Aba Yohannes Tesfamariam Part 1357 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 218

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před 2 měsíci +3

    የማርቆስ ወንጌል 5:34 - እርሱም ልጄ ሆይ እምነትሽ አድኖሻል በሰላም ሂጂ ከሥቃይሽም ተፈወሺ አላት።
    ከመዳናችሁ ይልቅ እምነታችሁ ከራሳችሁም አልፎ ቃል በመናገር ብቻ ለሌላው መዳን የሆናችሁ ወገኖቻችን እንኮን ደስ አላችሁ 👏👏👏👏👏 ከልጅነት እስከ እውቀት የሚፈስ እንባ ጩኸት ውጣ ውረድ ለኛ የመዳናችን ምክንያት ይሆን ዘንድ ነውና የበረሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ የአባቶቻችን ልጅ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም 💐💐 የኛ አረያ ባለ ታሬክ ከመጠራትም መመረጥ ያሻል ቅዱስ ገብርኤል አብሳሬው መለአክ ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጸጋን እድሜን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ገዳማችን እስከ እለተ ምጸአት ይጠብቅልን አሜን

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 2 měsíci +10

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም በባዕድ አገር ላለነው ይድረሰን 😢🙏🙏❤❤

    • @georgehaddad1810
      @georgehaddad1810 Před 2 měsíci +1

      እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-ms5gl4uu9u
      @user-ms5gl4uu9u Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

    • @user-rk3re7jz1m
      @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 Před 2 měsíci +1

      😢አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 2 měsíci +2

    እናንተን የሰማ አምላከ ዮሀንስ እኛንም ይስማን የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ከ10 ቀን በሗላ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል እሄዳለው እሱ ፈቃዱ ይሁንልኝ የበርሀው መናኝ እንባና ፀሎት ይርዳኝ አሜን ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስበኝ በሰላም ለደጁ ያብቃኝ አሜን

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před 28 dny

      እኔም አብሪሽ ልሒድ እባክሽ የት ነሽ እህቴ

  • @MesuShita
    @MesuShita Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰው የወንቅሸቱ ገብርኤል ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን የአባዬ እንባና ፀሎት ይድረስልን ለአባታችን እረጅምና እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 2 měsíci +1

    እናንተን የሠጠን አግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሁን ልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሠ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮኋንስ ለእኛ በያለነበት ይደረስልን። ፈጣሪ ገዳማች። አባታችን ይጥብቅልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልል
    ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před 2 měsíci +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 2 měsíci +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣቢሄር ይመስገን እኔም ሓጥያተኛ በድፍረት ቅዱስ ገብርኤል በቱ ስረግጥ ልጄ ሰጥቶኝ እሱ በርኮ ያሳድግልን ኣሁንም ጌታ እለምነዋሎ እኔና ቤተሰቤ ከያዘኝ እንዲንፈወስ በፀሎት ኣስበቡኝ የኣባታችን እንባና ፀሎት እንደርስልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 2 měsíci +1

    የወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ያልደረሰለት ማን አለ በግፈኛው አባት ፀሎት ያልደረሰለት የለም አባታችነን ሽ አመት ያኑርልን

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 Před 2 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የአክስቴን ልጅ ከታሰረበት እስራት አንተ ፍታልኝ ለምስክርነት አብቀኝ እባክህን ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃልኝ እኔንም ከስዴት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-vh7or2io9c
    @user-vh7or2io9c Před 2 měsíci +1

    እጹብ ድንቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ነው አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን ❤❤ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን😢😢የመዳናችን የዚህ ኩሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላን ይስልልን በእውነት ❤❤❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 2 měsíci +4

    የተዋሕዶ ኮከብ የስምንተኛው ሽ ሐዋርያ እንኳን በሰላም መጡልን ሰላሜ ረፍቴ የስደተኞች መጽናኛ የእንባችን አባሽ ኑሩልን ሽ አመት አባታችን እንዎደዎታለን
    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አሁንም ጨርሶ ይማራችሁ አሜን
    የተዋሕዶ ልጆች ወለተ ኪዳን ብላችሁ በጸሎት አስቡልኝ🙏

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 Před 2 měsíci +1

    የኛ ልዩ አባት ዉድ ስጦታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ሁላችንም ንም ይህንን ድንቅ ታምር ሼርር ፣ Like ፥Comment እናድርግ ለወገኖቻችን የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 2 měsíci +1

    የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ኩሉ በአበታችን ነው እርስዎ በአነጹት ገዳም አለም ተፈወሰ ዳነ የበርሃው መናኝ የስምንተኛው ሃዋሪያ መዝሙርህ ስብከትህ ፈዋሽ ሽ አመት ነርልኝ ጠላት ዳቢሎስ ከእግርህ በታች ይውደቅ

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před 2 měsíci

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚእፕብሔር ይመስገን. እፁብድንቅ እፁብድንቅነውበእውነ. ለመዳናችን. አባታችን. አባ ዮሐንስ የበረሀው መናኝ ❤❤❤❤❤
    ድናችሁ ለመሰከራችሁልን ወገኖቻችን እንኳንደስ አላችሁ ለናተየደረሰ አምላከዮሀንስ አምላከገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜበጤና ሺሺ አመትያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሃጺያተኛ ድረስልኝ አባታችን ህብረው መነኝ እምባ ፀሎት ይድረስልኝ ሂሩተላሴ

  • @maraki29tube
    @maraki29tube Před 2 měsíci

    ወንቅሸት ገብርኤል እኔንም በሰላም ገብቸ ደጂህን ተሳልሚ የምመሰክርበት ቀን ይድረስልኝ አባታችን በፀሎት ያስቡኝ ዐመተ ሥላሴ ብለዉ

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደርሰ አላከ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 2 měsíci

    በጸሎታቹ ያስብን አባታችንወለተመድህን ወለተ ህይወት ከነበተሰቦቼ

  • @user-yv3ym9te8i
    @user-yv3ym9te8i Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቻችን
    እንኳን ደሰ አላችሁ የናተ የደረሰው
    የራማው ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን
    እንባ ጸሎት የኛም ይድረስልን
    አባየ በጸሎት ያሰቡኝ ሁለተ
    ሰንበት እያሉ ያሰቡኝ በጣም ጨቆኛን

  • @user-pu2zd4jb8c
    @user-pu2zd4jb8c Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በፀሎት አስቡኝ አመተ እየሱስ

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልል ታሬክ ቀያሬው የበረሀው መናኝ አባቴ የዱሆች አባት ሺ አመት ይኑሩልን የመዳናችን ምክንያት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥሮ ደራሹ ምትክ የለህ

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 2 měsíci

    የፍቅር የሠላም አባት የበረኸው መናኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን የግፍ የመከራ አባታችን አባ ዮሐንስ በእንባ በፀሎታችሁ ሁላችንን ያዳም ልጆችን አስቡን አደራ አባቴ

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 2 měsíci

    ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመገን. በእውነት እፅብ ድንቅ ነው. ለወገኖቻችን የድረሰ እምላክ ዩዉሃንስ ዩወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እሜን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያሰቡቱን ተከናዉኖላቸ ው በሰላም ለበእታቸው ይመስልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም. ወልደ መድህን ዉለተ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጠላታቸውን ተግራቸው ስርይጣልልን አሜን አባዬዬዬ የኔንም አባቴን ቤተሠቦቼን በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ .እንባና ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ለቤተሠቦቼ😢😢😢😢😢😢

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 Před 2 měsíci

    ለተፍወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን❤❤❤

  • @kidistchere2082
    @kidistchere2082 Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁንአሜን ለተፈወሳች ሁሉ እካን ደስ አላችሁ አሜን የወርቅሸቱ ገብርኤል ለእናተ የደረው ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን🤲🙏✝️አሜን🌾አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሀንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የበርሀው መናኝ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ዘላለም ኑሩልን እንወደውታለን አባታችን የእግዚአብሔር ስጦታችን ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር አሜን

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አነዚህ ታላላ ፃዲቅ ለስጠን አምላክ ይመሰገን❤❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናንት ይደርስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ይድረስልን አሜን አባታችን እድሜን ጤና ይስጥለን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን ለተፈውሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን በእውነት አባታችን ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልለ ተመስገን ለናተ የደርስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ይድርስልን አባታችንን ሽ አመት ያኑርልን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 2 měsíci

    እይእልልልልልል:ለናተየደረሰ:መላኩቅዱስ:ገብርኤል:ለኛምለስደተኞችህ:ድረሰልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችም ይድረስልን አሜን

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz Před 2 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጡ ክቡር አባታቸን።
    ወገኖቼ ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ የአይትሰድ ደብረዘይት ማርያም የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ይድረስልን።

    • @SarahSarah-ii2pn
      @SarahSarah-ii2pn Před 2 měsíci +1

      ብርሐን እንዴት ነሽ እማ

    • @21media-nj7kz
      @21media-nj7kz Před 2 měsíci

      @@SarahSarah-ii2pn እግዚአብሔር ይመሰገን እህት

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የኛ የስደተኞች አባት ወለተ ጻድቅ እህተ ማርያም ወልደ ሀና እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን አባዬ ለምስክርነት እንዲያበቃኝ

  • @Tesgabrhanaregwi
    @Tesgabrhanaregwi Před 2 měsíci

    ወለተሰላሴ ከእነቤተሰቦችዎ በፀሎቶኦዎት ያሰብን

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 2 měsíci

    እልልልልልል እናተን የሰማ አምላከ ዩሃንስ የድል ማርያምልጅ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ለኔምበፆሎት አስብኝ በሰው አገር ተሰቃየሁ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን የበረሀው መናኝ አባዬዬዬ ለዘለአለም ያኑርልን አሜን አባቴ በፀሎት ያስቡኝ እኔንም ቤተሰቦቸንም ወለተ ኪዳን ገብረ ፃድቅ

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 2 měsíci

    ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተዴርጎላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ዴስያላችሁ ለናተ የዴረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስ አሜን አባታችን ሽአመት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ቸርነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የግፈኛ የመከረኛው የአባታችን የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር የመሰገን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ ከምላከ ዮሐንስ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችችም የድረስልን የፈዉሰን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ሃገራችን ኢትይጵያን ሰላም ያድርግልን ይፈዉሳት አሜን

  • @gery7671
    @gery7671 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለተፍወሳችሁእንኳን ደስአላችሁለእናተ የደረስ የወቅሽቱቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን እልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ክልል ጨርሶ ይማር ልብ አባታችን በተስቦችን ባልተቤቴንም በጸሎትያስቡኝ አባዬ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ደረስህልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ አሜን 😢

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ በእውነት እጹብ ድንው ነው ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci

    አግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አባታችን በፅሎት አስቦኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ድናችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን አምላከ የሐንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew Před 2 měsíci

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተፈውሳችሁ ተደረጎላችሁሽለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የበረሃው መናኝ እንባና ጸሎት ለእኛም ይድረስልን

  • @user-dn2zo5wv7w
    @user-dn2zo5wv7w Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገነ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ወንቅሼት ለተጨነቅኑ ሁሉ ይድረስልን ለእኔም ለቤተሰቦቼም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 27 dny

    ልልልልልልልል እናንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ፀጋዋትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን ገደማችኝ ይጠብቅልን ።

  • @merhawitabraha2168
    @merhawitabraha2168 Před 2 měsíci

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልል አልልልልልልልልል የራማመልኣክ የወንቅሸት ቁዱስ ገብርኤል፡ሙት አንሳብ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ኩፉን ኣይክኣብን አግዚብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 2 měsíci

    እግዚእሔር አምላክ ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ አባቴ 😢😢🙏🙏

  • @mulu109
    @mulu109 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 2 měsíci

    በእውነትለናንተ የደረሰ ለኛንም ይድረስልን ኣንተ የግፍ ቦታ የወንቅእሸት ቅዱስ ገብሪኤል እናቴ ፈውስልኝ አባቴ እምባቸውን ጸሎታቸው ይድረሰን መቸ ነው እንቁቁልሸይ የምፈታው አምላኬ😢

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል ለናተ የደረሠው አምላከ ዩኋንስ ለኛም ይድረሥልን

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንቅእሽት ይታሪክ ቦታ የስታችን ቋጠሮ ተፍታ አባታችንን እስከ ምጽአት ያቆይልን ያሰቡትን ፍጽም ወደ ባታቸው በክብር ይመልስልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @Aragsh
    @Aragsh Před 2 měsíci

    እልልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን ለምስክርነት ያብቃን አባዬ ወለተ ስማአት ብለው በፆሎት ያስብኝ😢😢❤❤❤

  • @siniduyeshi2685
    @siniduyeshi2685 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት የሆኑትን አባታችንን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን👏🌿🕊

  • @yuvvty5234
    @yuvvty5234 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ ለእነንተ የደረሰው አምላክ ዮሐንስ ለኛም የደረሰው

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ኡምላከ ዩሐንስ እኛን ከብሽታችን ከታሰርንበት ደጁን ላረግጥን በርቀት ለምንመለከት የራማው ቅዱስ ገብርኤል የበርሐው ምመናኝ ፈውሱን ይላክልን አሜን አሜን እንቆቅልሽ የሆነውንህይወታችነን ይፍቱልን አባታችን

  • @user-jk9zq6nc2h
    @user-jk9zq6nc2h Před 2 měsíci

    አሜን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ቃልህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mariamalhammadi2963
    @mariamalhammadi2963 Před 2 měsíci

    እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልል ልልልልል የእግዚአብሔርስራ እጹብ ድንቅ ነዉ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci

    እልልልልልልል ለናንተ የደረስ አምላከ ዮውሃንስ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshbelaynesh9414
    @belayneshbelaynesh9414 Před 2 měsíci

    የአባታችን እንባና ጾሎት ይጠብቀን❤❤❤

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቸ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 Před 2 měsíci

    የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ጠርቸህ ኣሳፍረሁኝ ኣታቅም ሁሉም ሞልተሀልኛል እና ለደጅህ ኣብቃኝ ከልጄ ገብረ ኣረጋዊ ጋር ሰንሰለቱ በጥስህ እንድታገናኘኝ እማጸናለሁ😢😢

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አመሰገነ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎታቸው ለእኛም ይድረስልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @KiNg-mz4uq
    @KiNg-mz4uq Před 2 měsíci +1

    በእግዚአብሔር ቸረነት በቅዱስ ገብርየል ተረዳኝነት ባባታችን ባባ ይኋንስ ምልጃና ፆሎት አስቡኝ እሰይ ልልልልልልልልልልልል በረከታቹ ይደርብኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን

  • @user-yz2dp6js4h
    @user-yz2dp6js4h Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 👏❤️

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለናንተ የደረስ አምላክ ዮውሃንስ ለኛንም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን አባታችን እምባና ፀሎተውት ይድረስልን ይድረስን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 Před 2 měsíci

    እልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን ። አባታችንን ገዳማችንን ለዘለዓለም ያኑርልን አሜን

  • @AlemMolla-mk5jt
    @AlemMolla-mk5jt Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ብላችሁ ከነቤተሰቦቸ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን ደና መጡት አሜን አሜን

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የዘንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን

  • @Jamil-jq1nn
    @Jamil-jq1nn Před 2 měsíci

    እነኳን በሰላም መጡልን ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤሌ አሜን አሜን አሜን

  • @user-tt7qt8cl8p
    @user-tt7qt8cl8p Před 2 měsíci

    የመዳናችን ምክንያት አባታችን ዘላለም ይኑሩልን የኛ መጽናኛ

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 Před 2 měsíci

    የእኛ ልዬ ተናፍቂ አባት ክቡር አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ የመዳን ምክንያታችን ኑሩልን ዘለዓለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ወገኖቻችን የሰማ የአባታችንን እንባ ጸሎት እኛንም ይሰማን በእዉነት ተነግሮ ሰለማያልቅ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልል አባታችን በፀሎት ኣስብኝ አባዬ🙏🙏🙏🙏🙏💖😘💖😘💖😘

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበእውነት እፁብ ድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @HaHa-tn2eb
    @HaHa-tn2eb Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ለተደረገላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
    በአባታችን ላይ አድሮ ድንቅ ስራውን ለሚሰራ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን

  • @user-me5rl4ii8r
    @user-me5rl4ii8r Před 2 měsíci

    ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 měsíci

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @HemontKnid
    @HemontKnid Před 2 měsíci

    እግዚያቢሄር ይመስገን ለናተ የደርሰ አምላከ የኻኒስ ለኛም ይድርስልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🍃ለናተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን በየቦታዉ 🍃ለታመሙ 🍃ለተጨነቁ ይድረስላቸዉ 🍃ይድረስልን 🍃አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾

  • @3124aa
    @3124aa Před 2 měsíci +1

    እልልልልል አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን ውድ ምእመናን ሼር ላይክ ኮሜንት እያደርግን የወንቅእሸትን ታአምር ለአለም መስክሩ አባታችን የመዳናችን ምክንያት ዘላለም ኑሩልን ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ
    አባታችን ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን እኛም በተቀደሰው ተራራ ቁመን ለምስክርነት እድንበቃ አይርሱን

  • @Menberework
    @Menberework Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 Před měsícem

    እልልልልልልልልልል እግዚሃቤር ይመስገን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 2 měsíci

    ለናንቴ የደረሰ የአባታችን እባበና ፀሎት ይድረስልን እልልልልልልልል

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
    ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን አሜን ❤❤

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 2 měsíci

    እግዚያቤር ይመስገን አባታችን እካንደህናመጡልን እፁብድቅነዉስለማይነገርስጦታዉ እግዚያቤርይመስገን ተፈዉሳችሁለመሰከወገኖቻችንእጨርሶይማርልንቃለህይወትያሰማልን የመዳናችንምክኒያትየሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉንያስረዝምልን ፀጋቸዉንያበዛልን አሜንአሜን

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 2 měsíci

    የሰላምና የፍቅር አባት የበረከት የድህነት አባቴ እንኳንም በሰላም መጡልን የኛ ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አሜን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለምስክርነት ያቁመን አሜን🤲
    ☦️አባታችንን ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲🌾🌾

  • @ytube9055
    @ytube9055 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልል ሁሉም ነገሬ እግዚአብሔር ይመስጌን አባየ ኑሩልን 😢❤

  • @user-rn4fi4jo5p
    @user-rn4fi4jo5p Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን