የግጭት ምክንያቶች በአስኮ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የባለትዳሮች ሴሚናር በፓስተር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Komentáře • 311

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  Před 2 lety +40

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

  • @maidphone8462
    @maidphone8462 Před 2 lety +201

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬ በጣምነው ትምህርቶችህ የቀየሩኝ ሁልግዜ በስራዬላይ ሆኜ በኤርፎን እሰማሀለው እድሜ ጤና ይስጥህ አቦ

    • @selameyeeliyas4344
      @selameyeeliyas4344 Před 2 lety +4

      Me too am waiting his preaching as soon as he post it

    • @iyesusmedante4471
      @iyesusmedante4471 Před 2 lety +4

      እንም ፋስቴር ቸር ቸሩ እግዚአብሔር ጤና በ ቡዙ እድሜ በ ነገር ሁሉ እባርክ ለምልምልን ❤

    • @adenmedhana9338
      @adenmedhana9338 Před 2 lety +3

      ለዚ : ዘመን : የተነሳ : አስተማሪ : ነው : ብኔ : ነው : የማምነው : የመርካቶ ; ልጀ : ነው : ስለዚህ : የሚያስርደው: ስው በሚገባው : መልኩ : ነው ::
      ለገባው : የብዙ : ትዳር : ትታደጋለህ : ብዬ : አምናለው::

    • @user-tg6co1qq2g
      @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +1

      እናቱ እምነት መናገር አያሰፈልግሸም ሁሉም አንድ አምላክ ተከታይ ነን ሰለዚህ ለወደፊቱ ሀይማኖት ባትጠቅሺ መልካም ነው ትምህርቱ ከገባሸ ከወደድሸው በቂ ነው።ተባረኪ

    • @biniamtesfaye5020
      @biniamtesfaye5020 Před 2 lety +3

      ተባረኪ እህቴ

  • @zinetmohammd4056
    @zinetmohammd4056 Před 2 lety +17

    ፓስተር ቸሬ አመሰግናለሁ ♥ያንተን ትምህርት ሁሉም ሰው ሊሰማው ይገባል በተለይ ወጣቱ ።እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሁሉንም ትምህርቶቹን አዳምጣለሁ♥ትምህርቴቹ ለሁሉም የሰው ልጅ አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን

  • @amexkassahun142
    @amexkassahun142 Před 2 lety +38

    እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ለትውልዱ የሰጠን ትልቅ በረከት ነህ ቸሬ አሁንም ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před 2 lety +30

    ዛሬ እኔን ነው የተናገርከኝ ስወድህ እኮ ፓስተርዬ ህይወቴን ሚነካ ትምህርት ሁሌ ትዳሬን ሚታደግ ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ምንጭህ ብሩክ ይሁን

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 2 lety +6

    እኔ ካገባሁ 18 አመቴ ነው ይህን ትምህርት ቀድሜ ባገኘው ጌታ ምስክሬ ነው አሁን ካለው በላይ ከኖርኩት በላይ እኖራለሁ ብዬ አስባለሁ:: ንዴት, ቁጭት, ግጭት , ቁጣ, ጥል እነዚህ ሁሉ በሚኒሞ ይሄዱ ነበር !!!! አሁንም ጌታ ይረዳኛል እውነትም ከመርዳት መረዳት የሚለው ትልቅ ትልቅ ቁም ነገር አቦ ብርክርክ በልልኛ ቸርዬ የዘመናችን እንቁ ባንተ የተገለጠው ጥበብ ዋው ስሙ ይክበር ኢየሱስ !!! እንዲህ ላደረገህ !!!

  • @rakike6578
    @rakike6578 Před 2 lety +18

    ትምህርቶችህ እውነት ብዙ እያፈራልህ ነው አንድ ቀን መጥቼ ባወራህ/ብመሰክር ራሱ ደስ ይለኛል

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +45

    የምንወድህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለትዳር አይደለዉም ግን በደንብ እየተዘጋጀዉ ነው በብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @beza8707
      @beza8707 Před 2 lety

      እኔም በጣም እየተመርኩ ነው

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Před 9 měsíci +1

    ቸሬ የልቤ ነዉ ያወራኸዉ። በዚህ ትምህርት ዉስጥ ራሴን አገኘዉ አንተ ሰዉ ለምልም እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před 2 lety +5

    እኔ እውነት ፓስተር ቸሬ በጣም አስተማሪ እና መልካም ሰው ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ምክሮች በህይወታችን ውስጥ እለት ተለት የምንኖረውን ነው እና በግልፅ ማንም የማይነግርህን ነው ግልፅ በሆነ አማርኛ ቁጭ የሚያረገው እግዚያብሔር ይስጠው።

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +13

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ትምህርቶች በጣም ትጠቀሚያለው🙏❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 2 lety +3

    ፓስተር ቸሬ እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው ሁልግዜ ነው የምከታተልህ ይሄ ጉድ በየቤታችን አለ ማስተዋል ይስጠን አንተ ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @SamsungJ-wm7ws
    @SamsungJ-wm7ws Před 2 lety +8

    የምወድህ ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው 😇❤️

  • @aksumeberha4912
    @aksumeberha4912 Před rokem +2

    ❤የሚገርም ትምህርት ነው በተለይ ለኔ የተሰበከ እስኪመስለኝ ነው የሰማውት ተባረክልኝ ቡዙ ተምሬበታለው

  • @kibrommiki7521
    @kibrommiki7521 Před 2 lety +11

    ተባረክ ቸርየ፡ብዙ እየታምረን ነው(from eritrea)

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 Před 2 lety +2

    ፓሰተር ቼሬ በእውነት አድናቂህ ነኝ የምታቀረበው ትምህርት ከዘመኑ ብልጥግና ወንጌል ለየት ያለ ነው ❤🙏

  • @woinshettesfalidet9429
    @woinshettesfalidet9429 Před 2 lety +17

    Pastor I am not protestant but I need to say thank you so much for my life God bless you and your family.

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 2 lety +4

    God Bless you pastor & be TV
    ይለቀቅልን በጣም ጠቃም ትምህርት ነው

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +15

    ወይኔ ነጭ ነጩን ማውራት ወይኔ ተባረክ በቡዙ

  • @betyaklilu8286
    @betyaklilu8286 Před 2 lety +13

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የኔን ማንነት ነገርከኝ ❤️

  • @user-vk9ho2gv7j
    @user-vk9ho2gv7j Před 2 lety +4

    በጣም መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @jesuswonderful529
    @jesuswonderful529 Před 2 lety +5

    ፓስተር ቸሬ በጉጉት ነው ምጠብቅህ ቤተሰቦችህን ጌታ ይባርክ ጸጋ ይብዛልክ

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 Před 2 lety +18

    ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ። ❤❤👏

  • @fetikedir
    @fetikedir Před 9 měsíci +2

    ሙስሊም ነኝ ትምህርትክ ግሩም ነው ለተማረበት አሏህ ልቦና ይስጠን i wish long life bro❤❤❤❤

  • @ere8769
    @ere8769 Před 2 lety +27

    ይገርማል የሆነች ልጅ ኢንተርቪህላይ የትነበርክ እስከዛሬ አለችህ እውነትም የትነበርክ ጌታ ይባርክህ ብዙ ዘመን ኑርልን🙏

  • @saranegussie2576
    @saranegussie2576 Před 2 lety +5

    እንዴት ነው ማገኚህ በጌታ ብዙ ማዋይህ ነበረ ፓስተርዬ 🙏🙏🙏

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c Před rokem

    ፖስተር ቸሬዬ እኔ በጣም ነው ትምህርትህን የምወደው በጣም በሒወቴ እየተማርኩበት ነው ያንተ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ስራ ላይ ሆኜም ነው የምሰማው ተባረክልኛ ቸርዬ

  • @selameyeeliyas4344
    @selameyeeliyas4344 Před 2 lety +31

    God blesssss you chereye am orthodox but u are different we respect you guess what my husband started listening your preaching so imagine how our life will be change you are blessed I swear now I start reading my bible it used to keep in the shelf but I start reading it god bless u I can’t enough to thank u guess what I watched all your video from your channel and it’s finshed now I start searching the interview u did and mostly I watched them also you change my life I swear god bless you.

  • @bereketbalcha1649
    @bereketbalcha1649 Před 2 lety +1

    ስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ትምህርቶች በጣም ትጠቀሚያለው🙏❤❤

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm Před 2 lety +3

    ፓስተርዬ ተባረክ መነው ድሮ በኖርክ ኖሮ I am single mother አላገባም ብዬ 6አመቴ ነው I am successful ምንም ያጣሁት ነገር የለም ግን ያንተን ትምህርት ከሰማሁ በሗላ ለትዳር ልቤ ተነሳሳ የአሁን ትውልዶች በጣም እድለኞች ናችሁ ጌታን አመስግኑ ከማግባታችሁ ብፊት ተሰርታችሁ ስለምታገቡ ቸሪ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @aboneshayalnesh8408
      @aboneshayalnesh8408 Před 6 měsíci

      Enate sara be 90 amete weledechi yelale kalu enam anchi tagebiyalesh tewelejalesh lemen eg/r misanew yelem🎉🎉

  • @hiwi8785
    @hiwi8785 Před 2 lety +7

    Thank you 🙏 I am orthodox I listen always

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g Před 2 lety +13

    ኮሜን የምተፅፉ ሰዎች ሀይማኖታቹሁን ባትጠቅሱ ጥሩ ነው ። ቸሬ ለዚህ ሀይማኖት ብሎ አይደለም የሚያሰተምረው ለሰው ዘር በሙሉ በማለት ነው ። እኔ ሙሰሊም እኔ ኦሮቶዶክሰ እኔ ካቶሊክ አትበሉ ሁላችንም የአንድ አምላክ ልጆቹ ነን ። በልጁ ደም ድነናልና! !!!!

  • @lostkeykey1566
    @lostkeykey1566 Před 2 lety +5

    ተባረክ በብዙ እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ በጣም ተባርከናል

  • @jebotesfaye5326
    @jebotesfaye5326 Před 2 lety +6

    THE WAY OF TRANFERING THE IDEA IS STUNNER PASTOR THANK U

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Před 2 lety +4

    አገሬ ሰገባ ቹሬ ባንተ ትምህርት መባረክ እፈልጋለው ፀልዬልኝ

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v Před 2 lety +3

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres925 Před 2 lety +3

    Thanks pastor chere I'm orthdoxs Christian I really appreciate you preach

  • @rahel3336
    @rahel3336 Před 9 měsíci

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ተከታይ ነኝ አሁን ላይ ከትዳሬ ተፈትቻለሁ ነገር ግን ትምህርት በየቀኑ ነው ምሰማው አንተ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያብዛልህ ❤❤

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +7

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን😍💕😍

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Před 8 měsíci +1

    ፀጋ ይብዛልህ ፓስተርዬ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ❤

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn Před 2 lety +3

    ዋው በጣም ዳስ የምል ትምህርት ናዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ በጣም ምያስቅ ቃልዶች ዋው ክክክክ ታንክስ::

  • @mazitube6165
    @mazitube6165 Před 2 lety

    ተባረክ ፓ/ቼረ ያደኩናት የተጠመኩባት ቤ/ክርስቲያን እንዳያትም እንዳስታውስ ስላደረክ ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው ።

  • @Seni1286
    @Seni1286 Před 2 lety +6

    I am orthodox but I love listening your channel : egeziabher abzeto yebarkhe selkhen maget bechal des yeleg nebr:

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 Před 2 lety +3

    Paster Chera thank you so much I learn a lot 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ln5xt2vz1t
    @user-ln5xt2vz1t Před 2 lety +10

    ሰላም የአግዚአብሔር ቤታሳቦች እንዴት አላችሁ ሁሉ በክርስቶስ ሰላም 🙏🇪🇹ሰላም ይብዛልን 🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +29

    ፓስተር ቸሬ እምነቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም ትምህርትህ. ግን ለእኛ ወጣቶች ያስፈልገናል

    • @yonaszeleke2446
      @yonaszeleke2446 Před 2 lety +4

      Geta kezihim belay yasfeligahal wondime bebizu yigeltetilihal na wode geta

  • @YEZBALEM-ls9ui
    @YEZBALEM-ls9ui Před 16 dny

    አወይ ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Před 2 lety +4

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ።

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery Před 2 lety +3

    Pastor You are blessed thank you.this message is Really very helpful for my home ...🙏🙏🙏❤

  • @huriaaman8534
    @huriaaman8534 Před 2 lety +3

    Bless you,You healed many people like me by god’s grace

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před rokem

    ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክ ይገርማል ጌታ የሰጠህ ሰጣታ ዋጋው በጣም ይገርማል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před rokem

    ፓስተር ቸርዬ በጣም የማክብርህ ሰው ነኝ ይኔ ትምህርት እኔን ቀይሮኛል እግዚአብሔር በልጆችህ ያስደስትህ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 2 lety +2

    WOW what a great preaching blessed God bless you man of God 🙌🏽💝

  • @nahom8472
    @nahom8472 Před 2 lety

    ሰለም!!! ፓስተር ቸሬ ትምህቶችህን እከታተላለሁ በጣም ሀቅ እና ትክክለኛ መልክት አላቸው ከልብ አመሠግናለሁ!! ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ።

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይባረክ ሰላተ ፓስተር ችርይ 💕💕🙏🏻🙏🏻♥️

  • @ethioyabikonjochannel2278

    Paster ቸሬ ካንተ ብዙ ተምሩያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ !

  • @masraal1693
    @masraal1693 Před 2 lety +3

    Amenn Amenn Amenn Amenn haleluyaa haleluyaa haleluyaa

  • @yordanosghebre4961
    @yordanosghebre4961 Před 2 lety +3

    በትክክል በብዙ ተባረክ ፓስተር ❤❤❤

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ቸሬ

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +3

    thanks ፓስተር ቸሬ 🙏

  • @user-rb4nd9pb3n
    @user-rb4nd9pb3n Před rokem

    ወይ ምርጥ የሒወት ትምህርት ነው እምተሰጠው ❤

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Před 2 lety +2

    amen amen amen amen amen amen kebr legata leysuse ehuni amen tebarki qasetr gata ysuse ebarkihi tebarki

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Před rokem

    Pastor Chere, You are a man of solution Bless you a million.

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 Před 2 lety +3

    Simply amazing, God bless you abundantly Pastor 😍😍

  • @hiwethaile7294
    @hiwethaile7294 Před 2 lety +2

    Wow beysuse sem endew geta yewent lezi zemn yetdar besheta egzyabher asnstohal geta segawen yabzalk lemelm bebetu 😇💓🙏💞

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 Před 2 lety +2

    በሳቅ ጨረሰኝ እኮ ተባረክልን

  • @eimanlove
    @eimanlove Před 10 měsíci

    እስካሁን ባለመከታተሌ ቆጨኝ አሁንም ገናነኝ በጣምእናመሠግናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 Před 2 lety +2

    Thank you pastor chere🙏🙏🙏

  • @feletare3340
    @feletare3340 Před 2 lety

    በጣም ደሰ የሚልና አሰተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @civilcase4729
    @civilcase4729 Před rokem

    አንተ ሰውየ ተባረክ በእውነት ትምህርትህን በሙሉ ወድጄዋለሁ፡፡ እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በጣም በጣም ከምገልፀው በላይ ያንተን ብቻ ትምህርት እወደዋለሁ፡፡ እንደዚህ በው ስብከት ፡፡ አንተ ጋ የሚማሩ ሁሉ በጣም በስነምግባር ታንፀው የሚወጡ ናቸው ፡፡በተለይግን ህፃናትን ብታስተምር ጥሩ ነው፡፡

    • @shitomogos
      @shitomogos Před rokem

      AmenAmenAmen Wowowowowowowo Ffffffffffffffffffffffff the AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen AmenAmenAmen 💕 ♥ ❤ 💖 😍 ✨ 💕 ♥ ❤ 💖 😍 ✨ 💕 ♥ ❤ 💖 😍 ✨ 💕 ♥

  • @eyuyegatalji2476
    @eyuyegatalji2476 Před 2 lety +4

    የምወድህ አስተማሪዬ ጸጋው ይብዛልህ

  • @almazhilu979
    @almazhilu979 Před 2 lety +2

    Paster char getaa iyesus ye barek l love you so much

  • @endalkachewbrihanu4223

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @meskeremfougere5590
    @meskeremfougere5590 Před 2 lety +2

    Dr Chere vous êtes vrement
    Admirable
    Merci

  • @tgcot431
    @tgcot431 Před 2 lety +1

    You are true. And you are my doctor pastor 🙏👍

  • @yewbdarzewdie7400
    @yewbdarzewdie7400 Před 8 měsíci

    Thank you .

  • @kukayordi1934
    @kukayordi1934 Před 2 lety +4

    ጎትተህ ጎትተህ እዚ አደረስከኝ በመጠጫዬ ሰአት ቁጭ ብዬ አንተን እየሰማው ነው ትንሽ ጊዜ እከሰታለው ካየህው ፀልይልኝ

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p Před 2 lety +1

      Lollol

    • @eyuyegatalji2476
      @eyuyegatalji2476 Před 2 lety +3

      OMG እህቴ ወይም ወንድሜ እግዚአብሔር ወደ እቅፉ ያስጠጋህ/ሽ እውነቱን ብረሃኑን ያብራልህ/ሽ መጠጣት ራስን ያስጥላል የተሻለውን ነው የመረጥከው ጌታ ይርዳህ

  • @friehiwotweyssa8316
    @friehiwotweyssa8316 Před 2 lety +7

    ጌታ ዘመንህ ይባክ ፖስተር ቼሬ ዛሬ ከምር የውስጤን ነው የስበክው

  • @Feben353
    @Feben353 Před 2 lety +1

    አባት ቸር ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏✊️✊️✊️✊️✊️✊️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍

  • @retashitesfaye1714
    @retashitesfaye1714 Před 9 měsíci

    ፓስተር ቸሬ በጣም አክባሪህ ነኝ በጣም ነው የምከታተልህ ምን ያረጋል መሮኝ መሮኝ ትዳሬን ጠልቼ ጫፍ ላይ ከደረሰ በኸላ ነው ያገኘውህ እና አዘንኩ እና ሌላው ቢቀር እራሴን እንዳይና እራሴን እንድታደግ አርገኸኛል አመሰግናለሁ እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ክበርልኝ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +4

    Amen your blessed pastor

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Tsega yebezalet chere tefah eko ke ehud jemire sinte gebche ayehuk susachin atitifabin lewedefit tidare eyeteserahu new tebarekilign

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 lety +4

    You are blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @nebt9215
    @nebt9215 Před 2 lety +3

    God bless you pastor chera, 🙏!!! From your Orthodox lover

  • @user-cg6xg9if1x
    @user-cg6xg9if1x Před 2 lety +1

    I am Muslim but l love u paster chere

  • @sentayewalemu842
    @sentayewalemu842 Před 2 lety +5

    ባገኝክ ሰላሜ ነው ባንተ ማንነቴ መስመር ይዟል እመቤቴ ድንግል ማርያም የልብህን መሻት ትፈፅምልኝ
    እባካቹ ስልኩ ካላችሁ ተባበሩኝ

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Před 2 lety

      በእዚህ INBOX ያድርጉልን facebook.com/726661514082196/posts/5008042772610694/?app=fbl

    • @medinakeder1939
      @medinakeder1939 Před 9 měsíci

      ​ሰላም ጥና የሰጥልኝ ቸሬ ትምረትከን በጣም እከታተላለ ጥያቄ መጠየቅ ዪቻላል

  • @rosynegash405
    @rosynegash405 Před 2 lety +2

    God bless you pastor.

  • @fikraalmam69
    @fikraalmam69 Před rokem

    Thank you!!!

  • @debrituashagrie5045
    @debrituashagrie5045 Před rokem

    We are Orthodox Church follow but we learned too much knowledge from you pastor Chera gadbless you also Your family

  • @rosetadesse3234
    @rosetadesse3234 Před 2 lety

    Thankyou pastor chere, God bless you!!!

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Před 2 lety +1

    ቸሬ አሁንም ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @Almazgizawalmazgzyahoocom

    ፓስተር ቸሬ እግዝሐብሄር ይባርክህ !! ዝም ብሎ እኔ ላውራ እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው የኔ እውቀት ይበልጣል የሚል ሁሉ ቦታ የሚገኝ እኔ መካሪ ዘካሪ ልሁን የሚል ከሆነ ሚስቱን ይዞ ሌላ ሴት ሲያይ ታመሪያለሽ የሚል አይባልም ሲባል ማድነቅ ነው የሚል …………ወዘተ ጊዜ ጠብቆ የሚበቀል ምን ዓይነት ባል ይሆን;;

  • @ribkatewabe7631
    @ribkatewabe7631 Před 2 lety +1

    thank you chere

  • @hanigbm
    @hanigbm Před 7 měsíci

    አንደኛ በጣም ጎበዝ አድናቂህነኝ ሁሌም አንጣህ

  • @marthabekele3965
    @marthabekele3965 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ይጨምራል

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Před 2 lety +1

    Tabark, tabark Tabark geta zeman yeberk I🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 2 lety +3

    ቸባረክ ቸሬ ውድድድድዶዶዶዶዶዶዶድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @rakike6578
    @rakike6578 Před 2 lety

    wuye ቸርዬ አንተ እንደው ምትገርም ነህ እኮ እ/ርን ነው ምልህ ዛሬ ለባለትዳሮች ነው ያስተማርከው አይደል እኔ ገና አላገባሁም ግን ገልብጬ ነው ስሰማ የነበረው ለኔ በትክክለኛው ሰአት የጥያቄን መልስ ዛሬ አገኘሁ ተባረክ

  • @user-eb7xq1qg2q
    @user-eb7xq1qg2q Před 11 měsíci

    አሜንንን 📖📖🗣️😭💯💯❤️❤️❤️ተበርክ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před 2 lety +2

    ኧረ ጌታ ሆይ😂😳ሳባና ድመት ተመቸኝ ጌታ ይባርክህ ጸጋው የበዛለት ቸሬ 🙏❤🙏 we love you're