Aba Yohannes Tesfamariam Part 1356 A ''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ''
    በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 275

  • @HemontKnid
    @HemontKnid Před 2 měsíci +37

    አባቴ የበርሀው መናኝ እኳን ድምጥዎትን ለመስማት አበቃን ባይናችን ለማየት ያብቃን የኔተስፋ እኔ ወለተ ኪዳን ልጀወት ጭንቅ ጥብብ እያለኝ ነው የታየ በፆሎትወ አስቡኝ የስደተኞች ተስፋ በሰላም ሀገሬ ለመግባት አይነወትን እዳይ ወቅሸት ገብርኤል ከቅዱሱ ቦታ ደጅን እድርግጠው የሱፍቃድ ይሁንልኝ ሺአመት ኑሩልን ፈጣሪሆይ በዚህ ክፉ ዘመን አባታችን ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před 2 měsíci +1

    ክርስቲያኖች በፀሎት አትርሱኝ 😢ትግስት ወለተ እየሱስ❤

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 2 měsíci +4

    አባታችን እንኳን ደህናመጡልን ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን የሰማነውን ቅዱስቃልለፍሬበልልን እዝነልቦችንንክፈትልን
    አባታችን አባዮሐንስ በፀሎት አስቡኝ አባቴ የወቅሸቱቅዱስገብርኤል የልቤት ጭቀት በስውርታቃለህና አባክን ፈውሰኝ አድነኝ አባቴ 😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐

  • @user-ig7do8ej5j
    @user-ig7do8ej5j Před 2 měsíci +13

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን በረከተዎት ይደርብን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያሉ ከነቤተሰቦቼ አይርሱኝ አባቴ

    • @SaraSara-gn6hv
      @SaraSara-gn6hv Před 2 měsíci +1

      አባቴ ናፍቆቴ የበረሐው መናኝ የወጌል አርበኛ እባፀሎትሁ አይለየኝ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን ፀሎትሁ አይለየኝ አድት እባዘለላ ይድረስልኝ ለኔ ለሐጤተኛዋ ልጂሁ ወለተ ፀድቅን አስቡኝ አባቴ የስደተኛች አባት

    • @fthawitnuwaye1293
      @fthawitnuwaye1293 Před 2 měsíci

      ​@@SaraSara-gn6hv❤❤❤

  • @3124aa
    @3124aa Před 2 měsíci +7

    የእኛ ናፍቆታችን ስስታችን የስደተኞች የህይወት ፋና አባትነት የንታየ እንኳንም በሰላም መጡልን እዴት እደናፈቁኝ አባትነት ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታለም ወለተ ማርያምና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን አይርሱን

    • @BirtukanGate
      @BirtukanGate Před 2 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😮😅😮😅 43:43 😊😅😅

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 2 měsíci

    የእኛልዩአባት የታሪክባለቤት የድሆችአባትየስደተኞችአዛኝ እንቁአባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před 2 měsíci +8

    የኔ አባት ተስፋዬ በምታነቡት እንባና ጸሎት ከጉድ ከመከራ ከምት አመለጥሁ እኮ የኔ ሂወት እስከ ምጽአት ኑሩልን! እኔ ቃል የለኝም.....

  • @user-zl6zu1zf3m
    @user-zl6zu1zf3m Před 2 měsíci +9

    አባታችን ናፍቆታችን የስደተኞች ተስፍ የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በስላም መጡልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርበን አሜንንንን❤❤❤

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 2 měsíci +2

    አባት አለም የሲደቶኞች መፂናናችን የሲምተኛዉ ሺ ሀዋሪያ ጀግና ባህታዉ ያሰብቱን ፈፂመዉ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሶት አባት አለም ያአለም ብራሀን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አዝመራ ወለተ ሚካኤል ልጀ ቅድሲ ወልደ ገብሬኤል ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎታቹህ አሲቡኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ ለደጃፉ ያብቃኝ አሜን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን የኛ ናፍቆት የስደተኞች አባት መፀናኛችን የኛ ተስፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 Před 2 měsíci +2

    የሰላም አባት ዉድ አባታችን የኛ ስስት ልናዮት ናፍቀናል አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ሰላምወት ይብዛልን አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝ ተመስገን ኣምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘💖😘💖😘💖💖😘😘💖💖💖💖💖🙏🙏

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 29 dny

    አባት አለሜ አባታችን የእኛ ተስፋ በእውነት ለዘላለም ያኑርልን
    አንተ የግፍ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራ በመንፈስ ቅዱስ አስበኝ

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 2 měsíci +2

    አባትየ የበረሀው መናኝ የኛ የድሆች አባት የስደተኛች አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን እንኳን ድምፅወትን ለመስማት አበቃን አሜን እልልልልልል ደሞ ድምፅወትን እንደሰማን በተቀደሰው በወንቅሸት አውደምህረት እየተንጎራደዱ ሲያስተምሩን ለማየት ያብቃን አሜን አባቴ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅልን አሜን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 2 měsíci +6

    አባታችን መጽናኛችን እንኳን በሰላም መጡልን የበርሐው መናኝ የስደተኞች ተስፋ እንባና ጸሎትዎ አይለዬን ወለተ ኪዳን ብለው በጸሎት አስቡልኝ አባዬ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 2 měsíci

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት መመክታችን አለኝታችን የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን አለኝታችን ምትክ የለሸ ልዬ ስጦታችን የኛ ውድ አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይስጥልኝ ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100/አፍርተን የመንግሰቱ ወራሽ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-pi9wl2bq6z
    @user-pi9wl2bq6z Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በረከተወት ይደርብኝ
    ለስደተኛ ነዉና የምታነቡት የእንባወ ፍንጣቂዋ ለኔም ለሐፃተኘዋ ይድረሱልኝ
    በእዉነት በጣም እጭንቀት ላይ ነኝ ዉድ ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ
    አባቴ ንሰሐ በመቀበሊያዉ ሰይጣን ምቀኛ ነዉና ከሰዉ ተጣልልቶ በጣም ከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለሁት እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በእዉነት እኔም ለምስክርነት እንድበቃ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-cz6ww8rg4p
    @user-cz6ww8rg4p Před měsícem

    ዉድ የእግዛብሄር ልጆች የገብረኤል ወዳጆች እስኪ በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ አባቴ ባረቄ ሱስ ተጠምዶብኝ ነዉ ከዚህ ሱስ ከተላቀቀልኝ በዘንቅሸት ገብረኤል ፊት ቆሜ እመሰክራለሁ እኔንም ለአገሬ ያብቃኝ በስደት ነዉ የምኖረዉ😢🙏🙏🙌🙌

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ክፉ ጠላቶትን ከግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ከነቤተሠቦቼ እንባና ፀሎቶት አይለየን አሜን አሜን አሜን አባታችን ጅማሬውን ሣይሆን ፍፃሜውን ያሣምርልኝና ለመመሥከር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-xz5ln3qs1x
    @user-xz5ln3qs1x Před 2 měsíci +2

    አባቴ እንባ ፀሎተወ ይደረስልኝ አሞኛል በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @temu-js3lh
    @temu-js3lh Před 2 měsíci

    አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጡን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋ
    ይሰጥልን አሜን አሜን ከሜን
    ይሁን ይደረገልን 💒💒💒

  • @user-dn2zo5wv7w
    @user-dn2zo5wv7w Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገነ አሜን አሜን አሜን በእዉነተ ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን ጸጋዉን አብዝቶ ያድልልን ባሉበት የራማዉ ልኡል ቅዱስ ገብረኤል አምላክ ቂርቆስ ይጠብቅልን ሰላማቸዉን ያብዛልን ጠላታቸዉን እንደ ጉም ብን እንደ ጢስ ትን ያድልን ጠላታቸዉ በቆፈሩት ጉድጓድ ይዉደቁ
    አባታችን በሰላም ጠብቆ ለሃገራቸዉ ለገዳማቸዉ ለበአታቸዉ ያብቃልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በጸሎት አስቡን ከነ ቤተሰቦቼ አይርሱኝ

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 Před 2 měsíci +5

    የኛ❤ዋሳችን❤አባ❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎቶዎያስቡኝ❤ስደተኛዋ❤ከጣልያን እሕተማሪያም❤ነኝ❤

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 2 měsíci

    አሜን አማሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ውበታችን የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ ተመከራተት ሔወት እድወጣ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት😢😢😢😢😢 የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před 2 měsíci

    አባታችን ይበርሀው መናኝ ይኛ አባት ይስደተኙች አርበኛው ሺህ አመት ኑርልን ስስታችን እንውዶታለን በፁሎት ያስቡኝ አፁደገብሬኤል ብለው እስከነቤተስቡቼ አሜን

  • @user-sh8bk6wu7s
    @user-sh8bk6wu7s Před 2 měsíci +1

    በአካል ሳላውቀዎት በመልካም ሥራዎት ዘወትር የማደንቀዎት ምርጥ አባት። የዘመናችን የእግዚአብሔር ሥጦታችን።ሺ ዓመት ይኑሩ። አሜን አሜን አሜን።

  • @M.yemariyamlijGabriel
    @M.yemariyamlijGabriel Před měsícem

    የበርሀው መናኛ የወንጌል አርበኛው ሁሉ ነገርተ ናፍቆኛል ፈጣረ አምላኬ ለብታው ያብቃኝ ሺህ አመት ነርልኚ አባቴ

  • @giv7642
    @giv7642 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @kidistkidist1104
    @kidistkidist1104 Před 2 měsíci

    የኛ መፅናኛ የስደተኞች ተስፋ እኳን ደህናመጡ ወለተ ሥላሴ በፆሎት አስቡኝ

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 2 měsíci

    የኛ ናፍቆት አባታችን እንኳን ደምፃችሁ ለመስማት አበቃን ደሞ በሠላም ተመልሳችሁ ለመማር ያብቃን የኛ ተስፍ አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺሺ አመት ያኑርልን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ቀፀጋ ያቆይልን አሜን ፀሎታችሁ አይለየን በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh Před 2 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እንኳን ደናመጡ አባታችን ይሄንን ቅን ስንጠብቀው ነበር አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመክሩን እግዚአብሔር ቃል ለመገቡን በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በዚ ከፉ ዜማን ዴግ አባታ የሰጠን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሕይወት ስነቃችን ተሰፋችን ናቸው አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yehens
    @Yehens Před 2 měsíci

    የበርሀው መናኝ የታሪክ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እንዃን ሰላም መጡልን ናፍቆታችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bc7zs8xx9p
    @user-bc7zs8xx9p Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን ጠላዎትን የእግረወት መረገጫ ያድርግልን ጽሎቶቻቸው አይለየን በረከተዋት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 2 měsíci +2

    የሰላምና የፍቅር አባት የትህትና መምህር ዉድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ጸሎት በረከቶ አይለየን አሜን

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j Před 2 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤ሽአመት ኑሩልን የእኛ ጀግና አባት❤❤እኔ ስደተኛ ልጃችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ እህት ማርያም❤❤❤❤

  • @user-il7ps9pg7z
    @user-il7ps9pg7z Před 2 měsíci +2

    አባታለምዬ የኔ ሆይወት የመኖሬ ሚስጥር ዘላለም ኑሩልኝ

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃሐሂወትያሰማልንአባታችን እንኳንደህናመጢ

  • @BByan-dg3qr
    @BByan-dg3qr Před 2 měsíci

    አባቴ እንኳን ድሕና መጠልን አባየ እኔ አመንዝራ በጸለታችሁ አስበኝ ወልተተክለሃይማኖት 😢😢😢😢 ከነቤተስቤ

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባዬ እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ

  • @user-rd6pk6ti7z
    @user-rd6pk6ti7z Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የመንጎች ሰብሳቢ ልዩ ባህታዉይ የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @meseretawulew-do9fh
    @meseretawulew-do9fh Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣የእኛ ሥጦታችን እንካን ደህና መጡልን አባታችን የበርሀው መናኝ ሼ አመት ያኒርልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sf8li5df8q
    @user-sf8li5df8q Před 2 měsíci

    አባት አለሜ በጾለትሁ አስቡኝ ጾለት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ እደ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስደት መልስ ወደ ወንቅሸት የመጀመርያ ጉዞየ ግን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፍቀድልኝ

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን አባዬ በአሉበት አገር እመቤቴ ሞገስ ጤና ትሁኖት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bfutt-mn5ny
    @Bfutt-mn5ny Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በዉነት የተሰጠን ፀጋልዩነዉ የሁሉ አባት የወጌል ገበሬዉ በራሀናችን ናችሁ በስደት ላለነዉ🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💑👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes Před 2 měsíci

    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ይጻፍልን
    በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 2 měsíci

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 Před 2 měsíci

    አባታችን እረጅም አድሜ ይሰጠዎት እሴተ ማሪያምን በፆለት ያሰቡኝ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 2 měsíci

    አባታችን የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉❤የምታልሙትን ሕልም አትሰሙ ኤር 29÷8 የበረሐዉ ስብከት የኛ ትሑት አባት የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ አርበኞ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን የስደተኞች አባት💒💞

  • @giv7642
    @giv7642 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci +2

    ኣባታችን ተስፋችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 2 měsíci

    መፅናኛችንየስደተኞችአባትቃለህይወትንያሰማልንፀጋወትን ያብዛልን እድሜወትንያስረዝምል ንገዳማችንንእስከዳግምምፃት አይፍታብን አሜንአሜንአሜን

  • @user-fe9oe4ds7e
    @user-fe9oe4ds7e Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህን መጡልን
    አባትየ በፆለት ያስቡኝ ምህረተ ስላሴ

  • @maryshamtoot1529
    @maryshamtoot1529 Před 2 měsíci +1

    የኛ ስጦታ አባት እንኳን ሰላም መጡልን አባቴ ባአሉበት መድሐኒያለም ይጠብቅልን
    ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ውድና ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ቡእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን👏👏👏

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před 2 měsíci

    አባታችን እዃን በሰላም መጡልን የኛእቁ አባታችን የስደተኞች አባት የኛ እባ አባሾች እግዚአብሔር ሺ አመት ያቆይልን የኛ ውድ አባት

  • @mulu109
    @mulu109 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 měsíci

    አባታችን የበረሀው መናኝ እንኳን ደህና መጡ አባዬ እግዚአብሔር ባሉበት ከነልጆቾዎት ከክፉ ይጠብቅልን ከሜን 👏👏👏

  • @mekedestedesse1321
    @mekedestedesse1321 Před 2 měsíci

    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያረዝምልን አባታችን ወለተ ሰንመት በፀሎተዉ አስቡኝ

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 2 měsíci +1

    የበረሃ መናኝ ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡል

  • @user-lt7vi2xg3e
    @user-lt7vi2xg3e Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባዬ በጸሎት አሰበን ወለተ ሚካኤል እሰኪ ቢተሰቦች 🙏🤲እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv Před 2 měsíci

    የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡሉን የኛ ስስታችን ናፊቆታችን ባልበት ቦታ እግዝአብሄር ይጠብቅልን አሜን ጠላቶቻቸው ከግራቸው ስር ይጣልልን አሜን

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 2 měsíci

    አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የትህትና የህግ መምህር አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 2 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አሞኛን በፀሎት አስቡኝ ሁላችሁም ወለተ ሰንበት እያላችሁ ከ 17 ቀን በሗላ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም እሄዳለው የበርሀው መናኝ እንባና ፀሎት ይርዳኝ አሜን

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 2 měsíci

    እንኳን ደናመጡልንን አባታችንን የበርሃውመናኝ አባቴ በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሰማዕት ልጀወተ በስደት ጭንቅ እያለኝነውበፀሎት አስብኝ አባቴ ❤❤💛💛💚💚🙏🙏

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před 2 měsíci

    የሰላም አባት በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @ArqashArqash
    @ArqashArqash Před 2 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባሉበት ሰላማችሁን ያብዛልን እድሜያችሁን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን አባታችን በጾለታችሁ አትርሱኝ ወደ አረብ ሀገር ከሄድኩ ገና ሶስት ወሬ ነዉ ግን በጣም እያመመኝ ነዉ ልቤን በጣምይደክመኛል ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጾለታችሁ በእንባችሁ አስቡኝ

  • @user-nt6ck4to8q
    @user-nt6ck4to8q Před 2 měsíci

    ሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገን ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 2 měsíci

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ናፍቀውናል እደበፌቱ በቀጥታ ሰረጭት ለማየት ያብቃን አባታችንን እሰከዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱሰ ገብርኤል አባታችንን አደራ🕊

  • @hayat2512
    @hayat2512 Před 2 měsíci

    አባዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤
    የመኖራችን ምክኒያት በመጨረሻው ዘመን ቅዱስ እና ፃድቅ የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፩❤❤❤❤

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደሕናመጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋያቆይልን አሜን አሜን አሜን🤲

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባዬ ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢🙏🙏

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 2 měsíci +3

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ ናፍቆታችን የስደተኞች አባት አባዬ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጻድቅ እህተ ማርያም እያላችሁ

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 Před 2 měsíci

    ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን
    ሀሳበወት ተሰከቶ በሰላም ለባተዋት ያበቀወት አባታችን
    በአሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @YordanosTezera-dp7bi
    @YordanosTezera-dp7bi Před 2 měsíci +3

    አባታችን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቀዎት የኛ መፅናኛ

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 2 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእዱሜና በጸጋሺአመት ይኑሩልን ው አሜን ጠላቶቻቸው የእግራቸው መረገጫ ያዲርግልን አሜን

  • @AssegedechTiruneh
    @AssegedechTiruneh Před 2 měsíci

    አባታችን ድምጽዎን በመስማታችን ደስ አለን በአይን ለማየት ያብቃን ጤናዎን ይስጥልን አሜን

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 2 měsíci

    አባታለም የመጋው እረኛ የስደት ስንቄ የስደተኞች ተስፋ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Před 2 měsíci +3

    የእኛ ልዬ ተናፍቂ አባት እንኳን ሰላም መጡልን ዉድ ስጦታችን መጽናኛችን ህይወታችንን አባታአለም በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @saraabara8031
    @saraabara8031 Před 2 měsíci

    የመንጋው እረኛ የበረሃው መናኝ የስምተኛው ሽ ሃወረያ የኛ ልዩ አባት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዘላለም ኑሩንልን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባዬ ❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባዬ 🤲🤲🤲

  • @user-sy5bh4um9p
    @user-sy5bh4um9p Před 2 měsíci +3

    አባታችን ናፍቆታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ አባታ የኛ መጽናናኛች የስደተኞች ተስፋ ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @heedadmwwsaa113
    @heedadmwwsaa113 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ተስፋ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @Bfutt-mn5ny
    @Bfutt-mn5ny Před 2 měsíci

    እዃን ሰላም መጡልን የኛናፍቆት አባታለሜ አባታችን የስደተኞ የድሆች አባታችን እግዚአብሔር እስከምፃአት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 2 měsíci

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ናፍቶታችን❤❤❤ ወለተ ሀና እስከነ ቤተሰቦቸ ያስብኝ በፀሎትዎ

  • @kingmakerkingmaker2635
    @kingmakerkingmaker2635 Před 2 měsíci

    የእኔ አባት እንኳን ደና መጡ የእኔ ፈዋሽ የበረሀዉ መናኝ ተስፋ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሬኢል አባቴ ለደጂህ ያብቃኝ አለኝ በስደት ሁኛ የተደረገልኝን እምመሰክረዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb6wg4hl2i
    @user-vb6wg4hl2i Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺአመት ያኑርልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 2 měsíci +3

    .ናፈቆታችን.አባታችን.የእኛአሳቢ.ባሉበት.አምላክ.ይጠብቀወት

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንአሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን በሔዳችሁበት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን በሰላም ይመልስልን አባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eb6hm5sq6i
    @user-eb6hm5sq6i Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባየ በፀሎት አስቡኝ እኔ ወለተ ኪሮስ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አባየ ድረስልኝ🙏😢😢

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 2 měsíci

    አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ አይይ በህልም መፈተን ይከብዳል

  • @user-vh7or2io9c
    @user-vh7or2io9c Před 2 měsíci +1

    ክቡር አባታችን ሰላማችን ስስታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před 2 měsíci

    አባታለም እንኳን በሰላም መጦልን ናፍቆታችን የሰላም የፍቅር የታሪክ የልማት አባት የስደተኛች አባት በአሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ሰላማቸውን ያብዛልን

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለሕይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @MarshtMarsht
    @MarshtMarsht Před 2 měsíci

    አባታችን ሸአመትያኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አባቴ የአባታችንን ክፉ ለኛ አርግልን በሠላም ያሰቡትን ተሳክቱልን በሠላም ወደገዳማቸዉ ይመልስልን 😢 ለመተያየት ያብቃን አሜን ባሉበት ሠላማቸዉን ያብዛልን😘😘

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Bfutt-mn5ny
    @Bfutt-mn5ny Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጥላታችሁን ከእግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜ❤