ተሞሸርን ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላቹ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #nahitube #eregnaye #couples

Komentáře • 934

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ይህ ሚስጢር ታላቅ ነው በዚህ መንገድ ስርአተ ጋብቻችሁን በመፈፀማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፍፃሜው ያማረ ኑሮ ይስጣችሁ

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před 2 lety +155

    እልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ እሰኪ ማነው ናሂና ውብየ በቤተክርስቲያን መሞሸራቸው ያስደሠተው የሰደት እህት ወንድሞቸ ለዚህ ክብር ያብቃችው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety +1

      ደምሪኝ

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 Před 2 lety +1

      አሜን እኔም በጣም ደስ ብሎኛል አልጠበኩም ነበር በቁርባን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቼው ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ 👍❤😁

    • @user-xd9lp1nh6k
      @user-xd9lp1nh6k Před 2 lety

      Amen3

    • @jdufgdug7762
      @jdufgdug7762 Před 2 lety

      መልጋም ጋብቻ ውዶቸ 🥰🥰🥰

    • @wowwow4432
      @wowwow4432 Před 2 lety

      ኣንድዋ እኔ ነኝ ያልጠበቅኩት ተመስገን ኣምላኬ

  • @vvbb9191
    @vvbb9191 Před 2 lety +28

    ሙስሊም እህታችሁነኝ ሙሺሪት ሙሽራው እንኳን ደስአላችሁ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ደስ እንዳላችሁ ኑሩ እንቁወች❤❤❤❤❤

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q Před 2 lety +2

      የኛ እቁ እናመሰግናለን ሐገራችን ሰላም ያድረግልን እህታለም

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před 2 lety

      ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ እህት ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹🙏🙏

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před 2 lety +58

    ውቢትን ከስደት አውጥቶ እድህ ደስታዋን ያሳያት ጌታ እኛንም ስደትን ይገላግለን😥ምግባቱ ቀርቶብኝ ደህና እንቅልፍ በተኛው 😂
    ትዳራችሁን አላህ ይበርክላችሁ መልካም ልጆችን ይወፍቃችሁ ደስ ብሎኛል በእናተ ያድነኛል ብሎ በያዘው እምነት ሰው ሲጠነክር ደስ ይላል ሁላችንንም አላህ ያጠክረን
    በርቱ🙏🙏🙏🙏😘😍😍😍😍😍😍

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Před 2 lety

      Ayezoshe ehity lanchem andekin emitdshechebet kin yemitale

    • @Tadseb
      @Tadseb Před 2 lety

      እግዚአብሔር ሁሉም ያለው አምላክነው እና ስትመኝ ሙሉ ምኞት ተመኝ እህቴ , ከምርቃት እንኳን ምን ይባላል" ያሰብሽውን ያሳካልሽ/ህ .......

    • @Bintmusatube
      @Bintmusatube Před 2 lety

      @@Tadseb አሚን ውዴ😘🙏

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 Před 2 lety +1

      የኔ ምርጥ ከነገር የፀዳ ኮመንት

    • @user-um1qp3ej8x
      @user-um1qp3ej8x Před 2 lety +3

      አይዞን ውዴ ❤ እኛም ተራችን እየጠበቅን ነው ፈጣሪ አያዳላም ለሁላችንም የሚበጀውን ያደርጋል 🤲

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 2 lety +5

    ዉብየ እዱሁም ናሂ እንኳን ደሥ አላችሁ ደሥ ብሎኛል ምሥሊምም ብሆን እናተም በሃይማኖታችሁ በስነስረአት ሥለተጋባችሁ ለሌሎች ተምሳሌት ናችሁ ዉለዱ ክበዱ በፍቅራይ ፍቅር በሃብት ላይ ሃብት በእዲሜላይ እዲሜ ይጨምርላችሁ ምርጦች

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před 2 lety

      ፈጣሪ ያክብርልኝ የኔ መልካም 🙏🙏🙏

  • @sarkkalaalam511
    @sarkkalaalam511 Před 2 lety +17

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃል

  • @Tube-tn5tw
    @Tube-tn5tw Před 2 lety +16

    “ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”
    - ዘፍጥረት 2፥24“ ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ዘንድ ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስት ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።”
    - ምሳሌ 19፥14 እንኳን ደስ አላችሁ

  • @saadhh8609
    @saadhh8609 Před 2 lety +5

    እኔስ አባትህ ሳይ በደስታ አለቀስኩ እንኮን ይህ ክብር ቁጭ ብለው ለማየት አበቃቸው የኔ አባት አላህ ጨርሶ ያሽራቸው በሂወቴ የማዝንበት ነገር ቢኖር ለታመመ ስው ነው ከምን በላይ ምክንያቱም ህመምን የሚያውቀው የታመመ ስው ብቻ ነው የሌላውን ህመም የሚረዳው አላህ የታመሙትን ሁሉ አፊያ ያርጋቸው ያርብ 🤲🤲🤲

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před 2 lety

      ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ እናት 🙏🙏

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před 2 lety +3

    ምንኛ መታደል ነዉ በስጋ ወደሙ መዋሀድ ትዳር ያሰባችሁ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃችሁ ዉብዬ እና ናሂ ዉለዱ ክበዱ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ 🙏🙏🙏ተመስገን

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 Před 2 lety +24

    ውብየ ና ናሒ እንኳን ደስ አላችሁ
    ያስደስታል ያስደስታ ታስደስታል
    የኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
    የጋብቻ ስርአታችን ተፈጸመ ተፈጸመ ተፈጸመ
    ዛሬ ሰርጋቸው ምስጋና ይሁን እንላለን እንላለን
    ቸሩ አምላካችን👏👏👏👏👏👏

  • @fanatube196
    @fanatube196 Před 2 lety +59

    እግዚብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ውለዱ ከበዱ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒💒💒የመዳም ቅመሞች እኛም ለዚህ ክበር ያብቃን አሜን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 2 lety

      መልካም ጋብቻ

    • @hagereuaq7041
      @hagereuaq7041 Před 2 lety +1

      አሜን መልካም ጋብቻ ይሁንላቼው ተፈፀመ ሙሰልሰል አርገውት ነበር በጣም ደስ ይላል 👍😁

    • @asas-nl4ux
      @asas-nl4ux Před 2 lety

      እልልልልልልልል

    • @asas-nl4ux
      @asas-nl4ux Před 2 lety

      አሜን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Před 2 lety

      Ellllllelllllellllll e//r yimesgen enkan dese alachu sile may neger sixota e/r yimesgen

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +8

    ምነኛ መታደል ነዉ በእግዚአብሔር ቤት መሞሸር እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ እኔም ምኞቴ ነዉ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀሳቤን ፈጽምልኝ

    • @user-zt6no6xr8g
      @user-zt6no6xr8g Před 2 lety +1

      ሰብልየ አየሽ ደስስ ስል ተመስገን የተዋህዶ ልጅ ያደረግከኝ ጌታ እኛንም ለዚ ክብሪ ያብቃን በእውነት ከመጠን በላይ ነው ደስስ ያለኝ የተዋህዶ ልጆች እንደዚ በቤተክርስቲያን ስጋቡ እኮራለው

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety

      @@user-zt6no6xr8g ማርያምን እኔም በጣም ነዉ እምደሰተዉ ልክ እኔ አንደተሞሸርኩ ያክል ነዉ ደስታ የሚሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-wi8yf8uf5m
    @user-wi8yf8uf5m Před 2 lety +15

    እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃቹህ ዉዶቸ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ
    ድንግል ማርያም በቤታቹህ ትገኝ ወልዳቹህ ለመሳም ያብቃቹህ መልካም ፍሬ አፍሩ

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa Před 2 lety +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃቹሁ ያብራሃም የሳራ ይሁን ጋብቻቹሁ💍💍💍💍💍💚💛❤🙏

  • @miherettube8288
    @miherettube8288 Před 2 lety +5

    በእውነት ናህዬ እና ውብዬ በጣም ነው የተደሰትኩባችሁ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጣብቆ ያኑረችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወልዳቹ ለመሳም ያቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhxgdhdtdc8667
    @dhxgdhdtdc8667 Před 2 lety +6

    ወኔ ስታምሩክ የተዋህዶ ልጀች ዉድድድድድድ
    ናህና ውብየ ታምራላቹ እንካን ለዝህ ክብር አበቃቹ ማርያም በጣምነዉ ደስ ያለኝ በያ ከመት ስር እየተረማማጥኩ የከረምካት ልች ነኝ እፍ ዉድድድድናህና ውብየ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Před 2 lety +18

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +11

    ናሂ እና ውብዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጎበዞች ትዳራችሁን መድሀኒያለም ከእነ እናቱ ይባርክላችሁ. አሜን

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለችሁ ወንድሜ ነህ .ትደራች የማረና የደስታ የፍቅርና የሰለም የስራ የልጅ የማረ እንዲሆንለችሁ ምኞቴ ነው) በነገራችን ለይ ነህ ብዙ ጊዜ ደውየልህ ነበረ ግን ስልክ አተነሰም .ካንተ ለማገነኛት ፋልገን አለገኘንህም ሰርፕራዝ ሁሉ አዛገጂቴን ነበረ.ሰለዚህ አንድ ቀን ከሚስትህ ጋር ነሀ .በዛው አዋሳም አስጎብኛቿለሁ.ለማናኛውም ስልክ አንሳ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +6

    በሀጢያትም ብንኖር በንስሃ የሚቀበለን ልጆቸ የሚለን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እንኳን ደስስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ💒

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety +32

    እኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁን ትዳራችሁ ውለዱ ክበዱ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤
    ፍቅራችሁ እደምድር አሸዋ ይብዛ
    በፍቅር ለይ ፍቅር በፀጋለይ ፀጋ አብዝቶ በዝቶ ይስጣችሁ በጎ ስራ የምሰሩበት እግዚአብሔርን የምታስደስቱብት ያርጋችሁ💒❤️🙏

  • @senitube999
    @senitube999 Před 2 lety +23

    ማርያም የሰው ደስታ ያስደስተኛል በጣም ደስ ብሎኛል በፈጣሪ ስም እንኳን ደስ አላቸው ትዳራቸው ይባርክላችው ❤❤❤❤ የአብራም እና የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤ እናም ለዚህ ቀን ያብቃን ስደት ያላችሁ በሙሉ ይብቃችሁ ❤

  • @martatube5156
    @martatube5156 Před 2 lety +2

    የኔ ውቦች ዋው ናሂሻ የኔ ጀግና ወንድሜ በማርያም በጣም ደስስስ ብሎኛል በዚህ ክብር ሰላየኃቹ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የወጣትነት ዘመናቹን መዳኒያለም ይባርክ ውለዱ ከበዱ መቤቴ ትዳራቹን ትባርክ የልጅ አዋቂዎች ❤🤲😘🌹

  • @user-rl5hi3xu1b
    @user-rl5hi3xu1b Před 2 lety +1

    መታደል ነዉ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ የአብራሃም ና የሳራ ያርግላቹ እኔም ከስደት ስመለስ ሙኞቴ ነዉ ያሳካልሽ እስክ በሉኝ

  • @tekabechaklog2056
    @tekabechaklog2056 Před 2 lety +3

    በጣም ደስስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስስ አላን ሁላችንን ለዝህ ክብር ያብቃን ትዳራችሁን አሰግዛብሔር ይባርክው

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አበቃችሁ ናሂና ውብዬ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ ደስ ብሎናል

  • @qintube28
    @qintube28 Před 2 lety +1

    #እግዚአብሔር ይመስገን ነው ለዚህ ክብር ወግ ማረግ ላበቃው መድኃኒዓለም ከእናቱ ጋር ይክበር ይመስገንልኝ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ውብዬና #ናሆምዬ መልካም ጋብቻ መልካም የትዳር ዘመን ይሁን በፍቅር በክብር ኑርልን እንወዳችኃለን ምርጦች ዬ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ደስ አሰኘኝ እኮ በጣምም 👏👏👏👏💗

  • @bezawelloyew5123
    @bezawelloyew5123 Před 2 lety +1

    ደስ ብሎኛል የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መታደል ነው

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Před 2 lety +16

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስብሎናል ያብረሀም የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Před 2 lety +4

    ልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን በጣም በጉጉት ሥጠብቃችሁነበር የኔ ውዶች

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 Před 2 lety +1

    እልልልልልል አቤት ውብዬ ተድለሽ ከስደት መልስ እንድ ያለ ገብቻ በስደት የለችሁ ለዝህ ክብር የብቃችሁ

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Před 2 lety +1

    በመጀመሪያ እንኳን ደሥ አላቹህ ውብየ ለምንድን ነው የተናደደችው ማንን ነው ቆይይይ እያለች በጣቷ ምትጠቁመው

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před 2 lety +10

    በመጀመሪያ መልካም ጋብቻ 🙏አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ፆለታችሁ ኢትዮጵያን ያስባት አሜን 🙏ናሂ እና ውብየ እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው
    እመብርሃን ትዳራችሁን ቤታችሁን ትባርክ የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ቀሪ ዘመናችሁ፧ የፍቅር ፣የሰላም ፣የአንድነት ፣የመዋደድ፣ የመተሳሰብ፣ ወዘተ ይሁንላችሁ 🙏 ቀጣይ አመት ደግሞ የወንድ ልጅ እናት እና አባት ያድርጋችሁ ✝️ የአብርሃም የሳራን ትዳር የባረከ አጋእዝት አለም ስላሴ የእናንተንም ይባርክ ✝️ የማቱሳላን አድሜ ይስጣችሁ አሜን 🙏
    ቃና ዘገሊላ በእግዚአብሔር ሰርግ ቤት..ዘገሊላ
    ተገተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ
    ተገተሀል ጌታ ከእናትክ ጋራ
    ሙሽሮቹ ሁሉ አምርሀም ሳራ/2/
    መልካም ስራ የምትሰሩ የተቸገረን የምትረዱ ለሰወች ፍቅር የምትሰጡ ሰውን የምትወዱ በቃ ከሀፂያት በቀር ሁሉን ነገር የምታደርጉ መልካሞች ያድርጋችሁ አሜን ✝️ የመዳም ቅመሞች ደግሞ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን ለዚህ ቅዱስ ክብር ያብቃችሁ ያብቃን አሜን ✝️

  • @Mekdes1212
    @Mekdes1212 Před 2 lety +13

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን,ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃችሁ
    ቤተክርስትያናት ደስ አላት በጣም ደስ አላት ሙሽሪት ሙሽራ ልጆቿ በስረአተ ቁርባን ተባረኩልት
    እኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁ ያማራ የሰመረ ይሁን

  • @user-qx6ei6nj9r
    @user-qx6ei6nj9r Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e Před 2 lety +3

    አባታችሁን ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ትዳራችሁን ድግል ከነልጇ ትባርክላችሁ 🙏🙏🙏

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለ ማተቦች መጨረሻቹ ያሳምርላቹ የመዳም ቅመሞች ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 Před 2 lety +1

    አቤት መመረጥ ማርያምን በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባረክ ያብረሐም የሳራ ጋብቻ ያድረግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tirngotirngo8818
    @tirngotirngo8818 Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ ይባርክ ስዴትን ያየሽው እህቴ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 Před 2 lety +3

    እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ ውዶች እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን መዝሙር ተጋበዙልኝ ። ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ(2)እህ እህ በእግዚአብሔር በህያው ቃሉ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ(2)።
    ደሰ አላት ቤተክርሰቲያን በጣም ደሰ አላት(2)
    ሙሸሪት ሙሸራው ልጆቿ (2)
    በሰጋ ወደሙ አንድ ሆኑላት(2) ወሰበሀት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወለመሰቀሉ ክቡር አሜን!!!

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 Před 2 lety +2

    እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የተዋህዶ እንቁዎች😍😍😍

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ውለዱ ክበዱ በእውነት መታደል ለዚ መብቃት ፍፃሚውን ያስምርላቹ ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ❤

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ታላቅ ክብር ስለበቃችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před 2 lety +3

    እኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን መልካም ጋብቻ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ዉዶችየ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ ደስ ይላል እሱ በቤቱ ያኑራችሁ ወካዳችሁ ሳሙ ከክርስተና እንመጣለን

  • @user-rd4qc5ix4w
    @user-rd4qc5ix4w Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ጥሩ ነው
    ግን ሁሌም የማይመለስ ጥያቄ አለኝ የማይመለስ ስላችሁ ቤተክርስቲያን መልስ አለት እኛ ልጆቿነን እንጅ ሰርግ ወይ በቤተክርስቲያን ወይ በአለማውይ ነው የሚሆነው ለምንድነው ከእግዚአብሔር ስርአት የራሳችን ፍላጎት የሚበልጥብን መጀመሪያ በቤሎ በሜካብ ተጋባችሁ ከዛ በካባ እውነት እላችኅለሁ ሁሉንም ለታይታ ስለምታደርጉት እግዚአብሔር ውስጥችሁን ይመረምራል የእውነት ቢሆን የበረከት ነው
    የውሸት ደግሞ የርግሞን ነው ሰው እንዴት ከእግዚአብሔር ስራት ልቅ የራሱን ፍላጎት ያደርጋል
    እምላክ እስራኤል ማስተዋሉን ያድለን

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ አላችሁ ውብዬና ናሂ የአብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ ሠላም ፍቅር የበዛበት የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +5

    እንኩዋን እግዚአብሔር ለዚለዉብ ጋብች አበቃችሁ ናህዬ & ዉብዬ እንኩዋን ደስስ አላቹው 💑 ለዛሬ ዓመት በዎንድ ልጂ ይባርካቹው 🙏💞💞💐💐🌺🌺❤

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 Před 2 lety +1

    ውብዬ ናሂ እንኳን ደስ አላችሁ በልጅ ተባረኩ🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-ci9mo2gu2k
    @user-ci9mo2gu2k Před 2 lety +4

    እንኳን ደስ አላቹ በጣምነው ደስያለኝ የአብርሃምእና የሳራይሁንላቹ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ አሜን 💒💒❤️❤️

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před 2 lety +3

    👉👁️ ኢማሙ ቡኻሪ ረሒሙሏህ እዲህ አሉ ከንግግርም ከሥራም በፊት እዉቀት ይቀድማል አሉ እናም ኑ ኪታቦችን እንማማር ግዜችንን በአግባቡ እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነችና እዉቀትን መፈለግ ግዴታነዉ 📚🌹 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ኑኪታቦች እንማር👈🏿

  • @user-gs9zr8of6k
    @user-gs9zr8of6k Před 2 lety +1

    እድብራ እና እድሳራ ያድርግላቹው ብጣም ኮርቻለው የኔ ማር እግዝብሔር ኣግብራቹው ስርጋቹ ከክርስቶስ ጋር ብቅድስት ቤትክርስትያን ስለ ተጋባቹው ብጣም ድስብሎኛል ኢኔም በዛ ነው ሚመሸርው

  • @shewanenwekat9889
    @shewanenwekat9889 Před 2 lety +1

    በእዉነት የእግዚአብሔርን ቸርነቱን እንዴት እንገልጸዋለን እግዚአብሔር ይመስገን በደለኞች ናችሁ ብሎ ያልናቀን ወደሱ ስንመለስ ክቡር የሆነዉን ቁርባኑን ለእኛ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሽሮች እንኳን ደስ አላችሁ ሃገራችን በአትሌቲክሱ ድል ደስታ ላይ ናት እናንተ በሙሽርነት ሁለት ደስታ መጨረሻችሁ ይመር

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኔ ምርጦቼ ድስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤🍀🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 Před 2 lety +1

    ዉብዬ ና ናሂ እንኳን ደስስስ አላችሁ በጣም ደስስ ይላል በቤቱ ያፅናልን ወልዳችሁ ሳሙልን ለእግዚአብሔርም ለቤተሰቦችህም ለአድናቂዎችህም በጣም የሚያስደስት ቀን ነው ተባረኩ ቤታችሁን ድንግል ከነ ልጇ ትባርክልን ጎዳችሁን ትሙላላችሁ 🌿🌿🌿🌻🌻🌷🌷

  • @hayah5385
    @hayah5385 Před 2 lety +1

    እኳን ደስ አላችሑ የአብርሀምና የሠራ ጋብቻ ያድርግላችሑ ወለደ ክበዱ

  • @freyhewotabesha6395
    @freyhewotabesha6395 Před 2 lety +1

    ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ በስርዓተ ቁርባን ተዋሀዱላት እልልልልልልልልል ደስ ብሎኛል

  • @user-dw4zg4ey3p
    @user-dw4zg4ey3p Před 2 lety +2

    እንኳነ ደስ አላችሁ ናሂ እና ውብየ እውነት አላችሁ አለሁ በጣም ነው ደስያለኝ ጋብቻችሁን በስረአተ ቁርባን ስላደረጋችሁ😍 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ለዘላለም ትኑር ❤ እናተንም እየሱስ ክርስትስ በልጅ ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን🙏

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እንደት መታደል ነው በቤቱ መሞሸር እኔም ከስደት ተመልሸ ለዚህ ክብር በቅቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እናንተንም ከስደት መልሶ የተባርከ ትዳር ይስጣችሁ

  • @user-pf5rk9ir3m
    @user-pf5rk9ir3m Před 2 lety +1

    እንኳን ለዚህ ክበር አበቃችሁ እንኳን ደስስ አላችሁ እኔ የምለው አባታችን ቃል አጉትህ ናቸው እንዴ ትመሳሳላላችሁ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ!

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +1

    ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቸሁ በጣም ደስ ብሎኛል ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ወልዳችሁ ለምሳም ያብቃችሁ አሜን ❤️

  • @azimraazimra2267
    @azimraazimra2267 Před 2 lety +1

    ናሂና ውብየ እንኳን ደስ ያላችሁ ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ አሜን

  • @user-sq6np7ms7w
    @user-sq6np7ms7w Před 2 lety

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ. የተዋህዶ ልጅ መሆን እንዴት መታደል ነው እናተ እኔም እግዚአብሔር ቢያድለኝ ምኞቴ ነው

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 2 lety +2

    እዴት ደስ እዳለኝ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ከቢገባ በላይ አከበርኮችሁ 😘😘😘😍

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል ናሂና ውብዬ። ልዑል እግዚአብሔር የድግል ማሪያም ልጅ ትደራችሁን ይቀድስላችሁ ወይም ይባርክላችሁ!!!

  • @user-gb1yo1lu8z
    @user-gb1yo1lu8z Před 2 lety

    ናሂና ውብዬ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ
    ደስ አላት ቤተክርስቲያን በጣም ደስ አላት
    ሙሽሪት ሙሽራው ልጆቿ
    በስርአተ ቁርባን የዋህዱላት
    ወለተ ሚካኤልና ወለተ እየሱስ እመብርሀን ቤቤታችሁ ትግባ የእውነት እኔ ከጠበኳችሁ በላይ ሆናችሁ ነው የመጣችሁት ውድድድ ነው የማደርጋችሁ የመዳም ቅመሞችም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ የተከበረ ጋብቻ አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን ቸሩ መደሀኒ አለም

  • @user-ku8bu8ei7k
    @user-ku8bu8ei7k Před 2 lety

    እንዴት መታደል ነው የኔ ህልሜ ነው ከምወደው ጋራ ቆርቤ መጋባት ነው ምፈልገው እግዚሐቤር ሁሌም ከጎነችሁ ይሁን ልጅ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ 💗👨‍👩‍👦 የዛሬ አመት ደሞ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን እስኪ ጥሩ ነገር ተመኙ ለሰው ደስታ ያስደስተን ምን ይሰራል ምቀኝነት ቅንነት ጥሩነት ለራሳችን ነው ወደ ማያረጀው አለም ስንሄድ ሚጠብቀን ምን ነው ቆም ብለን እንሰብ ቤታችን ንፁህ ሁኖ እንዲጠብቀን ከዘርኝነት ከምቀኝነት ነፆ ስንሆን ነው መልካም ጋብቻ

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስለበቃችሁ ክምንም በላይ ደስ ብሎኛል ባሁን ስአት እንዲህ ፈርሃ እግዚአብሔር ያደርበት ባል ወይም ሚስት ማግኘት ከባድ ነው ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ይቺ አለም ከንቱ ናት እሱን መከተል ነው ለኛ የሚበጀን

  • @raheldubala5
    @raheldubala5 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ የአብራም የሳራ ይሁንለችሁ ጋብቻችሁ ውለዱ ክበዱ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። እግዚአብሔር እኔም ለሀገሬ መሬት አብቅቶኝ ለእዚህ ክቡር ጋብቻ የብቃኝ እሱ የሚሳነው ነገር የለም🙏🙏🙏🙏

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 Před 2 lety

    እግዚአብሔር እኳንም ለዚች ቀን አበቃችሁ ዉብዬ ናሂ ኦግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴት መታደል ነዉ💐💐💐💐💐

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 Před 2 lety

    ወዋዋዋ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያምራል ያብርሃም ያሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በእውነት እውደችሁአለሁ

  • @MelatNiguse
    @MelatNiguse Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💕💕

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Před 2 lety +2

    እኳን ደስ አላችሁ ውቤ እና ናሂ መልካም ጋብቻ ያብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሄር በልጂ ይባርካችሁ ቤታችሁም በበረከት ይሙላ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል በቤተክርስቲን ስለተዳራችሁ እዴኔ ደስያላችሁ በላክ ግጩኝ የመዳም ቅመሞይ እኛንም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን፫

  • @beza1413
    @beza1413 Před 2 lety +1

    እኳን ደሥአላችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል ተዋህዶ መሆን እድህነው

  • @almaztarekegn8508
    @almaztarekegn8508 Před 2 lety

    እኳን ደስ አላችሁ ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ውድድድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 Před 2 lety +1

    እንኳን ደሰ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውብዬና ናሂዬ

  • @hanana2116
    @hanana2116 Před 2 lety +1

    ሙቡሩክ ቡያለሁኝ ዉዶ ዉቡዬ እና ናሂ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ በጣም ፈርቼ ነበር ሰርግ አስባችሁ መጥፎ ፕራንኮች ሲበዙ አላህዬ ዉስጣቸዉን ጠንካራ አርገዉ ነበር ምለዉ ዉቡዬ ስታዝን ሳያት በጣም ይከፉኝ ነበር አሁን ደስታችሁ ደስታዬ ሆኖአል

    • @tigitube3
      @tigitube3 Před 2 lety

      ፈጣሪ ያክብርሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-vn5pj8vu7t
    @user-vn5pj8vu7t Před 2 lety

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ውለዱ ከክበዱ በድሜ በጤና ያኑራችሁ

  • @yordi9587
    @yordi9587 Před 2 lety +1

    ገምቸ ነበር እንዲህ እንደሚሆን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety

    ውይይይይይይይ መታደል በውነት ናህየይ ውብየይ አንካን ደስ ኣላቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከቃል በላይ ክብር ለድንግል ልጅ ከናቱ ጋር ጌታ ሆይ ቤትህን ናፈቀን😭 ኣደራ ለዚ ክብር ኣብቃን አሜን 👏

  • @galtgray3908
    @galtgray3908 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ኣላቹ እንኳን ለዚ ኣበቃቹ ግን የኔ ሁሌ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር ኣለ የዘንድሮ ትዳር እንዴት ነው መጀመርያ ኣብረው ይኖራሉ ከዛ ይጋባሉ እንዴት ነው ነገሩ

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 Před 2 lety +1

    መታደል ነው በቤቱ ያፅናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ትልቅ ቅዱስ ክብረ ጋብቻ አበቃችሁ የቅዱስ አብርሃም የቅድስት ሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በለ ስጋወ ደሙን መቀበል እዳታቆሙ መንግስቱን ያውርሳችሁ የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ
    የኛ አርአያዎች እስኪ ዩቱበር የምትሰሩት ሁሉ እንዲህ በቅዱስ ጋብቻ እያገባችሁ ለእኛ አርአያ ሁኑን

  • @user-jz7fg4xu5s
    @user-jz7fg4xu5s Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ያብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před 2 lety +1

    ዉቤ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሁ

  • @tigistt276
    @tigistt276 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በልጅታባረኮ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 Před 2 lety +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስከን እንኳንም ለዚህ ለተቀደሰና ለተከበር የጋብቻ ባህላችሁ አደርሳችሁ ሙሽሪት ሙሽራው አቤት ማማራችሁ በጣም ደስ ይላል በቁርባን ማድረጋችሁ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን
    አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እሚለው መዝሙር ክፈቱ ውለዱ ክበዱ የአብርሃም የሳራ ይሁን በቃ ተፈፀመ ።❤🙏🙏

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ደስ መሚያሰኝ ጋብቻችሁን ፈፀማችሁ
    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ በልጅም ፍሬ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety

    መታደል ነው እንካን ለዚህ እበቃቹ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁን ደስ ይላል

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Před 2 lety

    ናሂና ውብየ እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም ሳራም ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @bisratsintayehu823
    @bisratsintayehu823 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹህ ምልካም ምኞቴ ነው ።

  • @madinamd7228
    @madinamd7228 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚኣብሔር ይመስገን ደሰ ሲል ተዋህዶ ማለት እኮ ዉበት ነዉ ላወቀበት

  • @eyerwsedengle.maryam1885

    ደስ ትላላቹህ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ ግን ከዚህ በኋላ ሜካፕ ውግ ብቻ አርቲፌሻል ነገር አቁሚ አለባበስሽ እንኳ እስከ አሁን አላየውብሽም

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    እልልልልልልልልልልል
    አጋጭቶ የሚያፋቅር ፍቅር ይሥጣችሁ የአብርሀም እና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ ።🥰🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹 እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በሀይማኖት ያጽናችሁ በቅዱሥ ሥጋው በክብር ደሙ ለዘላአለም ያጽናችሁ ዘራችሁ ይባረክ

  • @user-cp3hp7nq7r
    @user-cp3hp7nq7r Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል በጣም በጣም አድንቄያችኃለሁ ትዳራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @almalebanon8923
    @almalebanon8923 Před 2 lety +1

    መልካም ጋብቻ ፈጣሪ በፊሬ ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před 2 lety

    እሰይ እልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤🙏🙏🙏