Aba Yohannes Tesfamariam Part 1359 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 254

  • @donaldthis-iz3ol
    @donaldthis-iz3ol Před měsícem +33

    አንተ የግፍ ቦታ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ከዚህ ጭንቀት አውጥተህ ለምስክርነት አብቃኝ😢😢

    • @Mare-qb9xr
      @Mare-qb9xr Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před měsícem +11

    እዉነት ነዉ ፈዋሻችን ወንቅእሸት ነዉ ✅✅✅ የሰላምና የፍቅር አባት የኛ ፈዋሽ አባት ኑሩልን ዘልዓለም አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem

      እህቴ እስኪ ማህበረ፡ትጋት አስገብኝ በገብረኤል፡እባክሽ

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem

      እስኪ ከአዲስ አበባ እሚሒድ ቃወቅሽ ንገሪኝ እባክሽ

    • @user-kd6yt7zt1o
      @user-kd6yt7zt1o Před měsícem

      @@jsb6824 እሺ ቆይ ሰዉ እፈልግልሻለሁ

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy Před měsícem +7

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የታሪክ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት ✅አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን የአለም አቀፈ ዶክተር አባታችን የሰጠን አምላክ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት 🤲

  • @user-yv3ym9te8i
    @user-yv3ym9te8i Před měsícem +15

    ለተፈወሱት ወገኖቻችን እንኳን ደሰ
    አላችሁ ለናተ የደረሰው የራማው
    ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን
    እንባ ጸሎት የኔም ይድረሰልኝ
    በጸሎት ያሰቡኝ አባዮ ባለቤቴ ታሞቡኛ
    ሁለተ ሰንበት እያሉ ያሰቡኝ

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 Před měsícem +6

    እግዚሃብሄር ይመስገን ላንተ የደረሰ ቅዱስ ገብሪሄል ሌኛም ይድረስልን❤❤❤❤አበተችን ሽህ ሀሜት የኑርን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před měsícem +1

    ይህ ታምር እጹብ ድንቅ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋው ስጦታው የማይመረመር 👏👏👏ይጠራል መርጦ ይሾማል በሀጢያታችን ሳይፈርድብን የርሱ በሆኑት እያደረ ይፈውሰናል የረሀማው መላክ የድንግል አብሳሬ የወንቅ እሸቱ አባቴ ስሙን ጠርቶ ማን አፍሮ ከጨለማ ከእስራት ፈታን
    👐👐የበረሀው መናኝ ለመዳናችን ምክንያት መስራች ዘ ወንቅ እሸት ሊቅ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም 🌿🌿🕊🕊💐💐 አባታችን የማያልቀውን እድሜ ሰላም ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን ከመጠራትም መመረጥ እዲህ ነው ☝☝☝ ገዳማችን እስከ እለተ ምጻአት አይፍታብን ይጠብቅልን አሜን እንኮን ደስ አላችሁ🌱💐💐💐💐💐

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před měsícem +4

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የዴር አምላከ ዬሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Před měsícem +1

      ✍️🏻😃👏👏🌛🌜🌏אמן אמן אָמֵן לפוגש את אבא יהונהס ✍️🏻🌊🌧🌨המון יורד גשם באונקש גבר 🌨🌧🌐🌨אמן לחיים טובים וצדק 💐🪷🌏🌟🙌🙌

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před měsícem +8

    የስደት መፅናኛዬ አባዬ ልዩ ስጦታችን እንኳን በሰላም መጡልን ባሉበት መዳኒዓለም ይጠብቆት በፀሎት አይርሱኝ😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አለ እኔንም ብፍውስኝ ያለሁት አሀዛብ አገር ታውቃለህ ምን አለ ባለሁበት ብፍውስኝ አውቃለሁ ፍውስ ለማግኝት ንስሀ መግባት መፀለይ መስገድ አለብኝ እኔ እንኳን እነዚህን የማርግበት ቦታ መተኛም ቦታ እንደሌለኝ ታውቃለህ ምናለ ውስጤን አይተህ ብፍውስኝ በሚፍወሱ ስወች እንዴት እንደምቀና ምን ያክል ብትወዳችው ነው 😢😢😢😢😢

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před měsícem +1

      ነይ ማህበረ ትጋት ግቢ ታልገባሽ እህቴ

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem +1

      ​@@user-mb8zn1zq4cበማሪያም፡እኔን አስገቤኝ እህቴ በገብረኤል እህቴ ሰወስት ወር ሆነኝ ደከመኝ ማህበሩ አስገቢኝ😢😢😢😢😢

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t Před měsícem

      @@user-mb8zn1zq4c እንዴት ልግባ የት ነው እማ ቴሌ ግራም ከሆነ ስሙን ንገሪኝ

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před měsícem

      @@user-yg6jj4sm9t ወሰፕ ነው ፌስቡክ ላይ ማህበረ ትጋት ብለሽ ግቢ ስልክ ቁጥር አለ

    • @user-mb8zn1zq4c
      @user-mb8zn1zq4c Před měsícem

      @@user-yg6jj4sm9t ወሰብ ነው በፌስቡክ ማህበረ ትጋት ብለሽ ሳርች አድርጊ ሊኩን ታገኝዋለሽ ቁጥር ታገኛለሽ ነይ ፌቢ

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ምዕመናን እንኳን ደስ አላችሁ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያራማው መላክ አብሳሪው መላክ ሀጺያቴን ይቅር ብሎ በተሰጠው ቃል ኪዳን ለኔም ለተጨነኩት ይደርስልኝ ዘንድ የበረሀው መናኝ ዝነኛው መንኩሴ እህተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před měsícem +2

    የወንቅሸቱ ቅድስ ገብሬኤል ለምስክርነት አብቃኝ የልቤንታውቃለህ የበርሃው መናኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተሰማአት ከስደት

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před měsícem +4

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ወንቅእሸት የሰጠን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ልዩ አባት የስደተኞች አባት የጭቀታችን ደራሺ አባታችን የበረሀው መናኝ እግዚአብሔር ሺሺሺሺ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እፁብድንቅነው በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል ለሁላችንምይድረስልን
    ያሰብነውን ሁሉ የወንቅሸቱቅዱስ ገብረኤል ያስተካክልልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před měsícem +8

    ውድ የድግል ማርያም ልጆች ስንገባ ላይክ ሸር. እያረግን ለብዙ ሰው እናድርያስ🙏🙏🙏

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před měsícem +2

    በእውነቱ እጹብ ድቅ ነው እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ስራው ድቅ ነው ወገኖቻችን እኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የግፈኛው አባታችን እንባናፀሎት ለኛም ይድረስልን የመዳናችን ምክኒያት የሆኑን ግፈኛው አባታችን የበረሐው መናኝ እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ባሉበት በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን፫

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před měsícem +1

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል እኔንም በስደት ከሚያሰቃየየኝ በሽታ ፈውሰህ አድነኀኝ አምስክርነት አብቃኝ መኝታ ጎን አጥቼ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ የበረሀው መናኝ አባቴ በጸሎትሁ ድረሱልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před měsícem +6

    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድን ቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእባታችን. እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před měsícem +2

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @tymordoha
    @tymordoha Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልእኔም በወንቅሸት በቅዱስ ገብረኤል በአባ ዮሀንስ መዝሙራቸዉ በመስማት ከለኝ በሽታ ተፈዉሻለዉ አባ በረከታቸዉ ይድረሰን አሜን አመተ ስላሰና ሀይለ ምእካኤል ብላቹ በፀሎት አስብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před měsícem +1

    የራማው ልኡል የወንቁሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ቤተስቤች በመንፈስ ቅዱስ ሳበልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲☦️አባታችንን ዘላለም ያኑርልን🤲☦️

  • @maryshamtoot1529
    @maryshamtoot1529 Před měsícem +1

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት ለእናንተ የደረሰ የራማው መላአክ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ጾለት ለእኛም ይድረስልን አሜን👏 አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን👏

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před měsícem +1

    አሜን እፁብ ድንቅ ነው ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስ. አቤቱ የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ለምስክርነት ኣብቃኝ

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před měsícem +1

    የትዋህዶወች አባት አባታችን እኳን ሠላም መጡልን ናፍቆታችን ሽአመት ያኑረወት ባሉበት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀወት አባትዋ
    የተፈወሣችሁ ወገኖቸ እኳን ደሥ አላችሁ ለናተ የደረሠው ለኛም ይድረሥልን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን መጡልን ስደተኛው ባህታዊ የስደተኞች መጽናኛ ተስፋችን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ስፍራ ይጠብቅልን በሰላም ወደ ባዕታቸው ይመልስልን አሜን🙏
    የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሁንም ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱሳን እኛንም በስደት ያለነውን ይስማን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před měsícem

    ለነተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል የበርሃው መነኝ የስደተኞች አባት አባዬዬዬዬ ለነሱ የደርሰ ለኛም ይድርስልን በእውነት ለኔ ለሃጢያተኛይቱ የበርሃው መነኝ አባቴ ከነቤተሰቦቸ ፈውሱኝ ወንድሜን ወልደ ዮሐንስን በመንፈስ ቅዱስ እሰሩልኝ እንዳይሄድ አባዬ አንዲት እባወት ትርዳኝ አባዬዬዬዬ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Před měsícem

    የወንቅሰቱ ቅዱስ ገብብኤል ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ ውድ ኦርቶዶክሳዊ እህት ወንድሞቸ ጭንቀት ላይ ነው ያለሁ😢😢

  • @3124aa
    @3124aa Před měsícem +1

    ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ አባታችን የንታየ እኔም በተቀደሰው ተራራ ቁሜ እድመሰክር ወለተ ማርያምና ገብር ስላሴ ከነቤተሰቦቻችን በፀሎትወ ያስቡን

  • @KirosKiros-il6em
    @KirosKiros-il6em Před měsícem

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሃዱ ኣምላክ ኣሜን በእዉነት ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ለተፈወሳቹ ወጎኖቻችን ሁላቹ የንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርልን ኣንኳንም ደስ ኣላቹ እኛንም በሰደት ያለን ሆነልን ተደርጎልን የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል በቤቱ ቁሞን ለመመስከር ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ካልቦት በስላም ይመልስልን ባልቦት እግዝኣብሄር ኣምላክ ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤።

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před měsícem

    የተየፈተናቦታ አንተየግፍ ቦታ የወቅሸቱ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከዮሐንስ በቦታው ቃልኪዳን ለኔምለቤተሰቦቼም ድረስልን ያሰዲቷእመብረሀን አማልጅኝ ወገኖቼ ጨርሶይማራችሁ አባቴየበረሀውመናኝ አባዮሐንስተስፍማሪያም እንባፀሎትዎ ይድረስልን አባቴ የመዳኛችን ምክንያት ሺሺሺሺአመት ያኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏

  • @jsb6824
    @jsb6824 Před měsícem

    አባቴ ለኔም ድረሱልኝ ቅዱስ ገብረኤል ሀፃቴን ይቅር ይቅርበለኝ አምላክ ይሆንስ አባቴ የበረሀው መናኝ በ ፀሎት አስቡኝ ወለተ ሜካኤል ብላችሁ

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před měsícem

    ስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን እኳንደስአላችሁለናተየደረሠአምላከዩሐኒስለሁላችንይድረስልንአሜን የራማዉቅዱስገብረኤል አተየግፍቦታ ታሪክቀያሪዉየኔንምየቤተሠቦቸንም ታሪክቀይረህሠዉአድረገንለምስክረነትአብቃኝአሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před měsícem +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሃንስ ለኛም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልን ጠታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን❤❤❤

  • @user-lw4gl3tb9j
    @user-lw4gl3tb9j Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ባሉበት ሁሉ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አባታችን በጸሎት በእንባ አትርሱኝ ወለተኪዳንን ደካማ ነኝ በረከታችሁ ከትዳር አጋሬ ጋር አይለየኝ ❤❤❤ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před měsícem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አረ እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ አረ ስለወንቅሸት አረ ስላባታችን ስለ አባታችን ምን ቃላት ልናገር አምላኬ ሆይ በእውነት አደራ አባታችንን እስከ ዳግም ምፅአት ጠብቅልን የኛ የመከራ የግፍ አባታችን እኛም የልባችንን መሻት ከሀጢያት በቀር እንዲፈፅምልን በእንባችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አሜን

  • @user-eq8lo8wo6b
    @user-eq8lo8wo6b Před měsícem +3

    በእዉነት ፈዉሻችን አዳኛችን ሙት አንሳዉ ወንቅ እሽት ቅዱስ ገብርኤል የእኛ ልዬ አባት የመዳን ምክንያታችን የሰላም የፍቅር አባት በአሉበት ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደርሰ አምላክ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Před měsícem

    የስምንተኛው ሺ ሀዋሪያት ለአዳምልጅ ህይወት ለሰይጣን እሳት የኛ ስጦታች የኔታዬ አባቴ አንተ የግፍ አባት ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ ለአለም እሚፈሰው እንባዎት ለኔም የአንዷ እንባ ዘለላ ትድርስልኝ እና ሰው አርገኝ አምላከ ገብርኤል ❤❤❤

  • @uukk1271
    @uukk1271 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልል እግዚአቡሔር ይመሰገን እንኴን ደሰሰሰ አላችሁ ወገኖቸ እናንተን የሰማ አምላክ የአባታችን እንባና ፆለት ሁላችነንም በቸረነቱ ለኛም ይዳርሰልን አሜን በእውነት አባታችነ ዘላለም ያኑርልን ጥላተዎን ከምድር ገጽ ያጥፋለዎት አሜን በእውነት ✝️

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ድናችሁ የመሰከራችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናት የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ሺ ዓመት ያኑርልን አሜን ቅድስት ሀገራችን ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት💐 እፁብ ድንቅ ነዉ ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን
    የናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እናባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን ክፉ አይንካብን አሜን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před měsícem +1

    አኛም ናፍቀውናል አባታችን ለናያቸው እንናፍቃለን አባታችን የኛ ናፍቆት በአሉበት ቦታ ሰላሞት ይብዛል ሺ አመት ኑሩልን የመዳናችን ምክንያት እርሶዎ ኖት

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před měsícem

    አምላከ ዮሀንስ ድረስልኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስል ለደጅህ አብቃኝ በሰዉ አገር ተሰቃየሁ

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ገዳማችን ይጠበቅልን አሜን 🤲
    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለምስክርነት አብቃኝ ምህረትህ አቅርብልኝ አባቴ

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ሚካኤል አምላከ ቂርቆስ ያባታችን እንባና ጸሎት ለእኛም ይድረስልን አባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qk5yo9vy8c
    @user-qk5yo9vy8c Před měsícem

    ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወቅሸት ቅዱስ ገብሬል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃንለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ❤❤❤❤

  • @BeleteAsefa-do6ok
    @BeleteAsefa-do6ok Před měsícem

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዩሀንስ ለኛም ይድረስልን

  • @berob8603
    @berob8603 Před měsícem

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዪሐንስ ለኛም ይድረስልን

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před měsícem +2

    አባዬ እንኳን ደህና መጡልን ወለተ ጻድቅ ሀይለ ገብርኤል እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን የኔ መፅናኛ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ባላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq Před měsícem

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ በዕድሜ ሺ ዓመት ኖሮልኝ እግዚአብሔር አምላክ እኔንም ከጭንቅላ ከመከራ ከስቃይ አውጥቶ ለምስክርነት ያብቃህ የውስጤን ቅዱስ ገብርኤል ያውቃል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jsb6824
    @jsb6824 Před měsícem

    ለናተ ለናተየደረስ ቅዱስ ገብረኤል ለኔም ድረስልኝ ና ናለምስክርነት አብቃኝ፡አባቴ አምላከ የሆናስ እባካችሁ

  • @merhawitabraha2168
    @merhawitabraha2168 Před měsícem

    የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል አባክህን ለምስክርነት አብቃኝ ጨቆያል ኣሞኛል ከፍቶኛል ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣባየ አንቦ ጸሎቶት ይድረስልኝ ወለተ ሚካኤል ነይ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነዉ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የውስጤን ታቀዋለህ እባክህ ወደ ትጋት መሀበር እንድመለስ እርዳኝ አባዬዬ የበረሀው መናኝ እባ ፀሎቶት አይለየኝ ለእኔ ለሀፅያተኛዋ ልጃችሁ ወለተ ማርያም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺😍😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem

    አባ ዮሐንስ የስነቱን ህይወት ታደጉት እድሜአቸውን ያርዝመው እኔ አልሳካ ብሎኝ ይሄው ዝም ብዪ ቁጨ ብያለሁ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-yc2yv5ep2v
    @user-yc2yv5ep2v Před měsícem

    ሰለማየነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብሪኤል አየበሪሃዉ መናኝ ኣባታችን ለእኔም ይድረሱልን ለምስክርነት ኣብቃኝ
    ወለደ ሰንቤት ወለተ ማሪያም እያሉ በፀሎት ያስቡን ከነቤተሰቦቻችን ሰላም ኣጥትናን በመንፈቅዱስ ይድረሱልን❤❤

  • @habentsegay5074
    @habentsegay5074 Před měsícem

    ሰይ ተኣጅላቹ እኛም ከስደት መልሶ የጁ ያብቃይን ቅዱስ ገብርኤል🤲🤲🤲

  • @user-gz4hu3kh8y
    @user-gz4hu3kh8y Před měsícem

    እኔን ወለተ ሀና እና ወልደ ፃዲቅን በፀሎት አስቡን አባዬ ሰላም አጣን😢😢😢

  • @mulu109
    @mulu109 Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እኔም እህቴ #ከማሕፀን_ካንሰር ድናልኛለች እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው ትቢያ ያድርገልን አሜን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před měsícem

    እናቴ በጣም ታማ ለአንድ ሳምንት ያህል ምግብ ሳትቀምስ መነሳት እንኳን የማትችለዉ ወንቅሸት ነዉ ምድን ብላ ስትነሳ ተሽሎአት ወንድሜም እንዲሁ ታሞ ሞተ እየተባለ ሀለታቸዉም ወደ ወንቅሸት ሲመጡ ተሻላቸዉ ለእኔ የደረሰ አምላክ ዮኋንሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተም ይድረስላችሁ የግፈኞች የስደተኞች አበት በእዉነት ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛል ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን ገዳማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችን የሠጠን ወንቅሸትን አዉቀን እንድንፈወስ የረዳን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፈጠረዉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን።የሰላም የፍቅር አባታችን እስከምፃት አለም ያቆይልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hkti5373
    @hkti5373 Před měsícem

    የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ስው አርገኝና ስውን ይግርመው😢😢😢

  • @Ehtareg
    @Ehtareg Před měsícem

    አንተ የግፍ ቦታ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የውስጤን ችግር ታውቅ ዬለ እባክህን ቃልኪዳንህ አይለዬኝ አባዬ በጸሎትዎ ያስቡኝ እፍፍ

  • @user-gz4hu3kh8y
    @user-gz4hu3kh8y Před měsícem

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል እሲ ለኔም ደርሰህልኝ ልመስክር😢😢😢

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን አሜን በእውነት እጹብ እጹብ ድንቅ ነው ይሁን ይደረግልን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሡ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል የወንቅሽቱ የበረሀው መናኝ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ለሁላችንም ይደረስልን አሜን አባታችን ሺሺ። አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ክፉ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን

  • @MesertMogese
    @MesertMogese Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏በእወውነት እፅብ ድንቅ ነው ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እንቴን በፀሎት ያሥቡልኘ የቤታችንንን የባዕድ አምልኮ ትታዋለቸ ግን ሥትተወው እግሯን ጭምድድ አድርጎ ይዟታል ማናለ ሀይሉ እያላችሁ በመንፈስ ቅዱሥ ብኙልኝ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአላችሁ ወገኖቻችን ለተፈወሳችሁ ለእናንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ይድረስልን አሜን🤲 አይየአባታችን መከራቸው ልባችን ያብራልን ☝️

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před měsícem

    የበረሐዉ መናኝ አባታችን የሰላም አባት የድሆች አባት ❤
    ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን
    የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን በእውነት እኛንም ለምስክርነት ያብቃን አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን በምህረት ቸርነቱ ለተጨነቁ ለታመሙ ይድረስላችሁ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🍃🍃🍃

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před měsícem

    እልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf Před měsícem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902

    እዉነት ነዉ ፈዋሻችን ወንቅእሸት ነዉ ምንም ጥርጥር የሌለዉ የኛ ልዩ አባት እርሶን ለእኛ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 Před měsícem

    ስለማዬነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን ኣሜን እንካን በሰላም መጡለን ኣባታችን ❤

  • @adugnatenaye3687
    @adugnatenaye3687 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ አሜን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @rahwawesena
    @rahwawesena Před měsícem

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባው የኔ አባ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před měsícem

    እዃን ደስአላችሁ ወኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እባፀሎት ለኔም ይድረስልኝ ለበስቆልዋ ጭቄን ታቃለህ ጌታይ የኔንም ታሪክ ለውጠወው

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል ታሬክ ቀያሬው የበረሀው መኛኝ አባዩ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሂር ይመስገን

  • @thigistthigist548
    @thigistthigist548 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před měsícem

    የወንቅሸት ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው አባታችንን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @merhawitabraha2168
    @merhawitabraha2168 Před měsícem

    አልልልልልልአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንኻን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቸ ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላከ የውሃንስ አንድህም የአባታችን አንባ ጸሎቶት ለኛም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን አባታችን በጸሎቶት ይሃስብኝ ወለተ ምካኤል

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም እን ኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሠ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጂም እድሜናጤና ይስጥልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před měsícem

    ለእናንተ የደረስ አምላክ ገብርኤል ለእኝም ይድረስ አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏 እጹብ ድንቅ አምላከ ዮሐንስ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ይክብር ይመስገን የበረሀ መናኝ አባታችን በእድሜ በጸጋ ረጂም ዘመን ያቆይልን በረከታቸው ሁላችንንም በያለንበት አይለየን

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 Před měsícem

    አባትየ የበርሀው መናኝ የስደተኞች አባት እንኳን ደህና መጡልን በፀሎቶት አስቡኝ ከነቤተስቦቸ አባቴ አትርሱኝ በመፍስ ቅዱሳቹ አባቴ

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሠላም መጣችሁልን አባታችን የድሆች አባት የስደተኞች መፅናኛ አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን ክፎው ጥላታቸውን ከምድረ ገጽ ያጥፍልን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስአላችሁ ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 ለእናንተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እባታችን እስከ ምጽአት ያኑርልን ጠላታቸውን የግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤ኣባቴ ከስደት በሰላም ተመልሼ ከያዘኝ ክፉ ጠላት እንድድን ፅጌ ማርያም ብሎ በፀሎት ኣስቡኝ

  • @tamnaabebe896
    @tamnaabebe896 Před měsícem

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ በጸሎት አስቡኝ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረሰን

  • @kasahunmamo6587
    @kasahunmamo6587 Před měsícem

    አሜንአሜንአሜን ለናተየደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እኳን ደስአላችሁ❤

  • @weldetyks-qr7ys
    @weldetyks-qr7ys Před měsícem

    አቤቱ እኔንም እርዳኝ አባቴ የተደበቀዉን ጠላቴን ይጣሉልኝ አቤት መታደል ❤❤❤😢😢😢 እኔንም ስማኝ አባቴ ፈዋሼ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před měsícem

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ወገኖች ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት የወንቅሽቱ ቅድስ።ገብሬል እኔም ለደጅ ያብቃኝ አሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před měsícem

    እግዚ አብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ የስደት አባት ለምስኽርነት ያብቃን😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @user-cr7uw1pc5m
    @user-cr7uw1pc5m Před měsícem

    የግፍና የመከራ አባት የበረሀውመነሰኘ እንባፀሎት ለኔምድረስልኘ😢😢😢 የተጨነኩበትንሁሉሸክሜንጠልልኘ 😥😥እኔም ለምስክርነትአብቃኘ

  • @user-ic4vn5tb4y
    @user-ic4vn5tb4y Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን

  • @user-jf1mv3vf5y
    @user-jf1mv3vf5y Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አምላከ ገብርኤል ይክበር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን