ETHIOPIA ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መመሪያ(Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Complet Giud to Ketogenic diet Part 1 (ክፍል አንድ : ኪቶጀኒክ ዳይት የተሟላ መረጃ )
    በክፍል አንድ የምንማረው
    ኪቶጅኒክ ያመጋገብ መንገድ ከመነጋገራችን በፊት እነዚህን የምግብ ክፍሎች መሰራታዊ መንደርደሪያ ስለሆነ
    ማክሮ ምንድነው የሚለውን ሳንረዳ ኪቶጀኒክ ያመጋገብ ዘይቤን ጨርሶ መረዳት አስቸጋሪ ነው!!!
    Macro nutrients( ማክሮ ምግብ ክፍል)
    1.Carbohydrates ( ካርቦሀይድሬት)
    2.Proteins (ፕሮቲን)
    3.Fats ( ፈት :ስብ)
    ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል አንድ • ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
    ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ ክፍል ሁለት • ETHIOPIA ኢንተርሚተንት ፆም የ...
    ማስተባበያ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 596

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +81

    የኔ ጤና FB group ለመግባት የምትፈልጉ ይህንን ሊንክ ይከተሉ ። ለመመዝገብ እና ወደ ግሩፑ ለመግባት የግድ 3 ቱን ጥያቄዎች መመለስ ያስፈልጋል !!facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 Před 4 lety +2

      ሶስቱንም መልሻለሁ ግን እምቢ አለኝ ሶስት ቀኔ ስሞክር
      እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @jimmitti8013
      @jimmitti8013 Před 4 lety +3

      Dr Daniel 👌 thank you so mach 👍 ከልብ እናመሰግናለን አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። እምታስተላልፈውን መልክት ከልቤ ተመስጬ ነው እማዳምጥህ💌

    • @user-zr7qk3ex2k
      @user-zr7qk3ex2k Před 4 lety +4

      ግሩፑ መግባት እምቢ አልኝ የገባችሁ አስረዱኝ።

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 4 lety +3

      አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ እኛ ደግሞ ሰምተን የምንጠቀም ያርገን

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 4 lety

      ሰላም ወንድም ዳኒ!
      ፌስቡክ ላይ ፍሬንድ የነበርን መስሎኝ ነበር ስላጣሁህ ነው ወደ ፌስቡኬ ላይ ብቅ በልና ስለዚህ ስላስቀመጥኩልህ ሊንክ በኢንቦክስ ላዋራህ እፈልጋለሁ
      czcams.com/video/1mk_YH7e6M8/video.html

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 Před 4 lety +45

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳኒ አንዳንተ አይነት ቁምነገረኛ ለወገንበጣም ጠቃሚ የሆነ ቻናል ስለከፈትክልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አላህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ዶክተርየ

  • @tadessehaile5691
    @tadessehaile5691 Před 4 lety +15

    ጥሩ ሠው ነህ 1000 ግዜ ላይክ ባደርግህ ደስተኛ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ!!

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 Před 4 lety +1

    በ2008 ዓ.ም ጥቅምት ወር መጀመሪያ አካባቢ በአንድ ዕለት ሌሊት ከፍተኛ የውሃ ጥም፣ በተደጋጋሚ ከፍተኛ መጠን ያለው ሽንት መሽናት፣ የሰውነት የድካም ስሜት፣ ብዥ የሚል ዕይታና የትኩረት ማጣት ችግሮች ተከሰቱብኝ፡፡ ዕለቱ እንደጠባ ጧት ሆስፒታል ሄድኩ የደም የስኳር መጠኔን ተመረመርኩ ምግብ ሳልወስድ 280 mg/dl ሆኖ አገኘሁት፡፡ በጣም የገረመኝ ከዚያ በፊት አንድም ቀን እንኳ ስለስኳር በሽታ አስቤ የቅድሚያ ምርመራ አለማድረጌ ነው፡፡ በወቅቱ የሰውነት ክብደቴ 82 ኪ.ግ ነበር፡፡ ቁመቴ 1 ሜትር ከ65ሳ.ሜ ሲሆን በሰውነት ክብደት መረጃ መቋሚ መሰረት 30.12 ነበርኩ ይህም በሰውነት ክብደት ምደባዎች አማካኝነት ከልክ ያለፈ የሰውነት ውፍረት ነበረኝ ማለት ነው፡፡ ከምርመራ በኋላ ሁለት አይነት በአፍ የሚወሰዱ መድሃኒቶችን ማለትም ሜትፎርሚንና ዳይዎኔል የሚባሉትን መድሃኒቶችን እንድወስድ ሀኪሙ አዘዘልኝ፡፡ የታዘዙትን መድሃኒቶች ለ 10 ተካታታይ ቀናት ወስጄ አቋረጥኩ፡፡ ምክንያቱም አዕምሮዬ በፍጹም የህይወት ዘመን የስኳር በሽተኛ መሆንን ሊቀበለው አልቻለም፡፡
    በምትኩ በሳምንት 4 ቀናት ለ አንድ ስዓት ያህል ጠንከር ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለ4 አመት ያለማቋረጥ መስራት ጀመርኩ፡፡ በተጨማሪም ዝቅተኛ የካሮቦሃይድሬት ይዘት ያላቸውን ምግቦች ብቻ መመገብ ጀመርኩ እንዲሁም አልፎ አልፎ ጧት ላይ ቁርስ መብላቴን አቆምኩ፡፡ ምንም አይነት አልኮሆል መጠጣቴን አቋረጥኩ፡፡ በዚህም ምክንያት የደም ስኳሬ መጠን እየተስተካከለ መጣ ከመነሻው ከ280 mg/dl ወደ 114 mg/dl ወይም 5.6% የሂሞግሎቢን ኤዋንሲ ውጤት ደረሰ፡፡ የሰውነቴ ክብደት በአራት አመት ጊዜ ውስጥ 14 ኪ.ግ. በመቀነስ 68 ኪ.ግ. ደረሰ፡፡ አሁን የቀነስኩትንም ክብደት በዘለቄታው አስጠብቄያለሁ፡፡ በዕየለቱ በውስጤ ደስታና ቀለል የሚል ስሜት እንዲሁም የበለጠ የሰውነት ብርታትና ጥንካሬ ይሰማኛል፡፡
    ከዚሁ እንቅስቃሴ ጎን ለጎን ስለ ስኳር በሽታ ከኢንተርኔት ላይ መጽሃፍትን፣ የምርምር ወረቀቶችን፣ ቪዲዮዎችን ማንበብና ማዳመጥ ጀመርኩ፡፡ እነዚህን ሁሉ መረጃዎች ሳገናዝብ የሁለተኛው አይነት የስኳር በሽታ ሊድን የሚችል በሽታ እንደሆነና በርካታ ሰዎችም ከበሽታው እንደተፈወሱ ብዙ መረጃዎችን ለማየት ሞከርኩ፡፡ በዚህ ረገድ ያንተ ትምህርቶችም ጠቃሚ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፡፡ በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ፡፡ በርታ፡፡

  • @gojami6
    @gojami6 Před 4 lety +35

    CZcams ሁሉም ሰው እንዳንተ ለጥሩ ጠቃሚ ነገር ብ ን ጠቀምበት የብዙዎችን ህይወት እናተርፍለን Dr በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦች ያብዛልን thank you so much for everything

  • @kelemargaw6040
    @kelemargaw6040 Před 3 lety +1

    ይገርማል ብዙ ለውጥ አመጣው። የአንተን ቪዲዮ ካየው ጀምሮ አባክህ የውሀ ፆም ያስተማርከው አልገባኝም። ከቻልክ በአንድ ቪዲዮ ጠቅለል ያለ መግለጫ ብትሰጠን ተባረክ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo Před 4 lety +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት እኔ ይሄን keto ketogenic diet ያወኩት ከሁለት አመት በፊት ነበር በሀኪም low carb diet ታዞልኝ keto ሞክሬው ወደ 30 lb ቀንሼ ነበር አሁንም በዚህ ሳምንት ጀምሬለሁ በአማረኛ በመጀመርህ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ሰው ይረዳል በረታ👏🏼

  • @ML-cs3qv
    @ML-cs3qv Před 4 lety +1

    ዶ/ር ስለቅንነት ምክርህ ሁሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ:: እኔ የሃይፐር ታይሮይድዝም ችግር ነበረብኝ:: ይህ በሽታ ሲይዘኝ መጀመሪያ በአጭር ጊዜ ውስጥ በጣም ወፈርኩ ከዚያም የልብ ምቴ በጣም ፈጣንና ጠንካራ ነበር:: እናም የሃይፐር ታይሮይድዝም መድሃኒት ለ18 ወር ወሰድኩ:: አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ከችግሩ ውጭ ነኝ:: ሰውነቴ ግን በየ ቀኑ እየጨመርኩ ነውየምሄደው:: ስፖርት ለመስራት ሞከርኩ ግን ምንም ለውጥ የለም:: ከልጅነቴ ጀምሮ ደግሞ ቁርስ አልወድም ቁርስ ከበላሁ ይከብደኛል:: ብዙ ግዜ የምበላው በቀን 2 ግዜ ነው ሶዳ አልጠጣም ሻይ ምናልባት 1 ወይም 2 ብርጭቆ በሳምንት ሩዝ ወይም ፓስታ በሳምንት አንድ ቀን ብበላ ነው:: ብዙ ግዜ እንጀራ ነው የምበላው የኢትዮጲያ ጤፍ ነው ቤት ውስጥ ነው የምጋግረው:: የምበላውን ነገር በጣም ተጠንቅቄ ነው:: ሬዲ የሆኑ ምግቦችን በጭራሽ በልቸ አላውቅም ስጋ ስበላ ሰውነቴ በፍጥነት ክብደት ይጨምራል:: ዶ/ ር ሳማክር የታይሮይዱ ችግር ስለነበረብኝ ውፍረት መቀነስ አስቸጋሪ እንደሆነነው የሚነግሩኝ :: በጣም ግራ ተጋብቻለሁ እና ይእውነት ችግሩ ስለነበረብኝ መቀነስ አልችልም ? ምንስ ማድረግ ነው ያለብኝ ? የሆነ ችግር ውስጥ እየገባሁ እንዳለሁ ይሰማኛል ዶ/ር ምክርህን እንድትለግሰኝ:: አመሰግናለሁ

  • @user-yi1xs7mj8r
    @user-yi1xs7mj8r Před 4 lety +1

    DR በእውቀቱ በጣም አመሰግናለሁ ለብዙዎች ይረዳል በአሜሪካን ሃገር የሚኖሩ ህጻናቶሽ ሳይቀሩ ይስኮር ህመም በታማሚዎች ሆነዋል ይህ ትምህርት ነው ለህዝብህ የምታስተላልፈው በኢንግሊዝኛ ቤሆን ይህ ጠቃሚ ትምህርት ብዙ ተከታዮች ይኖሩታ ግን እኛን ለመጥቀም ነው የሚሸጥ ፕሮዳክት አላቀረበም እኮ። ብዙ DR ስለአንድ ነገር አስተምረው ይህንን ግዝታችሁ ተጠቀሙ ብልው ያስተዋውቃሉ እኛን ለማስተማር ሳይሆን ምርታቸውን ለመሸጥነው። ስለዚህ የሃገሪ ልጅች መልእክቱን እናስተላልፍ እንደት ሸር ሸር ሸር በማድረግ አመሰግናለሁ።

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 4 lety +19

    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ameabebelovejesus5342
    @ameabebelovejesus5342 Před 4 lety +13

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በጣም አመስግናለሁ ዶር

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 Před 4 lety +1

    ትክክል ደስተኛ ነን የተማረ እንኳን አስተምሮኝ ቢገለኝም ደስተኛ ነኝ ዶ/ር እነደምናይህ ቅድሚያ ጥንቃቂን ታስተምራለህ እኛም እንስማማለን ሰሞኑን ግን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለ ጤናችን አስጨንቆናል እስቲ የዶ/ር መሃበር ከኢትዮጵያ ጋር ካላችሁ ለምን የቻይና በረራን እንደማያቆም ጠይቁልን በሙያችሁ ለሁሉም ነገር እንደ ሙያ መልስ አለዉ

  • @mintibelew5547
    @mintibelew5547 Před 2 lety

    ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው አናመሰግናለን እኔ የibs ታማሚ ነኝ ህመሙ ከአንጀት ጋ ቀጥታ የተገናኘ በመሆኑ የምበላው ምግብ ግራ ገብቶኛል

  • @finitaye4093
    @finitaye4093 Před 4 lety +3

    በእውነት ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ አንተ ቅን አሳቢዎችን ያብዛልን።

  • @user-fr4ze6qe8w
    @user-fr4ze6qe8w Před 4 lety +9

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ባለህ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ለኔ ህክምና በነፃ ነው የሆነልኝ 🙏🙏🙏

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 Před 4 lety

      Tekekele... werefa sanyez genzeb sanaweta geze sanabaken eyakemene new ... yebarek edemewen yarezemew ...

  • @Moneygod3
    @Moneygod3 Před 4 lety +2

    ያለህን እውቀት አንድም ሳትሰስትና ሳታስቀር ስለምታካፍለን በጣም እናመሰግናለን አሁንም ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ከማያልቀው ጥበቡንና በረከቱን ያብዛልህ ዘመንህን ቤተሰብህን ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርገው ❤️🙏

  • @titikassa4587
    @titikassa4587 Před 4 lety

    እንደምነህ ዶክተር ዳንኤል በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ አንተ ምሰጠውን ትምህርት ገንዘብ ከፍለን የምናውቀው እውቀት ነበር። አንተ የለፍህበትን ነገር እንዲሁ በነፃ እያሳወከን ነው ። አንተ መልካም ቅን ኢትዮጵያዊ ለወገንህ ትልቅ ነገር እያደረክ ነው። እግዚአብሄር በእውቀት ላይ እውቀትን ይግለጥልህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @jemsey189
    @jemsey189 Před rokem

    ዶ/ር ዳንኤል ከላይ የምትለብሳችው ፖሎ በጣም ድንቅ ናችው ከክፍተኛ ሰራህ ጀርባ በተጨማሪ አደንቃለሁ፡፡

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 Před 4 lety

    ዶ/ር እስፖርተኛ ነበርኩ ኳስ ተጫዋችትልቅና ለየት ያለትምሕርት ነው ያገኘሁት ያስተላለፍከው ኳሱን በመኅል አቁሜ ስለነበር ክብ ቦርጭ አወጣው ለመቀነስ ያልጠያኩት ሠው የለም አሁን አገኘው ያንተን ትምህርት ድንገት ተነሰቼ ከንቅልፌ ነ በር የከፈትኩትና ያገኘሁኅ ደስ ብሎኝ በፊት ጎል ሣገባ የምንጮኸው ጩኸት ተነበረ አስነካሁት ሩሜቶች ደንግጠው መጥተው አያኝ ስስ ሰፍለቀለቀለቅ አገኙኝ ምንሆንክ ለሊት ነው ሲሉኝ ጎልና ቦርጭ ተገኙ ስላቸው ሞቱ በሣቅ።ቀልደኛ መሆኔን ስለሚያቁ።

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety +1

    እኛ እናድንቅህ እንጂ ብዙ የደከምክበት እውቀት በነፃ ። ብድርን የማይረሳ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ በበረከት በ ጤና በሰላም በእድሜ በፍቅር ከነ ቤተሰብህ ይክፈልህ። አሜን ።

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 4 lety

    እኔ ጤናዬ በተዛባበት ክብደቴ እየጨመር በተጨነኩበት ሰአት ይህን channel በማግኝቴ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። አሜን። እውቀትን የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን ። አሜን ። በቆንቆችን ፍትት አድርገህ ደክመህ ለወገኖቼ ብለህ ይህን channel በመክፈትህ በወገኔ በሀገሬ ልጅ ከመኩራት ባሻገር በፀሎት እደ እናት ሆኝ ላስብህ እፈልጋለሁ። ተባረክ ኑሮህ ትዳር ልጆችህ ስራህ ሁሉ ይባርክልህ ። እውቀትን የበለጠ ያስፍልን ።እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ። አሜን።

  • @nigist0402
    @nigist0402 Před 4 lety

    እኔ የ Dr Osborne ተከታይ ነበርኩ እንደዚህ አይነት ተመሳሳይ ትምህርቶችን ነው የሚለቀው፣ አሁን ግን በ ሐበሻ ዶክተር እነዚህን የመሰሉ ትምህርቶች በመለቀቃቸው በጣም ፕራይድ ተሰምቶኛል ጊዜህን ወስደህ ዱቴይል በማስተማርህ እጅግ አመሰግንሃለሁ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ ንግስት ነኝ ከቬጋስ።

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Před 4 lety +1

    እንደዛሬ፡ደስ፡ብሎኝ፡አያቅም፡የብዙ፡ሰው፡ችግር፡የአመጋገብ፡ዘዴ፡ነው፡በጥሩ፡ሁኔታ፡ስለገለፅከው፡እናመሰግናለን፡በርታ፡እግዚያብሄር፡ይስጥልኝ፡፡

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 Před 4 lety +3

    Thank you ዶ/ ር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @dinkineshhabtamu4517
    @dinkineshhabtamu4517 Před 4 lety +1

    እጅግ በጣም ጠቃሚና መሰረታዊ የሆነ ትምህርት አግኝቻለሁኝ እስከዛሬ ከምናውቀውና ከመንሰማው ልምድ የተለየ እንደሆን ተረድቻለሁኝ በዝህ ሳይንስ ወጤታመ እንደምሆን ተስፍ አደርጋለሁ ወድሜ ዳኒ ተበረክ

  • @lemmalemma498
    @lemmalemma498 Před 4 lety +9

    You're amazing person.
    God bless you my brother.

  • @mamalove3919
    @mamalove3919 Před 4 lety +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች አግኝቼበታለሁ ፈጣሪ እንዳተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን

  • @cgcg4928
    @cgcg4928 Před 4 lety +1

    Wawawawawaw zmnh yebrk ዶክተር !! እንደውቀት ማጣት መጥፍነገር የለም እስከዛሬ ዝብየ ስለፍ ያለእውቀት አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይክበር !!!!!!!ያብዛልህ እውቀትውን አምሮብህ ይባረክ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 4 lety +19

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን
    ሰላምህ ብዝት ብዝዝትይበል ባለህበ ት ቦታ
    እንደምድር አሸዋ
    ሰላም አምሽ

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 4 lety

      Please DR can you advise about teeh and gum disease .how to protect thanks

    • @b.t7056
      @b.t7056 Před 4 lety

      @@selammamo4166 Gum diseases is very connetced with the body and the brain inflammation.i'ts good to eat fruit and vegetable.But it is much better to check on your blood group and keep your dite according to your blood Group and clean your gums regularly.That is how i prevent my Gum diseases if it might help you my sister.

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 4 lety

      Haymanot Lema Amen Amen🙏🏻

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 Před 4 lety +9

    God created us amazingly, very interesting to hear how you explain it, thank you and God bless you.

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Před 4 lety

    ዛሬ ነው ቻናልህን ያየሁት ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው በአንድ ቀን 4 ቪዲዮ አየሁ በጣም ጠቃሚ ነው ግን ሁሉ ነገርህ ሃይሉ ዮሃንስን ትመስላለህ እንግዲህ ሁሉም እንደ መክሊቱ ነው በርታልን

  • @t.beyenetsega9175
    @t.beyenetsega9175 Před 3 lety

    Tgank you dr, a friend shared your video to me a ywar ago, I tried it, I have lost 22 kilograms of waite, as I wase daibetic 2 paient, I do not take insylin reguraly, before I used to get very tired now I do not feel tired at all, miracle, I would like to thank you from tge bottom of my heart, as an ethiopian, I appreciate the distance you go to hrlp people in Ethiopia አመሰግናለሁ

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 Před 4 lety

    ሳትሰለች ተጨንቀህ ግዜህን ለኛ ስለሰጠህን እናመሰግናለን እውነት መልካም ሰው ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ቅንነትህን ከፍ ያድርግልክ

  • @adiamghebremedhin6452
    @adiamghebremedhin6452 Před 4 lety +2

    Hi Dr Daniel, I have been watching your vidios about diet for more than a year now, it helps me more than you can imagine. The one about intermittent fasting is very impotant and so detailed. I have started it already.Thank you so much for your kindness and for what you are doing to your socitey. May God bless you abundantly🙏.sharing this to many people.

  • @zewdneshabebe8569
    @zewdneshabebe8569 Před 3 lety +1

    አንተ መልካም ስው ነህ ዘመንክ ይባረክ

  • @sintayehuhaibano1551
    @sintayehuhaibano1551 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ቅንነትህ።

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před 4 lety +1

    ወንድሜ ዶክተር ዳንኤል ስላወኩህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠቃሚና የሚያስፈልገን መረጃ ነው እያካፈልከን ያለኸው ተባረክልን ❤

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      SORRY MY MANE IS Daniel

    • @marthat6031
      @marthat6031 Před 4 lety

      ይቅርታ ዶክተር ዳንኤል

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před 4 lety

    አንዴ ብርቅ ኢትዮጵያዊ አንደዚህ በሰው ሂወት የምትጨነቅ!!!! አግኝተን ነው? ???አረ ደስ ብሎናል ከቃል አምላክ መፅናኛ በታች ዶክተር አይደለ ተባረክ ወንድሜ ሺ like አንጂ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      አመሰግናለሁ ።!! ይህን የጤና coachingቻናል ለቤተስብሽ እና ለጓደኞችሽ ጋብዧቸው!

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 Před 4 lety +35

    የስካር ህመም ያለበት ሰው እንዴት መቀነስ እንዳለበት ግንዛቤ ብትሰጠን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +7

      በሚቀጥለው ቪዲዮዎች ላይ ለማጠቃለል እቅዱ አለኝ ! ግን ብዙ የስኴር በሽታ ያለባቸውን በበኔ ጤና FaceBook group health journey እየተረዱ ነው !! ግሩቡን ጆይን ያርጉ

  • @elenilemma8203
    @elenilemma8203 Před 9 měsíci

    God bless you and you family, people live you is hard to find. Have no words to describe your kindness to help the . You are saving millions of lives .🙏🏽

  • @Ethiopianpiano
    @Ethiopianpiano Před 2 lety

    I have started Keto For my entire lifetime.

  • @kesslademekemulugete1866

    እባክዎትን ዶ/ር በጣም በውፍረት የተጎዳሁ ሠዉ ነኝ ትምህርቶዎ በጣም ጥሩና ጠቃሚ ነዉ ነገርግን መመገብ የሚገባኝን ሠዓትና የምግብ መጠን አልገባኝም ክብደቴ 122ኪሎ ሲሆን ቁመቴ ደግሞ 173ሣ.ሜትር ነኝ እርስዎ በሠጡት ተምህርቶ መሠረት ለክቼዉ ልዩነቱ 1"ነዉ

  • @engudaygeberhiwot7366
    @engudaygeberhiwot7366 Před 4 lety +6

    Dr. Danile I’m learning and taking your teaching with a greater admiration for my own and my family healthy knowledges. Thank you !

  • @samiatresso6544
    @samiatresso6544 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ሁልጊዜም የምታስተምረን ነገር እጅግ ያስገርማል በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ አመጋገቤን እንድቆጣር ትምርቱ ጠቅሞኟል !!!

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 Před 4 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶ/ር , ዛሬ ገና እያየሁህ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ብዙ ሰው እንደምትጠቅም አስባለሁ በርታ.

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 Před 4 lety

    በጣም ደስ የሚል እና ጠቃሚ program ነው በርታ!!ስለ ህፃናትም ለአይምሮ ብልፅግና እና ለጤናማ እድገት መመገብ ስላለባቸው እንዲሁ አንዳድ ልጆች ላይ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና እክል የአይምሮ እድገትን በተመለከተ ትንሽ ብትለን። ያው ልጆቻችን በጤናማ ሁኔታ እንዲያድጉልን ከፈጣሪ ጋር ....🙏🙏🙏

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 Před 4 lety

    ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገግ ከአንተ እየተማርን ነው ያብዛልህ ሰው ሁሉ እንዳንተ መልካም ነገር ቢያስተምር ከማይረባ ከማይጠቅም ነገር ቢወጣ በርታ 👏👏

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před 4 lety +8

    በዲያበቲስ አለሙ ተጨንቀዋል አና ደሞ ማብራሪያው በምንሰማው ቋንቋ በጣም አናመስግናናለን ቀጥልበት አይዞህ ኑርልን
    ከ ኤርትራውያን ድምፅ!

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +3

      መልክቴን ለኤርትራዊያ ሁሉ ሼር በማድረግ ከኔ ጋር አብረን እንስራ!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 4 lety +1

    God bless you dr. Daniel very good information

  • @mekoyanorthcott8636
    @mekoyanorthcott8636 Před 4 lety +4

    Thank you so much for your time. My family and I truly live by your knowledge and I have improved big time in my own health!

    • @godislove6340
      @godislove6340 Před 3 lety +1

      እድሜና ጤና ይጨምርልህ ስለ ብርታትህ እጅግ አደንቀሃለሁ ቀላል እውቀት አይደለም

  • @refikhusen4765
    @refikhusen4765 Před 4 lety +3

    Dr እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የምትሰጠዉ በርታ

  • @SEP2922
    @SEP2922 Před 4 lety +1

    Dr. Daniel, you are the answer to my prayers..this is life saving lesson and want to than you from the bottom of my heart for everything you do to save our life. May God continue to use you:) blessings!

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን በርታ ትምህቱ ለብዙዋቻችን በጣም አስፈላጊ ነው

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +4

    ሰላም ብለናል ወድማችን ተባረክ አቦ በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏

    • @asterbeyene8577
      @asterbeyene8577 Před 4 lety +1

      Thank you for your times ግን ነርስ ክላስ የገባሁ ነው የመስለኝ ትፈጥናለህ 2 ሁሉ ኢትዮጵያውያን እንግሊዝኛ አንችልም 3 በቀላሉ ብታስረዴን አሪፍ ነው ይመችህ

  • @masimerga5883
    @masimerga5883 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን በፊት ለሁሉም ነገር ግድ የለኝም ነበር አሁን ግን አንተ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሁሉንም እያስተካከልን ነው እጅግ በጣምእናመሰግናለን

  • @user-ht4qj3tg6j
    @user-ht4qj3tg6j Před 4 lety

    ዶክተር ከልብ አመስግናለው ጊዜህን መስዋዕት አድርገህ ስለምታስተምረን አሁንም በድጋሚ አነሰግናለው class ያለው ያህል ነው ተመስጬ ማዳምጥህ
    ተባረክ እንደ ንጉስ ሰለሞን ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልህ ዘርህ ይባረክ

  • @eyerusassfa1437
    @eyerusassfa1437 Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እንዳንተ መልካም ሰው እውቀቱን ለሰው የሚያስተምር በምድራችን ላይ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @RE-yy3qv
    @RE-yy3qv Před 4 lety +2

    God bless you Dr. Daniel, this is the most awesome teaching I ever heard in my entire life time. I know you are man of God and for one truly appreciate you and what you doing. May God Bless You and your beautiful family’s.

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 4 lety +19

    በእውነት ስለግዜህ በጣም አመሰግናለሁ!! የትም ላገኘው የማልችለውን ጥቅም በቀላሉ እያገኘሁ ነው ።እር ያክብርልኝ

  • @assefanardos5200
    @assefanardos5200 Před měsícem

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ እኔ በበኩሌ እየተጠቀምኩ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ እያልኩ ስለ ኦክራ OKRA በተለይ ዲያቤቲክ ጋር ተያይዞ ብዙ ይወራል ምን ያህል እውነት ነው የሚለውን አንተ ብታቀርብልን እላለሁ 😍 አመሰግናለሁ🙏

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 Před 4 lety +1

    በውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ትምህርት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @abigailwilson8254
    @abigailwilson8254 Před 4 lety +3

    Thank you so much for sharing your knowledge Dr. God bless you and your family

  • @mulukeneasrat1387
    @mulukeneasrat1387 Před 4 lety +16

    I appreciate you . Because l lose 52 pound with 4 months . Thank you so much

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      can you send me before and after pictures , I really appreciate?

    • @tgyibeltal4935
      @tgyibeltal4935 Před 3 lety

      Please tell me how you lost this much weghit,,malete Dr tinish awesasebew lemeredat,,breakfast belten 16 hr fasting yale nw yemeselegn lik negn??

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን አውቀት የሁሉም ነገር ቁልፍ ነው። እግዚያብሄር ይስጥልን።

  • @fitsumdebebe9182
    @fitsumdebebe9182 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፈው እናመሰግናለን

  • @tseganeshtesega5217
    @tseganeshtesega5217 Před 4 lety +5

    Dr Daniel I was waiting this video God bless you .

  • @haymidenbel223
    @haymidenbel223 Před 4 lety +4

    Thank you for sharing & spending you're time😍

  • @selamwitweldegebriel4948
    @selamwitweldegebriel4948 Před 4 lety +1

    thanks for giving us good health aides ,we learn lot about our health problems and solutions

  • @sabarussom3496
    @sabarussom3496 Před 4 lety

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግንህገግዜህን ሠጥተህ እንደዚህ አይነት ትምህርት ለመሥጠት ፍቃደኛ በመሆንህ እ/ር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ በጣም እየተከታተልንህ ነው ተባረክ

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏👏

  • @amensifanamen9685
    @amensifanamen9685 Před 4 lety +1

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እንደዚህ የሚጠቅም ነገር ስለምታስተምረን

  • @fewasyey1003
    @fewasyey1003 Před 3 lety

    Thankyou, watching everyday your program we are blessed to have you 🇪🇷❤🇪🇹

  • @gizachewabay
    @gizachewabay Před 4 lety

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር እየስጡን ያለው ትልቅ ትምህርት ዩብዙዎቻችንን ህይወት ያድናልና
    ምስጋናየ እጅግ የላቅ ነው
    ዶክተር ስኳር ድንች ለጤና ምን ያክል ጥቅም
    ውይም ጉዳት እልው 🙏🙏

  • @mimishadanial7647
    @mimishadanial7647 Před 4 lety +1

    የኔ ወንድም ወይም ዶክተር ዳኒዬል ከልብ በጣም እናመሰግናለን

  • @justfooty-editz
    @justfooty-editz Před 4 lety +1

    ምርጥ ቻናል ተባረክልን ውድ ወንድማችን

  • @bekutv210
    @bekutv210 Před 2 lety

    የሚገርምህ ከስኳር ነፃ ወጣዉ ያልከዉን በመተግበሬ ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 2 lety

      Contact me on Instagram , I want to talk to you

  • @elizabethwoldemariyam2010

    Thanks for sharing with us!! God bless you

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 Před 4 lety +2

    Thank you for sharing really you have no idea how much you help me .... God bless you more....

  • @hanazeleke1501
    @hanazeleke1501 Před 4 lety +2

    Thank you for the well elaborated information! I do appreciate your effort! But, please please do not underestimate the effect of exercise....Exercise influence not only weight lose but all parameters of cardiovascular disease risk profiles...please promote any sort of physical activity at any given opportunity. Thank you again, Great Job!!

    • @MrDany1632
      @MrDany1632 Před 4 lety

      You will be happy when I get in to the benefit of exercise that might pass your expectations on the last section of this teaching

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Před 4 lety +1

    You are the best person bless you 🙏🏾🙏🏾👏thank you

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 Před 4 lety

    Dr. You are like renesans dam to Ethiopian people health

  • @tibletberhemengistu8599

    ዋው በጣም ነው የማመስግነው አሁን በቅርብ ነው መከታተል ያጀመርኩት ታባረክ ዶክተር ፡

  • @kassatekel4333
    @kassatekel4333 Před 4 lety +1

    thank you for remind me fasting i also thank you my Orthodox Tewahedo !!!!!!!

  • @BS-rv4qn
    @BS-rv4qn Před 4 lety +2

    Thank you for taking time to give us this important information.

    • @erkabneshwolde9065
      @erkabneshwolde9065 Před 3 lety

      Thank you very much doctor I just want to ask you I take thyroid medication because they take to my title it is not there anymore and I can do this diet cuz has to lose weight for me thank you so much

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 Před 4 lety +2

    Thanks much my brother & God blesse u again and again with much Knowledges,,,

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 Před 4 lety +2

    Betam enamsegnalen Dr thank you so much

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 4 lety +1

    Thanks so much DR Danal Good blasé you!!!!!!!!!!!!

  • @hamouditv8221
    @hamouditv8221 Před 4 lety +1

    በጣም የሚጠቅም ነው ተባረክልን

  • @romaabrahawm6589
    @romaabrahawm6589 Před 4 lety

    ኩቡር Dc ተምሄርቱ በጣም ጠቃሚ ነው አድሜ የስትህ ስታወራ ገን በጣም ተፈጥናለህ አና አማረግ የምመገመርያ ካንካቼን ላልሆን ሰዎች በደንብ ለመረዳት የከብደናል ከይከርታአ ጋራ ረጋ በለህ ደታወራ አማሰናሎ አመሰግናሎ

    • @sophiao2643
      @sophiao2643 Před 4 lety

      Hi you are helping all Ethiopias thanks ,,,

  • @zelalembawana9393
    @zelalembawana9393 Před 4 lety

    You are such a wonderful person. You are helping our society. Big time.

  • @sisaytulu5216
    @sisaytulu5216 Před 4 lety

    ዶ/ር በጣም ምስጋና ይገባሃል

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን። ነገርግን፡በአክብሮት, you have misspelt the word Guide... ( it, may be just a simple typing error ), so a polite reminder. Once again Thank you.💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Před 4 lety

    Betam teru newe bertalen

  • @ritaggg.ashenafi40
    @ritaggg.ashenafi40 Před 4 lety

    ለውጥ አግኝቻለው እግዚአብሔር ይባርክህ አመሰግናለሁ!!! በነፃ ዋዉ አቦ ዘርህ ይባረክ!!!

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 4 lety +2

    May God bless you and your family more and more.

  • @khadijabashir9436
    @khadijabashir9436 Před 4 lety +3

    ዶክተር ለአገር ቤት ትምርት ብታስተላልፍ በቴለቭጂን የበለጠ በጣም ጥሩነበር ምክንያቱም ስንት ሰው ሙባየል የለለው አለ ይህ የጤና ጥቅም እንድደርሳቸው አመሰግናለሁ

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 Před 4 lety

    አንድ አሜሪካ የሚኖር ወዳጄ ነው የዩቲዩብ አድራሻህን የላከልኝ፡፡ እድሜ ዘመኔን ስፖርተኛ ነኝ፡፡ ይሁንና ክብደቴን መቆጣጠር አልቻልኩም፡፡ ክብደቴን ለማስተካከል የአንተን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩት ገና ዛሬ ነው፡፡ መግለጫዎችህ በጣም አሳማኝ ናቸው፡፡ ከልቤ አመሰግንሀለሁ፡፡ ምክርህን ስራ ላይ አውየው የሰውነቴ ክብደት እንደሚስተካከል እምነት አድሮብኛል፡፡

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 Před 4 lety

    እዚህ ዩቲብ አንድ እግዚአብሄር የባረከው ስው ተገኘህ ፣በርታ ለሁሉም ደርሰህለታል።

  • @user-ni8lq5vd5l
    @user-ni8lq5vd5l Před 4 lety +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር በስማም እኔማ ህገወጥ አመጋገብ ነው ምመገበው አሁን አስተካክላለው

  • @bezabekele2235
    @bezabekele2235 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ ነው