ሴት ልጅ የእርካታ ስሜት አላት? ከፓስተር ቸርነት በላይ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ!
Vložit
- čas přidán 16. 10. 2021
- ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶአችን በጋብቻ ውስጥ ስላለ የወሲብ ችግርና መፍትሄ ጥቂት ሃሳቦችን በክፍል አንድ ከፓስተር ቸርነት በላይ ጋር ይዘንላችሁ መተናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ ጥያቄአችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ czcams.com/channels/PSl.html...
FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021: #BetachnTv
ምን እነደታዘብኩ ታውቃላችሁ
ሂወት ሁሌ ጥያቄ አላት
ያገባውም;ያላገባውም ;ጥያቄ የወለደውም;ያለወለደውም ጥያቄ
ብቸኛውም;ጥያቄ በቃ የገርማል ማረፍ በጌታ እየሱስ ብቻ ነው ለካ ከዛ ውጭ ጥያቄወቻችን የቀጥላሉ
ፓስተር ቸሬ እባክህ ራስን ሳይችሉ;ስራ ሳይዙ;ትምህርት ሳይጨርሱ የፍቅር ጓደኛ እያዙ ልጅ ሲወልዱ ብዙወቹ ትተዋቸው እየሄዱ በየሚድያው በአካባቢም እያየን ነው በዚህ ጉዳይ አስተምር ነገ ለሚደርሱበት ነገር ዛሬ በሰሩት ስህተት ሂወታቸውን አያጎሳቁሉ በተለይ አገሠዥ ረዳት የሌላቸው ሴቶች ሊያስቡበት የገባል ልጅም በረአት የሚሆነው ድጋፍ ሲሰጣቸው ነውና የአመለካከት ለውጥ ያስፈልጋል
የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን ፖስተር ቸሬ የሚሰጠውን ትምህርት እወደዋለሁ
I can't get enough of pastor ቸሬ አይሰለቸኝም የምር you are true teacher
May my LORD bless you with more
ጌታ ይባርክህ የብዙዎችን ትዳር ያፈረሰው ነገር ነው ሰው ሁሉ በማስተዋል ቢሰማው ትዳሩን ይታደጋል ተባረኩ!!!!!!
ከልጅነት ሚስትጋር ደስ ይበልህ የሚለው ቃል ምሳሌ 5:18 ጀምሮ ነው እና ተባረኩልኝ ለማስተካከል ያህል ነው
You guys are our blessing, Thank you Seni & Pastor Chere 🙏🏽
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ የአንተ የተባረክ,!
ቻርዬ ጌታ ይበርካህ ታበራክ በጠም ደስ ዬምል ትምርት ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👌👌Thank you so much for the lesson!!!
Thank you pastor
Plaster Dere betam amsgnhalhu le set yalh keber!🙏🇪🇹🇸🇪
This convo should be with related doctors.
Pastor you are amazing 🙏❤
Senishayeeee You are Blessed to Dare such Topics 🥰🥰🥰
Thank you for sharing God bless you 🙏. Its very knowledgeable discation.I appreciate you for this Important marriage 💑 topics.
Thank you for your feedback. Keep on doing good work. I like your show.
ትክክል ተባረክ ያቅለሸልሻል ጥሩ ገልፀኽዋል
እናመሠግናለን
ተባረኩ ውዶች
Tebarekuuu pasetere chere selanite getaan amesegenalew
Blessed more
God bless you
Wonderful word
Well...as far as my concern. Sex is not all about marriage it only a partial part of marriage..and also there are specialist and therapist on this issues one can get help from..it is in my believe the pastor shall prich the gospel more than such issue..teach more spertual mater
ድንቅ ነው።
daas yillala tebarekuu
አረ ዛሬ እኔ ብቻ ነዉ የተማርኩት
ገና ፀዳ ፀዳ ያሉ ዘመናዊ አስተማሪዎች ይመጣሉ
Er menu maferya nehi???
ዋውውው
Misteh gen tadlalech betam
Pastor thank you
ትክክለኛ ሀሳብ ነው።
Geta yebarkachew
ኧረ ቸርዬ እኔም የተቸገርኩበት ነገር ነው
Good for you to bring up this issue but ማህፀን ላይ የሚቀመጥ መንፈስ አለ ስሜት እንዳይኖራት የሚያረግ ለ ፍቺ ለዝሙት ለመጋበዝ ወንዱም እንደዛው ስንፈተ ወሲብ ይባላል። ባል የሴትን ስሜትጠበቀ አልጠበቀ መንፈሱ ጉዳዩ አደለም አላማው ማፋታት ዝሙት ማስፈፀም ግን በህልመለሊት በጓደኛ፣በቤተሰብ፣በዘመድ even በባል እየተመሰለ ግን ይሄ አይነቱ ህልም ደፍረው ለሰው አያወሩትም ያረካታል ወንዱም እንደዛው መንፈሱ የኔ ነች/ነው አግብቻታለው ነው አይነጥላ በተለምዶ ይባላል ያው ሰይጣን ነው
czcams.com/video/ZHgB-iWSB5I/video.html
😉😉😉🤔🤔
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🤣🤣✅✅✅✅
In genesis God said go be fruitful.. he didn’t say be happy with sexual intimacy. The need for sexual intimacy are for procreation, for fidelity and for union.
Selam yemwedish
ልጅቱሃ ባጣም ዳስ አለቺይ ሳልድቂስህ አላልፍም ሁልርታቹም ታባራኩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏💕💕💕💕💕💕
Then when he says, do not refuse [defraud] one another, he deals with postponing the debt to be rendered. First, he shows how the conjugal act should be postponed. In regard to this he teaches that one things must be avoided, saying: do not refuse [defraud] one another, so that, for example,. The husband wishes to abstain when the wife does not, or even conversely. The Apostle calls this fraud, because one is taking away what belongs to another-and this pertains to fraud no less in marriage than in other affairs, as it says in Proverbs (12:27): “The fraudulent man will not catch his prey,” namely, because one who offers God his continence accompanied by that fraud does not gain merit for eternal life. For as Augustine says, God does not want such gain compensated with such harm, so that while one of the spouses is continent against the will of the other, the former falls into dangerous temptations.
ጋብቻ የተባረከ ነዉ ። አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ለማግባት ይፈራሉ?
Tamagne seletefa
Endene mist siyatu 😝
Takyuo
Yih sewuye gin kelachin lay chefere ere teregaga
Why would you put white peoples wedding pic and other images. Why don’t you use Ethiopians pictures…..!!!
Would you volunteer to take pictures in bed?
ይቅርታ ወሲብ መደሰቻ ነው የሚል ጥቅስ ካለ ባካችሁ?
ምሳሌ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ምንጭህ ቡሩክ ይሁን፤ ከጕብዝናህም ሚስት ጋር ደስ ይበልህ።
¹⁹ እንደ ተወደደች ዋላ እንደ ተዋበችም ሚዳቋ፥ ጡትዋ ሁልጊዜ ታርካህ፥ በፍቅርዋም ሁልጊዜ ጥገብ።
@@lemeja6589 tebarku
ኸረ ወዲያ ጅል
God bless you