"አንተ ታውቃለህ"ተግዳሮትን ምናልፍበት ጥበብ። Kesis Ashenafi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 04. 2020

Komentáře • 179

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 Před 4 lety +28

    እዉነት ነዉ ቀሲስዬ እግዚአብሔር ነዉ እሱ ያዉቃል እሱን ፈጣሪን አንተ ታዉቃለህ ማለትና እኔ ሸክም ደክሞኛል ብለን ሸክማችንን ለእሱ መስጠት ነዉ ታላቅ እምነት ነዉ ።

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2n Před 2 měsíci

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማነውን እንድንፈፅም እ/ብሄር ይርዳነ🎉🎉🎉🎉

  • @AliAli-mz5bg
    @AliAli-mz5bg Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዛብሔር

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ እኛን ልጆችሽን ባርኪን ጠብቂን ከዚህ ከአስጨናቂ ፈተና እኛን ጠብቂን!!!!አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አነተንም እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን!!!!!

  • @user-fz1kb4so8i
    @user-fz1kb4so8i Před 4 lety +15

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ፈጣሪ ይመሰገን ካለሁብት ከቤቴ ሳልውጣ ሳልደክም ከቤቴ እየመጣ ቃሉን ሂውትን እሚመግብን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ቄስመምህራችን እደሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ትምህርትህ በሂወቴ በዙ ቀይሮኛል ማርያምን እደሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @user-bm1cj3kn7i
    @user-bm1cj3kn7i Před 3 lety

    እግዚአቤሄር ይስጥልን አባታችን የቡዙወችን ሂወት እየቀየሩ ነው እድሜ እና ጤና ተመኘሁ አሜን ቃልሂወት ያሰማልን አሜን 🤲❤️

  • @sedamohammedmohammed468

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪየ ሆይ። ጥበብ ሰጠኝ አቅም ሰጠኝ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን እውነት ውስጣች ባዶናት እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው እሱ ያስበን እግዚአብሔር እደቸርነት አስበን

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor2536 Před 3 lety

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @frwrwe3792
    @frwrwe3792 Před 2 lety

    ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን እዉነትነዉ ሁሉምነገር በሱፈቃድነዉ የሚሆነዉ እግዛቤሔር ያዉቃል ፈተናወችን ሁሉተሸክሜ እግዛቤሔር ይመስጌን እግዛቤሔር ያዉቃል እያልኩ የምኮራበት አምላኬ ስሙየተመሰገነይሁን ስለሁሉም ነገር እግዛቤሔር ይመስጌን እግዛቤሔር ያዉቃል🙏🙏🙏

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 Před rokem

    አሜን አሜን ይመስክር ያየ የነበረ ነዉ እምነቴን እንዳፀና ትምህርቱ ባርኮኛል
    ቀሲስ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 4 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ያውቃል ስለ መልካም ትምህርትሆ መምህራችም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety

    አምኜ ቃሉንም ተግብሬ እንዳልኖር የሚያደርገኝን አይኔን ጨፍኖ የያዘኝን ክፉ መንፈስ ከኔ አርቂልኝ እናቴ እመቤቴ! በእኔ አረዳድ እና በኔ መረዳት አንተን እነዳልመዝን አእምሮዬን ከፍተህ የእመነትን ጥበብ ስጠኝ!!!! አሜን3

  • @alemzewdwerkie9579
    @alemzewdwerkie9579 Před 4 lety

    አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን እድሜናጤናይስጥህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @monaali9356
    @monaali9356 Před 3 lety

    እሜን አሜን አሜን በሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ተባረክ ።

  • @saltwatish1067
    @saltwatish1067 Před 3 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሚህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ፀጋዉን ያብዛልን

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi9683 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዎርሰልን እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።

  • @mekaleyanegash716
    @mekaleyanegash716 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 4 lety

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan
    Ene bzu hasab alegn besdet menor alifeligim gn hagere heje lemenor dmo bzu miyasfeligegn ngr al ena yanin lemamuwalat bzu bir ena gize yteykal ena yanin sasib tesfa ekoritalew gn abatachin zare yastemarun tmrt ene mocire Egziabher masacat endemichil teredichalew Egziabher lehulachinim yelibonachinin filagot ymulalin ♥️♥️♥️

  • @joriadelufufuelsa4kilo295

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ቀሲስ በርግጥ እግዚአብሔር አምላክ ይችላል።

  • @joriadelufufuelsa4kilo295

    አሜን የኔ Gogle ፈጣሬዬ ነዉ እዉነት ከባድ ቃል ነዉ እሱ ስለእኔ ህይዉት የሚችለዉ እሱ ነዉ።

  • @aberashkassa4676
    @aberashkassa4676 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen !!!!

  • @zanerage212
    @zanerage212 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h Před 4 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn

  • @yoneyone4605
    @yoneyone4605 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @user-nr5qi2kg8w
    @user-nr5qi2kg8w Před 4 lety +3

    አሚን አሚን አሚን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 3 lety

    ትክልልል ነው እግዚአብሔር ያውቃን አምላኬ ልቦናየን ክፍትልኝ

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 Před 4 lety

    amen amen amen kale hiwet yesmalen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n Před 4 lety +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን ሁልግዜም መድሀኒአለምነው እሚያውቀው💚💛❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @shewayabogale1308
    @shewayabogale1308 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z Před 4 lety +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሲስ አሸናፊ

  • @akberethayil4333
    @akberethayil4333 Před 4 lety

    Amen amen amen Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 4 lety +1

    ያንተን ትምህርት ስሰማ በጣም ነዉ ደሰ የየሚለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @getahoytamesgen3803
    @getahoytamesgen3803 Před 4 lety

    AmenAmenAmen Abatachen Kal Eyot Yasamlen Egzabeher Ebarkachu Tabareku 😍😍💒💒💒💒

  • @biranesh.mengistuportugal8899

    Amen amen amen amen amen amen amen.❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌴🌴

  • @bizuneshbizunesh5251
    @bizuneshbizunesh5251 Před 4 lety +2

    Amen

  • @helentafessem
    @helentafessem Před 3 lety

    Amen 🙏 እግዚአብሔር ያውቃል.

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኻን ኣብሮ ኣደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልነ🙏🙏

  • @getahagos
    @getahagos Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @addisaddis4232
    @addisaddis4232 Před 4 lety

    Amen
    Amen
    Amen. Ewnit naw 🙇🙇🙇

  • @kidi6669
    @kidi6669 Před 3 lety

    አውንት ነው አግዚአብሔር ያውቃል
    አሜን አሜን አሜን

  • @gfbgggggx4331
    @gfbgggggx4331 Před 4 lety

    Amen amen amen

  • @sebletilaye5907
    @sebletilaye5907 Před 4 lety

    Amen Amen Amen

  • @bayisedabala7325
    @bayisedabala7325 Před 4 lety +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹
    ካላ ይዎት ያሰማልን

  • @helenhelen5475
    @helenhelen5475 Před 4 lety

    አሜን ተባረክ

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 Před 3 lety

    Amen amen amen kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy aba

  • @user-ce8rs4xm6l
    @user-ce8rs4xm6l Před 4 lety +1

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን አሜን፫

  • @user-sg6px7fe6p
    @user-sg6px7fe6p Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን እውነት ነው ሁሉን ቻይ ነው የኛ አባት ክበር ተመሰገን አምላኬ

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለ ሁሉም ነገር ሁሉ በእርሱ ይሆናል
    እግዚአብሔር ን ተስፋ ያደረገ ምንም
    አይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን
    እኔ ነገም ዛሬም አመሰግነዋለው
    እግዚአብሔር እንደሰው አይደለምና
    ብዙ ፈተናን አለፍኩ በተለይ ለኔ እግዚአብሔር
    ቅርቤነው ሰምቶኛል አፅናንቶኛል በተስፋ ዛሬን
    በበደሉኝ ሰዎች ላይ የያዝኩትን ቂሜን አስረስቶኛል እልልልልልል ብዬ አመሰግነዋለው
    የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ።

    • @user-lj5cv8os5m
      @user-lj5cv8os5m Před 4 lety +1

      አሜን ።።እግዛብሄር ምንም አይሳነውም ለኔም ቅርብነው አባቴም ጓደኛዬም ነው ስደሰትም ሰከፋም ለፈጣሪዬ ነው እምነግረው ሁለም ይሰማኛል በትንሽ እድሜዬ ዝቡ ነገር ገጥሞኛል ምን እሆነለሁ ብዬ አልፈራም እደዚህ እየሆንሽ በምድነው እምትረጋጊው ይሉኛል በቃ እግዝኣብሄር ያውቃል አይተወኝም ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

    • @user-np9ye5jj4s
      @user-np9ye5jj4s Před 4 lety +1

      @@user-lj5cv8os5m አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      ሀያሉ ህያው እግዚአብሔር ይመስገን
      እንበርታ ለሌሎች ምስክርነት
      ለመሆን ያብቃን መልካም ያደርገዋል እግዚአብሔር ።

    • @user-lj5cv8os5m
      @user-lj5cv8os5m Před 4 lety

      @@user-np9ye5jj4s አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም

    • @user-np9ye5jj4s
      @user-np9ye5jj4s Před 4 lety

      @@user-lj5cv8os5m አሜን አሜን አሜን

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před rokem

    amen egziabher amlake ante tawakaleh !

  • @nidalshamseldeen810
    @nidalshamseldeen810 Před 4 lety

    Amen Amen.Amen Enkan abero adersen kal hiwet n yasemalen

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልክ

  • @smokeyalsmokey776
    @smokeyalsmokey776 Před 4 lety

    Amem Amen Amen kale ewotene yasamalene

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie6811 Před 2 lety +1

    I wish I heared these God's words a year ago...... I wish I said...God knows for my failures and mistake 😔 😪 Ameseginalehu.....never to late to know God's Blessings.

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 Před 4 lety +2

    ስላም ቀሲስ አሽናፊ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ጌታዬ ሁሉን አንተ ታውቃለህ እድሜ እረጅም ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox  Před 4 lety +11

    ዳግማዊ ደርቤ
    czcams.com/channels/CbP2bRfEO9PkOUUWPSRdNQ.html

  • @eshetuyeshetilla1437
    @eshetuyeshetilla1437 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!🙏🙏ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 4 lety

    Amen Amen 🙏

  • @tsiondemissie9470
    @tsiondemissie9470 Před 4 lety +1

    Amen...ewenet new er yawikal.....

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi628 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፥እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ፥ቀሲስ እረዥም እድሜ

  • @destawnday314
    @destawnday314 Před 4 lety

    አሜንን አሜንን አሜንንን

  • @bruktawitwolde2596
    @bruktawitwolde2596 Před 4 lety

    Amen ! kale hiwot yasemalem

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e Před 4 lety +2

    ❤"""አሜን አሜን አሜን ድካሜን በቃሉ እየተናገረ ያበረታኛል ❤እግዚአብሔር❤ ያውቃል ነገ ያስተካክለኛል ሰው ያደርገኛል ቃለ ሕይወት ያሠማልን ይጠብቅልን ❤❤❤

    • @fggg1571
      @fggg1571 Před 4 lety

      ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @mesihabeshalibs7753
    @mesihabeshalibs7753 Před 4 lety +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @walensadawi9449
    @walensadawi9449 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Egzaber yakbaralan

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    መምህራችን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን

  • @yeneworkbelayneh7029
    @yeneworkbelayneh7029 Před 3 lety

    Amen amen

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 Před 2 lety

    አሜንንንን🍇👏

  • @workedesta4092
    @workedesta4092 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን !!!

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ። ቄሲስ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ።

  • @anguachwubet8335
    @anguachwubet8335 Před 4 lety

    አሜን

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🙏😭

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏👋👋👋🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓

  • @kidisth.dukamo6638
    @kidisth.dukamo6638 Před 2 měsíci

    Amen Egziabher yawkal!❤

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu1300 Před 4 lety +2

    Amen Eksn as bro adersen Memirachn kalehiywet yasemalin bedme btena yitbklin Amen(3)

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 4 lety +2

    💚💚❤ቀሲስ እንኳን አደረሰህ ቃል ሕይወት ያሰማለን!!!ታላቅ መልህክት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ብዝትይበል በኡነት ቀሢሥ አሸናፊ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን በሠወላይ አድሮ ያልተማረ የመከረን ክብር ምሥጋና ይገባል አሜን እኛምበተማርነው 30-60 100 ያማረፍሬ እድናፈራ የእግዚአብሔርን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁን አሜን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ሰላመ እግዝአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @SamiraSamira-kq7tg
    @SamiraSamira-kq7tg Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወት ያሰማልንአባታችን እግዚአብሔር

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v Před 4 lety +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen. Egziabhear Yemesgen EGZIABHEAR YAWKAL.

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng Před 4 lety +1

    አሜን እሱ እግዚአብሔር ያውቃል።

  • @tigsityoutubetigsit6623

    ያስታማረን የመከረን ለዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 Před 4 lety

    አሜን 🙏🏾❤️❤️❤️
    እግዝያብሔር ያውቃል 🙏🏾❤️❤️❤️
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @tigibelay7276
    @tigibelay7276 Před 4 lety +2

    እውነት ነው ስለሁሉም እግዛቤር ያውቃል እንድፀለያችሁልኝ ተሽሎኝ በስላም አለሁ ጌታ ብድራትን ይክፈልልኝ ብሩክ ሁኑ

  • @hiwot2352
    @hiwot2352 Před 4 lety +1

    Amen kesis Ashenafi ..egeziabhere yawekal...egeziabhere yebarkeh !

  • @tgtg1599
    @tgtg1599 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemayagebremichael4619

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat323 Před 4 lety

    እውነት ነው ቀሲሰ
    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    እግዜአብሔር ያገልጋት ዘመኖትን ያብዘልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @temefox
    @temefox Před 4 lety +1

    AMEN AMEN AMEN .YA TIKKL EGZIABHER YICHILAL GRUM NEW TEBIBM NEW KBR LE SM ATERARU YHUN AMEN. Lantem qal hywetn yasemaln Wendmachin.

  • @hshshsshh1098
    @hshshsshh1098 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 Před 4 lety +1

    Keber ysfa le enat enal lej amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @senayitmekuanint3009
      @senayitmekuanint3009 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይስማልን መምህር

  • @afomiaawudewe218
    @afomiaawudewe218 Před 4 lety +1

    Kesis egzaber yebarekek amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 Před 4 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚለ ትምህርት ነወ አንተ ታውቃልህ የኔ ጌታ

  • @wubitethiopa8793
    @wubitethiopa8793 Před 4 lety

    Amen Amen thank u so much

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 Před 4 lety

    ቀሲስ ወንድማችን እንደምን አሉ በትንሳኤው የዳነን
    ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ እውነት ነው ቃሉ ከውሰስጣችን እንዲሆን እግዚያብሔር ይርዳን
    ማስተዋልንም ያክልበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን,