቆይቻለሁ አሁን ግን ሳስበው እየዘፈንኩ ክርስቶስን ማስደሰት እንደማልችል ገብቶኛል በመዝሙር እግዚአብሔር ከተመሰገነ በዘፈንስ ማንነው የሚደሰተው??????ሞቶ ላዳነኝ አምላክ ስጋዬን በማስደሰት ላስደስተው አልችልም የቅዱሳን ፍኖትም እንዲህ አይደለም ።ቅድስናን የሚከለክለኝ ነገር ከኔ ይራቅ!የተጠራሁት ለቅድስና ነው ።ሀገር ሙሉ እግዚአብሔርን በቅድስና ቢያመልክ ኖሮ ሀገራችን እንደ ብሄረ ብፁዓን ትሆን አልነበር!ፋከራም ሽለላም አይፈጠርም ነበር ።ስለዚህ ዘፈን የስፍናችን ውጤት የሆነ ከእግዚአብሔር የሚያርቅ ነው ።ከእግዚአብሔር የሚያርቅ ነገር ደግሞ ሀጥያት ነው ።

  • @mihretteffera7399
    @mihretteffera7399 Před 11 měsíci

    አብይ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው፣ቤዝዬ የልጅ አዋቂ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ እድሜሽን እንደ ማቱሳላ የርዝምልን እመብርሐን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ በጣም ትልቅ ተጋድሎ እያደረጋችሁ ነው በተለይ በኢሉሚናንት ላይ እና በግብረ ሰዶማውያን ላይ የምትሰሩትን ስራ እመብርሐን በመንገዳችሁ ሁሉ ትከተላችሁ ።ዘራችሁ ይባረክ ቤዝ እንዴት እንደምታስደስቺኝ።

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Před 11 měsíci +5

    መጀመርያ እግዚኣብሄር ይመስገን እንደእናንተ ትላልቅ ሰዎች መገኘት እዝህ ዓለም ላይ ከጥፋት ወደ መዳን የምታስተምሩት ኣብያችን በይዛይተ እግዚኣብሄር ይጠብቃችህ የስጋንና የነብስን ልዩነት ማስተማር ማለት ቀላል ኣይደለም ለሁሉም ጸጋ ያስፈልገዋል ቀጥጠኛ ኦርቶዶክስ እግዚኣብሄር ይጠብቅልን መምህራችን እንኮን በድህና መጥህልን ስጋችን እንኮን ብትጥፋ ነብሳችን ለማትረፍ ትልቅ መምህር ነህና እግዚኣብሄር ይርዳህ እድሜ ዘመንግን ይባርክ ሰው በተፈለገ ግዜ ሰው ሁነሃልና በርታልን!!!!!!

  • @meronfikir3385
    @meronfikir3385 Před 11 měsíci

    በጣም የሚጠላ ነገር ቢኖር ዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን እራሴን ካወኩ ጀምሬ ዘፈን ያስጠላኛል

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 Před 11 měsíci +1

    እኔ የገራመኝ የቤዝ ጀግነት አብያችንየተወቀ ጀግና ችንነው ቀለት አጠሁለቹ አቦ እግዝአብሄ የጣብቀቹ

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 Před 10 měsíci

    አምላከ ቅዱሳን ያክብርልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 11 měsíci +1

    ወለተ ማርያም እኔ እግዚአብሔር ረድቶኝ ዘፈን ማዳምጥ ከተውክ ከሁለት ዓመት በላይ ሊሆነኝ ነው በመምህ ተስፋ ዬ አበራ ትምህርቶች ገጠኝ እና መንፈሳዊ ስበከቶቹ ይሄን የደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እወቅ ታላቁን እግዚአብሔር ታከብራለች እንዃን አደረሳችሁ አደሰን

  • @lovelylove9547
    @lovelylove9547 Před 11 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችንንም በቸርነቱ ያስበን በርቱልን ❤❤❤❤

  • @ribkaayenew1086
    @ribkaayenew1086 Před 11 měsíci +2

    Abiye የማለዳ ኮኮቦች የሚለው ራሱ ስሙ ሁሌ ግራ ያጋባኛል

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Před 11 měsíci

    Abiy you raised a very good points. Keep it up👏👏👏👏

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +2

    welcome back መምህር❤

  • @umayeshamena7073
    @umayeshamena7073 Před 11 měsíci +2

    wow our country running to the origin!.

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 Před 11 měsíci +2

    አብነ አብርሀም ለባህል : ለንጉስ : ለሀገር ሲሆን ሙዚቃ ችግር የለውም ብለዋል ይህንን ለምን በድፍረት አታወግዙም ???

    • @_XxxcupcakexoxoX_
      @_XxxcupcakexoxoX_ Před 11 měsíci

      Kezih belay min yadirigu itetenageru iyasitemaru new, joro yalew yisima

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ጥበብና ሞገስን ያብዛላቹ አብዬ ሁላችሁም የሣድስ ቤተሰቦች

  • @alexaddis5467
    @alexaddis5467 Před 11 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልኝ እራስን ማወቅ ትልቅ ነዉ።

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 Před 11 měsíci

    ዋዉ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነው በርቱ እውነትን የያዘ ሰው አይወድቅም

  • @mikesmb203
    @mikesmb203 Před 11 měsíci +1

    ታዳ ጼንጤዋች ልክ ናቸዋ ስንሳደብ የነበረው ይቁርታ መጠየቅ አለብን 🙏

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 Před 11 měsíci

      እረ ፣ባክሽ፣የንሱ፣እራሱ ፣መዝሙራቸው ፣በሙዚቃ ፣መሳራነዉ፣የሚሰሩት ፣ስለዚህ ከሙዚቃ ፣አይሻልም ፣ኦሮቶዶክስ ፣መዝሙር ፣ቲንሽ፣ደመቅ፣ካለ፣እንካን ፣በጣም ፣ብዙ፣ተቆዉሞ፣ይደርስባቸዋል ፣እና፣አስተዉይ🤔🤔🙄🙄

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 11 měsíci

    የማናውቀውን ስለምታሳውቁን መምህር በጣም እናመሰግናለን።

  • @soliana-kw5qg
    @soliana-kw5qg Před 11 měsíci

    ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ከክፉዉን ሁሉ ይጠብቅልን

  • @mulugetaadmasu2925
    @mulugetaadmasu2925 Před 11 měsíci +4

    የሳዴስ ቤተስቦቻችን እግዚአብሔር ያግዛቸው በርቱን

  • @elegancy3958
    @elegancy3958 Před 11 měsíci

    ዘፈን ማዳመጥ ከተውኩኝ አመታት ተቆጠሩ ግን በድንገት በኔ የልጅነት ዘመን የነበሩ ዘፈኖችን ስሰማ እንደ ሱስ የመዝፈን ፍላጎቴ ይቀሰቀስብኛል እና ያ የሰማሁት ዘፈን አፌ ላይ እየተመላለሰ ያስቸግረኛል

  • @Mereja-Addis
    @Mereja-Addis Před 11 měsíci +1

    ወንድሜ አብይ ተባረክ እድሜና ጤና ይሰጥልን።

  • @EleneTesya-jd7em
    @EleneTesya-jd7em Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገ ዘፍን ከተውኩኝ6 አመት ሆነኝ በባህታዊ ባባይሓንስ ተስፍማሪያም ስብከት ትምህርት ፍውስ ምክር ተቀይሪያለሁ እዲሜያቸውን ያርዝምልን በውንቅሽት ቅድስ ገብሬል ተራዳይነት ጥበቃነት ከዚህ ደርሻለሁ የዲንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ያበርታችሁ መምህር አብይ እድሁም እህታችን በርቱልን እግዚአብሔርይጠብቃችሁ

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 Před 11 měsíci

      @Elene Tesya-jd7em እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ ለእኔም ፀልይልኝ እኔየመምህር ተስማ ማርያምን ትምህርት መስማት በጣም ይከብደኛል በጣም ነው የሚረብሸኝ

    • @EleneTesya-jd7em
      @EleneTesya-jd7em Před 11 měsíci

      @@eyerusfentaw9853 አይዞሽ እማ ጸልይ በርች ከቻልሽ በውስጥ አዋሪኝ እህቴ ሁሉም ይቀየራል እማይቀየር የለም በግዚያብሄር ዘዴእማ

    • @EleneTesya-jd7em
      @EleneTesya-jd7em Před 11 měsíci

      እግዚያብሄር ያስብሽ እመቤቴ ታስብሽ ከበርታሽ ትችያለሽ ታሽንፊዋለሽ እህት ያምልኮት ስግደት ስገጂ ታበርክኪዋለሽ

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 Před 11 měsíci +1

    መፅሀፍ ቅዱስ ዘፈን ይፈቅዳል”””””””መዝ150፣4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት

    • @Brktinay23-bi9uk
      @Brktinay23-bi9uk Před 11 měsíci

      Metshafu zefen yemilew zemawn enji musika lemalet adelem demo ahun bale zefen EGZIABHER yikebraln?