🔴"ተመልሰናል"🔴ውድ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ ዐቢይ ጾም አደረሳችሁ🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2023
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 273

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +43

    ማርያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹልን ስው መልመድ ከባድ ነው

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem +1

    አሜን፫ እኳን፠አብሮ አደረሠን🙏🙏💒💒💚💛❤

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 Před rokem +1

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትም ያሰማልን ደስ ትላላችሁ እሰይ ይልመድባችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +10

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶቼ እውነቴ ነው በእመቤቴ እንዴት እንደምወዳችሁ ፍቅር ናቹ እኛም ከሰደት እግዚአብሔር እንደናንተ ዓይነት ትዳር ይሰጠን🥰

    • @dheh984
      @dheh984 Před rokem +1

      አሜን🙏🙏🙏👈👈❤❤❤❤

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳን አሜን
    ቃለ ህይወት ዝማሬ መልእክት የስማልን

  • @AaAa-rv8bd
    @AaAa-rv8bd Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ

  • @yasinmehammed5982
    @yasinmehammed5982 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Ukan basalm Matachu Zemare malakata yasaman 😍🙌🙏😍

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Před rokem

    አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እንኲን ሰላም መጣችሁልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @weyneshetlema370
    @weyneshetlema370 Před rokem +8

    በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ። ኑሩልኝ!!!!

  • @danadanadana9831
    @danadanadana9831 Před rokem +1

    Amen. Amen. Amen

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před rokem

    እንኳን በሰለም መጣችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ብዝትትትት ያድርግላችሁ 👏👏👏🕊🕊🕊🕊

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Před rokem +8

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜንንን?

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ በስመአብ ናፍቃችሁኝ ነበረ በእውነት!

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኝ እንቁዋች እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @merii2780
    @merii2780 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ እናበረታታቸው 🙏💜💜ሰብስክራይፕ አድርጉ

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

  • @gudetabeza8912
    @gudetabeza8912 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dkdjdhhekjddjur7301
    @dkdjdhhekjddjur7301 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem

    እንኴን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ለቃህይወትን ያሰማልን

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Před rokem +1

    እንኳን ደና መጣችሁ የኢትዮጵያ ውቦች ጠፋችሁ አሙየ ደና ነች ሳሙልኚ🥰🥰🥰😘😘

  • @user-uh2dp1gl1j
    @user-uh2dp1gl1j Před rokem +6

    ማርያምን በጣም ጨንቆኚ ነበር እንኳንም በሰላም መጣቺሁ የሆነው ሁሉ ለበጎ ነውና 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

  • @user-qz3mv7jg7n
    @user-qz3mv7jg7n Před rokem +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቺሁ
    ዝማሬ መልአክ ያስማልን👏👏👏

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +1

    የምወዳቸው እንኳ ደና መጣችሁ ❤

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 Před rokem +1

    ሰላማችሁ ይብዛላችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳ ደና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před rokem +1

    ወይይይ እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉ🥰🥰🥰🙏

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Před rokem +1

    Amenamenamen

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 Před rokem +2

    ጠፍታችዉ ነበረ እኳንም በሰላም መጣችሁ የምወደችዉ ምርጦች

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አሜን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem

    ወልድን ፍቅር ሳበው ከሰማይ ሀገሩ እሱ ድኃ ሆነ ልጅቹ እድከብሩ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube Před rokem

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-ur2gb6wo8d
    @user-ur2gb6wo8d Před rokem +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም ናፈቃቹናል ውዶችየ👨‍👩‍👧💘😍❤

  • @user-rl6fq6yu5c
    @user-rl6fq6yu5c Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይዛልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እሺ መልካም እንጠብቃለን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alamomo3716
    @alamomo3716 Před rokem +1

    ማርያምን በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዚአብሔር ሥሙ ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር ምጣዬስ ደና ነች

  • @fandccell1717
    @fandccell1717 Před rokem +1

    A

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před rokem +6

    እንኳንም በሰላም ተመለሳችሁልን ❤ በሰው ህይወት ውስጥ ብዙ ውጣ ውረድ አለና አይዞን በርቱልን
    ቃል ህይወት ያስማልን ምርጦቻችን

  • @madesign21
    @madesign21 Před rokem +4

    ሰው በብዙ ነገር ሊቀና ይችላል ግን በእንደነዚህ አይነት ጥንዶች አለመቅናት አይቻልም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክ❤

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 Před rokem +5

    እውነት ነው በስው ልጅ ህይወት ብዙ ተለዋዋጭ ነገር አለ እናንተም ደግሞ ስው ጊዜውን ስቶ ወዷቹ ሲመለከታቹ ስትጠፉም ምነው ይላል እና ተመልካቻቹን አክብራቹ ስለመጣቹ እናመስግናለን እንወዳቹሀለን ፃሙን የበረከት የፍቅር የስላም የአንድነት ያድርግልን ሀገራችንን ቤተክርስቲያንይጠብቅልን

    • @abebashanbese8977
      @abebashanbese8977 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣቹ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ በቅንነት ❤

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሰላም መጣቹሁ እውነት ነው

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem

    እንኳን ደህና በጣችሁ ምርጦቼ ተናፍቃችኋል ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +1

    ተወዳጆቺ እኳን ደና መጣቺሁ በጉጉት ነበር የምጠብቃቺሁ ቃለሂወትን ዚማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem

    ኡኡ በስመስላሴ ግን ምነው በጣም ናፍቃችኋለው😭😭😭😭 እረ ለምን አትጥፉብን የተዋህዶ ድምቀቶች ገና አላየዋችሁም እማምላክ ፍቅራችሁነሰ ታብዛላችሁ

  • @argu2714
    @argu2714 Před rokem

    እንኳን ዳና መጣችሁ ሳላም ይብዛላች
    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤❤❤

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Před rokem +9

    እንኳን ደና መጣችሁ ከምር ሁሌ ነዉ የማስባችሁ የኛ ምርጦች

  • @workeworke4310
    @workeworke4310 Před rokem +2

    እንኳን አህና መጣችሁ ዝማሬ መላእት ያሰማልን

  • @danadanadana9831
    @danadanadana9831 Před rokem +1

    Anen Amen Amen

  • @meseretchala5525
    @meseretchala5525 Před 7 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohhki8704
    @mohhki8704 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣች እምወዳችሁ
    እንኳን አብሮ አደረሰን👏😍😍

  • @mdkhanhayime7460
    @mdkhanhayime7460 Před rokem +3

    እውነት በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ልጃችሁን ሳሙልኝ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ አትጥፉብን

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před rokem

    በጣም ተናፍቃችኋል ማርያምን ምን ገጠማቸው እያልኩ ሁል ቀን ብቻዬ አሰባቹ ነበር እንኳ ደህና መጣችሁ እንደዚህ በጣም አትጥፉብን 😘

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před rokem

    እንኳን ደና መጣችሁልን እንወዳችኋለን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አልፏል እኛም ጭንቀታችን ብዛት የቤተክርስቲያን ጉዳይ ነበር

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤🙏

  • @misikirgetye3614
    @misikirgetye3614 Před rokem +4

    ውይ በእመቤቴ ለምን እንደዚህ ትጠፋላችሁ ? ብቻ ግን በርቱ ጠንክሩ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤

    • @selamtenayoutube
      @selamtenayoutube Před rokem

      ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 Před rokem

    እንኳንም በሰላም ተመለሳችሁልን

  • @dheh984
    @dheh984 Před rokem +2

    እዉነት ነዉ ዉድድድድድድድድድድድድድድድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 Před rokem +4

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤🙏

  • @user-lb7oi4sm2y
    @user-lb7oi4sm2y Před rokem

    እኳን አብሮ አደረሰን ዉዶችየ ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት ነዉ ሰሞኑን የመጣብን መከራ ብዙነዉ ነገር ግን ሁሉ በእሱ ሆነ

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ታድላችሁ እግዚአብሂር ፋቅሩን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +3

    እንኳን ደህና መጣችው ውዶችዬ በጣም ጠፍታችዋል ማርያምን በጣም ነበር ያሰብኩት ስላይዋችው በጣም ደስስስ በሎኛል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሠን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ።

  • @user-jc2ww4wn5s
    @user-jc2ww4wn5s Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለመጣችሁ በጣም ደስ ይላን እንኳን በሰላም መጣችሁ ወዶችየ

  • @sele9316
    @sele9316 Před rokem +1

    📖📖📖📖🙌🙌🙏🙏❤💖 enekwan mexach

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Před rokem

    🤲😭🤲😭🤲😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️⛪️🌿🌿🌿🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před rokem +3

    እንኳንም ሰላም መጣችሁ የምወዳችሁ

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 Před rokem +1

    እኳን ደህና መጣቺሁ አትጥፉብን

  • @sayizanagetachew5451
    @sayizanagetachew5451 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ሱባዬ ቤተሰቦች

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem

    ውድ ቤተሰብ እንካን በሰላም መጣቹ የእግዚአብሔር ሰላም የኪዳናምሕረት እናታችን ጥላከለላ ይብዛላችሁ

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን፫ እንኳን በሰላም በጣቹልን። በጣም ነፍቃቹንነበር የእውነት ሰው ሆኖ ሰው ችግር የማይገጥመው ሰው የለም ግን የልፋል የማያልፍ ነገር የለም እግዚብሔር ይመሰገን በ

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Před rokem +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እንዴት ናችሁልን በጣምምምምም ጠፋችሁሁሁሁሁሁ

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 Před rokem +1

    እንኳን ደህነ መጣቹ መምህሮቻችን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ ምላይክት ያሰማልን❤️❤️❤️

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰታምሩ እኮ ልጃቹ እራሷ መዳንያለም ቴዳራቹን ይባርክ

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 Před rokem +1

    ትሕትናችሁና ፍቅራችሁ ክርስቶስንና ቤተክርስትያንን ይመስላል በጣም ለልብ ይማርካል፡ ቅዱስ ቅናትም ያስቀናል።ቃል-ኪዳናችሁ እንደሰማይና ምድር ክርስቶስ ወደ ራሱ እስኪጠራችሁ ድረስ ጸንቶላችሁ ይኑር።እኔንም እንደዚሂች ውብ የሆነች ትሑት ሚስት እንዲ ሰጠኝ እንዱና ኤዱ በክርስትና ስሜ ፍቅረስላሴ ብላችሁ ሁሉ ግዜ ጸልዩልኝ ።
    ወንድማችሁ እና ወዳጃችሁ ከስደት ሃገር፡ ሃገረ ጀርመን ነኝ።ምስጋና ይሁን ለ
    ኣብ

    ወልድ⛪ ⛪ ⛪ መንፈስቅዱስ

    ኣሜን
    ለ ድንግል ማርያም እናታችም ምስጋና ክብር ውዳሴ ይሁን።

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 Před rokem +1

    Abbeetii Swadachuu Enkwan Besalame Maxachulyeee ufffff Ye Wiboochuuu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 Před rokem

    ቃለሔወት ያሠማልን

  • @mitamita5450
    @mitamita5450 Před rokem +1

    Amen amen amen enkan abro adrsen 🤲🤲🤲🤲

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x Před rokem +5

    አሜን እንኻን ኣብሮ ኣደረሰን🤲አንኻን ዳህና መጣቹ በጣም ጠፍታቹ ነበር ውዶቼ

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @nenamarsha4838
    @nenamarsha4838 Před rokem +1

    elllllllllllllllelllllllllllllelllllllll esay esey enkun dena maxachulegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Před rokem

    ዝማሬ መለአክትን ይሠማልወንድማች እንኳን በሰላም መጣችሁልን ሠላመ እግዛብሔረ ከእናንተጋረ ይሁን

  • @tsedihabshawit3375
    @tsedihabshawit3375 Před rokem +1

    እንኳን ብሰላም መጣችሁ

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ እንኳን ዲና ማጠቸው❤❤❤❤ የኛ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን👏

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před rokem +1

    stamru abet wubet❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @genetbesha6296
    @genetbesha6296 Před rokem +1

    🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 Před rokem

    ቃለህወትን ያሰማልን እኳን ደህና መጣችሁ

  • @workieyeshiwas7313
    @workieyeshiwas7313 Před rokem

    እንኳን በሰላም መጣቹህ ቃልህወት ያሰማልን

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    እንኳንበሰላምመጣችሁ ውዶች ሚጣደህ ናት

  • @ahmeedali4161
    @ahmeedali4161 Před rokem

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ቃለ ህወትን ያሠማልን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o Před rokem +2

    እንኳን ሠላም መጣችሁልን ዉዶችዬ😍🥰 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን እኔ በጣም ነዉ እምወድዳችሁ እዉነት❤።ጥፍት አላችሁ አሁን ቶሎ ቶሎ ኑልን🥰🥰🥰 ዝማሬ መልአክ ያሠማልን ዝማሬ ያሠማልን ያሠማልን ወንድማችን✝️❤🥰

  • @user-pn8gx9tz1t
    @user-pn8gx9tz1t Před rokem

    ዉቦቹ ተመልሰዋል እኳን ደህና መጣችሁልን አይቸ ሳልጨርስ ነዉ የኮመትኩት ሰላየሗችሁ ብቻ😍😍😍

  • @zozob
    @zozob Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን