ከሙዚቃ ህይዎት የወጣሁበት ስብከት.....ለሴት ልጅ ድንግልናዋ ክብሯ ነዉ...ገጣሚ ብርሃኑ አሞኘገጣሚ ብርሃኑ አሞኘ Sara_wondwosen

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 109

  • @EndalamawAdugnaw70-cz8dw
    @EndalamawAdugnaw70-cz8dw Před 10 měsíci +66

    ግን መንፈሳዊ ሚድያ የሚመለከተው በጣም ትንሺ ለምን ይሆናል።ኧረ ተዎ እንተባበር ላይክ ሼር አዶርጉ።በርቱ የተለወጡ ወጣቱን እያቀረባችሁ ጠንክሩልን።

    • @user-he6ns6ig3y
      @user-he6ns6ig3y Před 10 měsíci +5

      አብዛኛው አለምን ነው ሚከተለው ለዛ ነው😥

    • @user-vu1sc3oy7v
      @user-vu1sc3oy7v Před 10 měsíci

      እሽ

    • @HgGg-ds9sy
      @HgGg-ds9sy Před 10 měsíci +1

      እናሰዝናለን እኮ በተላይ እኛ ኦርቶዶክሳውያን አለም ለይ ነን ይማረን መስተዋሉን ያድለን

    • @user-qi6zk6ml3d
      @user-qi6zk6ml3d Před 10 měsíci

      በጣም እኔም ሁሌም ነው የሚገርመኝ ውስጤን የሚሰማኝ ጠቃሚ መንፈሳዊ ሚዲያዎችን ተሠልካቹ ማነሱ 😢

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 8 měsíci

      😢 በጣም ሙዚቃ እና ጭፈራ ነው ህዝቤ ሚከተለው

  • @user-iv7lx7me4l
    @user-iv7lx7me4l Před 8 měsíci +4

    አንድ ቀን አራዳ ጊዮርጊስ በር አካባቢ ብሬን አገኘሁት ሞቅ አርገን ጠፋህ ፥ ጠፋህ ተባብለን ሰላምታችንን ጨረስን።
    እኔ ጠየኩት ' ...እ ብሬ መቼ እንጠብቅ ሙዚቃህን ? ነው እኔ ሳላይ ቀርቼ ነው...'
    ብሬ '...ተውኩት እኮ...'ግራ ገብቶኝ እንዴት ብዬ ጠየኩት ወደመንፈሳዊ ስራ እንደገባ ነገረኝ።
    ምስጢሩን ዛሬ ሰማሁት።
    ብሬ እጅግ ድንቅ መልዕክት ነገርከን ...ድንቅ በሆነ ናሬቲግ

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 10 měsíci +11

    እንዳው በምን ቃላት ልግለጽኽ 😢❤ፍጻሜኽን ያሳምረው ቸሩ መድኀኔዓለም በቤቱ እስከ መጨረሻው ያጽናልን ❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +7

    በአዛኝትዋ ይበልጥ ስለ እመቤታችን የገጠመው ግጥም ልቤን አቀለጠው በደስታም ❤

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Před 10 měsíci +7

    ኢቲ አረት ሜዲያ በረቱ

  • @kalhappy540
    @kalhappy540 Před 4 měsíci +2

    ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ፍፃሜክን ያሳምርልን ወንድማችን ..አሜን

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Před 10 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ግሩም እይታ ነው ፍጻሜህን ያሳምረው

  • @user-ms1tj3zv6l
    @user-ms1tj3zv6l Před 10 měsíci +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሠዉ ልጅ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻዉ ሢያምር ነዉና በቤቱ ያፅናህ አለማወይ ነገር አያታለለን ላለነዉ እግዚአብሔር ይርዳን ወደቤቱ ይመልሰን ብዙ ትምህርት ተምሬለሁ ብሬ ለነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችነን

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 10 měsíci +4

    በዕዉነት ወድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ።🕊✝️

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l Před 5 měsíci +1

    እደኔ ማነው እሚወዳቸው ኢትያርትወችን ውይ ሥወዳችሁ

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 10 měsíci +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እና እኅታችን ❤በእውነት ወንድማችን ጸጋውን አብዝቶ ያድልኽ ባለቤቱ ✝️በቤቱ ያጽናልን የኹላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 😢✝️

  • @rhdgggfygjuy5447
    @rhdgggfygjuy5447 Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእዉነት ለዉድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቤቤቱ ያፅናህ
    ለኛንም አለም ለዋጠን እመቤቴ ወደ ንምአለምለዋጠን እመቤቴ ወደቤቷ ትመልሰን

  • @tegestadane
    @tegestadane Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ እግዚያብሄረ መመስገን ግጥሞቹ በጣም ይመስጣል ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ሴቶችን የተረዳህበት መንገድ በጣም ይገርማል😮❤😮❤

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 Před 10 měsíci +2

    መጨርሻህን ያሳምርልህ ውንድማችን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před 10 měsíci +2

    በቤቱ ያጽናህ ወንድም🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድማችን ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @user-xz4ty7ys7p
    @user-xz4ty7ys7p Před 5 měsíci +2

    ተመስገን አምላከ ቅዱስ አባ ባውላ።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን ክብረት ይስጥልን
    እውነት ነው ሴት ልጅ ልትከበር ይገባል
    ምክንያቱም
    ሴት ሀገር ናት
    ሴት እናት ናት
    ሴት ሚስት ናት
    ሴት አክስት ናት
    ሴት አያት ናት
    ሴትሕፃና ሴት ልጅ የሚታምር እቦቅላ ናት
    ሴት የጵጵስ የኤጵስ ቆጵስ፣የቀሳውስት አባቶች የዲ/ቆን፣ የሊቃውት፡ የመምህራን የመዘምራን የወዶች /የሴቶች እናት ናት
    ሴት ልጅ የሀገር መር
    ሴት ልጅ የሀገር ጠባቅ የወታደር ፣የፓሊስ -----ወዘተይቀጥላል ሴት የዚህ ሁሉ ከምላኳ ጋር የዚህ ሁሉ ፈጣር ፋብርካ የማታቛርጥ ሴት ናት
    ሴት ልትከብርይ ይገባታል !!!❤

    ሴት

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 Před 10 měsíci +2

    እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @EmuEmu-tu1qd
    @EmuEmu-tu1qd Před 10 měsíci +3

    በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 Před 5 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ❤❤❤❤

  • @sarayemom6082
    @sarayemom6082 Před 8 měsíci +1

    መጨረሻህን እመቤቴ ታሳምርልህ ወንድሜ❤

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy Před 10 měsíci +2

    እሴይ እንኳን ወደ ቤትህ መላሰህ ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሰምሪልህ ወንድሜ በርታ

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያኑራችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባት ማስቀናቱ

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 10 měsíci +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ ወንድማችን❤❤❤

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 Před 10 měsíci +4

    በእውነት ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን ጽጋዊ ያብዛልህ ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ❤❤❤❤

  • @ferehiwotshanka8087
    @ferehiwotshanka8087 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብኤር ይመስገን ተባረክ እሱ በ ቤቱ በ በረከቱ ይጠብቅህ🙏

    • @gdghtyy9348
      @gdghtyy9348 Před 8 měsíci

      እግዚአብሔር እንደዚህ ፃፊ

  • @EyerusZmaryam
    @EyerusZmaryam Před 10 měsíci +3

    እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ብዕርህ ይለምልም❤

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Před 10 měsíci +3

    የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርልኝ❤❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci

    በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 10 měsíci +4

    በስመአብ ግሩም አገላለጽ ንግግርህ ይገልጸዋል እንደገባህ መጨረሻህን ወላዲተ አምላክ ታሳምርልህ ወንድማችን❤

  • @meri147
    @meri147 Před 10 měsíci +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን አገላለጽም ድንቅ ነው በቤቱ ያፅና

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን ጅማሬህን ሳይሆን ፍጻሜህን ያሳምርልህ በቤቱ ያጽናህ እናመሰግናለን

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወደ ቤተክርስቲያን ስለ ተመለስክም እጅግ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገ አስተሳሰብህ ቃላት አጠቃቀምህ የማስረዳት ችሎታህ በጣም ደስ ይላል በርታ ከዚህም በላይ ከአንተ እንጠብቅ አለን ስለ ሴቶች ያወራሀው ትክክል ነው💒🙏

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምርልችሁ::

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመስገን በርታ አሁንም❤❤

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r Před 10 měsíci +1

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ስላካፈልኸን የሕይወት ተሞክሮ ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Před 10 měsíci +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ አምላክ ለሁላችንም ከለንበት ህይወት በቸርነቱ ያውጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤ አቤት አመለካከት❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @MahletErgtaw
    @MahletErgtaw Před 10 měsíci +1

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t Před 10 měsíci +3

    በጣም ግሩም አገላለጸ ነው ወንድማችን

  • @grmanesh
    @grmanesh Před 10 měsíci +1

    Amen amen amen xegawn yabzalh wendme o betam des ylal❤

  • @AberuAberu-mq8gh
    @AberuAberu-mq8gh Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
    መጨረሻህን እመ ብዙሃን ታሳምረልህ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +1

    በጣም የሚገርም ነው ወንድማችን ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃህ

  • @Hussien-yz4lz
    @Hussien-yz4lz Před 29 dny

    እግዝያብሔር ይመስገን ገና ምድርን እንሞላለን ከእዝያብሔር ጋር

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamsime4402
    @selamsime4402 Před 10 měsíci

    ለግጥሞችክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 Před 10 měsíci

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Před 10 měsíci

    Kale hiwetin yasemalin wendimachin egziabher yelibihin birihan yabralih

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 9 měsíci

    ለሴት ልጅ ድንግልናዋ ክብሯ ነው
    ምርጥ አባባል!!!❤ እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለ እሴቶች አለባበስ በደንብ አስተምሩን
    ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ😊

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Před 7 měsíci

    ቃለሂወት የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልኩም ። እግዚኣብሄር ሆይ ዝወድኩን ዝጠፋእኩን ካባኻ ዝረሓኩን ድኽምቲ ባርያኻ ድለየኒ ፡አሜን ኣሜን ኣሜን፨፨፨

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ በሳል አሳብ ነው

  • @rafatuellotsof9473
    @rafatuellotsof9473 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 Před 9 měsíci +1

    ያስተዋይ ሰው መልስ ነው ሚሰጠው ወይም እውቀት የተሞላ ፀጋህን አምላክ ይባርክልክ .. ግጥምክን ዘምረክ እንደምናይክ ተስፋ አለን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ❤❤🙏

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 Před 10 měsíci

    ቃለ ሆወት ያሰማልን
    ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ🙏

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤

  • @derejeabebe8588
    @derejeabebe8588 Před 2 měsíci

    Kale hiwetin yasemalin wendimachin egziabher yelibihin birihan yabralih amen amen amen

  • @kanugezu8594
    @kanugezu8594 Před 10 měsíci

    ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Před 10 měsíci

    Egziabeher tsagawune yabezaleke wandemachene.

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz Před 2 měsíci

    እግዜአብሄረ ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛል ወንድማችን

  • @user-wf4rg3vm6q
    @user-wf4rg3vm6q Před 10 měsíci

    ደስ እሚል ቆይታ ነበር ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማል ቡዙ ተማርኩ ካንተ በተለይ ሰለ ሴቶች የተናገርክዉ ጉሩም ነዉ በረታ ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před 8 měsíci

    ሸር ላይክ ወገን እባካችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ በርታ

  • @fhhghhg1179
    @fhhghhg1179 Před 10 měsíci +1

    መጨርሻህን ያሳምርልን ወድማችን❤

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před 10 měsíci +1

    ከምር ልጁ አገላለጹ በጣም ልብ የሚነካ ቃለ ሕይወት ❤️🙏🙏

  • @user-um7bb8hc6z
    @user-um7bb8hc6z Před 10 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል የሚያስተምር ህይወት ነው

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Před 10 měsíci +2

    Hello young man,
    You are very different. Highly matured young man. Your points are very powerful, logical and educative not only for youngsters but for me who is 65 years old. You are very focused and rational in selecting the words. I am proud of you and your parents.
    God bless you and your mother.
    Best,

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před 5 měsíci

    አሜን፫ በእውነት👏👏👏👏👏❤❤

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před 9 měsíci

    Ejeg betam mekare, asegemare, Ena leb ketegnabet yemeyaneka Melekam program new, Eheteee & wondeme kelebe enamesegenalen, Goddoliass means God is great

  • @mekditube1589
    @mekditube1589 Před 10 měsíci +1

    Enamesginaln endezi yemiredun wendoch yabzaln😍

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před 10 měsíci

    Egzahabhir yemesegen ❤🙏Qalehiwet yasemaln my dear brother ♥️ 🙏very good explanation ❤

  • @user-cj6zr2fy2o
    @user-cj6zr2fy2o Před 10 měsíci

    emebete terdan terdah lela mnm alelm❤❤❤❤❤❤

  • @sameriyemaretalij2112
    @sameriyemaretalij2112 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ያፅናህ በቤቱ ❤
    ግን በመዝሙር ድሙፁን መስማት ነበረብን ይሄኛው ፀጋውን እንዲጠቀምበት ይረዳዋል 🙏

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Před 10 měsíci

    Betam Turu Temrt Now Yakaflen Wendimachin Egzeabhr Babetu Yastenah ignanm Egzeabhr Lebona Saton bakalu Indnor Yirdan ❤❤❤❤

  • @user-zy8zm4ri4s
    @user-zy8zm4ri4s Před dnem

    Egizabher yebark melkam temert nw yeseteken

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n Před 10 měsíci

    ግጥም የሚያቀርብበት ኢትዩብ የለዉም ወድማችን

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Před 10 měsíci

    በርቱ !!!

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 10 měsíci

    ሠላም ሠላም

  • @michaeleshetu9370
    @michaeleshetu9370 Před 10 měsíci

    Hasabu Tru hono sale editingu zare betam yrebshal astekaklut and sew siyawera and bota tkuret bidereg Tru new

  • @abera4010
    @abera4010 Před 9 měsíci

    በርታ ጥሩ ነው ገን ፅጉረህን አሳጥር

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 10 měsíci +1

    ወዱሜችንበጠምጥሩትምእሩትነውየተመራንበትእግዜቤራይስጥልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-km9wf6nc6w
    @user-km9wf6nc6w Před 24 dny

    ❤❤❤🙏

  • @aycheshnigussie4553
    @aycheshnigussie4553 Před 9 měsíci

    yih Ye Emebetachin gitm bewun endayehut fintew adrgo asayegn hazen chinketuan. EmeBirhan hulachinm asbin!!!!!!!

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-tc7dl2gx8r
    @user-tc7dl2gx8r Před 10 měsíci

    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    💛 መልካም እድል 💛
    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @almazshewa
    @almazshewa Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatlove-ko6wm
    @hayatlove-ko6wm Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 10 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AfariMoranSleuthExportedSalt

    የእብድ ውሻ የሸርሙጣ የሸሌ ልጅ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለስክ

  • @Efrata27
    @Efrata27 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemwalo5816
    @alemwalo5816 Před 10 měsíci

    ❤❤❤