ከጋብቻ በፊት ውሲብ( መሞካከር)... ከፓ/ር ቸሬ ጋር የተደረገ ግልጽ ውይይት።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 54

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ...ባላለቀ እያልኩ ነበር ስከታተል የነበረው! ማራኪ መሰናዶ እና ወሳኝ ነጥብ ነው ይዛችሁልን የቀረባችሁት! ተባረኩ።

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Před 3 lety +1

      ለ እንሞካከር ባዮች አንጀት አርስ መልስ !!! በሬ ቄራ ሲገባ የሚታረድ አይመስለውም ዋው !! ቸርዬ ትናገረዋለህ ከምር !! ከሞከረ በውሃላ ማንም ሰው ባል አይሆንም !!! ትክክል

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Před 3 lety +4

    በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @aberasheaberashe1458
    @aberasheaberashe1458 Před 3 lety +5

    እውነት ነው ቸርነት ተባረክ ዘመን በጌታ ይለቅ

    • @helenkebede8434
      @helenkebede8434 Před 3 lety

      Gets ybarkacu bfsum glsnet new ytenagerkew yabzalh bzwocn Atrf tebarek paster

  • @hailelove1
    @hailelove1 Před 2 lety

    እናመሰግናለን።ስለ አቦርሽን ብትሰራለን ደስ ይለኛል

  • @tarekegnelias
    @tarekegnelias Před 3 lety +1

    God bless you pastor chare

  • @raida5820
    @raida5820 Před 3 lety +2

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @andubere1948
    @andubere1948 Před 3 lety +1

    You are So Blessed Pastor!

  • @nattytesfaye7788
    @nattytesfaye7788 Před 3 lety +2

    God bless you more and more pastor chere

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    ትምህርትክ ሱስ ሆነብኝ እራሴን ወቀስኩ ተደፍራለው ገና በልጅነቴ ግን ለፍቅረኛዬ ገላዬን ሰጥቻለው ሀጥያት መሆኑን አላቅም ነበር አሁን ነው በጣም የገባኝ። ሀገሬ ስገባ ንሰሃ ለመግባት አስባለው

  • @GreatBooks12
    @GreatBooks12 Před 3 lety +5

    This one saved my life

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety

      Tebarek wendm Behailu slesetehn asiteyayet abronth ayleyen .

  • @kalikdankalikdan91
    @kalikdankalikdan91 Před 2 lety

    Be iwunet igzabiher ybark tabarek paster

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 3 lety

    Ohhhhhhhhhhh pastor geta yebakeh enamesegenalehen

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 Před 3 lety

    Very important topic for generation God bless you 🙏🙏🙏

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Před 2 lety

    Thank u.pastor it is logic ....

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety

    Pastor Chere swdk eko❤ bewnt geta zmnkn ybark bezu nger tmerbtalw 5barku bertu❤🙏

  • @habtamutariku7931
    @habtamutariku7931 Před 3 lety +1

    Bless u enamesegnalen

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 Před 3 lety +1

    Geeetaa yebarekeke enamesgenalene

  • @GreatBooks12
    @GreatBooks12 Před 3 lety

    Interviewer bexam appreciate areghalwu..mitserawun tawqale

  • @tigisttekalign2921
    @tigisttekalign2921 Před 3 lety

    Geta yibarkeh meles temelisowal zemneh yibark

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 Před 3 lety +1

    ተባረኩ💌✅

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety

      እናመሰግናለን ሎጲሶ ተባረክልን አሁንም አብሮነትህ አይለየን ።

    • @abewada4784
      @abewada4784 Před 3 lety

      Sew malet mirx yegna paster cher I Love you God bless you

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před 2 lety

    በትክክል እኔም የሚቆጨኝ የህይወት መንገድ አለ

    • @konjetdebero1716
      @konjetdebero1716 Před 2 lety

      አይዞሽ ከስህተት መማረ አለ እኮ ትጅዬ

  • @zewdiberhane8054
    @zewdiberhane8054 Před 3 lety +2

    ንግግራችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ስጪ ነው ግን ቅር ያለኝ ለምሳሌ ብለህ እንደ ሶማሌ ሁለቱም ያወራሉ ላልከው የስው ዘር በኔጋቲፍ ማንሳት ጥሩ አይሆንም ትምእርት እንዲሆንእ

  • @debebebebe8360
    @debebebebe8360 Před 3 lety

    በትክክል

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 3 lety +4

    ለ እንሞካከር ባዮች አንጀት አርስ መልስ !!! በሬ ቄራ ሲገባ የሚታረድ አይመስለውም ዋው !! ቸርዬ ትናገረዋለህ ከምር !! ከሞከረ በውሃላ ማንም ሰው ባል አይሆንም !!! ትክክል ምንድን ነው የሚቀምሰው ሄዶ የናቱን ምስር ወጥ ይቅመስ

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety +1

      እናመሰግናለን debo ተባረክ አብሮነትህ አይለየን ለወዳጆችህ ማጋራትህን(ሼር) ማድረግህን አትርሳ ።

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Před 3 lety +2

    Era chereye pls invite him everyday he makes me laugh

  • @yorda7090
    @yorda7090 Před 3 lety

    Great point ❤️❤️❤️💯💯💯

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety +1

      ተባረኪ ዮርዲ እሁንም አብሮነትሽ አይለየን ለወዳጆችሽ ማጋራትሽን (ሼር) ማድረህሽን አትርሺ ።

    • @yorda7090
      @yorda7090 Před 3 lety

      @@siket_show I will 👏👏👏

  • @debebebebe8360
    @debebebebe8360 Před 3 lety

    መክር በጣም ደስ ስል ፖስቴር

  • @resurrectiontensay7774
    @resurrectiontensay7774 Před 3 lety +2

    Geta Yebarkachu

  • @kiyakiya8119
    @kiyakiya8119 Před 3 lety

    God bless U

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor8294 Před 3 lety +1

    Endayenwtwene yabezalene

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před 3 lety

    ትክክል. ሄዶ. የናቱን ወይም. የህቱን ወጥ. ይልቅስ

  • @TheNigist
    @TheNigist Před 3 lety +2

    የእኔ ጥያቄ ክርስቲያናት በእጮኝነት ጊዜ sex አድርገዉ ያሉ ሰዌች ሳያገቡ እና በወረቀት የተጋቡ ሰዌች በ ጌታ ፋት የቱ ነዉ ጋብቻ የሚባለዉ? በወረቀት ሰላላገባ የሚያደርገዉ sex ሃጥያት ብቻ ሆኖ ይቀራል ማለት ነዉ? ወረቀት በጋብቻ ብቻ ይወሰናል ወይ?

  • @ganettafesse3089
    @ganettafesse3089 Před 3 lety +1

    Are you belete Bekele total sefer?

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety +1

      Amesegnalehu Geni .

    • @siket_show
      @siket_show  Před 3 lety +1

      Awo anchis ?

    • @ganettafesse3089
      @ganettafesse3089 Před 3 lety +2

      Awo enem total neg Ya ato Bekele lej OK but enena ante mene school temrenale and abye demo tafesse new Eder bet yemesera l am sure u know my fother and my famly ebetachu eyemetu ebla neber eteta neber

  • @mareshikor8308
    @mareshikor8308 Před 3 lety

    እረ ፓስተር ቸሬን የት ነው የማገኘው? እርዳታህ ያስፈልገኛል

  • @accordingtofrye514
    @accordingtofrye514 Před 2 lety

    ሂዶ የናቱ ወጥ ይቅመስ አለ እውነቱኮነው

  • @habesha8969
    @habesha8969 Před 3 lety +1

    የኔ እኸት ምክር የምትመክሪ እንጂ ፕሮግራም የምታስተዋውቂ አትመሥይም

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 Před 3 lety

    አረ ፓስተር እኔ በጣም ሳቂታ ነኝ እና ምናይነት ሰው ነው ማግባት ያለብኝ??