የሰሎሞን ምስጢራዊ ቀለበት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ስለተመለከታችሁ በጣም እናመሰግናለን። ቪዲዮውን ሼር በማድረግና ዕውቀት የሚተላለፍበትን ይህን የCZcams Channel ሌሎች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በመጋበዝ ቤተሰባችን እንዲሆኑ ያድርጉ።
    ይህን በዶክተር ሮዳስ ታደሰ የሚተላለፍ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    Copyright ©Dr Rodas Tadese (Andromeda)
    💥💥💥
    Thanks for watching

Komentáře • 430

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Před 3 lety +26

    የኢትዮጵውያን ረቂቁን ጥበባቸውን ጉልህ እያደረግህ የምታስተምረን መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ፤ አንተን እና የዛሬይቱን ኢትዮጵያ compare ሳደርገው እንባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ አለቀስሁ ብዙ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢኖሩም ወደ አንተስ ዩቱብ ስመጣ ግና መንፈሴን ታድሰዋለህ ኑርልን እመ አምላክ ጥበቡን ታስፋልህ [ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ] +++💫💧💧

  • @rgbrgb2751
    @rgbrgb2751 Před 3 lety +28

    መምህሬ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ አባት

    • @mershaaynalem8996
      @mershaaynalem8996 Před 3 lety

      ሰላም ላንተ ይሁን

    • @henokbeklel1
      @henokbeklel1 Před 2 lety

      መምህር ስለ ጻፍከው ርእስ ትንሽ ነው ያወራህው

  • @fenetgetachew3633
    @fenetgetachew3633 Před 3 lety +16

    I am a 12 year old girl. I want to be an astronomer when I grow up. I admire dr hadis rodas. He Influenced me to study about astronomy.I read the Andromeda book and I collected lots of information from the book. I would really like to be In the space society and please continue posting videos.
    Thank you

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 3 lety +82

    ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ስሟን ለማስጠራት ሲል ለኢትዮጵያ የሰጣት ልዩ ስጦታ

    • @watsonodin5110
      @watsonodin5110 Před 3 lety

      pro trick : watch series on flixzone. Me and my gf have been using them for watching lots of of movies during the lockdown.

    • @noeeric9325
      @noeeric9325 Před 3 lety

      @Watson Odin yup, I've been using flixzone for years myself :)

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 10 měsíci

      GOD bless you

  • @kebabush2119
    @kebabush2119 Před 3 lety +30

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት የእርሶ ትምህርት ደስስ ስል ፀጋውን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አምላኬ ሆይ የምመረውን ቅዱስ ቃልህን ትምህርትህን በልቦዬ ሰሌዳ ፃፍልኝ

  • @MohammedAhmed-yz1no
    @MohammedAhmed-yz1no Před 3 lety +2

    ነቢዩ ስለይማንን ጌታ የቀጣበት ምክንዠት የጠቀስከውን ንጉሱን ካሸነፈና ከገደለው በኋላ የንጉሡ ልጅ አባቷን ስለገደለባት በነቢ ሰለይማን ቂም ይዛ ስለነበር ቂሟን እንድትተው ስለይማን ሲጠይቃት አግባኝና የአባቴን ሀወልት ስራልኝ አለችወ ስለይማንም (ሰለሞን) ተሰማማና በሠይጣኖቹ አሠራላት በመጨረሸም የንጉሡ ልጅ ሀዉልቱን ማምለክ ጀመረች በዚህም ጌታ ተቆጣ ና ነቢዩ ስለይማንን አርባ ቀን ቀጣወና ቀለበቱን መለሠለት

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 Před 3 lety +10

    God bless you more Dr Rodas

  • @user-lq1mq6yi1l
    @user-lq1mq6yi1l Před 3 lety +1

    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ክበርልን ሳትሰሰት አውቀትን ስለምታጋራን አኛ ያለንበት ትወልድ አውቀት ከማጣታችን የተነሳ ጠፍተናል እባክህ በተቻለህ መጠን አውቀትን አጋራን አነቃቃን ለ ልጆቻችን መሰረት አንሁናቸው. በጣም አንወድሃለን አንዳንተ ያሉ ግን የተደበቁ ምሁራን አንዲወጡ ትወልድ አንድቀርፁ አንማፀናለን 🙏 ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር 🙏

  • @amenhelen7108
    @amenhelen7108 Před 4 měsíci +1

    በጣም ልብን የሚማርክ ታሪክ ነው
    ይህን መሰሎችን ሳዳምጥ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አደንቃለሁ
    መምህር በጣም የታደልክ ነህ ይህን ሁሉ ሰለምታነብ ደግሞም ሼር ስለምታደርገን በጣም አመሰግንሃለሁ
    በታሪኩ መመሰጤና መደነቄ ግን የማይቋረጥ ነው

  • @Lemishe
    @Lemishe Před rokem +1

    አድሮሜዳን ዶር ሮዳስን ሳላመሠግል አላልፍ ይህ
    ለኢትዮጵያውያን ስፋ ሆነሀልእና በርታልን አብረንህ
    ነን ይህ ትምህርት ለሚያቀው ከአስኮላር ትምህርት
    የተለ የመጣንበትን መጨረሻችንን መፀሃፍ ቅዱስ
    ላይ ነው

  • @photoshootinthemoment
    @photoshootinthemoment Před 3 lety +3

    ላስተዋለ ምርጥ ሐሳብ ነው መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před 3 lety +1

    መቼም ይህንን የማያልቅ የእውቀት ሐብትዎን ስላካፈሉን መድኃኔዓለም ጨምሮ ያፍስብዎት። ይህንን ለማዎቅ ስላቆየኝ እግዚአብሑር ይመስገን። የሚገርም ነው!

  • @awajuyehualaw6987
    @awajuyehualaw6987 Před 3 lety +2

    ጸጋውን ፡ ያብዛልህዎት ፡ መጋቤ ፡ ሐዲስ ፡ ወዶ/ር ሮዳስ ፡ በርታልን ።

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 Před 3 lety +2

    ልኦል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረርን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ እናመሰግናለን

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen Před 3 lety +36

    መምህራችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንድ ቀን ግን ስለ ቶ መስቀል ሚስጥር ንገረን🙏

    • @tehtnawyeshambel1895
      @tehtnawyeshambel1895 Před 3 lety +1

      awo betenegeren dese yilegal

    • @ethiopianism1090
      @ethiopianism1090 Před 3 lety +1

      ስምሽ ይመቻል።
      የዛሬ ሁለት ሳምንት ወልጄ ስሙን ምንሊክ ብየዋለሁ።
      ዘመኑን የዋጀ

  • @gass1790
    @gass1790 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    ብዙ ድንቅ ነገሮች ናቸው።
    የፊልም ሰሪዎች ስራ እቃቃ ጨዋታ ስለሆነ ብዙ አንጠብቅም።

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 Před rokem

    ዶ/ር እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Kebate_Abesa
    @Kebate_Abesa Před 5 měsíci

    መምህር.. ቃለ ሕይወት ያሰማዎት🙏

  • @annanyazerihun8338
    @annanyazerihun8338 Před 3 lety +14

    እንዳተ አይነት ያብዛል ♥♥♥

  • @mullerderbew3250
    @mullerderbew3250 Před 3 lety +1

    መምህሬ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @sala638
    @sala638 Před 3 lety +9

    የፊልሙን ነገር የገለፅህበት መንገድ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 3 lety +2

    ግሩም ትምህርት ነው፡ በጣም ደስ ይላል በርታልን። ለማይረባ ፊልም እንኳን ግዜ እናጠፋለን። እግዚኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ።

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የአመት ሰው ይበለን
    👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን ወንድማችን 💚💛❤️😍
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @FinTech-Tube
    @FinTech-Tube Před rokem

    እድሜ ይስጥ
    Dr Rodas Tadese አመሰግናለሁ

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 Před 3 lety +3

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እርጂም እድሜ ከጤናጋ እግዚያብሄር ያድልልን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የርስዎን ትምህር በሙሉ ሰምቸ ብለወጥ ደስስስ ይለኝ ነበር ግን እሰማለሁ አላስተውልም😓ብቻ አንድቀን ይገባኛል እያልኩ እከታተላለሁ

  • @abebelimeneh720
    @abebelimeneh720 Před 4 měsíci

    መምህር ሰላም ነህ በጣም ገራሚ መረጃ ነው የሚታሳውቀን ከተቻለህ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ መጎብኘት ብትችል ደስ የሚል ኢትዮጵያ አካባቢ ነው እላለሁ አበበ ልመንህ ነኝ ከሚዛን ተፈሪ

  • @danielmamu9431
    @danielmamu9431 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሁሉ ሰላም ነው
    ሁሉም ግልጽ ነው

  • @bezawetbezawet605
    @bezawetbezawet605 Před 3 lety +1

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b Před 2 lety

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን :: የትም እማናገኘው ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን::

  • @abeldemse6820
    @abeldemse6820 Před rokem

    መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @efrembekele4439
    @efrembekele4439 Před 3 lety +1

    መምህር እንኩአን አደረሰህ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን መፅሀፎችህም ትልቅ እውቀት ነው የያዙት በውድነቱ ባልገዛውም ትንሽ ተመልክቻለሁ ጥሩ መፅሃፍት ናቸው

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Před 10 měsíci

    የእግዚአብሔር በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 Před 3 lety +1

    መምህራችን እናመሰግናለን ኑርልን

  • @yosefberihun8796
    @yosefberihun8796 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @cleanethiopia14
    @cleanethiopia14 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ቀደምትነታችንን እናስተውል ዘንድ ስለምትሰጠን ሁሉ።

  • @user-hd6rf5so4m
    @user-hd6rf5so4m Před 3 lety +14

    መምሕራችን እንኳን ለአድሱ አመት አደረሰሕ

    • @wndminehYalew
      @wndminehYalew Před 8 měsíci

      መምሕራችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

    • @wndminehYalew
      @wndminehYalew Před 8 měsíci

      አንብበናል

  • @khaalidcarabeey
    @khaalidcarabeey Před rokem

    በጣም ለሚያስጨንቁ ጥያቄዎች መልስ ስለሰጠኸኝ በጣም አመሠግናለሁ እኔ የእስልምናን ሀይማኖት ከሚከተሉ 7 ቤት የተገኘሁት ፈጣሪ ይባርክህ መልካም እውቀትን ይጨምርልህ አማን እባላለሁ

  • @mamushdemssie7487
    @mamushdemssie7487 Před 3 lety

    የምታስተላልፈው ትምህርቶች በጣም ጥሩ ነው ደ/ር ሰላምና ጤና ይስጥህ

  • @user-zk9vi7ge6h
    @user-zk9vi7ge6h Před 3 lety +1

    እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በጣም!! ሰላምታዬ ይድረስህ ከጀርመን ህሊና ነኝ።

  • @haymanotterfa9748
    @haymanotterfa9748 Před 3 lety

    አግዚአብሔር አይምሮውን የከፈተለት ታላቅ ኢትዮጵያዊ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @annacharmani2087
    @annacharmani2087 Před rokem

    You doing Great job 👍Thank you 🙏🏼🙏🏼

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety

    ቃለህየወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mitkutafesse97
    @mitkutafesse97 Před 3 lety +7

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ከሰሙ እማ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ፊልም ሊሰራበት የሚችል ሞልቷል እባካችሁ ፊልም ሰሪዎች አይምሮአችሁን ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ትክክል የሆነውን ታሪክ እና በያዘችው እምቅ ሀብት ልማት ወይም የስራ እድል ፍጠሩበት ብቃት ካላቹ !!!

    • @yegleeshetu7426
      @yegleeshetu7426 Před 3 lety +2

      ትክክል እኛ የውጭን መኮረጅ እንጂ መቼ ያለንን እናከብራለን!

  • @menenubercabu6665
    @menenubercabu6665 Před 3 lety

    ሠላም : ሠላም : ሠላም ውዱና የተከበርከው ከማንነታችን /ከእውነተኛው የአባቶቻችን የላቀ ታላቅነት መሠረት ተነስተህ የእውቀትና የእውነት ምንጭ እየሆንከን ላለከው የዘመናችን እንቁ እውነተኛው የጠቢባኑ የአባቶቹ ልጅ ዶ/ ር ሮዳስ !!! ጤናህን : ሠላምህን : የእውቀትና የጥበብ ብልጽግናህን እጅግ አብዝቶ ይጨምርልህ ። እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝመው !!!

  • @bisratgetachew9349
    @bisratgetachew9349 Před 2 lety

    you are brilliant thanks for your information

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 Před 3 lety +1

    መምህር ያንተን ትምህርት ሁልጊዜ ሳልጠግበው ነው የሚያልቀው የማይሰለች ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @user-gn9bj6mu3y
    @user-gn9bj6mu3y Před 3 lety +5

    መምህር እድሜ ይስጥ

  • @asterbah3504
    @asterbah3504 Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር

  • @elizabethyonas1324
    @elizabethyonas1324 Před 10 měsíci

    በጣም በጣም ደሰ ይላል በርታ በርታ,,,,,,,

  • @user-bk4hf8ki9t
    @user-bk4hf8ki9t Před 3 lety

    ዶ/ርዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
    በነገራችን ላይ እኔ የኢትዮ ፊልም ሰልችቶኝ ማየት ካቆምኩኝ ቆይቻለው ሁሉም ነገሩ ድግምግሞሽ ነው

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomongeremew5308
    @solomongeremew5308 Před 3 lety +1

    እግዚአብሐየር እድሜውን እና እውቀቱን ጨምሮ ይስጥልን !!!

  • @girmaygebrekiros4779
    @girmaygebrekiros4779 Před 3 lety

    fetari edmehin yarzimew, Amen

  • @addishiwotsheno8541
    @addishiwotsheno8541 Před 3 lety +24

    ዶክተር እድሜን ይስጥልን
    ስለ ቤርሙዳ ትርያንግል ጉዳይ ጥቂት ይበሉን

  • @abyotchaie5719
    @abyotchaie5719 Před 2 lety +1

    እንወድሃለን ኑርልን

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 Před 3 lety +1

    እድሜ እና ጤና ተመኘሁ

  • @dannymagna792
    @dannymagna792 Před 3 lety +2

    እረጅም እድሜ እና ጤናን ከጥበብ ጋር ይስጥልን

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 3 lety

    መምህር ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይጨምርልህ ረዥም እድሜ ያድልልን ደህና ጠቀመከኝ 💚💚❤❤❤💙💙💙👏👏👏
    መምህር ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ለዛቀን ያድረሰን እና ሰለ መሰከረም ደመራ መሰቀል እንድ ገልጥልን በርህራሄ እጠይቃለን?

  • @admirenature3480
    @admirenature3480 Před 3 lety +3

    ሚገርመኝ ነገር ሁሉ ያነበብከውን ኣትረሳም፡ አንዴት ግን ይገርማል በጣም።

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 Před 3 lety +2

    first online streaming your program keep going i cant wait to hear

  • @hamereseble313
    @hamereseble313 Před 3 lety

    Thank you, Doctor Rodas.

  • @zeinebamohammed7279
    @zeinebamohammed7279 Před 3 lety +3

    dr rodase welcome ስለ ቤርሙዳ እንዳትረሳ

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 Před 3 lety +1

    Selam Dr. Thank you very much. As you said it's so interesting about Solomon I will read . I like your top beautiful. Ejeua yebark

  • @hanadeneke4029
    @hanadeneke4029 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እወድሃለሁ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Před 3 lety

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @ejigayewzewdu7202
    @ejigayewzewdu7202 Před 2 lety

    መ/ር ሮዳስ ሠላም

  • @jogech665
    @jogech665 Před 3 lety

    Thank you Dr. Rodas

  • @tadessegebre5342
    @tadessegebre5342 Před 3 lety +7

    እስከካሁን በኢትዮጵያ በቤተክርስቲያን ያለን እውቀት ማየት የተሳነንን እንድናይ ስላደረክ በእግዚአብሄር ስም እናመሰግናለን

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 Před 3 lety

    ማርያም ድንግል የሰለሞን ኣክሊል ነሽ።

  • @birukwube3458
    @birukwube3458 Před rokem

    እናመሠግናለን ሮዲ

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před 11 měsíci

    መምህራችን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem

    ከሰሎሞን የሚበልጥ እዚ አለ::በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ተሹሞ በመጨረሻም በሚስቶቹ ምክንያት ጣኦት እያመለከ ስላለፈው ንጉስ ሰለሞን ብዙም ማውራቱ ፋይዳ የሐውም:: ይልቁንስ ከሱ የምንማረው ነገር ሐብት ሲበዛ የጥፋት ምክንያት እንደሜሆን ነው ክላወቅንበት:: ስለ ክርስቶስ ይሁን ርዕሳችን::

  • @bezabishdema517
    @bezabishdema517 Před 11 měsíci

    Egziabeher yebarkhe yhenen ewqetehen demero demero yasefalehe.

  • @dejenebekele2318
    @dejenebekele2318 Před 3 lety

    ዶክተር አምሮብሐል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @yeshiwube2114
    @yeshiwube2114 Před rokem

    ተባረክ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    ልዩ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LiLi-hb9hm
    @LiLi-hb9hm Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Před 10 měsíci

    ጥበብ ነህና በረከትህ ይብዛ

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 Před 3 lety

    መምህር እናመሰግናለን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 3 lety

    God bless you dear D-r Rodse 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @berihungebrie4431
    @berihungebrie4431 Před 3 lety +1

    ዶክተር እድሜን ይስጥልን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 3 lety

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @yeshiwube2114
    @yeshiwube2114 Před rokem

    ዶ/ ረር

  • @juicewrld4636
    @juicewrld4636 Před 3 lety

    God bless u d/r rodas

  • @Tadesemekonen-ei8wu
    @Tadesemekonen-ei8wu Před 4 měsíci

    ኑርልን

  • @habteasmamaw
    @habteasmamaw Před rokem

    ሁሌም ያንተን ትምሕርት ብሰማ አይሰለቸኝም

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 Před 3 lety

    God bless you and your family

  • @birukbekele
    @birukbekele Před 3 lety

    wow Amen Kale hiwot yasemalin

  • @user-hg9td7pd6q
    @user-hg9td7pd6q Před měsícem

    Bruh, i hope one day i'mma be greater than you... u r one of the best contect creater❤

  • @ashenafibelay2222
    @ashenafibelay2222 Před 3 lety

    Tnx d'r

  • @bezawit256
    @bezawit256 Před 3 lety

    Amesgenalehu edmena tena tibeb yichemrlh!

  • @digitechdigitech1017
    @digitechdigitech1017 Před 3 lety +5

    ሰላምክ ይብሳ መምህራ ችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻አሜን እንኩዋን አብሮ አደረስን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @marye1935
    @marye1935 Před 3 lety +5

    ዶ/ር እስቲ ግርሀም ሀንኮክ በሰፊው ከማስረጃ ጋር ስለሚያወራቸው: አኑናኪ ስለሚባሉት ፍጡራን የተወሰነ ነገር ብትለን......አመሰግናለሁ

    • @drzeraygslassie5620
      @drzeraygslassie5620 Před 3 lety

      እኔም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነው ስለነዚህ ፍጡራን!🤔

  • @simonmamo2032
    @simonmamo2032 Před 3 lety +3

    መምህር ስለ ቶ መስቀል አመጣጥ እና አጠፋፉን በነማን እጅ እደነበረ እና ምን ሲያደርጉበት ሲሰሩበት እደነወረ አስተምረን እስቲ በዛላይ የጀመርኩት ስራ ስላለኝ ነው አግዘኝ ምህር

  • @semyelgnim1145
    @semyelgnim1145 Před rokem

    God bless you 🙏 ❤️ 🙌 you are amazing as usual

  • @netsanetalem3453
    @netsanetalem3453 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችሁ መምህር!

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

    ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይባርክኽ ወድማችን ኑርልን❤️🇪🇹❤️

  • @zemenyena5378
    @zemenyena5378 Před 3 lety +1

    መምህራቸን እንኳን አደረሳቹ አደረሶት መምህር

  • @kibret77
    @kibret77 Před 3 lety

    Thank you Dr. Egizheabher edemena tenahen yebarke