Aba Yohannes Tesfamariam Part 1339 A ''የፈውስ ስርዓት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • የፈውስ ስርዓት
    በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 307

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 5 měsíci +38

    ሼር አድርጉ ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም

  • @user-nh5mr7jk1b
    @user-nh5mr7jk1b Před 5 měsíci +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልል
    ለእነተ የደርሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አሜን

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e Před 5 měsíci +14

    ዝናዉ ባአወም ተሠማ ዝናዉ ባአለም ተሠማ የበርሀዉ መናኝ የዉንጌል ገበሬ የስምንተኛዉ ሺ ብቸኛዉ ሐዋርያ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መመኪያችን ረእጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jo8bc8fn3d
    @user-jo8bc8fn3d Před 5 měsíci +9

    የስምተኛው ሺ ሀዋሪያ የታሪክ አባት የአዳምልጅመድሀኒት የሰይጣን ጠላት በርባሮስየሚከትየስደተኞች ስጦታ መፅናኛችን
    እድሜማቶላስን ይስጥልን❤❤❤
    የወንጌል ገበሬ የገብሬል አሽከር የስላሴባሪያ የድንግል ሙሽራ የገብሬል ወታድር
    ታሪክ ባለቤትበእውነት አለም ይደነቅ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 5 měsíci +4

    የበረሃው መናኝ አባቴ የማቶ ሳላን እድሜ ይስጥዎት የድሆች አባት ኑሩልን

  • @user-gb8hc9kq6j
    @user-gb8hc9kq6j Před 5 měsíci +6

    የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ እኛንም ጠብቀን ከዳቤሎስ አውሪ
    ፆሎቶ ይርዳኝ
    ወንቅሸት ገብርኤል ለደጁህ አብቃኝ እስከ ቤተሰቦች በያለንበት ፆሎቱ ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Před 5 měsíci +7

    እግዚአብሔር እርሦን ለኛ ለሰዉ ልጆች ሥለሠጠን ክብር ምሥጋና ይገባዋል አመሠግነዋለዉ አባይይ አባ ዮሐንስ በጭንቀቴ ሠአት ስጠራዎት ፈጥነዉ ነዉ የሚደርሡልኝ ስሞን ጠርቼ ጠይቄዎት ያላደረጉልኝ ነገር የለም እዉነተኛ ታማኝ የአምላክ አገልጋይ አባ ዮሐንስ እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክልን ጠላቶን ከእግሮ ስር ይጣልልን እወዶታለዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 5 měsíci +13

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልን የኔ ዘመን ሀዋርያ የጳውሎስ ወንድም የሰላም አባት በአሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል እኔንና ቤተሰቤ ይድረስልኝ😢😢😢

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 5 měsíci +6

    እልልልልልልልልል አባታችን የኛ ናፍቆት አባታለሜ እንኳን ደህና መጡልንበጣም ናፍቀውናል አባታችን ልናየወት እንናፍቃለን ባሉበት ሠላመ እግዚያብሄር በሰላም ይጠብቅልን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን ጠላተወት የእግርወት መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን በሰላም ወደ ገዳመወት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ይመልስልን አሜን አሜን አሜንየተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ለሁላችን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 5 měsíci +11

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን. የኛየስደተኞችአባት. የኛናፍቆት. እንኳንደህናመጣችሁልን 🙏🙏🙏🙏እፁብድንቅእፁብድንቅነውበእውነት. ወገኖቻችን እንኳንደስአላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶይማራችሁ. አሜን አሜን ለናተየደረሰ. አምላከዮሐንስ. አምላከገብረኤል. ያባታችን. እንባፀሎት. ለሁላችንምይድረስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 5 měsíci +7

    በእውነት ለአባታችን እድሜነ ጤነያድልልን የዘመናችን ሐዋረያ የእነ ቅዱስ ጳውሎስ ተምሳሌት አባታችን በእውነት እድሜነ ጤናን ያድልልን ⛪👏🌾🌿🍀

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 5 měsíci +6

    ማራኪዉ ጀግናዉ መነኩሴ የበረሃዉ መናኝ በዚህ ክፉ ዘመን እርስዎን ባይሰጠን ኑሮ ... የኛ ልዩ ፍጥረት ኑሩልን ዘልዓለም አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci +2

    ጥላት ዳቢሎስ በቆፈረዉ ይግባ አባታችን ለዘላለም ኑሩልን አባታችን አሜን አሜን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል አባታችን የመዳን ምክነያታችን እድሜ በፀጋ ያኑርልን እባዬ እንባ ፀሎውት ይድርሰኝ ይፈውሱኝ ይባርኩኝ

  • @astera3589
    @astera3589 Před 5 měsíci +2

    ለእነተ የደረሳቸው ለእኛም ይደርሰልን
    የወንቅ እሸት ገብርኤልን

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 Před 5 měsíci +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበረሀው መናኚ አባቴ ለእኔ ለስደተኚይ ለሁለተሥላሴ መንፈስ ቅዱስ ይድርሱልኚ አባቴ

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 5 měsíci +5

    ብቸኛ ባህታዊ የስደተኞች አባት ለኛ ለደሆች ስል እርሶን የድንግል ልጅ ላከልን ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔረ ይመሰገን አባየ ባሉበት እመብረሐን ትጠብቆት በእንባ ፀሎቶ አፀደ ማርያምን አይርሱ በጣም ጨንቆኛል ኑሮየ ሁሉ ምስቅልቅሉ ወተዋል ግራ ገብቶኛል ምንም የለኝም ባዶ ቀርቻሎ አስቡኝ አባዬ😢

  • @mulumulu3932
    @mulumulu3932 Před 5 měsíci +3

    አባታችን፡ባለሁበት፡የራማው፡ቅዱስ፣ገብሬኤል
    ይጠብቅልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 5 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እጅን ደና መጡ እቁ አባታችን

  • @user-cc7cp4yh6c
    @user-cc7cp4yh6c Před 5 měsíci

    አሜንአሜንአሜን ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ለናተ የደረሰ የወንቅ እሸት ቅዱሰ ገብርኤል ለእኛም ይደረሰልን አባቴ ዮሐንሰ ለኔም ድረሱልኝ በፀሎታችሁ እሰከ ቤተሰቦቼ አሰቡልኝ ወለተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወለተ ፃድቅ ወለተ ማርያም ወልደ ገብርኤል ወልደ ፃድቅ 🤲🤲🤲ለምሰክርነት አብቃኝ ገብርኤል አባቴ

  • @zemenewoldeyes7662
    @zemenewoldeyes7662 Před 5 měsíci +4

    አባቴ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ ከያዘኝ ችግር ከተጫነኝ ክፉ ስራ መንጥቀዉ ያዉጡኝ አባቴ ይፍቱኝ የበረሐዉ መናኝ በታላቁና ኃያሉ እግዚአብሄር ፈጣሪ ስም በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በቅድስት ድንግል ማርያም በቅድስት አርሴማ ይፍቱኝ አባቴ ይድረሱልኝ ብዙ ጊዜ በስልክ ላገኝዎት ሞክሬ አልተሳካልኞም ወልደ ሐዋርያት ነኝ አባቴ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 5 měsíci +1

    አልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን, ለእናንተ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን... አባታችን ኑርልን, አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን ❤️

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 5 měsíci +7

    የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ እጹብ ድንቁ አባታችን ጀግናው ባህታዊ የዳቢሎስ እራስ ምታት እንኳን ደና መጡልን
    አባዬ የእኔ አባት የትህትና የፍቅር የሰላም አባት የእስራኤል ቅዱስ
    የእስራኤል አምላክ
    የእስራኤል ንጉስ
    የሰማይ አምላክ እድሜ እንደ ማቱሳላን ያድልልን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 5 měsíci

      AmenAmenAmen ellllllllellllllllelllllllelpppppelllllellellllllllellllelllllAbatachnGedamachn fexar yixebek Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 5 měsíci

      Abatachn Be tselot Asibung qete mariyam ena welde Gebriel❤❤❤❤

    • @akberetberhane6521
      @akberetberhane6521 Před 5 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ፈጣሪ ዓለማት መጋቢ ዓለማት ይኽበር ይመስገን አባታችን እግዚኣብሔር ይጠብቅዎት ረእጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለክብር አባታችን 💒✝️🙏🏾🛐❤️❤️❤️🫶🤝😘🎇🕊️🕊️🕊️

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 5 měsíci +6

    እሰይ ተቃጠል ዳቢሎስ ይቀጥቅጥህ እመቤቴ ታቃጥልህ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 5 měsíci +2

    በዉነት ስላማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ወጎነቻችን ጨርሶ ይማርልን ኣባታችን ቁዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ወደ ሃገራቸዉ በስላም ይመልስልን ኣባታችን እንባ ፆሎታቸዉ ይድረስልን ኣባታችን ወንድሜ ከጠፊ ከሁለት ኣበመት በላይ ሁኖታል ኣባታች በፆሎታቸዉ ይድረሱለት ገብረ ሚኳኤልን በፆሎቶት ይጠብቁሉኝ ድሙፁ ለመስማት ያብቃን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ፀጋዎን አብዝቶ ይድልልልን

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 Před 5 měsíci +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት አባታችን የመዳናችን ምክንያታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ከአባትም አባት አባ ዮሐንስን ከገዳምም ገዳም ወንቅሸት ገብርኤልን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእዉነት እጹብ ድንቅነዉ ምትክ የለሺ አይበገሬዉ ጀግናዉ ባህታዊይ ዘላለም ኑሩንን የሰላም የፍቅር አባታችን የስደት ስንቃችን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንካን በሰላም መጡን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተመድህን ነኝአባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ፈውስ በስልክ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደናችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን እረጅም እድሜና ፀጋ በረከቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidisetdacasaa
    @kidisetdacasaa Před 5 měsíci +1

    በእውነት እፀብ ድንቅ ነው የበረሃ መናኛ የእግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው
    እንኳን ደስስስስ አላችሁ ለተፍዉሳቹሁ ወገኖቻችን ለእናት የደረስ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፆሎት ለሁላችንም ይደረስልን

  • @amezennegash4853
    @amezennegash4853 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት አባታችንን እግዚአብሔር በአሉበት ይጠብቅልን የመዳናችን ምክነያት የኛ ውድ አባት

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 5 měsíci +1

    ሰለማይነገረ ሰጦታው እግዚአቦሔረ ይመሰገን አቤታችንን ለዘለአለም ያኑረልን የወንቅሸት ገብሰኤል ከነቤተሰቦቼን ፍውሰልኝ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል ለናተየደርስ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብሬ ያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን

  • @3124aa
    @3124aa Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልል የእኛ የድሆች አባት የዲያብሎስ እራስ ምታት ጀግናው ባታዊ እኔስ አባቴን የምገልፅበት አደበቱም ቃላቱም የለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ። አባታችን ዘላለም ኑሩልን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ።አባዩ በመንፈስ ቅዱስ ሁሉን ያውቃሉና ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 5 měsíci +1

    ዘላለም ኑሩልን አባታችን ጥላተዎትን የእግርዎ መረገጫ የእጅዎ ጭብጥ ያድርግልንአሜን

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 5 měsíci +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርል ለንተ ይድረስ ለኛም ይድረስልን አሜን ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ አይርሱኝ ለምስክርነት አብቃኝ አባዬ

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p Před 5 měsíci +3

    ውድ አባታችን እንኳን ቀሰላም መጡልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 5 měsíci +3

    አባታችን ተክለአብ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ባለቤቴን ስራ የለዉም አይርሱት አሜን አሜን

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před měsícem

    የኛ አባት አባዮሀንስ ተስፋማርያም የበረሀዉመናኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔን ስደተኛዋን ልጃችሁን አትርሱኝ አደራ አባቴ መመኪያዬ አለኝታዬ አንተነህ አደራህን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አትርሳኝ አደራህንለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 5 měsíci +1

    መጽናኛችን ታማኙ የስላሴ አገልጋይ ዛሬም አሉ የቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችን ዳግማዊ ጴጥሮስ የተዋህዶ ኮከብ ይህንን ታምሩን በዕርስዎ ላይ አሳድሮ ቃልኪዳኑን ሰጥቶ የማዳኑን ምስጢር ስለገለጠልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን ኑሩልን ሽ አመት ክፉ አይንካብን አባ🤲

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 5 měsíci +2

    🥺ወይኔ ከእግርጥፍሬ እስከራስ ፀጉሬ ወረረኝ😭☝️አምላከ ገብርኤል የኔስ የመዳን ቀን መቸ ይሆን😭😭
    አባትአለሜ የኛ ናፍቆት የበረሀው መናኝ ፀሎትዎ በረከትዎ አይለየን ባሉበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን🤲🤲💞💞

  • @BeleteAsefa-do6ok
    @BeleteAsefa-do6ok Před 5 měsíci +2

    አሜን ፫ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሃንስ ለእኛም ይድረስልን አባታችንን በፀጋና በጤና ያቆይልን🤲🤲🤲

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze3026 Před 5 měsíci +1

    አምሳያ ወደር የሌለው ተአምራቱ የበዛ ስራው እፁብ ድንቅ ነው አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም።በበረሀው መናኝ በአባዮሀንስ ተስፋማርያም እንባና ፀሎት አለም የሚድነው የሰው ልጅ በስጋም በነብስም ከእስራቱ የተፈታው ስላሴ የጨለማው ዘመን ለአለም መብራት አርገው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን መርጠው ሾመው ስለሰጡን ክብርና ምስጋና ለስላሴ ይሁንልን።ስላሴ አባታችንን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን ባሉበት በሰላም በጤና ይጠብቁልን በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን።

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Před 5 měsíci +1

    Elelelelelelelelelelelele Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkeshetu Kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Abatachn Balubet Emberehan Titebekelen Amen

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u Před 5 měsíci +1

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ሰላም መጣችሁልን በእድሜ በጤና ኑሩልን አባቴ በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ እንድትመጡልን እግዚአብሔር የሱ ፍቃድ ይሁንልን አባቴ ❤❤❤ የዳናችሁ ወገኖቻችን እንኳንም ደናችሁጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምለከ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፆለት ደርሶልን ለምስክርነት ያብቃን በርከታችሁ ይድርሰን❤

  • @user-jx5jz5pb7e
    @user-jx5jz5pb7e Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የእኛየሠይጣእራሠምታት
    አባታቻንሸአመትያኑረልንአሜን
    ጥላታቻውንየእግራቻውመረገጨያረግልአሜንባሉበትእመብረሀንተጠብቅልንአሜን
    ገዳማቻንወቅሸትንይጠብቅልንአሜን

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 5 měsíci +2

    የኛ ልዩ አባት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @samratoo2307
    @samratoo2307 Před 5 měsíci +1

    Eelelelellelelelelellleleeleelelleleleleelel egzaber yemsgen amen lenate yedersew lehulachinem yederselin amen.amen.amen.❤❤❤

  • @user-id6qh1bi3k
    @user-id6qh1bi3k Před 5 měsíci +1

    Elelelelelelelelelelelelelel
    Elelelelelelelelelelelelelel enkan Des alchu waganochachin laenta yedersa amlka yohannes amlka Gabriel lanyam yidras amen Abbatachin ayrsuny be salota asbuny

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሚና ጤናይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል የአነሱ ሰሜ የወንቅሸቱ ቁድሲ ለኛም ይሲማን የበራሀም አበሳ ጀግናዉ ባህታዊ ለአነሰ የሰማህ ለወንድሜ ሀፊታሙም ሲማዉ በመንፈሲ ቁድሲ ለቤተሴቤ በሙሉ ለንየም ሲደተኛ ልጅህ አዝመራ ወለተ ሚካኤል ልጀም የወንቅሸቱ ቁድሲ ገብሬኤል ልጅ ነዉ ቅድሴ ወልደ ገብሬኤል በመንፊሰ ቁድሲ ጠብቁሉኝ አባት አለም ሺ ዓመት ኑሩልን ለደጃፉ ያብቃኝ አሜን

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Před 5 měsíci

    አባቴ አባ ይኋንስ አባቴ እችግር ዉስጥ ነኝ በፀሎትዬ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለዉ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለወንቅሸት ገብርኤል አብቃኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 5 měsíci +1

    የበረሐዉ ለምለም የሰላም አንምባሳደር የተዋህዶ ወታደር የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን እንኳን ደና መጡልን🎉❤ስለ ማይናገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስስ አላቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫

  • @genitube3975
    @genitube3975 Před 5 měsíci +1

    አባዬ በመንፈስ ቅዱስ ከነ ቤተሰቦቸ ይጠብቁኝ በረከቶት አይለየን የኛ የግፍ የመከራ አባት

  • @user-sy5bh4um9p
    @user-sy5bh4um9p Před 5 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ለተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳና ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባ ጾሎት ለኛም ይድረስልን
    አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @meserethaile5041
    @meserethaile5041 Před 5 měsíci +3

    የተፈወሳችሁ ለሁላችሁም ጨርሶ ይማርልን ኣባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለነተ የደረሠ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የእመቤታችን ተራዳኢነት ለኛም ይድረስልን

  • @user-kr5gv2hz6y
    @user-kr5gv2hz6y Před 5 měsíci +1

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን ። የፍቅር አባት ብቸኛ እውነተኛ አባታችን። እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ። ❤❤ ባሉበት ይጠብቅልን።

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 5 měsíci +1

    ዉድ እባታችን የድሆች እባት እንኳን. በሰለም መጥሉን
    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የእባታችን ስጦታ
    እሜን እሜን እሜን ለወገኖቻችን ዩድርሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእባታችን እባዩዉሃንስ ተስፋ ማርያም እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድረስልን እሜን እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሰቡትን እግዚአብሔር ያሳካሎት
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነመላቤተሰቦችይ. እይሩሱኝ እባታችን. ባለቤትይም በስዑድ እርብያ እርቤት ነው ያለው. ያክስቴይን ልጅም በየመን ና የሱእድ እረብያ ድንበር ላይ ናት ያለቸው ባለቤትይም ቱፈትቶልኝ እሳም በሰላም እንድትገባልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እንተ የፍና የመከራ ቦታ ሆይ እንተው እርዳኝ ለምስክርነት እብቃኝ

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 5 měsíci +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኮ እዲ ነዎት በመንፈስ ቅዱስ እየፈወሱን ናቸው በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችሁም ይድረስልን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት ጅግናው ባህታዊ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን በረከተዎ ይደርብን ለኛም ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን

  • @self-possessed
    @self-possessed Před 5 měsíci +1

    The Holy Father Aba Yohannes Tesfamariam has been blessing this generation, who have been challenged by various problems, with the help of the almighty God Jesus Christ of Nazareth, the Mother of God Virgin Mary, and the holy guardian protector Saint Gabriel of Rama.

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ዘላለም ኑሩልን አባታችን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 5 měsíci +6

    የሰላም ሀዋርያ የወንጌል ገበሬ ልዩ ስጦታችንን አባዬ እንኳን ሰላም መጡልን!!!!❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰው አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባዬ ሺአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mairym766
    @mairym766 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሖይ በመጨረሻው ቀን እኝሕን እንቁ አባት ስለሰጠሕን እናመሰግንሐለን😢

  • @selamkiflemariam3706
    @selamkiflemariam3706 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab xelotikum abayey yewihanis ab miskar yebxhana amen Amen Amen ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLL ab ❤❤❤❤❤

  • @DinbereDinbere
    @DinbereDinbere Před 5 měsíci +1

    Selemayinegr Stotawu Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Bewunet Elelelelelelelelelele Lenante Yederese Yewenkeshetu Kidus Gebreal Amlak Yohhanis Lenyam Yidreselen Amen Abatachn 1000Shi Amet Yanurilen Amen

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 5 měsíci +2

    ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን ኣባቴ እኔ ስደተኛ ከስደት ተመልሼ ይሄ ፈውስ እንዳገኝ በፀሎት ያስቡን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ይሄን ላደረገ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ክብር ሞስጋና ይገባው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን በረከትዎ ይደርብን ለእኛም ለስደተኞች እንባ ጸሎትዎ አይለየን አሜን
    በላበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ድምጾትን ስለሰማን ደስ ብሎኛል በጸሎት አስቡኝ አባዬ ከነበተሰቦቼ 🤲🤲🤲

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 5 měsíci +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎ እግዚአብሔር አምላክ የእኛ አባት የበረሀው መናኝ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz Před 5 měsíci +1

    እድሜያቸው ያርዝምልን አባታቸን ለተፈወሳቹ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 5 měsíci +1

    ዝናው በአለም ተሰማ ዝናው በአለም ተሰማ. ወንቅሸት ገብርኤል. የጻድቃን ከተማ እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ማራኪው አቤት መዝሙረወትኮ እደው ልዩነውኮ ማራኪ የነጼጥሮስ ውደም ሽአመት ያኑረወት ማራኪው ማራኪው ማራኪው
    በመፈሥ ቅዱስ የኔን ቤትሠቦች ከጣወት አምልኮት አውጡልኝ አባየ ፀሎት ይርድ ወለተ ኢየሱስ አያሉ አይሡን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን ወገናቻችን ለእናተ የደርሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሐንስ ለእኛም ይድርስልን

  • @thigistthigist548
    @thigistthigist548 Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 5 měsíci +2

    እንኳን በሠላም መጡልን የስደተኞች አባት አባታችን እስይ ጥላት ዲያቢሎስ እንዲህ ሲቃጠል ማየት ደስ ይላል ጥላታችን ሳጥናኤል ቀንህ አልቋል አንተ አተራማሽ እግዚአብሔር ይገስፅህ ጀግናው አባታችን የዲያቢሎስ ማራኪው የ8ኛው ሺ ሃዋሪያ ለዘላለም ያኑርልን አባታችን ሺ አመት ያቆይልን በረከቶት ይደርብን በመንፈስ ቅዱስ እኛንም ባርኩን🤲🤲🤲

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 Před 5 měsíci +4

    ❤❤❤እግዚአቢሄር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡልን መፅናኛየ የስደተኞች ተስፋ የድሆች አባት የመጋው እረኛ የድላሴ ባሪያ የተዋህዶ መብራት ወደር የለሽ አባታችን ሽአመት ኑሩልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የኔን የማረበውን የሀጢያተኜዋን እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ላባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 5 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁንልን ግፈኛ የመከራ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አባታችንን ዘለዓለም ያኑርልን በሠላም በደስታ ወደ ገዳሞት ይመልሶት አባቴ በመድረክ ላይ ለማየት ያብቃን ናፍቃችሁናል አባቴ

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 5 měsíci +1

    አባታችን እኳን በሰላም በጤና መጡልን አባታችን ሺ አመት ያቆይልን አሜን🤲
    ለተፈወሳችችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ👏
    አባታችን በፀሎት ያስቡን ከነቤተሰቤ👏

  • @Yehens
    @Yehens Před 5 měsíci +1

    አባታችን የኛ መፅናኛ እንከኳን ሰላም መጣችሁልን የኛትሁት የወንጌል ገበሬ የድሆች መጠጊያ ሺ አመት ኑሩልን አሜን
    ወገኖቻችን እንከኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @user-ix1kf2zl4h
    @user-ix1kf2zl4h Před 5 měsíci +2

    አሜን፡ውድ፡አባታችን፡የመዳናችን፡መክንያት፡የሆኑን፡የበረሀው፡መናኝ፡አባታችን፡አባዮሀንስ፡ተስፋ፡ማሪያም፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡ሺ አመት፡ይኑርልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 Před 5 měsíci

    አባታችን እንካን በስላም መጡልን የኛ የደሆች አባት ጠላቶት እግዚአብሄር ከእግሮት ስር ይጣልልን

  • @mekedesa6677
    @mekedesa6677 Před 5 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 5 měsíci +2

    ስለማይነገር ሶጦታው እግዚአብሂር ይመስገን አባታችን የበረሀው መናኝ ሺአመት ይኑሩልን የመዳናችን ምክንያትሺአመት ይኑሩልን አሜን

  • @Salam-fb7ou
    @Salam-fb7ou Před 5 měsíci +1

    እንኳ ደህና መጡልን የኛ ደም ምላሽ አባት ሽአመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ስደተኘዋን በመንፈስ ቅዱስ ይመልከቱኝ የኔ መመኪያ፡፡

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 5 měsíci +1

    እባዬ እኳን ደህና መጡልን
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የልቤን ታውቃለህ ነግረህም አለሁ ፍቃድህ ካሁነ አዳኝ በፅለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ😢😢

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የትህትና መምህር የፍቅር አባት ውድ ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልልል የስደተኞች አባት አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ለእኛም ይድረሱልን አባቴ ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎዖ ያስቡኝ አባቴ 😢😢🙏🙏🙏

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před 5 měsíci

    ለናተ የደረስ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn9fm7ti7e
    @user-dn9fm7ti7e Před 5 měsíci +2

    ታአምሮ በላይ ነዉ የዉንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለዉገኖቻችን የደረሰ ለኔም በሀዛብ ሀገር አሀዛቦቹን የሚቀይረብኝን ሠላም እያሳጣኝ ነዉ ሊያስማማኝ አልቻለም ለሰዉ ደሆና የሆኑት እኔ ስገባባቸዉ ይቀየሩብኛል በፀሎቶ ያስቡኝ አባታችን ቋሜም ሥራ የለኝ እህተ ማርያም ነኝ መስራት እፈልጋልሁ ግን በቃ ቅይር ነዉ የሚሉብኝ አባታችን ይርዱኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 5 měsíci

      አይዞሽ እማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሪል ድረስልኝ ብለሽ ጥሪው ትጋት ሚባል ማህበር አለ ግቤ

  • @user-nh5mr7jk1b
    @user-nh5mr7jk1b Před 5 měsíci +2

    አቤቱ የበርሀው መናኝ የአባታችን ለእኔም ይድርሱልኝ ከታሰርኩበት ማሰሪያ ይፍቱኝ ከእነ ቤተሰቦቸ

  • @amarahss8398
    @amarahss8398 Před 5 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሚን በውነት እፁብ ድቅ ነው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ ይደረሰ ያባታችን እንባ ፀሎት ለኔም ይድረስልኝ አባየ ሽ አመት ኑርልን አሚን አሚን አሚን

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው ለተፈውሳቹህ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጥላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን
    የንታየ ወለተ ጊውርጊስ እያላችሁ
    እስከቤተሰቦቸ በጽሉታችህ አስቦልኝ

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል ለእናት የደርሰ አምላክ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ለተጨነቅነው ሁሉ ይድርስልን አሜን የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን

  • @user-gb8hc9kq6j
    @user-gb8hc9kq6j Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይሰጠን
    እግዚአብሔር ባሉበት አባታችን ችሩ መደሀናለም ይጠብቅልን እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው
    ለተፍወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስስ አላችሁ ለእናንተ የደርሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
    ወንቅሸት ገብርኤል የደብር ዘይት ማርያም የበረሃው መናኝ አባታችን ፀሎቱ ጠብቆ በሰላም ተስደት ተመልሽ ለደጁህ አብቃኝ