Aba Yohannes Tesfamariam Part 1358 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 238

  • @user-uy3pz7vi7j
    @user-uy3pz7vi7j Před 2 měsíci +14

    ወንቅሸት ገብርኤል ያራማው መላክ መቼም አታሳፍረንም ምስክነትን ለሰሞ ጆሮዎች ስትል ያራማው መላክ እመቤቴ ያምላክ እናት ልጄን ነጻ አውጥሉኝ ወገኖቼ እኔ ሀጺያተኛ ነኝ እህተ ሚካኤል እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እናትነት ከባድ ነው

    • @taemotekle
      @taemotekle Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ ከሱ ጋር ይሁን የራማው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀው 🤲🧡

    • @user-uy3pz7vi7j
      @user-uy3pz7vi7j Před 2 měsíci

      @@taemotekle አሜን አሜን አሜን ጸሎታችሁ ይርዳኝ

  • @user-rd6pk6ti7z
    @user-rd6pk6ti7z Před 2 měsíci +4

    አደራህን አምላኬ ወደ ቤትህ መልሰኝ ይች አለም አታላይ ናትና በከንቱ እንዳልጠፋ😢😢 ወንቅሸት አምሳለ ገነት የሠላም ደሴት እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አንተ የግፍ ቦታ 😢ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡልን የሁሉም አባት💐ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci +1

    እፅብና ድንቅ ነው ኣባቴ ዮውሃንስ ለኔም በመንፈስ ቅዱስ ድረስልኝ እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ የራማው ልእል የወንቁሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ኣዳራህን ሓሳቤ ኣስክተህ ለምስክርነት አብቃኝ እኔንም አሜን አሜን አሜን

  • @KirosKiros-il6em
    @KirosKiros-il6em Před 2 měsíci +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወጎኖቼ ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን ለእናንተ የደረስ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ኣሜላከ የዉሃን ኣባታችን ይጠብቅልን ኣባታችን በፆሎቶት ያሱቡኝ ዎጎኖቼ በስዉ ሃገር ስራ ኣጥቼ ቁጭ ብያለዉ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ፀጋኪሮስ እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ዎጎኖቼ ዉእግዝኣብሄርይመስገንለእናንተየደረስየወንቅሸቱቁዱስገብርኤልለሁላችንይድረስልንየወንቅሽቱቁዱስገብርኤልኣሜላከየዉሃንኣባታችንይጠብቅልንኣባታችፆሎቶትያሱቡኝዎጎኖቼበስዉሃገርስራኣጥቼቁጭብያለዉበፆሎታቹኣስቡኝፀጋኪሮስእያላቹበፆሎታኝዎጎኖቼ ❤❤

  • @user-wr3ju6wc5c
    @user-wr3ju6wc5c Před 2 měsíci +2

    ወንቅሸትገብርኤልያራማውመላክመቼምአታሳፍረንም ምሰክነንለሰሞጆሮዎችሰትል ያራማዉ መላክ እመቤቴያምላክ እናት ነጻአዉጨበስድትእዳልቀረ በጸሎታችሁአስብኝ ወለተሠማያትእያላችሁከባድነዉ
    ወዳሟንበጸሎታችሁአስብልኝ ወልዳቄርቆስእያላችሁ😢
    አባታችንሺአመትያኑርልን

  • @nsantslmon
    @nsantslmon Před 2 měsíci +1

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ
    እግዚአብሔር ይመስገን
    የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ
    የበረሀ መናኝ የሰላም አባታችን
    አትርሱን ከነቤተሰቤ
    ለናንተ የደረሰላችሁ
    የወቅሸቱ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል
    ሐምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 měsíci +1

    እናንተ የደረሰ መለመኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለተቸገርን ይድረስልን

  • @JchjBfhi-mq7lx
    @JchjBfhi-mq7lx Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ጀግናው ባህታዊ የወንጌል ገበሬ ብቸኛው ሀዋርያ የበረከት አባት
    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን
    ወለተ ዮሐንስ ወለተ ማርያም😢😢

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን
    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል
    ታምረኛው ገዳሞ ለደጅህ በጤና አብቃኝ ለምስክርነት ሀኪም ቤትነው ያለሁት ጋዝ ፈ ድቶብኝ በፆለታችሁ አስበኝ ድኜ ለምስክርነት አብቃኝ አምናለሁ 😢❤ሀሳቤን አቅልልኝ በፆለት አስቡኝ🤲 አባየ በመንፈስቅዱስ ባሩኩኝ እማይገባኝን😢 ልጅህን

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Před 2 měsíci +1

    የተፈወጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ ወንድሜ ወደ ሳኡድ ብሎ መንገድ ነው ሃብተ ገብርኤል እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ😢

  • @GxjhzyHshsgxgs6
    @GxjhzyHshsgxgs6 Před 2 měsíci +2

    ምዕመናን ላይክ ሸር ማዳርግን አንርሳ ሸር ለሌሎችም እንድዲርሳቸው

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ እህት ወንድሞቼ ለእንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስ ጨርሶ ይማራችሁ ለአባታችን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ፀጋዎትን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před měsícem

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን የልቤን ሀሳብ አንተታዉቃለህን አንተዉ ፈፅምልኝ አደራህን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም የበረሀዉ መናኝ የኔ ፈጥኖ ደራሽለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢😢

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 2 měsíci +4

    እኮን ደና መጡ ወንቅሸት ምድራዊ ገነት የታሪክ የወንጌል አርበኛ አባት ያሉበት ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @weldetyks-qr7ys
    @weldetyks-qr7ys Před 2 měsíci +1

    አባታችን እታየ በጣም የምወደዉ ጎደኞየ ጠፋብኝ እኔ እና እሱን የሚያራርቀዉን ሴጣን በፀሎት ይሰሩት ሳሚ ይባላል እርሶዎ በመንፈስ ያቁታል እኔግን አላቀዉም አምላክ የዉሀኒስ እድሜ ከጤና ያድለዎት ተባረኩ ጠላታችሁ ትቢያ አመድ ይሁን አሜን 😢😢😢❤❤❤ ወቅሸት አምሳለ እየሩሳሌም ብረሳህ ቀኘትርሳኝ በረከት ሀይማኖት የገበየሁበት ቤቴ ወንቅሸት ሞቴንም ሰርጌንም ወንቅሸት ያርግልኝ አሜን አሜን❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před 2 měsíci +3

    አባዬዬዬዬ እንኳን ደህነ መጡ አባዬዬዬዬ ልፍስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለነተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብረኤል አምላክ ህፃኑ ቄርቆስ ለምስክረት አብቃኝ ስለቴንም ሰምተህ ለምስክረ አብቃኝ ወልደ ዮሐንስ ድኖ ተፈውሶ ለምስክረ አብቃኝ ፍቅርተ ማሪያም ብለው አባዬዬዬ አንዲት እባ ዘላላዎት ይድርሰኝ የበርሃው መናኝ አባቴ የስደተኞች አባት አባዬ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-jw7dq9kc1s
    @user-jw7dq9kc1s Před 2 měsíci +1

    የራማው ላኡል ኡአወቅሸቱ ቅዱስ ገብር ኤል ለናተየሰማ ለኛምይስማ ኣምላከዩሀንስ የልቤን ኣተታውቃለህ የህቴን ድምጻን ኣሰማኝ ሙታንን ታነሳየለ የህቴን ታሪክ ቀይርልኝ እኔን ለምስክርነት እድበቃ በጾለታችሁ ኣስቡኝ እህቴ ስደት ስመጣ በደበር በተኩስ ሙታለች ኣሉን ከተረዳን ቡሀላ ኣሁንደሞ ኣልሞተችም ቆስላለች እጂ ኣሉን ግን ማን እዳነሳት ኣናቅም እና ወለተማሪያም እያላችሁ ኣስቡኝ ኣሁን 2 ወራሊሆን ነው

  • @BeleteAsefa-do6ok
    @BeleteAsefa-do6ok Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገንየወቅሸቱቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስአምላከቄርቆስ ያሠዲቷእናቴ አማልጅቷእባክሽ ድረሽልኝ ለሁሉየደረሰአምላክለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት አባታችን
    🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ለምስክርነት ያቁመን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🌾☦️🌾☦️

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem +1

      ለኔም ድረሱልኝ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ የበረሀው መናኝ በፀሎት አስቡኝ፡እባኳችሁ እኔን ደካማ ሀፃተኛ እህታችሁን ወለተ ሜካኤል 😢😢😢

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @ManiMani-bx7er
      @ManiMani-bx7er Před 2 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Aragsh
    @Aragsh Před 2 měsíci

    እልልልልል ለናንተ የዴርስ የወቅሽቱ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን ለምስክርነት ያብቃን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስማአት ብላችሁ❤❤❤😢😢😢😢 እር እህት ወድሞቸ በፆሎት አስብኝ በስው ሀገር በስራ እጦት እዬተከራተትሁኝ ነው

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልል ለናተ የፈረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐኒስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫

  • @majh3760
    @majh3760 Před 2 měsíci

    እንኳን ደሰ አላችሁ ለናተ የደረሰ የወቅሸት ቅድሰ ገብርኤል ለኛም ይደርሰ አሜን

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ታሬኬን ቀይርልኝ ቤተሰቦቼን አስማማልኝ😢😢😢 ጸሎት አስቡኝ ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ ከኔ ቤተሰቦቼ

  • @user-tw6uo5gz3c
    @user-tw6uo5gz3c Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንም እንደወገኖቸ ለምስክርነት እንድበቃ አባትና እናቴን አንድ አድርገህልኝ በደጅህ ቁመው ለማየት አብቃኝ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ አደራ😥☝

  • @MaryamEnati
    @MaryamEnati Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለእናተ የደረሰ የውቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኔም ደርሶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ እሜን🤲🤲🤲😥

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ለወገኖቻችንየደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛምለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ዘላለም ያኑርልን አሜንገዳማችን እስከ ምፅአት ያቆይልንአሜን

  • @user-gz4hu3kh8y
    @user-gz4hu3kh8y Před měsícem

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ችግሬን ታዉቃለህ እና ለምስክርነት አብቃኝ😢

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው ልዑል እግዝአብሔር ይመስገን የበረሃው መናኝ አባዬዬዬለዘለአለም ያኑርልን አሜን አባቴ እኔም ስደታኛ ልጆት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ቤተሰቦቼም ሁሉም 🤲

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰዉ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ የኛም አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባታችን እስከ ምጻት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @FdCg-fc1yf
    @FdCg-fc1yf Před měsícem

    የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ያባታችን እንባ ና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ

  • @merhawitabraha2168
    @merhawitabraha2168 Před 2 měsíci

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልልልልል አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቻችን ለአናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላከ የውሃንስ የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ፡የኣባታችን አንባ ጸሎቶት ለኛም ደርሰህ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን፡ይሁን ይደረግልን ወለተ ምካኤል ብላችሁ በጾሎታችሁ አስብኝ

  • @3124aa
    @3124aa Před měsícem

    እልልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ደርሶ ለምስክርነት ያብቃን የመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl Před 2 měsíci +1

    አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před měsícem

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዩሐንስ ለእኛም ይድርስልን እንቆቅልሻችነን ይፍታልን ታሪካችነን ይቀይርው አሜን አባታችነን ሺአመት ያቆይልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን አሜን

  • @self-possessed
    @self-possessed Před 2 měsíci +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል በየቀኑ አይደለም ለመስማት ለማሰብ በሚቀፍ ምናባዊ ሀጢያት ሰውነቴ ተዘፍቆ ግን በምህረትህ በጠባቂነትህ ስላልተውኸኝ የህይወቴ አብርሀም ስለሆንኩኝ ዛሬም ዝዋትርም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። የአይሰዲቷ ማሪያም የእናትነትሽ እርህራሄ ሰላልተለየኝ ሰግድ ለኪ። የበረሃው መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ ተሰፋ ማርያም አድሜዎትን የብረት ምሶሶ ያድርግልን: በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. የኛ. ውድአባት እንኳንደህናመጣችሁልን 🙏🙏🙏ወገኖቻችን እንኳንደስ አላችሁ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አሜን
    ለናተየደረደ አምላከዮሐንስ. አማማከገብረኤል ለሁላችንምድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ሺሺ አመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 2 měsíci +2

    ሰላማችን አባታችን ሲመጡ ሀሳቤና ጭንቀቴ ይርቃል በጉጉት እኮነው የምጠባበቀው አባታችን ስደተኛው ባህታዊ የተዋህዶ ኮከብ እንኳን በሰላም መጡልን የሰላም የፍቅር ያንድነት አባት የነፍሴ ዋስ ጠበቃዋ ሽ አመት ኑሩልኝ 🙏🙏🙏የተፈወሳችሁ ኸገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልል
    ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ለሴደተኞች ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh Před 2 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ ድናችሁ የመሰክራችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን አሜን ለናት የደርሰ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አባታችን ሺ ዓመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሀገራችን ገዳማችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️🥰❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rg6bp7up8b
    @user-rg6bp7up8b Před 2 měsíci +3

    አድስ አበባያላችሁ እባካችሁ እምነት ፀበል ያላችሁስለገብርኤል ያላችሁ ስጡኝ ልጀን እያመመውነው እያሉኝ ነውእኔ በስደት ሁኛ ጭቀት ከባድነው ያላችሁ ተባበሩኝ

    • @ZewudeGirmaTeshome
      @ZewudeGirmaTeshome Před 2 měsíci

      ነይ እስኪ በውስጥ እሕት አጠያይቅልሻለሑ ያላቸው ሠዎች ካሉ

    • @user-rg6bp7up8b
      @user-rg6bp7up8b Před 2 měsíci +2

      ቁጥርሽንአስቀምጭልኝ እህቴ

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Před 2 měsíci

    ለናተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Před 2 měsíci

    አሜን,አሜን,አሜን
    ያባታችን,ጸሎትና,ልመና,ለነም,ይድረስልኝ,ላባታችን,የማታሱላን,እድሜይጥልን,ያቆይልን

  • @user-yv3ym9te8i
    @user-yv3ym9te8i Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገረው ስጦታ ው እግዚአብሔር
    ይመሰገን የተፈወሱት ወገኖቻችን
    ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰው
    የራማው ቅዱስ ገቡርኤል የኛም ይድረስልን አባዮ በጸሎት
    ያሰቡኝ ሁለተ ሰንበት እያሉ ያሰበኝ

  • @user-ig8tl9rw5j
    @user-ig8tl9rw5j Před měsícem

    የራማው ቅዱስ ገብርኤል አንተ የገፈ የመከራ ብታ እኔንም አስበኝ እስከ ቤተሰቦች 😢😢😢

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል
    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል
    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
    ይባርኩኝ ይፍቱኝ ❤

  • @birtukaben
    @birtukaben Před 2 měsíci

    ለናተ የደረሠ ለኛም ለጥያተኞች ይድረሥልን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv Před 2 měsíci +1

    የመዳችን ምክንያት አባታችን ሽሽ አመት ኑሩሉን አሜን

    • @jsb6824
      @jsb6824 Před měsícem

      እስኪ ታዲስ አበባ እሚሒድ ካለ ካለእምታውቁት፡ንገሩኝ በፈጣሪ በገብረኤል ወይም ፀበል ያላችሁ ትንሽ ስጡኝ ስላመመኝ ነው እባካችሁ

  • @3124aa
    @3124aa Před 2 měsíci

    እልልልልልልል አባታችን የንታየ እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልል ወገኖቻችን እንኳንም ደስ አላችሁ አባየ ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፀሎትወ አይርሱን እኛም በተቀደሰው ተራራ ቁመን ለምስክርነት እድንበቃ
    ለዚህ ሁሉ ለመዳናችን ምክንያት የሆኑትን አባታችን ዘላለም ያኑርልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን

  • @weldetyks-qr7ys
    @weldetyks-qr7ys Před 2 měsíci

    የበረሀዉ ጀግና መነኩሴ አቤቱ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ መድሀኒአለም ❤❤❤❤ 😢😢😢በፀሎን ያስቡኝ እህተስላሴብለዉ ከስደትነኝ እህታችሁ ሀጢያተኛዋ

  • @mulumalak
    @mulumalak Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን የበረሃው መናኝ አባታችን

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 2 měsíci

    እኳን ደህና መጡልን አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልል የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለናተ የደረሰ ለኔለደካማይቱ ወለተ ሰንበት የደከበደውን ጭንቀቴን አደጉም ትን አድርገህ አጥፈልኝ አብስረኝ አባቴ😢

  • @MeseretKassa-ed4nr
    @MeseretKassa-ed4nr Před měsícem

    ቅዱስ ገብሬል አባቴ አተዉ ጠብቀኝ ሙታሳዉ ገብርኤል አተ እርዳኝ አባየ እባ ፀሎትህ ይርዳኝ

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው ለተፈውሳቹህ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አምላከ የውሃንስ የወንቅሼቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራህ ሁሉም ነገር አንተ ታውቃለህ

  • @askalemariyam9945
    @askalemariyam9945 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውይት ያሰማልን አሜን የተፈዋሳቹሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን አሜን ለእናቴ የደራሤ ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይጣብቅል አሜን ሀገረችን ገደማችን ይጣብቅልን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Před 2 měsíci

    አባታችን እንካን ደና መጡልን ዬኛ ልዩ አባት በፆሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ❤ ዬተፈወሳቹ በሙሉ እንካን ደስ አላቹ ለናተ ዬደረሰ ዬወንቅሸት አምላክ ለኛም ይድረስልን❤

  • @Zahra-hk6zy
    @Zahra-hk6zy Před 2 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የታሪክ የሰላም የፍቅር የአንድነት አባት ✅እንኳን ደህና መጡልን🤲የበረሃው መናኝ ዝነኛው ባህታዊ ምትክ የለሽ የኢትዮጵያ ባለውለታ ✅❤የአለም አቀፉ ዶክተር መምህረ ትሕትና ✅❤የተዋህዶ ኮኮብ ምርጥ እቃ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ ✅❤አባታችን ለዘለዓለም ያኑርልን 🤲አሜን ባሉበት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን 🤲ባሉበት ሰላምዎት ይብዛልን 🤲ሰላም ወደባአተዎት ይመልስልን🤲አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን 🤲ለናተ የሰማ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለእኛም ይስማን አሜን በእውነት እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ በጸሎት አስቡኝ ወሐተሐና🤲ከነቤተሰቦቼ አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለደጅህ ያብቃኝ🤲

  • @user-xc1db8kn9l
    @user-xc1db8kn9l Před 2 měsíci

    አሜን እልልልልልልልል👏👏👏አሜን አሜን አሜን ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አምላከ ዩሐንስ ለእኛም ይድረስልን አሜን የኔ ዋስ ጠበቃ የወርቅ ሸቱሊቀ መላእክትቅዱስ ገብርኤል እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አንደ ጠረሃቸዉ ጥራኝ አባዬ የበረሃዉ መናኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @kwaitea3672
    @kwaitea3672 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናንተነ የሰማ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ወንቅሼት እኔንም ቤተሰቦቼንም ይስማልን አሜን

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእፁብእፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገን የመዳናችንምክኒያት የሆኑትንአባታችንንእድሜቸዉን ያስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛልን ገዳማችንንእስከዳግምምፃትአይፍታብንአሜን

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 2 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝአባዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖😘💖😘💖

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před 2 měsíci

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን
    አባታችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫🤲
    ለተፈወሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራችሁ
    አባታችን ወለተ ስላሴ ገብረ መስቀል
    ወለተስላሴ ወለተ ሚካኤል ገብረ ስላሴን በፀሎት ያስቡን👏

  • @abebaabeba4086
    @abebaabeba4086 Před 2 měsíci

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደሰ አላችሁ ወገኖቻችን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulu109
    @mulu109 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ እኛንም ይስማን አባታችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጡልን እልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አቤቱ እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ ወለተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ስራህ እጹብ ድንቅ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ለአባታችንን ረጂምምም እድሜ ይስጥልን በእውነት ስለማይነገር ስስጦው አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ይክብር ይመስገን 👏👏👏

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ጨርሶ ይማርልን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @borhanal1252
    @borhanal1252 Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝኣብሔር ይመስገን ኣሜን እንካን በሰላም መጡሉን ኣባታችን❤❤❤❤❤
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለተፍወሳቹ ጨርሶ ይማራቹ ለናተ የሰማ ኣምላከ ዮሐንስ ለኛም ይስማን ኣሜን❤❤❤

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወገኖቼ የኣባታችን እምባና ፀሎተውት ለሁላችን ይድረስልን አሜን አባታችን እምባና ፀሎተውት ይድረስልን ወለተ ማርያም ከነቤተስቤቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty1xs5ti8k
    @user-ty1xs5ti8k Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሇንስ ሁላችንንም ይስማን አባታችንን ሺ ዘመናትን ያኑርልን

  • @user-cr7ky4rj8n
    @user-cr7ky4rj8n Před 2 měsíci

    የወቅሸቱ ገብርኤል ልመናየን ስማኝና ለደጅህ አብቃኝ እኔንም ሰው አርገኝና ለምስክርነት አብቃኝ😢😢😢

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን
    እኳን ደስ አላቹ ለተፈወሳቹ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹ አሜን አሜን
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 Před 2 měsíci

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአለችሁ ወገኖቻችን በእውነት እናንተን የሰማ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባፀሎት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲😢

  • @user-xw4nw3ky7o
    @user-xw4nw3ky7o Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ ድንቅነው ላአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መርገጫ ስር ይጣልልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ለናተየደርስ የወንቅሽቱ ቅድስ ገብሬል ያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን አሜን

  • @user-ex1jx6cj3u
    @user-ex1jx6cj3u Před 2 měsíci

    እን ኳን በሰላም መጣችሁልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን የኛ ናፍቆት አባታችን እንደት እንደናፈቃችሁን😢 ብቻ ባላችሁበት ሰላመወት ይብዛልን አሜን፫❤ድናችሁ ተፈዉሳችሁ ለምስክርነት የበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርችሁ በርከታችሁ ይድርሰን አሜን፫ ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን፫

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እህቶቻችን ጨረሶ ይማረልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Před 2 měsíci

    እኔ ተፈዉሻለሁ ለምኝስክርነትህ አብቃኝየራማዉ መላክ ቅዱስ ገብረኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareguh9949
    @hareguh9949 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል እልልልልልልልል ልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረስ የወንቅ እሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርሱልን አሜን 🤲 ሃገራችን አባታችንን ማህበራችን ገዳማችን እግዚአብሒር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን አገራችን ገዳማችን አግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 2 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በምህረት ቸርነቱ ሁላችንንም ይማረን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌾🌾🍃

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ቅዱሳን የአባታችን የአባ ዩሐንስ እንባና ፀሎት ለሑላችንም ይድረስልን አሜን

  • @KirosKiros-il6em
    @KirosKiros-il6em Před 2 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን አገራችን ገዳማችን ማህበራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @user-xm2qw4fp5k
    @user-xm2qw4fp5k Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለእናንተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ የወንቅ እሸቱ ገብርኤል ለእኛም ይድርስልን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል😊

  • @user-bj2dr3sc7u
    @user-bj2dr3sc7u Před 2 měsíci

    ,እንካን ደህና መጣቹ ኣባታችን የኛ እቁ የስደቶኞች ኣባት ሽ ኣመት ኑሩልን ለናንተ የደረሰ የወቅሸቱ ቁዱስ ጌብሬኤል ለሁላችን ይድረስልን በውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዛቤሄር ይመስገን ኣሜን🙏❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před 2 měsíci

    እንካን አባቴ ገብሬል ሰማችሁ እናንተን የሰማ የተቸገረው ሁላ ይድረስለት ይድረስልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን አሜን

  • @ethiopiaselamshyibza5193
    @ethiopiaselamshyibza5193 Před 2 měsíci

    Amen amen amen Slemayineger Stotaw Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Elelelelelelelelelelelele

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 Před 2 měsíci

    ለተፈወሳችሁ ወንገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ የሰማ አምላክ ሁላችንም ይስማንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MesertMogese
    @MesertMogese Před měsícem

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ለናተ የደረሠ ለኔም እስከነቤተሠቦቼ ይድረስልኝ አባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-lw6id5jg9w
    @user-lw6id5jg9w Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የናተ የደረስ አምላክ አምላክ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን❤❤❤❤

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 2 měsíci

    እፅብና ግርምነው ኣባታችን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገንልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @GxjhzyHshsgxgs6
    @GxjhzyHshsgxgs6 Před 2 měsíci

    እንኳነ ደህና መጡልን አባታችን ሀብታም ነው ድሀ ነው የማይሉ የሁሉ አባት ዘላለም የኑርልን ከጤና ጋር አሜን ሰለሁለሁም ነገር እግዚአቡሔር ይመሰገን

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሠ አምላክ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችንን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🕊🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏☦️

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜንስለማይነገረስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን እንኳንደስአላችሁለናተየደረሠአምላከዩሐኒስለሁላችንይድረስልንአሜን

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 2 měsíci

    እልልልልልልልል ጨረሶ ይማርልን ወገኖቻችን ለናተ ይደረስ ለሀላችንም ይደረስልን ቅዱስ ገብረኤል

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 2 měsíci

    አባታችን የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉❤የሰላም ደሴት ወንእቅሸት የመዳኛችን ምክናያት የበረሐዉ መናኝ በድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን👐💒