Aba Yohannes Tesfamariam Part 1361 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 238

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před 13 dny +12

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ይሄን እጹብ ድንቅ ገዳም የሰጠን!
    እስኪ በናታችሁ ላይክና ሼር አድርጉ

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 12 dny +2

    በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረአል አማላጅነት በአባታች እንባና ፀሎት ያልተደረገለት አለ ብየ አላስብም እኔ ብዙ ተደርጎልኛል ግን ለደጁ አበቅቶኝ እደምመሰክረ ተሰፈለኝ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኚ

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b Před 12 dny +1

    የአባታችን የአባ ዮሐንስ ወዳጆች የቅዱስ ገብርኤል ልጆች እባካችሁ ወንድሜ ላገር በቃ የክርስትና ስሙ ገብረሚካኤል ይባላል ለልሳ ህይወት ለቅዱስ ቁርባን ያብቃ ወልኝ ለቅዱስ ገብርኤል ለምኑልኝ 😥🙏

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 13 dny +10

    የሠላም አባት የበረሐዉ ለምለም የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን 🎉ስገቡ ሸር ላይክ አትርሱ👍ስለማይናገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ👏እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫

  • @JchjBfhi-mq7lx
    @JchjBfhi-mq7lx Před 12 dny +2

    አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስን አምላካችን አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
    አተ የወንቅሸት ገብርኤል ለኔም ሰነቤተሰቦቸ ድረሰልኝ
    ከኔ የበረታችሁ ወለተ ዮሐንስ ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም😢

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 13 dny +6

    ወንቅሸት ምድራዊ ገነት የታሪክ የወንጌል አርበኛ ያሉበት እኮን ደናመጣችሁ እልልልልል. ❤❤❤❤

  • @user-ig7do8ej5j
    @user-ig7do8ej5j Před 13 dny +2

    የራማው መልአክ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሰው አድርገኝ የውስጤን ችግር ጎዶሎየን አንተ ታውቃለህና ፈጥነህ ድረስልኝ አባቴ

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d Před 12 dny +1

    ጀግና ባሕታዊ የበረሃው መናኝ ቅዱሰ አባታችንን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ፀሎታችው በረከታችው ይደርብን🙏
    እኛም የወንቅእሸት ቅዱሰ ገብርኤል ገዳም ለደጅ ያብቃን⛪

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 12 dny +1

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሒኒስ ለኔም ለሃጢያተኛዋ ወለተ ስላሴ ይድረሰልኝ እርኩስ መንፈስ ተጫወተብኝ አባታችን በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ አባዬ🙏🙏🙏🙏🕊💖🙏🙏

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን ለኦናንተ የደረሰዉ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን በፀሎትዎት አይርሱኝ አባቴ ደካማምዋ ልጅዎት ነኝ ወለተ ማርያም እያሉ ባለቤቴን ከተቤተሰቦቼ አትርሱኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 13 dny +4

    የራማው ልዑል አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ምድራዊ ገነት መታደል እኮነው ከዚህ ቦታ ሒዶ መዳን መፈወስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ እኛንም ይስማን አሜን
    አባታችን የበርሐው መናኝ መጽናኛችን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን🙏🎉🎉🎉🎉

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před 12 dny +1

    እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻች የዴርሰ አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን
    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @YordanosTezera-dp7bi
    @YordanosTezera-dp7bi Před 13 dny +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን እኔም አንዷ ነኝ እስከ ቤተሰቦቼ ከተጣልኩበት ያነሳኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před 12 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን ለአባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በፀሎቶ አይርሱኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 13 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dfghhgghjj2654
    @dfghhgghjj2654 Před 12 dny +1

    በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባቴ የእኔም ቤተሰቦች ለደጅህ አብቁልኝ ለምስክር ይበቁልኝ 🤲

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለወገኖቻችን የደረሰ የወን ቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለሑላችንም ይድረስልን አሜን

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz Před 12 dny +1

    ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን።

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 13 dny +5

    ሸር ሸር ሸር❗❗ላይክ ወገኔቸ እናስተው
    ላልሠሙት አሠሙ ሸር❗❗

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የደርሰ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የአባታችን እንባናፀሎት ይድርስልን ወለተ ሀና በፀሎት አስብኝ

  • @medhanieghirmayabera8839
    @medhanieghirmayabera8839 Před 12 dny +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው እንኳን ደስ ኣላችሁ ለትርፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን ኣሜን !የኣባ ዮሓንስ ጸጋ እጹብ ድንቅ ነው ድዋያነ ነፍስ በትምህርት ድውያነ ስጋ በተኣምራት ሁሉም ዳነበት ኣድያመ ዮርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ኣብሳሪው መላክ የሰላም ደሴት ሁሉም ድኖ ሄደ ተመልሰ በሀሴት በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ኣባታችን ዮሓንስ ዘውንቅእሸት!!!

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 12 dny +1

    እፁብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን ገዳማችን እስከምፅአት ያቆይልን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Před 12 dny +1

    እልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-el8zf9ps9y
    @user-el8zf9ps9y Před 13 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን የዚህ ሁሉ የመዳን ምክንያት

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 13 dny +3

    እግዚያቤር ይመስገን አባታችንእካንደህናመጡልን እፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገን ለተፈወሱወገኖቻችንጨርሶይማርልን የመዳናችንምክኒያት የሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉንያስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛልገዳማችንንእስከዳግምምፃትአይፍታብን አሜንአሜንአሜን ❤

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 13 dny +3

    እዉድ እባታችን የድሆች እባት እንኳን ቡሰላም መጥሉን የኛ ናፍቆት

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 12 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንቴ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን የመዳናችን ለኛ ለተጨነቅን ግራ ለገባን የተሰጠን ልዩ አባትች ባሉበት አምላኬ ገብረኤልን ይጠብቆት በአዉደምሕረቱ ለማየት ያብቃን አሜን ስደተኛ ልጆት ነኝ በፀሎት አይርሱኝ አባዬ አፀደ ማርያምን አይረሷት

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 13 dny +3

    የተከበሩ አባታች የአዳምልጃ ባለውለታ እኳን ደህና መጡልን አባትየ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቀወት አባትየ ናፍቀውናን አባትየ እርሠወ በሚያለቅሡት እባ እና ፀሎት ድነናን እደው የኔን እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርለወት

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 13 dny +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ይሁን ይደረግልን አሜን ለተፈውሱ ለምሰክሩ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሽቱ የበረሀው መናኝ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረስልን አሜን ለመዳናችን መክኒት የሆኑን አባታችን ሺሺ። አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ሰላማችውን ያብዛልን አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን ጠላታችውን የእራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን እጹብ እጹብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eb6hm5sq6i
    @user-eb6hm5sq6i Před 12 dny +1

    እልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐኒስ ለኔም ለኔም ይድረስልን አምላከ ዮሐኒስ ወንድምን እግሩን ያመዋል 😢እና የአባዮሐኒስ እምነት እየተቀባ ነዉ በፆሎት አስቡት ወልደ እየሱስ ብላቹሁ🙏😢😢

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před 12 dny

    ስጦታ ቸርነቱ ደግነቱ የማያልቅ የማይቆረጥ እግዚአብሔር ብቻነው እንደኛ ሰው ሁነው እንደኛ ፍጡር ሁነው ሳለ የበረሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ በእንባ በጸሎታቸው በድካማቸው በታማኝነታቸው የተስጠ ውድ ስጦታ ጸጋ በረከት ከመጠራትም መመረጥ ይህ ነው ገዳሙን መስርተው አለም እዲድን እንኮን ደጁን እረግጦ ካለበት ስሙን ጠርቶ የማይታፈርበት አድያመ ዮርዳኖድ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ነው ፈውሱ ታምራቱ ተናፋቂው ገዳማችን እስከ እለተ ምጽአት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እድሜና ጤና ጸጋውን አብዝቶ አሁንም ይስጥልን አሜን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 12 dny

    ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮኋንስ ብሎ ስሙን ጠርቶ የሚያፍር የለም በእውነት ታምሩ ተነግሮ አያልቅም ፈጠሪ ገዳማችን አባታችን ይጠብቅልን አባታችን የበርሀው መናኝ የወንጌል አርበኛ የኛ ልዩ አባት የችግረኞች የስደተኞች ደራሽፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን የብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @MesertMogese
    @MesertMogese Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እፁብ ድነቅ ነው ለናተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን አመን አሜን አሜን የመዳናችን ምክንያት አባታችን አባ ዮሀኒሥ ተሥፈ ማርያም ባሉበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @majh3760
    @majh3760 Před 13 dny +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl Před 10 dny

    ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስ እኛም አዉደ ምህረቱ ላይ ቁመን ለመመስከር ያብቃን 🤲
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 11 dny +1

    እልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ የአባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም በአህዘብ አገር በስደት ላለነው ይድረሰን አባዬ ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ አባዬ 😢🙏🙏

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před 10 dny

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አለችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @3124aa
    @3124aa Před 13 dny +2

    እልልልልልልልልል አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን በጣም ናፍቀውናል እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ሰላመወትን አብዝቶ ይጠብቅልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ የእኛ አባት እንባ ፀሎታቸው ከሙት ያስነሳል አለም ይደነቅ

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 13 dny +2

    የኛ ፈዋሽ አባት በረከታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 8 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለወገኖቻችን የደርሰ አምላከ ይሐንስ አምላከ ገብርኤል የወንቅሸቱ እኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 11 dny

    እልልልልልልልልልልልል የአነሱ የሰማ የወንቅሸቱ ቁድሱ ገብሬኤል የኛም ይሲማን አባታችን ሺ ዓመት ያኑሪልን አሜን

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ በአለቀ ስዓት እንዲህ አይነት ፈዋሽ አባት ስለሰጠን የጌታችን ስም የተመገነ ይሁን አባታችን ያኑርልን አሜን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናተ የደረሰ የአባ ዮሐንስ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b Před 12 dny +2

    ወንድሞቼ አባቶቼ እህቶቼ ለአባታችን የወርቅ እሸቱ ገብርኤል ወዳጆች ወንድሜ በሳዉዲ አረቢያ ሰው ገሎ አሁን እስር ቤት አለ በጸሎታችሁ ገብረሚካኤል ይባላል ላገሩ ደርሶ ወንቅሸት ገብርኤል ገዳም በቅቶ ለልሳ ለቅዱስ ቁርባን ዳርልኝ በጸሎታቸው አግዙኝ 😥 አባታችን አባ ዮሐንስ አባቴ ጸሎቴ ይርዳን ለአገራችን ያብቃን አሜን

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před 12 dny

      አምለከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ከታሰረበት ያስፈታልሽ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 6 dny

    ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እናተንም ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመትያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 12 dny

    ሙት አንሳው ቅዱስገብርኤል የወንቅሸቱ የበረሀው መናኝ አባቴ የ8 ሺ እውተኛ ሀዋርያሺ አመት ይኑሩልን አሜን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 10 dny

    ላናንተ የስማ የኣባታችን እምባና ፅሎት የሁሉም ቅዱሳን ታራዳእነት ለኛንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 13 dny +2

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐኒስ ለኔም ለሃጢያተኛዋ ይድረስልኝ በስደት እርኩስ መንፈስ ተጫወተብኝ😢😢😢😢

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 12 dny +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን በምህረት ቸርነቱ ለምስክርነት ያብቃን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 Před 13 dny +2

    ወንቅሼት ገብሬል ሕዮቴ❤❤❤❤❤

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4y Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእናትየ በፆሎቶ ያሰቡልኝ ከነ በተሰቦቸ አባየ አሜን አሜን አሜን

  • @martatamiru4348
    @martatamiru4348 Před 13 dny +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ አባዬ በጣም አሟታል😢😢😢

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብድንቅነው በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እፁብድንቅነው በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችንን እግዚአብሔር ዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @thigistthigist548
    @thigistthigist548 Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 12 dny +1

    እንኳንደስ አላቹሁ ጨርሱይማርልን አሜን ለናተየደረሰ ለሁላቹሁም ይድርስልን 🤲🤲🤲🤲

  • @Bfutt-mn5ny
    @Bfutt-mn5ny Před 12 dny

    ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ለወገኖቻችን የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን እፁብድቅ ታአአምር ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ገዳማችንን ዳግም እስከምፃዓት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንንን❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ አሜን
    አባታችንን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 Před 12 dny

    ለናተ የደርሰ አምላገብርኤል ለኛም ይድርስልን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 12 dny

    እሰይ:እግዛብሔር:ይመሥገን:ለናተየደረሰ:መላኩቅዱስ:ገብርኤል:ለኛምለስደተኞች

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለእናንት የደርሰ አምላክ ለእኛም ይደርሰልን የብርሃው አባቴ እንባ ፀሎታችው አይለየን ሼር ሼር እና Like እያርጋችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u Před 10 dny

    አሜን፫ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን እርዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በርከታቸው ይድርሰን አሜን፫❤❤❤❤

  • @yesharug4578
    @yesharug4578 Před 11 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳንደስ አላችሁ አባታችን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol Před 11 dny

    ምን ይከፈለዋል ለአምላካችን
    አባታችን ዮሐንስን መርጦ ለሰጠን❤❤❤🎉🎉🎉ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአይሰዲቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ የአባታችን እንባ ፆሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 12 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ ጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰአምላከ ቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስ አምላከ ህፃኑቄርቆስ ያሠዲቷእመብረሀን ለኛም ይድረስየአባዬእንባ ፀሎት ይርዳን አባዬ ሺሺሺሺሺአት ያኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b Před 12 dny

    አባታችን ጸሎታችሁ በኔ ደካማ ልጃችሁ ይሁንልን ላገራችን በቅን ወንድሞቻችን ለእነታችን የደረሰ የኛ ለኛ ስደተኛ ልጆቹ ይድረስልን አሜን 🙏

  • @user-yv3ym9te8i
    @user-yv3ym9te8i Před 13 dny +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገረው
    ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንኳን ደሰ አላችሁ የናተየደረሰው
    የራማው ቅዱስ ገብርኤል
    የአባታችን እንባ ጸሎት የኛ ም
    ይድረስልን

  • @amIna-fo4ij
    @amIna-fo4ij Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ የራማው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባ ጾለት ለኛም ይድረስልን በጾለት አስቡኝ ለምስክርነት እዲያባቃኝ እህት ወድሞቼ

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 12 dny

    ሰለማይናገር ስጦትው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል. ለኛም ይድረስልን እሜን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 12 dny

    የኛ የግፍ የመከራ የሠላም የፍቅር አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እመብርሀን ባላችሁበት ትጠብቅልን ያሠባችሁትን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይፈፅምልን በተቀደሠው በአውደ ምህረት ላይ ቆማችሁ ለማየት ያብቃን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 12 dny

    እግዛብሔር ለዚህ ህዝብ አባዮሐንስን ባይሰጠን ኖሮ ይሄ ምስክር የሚሰጠው ሰው በሙሉ በሂወት ይኖር ነበር ለማለት አያስችልም ደግነቱ ጀግናው የበረሀው መናኝ አባዮሐነስን ሰጦናል

  • @user-gz4hu3kh8y
    @user-gz4hu3kh8y Před 7 dny

    እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሐኔስ ለእህቴ ወለተ ጊወርጊስ ደርሰህላት ለምስክርነት አብቃኝ😢

  • @Aragsh
    @Aragsh Před 12 dny

    እልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ❤

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Před 13 dny +1

    እሰይይይይይይይይይ እንኮንም ደህና መጡልን አባታችን

  • @gery7671
    @gery7671 Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልጨርሶይማርልን ለእናት የደረስ የወቅሽቱቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን አባታችን ሺአመት ይኑሩልን አሜን ❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před 12 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Před 12 dny

    አባታችን እንካን ደና መጡልን ለዩ መፅናኛ አባዬ በፆሎት አይሩሱኝ ከነቤተሰቦቸ❤ ለተፈወሳቹ በሙሉ እንካን ደስ አላቹ ለኒተ ዬደረሰ ዬወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤል ለኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nsantslmon
    @nsantslmon Před 12 dny

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር
    ይመስገን ለናንተ የደረሰላችሁ የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል የበረሀ መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před 12 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት 💐ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ሺ አመት ያኑርልን እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 10 dny

    አግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሠጠን ልዑል አግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን ገዳማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለአባታችን ፀጋወትን ያብዛልን የስደኞች የችግረኞች የኛ ልዩ አባት ፀጋወትን ያብዛልን ያብዛልን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před 10 dny

    እሰይ እዃን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ለተጨነቅንበት ይድረስልን አባታችን ስራው ምስክር ነው ታሪክ አይቀበር የኛው አባት

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 10 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኮን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎተ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 12 dny

    እልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ለናንተ ይደርስ የኣባታችን እምባና ፀሎት የራማው ሉእል ኣማለጅንት ለኛንም ለስደተኞች ይድረስልን አሜን ፫ ኣባይ እኔንም ወለተማርያም በመንፈስ ቅዱስ ያስብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Před 12 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አባታችንን ለዘላለም ያኑርልን አሜን አሜንአሜን

  • @HaymanotA-lw6ux
    @HaymanotA-lw6ux Před 11 dny

    አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን ጥላታቸዉንየግራቸዉስር መረገጫ ያርግልን

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 10 dny

    እልልልልልልል አባታችን እኳን ሠላም መጡልን
    የተፈወሳችሁ ወጎኖቸ እኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠው አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረሥልን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 12 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
    ልናዮዎት እንናፍቃለን በአውደ ምህረት ቆመው እየተጎራደዱ በድምጸ ነጎድጓድ የማይጠገበው ። ስብከትዎ ዝማሬው ኧረ ሁሉ ነገር ናፍቆኛል አባዬ በአሉበት ቦታ የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ከእርስዎጋር ይሁን አባቴ 🥰🥰

  • @dfghhgghjj2654
    @dfghhgghjj2654 Před 12 dny +1

    ጨርሶ ይማርልን ወገኖቻችን አሜን አባታችንን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላ ያድልልን❤ በሰላም ይመልስልን አባታችን ሁሉ ነገራችን ናቸው አትንኩብን 😢

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለአባታችን

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 Před 12 dny

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ለናንተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551 Před 12 dny

    አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 12 dny

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ በየ ቀኑ እፁብ ድንቅ ምስክርነት ነው የሚሰጠው በእውነት ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብሎ የሚያፍር የለም

  • @taemotekle
    @taemotekle Před 13 dny +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን🤲😍

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Před 13 dny +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ድነው ለመሰከሩ ወገኖቻችን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam9945 Před 11 dny

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ስላ ሁሉም ነጋር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ገደማችን ሀገረች አባታችን ይጣብቅልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mulumalak
    @mulumalak Před 12 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና
    ይስጥልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን