Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ''ሰው አይደለሁም''
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 329

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 3 měsíci +27

    ሸር ላይክ አድርጉት የበረሀው ን ስብከት❗❗❗❗👏

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před 3 měsíci +31

    አባቴ መጡልኝ የኔ ሂወት፡፡ ባሉበት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን የኛ መኩሪያ ለኛ በስቃይ ውስጥ ላለነው መሸሸጊያችን፡፡ በንባና ጸሎቶት ብዙ ግዜ ከሞት አምልጠናል፡፡ ጠላት ምንም ያውሩ .....

    • @FikralemMengestu
      @FikralemMengestu Před 3 měsíci +3

      እንኳን በደና መጡልንአባታችንን የበረሃውመናኝ አባታችን የወንጌልገበሬ 🙏🙏🙏 እባአናበፀሎተዎትያስቡኝ ወለተሰማአትብለው ❤💛💚🙏

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 3 měsíci +2

    የእግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤አሜን
    አባታችን እናቴ አመተ ወልድ በፀሎት አስቡልኝ 😢

  • @user-ix2yx2ds6z
    @user-ix2yx2ds6z Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙌🙌🙌

  • @Aragsh
    @Aragsh Před 3 měsíci +10

    አሜን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ ህይወቴ ሁሉ በስው ሀገር ዝብርቅርቅ ብሎብኛል😢😢😢😢

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 Před 3 měsíci +1

      አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያስብሽ እህታችን አይዞሽ ሁሉም በጊዜው በእግዚአብሔር ፈቃድ ይስተካከላል

  • @Znu345
    @Znu345 Před 3 měsíci +1

    አሜን ሰው ለመሆን ያብቃኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @zewudineshnegus7919

    የበርሀው መናኛ የወጊል አርበኚው የሀያሀደኚው ሀዋርያ ሺሺሺ አመት ኑሩልን ለኚ ለዲሆቹ ስትሉ ኑሩልን ወለት ስበት ጠዳለ ገብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጡሎተወ አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @aakk5861
    @aakk5861 Před 3 měsíci +4

    አባዬ ቤተሰብቼ ወለተ ማርያም ወለተ አምኑኤል እስከ ልጅችሁጸሎት አስብኝ የኔ ምስክር ያብቃን

  • @user-ix1kf2zl4h
    @user-ix1kf2zl4h Před 3 měsíci +1

    ውድ አባታችን አሜን በእውነት ኧረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ጥላቸውን የእግራቸው ስር መርገጭ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የፍቅር የበረከት አባት በጸሎታቹ ያስቡን ወለተመድህን ከነቤተሰቦቼ

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ሠማዊት እያላችሁ ሥደተኛ ልጃችሁን ከነቤተሠቦቼ

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 Před 3 měsíci +4

    ቃለህይወት ያሰማልን በሳቸዉ ጠሎት በድግል ማርያም ኣማላጅነት በቅዱስ ገብሬል ተራዳይነት በግዚሐብሔር ቸርነት ሂወቴ ሰላሜ በዝቶልኛል እና ሺህ ኣመት ኑሩልን ተስፋችን

  • @mimidamtew7352
    @mimidamtew7352 Před 3 měsíci +4

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ኑሩልን አባታችን በፀሎት አይርሱኝ አባዬ ወለተ እየሱስ🙏❤

  • @maryshamtoot1529
    @maryshamtoot1529 Před 3 měsíci +5

    የበረሐው ስብከት የህይወት መድሐኒት አባታለሜ እንኳን ሰላም መጡልን
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኛ ናፍቆት አባት ሁሌም ሰላም ሁኑልን

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን ማህበራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn Před 3 měsíci +3

    አባታችን የተዋህዶ እቁ እንኩዋን ደና መጡልን ቃል ህይወትን ያሠማልን ባሉበል ሰላመወይብዛልን በፆሎትወ አይርሱን አባታለሜ😢

  • @user-cg2os5ow2p
    @user-cg2os5ow2p Před 3 měsíci +3

    አባየ በፀሎት ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እያሉ አይርሱኝ አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን🙏🙏🙏

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 3 měsíci

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rd6yo6bg3v
    @user-rd6yo6bg3v Před 3 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን የስደተኞች መፅናኛ ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አሜን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሺህ አመት ያኑርልን ድንግል ማርያም ባሉበት ትጠብቅልን አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኛ ናፍቆት አሜን አሜን አሜን ያፍቱን ይሁን ይደረግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታለም ሲከፋኝ መሸሸጊያየ በፀሎቶ አይርሱኝ ወለተ ኪዳን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 Před 3 měsíci +2

    አባዬ ይበርሀው መናኝ ይራማው አባቴ ይእኛ ናፍቁት አባት ፍጣሬ በሄዱበት መገድ ፍጣሬ ይጠብቃቹህ አባዬ አፀደ ገብሬኤል ብለው እስከነቤተስቤን በፀሎት ያአስቡኝ ጭንቄንም ይመልከተኝ ቅዱስገብሬኤል

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh Před 3 měsíci +3

    አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን ላስተማሩን ለመክሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ራጅም እደሜ ጤና ይስጠልን አሜን ሀገራችን ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 3 měsíci

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን። በእድሜ። በጤና ይጠብቅልን። አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን ያስረዝምልን አሜን

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለህይወት ያሰማልንእድሜወትን ያስረዝምልንፀጋወትንያብዛለንበሰላምየወጡበትአላማተሳክቶ በሰላምላገሩሁያብቃሁአሜን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜንእንኳን ደህናመጡልን አባታችን ❤❤❤❤ በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před 3 měsíci

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስል በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን ❤❤❤❤

  • @vkdif1792
    @vkdif1792 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አባታችን የስደተኞች መፅናኛችች ሺ አመት ያኑርልን አሜን እንባና ፀሎትወ አይለዬን አሜን

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551 Před 3 měsíci +2

    አባቴ መጡልኝ የኔ ሂወት ባሉበት የድንግል መርያም ልጅ ይጠብቅልን የኛ መኩሪያ ለኛ አሜን

  • @mulu109
    @mulu109 Před 2 měsíci

    ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት መታደል የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለደጅህ አብቃን አሜን
    አባታችን ሽ አመት ኑሩልን

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @MesuShita
    @MesuShita Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤናዎት ይስጥልን እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅልን አባታችን በፀሎታችሁ ያስቡኝ አስካለ ማሪያም

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ❤❤❤ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባዬ❤❤❤በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ መሉ ሰው አዱርግኝ😢😢😢

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 3 měsíci +5

    አባዬ እህተ ማርያም ሀይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ እስቡን👏👏

    • @gyhdyyth9031
      @gyhdyyth9031 Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ጠላትዎትን ከእግርዎት ስር ይጣልልንንንን እኛም የሰማንውን ቃል እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን በእውነት ሰው ያድርገን ከሚድኑት ያድርገን አሜንንንን
      አባታችን በፀሎት ያስቡን ፍቅርተ ማርያም እህት ገብርኤል እህት ሚካኤል አስካለ ማርያም ብለው

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x Před 3 měsíci

    አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዘላለም ኑሩልን አባታችን
    የወንቅ እሸቱ ገብርኤል በአሉበት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል

  • @yasminmamo2739
    @yasminmamo2739 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን ለአባታችን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 3 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አባታችነን የሠጠነ ጌታ የተመሠገነ ይሑን አሜን
    አባታችነን የሠጠነ ጌታ ይክበር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን የሕይወትን ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን የኛልዩ አባት ባሉበት በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን ፆለታችሁ አይለየን አባታችን አሜን 👏👏👏🙏🙏

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-ju3jk5rh9h
    @user-ju3jk5rh9h Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲👏👏👏🌹🌹🌹

  • @minexzz3
    @minexzz3 Před 2 měsíci

    አባታችን ፆለት ያድርጉልን ለኛ ለኢትዩጵያውያን።

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን በምህረት ቸርነቱ የመልካም ተግባር ሰዉ ያድርገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Před 3 měsíci

    ለአባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj9ky2lu6i
    @user-lj9ky2lu6i Před 3 měsíci

    ወንድሜ በእስር ቤት ታሞብኛል አባዬ በፀሎቶዎ አስቡልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የወንድሜን ነገር አደራ ላንተ ሰጥቻለሁ 👏

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před měsícem

    አባታችን ላስተማሩን ለገሰጡን ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @user-jr9jp6rz1x
    @user-jr9jp6rz1x Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሠማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልኝ ጠላቶትን ከግራችሁ ስር ይጣልልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-bf1yt1ff1x
    @user-bf1yt1ff1x Před 24 dny

    ❤❤❤lየኔአባት የትትና የሰላም የፋቅር አባታችን የወጌል ገበሬ የስላሴ ቦራ ስምተኛው ሺ አዋራ አባታችን እረጅም እድሜና ጠና ይሰጥልን አባቴ በፀሎት ያሰብኝ ወለተ ጊወርጊስ ቡለው አባቴ ይፋቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alseyalsey1233
    @alseyalsey1233 Před 3 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ሺ አመት ኑሩልን አባዬ

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před měsícem

    በርሄኚውባታዊ በጤናበስላም ኑሩልን ከፉወትንአያስማን እምነት አንድ አንድ

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን እምባ ፀሎታቸው ይርዳን አባዬ ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 3 měsíci

    አባታችን የበረሐዉ ለምለም የንጌል ገበሬ የተዋህዶ አርበኛ የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉 እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የግፈኛዉ የአባታችን እንባ ና ፅሎት ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን የኛ ተስፋ ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
    ገብረ ኪዳን በጸሎት ያስቡልኝ 😢

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን
    አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሠማልን በፀሎት አትርሱን አስካለ ማርያም እስከቤተሰቦቸ አሜን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለመከሩን ላስተማሩን አባታችን ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እኛምየሰማነዉን በእዝነልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 Před 3 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ
    የኛ እንቁ የስምንተኛ ሺ ሀዋሪያ
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎች ባሉበት አባዬ

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy Před 3 měsíci +1

    ላይክ ሺር ላይክ ‼️‼️‼️እያደረግን እንከታተላለን የታሪክ አባት መጡልን🤲

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Před 3 měsíci +1

    አባቴ እንኳን በሰላም መጡልኝ የኔ ህይወቴ መመኪያዬ ይባርኩነ ይፍቱኝ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 3 měsíci

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @gery7671
    @gery7671 Před 3 měsíci

    አባታችን ሺአመትይኑሩልን አሜን እንኳን በደህናመጡልን በጸሎትያስቡኝ አባዬ

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 3 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስትማሩን ለመከራን አባታችን ፀሎትመላእክት ያሰማልን እረጁምእድሜፀጋያድልልን አባታችን እሺአመያቆይልን አባዩዩ የኛትስፍ ጠላቶቺቻዉንትግራችዉ መረገጫ ስር ያጣላችዉ አሜን እኛም የሰማነዉን በልብናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qr2ok3fq4q
    @user-qr2ok3fq4q Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሃጣያተኝ ወለተ ማረያም ይፍቲኝ አባይ
    በፀሎቶሞ ይባረኮኝ አሜን😢😢😢😢

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 3 měsíci

    አባታችን እኳን ደህና መጡልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቀወት የታሪክ አባታ አለኝታችን አባታችን ባይነስጋ የምናየወት መቸይሆን😢

  • @emabetwandefrew9980
    @emabetwandefrew9980 Před 3 měsíci

    አሜንአሜንአሜንአባዬበፀሎትአስብኝወለተማርያም😢😢

  • @emebetmeiese9714
    @emebetmeiese9714 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገነ አባታችን እንኳን ደህን መጡልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትዎትን ከእግርዎ ስር ይጣልልን አባታችን ባሉበትት ቦታ ይጠብቅልን የሰናነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @majh3760
    @majh3760 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎተ አሰብኛ ፍቅርተ ማረያም ብለዉ

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před 3 měsíci +2

    አበወይየ እኳን ደህናመጡልን የእኛ ናፍቆት ናፍቀዎን ነበር አባታለሜዋ የስደተኞች መፅናኛ የአምላክ ስጦታችን ክፉ አይካብን እመብርሀን ባሉበት በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያስረዝምልን እግዚአብሔር አምላክ የአባ ዮሀንስ አምላክ እንባና ፀሎተዎት ስው ያዶረግኝ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl Před 3 měsíci

    የበረሃው መናኝ አባቴ በፀሎት ያስቡኝ

  • @Mohammed-bz8im
    @Mohammed-bz8im Před 3 měsíci +1

    አባታለሜ እንኳንም ሰላም መጡልን ናፍቶታችን ስስታችን አባዩ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 3 měsíci

    ቅዱስ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 3 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሁን ሁሉ ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asaasa8481
    @asaasa8481 Před 3 měsíci

    አባየ አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገንየሂወቴ መፅናኘ አባየ አባየን ትሰማ ተስፋ የቅረጠችዉ ነብሴ ተስፋ ይኖራታል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባየየየየየየየየየየየየየየየየሽአመት ኑሩልኝ

  • @user-cg2os5ow2p
    @user-cg2os5ow2p Před 3 měsíci

    የእኛ አባት ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን አሜን🙏

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤አባታችን❤እንኳን ደና መጡልን❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 3 měsíci

    በፅሎት አስቡኝ አባታችን ፅጌማርያም

  • @OwnDqt
    @OwnDqt Před 3 měsíci

    አሜንንን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በረከትዎት ይደርብን ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርልን አሜንንን

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv Před 3 měsíci

    የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡሉን ባልበት ቦታ ድንግል ማሪያም ትጠብቅልን አሜን

  • @aakk5861
    @aakk5861 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለግስፁልን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን የኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን ጀግና አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw4sg7jg1k
    @user-cw4sg7jg1k Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን አባታች ን ሺ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብኝ አባቴ አሜን 🤲🤲🤲ቅዱስ ገብርኤል ለእደጁ ያብቃኝ በቤቱ ያኑረኝ አባየ ኑሩልኝ ዘለአለም 🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾

  • @tube-os2ej
    @tube-os2ej Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @jsb6824
    @jsb6824 Před 3 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎት አስቡኝ፡አባየ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingcell4899
    @kingcell4899 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔርይመሰገንአሜን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 Před 3 měsíci

    የምንወዶት አባታችን መድሀኒያለም ይጠብቅልን ::

  • @AzebAzeb-ir7cx
    @AzebAzeb-ir7cx Před 3 měsíci

    የሰላም ና የፍቅር የሁን ቁዱሱ ባሕታዊ አባታችን አባ ዬዉሃንሰ ተሰፍማረያም አንኳን ብሰላም መጡልን አባታችን አመቤት ማረያም ትጠብቅልን

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 3 měsíci

    የሰላም ና ፍቅር አባት ዉድ ስጦታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላከ እረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን ኑሩልን ዘልዓለም

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Před 3 měsíci

    አባታቺን የበርሀው መናኚ የወጌል አርበኚው የስደትኞቺ አሌት ኑሩልን ኑሩልን ከፉወትንን አያስማንን ሀያሉ ንጉስ ዪጠብቅልን ወለት ስበት ጠዳለ ገብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጡሎትሁ አትርሱን አባታቺን አሜን አሜን አሜን 😊

  • @seblesebel814
    @seblesebel814 Před 3 měsíci

    ወለተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ፡

  • @amaamm-tz6xz
    @amaamm-tz6xz Před 3 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ አባየ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @3124aa
    @3124aa Před 3 měsíci

    አባትነት የንታየ እንኳንም በሰላም መጡልን የእኛ የድሆች የምስጊኖች የስደተኞች መፅናኛችን ለእኛ ሲል የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቅልን እኛ ስደተኛ ልጆቼወት በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እንወደወታለን ።

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 3 měsíci

    አባታችን እንኳንም ደህና መጡልን የኛ ውድ አባታችን እግዚአቤሔር ይመስግን

  • @tseggilmerym
    @tseggilmerym Před 3 měsíci

    ስውእይደለህምለእባታችንቃልህይወትንይስማልን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 3 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን በረከተዎ ይደርብን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲