Aba Yohannes Tesfamariam Part 1353 A ''አባታችን ለአንበሳሜ ሕዝብ ውኃ እንዲገባ አደረጉ''

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ''አባታችን ርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም በ3.5 ሚሊዮን ብር የሶላር ማቆሚያ ግንባታ በማከናወን ለአንበሳሜ ሕዝብ ውኃ እንዲገባ አደረጉ''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በCZcams እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Komentáře • 431

  • @user-kd6yt7zt1o
    @user-kd6yt7zt1o Před 3 měsíci +34

    ስትገቡ ሼርር ላይክ Comment አድርጉት ይህንን ድንቅ ስራ ያልሰማ ይስማ

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 Před 3 měsíci

    ኣባታችን የበረሃው መናኝ ኣባ የውሃንስ ተስፋማርያም ጸሎትዎት ኣይለየን የወንቅሸት ገዳም ቃል-ኪዳን ተከፋይ ያድርገኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d Před 3 měsíci +12

    #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ የናዝሬት #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ልጅ #የኢየሱሰ #ክርሰቶሰ ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል አባታችን አባ ዮሐንሰ ተሰፋ #ማርያም ያኑርልን።

  • @FikralemMengestu
    @FikralemMengestu Před 3 měsíci

    የበርሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ አባታችን የማአቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የታርክአባትነወት❤❤💛💛💚💚🙏🙏🙏

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 3 měsíci

    የበረሀው መናኝ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን👏👏👏 ከክፉ ይጠብቅልን 👏👏👏👏

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 3 měsíci

    አባታችን የታሪክ አባት ምትክ የለሽ አባዬ ባሉበት ቦታ እመብርሐን ትጠብቅዎት በሰላም ወደባትዎ ይመልስልን አባዬ ምትክ የለሽ የድሀ አባት ኑሩልን ነፍ አመት በረከትዎይ አይለዬን አሜን

  • @HiwardAdka-vh8oz
    @HiwardAdka-vh8oz Před 3 měsíci

    እፁብ ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ሺ አመት ያኑርልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን የኔ አፅያተኛዋን እድሜ ለርስወ ያድርገዉ

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 Před 3 měsíci

    የኔ ትሆት አባት ምንቃል ይገልፀወታል እየተገፎ ለኔ የሜኑሮልኝ አባቴ የራማው ልኦል ይጠብቅወት ዘመንወት ይባርክ ይብላኝ ለኔ እወነቱን በሀሠት ለምሸነግል ከሣሸ ለሆንኩት ዘላለም ኖሮልኝ ❤❤❤❤

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 3 měsíci +1

    በእውነት እፁብ ድንቅነው አባታችን የፍቅር አባት የኛ ልዩ አባት እስከ ዘለአለም ያኑርልን በእውነ ነው የምላችሁ እንባ ነው የተናነቀኝ አባታችነን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa Před 3 měsíci +1

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ አባታችን የሐገር ሐብት ናቸው አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን እሳቸውን ጠይቆ ያጣ የለም በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቶሳላን ያድልልን የብረት ምሰሶ ያድርግልን እኔም የበረከት ታካፋይ እንድሆን እግዚአብሔር ሁኔታዎችን አስተካክልልኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-vh7or2io9c
    @user-vh7or2io9c Před 3 měsíci

    የታሪክ አባት የኢትዮጵያ ባለውለታ ወደር የለሽ❤❤ምትክ የለሽ ልዩ ስጦታችን የበረሐው መኔኝ አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን አሜን በእውነት❤❤እኔስ ቃል አጠረኝ አባቴ እርሶን የሚገልጽ አደበትስ የለኝም😢😢እጹብ ከማለት ውጭ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz Před 3 měsíci

    በእውነት የአባታችን ስራ ከአምሮ በላይ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ከፍ ከፍ ያድርግልን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባቴ በፆሎቶ አስቡኝ

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    እጽብ ድንቅነውየአባታችንስራ ቢነገር ቢወራ አያልቅም እንኳንደስአላችሁ አባታችንእርጂምእድሜይሰጥልን ከቃልበላይነው
    የአበሳቤን ችግርእደቀርፌ የኔንምታሪክበጸለተወ ተቀይሮለመመሰከርያብቃኝ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን የሰላም የፍቅር የታርክ አባት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን

  • @user-wh4nv3jn3k
    @user-wh4nv3jn3k Před 3 měsíci

    የበረሀዉመናኝአባታችን.እርሠወንበምንቃልእንገልፀወታለንእኔሥደካማናሀፂያተኛነኝ😢😢የሠማይናየምድሩፈጣሪእግዚያብሔርአምላክለዘላለምያኑርልን🤲🤲🤲በመጨረሻዉዘመንአባዬዬንየሠጠኸን🤲ልኡልእግዚያብሔርይመሥገን🤲🤲አባዬዬዬኑሩልንለዘላለም🙏🙏🙏

  • @user-dl3xn2jv6q
    @user-dl3xn2jv6q Před 3 měsíci +7

    አባታችን የታሪክ ባአለቤት የበራሀዉ መናኝ ዝነኛዉ ባህታዊ እድሜዉትን ያሪዝምልን ባልቦት እግዛቤሄር ይጠብቅልን ፀሎቶትን አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @ቅድስትድንግልማርያም-ነ3ሐ

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ልዩ አባት የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ የታሪክ ባለቤት የስላሴ ባሪያ በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን አሜንን❤❤❤

  • @user-dx8ky7xx4e
    @user-dx8ky7xx4e Před 3 měsíci +4

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ለአባታችን ጥላ ከለላ ሁንላቸዉ በእድሜ በፀጋ ጠብቃቸዉ 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HayleMariyam-mk7bc
    @HayleMariyam-mk7bc Před 3 měsíci

    አባታችንም እርሶ ከሰማይ በታች የተሰጡን የበረከት አባት ነዎትና የእውነተኛ መጠጥ የሆነውን የክርስቶስ ስጋ ወደሙ እንበላና እንጠጣ ዘንደ የከበረች ፀሎትዎ በኛ ላይ ትደርብን

  • @Rutayou
    @Rutayou Před 3 měsíci +11

    የታሪክ አባት የወንጌል ገበሬ የበረሃው መናኝ አባታችን በሰላም ወደ አገረዎት ይመልስልን የኛ ታታሪ አባታ ዘላለም ያኑርልን የኔን የኃጢያተኝዋን ድሜ ለእርሰዎ ይስጥልኝ🙏

  • @user-ci7lu9zr5x
    @user-ci7lu9zr5x Před 3 měsíci

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው አባታችን የበረሐው መናኝ የተዋህዶ ኩራት በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @thigistthigist548
    @thigistthigist548 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን
    የኛ መፅናኛ የኛ መመኪያ የኛ ጀግና አባት
    ከፀጋ ላይ ፡ ፀጋ ያጎናፅፍልን

  • @ወንቅእሸትገብርኤል

    እኔ ምንም ቃል የለኝም ድንግል ማርያምን ለመናገር እግዚአብሔር አይናቸውን ያሳየን በሰላም ይመልስልን ወድ ቅድስት ሀገራቸው ናፍቀውናል ማርያምን እኔ ይሄ አመት ሁሉም ነገር ነው የጨለመብኝ 4 አመት ስደት ስኖር አባታችንን ላይብ ሰለምከታተል አንድ ቀንም አይመስለኝም ነበር አባታችን ላይብ አገልግሎት ሲቋርጥ ወራቱ እርዝመቱ ሁሉም ነገር ጨለመብኝ እግዚአብሔር ይመልስልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ዘላለም ኑሩልን አባታችን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን❤❤❤

  • @AAa-pb8id
    @AAa-pb8id Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የእኛ ልዩ ስጦታችን አባታችን የታሪክ አባት ሽሽሽሽ አመት ያኑሩልን እንወዶታለን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @GenatAmaer
    @GenatAmaer Před 3 měsíci

    በእውነት የእኛ ጀግና አባት እፁብ ድንቅ ነው የበረሀው መናኝ ልዩነዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ውድ የኢትዮጵያ ትውልድ ደራሽ በነፍሱም በስጋውም ጠያቂ እረኛ ምክንያተ ድህነት ሁነው የተሰጡን ምስጋና በማይገልጸው ሁሉ ፍጣሬ እድሜን ጸጋን አብዝቶ ይስጥልን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን አሁንም ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር የተስጠ እድል መመረጥ ነው የኛ እንቁ የታሬክ አባት መልካም የስራ ዘመን በሰላም ለመገናኝት ያብቃን ክልኩበት ቦታ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ Před 3 měsíci

    በእውነት እፁብድንቅነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን ለናተየደረሠ አምላከ ዩሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜንን እውነት ቃላት ያጥራል ላባታችን በእውነት አባታችንን ሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን ተግራቸው ስርይጣልልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤የኛአባት በረከታችን ልዩ ስጦታች ናቸው የስደተኞች አባት መፅናኛችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistworkugobeze3026
    @tigistworkugobeze3026 Před 3 měsíci +1

    የስምንተኛው ሺ ሀዋርያ ብቸኛው ባህታዊ የበረሀው መናኝ አባዮሀንሴ ተስፋማርያም የአለም አባት ለወገን ደራሽ የህዝብ እንባ አባሽ በአለም ታሪክ ሰሪ ኢትዮጵያዊ የአለም አባት የኢትዮጵያ ኩራት ስላሴ በሰላም በጤና በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን የኛ ጀግና።

  • @user-pi1pb1uf2r
    @user-pi1pb1uf2r Před 3 měsíci

    የኛ ጀግና አባት በጅችሁ ለመባርክ አብቃኝ የአቅሽቱ ቅዱስ ገብረኤል የለቤን መሽት ይሙሉኝ ለመስክርነት አብቃኝ

  • @hareguh9949
    @hareguh9949 Před 3 měsíci

    እግዚአብሒር ይመስገን አሜን ብእውነት እፀብ ድንቅ ነው አባታችን የታርክ አባት የዱሆች አባት ዘላአለም ያኑርልን አሜን

  • @Ase-ji3ez
    @Ase-ji3ez Před 3 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የበረሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ ስራው ምስክር እፁብ ድንቅ ነው በእውነት አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @user-hu1ud5vr1m
    @user-hu1ud5vr1m Před 3 měsíci

    ድንግል ማርያም ሆይ አባታችን ምትክ የለሽ ልጅሽን አባታችን አንች ጠብቂልን የታሪክ ባለቤት ጅግናው ባህታውይ የኢትዮጵያ አለኝታ የኦርቶዶክ ኮክብ የኛ ሲሳይ አባት ዘላለም ይኑርልን

  • @user-tl4vd3tw6r
    @user-tl4vd3tw6r Před 3 měsíci

    እልልልልእልልልልልልል ጀግናው ባህታዊ የወጌል ገበሬው እኳን ደህና መጡልን
    እፁ ድቅነው ቃል የለኝም

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos Před 3 měsíci

    አባዬ የበርሀዉ ለምለም የድሆች ና የሰደተኞች አባት ሺአመት ይኑሩልን ጠላትወት ይጥፍል ስደተኛዋ ልጂነኝ ወለተ ሰላሴ አባቴ ናፍቀዉኛል ፀጋ በርከትወት ይርብን

  • @user-cr7uw1pc5m
    @user-cr7uw1pc5m Před 3 měsíci

    የታሪክ አባት የበረሀው መናኘ ቢሰጥ እማያልቅበት የአብርሀም ወድም ምትክየለሽ ጀግና እድሜማቶላስንይስጠዎ

  • @selame7253
    @selame7253 Před 3 měsíci

    የበረሀው መናኝ የታሪክ አባት እፁብ ድንቅ ነው እውነት ቃላት ያጥራል ለመናገር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ሀገራችን ስለእርሶ እንባ ፀሎት ሲል ይማረን እርሶን ሳይ መኖር እጓጓለሁ የኛ ልዩ አባት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 měsíci

    እፁብእፁብ እፁብ ድንቅነዉ በእውነት ከአዕምሮ በላይነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ምን እላለሁ የኔታዬ የበረሐዉ መናኝ

  • @user-ig7do8ej5j
    @user-ig7do8ej5j Před 3 měsíci

    የታሪክ አምባሳደር ጀግናው አባታችን እግዚአብሔር አምላክ መርጦ የሰጠን ውድ ስጦታችን ስራዎት ሁልጊዜም ከሰው አይምሮ በላይ ነው የቅዱሳን አምላክ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን በረከተዎት ይደርብኝ በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ አባቴ🤲

  • @abrshalhbshi
    @abrshalhbshi Před 3 měsíci

    ግፈኛው አባታችን የበረሀው መናኝ እንደው በምን ቃል እንግለጻችሁ ምንስ ቃላት ይገኛል ለዚህ የተቀደሰ አላማ ያዘጋጃችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስሙ እስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን ግፈኛው አባቴ እመብርሐን ባሉበት ሰላመዎትን ያብዛልን ጥላቶቻችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን የዘመናችን ልዩ ድንቅ አባት ማን ይመስለዎታል የሰማይ አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ግፈኛው አባቴ ምን እንበል የኛን እድሜ ለእርሰዎ ይስጥልን አባታችንን ገዳማችንን ወንቅሸትን የስራኤል ቅዱስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @marymariya8855
    @marymariya8855 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታለም በዚህ ደሥታወት ላይ አለመገኝተወት ቢከፍኝም አባትየ እንኳን ደሥ አለወ ጥላት ይቃጠል ታሪክ ይቀመጣል እፁብ ድንቅ ነው እረጀም እድሜና ጤና ይሥጥልን አባቴ ባሉበት የወንቅሸቱ ቅዱሥ ገብርኤል ይጠብቅልን

  • @user-nb6ge9gk4k
    @user-nb6ge9gk4k Před 3 měsíci

    የሠላም የፍቅር የትህትና አባት ሁልግዜ ታሪክ የድሆች አባት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ባሉበት ሠላማቸዉን ያብዛልን

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 3 měsíci

    የታሪክ ባለቤት ጀግናው ባህታዊ ርዕስ ባህታዊ ሊቀ አላፍ ቆሞስ አባ የሐንስ ተስፋማሪያ መዳሀኔለም አሁንም ፀጋቸውን አብዛልን ስራቸው እደ ፀሀይ በአለም ላይ ይብራል እኔ በምን ቋንቋ እገልፀዋለሁ እፁብ ድቅ የበረሀው መናኝ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před 3 měsíci

    የታሪክ ባለቤት ጀግናው ባህታዊ የበረሃው መናኝ የስመተኛዉ ሺ ሃዋር አባታችን እስከ ምጻት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Před 3 měsíci

    አቤት ሰጦታ አባየ እርሰዎን እማ እኔ ቆሻዋ መግለፀ አልችልም የደሀወች አባት የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ የልማቱ አርበኛ እድሜ የማቱሳላን ያድልልን በረከተዎት ይደርብን❤❤❤❤

  • @user-gu4ij9gt5y
    @user-gu4ij9gt5y Před 3 měsíci +8

    የታሪክ አባት በምን ቃል ይገለፃሉ የእኛ ልዩ አባት ለዘለዓለም ያኑርልን ጠላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን 🎉🎉🎉🎉የእኛ ስጦታ አባታችን ጀግናዊ ባህታዊ ስራው ምስክርነው ላልሰራ ይጭነቀው

  • @masaratmasarat3220
    @masaratmasarat3220 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን ማህበራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Před 3 měsíci

    ሽአመትኑሩልን አባታችን እንወዶታለን በእዉነትእርሶ መላእትኖት ስለማይነገር ስጦታዉእግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወንቅእሸትገብርኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው አባታችን ዘላለም ኑሩልን የእርስዎ ውለታ ዘላለማዊ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ የታሪክ አባት እግዚአብሔር የልበዎን መሻት ይፈፅምለዎት ድንግል ማርያም ከፊት ከሗላ ትቁምለዎት ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቁልን

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንካን ደስ አለወት እግዚያብሄር ይህን ላደርገ አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 Před 3 měsíci

    እጹብ እፁብ ከማለት በላይ ምን ቃል አለን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን እግዚአቢሔር ይመስገን

  • @ቤቲየማርያምልጅ
    @ቤቲየማርያምልጅ Před 3 měsíci

    እፁብ ድንቅ ከማለት ውጭ ምን ቃል ይገልፆዎተል የኛ ልዩ አባት የታሪክ ባለቤት ኢትዮጵያ ኩራት የተዋህዶ አለኝታ እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺሺ አመት ዘላለም ዓለም ያኑርልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በረከተዎ ይደርብን🤲🤲🤲

  • @dutuy7144
    @dutuy7144 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እን ኳን አብሮ ደስ አለን ለአባታችን እድሜናጤና ይስጥልንበረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤

  • @user-dp5ct8em8g
    @user-dp5ct8em8g Před 3 měsíci

    የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አበታችን ጥላታችሁ እግራችሁ መረገጫ ያርግልን

  • @LovelyCakeSlice-gc6vg
    @LovelyCakeSlice-gc6vg Před 3 měsíci +5

    አባትነት እኒህን የሃገር ሃብት ቃላትዃ አይገልጣቸውም ጥላትዎትን ከግርዎ ስር ይጣልን አባታችን

  • @HemontKnid
    @HemontKnid Před 3 měsíci

    የበርሀው መናኝ አባቴ ሺአመት ኑሩልን እግዚያቢሄር አምላክ የኔን እድሜ ለእሳቸው ስጥልኝ ፀገወት ብዝት ይበልልን የኛ የስደተኞች አባት የኛ የታሪክ አባት ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን እፅብ ድቅ ነው የኛተስፋ ❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ አባቴን አደራ☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @salamdasash2160
    @salamdasash2160 Před 3 měsíci

    አባታችን ልዩ አባት ምትክ የለሽ አባት በምን ቃላት ለገለፀወት ኑሩልን ዘለዓለም

  • @user-ty1xs5ti8k
    @user-ty1xs5ti8k Před 3 měsíci

    እፁብ ድንቅ ነዉ የበረሀዉ መናኝ ስራ አባታችንን እግዚ አብሔር ይጠብቅልን ሺ ዘመናትን ያኑርልን የኛ እቁ አምሳየ የሌለወት ቃላት ያጥራል በእዉነት አባቴ በረከትሁ ይድረሰን👏

  • @almazmekonen1535
    @almazmekonen1535 Před 3 měsíci

    እፁብ ድቅነዉ አባታችን የታሪክ አባት ሽአመት ይኑሩልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @امينه-ط9ح
    @امينه-ط9ح Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን

  • @user-ey4yt5zk3l
    @user-ey4yt5zk3l Před 3 měsíci +1

    እውነት ከአይምሮ በላይ እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የታሪክ አባት የኢትዮጵያ አለኝታ የተዋህዶ ያዳም ልጅ አለኝታ ስጦታችን ጀግናው ባህታዊ ስራው ምስክር ነው ላልሰራ ይጭነቀው አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል

    አሜን፫ በውነት ምን ተብሎ ይገለፃን ይህ የታሪክ አባት አንዳንድ ግዜ ቆም ብዬ ሳስብ ለመናገር ያቅተኛል የኛ ልዩ አባታ በውነት እድሜወትን ያርዝምልን ሽሽሽሽሽ አመቱ ኑሩልንአሜን፫ ግን ይህን ታምር እያዩ የማያምኑት ነገርስ ይገርመኛል አምላኬ ሆይ ልቦናቸውን መልስላቸው ከታሪክ አባታ ጋ ታሪክ እንዲሰሩ እር መስራቱ ይቅር አይተው ይመኑ እግዚአብሔር ሆይ በምን ቃል ልግለፅ በመጨርሻው ዘመን እንሂን ታሪክ አባት የሰጣችሁ ክደት በበዛበት ዘመን ሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አባታችን

  • @3124aa
    @3124aa Před 3 měsíci +1

    እውነት እናቶቻችን እና አባቶቻችን ቁመው ሲናገሩ የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት በዚህ ክፉ ዘመን እንዲህ ያሉ እሩሩህ ደግ ትሁት አንጀተ ቀጭን አባት የት ይገኛል እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ በዚህ ዘመን ማየት ለእኔ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ አባትነት እግዚአብሔር ሁሉን ሰቷቸዋል ምን ብየ ልመርቅ ብቻ ዘላለም ያኑርልን

  • @user-fi8sf1zg5b
    @user-fi8sf1zg5b Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንንሺሺሺ አመት ያቆይልን የኛ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን ገብረ ሚካኤል እያሉ በፀሎት ያስቡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    በእዉነት አባታችንን የሠጠን አምላክ ይክበር ይመሥገን በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Před 3 měsíci

    አሜን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před 3 měsíci

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዘሐአብሔረ ይመሰገን እኒ ምን ልበል ቃላት አጠርኝ እፀብ ድቅ ነው አባታችን የኛ ልዪ ሰጦታችን እግዚአቦሔር ለዘለአለም ያኑርልን አሜን

  • @dfghhgghjj2654
    @dfghhgghjj2654 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሥለማይነገረው እግዚአብሔር ይመሥገን እፁብ ድንቅ ነው የእኛ ልዩ አባት የእኔ ሁሉ ነገር እውነት አምላካችን የእኛን እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ ልዩ ሥጦታ የበረሐው መናኝ የበጎቹ እረኛ ❤ የስላሴ ባሪያ የድንግል ማርያም አገልጋይ እማ ፋቅር ወለላይቱ አደራ አባታችንን ጠብቂልን የራማው ገብረኤል አባታችንን አደራ አደራ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን🤲

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu Před 3 měsíci +6

    የበረሐዉ ለምለም የተዋህዶ ኩራት የታሪክ ባለቤት የኛ የተዋህዶ ልጆች ልዩ ስጦታችን ምንኛ ብንታደል ነዉ ምንኛ ብንመረጥ ነዉ በዚህ ዘመን እርሶን ያደለን እግዚአብሄር ይመስገን👏ታሪክ አይቀበርም ሲነገር ይኖራል ለትዉልድ ትዉልድ💚💛❤

  • @MekdesAsafew
    @MekdesAsafew Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የታሪክ አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጠላትዎትን ከእግርዎ ስር ይጣልልን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ነዉ የአባታችን ስራ ሺአመት ኑሩልን አሜን

  • @user-yz2dp6js4h
    @user-yz2dp6js4h Před 3 měsíci

    አባታችን የታሪክ ባለቤት የተዋህዶ ኩራት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን 👏👏👏❤❤❤

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 3 měsíci

    ኧረ እፁብ ነው ድንቅ ነው በኛ አንደበትም ተነግሮ አያልቅም የአባታችን ስራ እፁብ እፁብ እፁብ ቅንቅ ከማለት ውጭ በእውነት አባታችንን ዘላለም ያኑልልን አሜን የወንቅሸቱ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅልን አሜ

  • @dubaiuaq8300
    @dubaiuaq8300 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለዘለዓለም ያኑሪልን አሜን 🤲

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Před 3 měsíci

    .ከአምሮበላይነዉ.እፁብድንቅከማለትዉጭምንም.እድሜወትንየአረዝምልን.የአሰቡትንየአሳካለወት

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን የታሪክ አባት እርሶ ልዩ አባት ኖት እግዚአብሔር በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c Před 3 měsíci

    ቆይ ምን ልበል አባታችን ኧረ የእርሶ ስራ ድንቅ ነው በእውነት እርሶን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የታሪክ አባት። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci

    ያባታችን ነገር ድቅ አባት ኑሩልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před 3 měsíci

    ይህን ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የኛ ጀግና አባት የታሪክ ባለቤት ዘላለም ኑሩልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብዝተን እንወዶታለን❤

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i Před 3 měsíci

    አምላኬ መድኃኒቴ አባዬን ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን እመአምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x Před 3 měsíci

    የበርሃው መናኝ የታሪክ አባት አባዬዬዬዬዬ የበርሃው ጀግና አባዬዬዬዬዬዬዬ ከዚህም በላይ ይሰራሉ ጥላትም እያርር ይሄዳል አባታችንም የታሪክ አባት ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን አባዬዬዬዬ ይማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @zahrazahra-ot9gh
    @zahrazahra-ot9gh Před 3 měsíci

    እፁብ ድቅ ነው አባታችን ሺ ዓመት ያኑርልን አሜን ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ገዳማችን ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 3 měsíci

    የኛ ልዩ አባት የታሪክ ባለቤት የድሆች አባት የቤተክርስቲያን አለኝታ እግዚአብሔር ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ክቡር አባታችን 🤲🤲🤲

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Před 3 měsíci

    የታሪክ አባት እዉነት ቃላት አጠረኝ
    ጥላት ብዙ እየሴሩባቸዉ አባታችንግን ታሪክንሰርተዉ ለዚህትዉልዲ ያስረክባሉ ❤❤❤ አባታችን ሺአመትኑሩልን የኛተስፋ ቃለትአጠረኝ😢😢

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ለዘላለም ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን ባሉበት ቦታ እመብርሃን ትጠብቅልን ጀግና አባት እድሜቸውን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲
    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእህቴን ባለቤት ሠው አድርግልኝ አባዬ እንባ ፀሎታችሁ ይድረስልኝ እስከ ቤተሠቦቼ🤲🤲🤲

  • @lijaddiszewdu3997
    @lijaddiszewdu3997 Před 3 měsíci

    እግዚአብሒር ይመስገን! አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @nihbig3509
    @nihbig3509 Před 3 měsíci

    አባት አለሜ ሌላ ምን እላላው አባታችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የኛ ውድ አባት ባሉበት ወላዲት ኣምላክ ይጠብቅልን

  • @marryeyasu7941
    @marryeyasu7941 Před 3 měsíci

    አሜን አባታችን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ አመት ይኑሩልን ብኡነት እጺብ ዲንቅ ነው

  • @Znu345
    @Znu345 Před 3 měsíci

    በእውነት እፁብ ድንቅ እግዚአብሔር ይመስገን እንሂን ድንቅና አባት የሰጠን አባታችን እድሜ ማቱላሳን ይስጥልን ❤

  • @maryammohamed2471
    @maryammohamed2471 Před 3 měsíci

    የእኛ አባት ጀገና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o Před 3 měsíci

    እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችን ከዝህ በላይ የምሰሩበትን እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጦት አሜን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን እድሜን ከጤና ይስጥልን አሜን በፀሎት አስቡዮ አሜን አሜን አሜን

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Před 2 měsíci

    በእውነቱ እፁብ ድንቅ ነው አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ያኑርልን❤❤❤

  • @ወንቅእሸትገብርኤል

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግና ከአባታችን ጋር በቤትህ እናመስግንህ ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሆን እርዳን ጌታ ሆይ ከአባታችን ጋር እድናመሰግንክ እርዳን

  • @muludemsew1348
    @muludemsew1348 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል እግዛብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ነፍስ አመት ይኑሩልን አባዬ በፀሎት ኘስቡኝ ❤❤🙏

  • @DagiKal-fk5vo
    @DagiKal-fk5vo Před 3 měsíci

    አባቴ ረረረረረረረረረረረረረረረ ጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅጅ ምምምምምምምምምም እእእእእእእእእእእእእ ድድድድድድድድድድድ ይይይይይይ ስስስስስስስስስስስስስ ጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜን አሜን አሜን

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል
    እልልልልልልልልልል የታሪክ የልማት የሰላም የፍቅር አባት አባታችን የስጠን አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ