የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 62

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před 9 měsíci +9

    ቀሲስየ የኔ አስተማሪ የነፍሴ አባት ስንቱን ስቃይ አሳልፈህ ነው ለዚህ የበቃከው። በአንተ የወንጌል ትምህርት የነፍስ እና የስጋ ህይወቴ ተለውጧል። ታሪክህን ስሰማ ምነው ቀደም ብየ ባወቅሁት ኖሮ እረድቸው በረከት አገኝ ነበር ብየ ተመኘሁ። እግዚአብሔር ገና ከማህፀን እያለህ በአንተ ላይ አላማ እንዳለው ጠላት ስለሚያውቅ ፈተና በዛብህ እሄውና አሁን እያንፀባረክህ ነው። ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። አይዞህ በርታ እኔም በክርስቶስ እህትህ በማንኛውም የበረከት ስራ ላይ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ከጎንህ ነኝ። እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያድልህ።

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 Před 7 měsíci +3

    😢ምን መታደል ነው በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሰቦችህ❤

  • @samryfisha8873
    @samryfisha8873 Před 18 dny +1

    .በጣም ምወደው ማከብረው የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው የኔን ሒወት ቀይሮታል ሚገርመኝ ከማንም በላይ ሲናገር በደንብ ይገባኛል እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před měsícem +1

    እንኩዋን ተወለድክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይሰጥልን ። መናፍቅ ነው ሲሉህ መዝሙርህን እየወደድኩት መሰማት አቁሜ ነበር ። ይቅር በለኝ ወንድሜ በሀይማኖትህ ያፅናህ ። ❤❤❤

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Před 5 měsíci +3

    ቄሲስ አሸናፊ በአካል ባላውቅህም በትምህርትህ በምክርህ ከጨለማ ወደ ብርሀን የተላለፍኩኝ ትልቅ እህትህ ነኝ ምንም እንኳን ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ ብወለድም እግዚአብሔርን ያወቅሁት በደንብ በአንተ ትምህርት በኮቢድ ግዜ ለ14 ቀን ሆቴል በተዘጋብኝ ግዜ ስሜትን የሚያበረቱ መዝሙሮችህ 100% ከእግዚአብሔር ጉያ ከተተኝ ወደ አገሬ ስመለስ ላገኝህ እምክራለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን

  • @user-zm7fv5zi5x
    @user-zm7fv5zi5x Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እገዚአብሄር ይመስገን የኔ እንቁ መምህር የጌታ አገልጋይ እግዚአብሄር የሚወድህ የሚጠቀምብህ ዉድ ልጁ እግዚአብሄር ይመስገን ሌላ ምን ይከፈለዋል የኔ አባት መድሃኒአለም እኔን ደካማ ሃጥያተኛዋ ልጁን አንተን አንደበት አድርጎ እግሮቹ ስር ቁጭ ብዬ እንድማር በጉጉት በናፍቆት ቃሉን በመናፈቅ እንድጠብቀዉ የፈቀደልኝ በስስት የሚወደኝ የዘለአለም ንጉስ ቅዱስ ትሁት የዋህ አዛኝ አፍቃሪዬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በሰማይ በዙፋኑ ፊት ነጭ ለብሰዉ ከሚያገለግሉት በመዝሙር ከሚያገለግሉት መላዕክት ህብረት ዳግም እንደሚሰበስበን እንደሚቀላቅለን አምናለሁኝ ተመስገን እግዚአብሄር ዘመንህ ይባረክ የጌታ ፍቅር በልቤ እንደ እሳት እንዳቀጣጠል በአንተ አንደበት ሆኖ የረዳኝ መንፈስቅዱስ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 Před 8 měsíci +1

    ቀሲስ አሸናፌ መዝሙሩ እና ት ምህርቱን በጣም ነዉ የምወደዉ ከራሱ ተሞክሮ ነዉ የሚያሰተምረዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @123abay
    @123abay Před 10 měsíci +1

    የእኔ ትሁት አባት ህየወቴን ከወደኩበት ያነሳኝ መዝሙሮችን በለቅሶ ወንጌልን እንድሁ እየተመገብኩ ለዚህ አብቅተውኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @IceFootyEditz_7
    @IceFootyEditz_7 Před 9 měsíci +2

    በጣም፡የምወደው፡ምርጥ፡ዘማሪ፡ገና፡በለጋነቱ፡ባሌ፡ጎባ፡ቅድስት፡ማሪያም፡እንዲሁም፡የሁሉአባት፡መድሃኒአለም፡ቤተክርስቲያን፡ሲያገለግል፡ከፍካለበኋላ፡ወደ፡አዲስአበባም፡ቢሄድ፡ጉባኤ፡በማዘጋጀት፡በጣም፡የለፋ፡ታላቅ፡ሰው፡ነው።መቼም፡ገጭ፡ገጭ፡ከህይወት፡ባይጠፋም፡ጌታ፡በቸርነቱ፡ጠብቆ፡እዚህ፡አድርሶታል።እኔም፡በአቅሜ፡እዛ፡ባሌ፡ላገለገለባት፡እመቤቴ፡ተስዬ፡ነበር፡ሀሰተኞች፡ወድቀው፡እሱ፡ግን፡መቼም፡አልወደቀ፡ጌታ፡ይክበር፡ይመስገን።ወደፊት፡ኢትዮጲያ፡ስመጣ፡ባገኘው፡ፅኑ፡ምኞቴ፡ነው።

  • @webet2273
    @webet2273 Před 11 měsíci +1

    ቀሲስ አሽናፊ ማለት በእዉነት እግዚህአብሄር ሊስራበት የፈጠረዉ እዉነተኛ የወጌል አርበኛ የወጌል ገበሬ በህይወቱ የሚያስተምር በትህትና በደግነት ያየዉን እግዚህአብሄርን የሚያሳይ ንፁህ ሰዉ እደዉ ቀሲሲን ለአገልግሎት ያስማራ የመረጠ ዉ እግዚህአብሄር ይመስገን መቼም የቀሲአሽናፊ አስተምሮ ትዉልድ ሁሉ ቢደርስዉ እመኛለሁ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ አቺም የተባረክሽ ሽ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @msc501
    @msc501 Před 11 měsíci +2

    ድንቅ መንፈሳዊ መምህር በተወረወረበት ድንጋይ ህይወቱን የሰራ መልካም ሰው። በትምህርቶቹ ብዙ አትርፌአለሁ። እግዚአብሄር ይመስገን ።አንቺም ተባረኪ

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ብእውነት ይብስርካችሁ ሁሌም ለሀቅ ይቂምመ ስሙን ልእማጥፋት ብውስጥም በውጭም ሰዎች ይስደባል መምህር ግርማን ተመልከቱ እንዴት እንደሚገሳቆሉ ግን ክሰው ሲያልቅ ከእግዚአብሔር ይጅመራል እና ይኸው እኒህ መልካም ሰው ትዕግስተኛ ዘማሪና መምህር እንድደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ በመልካም ወደ ዝማሬአቸው እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ እግዚአብሔር ይክበር ተመልሰዋል እግዚአብሔር 🎉

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r Před 2 měsíci +2

    በጣም ጥሩ መምህር ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @msrt2127
    @msrt2127 Před 11 měsíci +3

    ቀሲስ አሸናፊ የምወደው አስትማሪዬ እግዚአብሔር በክብሩ ያኑር ❤️❤️❤️

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před měsícem +2

    አይዞህ ቀሲሰ ሁልን የሚያቅ ከላይ አለ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Před 29 dny

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ከነ ቤተሰቦት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 7 měsíci +1

    አባቴ በሳቸዉ ተምህር ት ብዙ ነገሬን ለዉጠዋል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ በረከታቸው ይደርብን

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k Před 9 měsíci +1

    ብዙያስተማሩን መምህራችን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሲስ አሸናፊ❤❤❤❤❤

  • @tube5986
    @tube5986 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የእኔ ደግ መምህር❤❤❤❤❤

  • @user-xt4kq5ly7u
    @user-xt4kq5ly7u Před 5 měsíci +1

    መምህሬ ቀሲስ አሸናፊ የምወዶት አገልጋይ❤❤

  • @hanagebiru
    @hanagebiru Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሄር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 Před 10 měsíci +1

    ውድ መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አምላክ ይስጥህ

  • @weletekiros2334
    @weletekiros2334 Před 8 měsíci +1

    Betam yemiwedot kesisye bemzmurochu metsnanat agnichalew❤❤ egziabher tsegawn yabzalot yenie deg Abat.

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 Před 2 měsíci +2

    እድሜና ጤናውን ይስጥህ 👏👏🙏

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 9 měsíci

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ የኔ፡ ስለሆኑ፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ ስላወኮት፡ እጅግ፡ ደስ፡ ብሎኛል፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልኝ፤፤ በድሜ፣ በጤና፣ በፍቅርና፣ በሞገስ፣ ይጠብቅልኝ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልኝ፤፤ ቀሲስ፡ ይፍቱኝ፡ ይባርኩኝ፤፤ ወለተ ሚካኤል፡ ነኝ፤፤

  • @tigistmaki2614
    @tigistmaki2614 Před 10 měsíci

    በትክክል ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔን ህይወት ከነቤተሰቤ ባንተ አስተምህሮ ተቅይሮል ያልተዘመረልህ የመልካም ካህን አርአያ ነህ አንቺም የእሱ እህት መሆንሽ መታደል ነው

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 7 měsíci +1

    አውነት ነው አኔ መስክር ነኝ በጣም ታላቅ አባት ናቸው

  • @AdeyFeyyisa
    @AdeyFeyyisa Před 2 měsíci +1

    Yene abbat memiher Egizabeher amelak regem idime na tena yesteleng❤❤❤❤

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ጽዮን ወንድማችንን ከመሰረቱ እንድናውቀው ስላደረግሽ፡፡ እድሜና ጤና ይስጠው ልጆቹ ትዳሩ ይባረክለት፡፡ ከወንድማችን ገና በጣም ብዙ እንጠብቃለን፡፡

  • @sabayohannes3679
    @sabayohannes3679 Před 21 dnem

    Kesis regim edmena tena yesteh!@

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 4 měsíci +1

    Egezeabhaer zarune yebarkellate ❤❤❤😢😢😢

  • @user-dz6ew2mm3p
    @user-dz6ew2mm3p Před 11 měsíci +1

    አሽዬ እኔ ስላንተ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ምክርህ፣ደግነትህ፣ትትህናህ እዉነተኛዉ ፍቅርህ የእዉነት ክርስትናህን ያሳያል የኛ በረከት❤እድሜ እና ጤና አምላክ ይስጥህ

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 4 měsíci +1

    Amennn ❤❤❤

  • @seblet148
    @seblet148 Před 11 měsíci

    ዉድ መምህራችን ልዩ ናቸዉ ጠላት ለግዜዉ ነዉ ስራዉን የሠራዉ መምህራችን ግን እንደስማቸዉ አሸናፊዉ እግዚያብሄር አሸንፎላቸዉ እንደወርቅ ተፈትነዉ ነጥረዉ ወጥተዋል ክብር ምስጋና ለናትና ልጁ ይሁን በሳቸዉ የወንጌል ትምህርት ያልተለወጠ የለም ከኔ ጀምሮ እግዚያብሄር ይመስገን🙏 አሁንም ብዙ እንዲያገለግሉን እድሜና ጤና ይስጥልን ......እህታችን ያዶት እናት ስለምንወዳቸዉ መምህራችን የማናዉቀዉን ስላሳወቅሽን እናመሰግንሻለን🙏

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před 11 měsíci

    መምህር ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před 11 měsíci

    ዉድ መምህሬ፣ እግዚአብሔር ይመስገን። በሱ አማካኝነት የኔን ጨምሮ የብዙወች ህይወት ተቀይሮአል። እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ !

  • @user-pi1st8he7n
    @user-pi1st8he7n Před 4 měsíci +1

    Ewenate nawe ehitachen bezu werjebjne aweradawebetalle egzeabheren gin hulle geze ke ewnatagnochega alle❤❤❤😢😢😢

  • @user-dt9hd4ow5k
    @user-dt9hd4ow5k Před 9 měsíci +1

    ጸጋው ይብዛልን

  • @Gracefull-ok9lr
    @Gracefull-ok9lr Před 4 měsíci +2

    ወልቂጤ ልጅ እያለሁ አብሬው ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ነበርኩ። አሁን እኔ በጌታ ነኝ

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 Před 11 měsíci +1

    ቀሲስ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመሰገን 🥰

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Před 9 měsíci

    What a blessing knowing your calling and living it up🙏

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb Před 6 měsíci

    ተባረክ❤❤❤

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před 7 měsíci +1

    Edmina tena yesteleni abbatacheni

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b Před 6 měsíci

    ASHENAF G/M. WESHET. MENDR MEN TESERALHE. KALAWADI GEBANA LEMLEM MGLETUN SEMAHE AYDELE

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v Před 6 měsíci

    ጌታ ይጠብቅህ

  • @luchiatekle6380
    @luchiatekle6380 Před 9 měsíci

    I don’t have a word to say ❤

  • @ribkayigzu8032
    @ribkayigzu8032 Před 8 měsíci

    esu tesga yetstwe new enanem besu afe egzyabhar sertognale

  • @ermiaseshetu2148
    @ermiaseshetu2148 Před 9 měsíci

    B memher erdata yetdrglgnen sasb germ yilgnal endi endwaza er ewunetem kesu gar new ahun kenem gar new temsgen
    Memeher kante gena bezu enkbelalen
    er edmena tena yistlgn

  • @JoshuaDanWilliams-HIRSTG
    @JoshuaDanWilliams-HIRSTG Před 8 měsíci

    🎉🎉🎉 Merry Christmas Hanukkah Blessed New Year 🎊🎊🎊 JoshuaAngelica Faith Kindness Honesty Courage and Love Aman LoveStory God Bless Mother Trinidad Dee & Father Johnnie Williams Jr. Of Kyle , Texas 🕯️🕯️🕯️ Thank Yoou Kindly Teacher and HolySpirit HolyGhost Family Aman❤❤❤

    • @JoshuaDanWilliams-HIRSTG
      @JoshuaDanWilliams-HIRSTG Před 8 měsíci

      Thank Yoou Kindly for the Congratulations 🎉👏🏽👏🏽👏🏽🎉 Truly Africa, 🌍 Ethiopia and America, Texas Work Miracles Together Many Years too Come . Thanks too my wife Mrs. Angelica Jessica Theressa Williams. Aman
      -Thanks Jae Jae

  • @taziabraham7699
    @taziabraham7699 Před 9 měsíci

    Memehrachen edeme tena yestelen...enamesgenalen

  • @danadishethyobia250
    @danadishethyobia250 Před 7 měsíci

    ❤❤❤

  • @aby605
    @aby605 Před 11 měsíci

    ቀሲስ አሸናፊ አኔና ያክስቴ ልጅ ከልጅነት አየሰማነው ነው ያደግነው.አጅግ የሚባርክ ትምህርት አና ዝማሬዎቹን በየቀኑ ከመስማቴ የተነሳ ባለቤቴ የድሮ ቦይፍረንድሽ ነው አንዴ በሎኘ ያቃል ጌታን 😂🤣🤣🤣🤣. የትዳር ምክሮቹ የበለጠ ቢቀጥል ቆንጆ ነበር ከ ፓስተር ቸሬ ቀድሞ የባለትዳር ትምህርት በደንብ ሲያስተምር የማውቀው አሱን ነበር በተረፈ ህይዎቱን ትዳሩን ልጆቹን ብርክ ያርግለት. 🙏. አንቺም በርቺ አዶትዬ dont be descouraged by the number of view and subscribers.

  • @aynalemtefera6604
    @aynalemtefera6604 Před 9 měsíci

    Memehere egezabehere regime edeme ketena gare yeetwe

  • @KibromKale
    @KibromKale Před 7 měsíci +1

    የትሪክትቱ መጀመሪያ አቡነ ሰላማ የት ሄዱ ያደገው ባሌ እንደሆነ እሱ ያምናል ያደገውም ልደታ ጎባ 01ጀማሪ አጠገብ ነው እሱ የወልቂጤ ልጅ ከሆነ ልጠየቅ!!︎👋👋👋👋👋😂😂😂

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 Před 11 měsíci

    Selam ❤❤❤

  • @user-ie6jv2jo7m
    @user-ie6jv2jo7m Před 6 měsíci

    ሀሎ ! ስለ ሰው ለመስበክ የዩቲዩብ አካውንት ከፍተዋል። ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች ከሞቱ በኋላ ይሰብኩ እንደነበር ለመረዳት ተችሏል። ያልሞቱ ሰዎችን መስበክ ትጀምራለህ። በአሸናፊ ገ/ማርያም ስም ታቦት ለምን አታዘጋጅም? መቼ ነው በአሸናፊ ገ/ማርያም ስም ታቦት የምትሰብከው? አትርሳ እሱ ሰው ነው። እሱ ጥሩ ሰው ነው ስራውንም አውቃለሁ ወንጌሉ ግን ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። በማህበራዊ ድህረ ገፆችህ ሰውን አትስበክ!!! አንተ የዲያብሎስ ልጅ ነህና ሰውን ትሰብካለህ!