የአይነት 1 እና የአይነት 2 የስዃር ህመም አመጋገብ!!!Diet for Type 1 and Type 2 DM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2024
  • የአይነት 1 እና የአይነት 2 የስዃር ህመም አመጋገብ አንድ አይነት ነው ወይስ ልዩነት አለው?
    የስዃር ህመም በዋናነት እንድንቆጠብ የሚከለክለን ካርቦ ሃይድሬት ከሆኑ ምግቦች ነው። ለዚህ ነው በአንድ ምግብ ላይ 45-60 ግራም ካርቦ ሃይደሬት በላይ እንዳንመገብ ያማይመከረው

Komentáře • 25

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሃና ❤❤❤

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 3 měsíci +1

    Thanks

  • @millionfshaye5436
    @millionfshaye5436 Před 3 měsíci +1

    Thank you ❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 3 měsíci +1

    D/r betam amsegnalhu

  • @teg22345
    @teg22345 Před 3 měsíci +1

    Thank you DR, God bless you 🥰♥️

  • @user-ek6ci3tl7r
    @user-ek6ci3tl7r Před 3 měsíci +1

    ሰላም ዶክተረይ በናትሽ ስልክሽ ላገኝሽ ፈልጌ ነው

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 3 měsíci +1

    Thanks❤

  • @yayneabebaseyoum6991
    @yayneabebaseyoum6991 Před 3 měsíci +2

    Selam Dr,my son has type 1 diabetics since he was 7 now he is 14.my question is, can he fast for long hours?
    Because when he fasts long hours like until 3pm ,he vomits after he ate food so his no.gets too low.And some times his no.becomes too high in z morning.Any advice please .Thank you.

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci +1

      Selam, as Type 1 diabetic patient it is not advised to fast long hrs. and your son is having some of the low blood sugar symptoms, so it is not a good idea for him to fast. For his blood sugar being high in the morning, there are a couple of things he can do 1. Don't eat pass 7:00 p.m or ke meshitu 1:00 2. Don't eat high carbohydrate andn fat food for dinner 3. Eat more protein during dinner time.

    • @yayneabebaseyoum6991
      @yayneabebaseyoum6991 Před 3 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW Many thanks I will try what you suggest.

  • @freweynivanzwettsegaye5241
    @freweynivanzwettsegaye5241 Před 3 měsíci +1

    ❤🙏👍❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před 3 měsíci +1

    Dr I have questions if you have time, program betesrelin sel , low thyroid hormones?
    What is that mean? And how fast to see Dr
    Thank you

  • @genetbelayneh438
    @genetbelayneh438 Před 3 měsíci +1

    10q! Dr. የኔ ልጅ carbohydrates ያላቸውን ምግብ ፓስታ, መኮረኒ, ዳቦ የወደደውን ከበላ አይጨምርበትም የማይፈልገውን እንዳይጨምር ብዬ ሰሰጠው የስኳር መጠኑ ከፍ ይላል ለምንድነው?

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci +1

      ሰላም፣ በእውነት ነው ሁሉም የስዃር ህመም ያለበት ሰው ለሁሉም አይነት ምግብ የተለያየ ምላሽ ነው የሚሰጠው ነገር ግን የርሶ ልጅ የሰዃር መጠን ምላሽ ለየት ያለ ነው; ነገር ግን መጥፎ ነው ማለት አይደለም የሚስማማውን መርጦ መመገብ ወሳኝ ነው

  • @MeleyAbrham-uk3le
    @MeleyAbrham-uk3le Před 3 měsíci +1

    ሰላም ዶ/ር ባለሽ ሰላም ሁንልኝ
    Type 1 deabetic ያለው ሰው፡ ክንደቱ ለመጨመር ምን ማረግ እና መመገብ ኣለዎ፧

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci +1

      አትክልት እና ፕሮቲን ያለባቸው ምግቦች እንዲሁም በቀን 4--5 ጊዜ መመገብ ክብደት እንዳይቀንስ ስዃሩም ከፍ እንዳይል ያደርጋል። በአንድ ጊዜ ብዙ መመገብ ስዃሩን ከፍ እንዲል ያደርጋል

    • @MeleyAbrham-uk3le
      @MeleyAbrham-uk3le Před 3 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW
      10q ዶ/ር ስለ ምሉ መረጃሽ፡ እግዚኣብሄር ይባርክሽ።

  • @kidist7405
    @kidist7405 Před 3 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ሃና type 2 ወደ type 1 ሊቀየር ይችላል? አመሰግናለሁ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 3 měsíci

      ሰላም፣ አዎ አይነት 2 ባግናቡ ካልተከታተልነው ወድ አይነት 1 ሊቀየር ይችላል

    • @kidist7405
      @kidist7405 Před 3 měsíci

      Ameseginalew

  • @Emael-rt3pb
    @Emael-rt3pb Před 3 měsíci

    Any body who is type 1 please contact me please