አዳነች አቤበ ዋንጫውን አንስታለች.../በ አንድ አመት ውስጥ 92 ሴቶች ተደፍረዋል/ በጣም ያሳዝናል/ተቃውሞ ተነሳ/Zad media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 72

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 20 dny +2

    አዳነች አበቤ አላህ ይባርካት

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem +4

    ክብርት አዳነች አበቤ ክበሪልን

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Před 21 dnem +4

    ሞጣን እና መሰሎቹን ሳይ የአማራ ክልል ተወላጅ መሆኔን እጠላዋለሁ ሰው አንድ ጥፋት ያጠፋል ግን በሰው ደም መጫወት እሱ የአማራ ህዝብ ደም መፍሰስ ተጠያቂ ነው

  • @user-wm3fx8wh3z
    @user-wm3fx8wh3z Před 20 dny +2

    አዳነች አቤቤ ከንቲባችን እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ይህ የብሄር ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም ሰብአዊነት ነው።

  • @user-pe2mp1fs4s
    @user-pe2mp1fs4s Před 21 dnem +2

    ወይዘረት አዳነች አቤቤ ቤት መሥጠትሽ አረፋነዉ ግን ሠትዮይት ገዘብ እና ቤት ቸገረኝ አላለችም ይህን እኳን አች ህዝቡም ከቤት በለይ ስጦታ ያበረክትላታል ወንድ ከሆንሽ ገደዋን ይገደልላት ፍትህ ነዉ ያለቻችሁ እናተ ቤት መኪና እያላቹሁ አድበስብሣችሁ ትተወታለችሁ ጎበዝ ከሆናቹሁ ፈትህ ስጧት ሰዉየዉ ይገደል

  • @NebratSamae
    @NebratSamae Před 20 dny

    ወጋነ እኚ ቤት አዪደለም የፈለገንዉ ፌትህ ለልጆቸን ፈትህ አዪዪ እምዬ አገሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዉሀ እየለ ዉሀ ጠማቺ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Susu-js7tt
    @Susu-js7tt Před 21 dnem +2

    ግንይችአስያዬምትባልአታጣብኝ በአላህ

  • @user-lq4oy9ym8c
    @user-lq4oy9ym8c Před 20 dny

    ሰለለዉ አለይህ ወሰሊም

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem +2

    ቤት አታ የተከራተተችን እናት ቤት መስጠት ከሱ ጋር ምን ያገናኝዋል

  • @سبحاناللهالحمدلله-ف9ج

    ادنت أبيب الله يحفظك فعلت خير

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd Před 18 dny

    ☝️☝️☝️👍👍👍👍👍👍

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před 20 dny

    ደነዝ እሰላም ይሔን ወንድ ድምፅ ይዛ ለአበቤ ደደቤ ማጨብጨብ ህፃኗን ፖለቲካ መሰሪያ አደረጓት

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Před 21 dnem +1

    ሱበሀን አላህ ስንት ሰው አለ

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd Před 18 dny

    ☝️☝️👍👍👍👍👍👍

  • @NebratSamae
    @NebratSamae Před 20 dny

    እሺ ጡሩ ነዉ ግን አንድ ነገር ማወቅ እምንፈልገዉ ዪሄፍን ገዳዪ ምን አሰብሺ እኔ በራሴ የምት ቅጣት እደወሰን እፈልጋለሁ አሁን ለእዝቺ እናቴ ቤት ሰጠቸሆት ጡሩ ከሆላዉ ምን ዪንረዉ ዪሆን መቸም እናተ አንድ ነገር አለ❤❤

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Před 21 dnem +1

    እኔ እስካሁን ስለ ሄቨን ብዙ ኮምቻለሁ ታሳዝናለች ፍትህ ይቅረብ የሚስቲቱንም አየሁት እና ውስጤ አላመናትም ይሄሄ ጉዳይ ትልቅ ነው so እውነቱ ምንም ይሁን ምን ቢንስ ፖለቲካ አትስሩባት እናቲቱን መረዳቶ ያስደስታል ብልፅግናም ፋኖም ሼኔም ህዋሃትም ሁሉም ይርዳት ይሄ ሰዋዊነት እንጂ ፖለቲካ አይደለም ህዝቦቹ ግን ወደት እየሄድን ነው የዚህን ያክል ዘረኝነት እኔ ወሎየ ነኝ በሰሜኑም ጦርነት ዘመዶቼ ሙተውብኛል ወለንጋ ሚኖሩም ዘመድ አሉኝ አሁንም በየቀኑ እየተሳቀቁ ነው ሚኖሩት ቤተሰቦቼ ወሎ ውስጥ አንዴ ፋኖ አንዴ መከላከያ ብቻ አላህ ሰላም ያድርግ እና ባካችሁ አላህን እንፍራ በፓለቲካ እንዳንሞት እባካችሁሁ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 20 dny

    I love the 😅music 🎶 👏🏽👏🏽👏🏽ሰላም ሰላም 👍

  • @umhibetulahbntsherefa5672

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድሜ ከማል

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 20 dny

    አዳነችአበቤ ዋንጫ በላች that was so hilarious

  • @FRwt-jp4nw
    @FRwt-jp4nw Před 20 dny

    Sallallaahu Alleeyhii waassallalam

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Před 20 dny

    ለጋራችን አላህ ሳላም ኢዝናትን ለጋራችንአላህሳላምኢዝናትንየወርዲልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz Před 18 dny

    👍👍👍👍👍👍

  • @Naima-or6qc
    @Naima-or6qc Před 20 dny

    አይ ሞጣ እንኳን መቀመጫዋን እያንቀሳቀሰች ልደንስ ይቅርና በቅጡ እንኳን ሰዉነት የላትም ለመንቀጥቀጥ ሰዉነት ያስፈልጋል እኮ ያ አላህ ዙልም

  • @sabontuuagaroo2908
    @sabontuuagaroo2908 Před 20 dny

    Zad hin dansartaa seein neehee wlh

  • @ዘንድሮምእንዳምናው

    ያገኙትን ሁሉ በዘር መበጥበጥ ይወዳሉ ኤጭ

  • @user-qp1nb7gw6c
    @user-qp1nb7gw6c Před 18 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samera-rb3vp
    @Samera-rb3vp Před 19 dny

    ፍትህ ለሄን

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Před 18 dny

    amra nagr lamkyar man beloachw

  • @najathassan6441
    @najathassan6441 Před 19 dny

    ወይዘሮ በል

  • @Ammar815
    @Ammar815 Před 21 dnem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HiwotAydie
      @HiwotAydie Před 20 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 20 dny

    ሞጣ ዚባላ አረረ ኢቺ ሴትዮ ቤት ስለተሰጣት ተንጨረጨረ

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd Před 18 dny

    😎😎😎☹☹☹☹☹

  • @سبحاناللهالحمدلله-ف9ج

    عليه اعدام

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Před 21 dnem

    እኔ የተረዳሁት ወዶች አረመኔወች መሆናችሁ ነዉ ሥሜታችሁ የት ቦታ ማሣረፍ የማታቁ ደቆረወች ናችሁ

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 Před 21 dnem

    Enelehi wena elehi rigion hasbyllhe wanemle wakele allhe yatfhawe batame yasezenle

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed Před 20 dny +1

    😂😂😂😂ቅናታምቅንቃናም

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 Před 20 dny +2

    ሞጣ አላህ ያሳህ

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 21 dnem +1

    ሞጣ ግን ወንድ አጣ ይኸ ደፋሪ በተከፈለበትየሚጮህ አማራን እያሰደበ ነው

  • @RAHIMAAAMAAN
    @RAHIMAAAMAAN Před 21 dnem

    Wa'alleykum salam warahamatulah wabarakatuhu
    what?
    Maali nu afeerta jalqaba irratti muziiqaa kkkkk

  • @user-ph9zq4hj8b
    @user-ph9zq4hj8b Před 20 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 Před 21 dnem

    የትኛዉ ቂጧን ነዉ የምታወዛዉዘዉ አይ ባዶ ጭቅላት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 21 dnem +1

    ሚስት ተብየዋ የዛ ያረመኔ የህን ስታዪ ተቀጥላ ብቅ ብላለች ምንም ሳታፍር

    • @user-vp2qp9dr5l
      @user-vp2qp9dr5l Před 21 dnem

      aygarmim wlhi ine garmognal indawum lamin lela iswam tisaqal iml chaleng anjamirm

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 Před 21 dnem

    አልሃምዱሊላህ ክበሪልንክብር ለአዳነቺ አቤ

  • @nmbi-7368
    @nmbi-7368 Před 18 dny

    አነተቀሸሸ

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Před 21 dnem +1

    ሚሊኖችን ያፈናቀለች ብዙ ህፃናት ቤታቸዉን አፍርሳ ለጅብ ሠጣቸዋለች ጨካኞ አዳነች ጥሩ ፖለቲካ ሰራች

  • @user-lq4oy9ym8c
    @user-lq4oy9ym8c Před 20 dny

    አይ የኔ ጅለጅሎች ገ በስልጥኘ

  • @Malyamustafa216
    @Malyamustafa216 Před 20 dny

    እበከቹ ለሞጠ ዘመድ ይለውም ወይ
    አብዶወል ህክምና እንድየሰክሙት

  • @HabiibaSaid
    @HabiibaSaid Před 16 dny

    ቤት ሄቨንን አይመልስም

  • @mahbuba392
    @mahbuba392 Před 14 dny

    ሞጣ የስራህን ይስጥህ😢😢😢

  • @user-oe1ls8oj6j
    @user-oe1ls8oj6j Před 21 dnem

    እቺን ሴት ምን አድርጊ ነው እምትላት ተዋት ታልቅስበት ሲጀመር ቦሌ ሰፈርን እንኳን በትክክል አታውቀውም እንኳን ልትጨፍር ምቀኛ ነህ ሞጥሟጣ አንተን ብሎ ሞጣ

  • @Ammar815
    @Ammar815 Před 21 dnem

    😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ob6ib5du6l
      @user-ob6ib5du6l Před 18 dny

      የሰዉ ልጂ ወጀሉን ቢፈተሽ ባላገጠጠነበር

  • @jamilasalah2298
    @jamilasalah2298 Před 20 dny +1

    He is lying mota

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa Před 20 dny

    ባለጌ ጉዳዩን የዋንጫ ጨዋታ አደረገው ይሄ ገለባ የሰው ገለባ ባዶ ጭንቅላት

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l Před 21 dnem

    ጭፈራው ጡፏል

  • @سبحاناللهالحمدلله-ف9ج

    منقول متعمد فجاء جهنم وبئس المصير

  • @agerituhalemariam
    @agerituhalemariam Před 20 dny

    moti lieba

  • @SebrinPrincess
    @SebrinPrincess Před 21 dnem

    ከንቲባችን ለሄቨንን እናት ብቻ ሳይሆን ቤት ያበረከትሺው ለኢትዮጰያ ህዝብ ነው የሰጠሺው

  • @tadessemulualem4378
    @tadessemulualem4378 Před 20 dny

    ውሸታም መከለኪያ ይህን ድርጊት አያደርግም

  • @SeadaSemer
    @SeadaSemer Před 21 dnem

    ገመድ አፍፍ ጭፈራ ትላለህ ቀልበ ደረቅ

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Před 20 dny

    አዳነች ማለት የስንት ድሀ ቤት ያፈረሰች ሰንት ህፃን ወለጋ ያስደፈረች ናት ሰለዚህ ይህ አማራ ላይ የተሰራ ድራማ ነዉ አታጨብጭቡ እኔ ጎጃሚ ነኝ ተቀጠሉ

  • @FatimaMohammed-jm5rd
    @FatimaMohammed-jm5rd Před 18 dny

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎