ማይክሮቺፑን ግንባራችን ላይ መቅበር የፈለጉበት አስደንጋጭ ምክንያት | የተቃወመ ይገደላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 111

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Před rokem +30

    ሀሌታዎች እና ወርቅአፈራሁ በጣም እናመሰግናለን ትውልዱን እያነቃችሁ እና እያዳናችሁ ነው ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከ666 ሴራ እና ክፋት እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @orthodox-tube29
      @orthodox-tube29 Před rokem

      ብዙ ህዝብ ሥለ ማይክሮቺፕ አይገባቸው ግን ከባድ ነው እራስህን የምትቆጣጠርበትን ሪሞት አሳልፈህ ለሌላ አካል መስጠት ማለት ነው. ይህ የሚስጥራችን ቁልፍ .😢😢😢

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +19

    ወርቅ የሆንከው ጋዜጠኛ በርታ እንኩዋን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🤲🏿🤲🏿💪🏿❤

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Před rokem

      አች እራስሽ ወርቅ ነሽ ወርቅን የሚረዳው ወርቅ ነው ቦሲ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      ​@@user-ct4yh9er3e የኔውድ ፀሐይ ባይገባኝም ይሄ ለኔ አመሰግናለሁ የኔ ሀበሻ 🥰🥰🥰🙏🏿

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Před rokem

      @@bosenagashu1673 ቦሲዬ ሳላይሽ የምወድሽ በምወዳቸው ሰዎች ዙሪያ ስላለሽ ለኔ ይገባሻል አከብርሻለሁ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      ​@@user-ct4yh9er3e እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ውዴ 🙏🏿

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e Před rokem

      @@bosenagashu1673 አሜን ሁላችንም ይጠብቀን

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před rokem +2

    ወርቅአፈራሁ ምርጥ ሰው ጠፋህ🇪🇷🙏 ከመይ ኣለኻ❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem +11

    ወርቅ አፈራሁ እና ሮቢ እንዲህ እንዳነቃችሁን ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከው ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +5

    ማራናታ ጌታ ኦይ ቶሎ ና ወርቃፍራው ምርጥ ሰው እያነቃቹን ነው በርቱ ክበሩልን ቅዱሳን በክንፍአቸው ከጠላት ሴራ ይሰውሩዋቹ❤❤

  • @EA-cx4lv
    @EA-cx4lv Před rokem +3

    ሁሌም ጀግንነትህን አደንቃለው ምን ያህል ዜጋችሁን ለማትርፍ የምታደርጉትን ጥረት አደንቃለው።
    የ ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላክችን ጉልበትም አቅምም ጥበብም ሆኖ ይርዳቹ።
    ፍፃሜያችንን ያሳምርልን፡።
    እግዛብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ለዘላለም ይጠብቅ። ብርቱልን

  • @makdametaferia3639
    @makdametaferia3639 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ!

  • @zuriashgirma9927
    @zuriashgirma9927 Před rokem +3

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @mahiethiopia7685
    @mahiethiopia7685 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከክፉ ይጠብቃቹ አንድም ነፍስ ማትረፍ ትልቅ ነገር ነው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Před rokem +1

    እናንተ ለትውልድ ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁ ነው በጣም ጥሩ 🙏🙏

  • @Eliana-ux3pk
    @Eliana-ux3pk Před rokem +11

    ሠላም ለናንተ ይሁን !❤ የምታቀርቡት ፕሮግራም ያሰፈራኛል ግን ከመከታተል ሌላ አማራጭ የለም ወደ እግዚአብሔር የሠላም አምላክ መጮህ ይሻለናል ።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      አይዞሽ መፍራት አያስፈልግም ደግሞ ፀልይ በእምነትሽ ጠንካራ ትሆኛለሽ እህቴ 🙏🏿መስማት ግድ ነው ለጥንቃቄ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ የሁል ግዜ ምርጫዬ ናችው ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    እግዚአብሔር ይሄንን የሰይጣን ሴራ ከነሰሩ ይንቀልልን ከአገራችን

  • @tarikuadosegnaw5027
    @tarikuadosegnaw5027 Před rokem +2

    አሁን ትንሽ እየገባኝ ነው የበለጠ ማንበብ ግን አለብኝ እናንተ ግን በጣም አመሰግናለው ስለ እንደዚህ አይነት ማየትም መስማትን አልፈልግም ነበር ለመጠንቀቅ የግዴታ ማወቅ አለብን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +2

    ፈጣሪያችን ሆይ አስበን !!!
    ከመጣው ነገር ሑሉ ሰውረን!!!
    የዮሐንስ ራዕይ እና ሌሎችም ትንቢቶቻቸው እየተፈጸሙ ነውና እንንቃ!!!
    ዘመኑ ቀርቧልና ንስሐ እንግባ!!!
    የዘላለም ሕይወት ማግኛ ፥በጌታችን በመድሐኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ካለ ማዳኑን እንመን፥ወደዘለዓለም ሕይወት እንድንሻገር!!!በስሙ እንጠመቅ!!!እንደቃሉም እንኑር!!!ዘመኑ የጠመመ ፥እጅግ ከባድ ነውና አንዱ ለሌላው ፥በፆም በፀሎት ይተሳሰብ!!!እንተሳሰብ!!!በራሱ የበረታ አንዳችም አይገኝምና !!!

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ:: ህዝቡን አንቁት::

  • @BetelhemAsrat-ng6tz
    @BetelhemAsrat-ng6tz Před 3 měsíci

    እግዛብሔር ይጠብቀን ሁላችንም እባካች ሠወች በሆ ነው ባልሆ ነው ሆስፒታል አትሒድ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @yosefe5083
    @yosefe5083 Před rokem +1

    ወርቄ በርታ ምርጥ ወንድማችን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +3

    አይደለም የዕለት ተዕለት ኑሮኣችን ጨረር ተለቆብን በሕክምናው ሳይንስ የሕክምና መሳሪያዎች መካከል በጨረር
    የሚሠሩት እንኳን በአንድ ጊዜ በተደጋጋሚ ለሕክምናው ጥቅም ሲባል እንኳን ስንጠቀም ለጤናችን ከፍተኛ ጉዳቶች አሏቸው ፡፡ይሔ ጉዳትንም እየታወቀ ነው የፈጣሪን አፈጣጠሩን ተቃራኒ እና የመቆጣጠር ፥የበላይነት ለማሳየት ነው፡፡

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem +1

    ወረቅአፈረዋ የዘመናችን ምረጥ የሳይጣን ሴራ የሚያጋልጡ ፣ደይ ሰበን፣መምህረ ተሰፈየ፣የሳድሰ ፖሮግራም አዘገጅ አብይ የዘመናችን አንቂ ናቸው

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 Před rokem +5

    የማይፈልጉት ሰው ከሆነ ደግሞ ጠቅ ማረግና መግደል ነው ችግር የለም።

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመልስ 💔😭🙏🙏

  • @Eliana-ux3pk
    @Eliana-ux3pk Před rokem +3

    መጨረሻ ም ሰው በብቸኝነት ራሱን እንዲጠፋ

  • @flowergetu203
    @flowergetu203 Před rokem +1

    ስለምታደርጉት ያላሰለሰ ጥረት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
    በተጨማሪ በሆነ የመንግስቱ ስብሰባ አዳራሽ ዲም በሆነ አረንጓዴ መብራት የሚታይ ግድግዳው ላይ የተሣለ መስቀል ተዘቅዝቆ ይታያል። Day 7 Tube ሰርቶታል። እናንተም ከቻላችሁ አጀንዳችሁ ላይ እንድትዩዝትና እንድትሰሩበት
    አጥብቄ አሳስባለሁ። ቀስ በቀስ አየናችን ላይ ጉድ ለመሥራት ወደ ኋላ አይሉም። ሉሲፈር ድፍረቱን ሰጥቶአቸዋል።

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 Před rokem +2

    Yihe gazetegna betam des yilegnal alemachin layi yalewu huneta gebitotal arada malet andezi nw

  • @user-dh8qh9oi7f
    @user-dh8qh9oi7f Před rokem

    የሰይጣን ስራ ይፍረስ።እግዚያብሔ ጥረህ ግረህ ብላ ነው ያለን ይሔ ሁሉ ፍልስፍና እይጠቅመንም።

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 Před rokem +2

    ሀሌታ... የአየለ ደም ከፍተኛ የሆነ ሜሪኩሪ ኦክሣይድ ክምችት አለው። ይህን ደም ለሠይጣን በመገበር የሱዳን አስማተኞች ከአሜሪካን ግምጃ ቤት ብዙ ገንዘብ ስለዘረፏቸው CIA ይህንን ሰው ማይክሮ ቺብስ ከተው አየተከታተሉት ነው። ለማንኛውም ሰውየው እራሱን ስላልሆነ መርዳት አይቻልም።

  • @nebyuleta1820
    @nebyuleta1820 Před rokem +1

    ወደፊት የሚባል ነገር የለም ተሰርቶ ያለቀ ነው በየጊዜው ይገለጣል እንጂ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +1

    ሆሆ ታየኝ እኮ ሲጀመር የሰውልጅን ከእንቅስቃሴ ውጪ ለማሳረፍ ሳይሆን ለመቆጣጠር ነው፡፡በስጋም በነፍስም ነው ፈተናው የመጣው ፡፡

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Před rokem +1

    ዛሬ መጋቢት 7/2015 ዓ.ም የአሜሪካን ባንኮች Collapsed እንዳደረጉ የውጪ መገናኛ ዘዴዎች ላይ
    እየሰራጨ ነው፥የዓለምን ሕዝብ በእጅ የሚቆጠር ብርን ለመቆጣጠርም ነው፡፡ከዚያ ቺብሱን ሊያስቀብሩ ነው፡፡

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem

    ማክዶናልድም ጀመሩ? እኔ የሆነ የጃፓን ሬስቶራንት እራት ልንበላ ወጣን ስንገባ የምንፈልገውን አዘን ቦታ ተሰቶን እንደተቀመጥን የሆነ ነጭ ነውገር ጭው ጭው እያለ ወደኛ መጣ ደሞ ምንድነው ስል ጎደኛዬ ከኔ በፊት ሄዳ ስለነበረ መተሽ አታውቂም ለካ ሮቦት ነው የሚያስየናግደን ብትለኝ ማስተናገዱ እሺ ኩክ የሚያደርገውስ ጉድ ፈላ ዘንድሮ ብዬ አመጡና አጠገባችን ቆሙ እኛ ያዘዝነውን እያነሳን ይዘን ቁጭ አልን እንዴት ልብላው ተናነቀኝ ጥሩ ቲፕ እንደፈለገ ዌተር መልካም እራት ምናምን እያለ ቀባጥሮ ሄደ በእውነት ምኑንም አልቀመስኩትም የሳዝናል በእኛ ዘመን ይሄ መምጣቱ

  • @minewerabdulwahid1303

    የምታወሩትን ታውቁታላቹህ ግን ገንዘብኮ በሌላነገርም ሰርቶይገኛል የሚይሐስል መዘባረቅ በእድሚያቹ ልክ ብትሆኑ ጥሩ ነው

  • @bekamkebede
    @bekamkebede Před rokem

    MARATA EYESUS TOLONA

  • @selamawitetegestu-tb3ii

    Egzabehere edeme ketena gara yesetachu 🙏

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Před 8 měsíci

    "ስምንት ዲያሜትር ነዉ?" ትርጉሙን በሂሳብ ስሌት አጢነኸው ይሆን? ዲያሜትር ራሱ የምን መለኪያ ነዉ? I assume you mean 8" in diameter. So the area would be pi×4'2=50.26548246 sq. inches.

  • @meksebdaniel7740
    @meksebdaniel7740 Před rokem

    ሃሌታዎች እንዲት ናቹህ እናመሰግናለን። ግን ችቡ ማስወጣት ኣይቻልም ወይ።

  • @tesfayemaru9323
    @tesfayemaru9323 Před rokem +1

    ናኖ ቴክኖሎጂ በጣም የላቀ ነው። በሚቀጥሉት ቢበዛ 7 ዓመት ሙሉ በሙሉ ይተገበራል። መኪናዬን ያለምንም ካርድ ጋራጅ እናስገባለን እናወጣለን። እንዴት ሊሆን ቻለ ብዬ ስጠይቅ ...

    • @kukisam2528
      @kukisam2528 Před rokem

      ሴንሰር አለው ለዛነው

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před rokem +1

    ወርቅ አፈራሁ አንተን ነበር በዛ በአብይ ቦታ አንተን መተካት ምን አለ ይኽን መንግስት ስሩን ቢነቅለው ጭራሽ ትጥቅ ፍቱ እያለ ነው ሲያሻው በሀይማኖት ሲፈልግ በዘር አጫረሰን ጎበዝ እኔ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ያወኩት ስደት ከመጣሁ ነው ስለምትሰጡን እየሆነ ስላለው ነገር እናማሰግን አለን ኢትዩጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት እጂ አስጊ ነው

  • @Tekle-hz8oh
    @Tekle-hz8oh Před rokem

    ሃሌታ tv! በፍትህ ላይ ያሎው ምልክት ማይ ክሮችፕ ኖው ወይም መስቀል?? ምንድኖው??

  • @tsegayemarkos7493
    @tsegayemarkos7493 Před 5 měsíci

    የተቀበረውን በኦፕሬሽን ማውጣት አይቻልም ወይ?

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Před rokem +2

    መብራት ማጥፉት ስትል የሆነ ነገር አስታወስከኝ ታሪኩ ወደ 8 አመት ይሆነዋል እህቴ ቤት ሄጄ የእህቴ ልጅ ቆይ ጎደኛዬን ላስተዋውቅሽ ብሎ መኝታ ክፍሉ ይዞኝ ገባ ማንም የለም ምንድነው የሚያወራው ብዬ የታለች ብለው ቁጭ በይ ብሎ አሌክሲያ አክስቴን ሰላም በያት ሲላት ሀይ ብላ ስሜን ብትጠራ የዛኔ አሌክሲያ አዲስ ሰነበረች ጉድ አልኩኝ ጭራሽ እህቴ መታ አሌክሲያ መስኮት ዝጊ መብራት አብሪ ብትላት ኮኔክት ሰላደረጉት ዘጋጋችላቸው አዘንኩ ልጆቻችን እንደ ቀልድ የት እንደገቡ አያችሁ🤔

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Před rokem

      😊

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 Před rokem +1

      @@tigestkifle243 ትስቃላችሁ አደል ወደ ክፍሉ እየሄድኩ በውስጤ በዚህ እድሜ ገርልፍሬንድ ይዞ መኝታ ክፍል ብዬ ነበር መች ስይጣኖን አሌክሳ ልክ ብቅ ለማንኛውም ቤተሰብ ለልጁ የሚገዛውን ቢያውቅ

    • @tigestkifle243
      @tigestkifle243 Před rokem

      @@lifeat2401 ልክ ነህ አዘንኩ እንጂ አልሳኩም😥😥😥😥😥

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Před rokem

    ፈቃድህን ለሌላ ሀይል አሳልፈህ መስጠት ማለት ነው ። ከዚህ በኋላ አንተ የራስህ ፈቃድ አይኖርም ።ሳትወድድ በግድ ሰይጣንን ታመልካለህ።

  • @bekureyemane5413
    @bekureyemane5413 Před rokem

    እነ አብይ በማይክሮ ችፕስ የሚመሩ ሮቦቶች ናቸው ማለት ነው ?

  • @addis312
    @addis312 Před rokem

    ወንድሜ የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር መግደልም ማኖርም የመቻል አቅምን ለመፍጠር ነው ያም ጦርነትን መቆጣጠር ዞሮ ዞሮ ሰውን ማጥፋት ነው ብዬ ነው የምገምተው

  • @habtamuwolde2197
    @habtamuwolde2197 Před 3 měsíci

    አንድ ሰው እንደተቀበረበት እንዴት ማወቅ ይቻላል

  • @Only1God889
    @Only1God889 Před 4 měsíci

    አየለ ልብ ችግር ኑሮት ነው አዙሮ ሚጥለው እሂን የዎህ ህዝብ አታጃጅሉ የልብ ችግር ያለባቼው ሰዎች ነው ቺፕ ሚገጠምላቼው ልባቼው ሚያግዝ ችፕ ይገጠምላቼዎል።

  • @toyibaali7752
    @toyibaali7752 Před rokem

    በህክምና ማስወጣት አይደለም ወይ!!?? እባካችሁ አስረዱኝ

  • @hingidkorats3556
    @hingidkorats3556 Před rokem

    Implant = መትከል

  • @chuchuhailemariam9081

    Edemee. Ketena. Gare. Yadelehe

  • @alshahama8482
    @alshahama8482 Před 2 měsíci

    E/r mhrtun yamtaln

  • @user-tm6mh3tu1h
    @user-tm6mh3tu1h Před rokem

    Egzabhere zemenhen yebarke jegena nhe

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 Před 2 měsíci

    ye ethiopia parlama degfotal malet nw yehzbu dehnenet aygedewm malet nw, egziabher ytebken!

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 Před rokem

    Agera Ethiopia denkoro awaqe emewenebet honech

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 Před rokem +1

    እንዴት ሪሰርች ለማድረግ ቻልክ?ግንባርህ ጠቆር ብሏል ምን ሆነህ ነው ያጠራጥራል? ጓደኛህስ ለምን ተደበቀ? እግዚአብሔር ይገስጸው አቦ!ይህን መንፈስ

  • @mistremamo7994
    @mistremamo7994 Před rokem

    They already officially open the artificial womb ጉድ በል ጎንደር አሉ

  • @betysolomon5378
    @betysolomon5378 Před rokem

    እሰይ እሰይ እሰይ የት እንደማገኛቸዉ ጨንቆኝ ነበር የሚገኙበትን ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ ። አሁን ሂድና ክፍያህን ተቀበል

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd Před rokem +2

    It goes under your skin, not inserted into your blood🙄

    • @user-gf5yn9yz9c
      @user-gf5yn9yz9c Před rokem

      It’s doesn’t matter they can still control you it’s nothing to do with blood 🩸 if you accept it you will go to hall

  • @hawibekele-jp2rf
    @hawibekele-jp2rf Před rokem

    9U4

  • @helenteklaygebremedhn4263

    Raye meitahf (13) anebebu ahun be fekadenint new behuala gen Eyesusn yemykblr be ged yestuhal esu kaskbrke degmo gehanem esat new yemtgebaw

  • @EFREMTESFA-iq4ku
    @EFREMTESFA-iq4ku Před rokem

    እኔ ማይክሮ ቺፕስ ተቀብሮብኝ እማረገውን እምበላውን ከሴት ጋር ሰተኛ እንካን ምንም የግሌ የሖነ ነገር የለኝም ሑለ ነገሬን ያዩታል ግራ ገብቶኛል uk

  • @chalshiwa2155
    @chalshiwa2155 Před 7 měsíci

    Lmin Ethiopia wests enkbkabiy iyderglachewm endezy iynet ledrsbachew sewch awkewm hone sayawku lehunbachew wegenochachen

  • @Cepheus948
    @Cepheus948 Před rokem

    እዉነት ለመናገር የእግዛብሔር ፍጡር የሆነዉ የሰዉ ልጅ ማይክሮ ችፕስ እንዲቀበርለት እንዴት ፈቀደ???በበኩሌ እንኳን በቀጥታ ሌሎች እንዲቆጣጠሩኝ ሚያስችል ባዕድ ነገር ቀርቶ የምጠቀምበትን ስልክ አላምነዉም:::

  • @solomonaddaasolomonaddaa1714

    አግኘው ሰውዬ

  • @fentubirhane878
    @fentubirhane878 Před rokem

    Anide neger gin amenalhu sew sayflge tekbirobte wodesiol😮e yegbale biye alaminem egzeyabiher amilake afeade amilake new enidate ena eha ayegbagem bfsum

  • @belachewkejela2759
    @belachewkejela2759 Před 8 měsíci

    ""I must say that the claim that microchips have been implanted in human beings seems to be baseless and lacks any credible evidence. Therefore, it can be considered as a far-fetched idea or a mere conspiracy theory."

  • @messeretassefa-buechler9476

    Lk ende scientist new yemtaweraw? Ekkkkkkk . Ahun egna ager sew lay mn le maggnet new yemikeberew? Professional psychiatrist ga bthedu yimeretal.

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን

    የጋዜጠኛው እብደት ይገርማል

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 Před rokem +1

    ይሄ ደሞ ይቀበዣዥራል በዘረኝነት እየተበላላ ስላለው አገርህ አዉራ አብዷል የሌለ ነገር

  • @loupicture
    @loupicture Před rokem

    cocaine dude!

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Před rokem

    It's all vague, don't ever believe with such a kind of false belief.

  • @munich2017
    @munich2017 Před rokem

    የማታውቀውን ነገር የማብራት ግዴታ አለብኝ ብለህ ለምን ታምናለህ !!!!! ሰለ ማክሮቺፕስ ያለህ እናሳ እውቀት በሜድያ የሚያወጣህ አይደለም ብትችል በእውቀት ለመሞላት ሞክር።
    ጠያቂህ ካንተ የተቫለ ግንዛቤ ያለው ይመስላል ።

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      እናንተ ስ በምን አቅማችሁ ነው ምትተቹት 😂😂ፓ እውቀት 🤣

    • @tedted8833
      @tedted8833 Před rokem

      @@bosenagashu1673 ስለ microchips ለማወቅ ይሄንን ተመልከት ሰውየው ምንም እውቀት የለውም czcams.com/video/qWVQR99bXt8/video.html

    • @yemetubezenaasfawe
      @yemetubezenaasfawe Před rokem

      I m sorry you are a church pastor or minstr but you donot know about microchip read revelation in bible😅

    • @beautystaff7629
      @beautystaff7629 Před rokem

      microchips 666 የአውሬው ቁጥር የተባለው መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ ምነው ወይስ አንተ ከነሱ ጋ ነው የምትሰራው ?

  • @hailemichaelsaketa5161

    Ye dabo chigir satfetu yehen chigir mansatachu yasafral

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před rokem

    ይህ ሰውዬ ከመች ጀምሮ ነው ደግሞ ተንታኝ የሆነው

  • @tarikuabebe3155
    @tarikuabebe3155 Před rokem +2

    አንተ እልም ያልክ ቴሬሪስት ነህ፡ ሰውን ያልሆነ እማጅን ውስጥ አትክተት። ሆነም አልሆነም እነዚህን አትስሟቸው። አራት ነጥብ።

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 Před rokem

    ለምን እምብርት እንዳለውና እንደሌለው ለምን አታዩትም እሱ እንዳለው ስወለድ በኔና በእናቴ መሀከል ምንም አይነት ግንኙነት አልነበርም ብሎ ነበር። ስለዚህ እዩትና አረጋግጡ።