ክርስቲያናዊ እጮኝነት (ያላገቡ ወጣቶች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ) ፓስተር ቸሬ Precautions for Unmarried Youth Pastor Chere

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 08. 2021
  • ክርስቲያናዊ እጮኝነት (ያላገቡ ወጣቶች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ) ፓስተር ቸሬ Chriatian Relationship Precautions for Unmarried Youth Pastor Chere

Komentáře • 307

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  Před 2 lety +16

    የትኛውንምን በእጮኝነት ዙሪያ ጥያቄ ያለው
    በዚህ facebook.com/726661514082196/posts/4333175996764045/?app=fbl
    Facebook Inbox ያድርግልን።

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Před 2 lety +47

    ሙስሊም .ኦርቶዶክስ,ፔንጤ,ኑ ተማሩ ይሄ የሂወት ትምርት ነዉ ወላሂ ይጠቅመናል

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před 2 lety +56

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የአንተን ትምህርት ስሰማ ነፍሴ በእግዚአብሔር ቃል ትረሰርሳለች ዋው !! የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ በእግዚአብሔር ቃል የተጠበቀ ይሁን

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 Před 2 lety +1

      Hulum tmhert ene orthodox negn eyalk comment tsetaleh batles? Zem blek kal hiywet yasemalen bicha eko beki new. enem endeantew negn emnete mn eyalk endehinek ygebahal ?ene orthodox negn malet mn malet new ?

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 Před 2 lety +2

      @@selinachannel1870 ሰሊና የኔ እህት ብዙ የገባሽ አይመስለኝም እኔ የቲወሎጂ ተማሪ ነኝ በርግጥ እግዚአብሔር አይመረመርም ቢሆንም በትንሹም ቢሆን እውቀቱ አለኝ ። እኔ ለማለት የፈለኩት መልካም የሆነ ትምህር ማስተማር አይደለም ለእምነቱ ተከታዮች ይቅርና ለእምነቱ ተከታይ ላልሆነም ጭምር መልካም እይታን ታገኛላችሁ ለማለት ነው እንጂ በእምነቴ ልነግድ አይደለም ። ለምን የፕሮቴስታንት እምነት በጣም የተበላሸ ሰበረው ጣሰ ጠረመሰ ተሰበር ተከፈተ ቁጭ በል እግዚአብሔር ያዘብልሃል የሚል የዳቢሎስ ትምህርቶች እና በሀሰት ትንቢት ሲሰክሩ የእግዚአብሔር ቃል ሲሽሩ እና ትርጉም በሌለው ልሳን ራቫቫቫቫቫባባባባባቲራካሻኪራ ተይላሻባክ እያሉ በምስኪን ህዝባችን ላይ ሲያላግጡና ሲበዘብዙት እንደማየት ምን ከባድ ነገር አለ ? አሁን ግን ይህንን የሚቃወም እያሳሳቀ እውነትን የሚግት እውነተኛ አገልጋይ ፓስተር ቼሬን ያለማድነቅ በሽተኝነት ነው ።

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 Před 2 lety

      @@selinachannel1870 ግን ሀሳብሽን አከብራለሁ የኔ ቆንጆ ለእምነትሽ ያለሽ መልካም መንፈሳዊ ቅናት ስለሆነ ።

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 Před 2 lety

      @@አወጨወo19939 ልክ ነህ እኔም ትምህርቶቹ እከታተላለሁ አያመልጡኝም ከነቄፈታ ይልቅ የክርስቶስ ቃል በመማር በማውቅ አምናለሁ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ እያሉ ላይክ የኦርቶዶክስ አስተማሪ እንደሌለ ማሳታውቅያ መሰራት ደስ አይልም ለዛ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ ብዙ አስተማሪ አሉ ግዜ ወስደን ልባችን ከፍተን ከተማርን ለማለት ያህል ነው ወንድሜ

  • @rutylove9957
    @rutylove9957 Před 2 lety +65

    ምን አለ ይህንን ትምህርት ከማግባቴ በፊት በተማርኩ ብዬ ተመኘው. መጋቢ ቼሬ አንተ ለዚህ ትውልድ በረከት ነህ. ማንም ምንም ቢል ይህንን እውነት ይዘህ አትለፍ. ትውልዱ ማምለጥ አለበት. ይሄ ትውልድ እኔንም ጨምሮ ምን አለበት እያልን ጠፍተናል .ከጌታ ሀሳብ ውጪ እየሄድን ነው እንደእዚህ አይነት ትምህርት በጣም ነው እሚያስፈልገን reward ደግሞ ከላይ ነው. በብዙ ተባረክ. ትምህርትን ከዚ ከአሜሪካን ሀገር ሆኜ እየተማርኩ ነው በደንብ ነው እየጠቀምከኝ ያለኸው እና በርታ. አሁንም ጌታ በብዙ ፀጋ ይግለጥ. እወድሀለው.

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu2662 Před 2 lety +20

    መቼም የዚህ ዘመን ወጣቶች እድለኞች ናችሁ
    እንዲህ ፍርጥ አደሮጎ በጌታ ቃል ፍትፍት አረጎ በፍቅር እና በጸጋ የሚያገለግላችሁ የተሠጣችሁ የዚህ ዘመን ወጣቶች ተጠቀሙ።
    ፖስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም

  • @tefferaregassa7445
    @tefferaregassa7445 Před 2 lety +61

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ :: አሜን ! ብዙ የማላውቀውን ትምህርቶች መንፈስ ቅዱስ በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል ::

    • @MalikaMalika-gc4bq
      @MalikaMalika-gc4bq Před 2 lety +1

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Taberek

    • @kalidneja1565
      @kalidneja1565 Před 2 lety +2

      ቸሬ በጣም አመሰግናለው ላንተ የቀረብህ አለ ብዬ አላምንም ምክኒያቱም ገብቶሀል ምናልባት ያስፈልግሀል ብዬ የማስበው ነገር ቢኖር ለብዙዎች መለወጥ ምክኒያት ነህና አንተን ያላገኙህ አጊኝተውህ እዲለወጡ ረጅም እድሜይስጥህ አሜን

  • @kg2121tube
    @kg2121tube Před 2 lety +16

    ቸሬ ከፓስተሮች በጣም ትለያለክ ቃልና ቃሉን ብቻ ነው የምታስተምረውም🙏🙏🙏ለወጣቱም ለትዳርም ወሳኝ ነገሮች ናቸው የምታስተምረው!! wow የተረጋጋክ

  • @user-mf2tt1pn1x
    @user-mf2tt1pn1x Před 2 lety +7

    እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ይህ ፓስተር እያዝናና እያዋዛ የሚያስተምረው ትምህርት እውነት ከውስጤ ነው ደስ ብሎኝ የምሰማው

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z Před 2 lety +9

    ቸሬ የኔ ወንድም ጌታ ብርክ ያርግህ ፀጋው አሁን ካለው በላይ ይጨመርልህ

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j Před 2 lety +12

    ይህ ትምህርት መልክቱ ለኔም ጭምር ነው እግዚአብሔር ሆይ አንተ በማትገኝበት እንዳልገኝ አንተ እርዳኝ😥ተባረክልን ፖስተር🙏

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 Před 2 lety +9

    ዋዉ ቸሬ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክልን
    በእውነቱ ወጣቶች ጠቃሚ ትምህርት ስለ ሆነ
    እባካችሁን በመስተዋት እንሰማው እንጠቀምበት

  • @tadelusime4944
    @tadelusime4944 Před 2 lety +4

    በጣም ጥሩ ህይወትን የሚቀይር ቃል ነው ፓስተር ዘመንህ ይባረክ

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 2 lety +3

    ፓስተር ብሰማህ ብሰማህ አልሰለችም ዘመንህ ይባረክ

  • @danielshumeta8484
    @danielshumeta8484 Před 2 lety +4

    ፓስተር ቸሬ ኢግዚሃብሔር ይባርክ፥፥ ዪሄን ትምህርት በማስማቴ ከ ብዙ ነገር ነው የተመለስኩት

  • @martayeberga5010
    @martayeberga5010 Před 2 lety

    የምታወራው ሁሉ እውነት ነው ዘመንህ ይባረክ ፓስተርዬ

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před 2 lety +4

    ይህ ነው እውነተኛ ትምህርት ዋው መጥቸ የእግዚአብሔርን ቃል ለመካፈል እፈልጋለሁ

    • @dawitsamuel1650
      @dawitsamuel1650 Před rokem +1

      በጣም ትልቅ እዉቀት ነዉ ያገኘዉት እግዝአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ!!!

  • @tsegagirmay845
    @tsegagirmay845 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን ለአንተ የማይሆን ዘመን አይኑረኝ ጌታ ሆይ 🙏

  • @publiccell-yt9ii
    @publiccell-yt9ii Před 11 měsíci

    ይህን መጀመሪያ ብሰማ አልወድቅም ነበር ዛሬ ቀን ነዉ ተመስገን እንድሰማ ሰለረዳህኝ ተባረክ ፓሰተስ

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 2 lety +6

    ፓስተር ዘመንህ ይባረክ። እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 2 lety +4

    በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክ ፓስተር ቸሬ

  • @shegermusic5294
    @shegermusic5294 Před 2 lety +10

    I’m not protectant but በጣም የማደንቀው መምህር

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 Před 2 lety +2

    የሚደንቅ ምስጢር በእግዚአብሔር መንፈስ የተገለጠ ጸጋ ለብዙ ትዳር ፍቱን መድኃኒት ትምህርት ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @rg6423
    @rg6423 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እስካሁን ያልተገለጠ ጥበብን ያብዛልህ : ግራ የተጋባውን ትውልድን የምታተርፍበት ::

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před 2 lety +1

    ዋው የእግዚአብሔር ልጅ ፓስተር ቼሬ በጣም ትልቅ መልክት ነው መስማትና ማየት ለሚችል ሰው

  • @MeseratTakele
    @MeseratTakele Před 9 měsíci

    አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቅርቡ ነው ይፓስተር ቸሬን ማዳመጥ የጀመርኩት ግን እኔ ወጣት ነኝ በጣም ነው የተማርኩበት ❤❤❤❤❤thanks

  • @melate1677
    @melate1677 Před 2 lety +5

    ትንሽ እረዘም አርጉት በጣም ተመስጮ እየሰማሁት ነበር ድንቅ መልእክት ነው ፓስተር ቸሬ ተባርከሀል 😇🙏

  • @mulunhabu9382
    @mulunhabu9382 Před 2 lety

    ምንእላለው ተባረክ አንተ በቃ ለምልም የእድሜህ ቁጥር ከጤናጋር የበዛ ይሁን

  • @zuzulove8151
    @zuzulove8151 Před 2 lety +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ♥

  • @miheretuabayenhe3334
    @miheretuabayenhe3334 Před 2 lety +3

    ውንድም ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንን ይበሬክ እግዚአብሔር ፀጋሁን የብዘልህ ♥️

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v Před 2 lety +1

    ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ፓስተር ቹሬ
    በእዚህ ዘመን አንተን የሰጠ እግዚ ይባረክ ትምህርትህ ህይወታችን የሚቀረ ነው

  • @emebettessema7820
    @emebettessema7820 Před 2 lety +1

    እግዚያአብሔር ይመስገን በሀጥያአት ሳአልወድቅ ይህን ትምህርት በመስማአቴ እድለኛአ ነኝ አመሰግናአለው ትቸርዬ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarichosabe3031
    @sarichosabe3031 Před 2 lety +1

    Pastoryee tebarek hule ne ante timhert endetemarkugn tebarek
    ይሄ ትውልድ ታድለናን እንዳተ አይነት አስተማሪና መካሪ እ/ር ስለሰጠን እ/ር አንተንም ቤተሰብህንም ይባርክ

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 Před 2 lety +3

    እግዚአር አብዝቶ ይባርክህ
    የምር ገራሚ ትምህርት ነው በተለይ ስለ "ዮሴፍ እና ማርያም" የሰጠከው ምሳሌ በጣም አስተማሪ ነው።

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ሳዉ እግዚአብሔር ዘመን ሂዎት ይባረክ wawuuuu ተባረክ

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před 2 lety +1

    የተባረክ ሰው ዘላለምህ ይባረክ።።

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላተ ፓስተርዬ🙏🙏🙏 ደስ ብሎኝ የምሰማዎ ትምህርት ያተነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Před 2 lety +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቤተሰቦች
    መምህር ቸርነት ብዙ ተማርኩ
    እውነት እውነቱ ነው የምትናገረው ።
    ዘመንህ ይባርክ🙏🙏🙏

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 Před 2 lety +20

    Pastor , I am Catholic but i really blessed by your voice thank you.may God bless You

    • @amanbushie7605
      @amanbushie7605 Před 2 lety

      እኔም ካቶሊክ ነበርኩ አሁን ግን ጴንጤ ነኝ ።እና እህቴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ መፅሀፍ ቅዱስ ታነቢያለሽ?

    • @bettytube7512
      @bettytube7512 Před 2 lety

      @@amanbushie7605 bedenbe nwa

    • @amanbushie7605
      @amanbushie7605 Před 2 lety

      @@bettytube7512 በጣም ጥሩ ስለዚህ አንዳንድ ጥያቄዎች ላይ ብንወያይ ምን ይመስልሻል መፅሀፍ ቅዱስን center point እያረግን

    • @MsLidkid
      @MsLidkid Před 2 lety

      @@amanbushie7605 U failed to live Catholic, the church that actually worships Jesus with Holy communion. Wake up and come back to the real church of Jesus/ With respect!!

    • @amanbushie7605
      @amanbushie7605 Před 2 lety

      @@bettytube7512 wengel mindin naw?

  • @emiymehari5228
    @emiymehari5228 Před 2 lety +1

    ቃላት የለኝም ጌታ የእየሱሱ ይባርከህ ።

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem

    እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ትምህርትህን የመጀመሪያየ ነው ሰከታተልህ በጣምደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባረክህ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር አምላኬ የተመሰገነ ይሁን

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 2 lety +2

    ዉይይ ቸርዬ ስወድህ እኮ ተባረክ::እንደዉ ነጭ ነጯን ስለምትነግረን

  • @eyerusalemful
    @eyerusalemful Před 2 lety

    Geta Eyesus yibarkh!I have no words that you love the Lord,You are against this age!

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 2 lety

    በስማም ፓስተር ቸሬ በሳቅ ገደልከኝ አንተ ደንበኛ comedian ነህ በእውነት ትክክለኛ ትምህርት ነው ተባረክ!!!!! 🙏💐

  • @meskelutumiso9360
    @meskelutumiso9360 Před 2 lety +12

    Pastor Chere your videos are really amazing and clear. Can you do videos on how Christian Teenagers should live?

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 Před 2 lety +1

    በጣም ጠቃም የምታስተምረው ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yohannesgashama2182
    @yohannesgashama2182 Před 2 lety +2

    Man of GOD You are blessing for our current young Christian Generation and leading the generation especially young Christians into having Christian discipline in Friendship lead into marriage and living Godly life.

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před 2 lety

    በጣም እናመስግናለን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ሁሌም በርታልን እውቀቱን ያብዛልክ !እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !

  • @elltasolomon1275
    @elltasolomon1275 Před 2 lety +5

    God bless u pastor u are a gift from God for the generation🌺🌺💐💐🌺🌺🌺😇😇

  • @henokyoseph3991
    @henokyoseph3991 Před 2 lety

    በጣም አስተማር ትምህርት ነው።ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +11

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED, LIFETOUCHING,GOLDEN, TEACHABLE,ICON AND ANOINITED TEACHING PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @betelnegussie5071
    @betelnegussie5071 Před 2 lety +4

    God bless you pastor chere!

  • @kidistworku7815
    @kidistworku7815 Před 2 lety +4

    Thank you so much.. Pastor... May God bless you.. ♥️.. We love you so much

  • @Merkatosebategna
    @Merkatosebategna Před 2 lety +1

    ቸርዬ ተባረክ "የጌታን ፈቃድ ማወቅ"

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Před rokem

    አንተ ትለያለህ በእውነት ሰለ ጸጋው ጌታ ይባረክ ተባረክ ፋሰተር ቼሬ❤❤

  • @tamegebre9455
    @tamegebre9455 Před 3 měsíci

    God bless you to much paster Chere .❤❤❤

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye Před 2 lety +6

    Blessed more & more🙏🙏🙏🙏

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 2 lety +1

    አንተን ሺ ያርግልን ጌታ ብሩክ ነህ ፓስተርዬ

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Před 2 lety +4

    God bless you more and more

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j Před 2 lety

    ኡፍፍፍ ትምህርቶችህ desi ሲሉ በጌታ ተባረክ ❤️❤️😭🙏🙏🙏🙏

  • @tgcot431
    @tgcot431 Před 2 lety +2

    Pastor your are so blessed when I stressed you give me happiness and joy please keep it up empower the women and family 💚💛❤💯

  • @user-jz8jy7vp1b
    @user-jz8jy7vp1b Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN tabarki

  • @berisodadi1869
    @berisodadi1869 Před 2 lety +3

    God Bless you chere

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 Před 2 lety +5

    Wow beautiful message ❤ god bless pastor 🙏

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před 2 lety +1

    ሳልፈታ ባውቅህ ኖሮ ትዳሬ ባልፈረሰ ነበር! መልካም መካሪ ና አስተማሪ ነህ💙

  • @Honey-zv7zb
    @Honey-zv7zb Před 2 lety +5

    Pastor, your voice was breaking out... stay blessed 🙌

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před 2 lety

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ በዚህ ቃል ብዙ ተማርኩ
    በተለይ በእምነት ከተለያየ ሰው ጋር ጓድኝነት መጀመር ለእኔ ብዙ ነገርን ማጣት ነው ስላየውት
    አሁን በፀሎት እየተጋው ነው የኔ የሆነውን አባቴ እንድሰጠኝ እኔ ያሰብኩትን ሳይሆን እሱ ያየልኝን ያሰበልኝን እንድሰጠኝ ጌታ ይባርክህ የአባቴ ልጅ

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Před 2 lety +4

    ተባረክ ፓሰተር ቸሬ🙏💕

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před 2 lety +2

    Wow Amazing 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥very powerful message God bless you 👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 2 lety +6

    አሜን ❤🙏 ተባረክ ❤🙏

  • @betelhemgetu7475
    @betelhemgetu7475 Před 2 lety

    Thank you.
    Stay blessed paster♥

  • @ydtube5787
    @ydtube5787 Před 2 lety +1

    God bless You More Man of God

  • @mesaydilebo3490
    @mesaydilebo3490 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @edlovfikir560
    @edlovfikir560 Před 2 lety +2

    Amen amen amen amen God bless you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @solomonwoma493
    @solomonwoma493 Před 2 lety

    YOU ARE GIFT FOR CHRSTIAN YOUNGRRS GOD BLESS YOU

  • @yohannestekalegn6740
    @yohannestekalegn6740 Před 2 lety +1

    God bless you pastor

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 2 lety +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወደው ትምህርትህ እከታተላለህ

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +2

    Wow Ameeen Ameeeen tebarkelgn
    Geta betesbichikm hulu yebark🙏🙏

  • @ribkaataklte9149
    @ribkaataklte9149 Před rokem

    Pastor Chere betam enamesgenalen tebarek 🙏🙏🙏

  • @duretikassa5518
    @duretikassa5518 Před 2 lety

    GOD bless u pastor

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 2 lety

    እግዛብሔ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክህ በእውነት እነደዚህ አይነት ትምህረህ እውቀት ያስፈልገኝ ነበረ ብዙ ጥያቄወቼ መልስ አግኝቶልኛል በትክክለኛው ጌዚ ነው የመጣልኝ ለኔ ብዙ ነገረ አውቄበታለሁ እግዛብሔረ ይመስገን ይባረክ ዘመንህ 🙏🙏

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 Před 2 lety +1

    Tebarke 🙏🙏❤❤GOD is good Hallelujah

  • @dawittesfaye9812
    @dawittesfaye9812 Před 2 lety

    Paster cher zemeni yibarek

  • @mihretkassu1010
    @mihretkassu1010 Před 2 lety +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @charbelelkhoury3486
    @charbelelkhoury3486 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ለኔ ታመኝ አምለክ ናው።
    ተበራክ ፓስቴርዬ💕

  • @edilawitgetnet3535
    @edilawitgetnet3535 Před rokem

    ጌታብርክያድርግህ

  • @charbelelkhoury3486
    @charbelelkhoury3486 Před 2 lety +1

    ተራክልን ፓስቴር ቀጠይ ግዜ በጉጉት እንጠብክሃሌን🙏👏

  • @samiraadm2285
    @samiraadm2285 Před 2 lety +1

    Wowwwwww zemanke yebareke poster chare

  • @kalkidangirma4166
    @kalkidangirma4166 Před 2 lety +1

    Segawe yebzalet chere 😍😍😍Tbarklne zmnek yebark enamsegnekalen...... Geta unique behone melku eyetetekmbek nw tbark....

  • @mulatumulatulammalareb0032

    ክብር ለአብ ይሁን በረከት ለእነ ለቅሶ ዋይታ ለጠላት ይሁን ተበርክ ወደጄ

  • @fortnatekie6815
    @fortnatekie6815 Před 2 lety

    👏👏👏 GOD BLESS YOU!!

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k Před 2 lety

    God bless you.

  • @yeabsirakassahun529
    @yeabsirakassahun529 Před 2 lety

    you are blessed pastor

  • @fikirugezahegn2761
    @fikirugezahegn2761 Před 2 lety +3

    Amen

  • @zozo-yr9px
    @zozo-yr9px Před 2 lety

    Amen Amen geta mewxaweni yesteyali aminlew tebarki zemine yebarki yebizali

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 Před 2 lety +1

    God bless you

  • @samitesfa6252
    @samitesfa6252 Před 2 lety

    Thank You Sir

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před 2 lety

    May God bless you

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Před 2 lety

    Ye geta agelgay...be agelglotki tebarkealehu.amazing teaching♥️🙏

  • @silvasamir9171
    @silvasamir9171 Před 2 lety

    amen amen amen.amen amen keber legata leysuse ehuni amen tebarki pasetr. gata ysuse ebarkihi

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 Před 2 lety

    God bless you ♥️