Aba Yohannes Tesfamariam Part 1350 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 214

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Před 4 měsíci +1

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይሁን ይደረግልን ለተፈውሡ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎተ ለኛም ለሁላችንም የደረስልን አሜን አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ጠላታችውን የእግራችው መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረሱልን አሜን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 4 měsíci +2

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የተወደዳችሑና የተከበራችሑ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች የናቱ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት የበረከት የአደራ ልጆች የተዋሕዶ ልጅች እንደምን አመሻችሑ
    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታችን የአባ ዩሐንስ ተስፍ ማርያም እንባና ፀሎት ለሑላችንም ይድረስልን አሜን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 4 měsíci +3

    እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ የወንቅሸቱ ቅዱስገብረኤል እንደ ሃጢያቴ ስትሆን እግዚአብሔር እንደቸርነትህ አስበኝ የአባታችን እንባ ጸሎት ይድረስልኝ😢

  • @user-fu9wd3vy3s
    @user-fu9wd3vy3s Před 4 měsíci +1

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልኝ በእውነት ለናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን ✝️

  • @user-cd3pe1xc1e
    @user-cd3pe1xc1e Před 4 měsíci +2

    ኧረ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሀንስ ለኔም ፈጥነክ ድረስልኝ ስንት አመቴ በሰው ሀገር ባዶ ነኝ ወይ ከጤናዬ ወይ ከኑሮዬ አልሁንኩ የበረሀው መናኝ እርዱኝ በፀሎት

  • @3124aa
    @3124aa Před 4 měsíci +1

    እልልልልልል አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን
    አድያመ ዩርዳኖስ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም አለም አቀፍ ሆስፒታል ያውም የድሆች የምስጊኖች የነፃ ሀኪም ቤት እልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ የአባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃን የንታየን ወለተ ማርያም ብለው ያስቡኝ አይርሱኝ

  • @taemotekle
    @taemotekle Před 4 měsíci +2

    የራማው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አንተ ታውቃለህ ችግሮቸ ላንተ ሰጥቸሃለሁ አንተ እርዳኝ የወንቅሸት ባህታዊ ሆይ አመሰግናለሁ 😍🤲😭

  • @biruktawitmengeshsagizegna3199

    እልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን
    የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን የበረሐው መናኝ የወንጌል ገበሬ አባታችን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን አሜን
    🤲🤲🤲
    አባታችን እንባ ፀሎቶ ለኔም ይድረስልኝ እሕተ ማርያም ሐይለ ጊወርጊስ አስብልኝ አትርሡኝ🤲🤲🤲

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před měsícem

    አባቴ የበረሐው መናኝ እኔም ለምስክርነት አብቁኝ በረከት የለኝም ለወጣሁበት አላማ ያብቁኝ እባ ፀሎትሁ ይርዳኝ ቤተሰቦቼንም ለደጂሁ አብቁልኝ ለአስራስድስት ምን ይሳንሐል እግዚአብሔር አባቴ ፀሎትሁ ይርዳኝ ቤተሰቦቼን ፍቅር በረከት ይስጡልኝ
    ፀሎትሁ ይርዳኝ የበረሐው መናኝ እኔም እደወገኖቼ ለምስክርነት ያብቃኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልል የኤነሱ የሰማ የወንቅሸቱ ቁድሲ ገብሬኤል ለአናም ለቤተሰቦቸም ይሲማን አሜን አሜን አሜን

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 4 měsíci +2

    🌺አባቴ ዮሐንስ " በእርሰዎ እንባ ፀሎት ድኛለሁ ተፈውሻለሁ፣ ሁሉን አግኝቻለሁ ያጣሁትም ነገር የለኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @MahletHagos-yo3er
    @MahletHagos-yo3er Před 4 měsíci +1

    እኔም በወንቅሸት ገብርኤል ብዙ ተደርጎልኛል እሰከ ቤተሰቦቼ በወንቅሸት ነውነው ታሪካችን ተቀይሮ ከተጣልንበት የተነሳው ለተፈሳችሁ ጨርሶ ይማርልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የንታየ ሁሌም ፆለተዎት አይለየን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአባታችን ለገዳማችን

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be Před 4 měsíci

    አሜን ለናተ የደረሰ የወቅሸቱቱ ቅድስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ቅድስ ገብሬኤል።አባቴ ድራስልኝ ውድ ምን በሰላም ከቤተሰቦቹ ቀላቅልልኝ እኔንም ከጭቀት አውጣኝ አምላከ ዩሀንስ አምላክ ገብርኤል ድረስልኝ

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደርሰ አምላክ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን አምላክ ገብርኤል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 4 měsíci +1

    እንኳን ደስ አላችሑ
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሑን
    የመዳኛችን ምክንያት የሖኑን አባታችን አባ ዩሐንስ ተስፍ ማርያም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የኔን የሐጥያተኛ እድሜ ለእርሶ ያድልልኝ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 4 měsíci +1

    ለእናንተ የደረሰው ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለኛም ይድረስ የውስጤን የነገርጉህን ታውቃለህ እንደ ፍቃድህ ይሁንልኝ 😢

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእፁብድቅነው ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንወገኖቼ ለናንተየደረሰአምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያሰዲቷእናቴ የአባዮሐንስ እባፀሎት ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Před 4 měsíci +5

    የግፍ አባት የበሬሐው መናኝ የስደተኞች መጽናኛ አባታችን የሰላም የፍቅር አባት እንኳን በሰላም መጡልን አሜን አባ በረከትዎት ይደርብን
    ለተፈወሱ ወገኖቻችንም እንኳን ደስ አላችሁ ፈውሳችሁ ፈውሳችን ነው አሁንም ጨርሶ ይማራችሁ አሜን

  • @taemotekle
    @taemotekle Před 4 měsíci +10

    ቤተሰቦቼ ወደ ወንቅሸት እየመጡ ነው በፀሎታችሁ ኣስብልኝ በሰላም እንድገቡ የኔ ኣባት በምን ቃላት ላውራው ያንተ ውለታ ብቻ እግዚአብሔር ኣምላክ እድመ'ና ጠና ይስጥልኝ እኔም የምመሰክርበት ቀን ይስጠኝ እግዚአብሔር ኣምላክ 🤲😥😍

    • @ትፍክሽክህልግህህች
      @ትፍክሽክህልግህህች Před 4 měsíci +1

      ታድለሽ መገድ ክፍት ነውዴ ማለቴ በጦርነቱ ምክንያት የለም ብለውኝ❤❤❤❤

    • @taemotekle
      @taemotekle Před 4 měsíci +1

      @@ትፍክሽክህልግህህች አሁን ሰላም ነው ያለው ዉዴ እግዚአብሔር ኣምላክ ከነሱ ጋር ይሁን🤲😥

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s Před 3 měsíci

      ከየት ነው እሚሄዱት እማዬ እኔም ከራያ ቆቦ እዲሄዱ ፈልጌ ነበር ምንገዱ እንዴት ነው

    • @taemotekle
      @taemotekle Před 3 měsíci

      @@user-wy1sc9hz7s ከራያ መኻኒ ነው የሀዱት እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገብተዋል👏❤️ በአዲስ አበበ✈️ ከዛ ባህርዳር

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 4 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 4 měsíci

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን አባታችን ቃለሂውት ያሰማልንአሜን አባዬ ያስብኝ በፅሎውት

  • @SaddaSafda11-ox1pn
    @SaddaSafda11-ox1pn Před 4 měsíci +1

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እኮ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገልን አባታችን የዚህ ሁሉ ምክንያት ሺ ሺሺ አመት ያኑርልን❤

  • @Mohammed-bz8im
    @Mohammed-bz8im Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ወጎኖቼ ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላኬ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን፫ ተኔ የበረታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ተክለ ዮሐንስ እህተ ጊወርጊስ እስከነቤተሰቦቼ አትርሱኝ፫👏👏

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈዉሳችሁ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ ልብ አሜን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶይማርልን ለናተየደረሰ የወቅሸቱ ቅዱስገብርኤል ያባታችን እባፀሎት ለኔም ይዲረስልኝ

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 4 měsíci

    ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን
    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሹቱ ቅዱስ ገብርኤል የእባታችን እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድረስልን እሜን. እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን. እምላክ ዩዉሃንስ ዩወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ታርክየን ቀይረው ሰነቤተሰቦችይ ሰው እርገኝ ስው የለኝም ና

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን በእውነት ለናተ ይደረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይደረስልን
    ገብረ ኪዳን በጸሎት አስቡልኝ ወገኖቼ 😢😢

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 Před 4 měsíci +1

    እሰይይይ እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቻችን አባታችንን ገዳማችንን ያኑርልን ።ለናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-sw4je1zv6m
    @user-sw4je1zv6m Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ቃለ በረከት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Před 4 měsíci

    እልልልልልል እፅብ ድንቅ ነው አባታችን ኮ
    ገዳማችንን ይጡብቅልን ለናተ የደርሠ የወንቅሸቱ ቅድሥ ገብረኤል ነኛም ይድረሥልን

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 4 měsíci

    አባታችን እኳን በሰላም በጤና በፀጋ መጡልን አሜን👏
    ድናችሁ ለመሰከራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን👏
    በረከት ለለላችሁ ወገኖቼ በረከቱን መድኃኔዓለም ያትረፍርፍላችሁ
    እኔንም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ አስቡኝ👏
    አባታችን ፀሎተዎ ይደረስልኝ🤲

  • @SghsgsZggzg
    @SghsgsZggzg Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደሰ አላችሁ የናተ የደረሰው
    የራማው ቅዱስ ገብርኤል
    የአባታችን እንባ ጸሎት የኔም
    ይድረሰልኝ አባዬ በጸሎት ያሰቡኝ
    ሁለተ ሰንበት እያሉ ያሰቡኝ

  • @mahletbrlie8822
    @mahletbrlie8822 Před 4 měsíci

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የልቤን ታውቃለህ በድጋሜ ለደጅህ አብቃኝ❤❤

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 4 měsíci +4

    ወለተ ኪዳን የተባረከ ልጂ ስጥልኝ ለምስክርነት አብቃኝ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ እደሐጢያቴ ሳይሖን እንደምሕረትሕ ያንተ አገልጋይ ልጂ ስጥልኝ 😢😢😢

  • @kidistchere2082
    @kidistchere2082 Před 4 měsíci

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እካ ደና መጡልን አባታችን ለተፈወሳቹ ሁሉ ለእናተ የደረሰዉ ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy Před 4 měsíci +4

    *አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን 🤲የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት የኢትዮጵያ ባለውለታ ✅✅✅የአለም አቀፉ ዶክተር ✅✅✅ አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲የታሪክ አባት ✅✅✅እንወድወትአለን 🤲ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስስስስ አላችሁ አለን ለናተ የሰማ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለእኛም ለተጨነቅን ይስማን አሜን 🤲 አባታችን በጸሎትዎት ያስብን ከነቤተሰቦቼ ወለተሐና ወለተ ትንሳኤ ወልደ አረጋዊ ወልደ ሚካኤል ወለተ ቂርቆስ አይሩሱን🤲🤲🤲*

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 4 měsíci

    እግዚያቤርይመስን አባታችንእካንደህናመጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለተፈሳችሁወገኖቻችንጨርሶይማርልአሜን የመዳናችንምክኒያትየሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉንየስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛልንአሜንአሜንአሜን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 2 měsíci

    ልዩ አባታች የወንጌል ገበሬ የበርሀዉ መናኝእናንተን መርጦ የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DinbereDinbere
    @DinbereDinbere Před 4 měsíci +1

    Elelelelelelelelelele Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkshetu kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Amen Abatachn 1000Shi Amet Yakoyilen Amen

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን የበረሀው መናኝ አባቴ እኔንም ወለተ ተክለሀይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 4 měsíci

    እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ለናንተ የደረስየኣባታችን እምባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl Před 4 měsíci

    አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ እኔም አዉደ ምህረቱ ቁሜ ለመመስከር አብቃኝ

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 4 měsíci

    የበረሐዉ ለምለም የተዋህዶ አርበኛ የሰላም አምባሳደር የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን እንኳን ደና መጡልን🎉❤ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫💚💛❤💒💐💐

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 4 měsíci +1

    የበረሃው መናኝ አባቴ በእርሰወ እንባ ፀሎት ነው የኛ መዳን

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 3 měsíci

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሠ ለሁላችን ይድረስልን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን
    አባዬዬ በፀሎት አስቡልኝ የእህቴን ባለቤት 🤲🤲🤲

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 4 měsíci

    ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን እናተንም ጨርሶይማርልን አሜን አባታችን እስከ ምፅአት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze3026 Před 4 měsíci

    እፁብ ድንቅ የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም የአለም አባት የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያም እንባና ፀሎት አለምን የሚያስምር።ስላሴ የሰው ልጅ እንዲድን የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን መርጠውና ሾመው ስለሰጡን ክብርና ምስጋና ለስላሴ ይሁንልን ።ስላሴ የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን ባሉበት በሰላም በጤና ይጠብቁልን በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን።የአለም አባት የኢትዮጵያ ኩራት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መብራት ስላሴ ዘለዓለም ኑሩልን።

  • @user-on4in4wx8i
    @user-on4in4wx8i Před 4 měsíci

    እግዚያብሄርይመስገን
    አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የወ ንቅሸት ተአምር
    እንኳንደስአላችሁጨርሶይማራችሁአሜን
    አባታችንንእግዚያብሄርአምላክይጠብቅልንአሜን

  • @user-go8wi9hq5r
    @user-go8wi9hq5r Před 4 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ወንቅእሸት አለም አቀፍ ዶክተር በእውነት እጹብ ድንቅ ነው የወንቅእሸት ታምር በእውነት እኔም ስው ሆኜ ለምስክርነት ያብቃኝ በስደት ስንት አመቴ የኔ የምለው ምንም ነገር የለኝ ገንዘቤ የት እንደሚሄድ አላውቅም እህህ አባታችን እንባና ፀሎትዎት ለኔም ለከንቱዋ ለሀጢአያተኛዋ ልጅሁ ፀሎትሁ ይድርስልኝ እንደ ስው የኔ የምለው ቤት ገዝቼ ለምስክርነት አብቃኝ አምላከ ዮሐንስ

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስጌን ወገኖቻችን እንኮን ደስአላችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶም ይማራችሁ እልልልልል አባታችንን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው
    አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን አሜን ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን እልልልልልል

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Před 4 měsíci +1

    Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Elelelelelelelelelelelele Wegnochachn Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkeshetu Kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Amen

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 4 měsíci +1

    እንኳን ደስስስ አላችሁ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ያንተ ስራ አባታችንን ያኑርልን ዘልዓለም አሜን

  • @mengistedesta9398
    @mengistedesta9398 Před 4 měsíci

    ውድ አባቴ ለታመመ ለእህቴና ልጄ አስካለ ማርያምና ለጽጌ ድንግል ልዩ ፀሎት አድርጓልኝ ለጤንነታቸሁ ። በህክምና ስላልተቻለ በእግዚያብሄር ይቻላል። እርሶ ያሉበት እስከምንመጣ ድረስ በፀሎት አትለዩን ።

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠ አምላክ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ የእመቤታችን ተራዳኢነት የቅዱሳን ምልጃ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ እኔንም ፈዉሰኝ ለመመስከር ያብቃኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ 😢😢🤲🤲🤲 አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🤲

  • @etyety7760
    @etyety7760 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባየ በጽሎት አስቡኝ አባየ

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 Před 4 měsíci

    የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል እባክህ ሉሁሉም እንደደረሰክ ወለተ ገብርኤል እባላለሁ በብርቱ ተተብትቢያለሁ በደብተራ እባክህ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይቅር በለኝ አባታችን ፀሎት በብርቱ ያስፈልገኛል እባኮዎ በወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብለው ብለው እርዱኝ ያለሁ አዲስ አበባ ነው

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před 4 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛሎ ወርቅ እሸት ቅ/ገብረኤ ሄዶ ቦታው የረጠ ፀበሉ የተፀበለ አያፍር ድቅ ነው ታምሩ ደርሶናል በረከቱ አሜን

  • @user-rd6pk6ti7z
    @user-rd6pk6ti7z Před 4 měsíci

    እሰይ እንኳን ደና መጡልን ዉድ አባታችን ❤የኛ ዉድ ተናፋቂ አባታለሜ ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 4 měsíci

    አባታችን እንኳን መጡልን አሜን አሜን

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፅብ ድንቅ ነው አባዬ እኔንም ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ በስደት እየለፋህ ምንም በረከት ምባል የለኝም ድካም ብቻ ያሰብኩት አይሳካልኝ የሰራሁት አይጨበጥ ብሎኛል አባዬዬ በፀሎት ያስቡኝ
    ሺሺሺ አመት ያኑርልን አባዬዬ

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 Před 4 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፍወሳችሁ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን❤❤❤❤

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa Před 4 měsíci

    እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው

  • @ትፍክሽክህልግህህች

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለኛምይድረስልን ከሚድኑት ያድርገን አባታችን በእድሜ በፅጋ ያቆይልን እኛንም ለደጁያብቃን መልአኩቅዱስገብርኤል❤❤❤❤

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አባዬ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሂወቴ መስቅልቅሉ እየወጣነ ነው

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳንደስ አላቺሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ለእንናተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 4 měsíci +1

    በአለቀው ዘመን ፍቅር ሰላም በጠፋበት ዘመን እንድንበት የተሰጠን ወንቅ እሸትና መስራቹ ባህታዊ ቅዱስ አባት ፣ አቤት እኛ የወንቅ እሸት ልጆች አንዳች አልጎደለብነም ስሙን እየጠራን እየዳነ ነው።

  • @ገኒእህተማርያም
    @ገኒእህተማርያም Před 4 měsíci

    የእናንተ የደረሰላችሁ የኛም ይድረስልን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የአባታችን አባ ዩሀንስ እንባና ፀሎት ልመናቸው ይድረስልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ህይወቴ ተመስቃቅሎብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥👏👏

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd Před 4 měsíci

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዝአብሔር ይመሰገን ለነተ የደረሰ የወንቅሼተ ቀዳሰ ገበርኤል ለኝም ይደረሰ

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 4 měsíci

    እልልልልልልልል አባታችን እኳን ደህና መጡልን ሽአመት ያኑረወት የተፈወሣችሁ ወገኖቸ ለናተ የደረሠው ለኛም ይድረስልነሰ

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 Před 4 měsíci +3

    የሰላም የፍቅር አባታችን የግፍ የመከራ አባቴ እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የግፍ የመከራ አባታችን በፀሎታችሁ ቤተሰቦቼን በፀሎታችሁ አስቡልኝ እኛንም ስደተኛ ልጆቻችሁን አስቡን

  • @user-yc2yv5ep2v
    @user-yc2yv5ep2v Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታችን ገዳማችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልን

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ ለምስክርነት አብቁኝ አባዬዬዬዬ ወልደ ነኩተላ ክንታሮ ድኖልኝ እንድመሰክር
    ወለተ ሃና
    ወለተ እየሱስ እነቴ ደም ግፊት
    ወለተ ጥምቀት ክንታሮጥ
    ወለት መድህን ክንታሮት
    ወለተ ስንበት ልጄ የሳንባ ምች
    እኔ ሀጢአተኛ ቆሻሻ የማርባ የማልመለስ ፍቅርተ ማሪያም ቤተሱቦቸ በክፉ በሽታ ተጠምደውብኛን 🤲🤲🤲 ወልደ ዮሐንስ ደጅን እንዲረገጥልኝ በፆለት እርዱኝ🤲🤲🤲

  • @mulumalak
    @mulumalak Před 4 měsíci

    የሰላም የፍቅር አባታችን የግፍ የመከራ አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 2 měsíci

    የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ የችግረኞች የስደተኞች የግፈኞች አባት ተሰፋ ለቆረጡት ደራሽ በህክምና በጠንቋይ የተበላሸዉን ህይወታችን የምታስተካክሉልን አባትፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን ፈጣሪ ገዳማችን አባታችኝ ይጠብቅልን የበርሀዉ መናኝ አባቴ በናንተ እንባና ፀሎት በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነትቤተሰቦቸቼ
    ወደ ወንቅሸት እየመጡ ነዉ ነገሮችን አመቻችታችሁ አንዲመጡ ያደረጋቸሁ በእናንተ ፀሎት ነዉና በሰላም አንዲደርሱ ወለተስላሴ ገብረ ጊወርጊስ አስቡን አባዬዬዬዬዬ ፀጋወትን ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል በእውነት ቤተሠቦቻችን ለናተ የደሰሠ ለኛም ይድረሥልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 4 měsíci

    እግዚ አብሔር የተመሠገነ ይሑን አሜን እናንተን የሠማ አምላክ እኛንም ይስማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም እን ኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 4 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልል ጨረሶ ይማርልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን አባታችንን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ለናተ ይደረሰ ለሁላችንም ይደረስልን አሜን እኔም የልቤ ተሳክቶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @yesharug4578
    @yesharug4578 Před 4 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አባታችን የበረሀው መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ቃለህይወት ያሠማልን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለማይነገርሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ገዳማችን እሰከምጻት አይፉታብን ለአባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሸ መት ያኑረልን እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 4 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesuShita
    @MesuShita Před 4 měsíci

    የግፍ አባት የበረሀው መናኝ የስደተኞች መጥናኛ አባታችን የሰላም የፍቅር አባት እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤናወትን ይስጥል 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @Znu345
    @Znu345 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡልን አባታችን

  • @hulagerishlegesseteshome1689

    Elelelelelelelele Elelelelelelelele Elelelelelelelele Egziaber yemesgen lenante yederese Amilak lehulachinim yederesilin Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 4 měsíci

    የበርሃው መናኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተሰማአት በጣምከፍቶኛል ❤💛💚🙏🙏🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ለኔም ይድርስልን አሜን

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 3 měsíci

    ጋዝ ፈንድቶብኝ ከሰውነነቴ ሀኪም ቤት ተኝቸነው ያለሁት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ አባየ በፆለትዎ ድረስልኝ ሀጢተኛ ልጅዎት ን በመንፈስ ቅዱስ ጎቡኚኝ 😭🤲💔ወለተማርያምነኝየ ስደት ጋደኞቼበፆለትአስቡኝ😢😢😢😢

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 4 měsíci

    አባዩ እህት ወድሞቸ ለናተ የደረሰ ለኔ ለደካማይቱም ይደረስልኝ ወለተ ሰንበት ወልደ ይሆንስ አሰቡኝ ጨቁኛን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እውነቱን ፉታልኝ አባዬድረስልኝ😢😢

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před 4 měsíci

    አሜን ለናንየ የደረሰ ለኛም ይድረስ ስለ ማይ ነገር. ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታቹ አስኑኝ የእህቴ ልጅ ስራ አጥታ ቁጭ ብላለች. ማሾ ብላቹ አስቡኝ አትሩሱን