Aba Yohannes Tesfamariam Part 1362 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 202

  • @Tg21217
    @Tg21217 Před 18 dny +28

    ውድ ምእመናን ሼር እያደረጋችሁ

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 17 dny +2

    እልልልልልልልልልልል የአናተ የሰማ የወንቅሸቱ ቅድሲ ገብሬኤል የበራሀዉ መናኝ የዝነኛዉ ባህታዊ የሲደተኞች አባት እንባና ፀሎት ለአኛም ይሲማን ለወንድሜ ለፊታሙ ትኩየ ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎታቹህ አሲቡን እህት ወንድሞቸ አሜን አሜን አሜን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Před 16 dny +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እንኳን ደስስስ አላችሁ ቅዱስ ገብርኤል እምሰራውን ባርክልኝ 🤲✝️ለደጅህ አብቃኝ እንዲሁም የታሰረውን ያክስቴን ልጅ በሐሰት ክስ 17 ዓመት የተፈርደበት እና እኔ ትቼዋለሁ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ስራህን ሥራ ለምስክርነት ያብቃኝ ✝️🤲🤲🤲

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 2 dny

    ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሠ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
    አንተ የግፍ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሠው አድርገኝ😭😭ከሚያስቃየኝ የልብ በሽታ ፈውሰኝ ለምስክርነት አብቃኝ የአንተ ፍቃድ ይሁን አንተ በመንፈስ ቅዱስ አወከኝ ሠው አድረሰገኝ ስለ አባታችን እንባ ፀሎት ብለህ ቅዱስ ገብርኤል ማረኝ😭🤲🤲🤲

  • @dejuhureso7717
    @dejuhureso7717 Před 18 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማራችሁ አሜን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥል ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ የራማዉ ልዕል ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታለሜ እኔንም ሀጥያተኛ ልጆህን እሴተ ገብርኤልን በፀሎት አስብኝ

  • @user-yk5og8tq8m
    @user-yk5og8tq8m Před 18 dny

    አሜን አሜኅ አሜን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልል
    ለናንተ የደረሰው አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል
    ለኛም ይድረስልን
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @user-yf1il7po5q
    @user-yf1il7po5q Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብሪኤል ለኛም ይድርስልን አሜን

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናት የደርሰ አምላክ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን ተፈውሳችሁ ተደርጎላችሁ ለመሰከራችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እናንተን የሰማ አምላክ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል እኛንም ይስማን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1m Před 18 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ ይደርስ የኣባታችን እምባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን ኣባታችን ዕድመና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የአባታችን የአባ ዮሐንስ እንባና ጸሎታቸዉ ለሁላችንም ይፈዉሰን ይማረን ኢትዮጵያን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze3026 Před 18 dny

    እፁብ ድንቅ ነው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያም እንባና ፀሎት አለምን ነው የሚያስምረው።ስላሴ መርጠዉ ሾመው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን በዚህ አፈ ዘመን ስለሰጡን ክብርና ምስጋና ለስላሴ ይሁን።አባታችንን ስላሴ በሰላም በጤና በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን።

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 Před 17 dny

    ለእናንተ የደረሰ አምላኬ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛ ይድረስልን አስቡ ወላይታ ሚካኤል

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk Před 18 dny +2

    አባት አለም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ባሉበት ሰላም ይሁኑልን የኛ ሂወት ናፍቀውናል፡፡
    ነገ እኮ ቅዱስ ዮሐንስ ነው እንኳን አደረሳችሁ

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před 18 dny

    አባዬ ፀሎትሁ ይርዳኝ ጭቄ ይታውሁ ፀሎትሁ አይለየኝ በፀሎትሁ አስቡኝ ወለተ ፃድቅ እያላችሁ አትርሱኝ አባቴ አባቴ እባዬን
    አብሱት እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ አባቴ እቤታችን ግቡልን

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 Před 18 dny +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን በእውነት እጹብ ድንቅ ነው ለናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ያአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችን ይድረልን አሜን አባታችን በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን ማህበራችን ገዳማችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን አሜን

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před 18 dny

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልልልልልልል
      አባታችን,ለኔም,ይድረስልኝአሜን,አሜን,አሜን

  • @ዜድየሰሜንሸዋ

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል እናንተን የሰማ አምለከ ዮሐንስ አምላከ ዮሐንስ ሁላችንም ይስማን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ ለሰጠን ልዑልም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-un1fi2qm5u
    @user-un1fi2qm5u Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አደራህን የኔ ፈጥኖ ደራሽ እኔንም ደካማዋን ልጅህን ባዉደ ምህረትህ ለይ ቆሜ ለመመስከር አብቃኝ 😢😢😢❤❤❤

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 Před 16 dny

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቼ እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል የግፈኛው አባታችን እንባና ጸሎት ለኛም ይድርስልን 🤲አንተ የግፍ ቦታ ወንቅሸት ገብርኤል ካለሁበት ጭንቀት እንዲሁም ከታሰርኩበት የሰይጣን ማሰሪያ ሳትፈታይ በሰው ሀገር እንዳትስቀርይ 🤲

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902

    የሰላሙ ደሴት አድያመ ዮርዳኖስ የድህነት ቦታ የበረሃዉ መናኝ የኛ ፈዋሽ አባት የሰጠነ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ገዳማችን አባታችን ለዘልዓለም ያኑርልን

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 18 dny

    ታሬክ ቀያሬው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ አባቴ ሺ አመት ይኑሩልን አሜን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 17 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደርሰ አምላክ ገብርኤል አምላከ ይሐንስ ለእኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 Před 16 dny

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን የስደተኞች አባት ለኔም ጠሎታቹ ይርዳኝ የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አተ እርዳኝ

  • @user-ie3sn8td2y
    @user-ie3sn8td2y Před 10 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551 Před 18 dny

    ውድ አባታችን የበራሃው መናኝ የድሆች እባትእንኳን በስላም መጥሉን አሜን አሜን አባዬ በፀሎትች አስብ አመተ ሰላሴ በለችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-rk9to3lk8h
    @user-rk9to3lk8h Před 18 dny

    አሜንአሜንአሜንበእዉነትእፁብድቅነዉ እግዚያቤርይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችንጨርሶይማርልን ለናተየደረሰ አምላከይሀንስ አምላከገብርኤልለሁላችንምይድረስልን አሜንአባታችእድሜወትያስረዝምልን ፀጋወትንያብዛልንአሜን

  • @user-nt9xg9iy1j
    @user-nt9xg9iy1j Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን ጨርሶ ይማራችሁ አባዬ በእንባ በፀሎት አስቡኝ ወለተጊወርጊስ እያላቹ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 18 dny

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመ ስገን አሜን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለኛም ለሁላችንም ይድረስልን አሜን እልልልልልልል

  • @SaraSara-gn6hv
    @SaraSara-gn6hv Před 18 dny

    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ለተነጨነቅንበት ነገር ይድረስልን ውድ አባታችን እባፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን እፁብ ድንቅ ነውስራው የአባታችን እባፀሎት ካይምሮ በላይነው❤❤❤

  • @user-hu1ud5vr1m
    @user-hu1ud5vr1m Před 18 dny

    በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛ መፅናኛ አባት የኛ ሲሳይ አባት የኛ ናፍቆት በዚህ ዘመን እርስወን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችን ገዳማችን ይጥብቅልን

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 10 dny

    ስለማይነገረዉ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተዴርጎላችሁ ለመሰከራችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ዴስያላችሁ ለናተ የዴረሰ አምላከ የሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ub2un3fi3r
    @user-ub2un3fi3r Před 17 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልየአናተ የሰማ የወንቅሸቱ ቅድሲ ገብሬኤልየበራሀዉ ይሲማን ለዘንድሜ ለፊታሙ ትኩመየ ከነ ቤተሰቦቸ ለአኛም አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @addismana5153
    @addismana5153 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችነ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 Před 13 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
    ገዳማችን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን

  • @user-pk8oi4jl8b
    @user-pk8oi4jl8b Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏አሜን አሜን አሜን ገብርኤል አምላክ አንተ ጠብቀን የአባታችን የአባ ዮሐንስ ጠባቂ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለኔም ከፍቴ ሃይልህ ላክልኝ አባታችን አባ ዮሐንስ በረከት ይደርብን 🙏

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 10 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደርስ አምላክዮሑንስ አምላክ ግብሬኤል ለኛም ይድርስ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 10 dny

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ባለቀ ዘመን ይህዝቦችን ችግር ተመልክቶ አባዬን የሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው የእናተን እንቆቅልሽ የፈታ በስደት ያለነውን ዘመን ግዜያችነን የባኩነ ህይወት ያኖረነን ቀሪ ዘመናችነንይባርክልን ለሀገራችን ያብቃን አሜን አባታችን ሽአመት ያኑርልን ባልበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅልን በሰላም ወደባትዎ ይመልስልን ኡሜን

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቸ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን የበረሀው መናኝ እንቤና ፀሎት ይድረስልን አባታችን የኛ ተስፋ ሰስታችን መፅናኛችን የፍቅር የሰላም አባት ባሉበት ይጠብቅልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልለን

  • @user-sv7xk1cs1h
    @user-sv7xk1cs1h Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን የሁሉም አባት 💐ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይደረስልን አሜን
    ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን ከክፉ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን በእዉነት

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis5698 Před 13 dny

    አለምን የሚስደንቅ ታምር ነው ወገኖቻችን የወንቅ እሸቱ ገብርኤል የስንቱን ህይወት
    አዳነ አቀና አባታችንን ለሰጠን ጌታ ቸሩ መድሀኒአለም የሰጠን ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ተመስገን

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Před 18 dny +3

    ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ቅዱስ ዩሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሑላችንም ይድረስልን አሜን
    የወን ቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የቤተሰቦቼን ነገር አደራ ክፍዋቸውን እንዳታሰማኝ

  • @gentsisay6670
    @gentsisay6670 Před 18 dny

    አባታችን እኳን ደህና መጡልን እህት ወድሞቸ ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን

  • @user-sf8li5df8q
    @user-sf8li5df8q Před 18 dny

    የበረሀው መናኝ በጾለትሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u Před 18 dny

    እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስስ አላቹለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት ለኛም ይድረሰን አባታችን ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 17 dny

    እልልልልሎ። ለናተ የደሰሠው ለኛም ይድረሥልን አባታችን ሽአመት ያቆይልን

  • @user-fh8hs4ve8o
    @user-fh8hs4ve8o Před 18 dny +1

    እኳን ደህናመጡልን አበወይየ የእኛ ናፍቆት በፀሎተዎት አይርሱን

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 Před 14 dny

    ተነግሮ ተነግሮ ስለማያልቅ ሰጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን አሜን እንኮን ደስአላችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲

  • @etajengabeb9946
    @etajengabeb9946 Před 18 dny

    አሜንአሜንአሜን፣በፀሎታቹአስቡኝ፣ወለተኪዳንእያላቹ

  • @user-pk5bz9fg1w
    @user-pk5bz9fg1w Před 18 dny

    እፁብ ድንቅ ግሩም ነው✅✅✅
    ይህንን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን
    ከእግዚአብሔር በታች የመዳናችን ምክንያት አባታችን ለዘላለም ያኑርልን እመብርሃን ትጠብቅልን ባሉበት ቦታ በረከታቸው እንባ ፀሎታቸው አይለየን ገዳማችን አባታችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ህዝባችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን👏👏👏

  • @user-jf1mv3vf5y
    @user-jf1mv3vf5y Před 18 dny

    ለወገኖቻችን የደረሰ ፡ ለሁላችነም ፡ ይድረስልን ፡ የወንቅሸቱ ፡ ቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ አባቴ ፡ ለደጅህ ፡ አብቃኝ ፡ 😢

  • @user-vj2mv7vq8b
    @user-vj2mv7vq8b Před 18 dny

    አባታችን እንኮን በሰላም መጡልን አባየ የሜያስተውል ልቦና እንዴሰጠኝ ወለተ ኪዳን ብለው በፆሎትወት ያስቡኝ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před 18 dny

    ዉድ አባታችን የበራሃው መናኝ የድሆች አባት እንኳን በሰላም መጥሉን አባዬ በፀሎት አስቡኝ አተርስኝ የስደት ኣባት ለምስክርነት ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 17 dny

    እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በየቦታዉ ላላዩት ላልሰሙት መንገዱን ይምራቸዉ ይፈዉሳቸዉ የራማዉ መላእክ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @yesharug4578
    @yesharug4578 Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ቃለህይወት ያሠማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልእንኳንደስ አላችሁ ለናንተየደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልንአባታችንን ባሉበት ይጠብቅልን እግዚአብሔር❤

  • @genitube3975
    @genitube3975 Před 17 dny

    ተመስገን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለኛም ለስደተኞች የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ያባታችን እባ ፀሎት ይድረስልን

  • @user-xt2vn6qt4i
    @user-xt2vn6qt4i Před 17 dny

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አባታችን የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ የስደተኞች የችግረኞች አባት የሰጠን አባታችን ገዳማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን።ለአባታችን ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx3og3lw2f
    @user-yx3og3lw2f Před 18 dny

    አሜን አሜን ላናተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ለዘላለም ያኑልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @JcjhYfhs
    @JcjhYfhs Před 18 dny +2

    ዉድ እባታችን የበራሃው መናኝ የድሆች እባት እንኳን በሰላም መጥሉን
    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር. በእውነት እፅብ ድንቅ ነው ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ ዩወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል የእባታችን. እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድረስልን እሜን
    እባታችን. እንይ ደካማና ሃጥያተኛ ልጆት እስካለ ማርያም በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee Před 18 dny

    የስደተኞች አባት አባታችን በፀሎትወ አስቡይ አይርሱኝ ደካማ ልጃችሁን ወለተ ስላሴ

  • @gery7671
    @gery7671 Před 17 dny

    በእውነት ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁለእናተ ይድረስ ለእኛም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእፁብ ድንቅ ነው በእውነት ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺአመትይኑሩልን አባታችን ወለተስንበት ነኝ በጸሎትአስቡኝ አባዬ😢😢

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise Před 18 dny +3

    የደስታየ ምንጭ የበርሐው መናኝ መጽናኛዬ የነፍሴ ዋስ ጠበቃዋ እንኳን በሰላም መጡልን አባታለም የሰላም የፍቅር አባት ኑሩልን ሽ አመት በሰላም ወደ ባዕታቸው ይመልስልን አሜን
    የተፈወሱወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም ጨርሶ ይማራችሁ ለእናተን የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Před 18 dny

    ድለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኛውድ አባት የኛ ናፍቆት አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን
    ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለመሰከራችሁልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እፁብድንቅነው በእውነት ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ሺሺ አመት ያቆይልን እድሚያችሁን ያርዝምልን
    ሀገራችንን. ገዳማችንን ቤተሰቦቻችንን ማህበራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    አባዬ ወለተ እሩፋኤል እያላችሁ እስከቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን 🙏🙏🙏

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሂር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኑቸ አባታችነንና ገዳማችነን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 18 dny

    የበረሐዉ ለምለም አባታችን የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡሉን🎉❤ እፁብ ድንቅ ነዉ ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን 👏እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይደርስል አሜን፫

  • @amakelechgebrehiwotashagre604

    ❤አባቴ ❤ቅዱስገብረኤል❤አንተ❤ታውቀዋል ሕ❤አሳፍርልኝ❤❤❤❤❤❤❤ለምስክረርነት❤አብቃኝ❤

  • @user-lq8sv2ey2o
    @user-lq8sv2ey2o Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰዉ ለኛም ይድረስልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031 Před 18 dny

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ እናንተን የሰማ አምላክ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለሁላችንም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኽልልልልል

  • @MesertMogese
    @MesertMogese Před 18 dny

    አልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሥለማይነገር ሥጦታው እግዘያቢሔር ይመሥገን ለናተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የመዳናችንምክንያ አባታችንን አባዮሀኒሥ ተሥፍ ማርያም ፈጣሪ ይጠብቅልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @uukk1271
    @uukk1271 Před 18 dny

    እንኳን ሰላም መጡልን የሰላም አባት ውድ ምዕመናን ወጣ እያላችሁ ሸር ላይክ አንርሳ

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Před 18 dny

    አባዬ እናቴ ታማለች እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ

  • @merhawitabraha2168
    @merhawitabraha2168 Před 18 dny

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አልልልልልልልል አልልልልልልል አንኻን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቻችን ለአናንተ የደረሰ አምላክ ቁዱስ ገብርኤል አምላክ ቁዱስ የውሃንስ የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ለአኔም ለምስክርነት አብቃኝ አሜን አባታችን ሺ አመት ያንሩልን

  • @YordanosTezera-dp7bi
    @YordanosTezera-dp7bi Před 18 dny

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን ለተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማርልን አባታችን ባሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን የኛ የድሆች አባት ኑሩልን

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 18 dny +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኮን ለመጥምቀ መለኮት ለቅድስ ዩሐንስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ወገኖቻችን ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አምላከ ገብርኤል ይክበር ይመስገን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እኳን ተፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @user-yv3ym9te8i
    @user-yv3ym9te8i Před 18 dny

    እንኳን ደሰ አላችሁ የተፈወሳችሁ
    ወገኖቻችን እንኳ ን ደሰ አላችሁ
    የናተ የደረሰው የራማው ቅዱስ ገቡርኤል የአባታችን እንባ ጸሎት
    የኛም ይድረስልን

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 8 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን ለእናተ የደረሰ አምላኬ የዋሃኒስ አምላኬ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ገብረ ማርያም ወለተ ሰላሴ በፆሎት አይርስኝ 😢😢😢

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @aswfanhh9729
    @aswfanhh9729 Před 18 dny

    ለናተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ አምላከ ገብሬኤል አምላከ ይሆንስ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢❤❤❤

  • @hshsgsgw3999
    @hshsgsgw3999 Před 13 dny

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 እጹብ ድንቅ ነው
    አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @samerasamer2280
    @samerasamer2280 Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @DinbereDinbere
    @DinbereDinbere Před 18 dny

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelele Egzihabher Yimesgen Amen amen amen Lewegnochachn Lenante Yederese Amlak Yohhanis Yewenkeshetu Kidus Gebreal Lenyam Yidreselen Amen amen amen

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před 18 dny

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንደናመጡልን አባታችን

  • @Dolar1219
    @Dolar1219 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ለናንተ የደረሰ የአባታችን እንባና ፀሎት በረከት ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ያኑርልን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 Před 18 dny

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @user-cr7xg7fe1u
    @user-cr7xg7fe1u Před 16 dny

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናቴ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሽ ዓመት ይኑሩልን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj Před 17 dny +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @vkdif1792
    @vkdif1792 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን ድናችሁ ተፈዉሳችሁ ለመሰከራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን
    አባታችንን እግዚአብሄር ባሉበት ይጠብቅልን አሜን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልስልን አሜን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 8 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሰዉ አምላክን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @AMCOMKl
    @AMCOMKl Před 18 dny +1

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን
    አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ እኛንም
    ለምስክርነት አብቃን

  • @ZerfeZerfee
    @ZerfeZerfee Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን ለእናንተ የደረሰ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እባና ፀሎታቸው ለእኛም ይድረስልን

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie Před 18 dny

    😢እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ ለእኔም ይድረስልኝ እህት ወድሞቸ እንዲሁም ትጋቶች ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ በጣም ጨንቆኛል በስደት ሀገር ለምስክረነት ያብቃሽ በሉኝ እኔ ኃጢተኛ ነኝ የእናንተ ጸሎት ያግዘኝ

  • @hananma6884
    @hananma6884 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገን ለናንተየደረሰአምላክ ለኛም ይድረስእልልልልልልልልእፁብድቅነው 👏👏👏💐💐💐💐💐💐 አባታችን ሺሺሺሺአመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አባቴ እኔንም እንባፀሎትዎ ይርዳኝና ለምስክርነት ያብቃኝ 🤲🤲🤲👏👏👏💐💐💐💐

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 18 dny

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ ጨርሶ ይማራችሁ🤲❤አባታችንን ዘላለም ያኑርልን🤲🌾🌾

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Před 18 dny +1

    አባታችን እንኮን ሰላም መጡልን