የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 1 ( ባህላዊ ችግር) ሙሉ ትምህርት ፓስተር ቸሬ Inside marriage Full teaching part 1 Pastor Chere

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 1 ሙሉ ትምህርት ፓስተር ቸሬ After marriage Full teaching part 1 Pastor Chere

Komentáře • 327

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  Před 3 lety +30

    በዚህ ቴሌግራም ቻናል ትምህርቶችን ያገኛሉ።
    t.me/epaphraschrist/343

    • @negesudebere2767
      @negesudebere2767 Před 2 lety +1

      thanks

    • @kalkal5081
      @kalkal5081 Před rokem

      እኔ ያለሁት ወሎ ነው አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ለኔ ብለህ አትመጣም እኔ ለራሴ ስል እመጣለሁ ግን ከመምጣቴ በፊት የማወራህ ነገር አለኝ በዛ በደንብ ካወራን ቡኃላ መምጣት ካለብኝ እመጣለሁ ለአገልግሎት የምትጠቀምበት አንተን በቀጥታ የማገኝበትን ስልክ ፈቃድህ ከሆነ ስጠኝ እስከመጨረሻው መለወጥ እፈልጋለሁ በትምርትህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ወደፊትም አላቆምም እስኪ በኔላይ ስራ እኔም ለመለወጥ ፈቃደኛ ነኝ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před rokem

      ፓስተር ቸሬ ንግግሮችህ ያነቃቃሉ ቸራችን በአባባ ማሙሽ ዙሪያ እባክህን ብትሰራበት አንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ኢንሻአላህ

    • @hayatalmenhali1621
      @hayatalmenhali1621 Před 10 měsíci

      mikiman132

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Před rokem +2

    ፓ/ር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት ( ምክር ) በጣም ነዉ የምከታተለዉ ባለ ትዳርም አይደለሁም ግን ብዙ ነገር እማርበታለዉ እግዚያብሔር የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @yemhanes771
    @yemhanes771 Před 3 lety +31

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ ማንም ጎበዝ የሀይማኖት አባት የትኛውም ሀበሻ የተማረ አዋቂ ነኝ ባይ ማንሳት የማይደፍሩትን የ ቤተሰብ ጉዳይ በማስተማርህ ።እባክህ ቀጥል።

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 Před 3 lety +13

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
    እኔ ኦርቶዳክስ እምነት ተከታይ ነኝ
    ጌታ ኢየሱስ በቃል ቆንጇ ልጅ ሰቶኛል ክብርን ይውሰድ አሜን

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 Před 3 lety +27

    ተባረክ ቸርዬ ይሄንን ትምህርት ከማግባቴ በፊት ተምሬ ቢሆን ትዳሬን ባተረፍኩ ነበር:: ግን ይሁን ጌታ እርሱ አዋቂ ነዉ ክብር ለእርሱ ይሁን

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 Před 3 lety +2

      Tebareki geta tedarshen yemelslesh "yemyastarku btsuan nachwena" tareku ,weyzero mest tarekew, tarekat ato bal.

    • @Mihretu559
      @Mihretu559 Před 3 lety +2

      @@habtamutibebu2947 ጌታ ይባርክሽ/ክ ፀልዬልኝ

    • @soliyanatadesse96
      @soliyanatadesse96 Před 3 lety +1

      Yenye mare selote adergi egziabhare yechelale eseleyelashalew ewnete tedarsh yemelesale Amen

    • @samritame
      @samritame Před 3 lety +1

      ለእግዚአብሔር የማይቻል ነገር የለም🙏

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 Před 3 lety +13

    ፓ/ር ቸሬ የዘመናችን ድንቅ አገልጋይ!
    እግዚአብሔር በብዙ እየተጠቀመበት ያለ
    አሁንም የዘመሙ፣የባለትዳር ጎጆዎችን እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ እያቃና ያለ እምንወደው:አገልጋያችን ነው!እወድሃለሁ!🙏🙏

  • @ehitetadese8512
    @ehitetadese8512 Před 3 lety +5

    Wow እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከማግባቴ በፊት ይሄንን ት/ት ተምሬ ቢሆን ስኬታማ ህይወት ይኖረኛል አሁንም አረፈደም እጠቀምበታለሁ ተባረክ የማይሰለች ትምህርት ነው እያሳክ👌🙏

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 3 lety +3

    ፓስተርዬ ምንም ቃል የለኝም ምነው ድሮ ይሄን ትምህርት በሰማሁ አሁንም አረፈደብኝም ያልተበላሹ ገፆች አሉኝ እሱ ያለኝን ለመሆን ዝግጁ ነኝ ተባረክልኝ

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 Před 3 lety +14

    ፓስተር ቸር በአንተ አገልግሎት በጣም ከተጠቀሙት አንዱዋ ነኝ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před 2 lety +13

    I am an Orthodox, but I love this man's preaching and worshiping! Tebarek! endezih new memhir malet!

  • @yordanostadesse5041
    @yordanostadesse5041 Před 3 lety +9

    ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ትምህርት ነው እኔ በጣም በጣም ነው የተማርኩበት ከዛም አልፎ ለጎደኛቼ ሁሉ ነው ሼር ያደረከት ትምህርትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይባርክህ!

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 Před 3 lety +7

    ተባረክ ፓስተር የማይጠገብ ነው አንተ የምታስተመረው ትምህርት ቤታችንን ሀገራችንን ያንፃል ሁሌም ያንተን ትምህርት በጉጉት ነው የምሰማው

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 2 lety +4

    በእውነት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም በሚገርም ነው የተጠቀምኩበት ፀጋውን ያብዛልህ🙏

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před 3 lety +1

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የማዳምጥህ አላውቅህም እስከዛሬ እንዴት አላወኩህም በጌታ እንዴት ደስስስስስስ የሚል መልክት ነው🙏😇😇😇😇ተባርኬያለሁ ተባረክልኝ ስለትዳር ነክ ነገር መስማት ያስደስተኛል ነፍሴን ሰጥቼ ነው የምሰማው ደክተር መስከረምን ነበር የምከታተላት አንተንም ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል 💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇😇😇

  • @tinsaemakuria5550
    @tinsaemakuria5550 Před 3 lety +6

    ጌታ እየሱስ ይባርክ ምን አይነት አስተማሪ ትምህርት ነው ተባረክ ዋው

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u Před 3 lety +8

    የእስራኤል ቅዱስ ክብር ይግባው ❤❤ እኔ ቅርንጫፍ ነኝ ❤ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @Aliahmad-jy5bq
    @Aliahmad-jy5bq Před 3 lety +4

    👏👏👏👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልህ እውነት ሳላስበው ነው ደቂቃው ያለቀው ብዙ ተምሬበታለሁ
    በሶስት የተገመደ ገመድ በዕውነት ፈጥኖ አይበጠስም በየሱስም አሜንንን አሜንን

  • @Mekdubye
    @Mekdubye Před 3 lety +122

    24hr ብሰማው የማይሰለቸኝ የተባረከ ሰው 🙌🏾

  • @user-qu3qn6jh1f
    @user-qu3qn6jh1f Před 9 měsíci +1

    አውነት ነው ፓስተር ጌታ ይባረክ ዛምንህ ሁሉ ይባረክ

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 Před 3 lety +6

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ።
    ድንቅ ትምህርት እንደማር ወለላ ያለ ችግር ወደ ውስጥ ይገባል።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +4

    ልጆች ስለሚለው - በማዕድ ዙሪያ እንጂ ማዕድ የሚገለብጡ አይልም ቼርዬ ዋው ዘመንህ ይባረክ
    ይህ ቃል ካልተጠበቀ ትዳር -ሩዋንዳ ነው የሚሆነው ብሩክ ሁን ቸርዬ
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    11፥3
    ነገር ግን የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥ የሴትም ራስ ወንድ፥ የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለሁ።

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 Před 2 lety +1

    ቸሬ እስከዛሬ ሳላዳምጥህ መቅረቴ ቆጨኝ። የእውነት ገራሚ ሰው ነህ ከሀቅጋ ረጅም እድሜ ከጤናጋ!!እመብርሀን ትጠብቅህ!!

  • @Evana471
    @Evana471 Před 3 lety +3

    እውነት ነው ሁሉ በቦታው ፍሬ አለው ውበት አለው ...... እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በርግጥ የህይወት ውሀ ምንጭ ከሆዱ ይፈልቃል እንደሚል ባንተ ይሄን አያለው እየጨመረ ይሂድ!!!

  • @user-fu1hl4hf4e
    @user-fu1hl4hf4e Před 3 lety +9

    ምናይነት ማር የሆነ አገልጋይ ነው ጌታ አብዝቶ ብርክክክክ ያርግህ ወንድሜ!!!!

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    ተባረክልን የተወደድክ ፓስተር ቸሬ አንተና ቤተሰብህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን🙏❤

  • @bikobiko9164
    @bikobiko9164 Před 3 lety +4

    ዋዉ ምየንፅ ትምርት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት አስታሰሰቤን ለዉጦታል

  • @habetamutsegaybiru9869
    @habetamutsegaybiru9869 Před 3 lety +14

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!

  • @user-ri2ks9ei1m
    @user-ri2ks9ei1m Před 2 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ቸሬ
    ትምህርት በጣም ደስ ይላል እባክህ በዚህ ቀጥል እኔ ብዙ ተምረሃል በአንተ በጣም ነው መማስግነው 🙏❤❤🙌🙌

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 3 lety +3

    ሁሌም ባዳምጠው የማልሰለቸው ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 Před 3 lety +5

    I blessed My Lord who gave you for our generation!! Be strengthened till the End!!

  • @filmontesfay8237
    @filmontesfay8237 Před 11 dny

    ቸሬየ እግዛቤሄር ፀጋውን ያብዛልህ እስከመጨረሻ በዝፎኑ ያንርህ የሂወቲ ታላቁ መመህር ነህ።

  • @Canada404
    @Canada404 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቼሬ በእውነት ተባርኬአለሁ እሚገርም ትምህርት መሰረቱ የእግዚአብሔር ቃል የሆነ በእዉነት እግዚአብሔር በሰማነው እንድናፈራ ጸጋውን ያብዛልን ተባረክልን ውድ ወንድማችን🥰

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před 3 lety +2

    ተባረክ። ለብዙ ትዳር መፈወስ ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው። በተለይ ሰለጠነ በሚባለው ዓለም የወንድ ራስነት? እየተገዛሽ ወደጌታ አቤት በዪ? የልጆች ጤናማ እድገት ላይም ተፅእኖ አለው። ያብዛ ይጨምርልህ።

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 Před 3 lety +8

    የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች
    1;ባህላዊ ችግር
    2; የሀላፊነትን ቦታ አለማወቅ
    3; የቤት ዉስጥ ሁከት መካንነት

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Před 3 lety +6

    ተባረክ የሜገርም ትምህርት ነው

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ጌታ ብርክርክ የርግህ ቸሬ♥ሰለውቅህ ከትምህርቱ ጎድዬ ነበር

  • @yemsrachitamiru6696
    @yemsrachitamiru6696 Před 3 lety +2

    ከዚ የበለጠ የቃሉ ምስጥር ይገለጥል ካወከው ከገባህ ከተገለጠልህ በላይ ይገለጥልህ የእግ/ር ህልውና ያለው ትምርት ነው ሀሌሉያ

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety

    ቸርዬ የተባረክ የጌታ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ይጨምርልህ ፀጋው ይብዛልህ ለምልም ።

  • @tsiontadesse910
    @tsiontadesse910 Před 3 lety +2

    Ene Orthodox negn. Pastor Cheren gen betam nw emadenkeh. Fetari yetebekeh

  • @user-xc4xz3so4i
    @user-xc4xz3so4i Před 3 lety +5

    መዝሙር 128
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው።
    ² የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል።
    ³ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው።
    ⁴ እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።
    ⁵ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።
    ⁶ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 Před 3 lety +1

    አሜን በጌታ ስም ተባረክ ስለ ትምህርት

  • @mymy2257
    @mymy2257 Před 3 lety +3

    ጌታ ዘመንክን ይባረክ ግሩም ምክር ይብዛልህ

  • @ababetefera6694
    @ababetefera6694 Před 3 lety +4

    ጌታ ይባርክ ፣አግዚአብሔር ስለገለጠልህ።

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 Před 3 lety +2

    የተባረከ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 3 lety +3

    በብዙ ተባረክልን ፖስተር ቸሬ 🙌🙌🙏

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před 3 lety +4

    I thank God for His word!
    I thank God for His using you my brother!
    Thank you for serving our Heavenly Father and His people!
    May the Lord bless you, family and your Ministry abundantly!!!
    I'm blessed by your teaching!
    Thank you.

    • @zulfamohammad4314
      @zulfamohammad4314 Před 3 lety

      ቸሬ ሠለም የምጠይቅኸ እኔ ካገባሁ 19 አመቴ ነው ባሌ በቤተሠባቼ ይሠድኛል ያለዉን ንብረትን እንድጠቀም አይፈልግም በአጠቃላይ የተረጋጋ አየደለም

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 Před 3 lety +2

    ፓስተር ቼሬ ዘመንህ ይባረክ

  • @ellujossi7200
    @ellujossi7200 Před 3 lety +3

    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 3 lety +1

    OMG ፓስተር ቸሬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ለእግዚአብሔር ክብር አጨብጭቡ ብለሃል እሺ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሜን ክብር ለጌታ ይሁን 🙏::
    ትምህርትህን አዳምጬ አልጠግብም ::

  • @samrisamrisamrisamri8513
    @samrisamrisamrisamri8513 Před 3 lety +2

    ቸርዬ ደስ ብሎኛል ከእኛ አልፎ ሚዲያ ላይ ት/ት ለኡሉም መድረሱ እኛ እንደተባረክን ብዙዎች እንደሚባረኩ አምናለው። ጌታ ይባርክልክ።

    • @febenblessed2963
      @febenblessed2963 Před 3 lety

      Samri churchu yet nw?

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 3 lety

      @@febenblessed2963 sar bet pepsi ( gidey building) 50 m geba bilo.. ketach new yayehut

  • @eliliiprince6456
    @eliliiprince6456 Před 3 lety +4

    በብዙ ተባርክ🙏🙏

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před 3 lety +2

    ተባረክልን ወንድማችን ቸሬ በብዙ ተባርከንብሀል ለኔ ለውጥ ሆኖልኛል ከሰማሁት ቃል የተነሳ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 2 lety

    እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ :: ልገልፅ የምፈልገው መጋቢ ሀዲስ እሽቱን እንደማልጠግባቸው ሁሉ ፓስተር ቸሬ ንም ትምህርት ሰጪ ፈትፍቶ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያጎርስ ድንቅ ሰው እንደሆነና እማይጠገብ መሆኑን ነው::

  • @bezabeza42
    @bezabeza42 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርክ ትክክለኛ አሳብ መስመር የሚያሲዝ ቃል ነዉ ዘመን ብሩክ ይሁን

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 2 dny

    አቤት ምናለ ከ20 አመት በፊት ህዬንን ትምህርትህን በጠቅላላው ሁሉንም ስብከቶችህን ባገኘሁት? ቤተሰብ ከተሰራ ሀገር ይኖራል ሁላችንም እንደየ እምነታችን እኖራለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቃ አንተን ለመስማት ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅብኝም:: አቤት መንፈስ ቅዱስ ነው የሚያናግርህ የቅዱስ ገብርኤልን ኃያልነት መመስከርህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ

  • @soretihailujebesa27
    @soretihailujebesa27 Před 3 lety +3

    I love this message God bless you pastor. My lord give us the understanding and the wisdom to live in his word.

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 3 lety +3

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!!!

  • @bezawityegirma9374
    @bezawityegirma9374 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ ቸሬ በጣም እየተቀምኩኝ ነው

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 Před 3 lety +5

    God bless you I learn a lot .

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309

    ዘመንህ ይባረክ አንተ ሰው አሳረፍከኝ በጣም ጥያቄ ውስጥ ነበርኩ ተመልሶልኛል ።

  • @birukmelesa5775
    @birukmelesa5775 Před 3 lety +2

    Ameeeèeen ameeeeeen tabereki cher geta fatsimo yibariki!!

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬለነገ ትዳሬ ይጠቅመኛል እባክህን በየሳምንቱ ብቅ በል እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልህ

  • @semharasevaw4817
    @semharasevaw4817 Před 3 lety +3

    ውነትም ቸሬ 👏👏👏

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před rokem

    Wow አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen hallelujah thank you for this Life change message pastor

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ።🙏🙏🙏 አንጀት አርስ ትምህርት ።

  • @tarikawoke4071
    @tarikawoke4071 Před 2 lety +1

    God help me live my life by your words 🙏. Let it be your will for me to find "the head" of my 🏠. Amen!

  • @samkwt3246
    @samkwt3246 Před 3 lety +1

    ተባረክ ፓስተረ ቸሬ

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 3 lety

    ፓስተር ቼሬ ትምህርትህን ዘግይቼ ነዉ የሰማዉት በጣም ጠቃም ትምህርት ነዉ እኛ በት አብዮት ከተነሳ አመታትን አስቆጥሯል ይሄዉ እነም እሱን ሸሽቼ ረጅም አመት አረብ ሐገር ቆየዉ በአካል ባአገኝህና ካዉንሰል ብታደርገን ትዳራችን ይፈወሳል አምላኬ እየተጠቀመብህ ነዉ የት ላግኝህ አድራሻህን ብያግኘዉ ደስ ይለኛል ተባረክ የአባቴ ብሩክ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Před 2 lety

      facebook.com/726661514082196/posts/4344743382273973/?app=fbl
      በዚህ Inbox ያድርጉልን!

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 3 lety +4

    ዋው አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sadaahmedahmedin6373
    @sadaahmedahmedin6373 Před rokem

    u are the right man in Ethiopia everything u are saying right my Allah bless u my good brother

  • @Bellayerose
    @Bellayerose Před 3 lety +2

    ተባረክ ፓስተር

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 3 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ፖስተር ቸሬ

  • @jesusabchannel1107
    @jesusabchannel1107 Před 3 lety +2

    stay blessed it change my life because it tells me to fear almighty GOD

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety +5

    U are blessed 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sarastraditionalethiopiank1689

    An amazing message god bless you

  • @mercy_gunner6768
    @mercy_gunner6768 Před 3 lety +1

    Part 2 3 4 5 6 7 infinity plssss.......i really really loved it.....keep it coming plss

  • @askalemulugeta1191
    @askalemulugeta1191 Před 3 lety +1

    You speak the truth with love. God bless you and your family. May the Lord God bless you. I am blessed!!!

  • @abinetalemayehu4198
    @abinetalemayehu4198 Před 3 lety +3

    Be blessed forever

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ቃህይወትን ያሠማልን

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 Před 3 lety +2

    God Bless u more.

  • @yemisrachmelaku9394
    @yemisrachmelaku9394 Před 3 lety +2

    እውነትን በፍቅር ስለምትገልጥልን ተባረክ።ፀጋ ይብዛልህ👐 ተባረክ ቸርዬ

  • @Meseretethiopia9575
    @Meseretethiopia9575 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርታልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @joosulu9048
    @joosulu9048 Před 3 lety +1

    God bless you. You are amazing pastor after I have listened this lesson I start looking my self. One thing that I didn't mention is for being frank which the other skip and ashemd of the teach us.

  • @kalkidantomas4881
    @kalkidantomas4881 Před 3 lety

    ዘመንህ ይባረክ የነካሄው ነገር ሁሉ ይለምልም

  • @yuletamirat8651
    @yuletamirat8651 Před 2 lety

    እግዚያብሄር ለትውልድ ያስነሳው ሰው ነው ተባረክ ፖስተር ቸሬ

  • @emutikumsa323
    @emutikumsa323 Před 3 lety +2

    Wow Amazing God bless you more 🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +6

    እኮ ትዳር ውስጥ በቴቴ ቀልድ የለም የሚባል ነገር የለም እቴቴ ወደ አቴቴ ይቀየርና ባህላዊው ነገር ላይ ጥንቃቄ!!

  • @negedamedo9952
    @negedamedo9952 Před 3 lety +1

    thank you so much to change my life like this dereskelge God bless you more and more

  • @user-ze4kv5gf1t
    @user-ze4kv5gf1t Před 2 lety

    ተባረክልኝ ተባረክልኝ📖📖📖❤️❤️❤️📖

  • @temesgentesema1093
    @temesgentesema1093 Před 2 lety

    Geta zemenehen yebarkew pastorye

  • @hannasasaw580
    @hannasasaw580 Před rokem

    ተባረክ ዘላለም ኑር

  • @zed6309
    @zed6309 Před 3 lety +1

    Geta Eyesus yibarkihi ptr chere,🙏🙏

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 2 lety

    አስደናቂ ትምህርት ዘመንህ ይለምለም

  • @kelutube4298
    @kelutube4298 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ pastor chare

  • @almaalmas437
    @almaalmas437 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem

    Tankyou 👌 👌 👌 👌 USA 🇺🇸 love you.

  • @tegytegy7181
    @tegytegy7181 Před 2 lety +1

    አበትዬ ዘመንሕ የታባራኬ ይሁን 😘💝

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 Před 3 lety +3

    Thank you pastor

  • @masraal1693
    @masraal1693 Před 3 lety +2

    Amenn 👏👏❤❤🙏