ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 01. 2023
  • ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
    #daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation #healing

Komentáře • 635

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Před rokem +141

    እኔ በፍቅር ልቤ አልተጎዳም
    አሁን ግን ሰደት የሰው ቤት ልቤን ሰበርው ኡፈፈፈፈ
    እንደኔ #ሸደት የሰለቻችሁ አላህ የእርፈት የማታ እንጀራ ይሰጠን እ

    • @sabaasrate7210
      @sabaasrate7210 Před rokem

      Please 🙏🙏🙏 My dear sister never ever give up. Just pray 🙏🙏🙏 because their are so many people hurting in our country.

    • @TUBE-fw2hp
      @TUBE-fw2hp Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 Před rokem

      Ayzosh yenie wud berchi

    • @neima2690
      @neima2690 Před rokem

      አለን አለን አብሽሪልኝ

    • @karima2298
      @karima2298 Před rokem +4

      አብሺሪ በፍቅር ካልተጎዳሺ
      የማዳም ስራ በደመወዝሺ
      ትክሽዋለሺ
      ምንም ሳናውቅ ልባችንን ሰብረው የጣሉን በምንም ላንጠገን አለን

  • @fkrtech
    @fkrtech Před rokem +155

    ዳጊየ ልቤ በጣም ብዙ ጊዜ ተሰብሮ ያውቃል ግን ነገን የሰጠን ከዛሬ የተሻልን እንድንሆን አይደል እንዴ?እልና አዲስ ሰው ምንም ያልደረሰበት ለመሆን እሞክራለሁ ያው ድንገት ትዝ ማለቱ አይቀርም ግን ላለመብሰልሰል ላለመጎዳት ነገን ላለማበላሸት እተወዋለሁ፡፡በቃ እግዚያብሔር ይመስገን ማይረሳ ነገር የለም ይረሳል

    • @gelilamengistu4443
      @gelilamengistu4443 Před rokem +3

      Tefiteno mayaliff yelam ehitee❤

    • @johnragga8187
      @johnragga8187 Před rokem +1

      lib ke'and belay yseberal ende?

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Před rokem +1

      Ewnetbeleshl

    • @birhanb9351
      @birhanb9351 Před rokem

      Min yahil endemiwdesh betawkilgni des yilegni nebr anchin sesemash yrasen tarik eyawerash yale new mimeslgni andi ken endemagegnsh i hope

    • @rabijemal4171
      @rabijemal4171 Před rokem +1

      ዋናው አሁን ላይ መርሳትሽ ነው
      የኔ ችግር መርሳት አልችልም የሆነ ነገር

  • @ashum8872
    @ashum8872 Před rokem +129

    ዳጊ ያነሳሽው ሀሳብ በጣም የብዙ ሰውን ህይወት የሚመለከት ነው እኔም የዚሁ ተጠቂ ነበርኩ በጣም ትልቅ ዎጋ ከፍያለሁ ነገር ግን እግዚአብሔርን ይዠ አለፍኩት ትናንት ትታኝ የሄደችው የ6 አመት ፍቅረኛዬ ገንዘብ የለህም ብላ ነበር ነገር ግን የሱዎ መኔድ ለኔ አሁን ትልቅ እድል ፋጠረልኝ በልህ ጠንክሬ በመስራት ዛሬ እሳ የለህም ብላኝ የሄደችውን ሁሉ አሳካሁት አመሰግናለሁ ።

  • @bintsherif8233
    @bintsherif8233 Před rokem +29

    4 አመት ያፈቀረ እና የመነ ልቤ በተሰበረበት ቀን ነው ይሄን ቪዲዮሽን ያዬሁት ፈጣሪ ነው አንቺን የላከልኝ አመሰግናለሁ ዳግዬ

    • @user-yv2ug3mi6l
      @user-yv2ug3mi6l Před rokem +4

      እኔ የ7አመት ትዳሬ ካለምንም ፈርሶ ነገር ፈርሶ ይህው አለው እያለቀስኩ። ከእርሱ 3 ወሩ ምን አይነት ስሜት ውስጥ እንዳለው እኔና ፈጣሪ ነን የምናውቀው። ግን ይህም ያልፍ ይሆንን

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 Před rokem +7

      አይዞችሁ እህቶቸ እኔም አልፌው አሁን በጣም ደሥተኛነኝ እኮንም ኸደ ብያለሁ

    • @emanaliemanali-cs7nh
      @emanaliemanali-cs7nh Před rokem +1

      ​@@user-yv2ug3mi6l እኔም ሳላስበው ትዳሬ ፈረሰ ወላሂ ትቶኝ ሂደ😭😭😭😭😭😭

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 Před rokem +24

    የማያልፍ አልፋና ኦሜጋ እግዝአብሄር ብቻ ነው 🙏🙏🙏 ሁሉም ያልፋል🤞🤞🤞

  • @samuelyared7870
    @samuelyared7870 Před rokem +77

    💔💔 ህመም ሁሌም እኛን አስተምሮ ከጨረሰ በኋላ መሄድ አይቀርም።በጣም ምወደውን ሰው አጥቻለው ሁል ግዜ ከሰኞ ማክሰኞ የተሻለ ነው።

    • @werkneshhendso8478
      @werkneshhendso8478 Před rokem +1

      Like nashi dagiye enemi endezi nani

    • @hawakadch
      @hawakadch Před rokem

      ብዙ ቆሥያለው እራሤን ለማጥፋት ሞክሬ ያለው በታም ተጎድቻለው አገር ለቅቄ ወጥቻለው ዳጊ ያማል

    • @samirihana3092
      @samirihana3092 Před 9 měsíci

      እኔ ብዙ ተጎደቻለው ጊን እጊዝአብሔር ይመስጌን እስከአሁን አለሁ ዬሆና ጊዜ እቤተችን እነቴን የመት ነበር ከዘ የቤት ሁሉ ሀለፍናት ነበረብኝ ተናሾቼ አሉኝ ትምህርቴንም እመር ነበር እድሜሄ 15ለይ 8ኛ ክፍል ተመር ሆኜ ለቤተሰብ መርደት ስለምፈልጊ ፖስፖርት አወጠው ከዘ ለደለለ ሰጠውና አልተሰከኝም ሶስት ደለለ ብቀይርም አልተሰከኝም አንዱ ደለላ ፓስፖርቴን ይዞ ጠፍ አበቴም ይጠለኝ ጀመር ለጎደኞቼ ስልክ አለቸው ሁሉም ነገር ቤተሰብ አሞልቶቻው ይመረሉ እኔ ጊን እመረለሁ ከትምርት ቤት ስመለስ የቤት ስረ እሰረለሁ መታ መታ የእጅ ስራ እሰረለሁ የሰረሁትንም ለእነቴ ነበር ምሰጠት በዘም አበቴ የስከፈኝ ስለነበር በጠም ይሰመኛል አለቅሰለሁ ከ3 አመት ቦሀለ እንደገና ጠፈቶል ብዬ ፓስፖርት አወጠሁ ለፖሮሴሱ ስመለላስ አንድ ልጅ ተዋወኩኝ እኔም ከጎደኞቼ እኩል መሆን ስለምፈልጊ ወደፍቅር ህወት ገበሁ የምፈልገውን ሁሉን መድረጊ ጀመር ከምአደርገኝ ነገር ይልቅ ፍቅር ነበር ዬያዘኝ ለምን ከዝ በፍት ፍቅሬኛ የለህም ብየ ስጠይቀዉ ምርቀቴ ቀን እህቴ ሞተች አመት ሰይሞለ አበቴ ሞተብኝ ሀዘን ለይ ስለነበርኩ አልፈለኩም ስለኝ ይበልጥ አፈቀርኩት አረብ ሀገር መሄድ እንደምፈልጊ ነገርኩት አትሄጅም አለኝ ምንም ብአፈቅረውም እደመልቀር ነገርኩት እሽ አለኝ 10ኛ ክፍል እየተመርኩ ነበር እነ ልጁ ስልክ ሁለ ሰይቀር ገዘልኝ ከሰው እኩል ሄንኩ መተ መተ ስሰረ የነበረ ስረዬንም አቆምኩኝ 6 ወር ሆነ በፍቅር ግንኝነት እነድነደርጊ ጠያቀኝ እንደመይሆን ነገርኩት ከሌለ ሴት እንድአደርጊ ፍቀጅኝ አለኝ ፈቀድኩት አትወጅኝም አለኝ እሱንም መጠት ስለመልፈልጊ አደረገን ከሰምንት ቦሀለ ቪዘ መጠልኝ ስለእሱ በደብ መወቅ ስለፈለኩኝ ሌለ ሰወችን ጠያኩኝ በለትደር እንደሆነና ከብዙ ሴቶች ገር እንደምወል ነገሩኝ ልቤ ተሰበረ አቅም አጠሁ ልጠቀመኝ ነበር የሁሉ ነገር ስአደርጊ የነበረው ስጠይቀው የሾፍብኛል እንደምን ረሴቼው ምንም እንደልተፈጠረ ሆኜ አረብ ሀገር መጠሁ ከዘን አንድ ልጅ ተዋወኩ መጀመርያ የሰለፈኩትን ህወት ነገርኩኝ ተቀበለኝ ከነመንናቴ ተቀብሉኝ ስለነበር አፈቀርኩት እንደገና በችጊሬ ጊዜ ትቶኝ ሄደ አሁን ብዙ ሰዉ ዬፍቅር ጥየቄ የቀርበኛል አምኜ መቀበል አልቸልኩም😢

  • @endalechkifile3495
    @endalechkifile3495 Před rokem +12

    ዳጊየ በጣም አመሰግናለሁ የተናገርሽዉ ሁሉ እኔ ጋር ነበር የ 7 አመት ፍቅረኛየ ልንጋባ አምስት ወር ቀርቶን ከለየ ላይ ልላ ሰዉ ጋር ሄደ ህመሙ ከባድ ነበር ታምሜ ነበር አሁን ግን ያሁሉ አልፎ ዉጤታማ ሴት ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን

    • @sallewubet2723
      @sallewubet2723 Před měsícem

      ያልፍል ግን ህመሙ ከባድ ነው

  • @asterbereket2605
    @asterbereket2605 Před rokem +24

    ሂወት ለሁሉም አንድ አደለችም፡፡ ሰዎች ባመናቸው ልክ ሳይሆን ባልጠበቅንው መልኩ ይጎዱናል፡፡
    እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ ፡፡

  • @thebesistersever
    @thebesistersever Před rokem +14

    እረ ከባድ ነው ሴቶችዬ መቸም ቢሆን እራስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ኪሳራ የለውም ።መቸም ቢሆን እራስን መውደድ ።ልጆች ሳይፈጠሩ ከተለየያቹ ደስ ይበልሽ ከልጆቾ ከተፈጠሩ እጅግ ከባድ ነው

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před rokem +22

    በፍቅር ልቤ አልተሰበረም ግን በብዙ ሴቶች እህቶቼ ጓደኞቼ ልብ መሰበር ፣አካል መጉደል፣ ህይወት ማጣት ምክንያት ወንድን እንድጠላ ሆኛለሁ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před rokem +12

    አንድ አረበኛ ሚናገር እንዳንች ለሰወች ተስፋ ሚሰጥ ሲናገር የሰማውት በሰወች ስትጎዱ ማልቀስ ከፈለጋቹ እስኪበቃቹ አልቅሱ እውነቱን አምናቹ ተቀበሉ.... በሂደት ሁሉም ስሜት ይጠፋል ወደ ፍጣሪያቹም ይበልጥ ቅረቡ

  • @mohammedabdu120
    @mohammedabdu120 Před rokem +12

    አቦ አንቺ የተባረክሽ ሴት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እንደዚህ አይነት ለሂወት የሚጠቅምን ሀሳብ በንደዚህ አይነት ለጆሮም ለመንፈስም በሚጥም አንደበት ስለምታካፍይን አመስጋኝሽ ነኝ።ቪዲዮው ደግሞ ሀኪም ቤት ሄጀ ሳልመረመር ግን ያስፈልገኝ የነበረ መድሀኒት በይው።ተባረኪ

  • @bedriyabedriya5959
    @bedriyabedriya5959 Před rokem +16

    የእኛ ስላልሆነ ነው የሄደው እውነት ነው ❤

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 Před rokem +8

    ሂወት ለሁሉም አንድ አደለችም
    ለአንዳንዱ ቀላል ለአንዳንዱ ደግሞ መውጫ የሌለው ገደል
    ማምነው ግን እግዛብሄር ብቻ ይችላላል!!

  • @habtamugetahun3175
    @habtamugetahun3175 Před 20 dny +1

    አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው አሁን እያሳለፍኩ ያለውበት ሁኔታ ነው ፈጣሪ ከዚ ስሜት እንድወጣ ይርዳኝ 🙏

  • @eumibetsambitnuru7659
    @eumibetsambitnuru7659 Před rokem +8

    ሰደት ላይ 12 አመቴ ነው 6 አመት ለቤተሰው እኔ 6አመት ገንዘባ ፍቅሬ ሁሉ ነገሬ ያጣሁ አሁን ግን ሁሉ ነገሬ ተቀይሯል መነጫነጭ ማልቀሰ ሰው መሆኔ እርሱ እየጠለሁት ነው እሰኪ ዱአ አርጉልኝ

    • @zemzemmohammed8156
      @zemzemmohammed8156 Před rokem

      Yanee ihatii bahiwatishii minami bikasati xanakara mahooni alabishii da'u adirgii

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt Před 2 dny +1

    እናመሰግናለን ዳጊዬ እንኳን ኢትዬጵያዊ ሆንሽ

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před rokem +10

    ዳጊዬ እንኳን ልብ ለተሰበረ ይቅርና ጠንካራም ልብ ላለው መጽናኛው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ሰዋዎ ምክር ለአንድ ለሊት እንኳን አያጽናናም እህታችን 🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před rokem +9

    ዳጊዬ አሁን ላይ እኔ ልቤ በጣም ተሳባብሯል በቃ ለመተው ለመርሳት እሞክራለሁ ስትኛም ሆነ ስነቃ በጣም መጥፎ ስሜት ይሰማኛል መች እደምወጣ አላቅም ብቻ ወላድተ አምላክ ትርዳን እግዘአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

    • @yilakaddisu7415
      @yilakaddisu7415 Před rokem +1

      so do i my best but after this advice i will try to out from that feeling,i will try to be strog,pass by such kind of problems.i wish to u bright time for the future........

    • @hanamareyamgetnet2333
      @hanamareyamgetnet2333 Před rokem +1

      አይዞሽ ዳጊ ያለችውን ሁሉ ተግብሪው በርግጠኝነት ደህና ትሆኛለሽ

    • @tube-ew8eb
      @tube-ew8eb Před rokem +1

      የኔዉዲ አይዞሽ ማሬዋ

  • @edentadellee1234
    @edentadellee1234 Před rokem +7

    ፍቅር ህመም ነው ማፍቀር አያስፈልግም የኔ ነው ብለን አፍቅረን የኛ አይደለም ብለን ማሰብ መታመም ይሄ ህመም ደግሞ እንንዲያመኝ መቼም አልፈቅድም

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před rokem +6

    በትክክል ዳጊ ውዴ ሁሌም አይሻለው አስተማሪ ነው ግን የዛሬው ስለኔ ነው ያወራሽው ዛሬ ግን ደስተኛ ነኝ ክብር ለእግዚያብሄር ዛሬ ሙሉ ነኝ ተግጂ መሆን ግን በስተመጨረሻ ፍሬው ያፈራል

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před rokem +9

    ዳጊየ ያንቺ አድናቂ ነኝ ኑርልኝ❤❤❤❤ ክስደት
    ግን አንድ ቀን እንደ አንቺ እቀየራለሁ ብስራም በትምህርትም። ለትምህርት ያለኝ ፍላጎ ልዩ ነው even ለስራ i will do !!
    ተስፋ አልቆርጥም
    I will never give up!!!

  • @user-ih6kp3yx5y
    @user-ih6kp3yx5y Před rokem +4

    እናመሠግናለን ዳጊ ከ16 አመት በኋላ ትዳሬንመለያየቴት መልካሙ በጣም ብዙ ሆኖ አግኝቸዋለሁ

  • @user-rd7td9bb4i
    @user-rd7td9bb4i Před rokem +28

    ዳጊ እውቀትሽ ጥልቅ ነው💪!!
    የውስጤን ነው የነገረሽኝ በቃ ፍቅር የሁለቱም ሲሆን ነው ታሪኪን ላካፍላችሁ ከብዙ በጥቂቱ አሁን ላይ ግራ ተጋብቼ ነው ያለሁት😪በስደት ላይ ነኝ በጮኝነት 8አመታችን ሁለታችነም በስደት ነበረን እሱ ከ3ቱ ሀገረ ገብቷል ነገሮችን አመቻችቼ ትመጫለሽ ሲለኝ እሺ ብዬ እኔም እስራለሁ እሱም ይስራል እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች ካስብናቸው በላይ ተሳካልን በጣም ጎበዝና ጠካራ ልጅ ነው እኔም እደዛው/አብሮ አደግ ነን በጣም እንዋደዳለን ፍቅራችን መተሳስባችን እምነታችን በጣም ይገረማል ስው ሁሉ ይቀናብናል ቤተስብ ሳይቀር ዛሬ ላይ ግን ነገሮች ሲሳኩ ለመሄድ ሳስብ ግን ሌላ እማላውቀው ስው ሆነብኝ ግራ እየገባይ ዝም ብየ አወራዋለሁ የሆነ ጊዜ በቃ የሆነ ነገረ ሲትመቅ እዴት ነው እሚፍነዳው ትነገሩኩት ለምን ይችን ተናገረሽኝ በማለት ከሳምንት በላይ ዘጋኝ እራሴም እየወቀስኩ የውሽት ነበረ ይሄን ያክል አመት የኖርነው???? ግራ ገባኝ ልጁ በፍፁም ንግግሩ ሁለ ነገሩ በጣም ተቀይሮብኛል ቤተስብ ነይ ነይ እንዳረሽ ተጋቡ ተጋቡ ይለኛል የውስጤን አውጥቼ ለመናገረ በጣም ነው የጨነቀኝ ቤተስቦቼ ከኔ በላይ ነው እሚውዱት ማለት ይቻላል እሰም ለነሱ በጣም ጥሩ ነው ከኔጋ ያለው ነገር እማላቀው ስው ሆነብኝ ሁልጊዜ ማልቀስ መናደድ ነው ከኔ በላይ የማሳስበኝ የቤተስብ ነገር ነው እሱናኔ ብንለያይ የማዝኑብኝ እነሱ ናቸው ገንዘቤን ጊዜን እድሜየን ሁለነገሬን ስጥቸዋለሁ ብቻ አምኛል😭😭😭😭😭

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 Před rokem +13

      አይዞሽ ጠከር በይ የኔንብነግርሽ በዚህ ኮሜት አያልቅም መጀመሬ በግልጽ ተነጋገሩ ሠው ቢኸድ ሠው ይመጣል አች የተጎዳሽው እያለሽ ለቤተሠብ አትሠቢ ነገሮችን ለጋፈጥ ዝግጁ ሁኒ ፈጣሪ ወደቀድሞ ፍቅራችሁ ይመልሣችሁ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 Před rokem +1

      አይዞሽ

    • @koniali1489
      @koniali1489 Před rokem

      , ayezoh ehete bezu sew endeza new bebezat wend lij setewejew endih new

    • @meronabrham9000
      @meronabrham9000 Před rokem

      Mejemeriya yanchi desta ykedma anchi destagna sthogni new betesebocheshnm masdeset yemichyiw , mejemeriya endezi eyehone yalebet mkniyat eweki keza behula gn wesgni ehte gizesh ena genzebshn betesfa bcha atchershi

    • @bettysam9792
      @bettysam9792 Před rokem

      Ayzosh

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 Před rokem +3

    ዳጊ ምን እንደምልሽ አላውቅም በጣም ልዩ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ብዙ የከበዱ አድርገን የምናያቸው ነገሮች ሁሉ እንደአቀባበላችን እንጂ መፍትሔ እንዳላቸው ነው የተረዳሁት ተክክል ነሽ የማያልፍ ነገር የለም የምታቀርቢያቸው ነገሮች በመሉ ለብዙ ሰው መፍትሔ ሰለሆነ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @yinebebmisganaw8267
    @yinebebmisganaw8267 Před rokem +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ወድጀዋለሁ፡፡

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Před 9 měsíci +1

    ዳጊዬ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ያልሽውን ሁሉ አሳልፎያለው በጣም ተጎድቼበታለው ግን ነገን መኖር እንዳስብ አረግሽኝ ኑሪልኝ እህቴ እእያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ የኔ ጀግና ኑሪልኝ ፈጣሪ ረድቶኝ ታሪኬ ተቀይሮ እፅፉልሻለው

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před rokem +4

    After 12 years later my husband got kids from different woman that one of my painful heart broke 💔 however i focused on my kids thank you Lord i different get street out or depressed because family and friends they was with me and they give me strength of course im strong woman to. I pray everyday before and after preying is the most important thing in life i also go to church a lot.

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 Před rokem +3

    ከልብ ስብራት አላህ ይጠብቀን፡፡ ተሰብረንም ከሆነ መበርታት መሻገር ወድቀን እንዳንቀር መጠንከር እልፍ ቢሉ እልፍ የሚለውን ለውስጣችን መንገርና ራሣችንን ማዳን አማራጭ የሌለው ተቀዳሚ ተግባራችን መሆን አለበት፡፡ ዳጊየ ስለምትሰጭን ምክሮች እናመሰግናለን፡፡

  • @frazeramare3879
    @frazeramare3879 Před rokem +1

    ዳጊዬ ውስጤ ድቅቅ ያለና የተሰበረ ነው ስለኔ የምታወሪ እስኪመስለኝ ነው የተደመምኩት። ውስጤ ትንሽ ተረጋጋ ተባረኪ አንደኛ ነሽ

  • @meseretgizaw8702
    @meseretgizaw8702 Před rokem +2

    እወነት ነው ነገ ከዛሬ የተሻለ ለው ሁሉም ለበጎ ነው ምክንያቱም የጎዳን ሰው እኮ እ/ር ስላፈቀደ ነው ብለን ማሰብ ነው ልክ ብለሻል ዳጊ ያንችን ትምህርት በጣም እከታተላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Před rokem +14

    እውነት ነው የኔ ህይውት ነው በጣም አመሰግናለሁ ስለመከርሺኝ🙏🙏

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před rokem +4

    ማርናምን የልቤነው ያወራሽው 😭እኔ 13አመት ትዳሬ ፈረሰ ልቤ በጣም ተሰበረ በስደት ከልደጋ እከራተታለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 2አመት ሆነልኝ ልጀም ያም ቀን አለፈ ግን ተሰብራለሁ 😢ብቻ የልቢን ነው የተናገረሽው መቸም ወድ አላምንም ከግድህ 😭😭😭አሁንም በፆለታችሁ በዱአችሁ አስቡኝ ወገኖቸ በስደት ከክፉ ነገርሁሉ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭💔

  • @hanakebede273
    @hanakebede273 Před rokem +1

    Dagiye fetari ybarksh betam enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @user-pf6kq3ph9z
    @user-pf6kq3ph9z Před rokem +1

    አልሀምዱሊላሂ በሂወቴ ብዙ መከራ አሳልፍለሁ ግን ፍቅር ምኔንም አልሰበረኝም ግን እንደስት የሰባበረኝ የለም ስደት 💔😥ብቻ አልሀምዱሊላሂ የማዳም ቅመሞች በየላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ያልታሰበ እርዝቅ ይወፈቀን ያረብ😥😥😥💔💔

  • @selammuse1077
    @selammuse1077 Před rokem

    Daggye zemeneshi yibarek betam gera begebagni seat dereshilegni thank you

  • @lifeisgood9761
    @lifeisgood9761 Před rokem +1

    ዳጊዬ ፍቅር ሱስ ነው እውነት ነው ዛሬ ተደብቆብኝ ያውቃል የተሰበረውን ልቤን ግን ተፈጥሮዬን እንቁ እና ተወዳጅ አድርጎ ሌላ ዘመን እግዚአብሔር ሲሰጠኝ ሁሉን እርሳው አራሴን መውደድ ላይ አተኩሪያለው ድንቅ ነኝ ሴቶችዬ ሙሉ ልባችሁን ለፈጣሪ ብቻ ስጡ ዳጊ በጣም እወድሻለው

  • @simretsbhat9522
    @simretsbhat9522 Před rokem

    Tks so much I got along of knowledge really blessed mind

  • @aragaaraga291
    @aragaaraga291 Před rokem +1

    Wow, you are amazing, you have amazing messages, you have strengthened me

  • @hasanc.t1915
    @hasanc.t1915 Před rokem +1

    እውነት ብለሻን ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳግዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 10 měsíci

    ዳጊዬ ያልሹ ነገር ሁሉ አስተማሪ ነገር ናቸው እኔ በፋቅር ስሰቃይ አቺን በተከታተልኩ የኛ ያልሆኑ ናቸው ሚሄዱት ፈጣሪ የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እኔ ሰላም ያለው ሰው ሆኜ አለሁ አልሀምዱሊላ

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Před rokem

    መልካም ሴት ነሽ ምክርሽ ተመችቶኛል በርቺ

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 Před rokem +3

    Thank you Dagi, it's a great advice for the situation i am in now❤👍

  • @rahal5624
    @rahal5624 Před rokem +2

    ዳግዬ ተባሪኪልኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የወሰድኩት

  • @rahma8178
    @rahma8178 Před rokem +2

    እውን ዛሬ የኔ ታሪክ ነው ዳጊየ አመሰግናለሁ

  • @user-iu9sv9gd1l
    @user-iu9sv9gd1l Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤ ዳግ ሺ ዓመት ኑርልን ካቺ ቡዙ ሰዋቺ ትምህርትን ይወስዳል እንዲሁም ፩ ዱዋ እኔ ስለሆንኩኝ ከልብ ነው ምስጋናዬ ዳግ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚያብሄር ይጠብቅሺ

  • @martha1222
    @martha1222 Před rokem +5

    I am glad I pass that stage. Thanks God evening for reasons.

  • @eskedaralemu3279
    @eskedaralemu3279 Před rokem +4

    I swear I have no words dagi all your videos 👌 you are so amazing amazing amazing and beautiful dear thank you so much for everything 🙏

  • @user-tp2zx7sw7e
    @user-tp2zx7sw7e Před 4 měsíci +1

    You just nailed it girl the way you look is enough for us to wake from the Laziness we got and the way you made your self stand .your confidence tells everything that you are legend ❤❤❤❤❤ we really love you hope to see you soon in new videos

  • @tewabechmathewos1757
    @tewabechmathewos1757 Před 9 měsíci

    Degi tebarrki betam nee yemakebrish!!

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ Před 19 hodinami

    በጣም ነዉ የምወድሺ እኔ አልተማርኩም ግን ኮፊደስ እና ክህሎት አለኝ ቡዙ ነገር አልፌለሁ በጣም ጠካራ ነኝ❤❤ይህም ይቶቡ ላይ ገቡቸ ምክሮችን ሰለምሰማ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሁላይ❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወድሺ ካች መጥቸ ቡማር ደስ ይለኛል ካረቡ ሀገር መልስ

  • @Habeshalove2022
    @Habeshalove2022 Před rokem +2

    Thank you Dagy fikr. I was and still did not get over it 100%, but positive and good mindset helped me to move forward

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 Před rokem +6

    I appreciate you words can't describe how thankful I am ❤️❤️ love you sweet sis

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በርች

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem

    ዳጊዬዬ በጣም ገራሚ ጣፋጭ ቪዲዮ ጣ ነው እናመሠግናለን ሙሉ ሠው ነሽ ❤❤❤

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 Před rokem

    Thank you so much Daggyyy Great Advice . past is past

  • @menenkitchen
    @menenkitchen Před rokem +1

    Love you ተባረኪ ❤

  • @Simonmekibib7
    @Simonmekibib7 Před rokem +1

    የኔ መልካም ሴት ለእኔ ነው መልክቱ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነው ያስተማርሽኝ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @fana3426
    @fana3426 Před rokem +1

    You are an Angel my dear.

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 Před rokem +1

    Thank you so so so much my dear sister for sharing your an amazing" life coaching " channel 🙏🙏🙏. I am an extremely thankful for having your channel. I get your channel because of your amazing " brother wedding " video. I have been depressed for a long period of time. Thank you so much 🙏🙏🙏. Your number One admirer sister from USA USA USA America. I wish you more and more prosperity life forever 🙏🙏🙏. May dear God bless you and gives you long long long life with all your family forever and ever. Please please please 🙏🙏🙏 never ever stop your amazing, professional and an outstanding Ethiopian community channel 🙏🙏🙏. Because in the future you will save so many lives. Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @user-mr1zu2zv4h
    @user-mr1zu2zv4h Před rokem

    እናመሰግናለን ደጊዬ አዎ ብዙ ጊዜ ተሰባብሯል መቀበል እፈልጋሉሁ

  • @liza6902
    @liza6902 Před rokem +1

    Doggie,
    WOW! Great advice!
    Thank you!

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 Před rokem

    daggye am so lucky to know nice experienced women like you on you tube

  • @user-dt9om1cx5f
    @user-dt9om1cx5f Před rokem

    በጣም ነወ የሚውደ ምርጥ ስወ

  • @zd820
    @zd820 Před rokem

    እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @user-xq7zk7jc5o
    @user-xq7zk7jc5o Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @samrawitteshome
    @samrawitteshome Před rokem

    ዳግዬ እዉነት ነዉ ከዛሬ ነገ የተሻለ ነዉ ሚሆነዉ የሚያፈቅሩትን ብዙ መሰዋትንትን የከፈሉበት ትዳርም ይሁን relationship ሲፈርስ ህመሙ ከባድ ነዉ የሚያልፍም አይመስልም ግን የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ሁሉም ያልፉል እግዚሀብሄር ትልቅ ነዉ ለበጎ ነዉ የከለከለን

  • @mekdesnigatu8081
    @mekdesnigatu8081 Před rokem +1

    I like the way you explain. it's true

  • @medhinestifanos7536
    @medhinestifanos7536 Před rokem

    I really admire you. You are so amazing. I hope other girls listen to you advice.

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳጊ የዛሬው ይለያል በርችልን

  • @kasahuntariku6793
    @kasahuntariku6793 Před rokem

    thank you dagi at this time i need this kind of msg...!

  • @user-hi2pi2uw2i
    @user-hi2pi2uw2i Před 10 měsíci

    ወላሂ የኔ ታሪክ አለበት ዳጊየ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem +1

    እዉነት ነዉ ዳግየ በርቺልን

  • @Hani30898
    @Hani30898 Před rokem

    THANK YOU 🙏🏽

  • @FuCh-lk4fx
    @FuCh-lk4fx Před rokem

    እናመሰግናለን❤

  • @seblewongelayenew5776
    @seblewongelayenew5776 Před rokem +2

    በጣም አመሰግናለሁ: ሲያስፈልገኝ የነበረ ምክር ነው :: ዳጊ ትለያለሽ🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-bl6ii5de2t
    @user-bl6ii5de2t Před 4 měsíci

    Thenk you dagi

  • @Sina-nl3zt
    @Sina-nl3zt Před rokem +2

    I don’t know about this but when u talk I feel good and thank you

  • @biruktaitalemu3051
    @biruktaitalemu3051 Před 2 měsíci

    Dagi you don’t know what you doin to me right now tnxs so much and keeping for ward to help people ❤

  • @eyerusgetu324
    @eyerusgetu324 Před rokem

    ተማሪ ካለ ሁሌም ትምህርት አለ እናመሰግናለን ዳጊ እንደ ሀገር ታስፈልጊናለሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +7

    በዚህ አለም እኔ እንደተረዳሁት ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ነው።እንዳልሽው የኔ እምነት አምኖ መቀበል ነው!!!በፍቅር ተጎዳሁ ትዳሬ ፈረሰ ብሎ የምን መነፋረቅ ነው ሴቶችዬ እራሳችንን ለመለወጥ በራሳችን ላይ በመስራት ግዜአችንን እናሳምረው።የሄደ እንኳን ሄደ እሰይ ይሄ የኔ እምነት አስተሳሰብ ነው።

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b Před rokem +1

      😢 ትሞክሪያለሽ ራስሽን ለማበርታት ግን ደሞ ያሣለፍሻቸዉ ከሱ ጋ ደስ የሚሉ ጊዜያቶች ትዝ ሲሉሽ ለካ የዉሸት ነበር እያልሽ ትጎጃለሽ

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem

      @@user-we3kb2jm5b አይዞሽ ውሸታምንና አስመሳይን በመራቅሽ መደሰት ነው ያለብሽ።

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Před rokem +1

    እኔም በጣም ተጎድቻለሁ በውሸት በክህደት ግን አሁን በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን😘😘

  • @senaitadmasu7208
    @senaitadmasu7208 Před rokem

    Dagiye in my life you are so unique I don't know l have no word !!!!ewnet betam nw mwedsh amnalew and ken be akal anchn maggnet tilku mgnote anchi lene givens of good!!

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 Před měsícem

    Yes of course ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @abc12452
    @abc12452 Před rokem

    የኔ ልዩ እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @mululeges50
    @mululeges50 Před rokem +1

    Thank you so much my sweet ❤

  • @mahletmuluegta8540
    @mahletmuluegta8540 Před rokem

    Tnx so much

  • @Tech-Science421
    @Tech-Science421 Před rokem

    የኔ ልዩ በጣም አመስግናለሁ ስልክሽን ባገኛ ደስ ይለኛል

  • @Atsede-ev5xo
    @Atsede-ev5xo Před rokem

    Thank you Dagi Hiwoten new yenegershegn

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před 6 měsíci

    የኔ ውድ በጣእ ያስፈልገኝ ነበር ይሄ ትምህርት እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @fikerbitew2991
    @fikerbitew2991 Před rokem

    አመሰግናለሁ

  • @adventureofall5839
    @adventureofall5839 Před rokem

    Dagiii thank you so much .i already download All Your vediooo ….😇😇😇💙💙💙💙💙💙💙💙😇😇😇

  • @nebyat1884
    @nebyat1884 Před rokem +1

    በትክክል የኔ ቆንጆ 👍👍👍

  • @tigi432
    @tigi432 Před rokem

    Dagye you have no idea what time I see this I was so broken now I feel wakes up ❤but my problem is different ❤

  • @samarjouni9657
    @samarjouni9657 Před rokem

    Yen konjo betam wodishale yawu Len altebalem biye erasegn asamignalew gin lemarisat bizu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤waga yaskefilal fikir malet lik indemiyakatil dinch nw Tebarekilgn❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před rokem +1

    ዳጊ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ በጣም እጅግ በጣም አመሠግንአለሁ ልቤ ላይጠገን ተሰብሮል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @zabibaseid7380
    @zabibaseid7380 Před rokem

    Thank u 🙏

  • @DagmawitEndashaw
    @DagmawitEndashaw Před rokem

    Ow all right thank you 🙏 😊

  • @frehiwotbizuayehu5186

    Thank You dear keep going ...