ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች | Good Fats

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ቦርጭን ለማስወገድ እና ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚረዱ ጥሩ የስብ አይነቶች (Good Fats ) ።
    በዚህ ቪዲዮ እነዚህ ተጠቃለዋል
    1. ጥሩ ስብ(fat ) መጥፎ ስብ ( bad fat) የኞቹ ናቸው ለምንስ እንዲህ ተብለው ተጠሩ
    2.ቦርጭና እና ተጨማሪ ስብ እንዲጨር የሚያደርጉት እና ቦርጭ ለማጥፊያ የሚረዱ የስብ አይነቶች የትኞቹ ናቸው
    3.የትኞቹ የስብ አይነቶች መጥፎውን ኮለስትሮል(bad cholesterol)እዲቀንስ የሚረዱ
    4.የትኛው አይነት ስብ ነው ጡንቻችንን ለማሳደግ የሚረዱት
    የሚሉት ጥያቄዎች በብዙ ጥናት የተደገፈ መረጃ ያገኛሉ
    ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በመኖሪያ ቤታችን በሚገኘው ማብሰያ ቤታችን ጤናማ የሆኑ እና እጅ ዩሚያስቆረጥሙ ብግቦችን አብረን መስራት እንጀምራለን
    እኔ የማበስልበትን ያቦካዶ ዘይት መግዛት ከፈለጉ ሊንኩን ይከተሉ| amzn.to/3h1ljhy
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Komentáře • 781

  • @yenetena
    @yenetena  Před 4 lety +127

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/

    • @abdunuri7409
      @abdunuri7409 Před 4 lety +1

      ሰላምሰላም ወድም እኔ በጣም ወፈራምነኝ እናበቀኝጉወንየ በኩል በጣም ያመኛል በተለይቁሜ የዋልኩቀን ያመኛል

    • @fwsakfsweet941
      @fwsakfsweet941 Před 4 lety +1

      የምታቀርበው ነገር ጥሩ ነው ከቻልክ ኮሮና እና እርግዝናን በተመለከተ በቀጣይ ብታቀርብ ደስ ይለኛል

    • @mesfin8094
      @mesfin8094 Před 4 lety +6

      ጉበትክ ላይ ስብ አለብክ ተብዬ ነበረ አሁን መጋገቤን በነገርከን መሰረት ሞክራለሁ ብዙ ነገርም እየጠቀምከን ነው

    • @user-gd7xb6bj9q
      @user-gd7xb6bj9q Před 4 lety +1

      ዶክተር ዳኒ በጣም ነው እማመሰግንህ ባለህበት ይጠብቅልን በርታልን በጣም እየጠቀምከን ነው ትምህርቶችህን በጉጉት ነው እምጠብቀው ለብዙ ሰዎች ጠቃሚም ስለሆነ ወድያውን ነው ሼር እማረገው
      ዶክተር እኔ ጨጏራዬን ያመኛል ብዙም ጠግቤ አልበላም ግን ምግብ ስበላ ሆዴ ይነፋል ምን እንዳረግ ትመክረኛለህ

    • @Liya-lz9hp
      @Liya-lz9hp Před 4 lety

      Dr can you plz add me in your fb frinds brorhet😊🙏🏽

  • @naomikatze5598
    @naomikatze5598 Před 3 lety +26

    በርታ በርታ በርታ እኔ የምኖረው ጀርመን ሀገር ነዉ ከማንም ያላገኘሁትን ለጤናዬ የሚበጀኝን ከአንተ ተምሬያለሁ ። መቶ ጊዜ ላይክ ይገባሀል

  • @avisghe7818
    @avisghe7818 Před 4 lety +5

    ቡዙ ግዜ የሀበሻ ዩቲዩቦረች ለማበራታት ሰብስክራይብ አደርጋለሁ ካገኛኋቸው ምርጥ ሰዎች አንተ ትመደባለህ ። በጣም እናመሰግናለን ዶር ዳንኤል እግዚአብሔር ኑርህን ይባርክ ።

  • @Saron202
    @Saron202 Před 4 lety +2

    በእውነት በዚህ ዘመን ሰዎች የስድብ አስተማሪና ተማሪ ሆነው ክፉ ዘር ትውልድን የሚገድል ነገር እየሰሩ ሲውሉ የተማሩ የሚባሉት ሳይቀር በሚያሳዝንና በሚያሳፍር መልኩ አንተ ግን ይህን ምርጥ ትምህርት በመስጠት እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በርታ ተከናወን ድመቅ ስፋ በኢየሱስ ስም ተከናወን።አሜን

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 Před 4 lety +8

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እባክህ የምግብን አይነት ዘርዝረህ የሚጠቅመውን እና የማይጠቅመውን ምግብ አይነት በስም ብትነግረን አመሰግናለሁ

  • @senitesahile5727
    @senitesahile5727 Před 3 lety +3

    ዶክተር እመቤቴ ከነ ልጅ ትጠብቅህ ይህን የመስለ ለኛ የሚጠቅመንን
    እውቀትህን ግዚ ስተህ ዋጋ ከፍለህ ስለምታቀርብል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @user-gy9qy3yt2l
    @user-gy9qy3yt2l Před 4 lety +4

    ዶ/ር ዳኒ በጣም ትልቅ አገልግሎት ህዝህን እያገለገልክ ነው እግ/ር ዘመንህን ይባርከው በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነት ነው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ💚💛💖

  • @shimachashwalelign1816
    @shimachashwalelign1816 Před 4 lety +5

    ጊዜ ህን አጣበህ እኛን ለመታደግ ለምታደርገው ጥረት በጣም እናመሰግናለን

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 Před 4 lety +8

    Dr. Can you give some summary at the end of your show. Most viewers don't need that much discussion on the chemistry down to molecular level. It would be helpful to say 'eat this, dont eat that'. I know you are trying your best to 'compress' all this vast knowledge of medicine. Thank you.

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +3

    ካተ ብዙ ተምረናል በእውነት እጅግ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን በድጋሚ🙏

  • @kingmike1253
    @kingmike1253 Před 4 lety +3

    Dr you are doing amazing job please please don’t give up
    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁት በጣም ጠቃሚ የሆነ በገንዘብ የማይተመን ስራ ነው እየሰራህ ያለህው በዚሁ ቀጥልበት እንዴት ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም በራሳችን ቆንቆ አብራርተህ በማቅረብህ ትመሰገናለህ በዚሁ ቀጥልበት ሌላ ግዜ ደሞ መጠቀም ያለብንን እና የሌለብንን product ብታሳየን ደስ ይለናል ምክንያቱም ብዙዎቻችን grocery ስናደርግ መርከሱን እንጂ ጉዳቱን አስተውለን የምናቅ ብዙ አይደለንምና በዚህ ላይ ብትረዳን ጥሩ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @ayneneshkendo8801
    @ayneneshkendo8801 Před 4 lety +6

    እረ በደንብ በደንብ ነው የጠቀምከን እግዛብሄር አንተንም ይጥቀምህ ይባርክህ ወንድማችን ዶር ዳኔ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +2

    Dr Daniel እጅግ አድርገን እናመሰግናለን በእውነት አተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ያባቴ ብሩክ ዘመንህ ከነ ባለቤትክ ከነልጆችክ ተባረኩ በኢየሱስ ስም አሜን

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +6

    ውድ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ወገኖቼ እዳረሳ Share እና ላይክ👍 ማድረጋችሁን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሚለቅልን ????

  • @ehitegizaw8267
    @ehitegizaw8267 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታካፍለን እጅግ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ያብዛልህ ወላዲተዓምላክ ትደግፍህ!!!

  • @habenerihabeneri
    @habenerihabeneri Před 3 lety +5

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ተባረክ ከነ ቤተሰቦችህ: :

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 4 lety +2

    እናመስግናለን ዶክተር
    የኮረና መድሐኒት ከምን ደረሰ እንደው ጭንቅ ብሎኛል የእማማ ኢትዮጵያ ነገር

  • @meronmeron5610
    @meronmeron5610 Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ ጌታ እየሱስ ከከፉ ይጠብቅህ

  • @selamegebermedhin5994
    @selamegebermedhin5994 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳኔ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን እግዚአብሔር ።

  • @sara.jesusalajmi2111
    @sara.jesusalajmi2111 Před 4 lety +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ይሙቻል ትምሕርቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ

  • @user-lc9dc7ib6w
    @user-lc9dc7ib6w Před 4 lety +2

    ዶክተር የምሰጠው ትምህርት ለህክምና ተማሪዎች ትምህርት ወይም ገለፃ የምታደርግ ነው የሚመስለው አንተን የሚያደምጥህ ሰው የተለያየ የእውቀት ደረጃ ያለን ስለሆነህቀላልህ በሆኑ አማርኞችን ብትጠቀም መልካም ነው እላለው ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +3

      አመሰግናለሁ ስለ አስታየቶ ፣ በኔ በኩል የሚቻለኝን አደርጋለሁ ከእርሶ ደግሞ ለመማር ጥረት ያድርጉ!

    • @masreshaashagrie3005
      @masreshaashagrie3005 Před 4 lety +2

      ኢብራኢም ኢብራኢም ግልፅ መሰለኝ የሚያወራው ካለበት ሀገር አንፃር መሰለኝ ጣል ጣል የሚያደርገው መቼም አብዛኛው ከሞላ ጎደል ኢጊልዘኛ ያወራሉ ብዬ አስባለው ወይም ይሰማሉ?

    • @user-lc9dc7ib6w
      @user-lc9dc7ib6w Před 4 lety

      @@masreshaashagrie3005 አሳብህን እቀበላለው የተጠየቀው ሰው መልስ ሲሰጥ ያምራል ለወደፊቱ እንዲህ ብታደርግ መልካም ነው ።

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 Před 4 lety +1

    እቁ ኢ/ያ ልትመሰገን ልትበረታታ ይገባል ደክተርዬ እናመሰግናለን🙏እኔ ቅባት ነክ ምግቦችን አልጠቀምም ተጠቅቄ ነዉ የምመገብ ግን ቦርጭ የታባቱ እደመጣ አላቅም እስፓርትም እሰራለሁ እረ ወይ ንቅንቅ😢

  • @weyniawethagan7016
    @weyniawethagan7016 Před 4 lety +1

    ዶክቶር ያንተን ትምህርት በመከታተልየ በጣም ጥሩ የሆነ ጤነኛ አመጋገብ ለእኔም ለቤተሰቤም ጥቅም አግቸአሎህ ጌትይ ይጨምርልህ አንተና ቤተሰብህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 4 lety +1

    ስለመልካም ትምህርትሰጪነትህ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ።

  • @mebeacake
    @mebeacake Před 4 lety +2

    ዋው ፣ በጣም የምፈልገው ፕሮግራም ፣ አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳንኤል፣ በእውነት በቋንቋችን ማግኘት ለኛ የነፃ ህክምና ማለት ነው፣ ተከታታይህ ነኝ።

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 Před 4 lety +3

    እናመ ሰግናለን። ዶክተር። እኔ። 23 አመቴ። ነው። በጣም ወፍራም። ነኝ። ካየሁህ። አራት። ቀኔነው። ግን። ፃም ጀምሬያለሁ። 75። ኪሎነኝ። አምላክ። ይርዳሽ። በሉኝ

  • @tikgetahun3132
    @tikgetahun3132 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጥህ በቅን ልቦናና ተነሳሽነት እኛን ልትረዳ በመምጣትህ ፈጣሪ ይባርክህ በርታ በዚሁ ቀጥልበጥ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus Před 4 lety +2

    ሰላም ዶክተር እባክህ ኮሎስትሮን ለመቀነስ የሚረዱ ነገሮችን ትምህርት ብትሰጥ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ።

  • @abitifili3597
    @abitifili3597 Před 3 lety +1

    I am (Eritrean) from Amsterdam thanks bro Dr Tedi.

  • @negashashencho550
    @negashashencho550 Před 4 lety

    ሙሉ ሙከራ ተግባራዊ እያደረኩኝ ክብደቴም ሆነ ጉሉኮስ ከደሜ ፍፁም አልቀነሰም :: ግን ሌላ ጥቅሞች እያገኘሁ ስለሆነ ተስፋ ሳልቆርጥ ከባለቤቴ ጋር እየተጏዝንነው ተባረክ ጥረትህ የሚደነቅ ነው

  • @DjTD3841
    @DjTD3841 Před 4 lety +6

    The first thing is first. When I make comments that means I want to see more and I want to this program to be more productive. No hard feelings because of my comments.
    Here is my commitments:
    ይህ ቪዲዮ ተደራሽነቱ ለማን ነው ? በዘርፉ ላሉ ሙህራን ወይስ ለእኔና እማዬ ? እሜዬ ለ5 ደቂቃ አዳምጥ ተስፍ ቆረጠጭ እኔ 11 ደቂቃ. It is hard to handstand the details.
    By the way, seriously
    I really want to say thank you for your efforts to inform us. These days, It’s very important to know what to eat or not.
    Hydrogen and carbon. እነርሱ የህዋት ባለስልጣናት ናቸውን ? That was my mom question.
    Simple example, most of us want to know how to use an applications, but knowing the code and the source code, the process behind are irrelevant. Or we can’t understand that.
    Pls keep doing what you are doing but pls ኳስ በመሬት.
    Peace.

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      point taken thank you for your comment,

  • @Liya-lz9hp
    @Liya-lz9hp Před 4 lety +2

    በጣም እውድሃለው ወንድሜ ተባረኽ 🌷🇪🇷

  • @rahelalem4740
    @rahelalem4740 Před 4 lety +2

    God bless you Dr.You are a great inspiration for many of us.

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Před 4 lety +1

    Thank you my brother. Those who put thumbs down God has to forgive you. Been negative it doesn't gives you nothing.

  • @samimahmdf4533
    @samimahmdf4533 Před 4 měsíci +1

    በጣም እናመሰግንሃለን በእዉነተት ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 Před 4 lety +1

    አመሰግናለው ዶክተር በጣም ብዙ ተጠቅምያለሁ እኔ ከዚህ ቀደም ኪቶ ዳየት አድርጌ በጣም ጥሩ ለዉጥ አይቻለሁ ከዛ ቀደም ብዙ ይነት ዳየት አድርጌአለሁ ምንም አይነት ለዉጥ አላየሁም እንዳዉም በጣም ራሴን ጎዳሁ አሁን ግን በዚህ በኮሮና ምክንያት ቤት መዋል ተጀመረ ካርቦሃይድረት ወተት አቁሜ የነበረዉን በሙሉ መጠቀም ጀመርኩ በተጨማርም በቂ እንክልፍ ማጣት በዚህ ሁሉ ምክንያት ሰዉነቴ በጣም ጨመረ አሁን ያው ወደስራ ዓለም ልመለሥ ስለሆነ በጣም ጨንቆኛል መልበስ ሁሉ አስጠላኝ ምን ትመክረኛለህ በፍጥነት እንድቀንስ እንደምትረዳኝ አምናለሁ ተባረክ ዳንዬ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      የሰራልሽን ቀስ በቀስ ጀምሪ ዋናው መክሳት ሳይሆን ጤና መሆን ስለሆነ!!

  • @fatemeterejaw8824
    @fatemeterejaw8824 Před 3 lety +1

    በጣም ነው የማመሠግነው ከምር የልብ እና የጨጓራ ታማሚ ነኝ ግን ይሄን ትምህርት ከተከታተልኩ ለውጥ አግቻለሁ ታኪው ቤሪማጅ

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን እንዳልከው ስለ ኦሜጋ 3,6,9
    ልዩነትና ጥቅም እባክህ አስረዳን

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 4 lety +2

    እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድማችን!
    የሚቀጥለውን ቪዲዮ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @bertukanbelayberhane7117
    @bertukanbelayberhane7117 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሰላምህ ይብዛ

  • @habewon7437
    @habewon7437 Před 4 lety +4

    Thanks Dani. I have 4 food allergy when I use them I will gain weight really fast and badly pain. So can u make video about food allergies pls.
    Caw Milk , eggs, wheat and scallop

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      I am , it is in my plan , I will

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 Před 4 lety +1

    ዋውውውው ወድሜ በጣም ጠቃሜና ትምርት ነው ከቃል በላይ ነው ምታስተምረን እናመሰግናለን በርታ

  • @mehretabbelay3016
    @mehretabbelay3016 Před 4 lety +2

    Thank you Dani brother. May God bless you.

  • @user-vu9op7sh4q
    @user-vu9op7sh4q Před 4 lety +2

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ኤርትራን ነይ በጣም አመሰግናለሁ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም

  • @24Reem
    @24Reem Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን Dr ዳኒ

  • @user-lu5wx1kq9z
    @user-lu5wx1kq9z Před 4 lety +2

    የምትጠቀመውን olive oil ብታሳየን ለአቮካዶው በጣም አመስግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 4 lety +1

    ዳኒ በጣም በጣም እናመሰግንሀለን ባለማወቅ ስለምንጎዳ ኑርልን።

  • @newsyes2445
    @newsyes2445 Před 4 lety +3

    Thank so much I can’t wait to the almond flour bread and burger have a good day

  • @getegebeyehu6747
    @getegebeyehu6747 Před 4 lety +1

    Thank you Doctor. Your videos are not only informative but they also are educational. This video has unravelled the confusing perception I had about fat. Saturated, unsaturated, polyunsaturated and monounsaturated fat - these were mysteries to me. Watching your videos have not only educated me but motivated me to take action. In three months I have now stopped taking my blood pressure tablets and my general health has improved. Thank you for your hard work to help.

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      I am impressed, good job , my vision is to to train dedicated people like you so that you can train others. Thank you taking you time to give most wonderful feedback . GodBless !!

  • @kusokom
    @kusokom Před 4 lety +5

    ዶክተር እጅግ እናመሰግናለን። እንደ አስተያየት ዝርዝር ማብራሪያዎችህ ዋነኛው መልዕክት በደንብ እንዳይተላለፍ ስለሚያደርግ አጠር መጠን ያለ PowerPoint በአማርኛ ብታዘጋጅ የተሻለ ይሆናል። Since you have wide ranging viewers, making it too technical may not help you reach many.Can you also share suggestions of foods available in Ethiopia as most mentioned are either in accessible or not affordable.Keep up the great work!👍🏻👍🏻

    • @kusokom
      @kusokom Před 4 lety

      czcams.com/video/kAZOEjUPG4Y/video.html please check this out...short and simplified presentation ...

  • @swureta
    @swureta Před 4 lety +4

    እንዴት ነህ Dr. እኔም በጣም እየጨመርኩ ግራ ገብቱኝ ነበር ስላደረክው ገለፅ ጌታ አብዘቶ ይባርክህ እንግዴህ ይሚቀጥለውን መልእክት ደሞ እጠብቃለው አስራሩ ምን እንደምንበላ ከናቴ ጋር በጉጉት እንጠብቃለን::

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 4 lety +2

    Thank you so much!!! Dr I respect you 🙏

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 Před 4 lety +1

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው አላህ እድሜህን ያርዝመው ተባረክ

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 Před 4 lety +1

    Thank you ትምህርትህን ጠቅሞኛል

  • @meskiafework8770
    @meskiafework8770 Před 4 lety

    ይቅርታ አንዳንዴ ምንም የማይገባኝ የህክምና ኢንግሊሽ ወርዶችን ትጠቀማለህ ትንሽ ዘርዘር ብታደርገው ደስ ይለኛል 🙏በተረፈ በጣም የሚረዳ አስፈላጊ ነው ሁልጊዜም በጉጉት ነው የምጠብቀው ቴንኪው 👏😍

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +3

      እሺ የተቻለኝን ያክል እሞክራለሁ

  • @martabelete8607
    @martabelete8607 Před 4 lety +3

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ተባረክ

  • @user-bb7zo6yh3s
    @user-bb7zo6yh3s Před 4 lety

    ዶክተርየ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እባክህ ግዜ ካገኘህ ስለጉልበት ህመም ትንሽ አብራራልን እባክህ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅልን::

  • @dreliasgapp3352
    @dreliasgapp3352 Před 4 lety +3

    There is no the so called “Bad Cholesterol “ ,it’s an inflammation that oxidizes these lipid transporter(LDL) for the formation of “Fat Streak “ on endothelial layer of blood vessels. So when we discuss on a good life style,we have to focus on the culprit factor,that is an “Inflammation ” .

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +4

      Lots to discusse on cholesterol, I will bring all argument of both side and the recent scientific research on cholesterol. It will be cleared then . you mentioned just one side of the equation there it also calcium calcification and the size of LDL the cholesterol play important roles. Thank you for your input !! Keep it up . it makes this channel more educational. I will upload 2 part video in the upcoming videos .

    • @alemhailu7480
      @alemhailu7480 Před 4 lety

      It makes this chanel very intersting. I am proud of you Dr. 😆👍

  • @sabatuumzghi4092
    @sabatuumzghi4092 Před 4 lety

    በጣም ጠቃሚነት ያለው መልእክት ነውና በጣም እናመሰግንሃለን:: ተከታታይ ቢሆን ደግሞ የበለጠ ይረዳናል :: ተባረክ በርታና ቀጥልበት::

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      ይቀጥላል አብረንም ምግቡን እሰራለን

  • @hibaheyab2873
    @hibaheyab2873 Před 4 lety +2

    Thanks Doc i followed your Ramedan video and i lost 2 kg. Normally i used to gained wait. I get ride of sugary drinks and frying food replaced it with alot of vegs. Thanks

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      Good job ,I am proud of you!!

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye Před 3 měsíci +1

    ዶ/ር እናመሰግናለን ሙሉ ጤና ከነቤተሰብህ

  • @zebenay4788
    @zebenay4788 Před 4 lety +2

    Thank you so much doctor for your explanation.

  • @tegistborga6689
    @tegistborga6689 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ ብርታ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠኽን ተባረክ።

  • @hirutmokonen7107
    @hirutmokonen7107 Před 4 lety +3

    ዶክተር በቅድሚያ እናመሰግናለን ።ኮሎስትሮል የሚያስቸግረው ሰዉ መመገብ ያለበትና መመገብ የሌለበት የምግብ ዓይነቶችና የቅባት ዓይነቶች ቢገልፁልን ። እናመሰግናለን

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      በሚገባ ተቅሻለሁ እንደገና ቢያዩት ምክሬ ነው

    • @hirutmokonen7107
      @hirutmokonen7107 Před 4 lety

      አመሰግናለሁ

  • @lovely3174
    @lovely3174 Před 4 lety

    እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው እየሰጠኸን ያለከው ከራስህም ተሞክሮ ጭምር በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርታ👌👍

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Před 4 lety +1

    Hi 👋 Doctor እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

  • @Liya-lz9hp
    @Liya-lz9hp Před 4 lety +2

    Am waiting you brother....ተባረኽ 🙏🌷

  • @Mimi-pm4vp
    @Mimi-pm4vp Před 3 lety +1

    Thank you. You change lots of people's life, keep it up DR.

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us Před 4 lety +2

    Thank you Dr.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 4 lety +1

    Dr Dani Thank You For your Sharing We Need More To Know About Higher Cholesterol & Lows Cholesterol Thanks GOD Bless you Long Life!!!

  • @wubayehuwoldeamanuel468
    @wubayehuwoldeamanuel468 Před 4 lety +1

    እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ

  • @hiwotsisay9123
    @hiwotsisay9123 Před 4 lety +2

    Thank you Dr. Be blessed

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Před 3 lety +2

    You should teach college students Please ......I wish you are my anatomy
    professor . Thanks for sharing your knowledge 🙏

  • @samguangul9756
    @samguangul9756 Před 4 lety +2

    Thank you very much.
    More blessings to you.

  • @habewon7437
    @habewon7437 Před 4 lety +2

    Thanks for ur fast response. I have one more question. What is the relationship between food and blood type.

  • @pinkandmorepink
    @pinkandmorepink Před 4 lety +3

    Dr thank you ina sewnet sikesa fite new betam yemikesa mn madreg alebgne

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Před 2 lety +1

    ዶ/ር ዳኒ ተባረክ.በርታ

  • @mullert3870
    @mullert3870 Před 4 lety +1

    It has a fascinated and an interested lesson .
    Thanks for your devoted your time to give healthy awareness towards the community .

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 Před 4 lety +2

    Thank you Dr dani

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 Před 4 lety +1

    Dr Daniel egziabhere yebarkhe. melkame Sawe nehe..THANK Y.

  • @zebibaabshiro5696
    @zebibaabshiro5696 Před 4 lety +3

    ዶ/ር እንዴት ነህ ሲታብራራ የጤነ ሙያ የሌለው ሰው ብዙ እይግባሁ ለምስሌ ስለ ፕሊሳክራይት, ሳቹርትድ ስትል ምግቡን በድንብ እያሳየ ቢሆን ጥሩ ነው ጌዜህን ተጥቅመህ ስላስትማርክን እመስግነለው

  • @mesilove1387
    @mesilove1387 Před 3 lety +1

    Thank you Dr for always important videos May God always protect you

  • @elsaasfaw9899
    @elsaasfaw9899 Před 4 lety +1

    በእውነት ቆንጆ በቂ ትምህርት ነው እንድ ሀሳብ እለኝ እስቲ የእግር ቁርጭምጭሚት በግራና በቀኝ በኩል በትንሽ ማበጥ ምንድነው ይህንን እስረዳን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 4 lety

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሰጠህን ኢንፎርሜሽን እና ትምህርት ጌታ ይባርክህ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ዶ/ ር ዳንኤል🙏🙏

  • @marshetgijan8048
    @marshetgijan8048 Před 4 lety +1

    Thank you Dr.Dani God bless you.We will wait.

  • @derejereta5824
    @derejereta5824 Před 4 lety +1

    Thank you doctor Daniel for you to help!!!

  • @marssemay69
    @marssemay69 Před 4 lety +2

    Dear Dr. thank you so much 🇪🇷🙏🏽👍🙏🏽🇪🇹

  • @mvsechallenges6537
    @mvsechallenges6537 Před 4 lety +2

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ግን የሚገርምህ እኔና ባለቤቴ አንድ አይነት ምግብ ነው የምንበላው እኔ እንደውም ብዙ አልበላም ቁርስና ምሣ ዘልዬ 5pm ነው የምበላው ባሌ ቀጠን ያለ ነው እኔ ግን በጣም ወፈርኩኝ ሆዴም ያረገዘ መሠለ ከወለድኩ 2 አመት ሞላኝ የወሊድ መከላከያ መሪና ማህጸን ውስጥ የሚቀበረውን ነው የምጠቀመው እኔ እሱ ይሁን አላውቅም እስኪ ምን ትመክረኛለህ አመሠግናለሁ ጊዜህን ለወገኖችህ መዳን ስለሠዋኸው በቦዙ ተባረክ

    • @HuluBrsu
      @HuluBrsu Před 4 lety +1

      እንጀራ ብዙ አትጠቀሚ ሰላጣ አብዥ ሚጠጡ የአበባ ሻይ አሉ ትንሽ የቤት ውስጥ እንቅስቃሴም አድርጊ በእርግጠኝነት ትቀንሽለሽ ብዙ ነገሮች አሉ ውፍረት ለመቀነስ.

    • @mvsechallenges6537
      @mvsechallenges6537 Před 4 lety

      General Free በጣም አመሠግናለሁ ግን እቤትም ትንሽ እንቀሳቀሳለሁ ገመድም እዘላለሁ ግን ምንም አልቀነስኩም እንዳሉኝ በጣም እንጀራ እወዳለሁ እሱን እቀንሳለሁ ግን ከኪቶዳይት ሌላ የሚያከሳ በመዳነኒት መልክ ጤንነትን የማይጎዳ ካለ ቢነግሩኝ ደስ ይለኛል በቅንነት ለሠጡኝ ምክር ከወገቤ ዝቅ በማለት ከልቤ አመስግኛለሁ ተባረኩልኝ

    • @HuluBrsu
      @HuluBrsu Před 4 lety +1

      ቱመሪክ/ እርድ ጠዋት በባዶ ሆድሽ ከፈለግሽ በማር ከፈለግሽ በዌራ ዘይት
      1ብርጭቆ ትንሽ ሞቅ ያለ ውሃ
      1 የሻይ ማንኪያ እርድ
      1 የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት/ ማር
      አድርገሽ አንድ ላይ በደምብ ቀላቅይው እና ጠጭ ግን ጠዋት እና ማታ ከመተኛትሽ በፊት በቀን 2ቴ ማለት ነው, ሳትሰለች ጠጭ በእርግጠኝነት ትቀንሻለሽ እንዳልኩሽ የጤፍ ችግር የለውም ግን የስንዴው ያወፍራል በመድሃንት መልክ አላቅም እኔ ካለኝ ልምድ አንፃር ነው እና ወጣት ሴት ነኝ 😁አንች በይኝ ተባረኪ.

    • @mvsechallenges6537
      @mvsechallenges6537 Před 4 lety

      General Free አመሠግናሉ እህቴ እርዱ ለወጥ የምንጠቀምበት ነው እሱ ከሆነ ዛሬ እጀምራለሁ በብዙ ተባረኪልኝ የምበላው እንጀራ የጤፍና የገብስ ነው የስንዴ አይደለም መልካምነትን አሁንም ያብዛልሽ ለኔ ጊዜ ሠተሽ ስለመከርሽኝ የነካሽሁ ሁሉ ይብረክ ከሙከራ በዃላ እነግርሻለሁ የት ነው ያለሽው ፌስ ቡክ ካለሽ ጓደኛ እንሆናለን

    • @mvsechallenges6537
      @mvsechallenges6537 Před 4 lety

      General Free እሺ እኔ ካናዳ ነው ያለሁት ፌስ ቡኬ Hiwet Tadesse new

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Před 4 lety +1

    Thank you Dr Daniel God bless you !it is a very useful information.l

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 4 lety +2

    Hi DR Danal takes so much

  • @vicariocell4404
    @vicariocell4404 Před 4 lety +3

    በጣም እናመስግናለን

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 Před 4 lety +1

    God bless you Dr.Dani🙏🏼

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 Před 4 lety +2

    በጣም እናመስግናለን ዶ/ ር

  • @genetdemissie2971
    @genetdemissie2971 Před 4 lety +2

    ትምህርት በጣም ጠቃም ነዉ እናመሰግናለን ። እባክህ ወንድሜ ለጨጔራ መድሃኒት ንገረኝ

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety

      I will post with new video!!

  • @seblegmikayale3365
    @seblegmikayale3365 Před 4 lety +2

    Geta yibarkh doctor

  • @foreverlastingfam6680
    @foreverlastingfam6680 Před 4 lety

    ዶክተር መቼም ትምህርቶችህ በሰአት የተገደቡ ባይሆን እጅግ ደስ ይለን ነበር ጌታ ይባርክህ እኔ የተቸገርኩበት የጤና ችግር አለ እ ሱም ከዚህ ቀደም በነበረህ ፕሮግራም ላይ ጠቅሠኸው ነበር እሱም አፌን ብረት ብረት እያለኝ ቆይቶ አሁን ትንፋሼ ጥሩ ያልሆነ መአዛ እያመጣ በጣም ተጨንቄአለሁ እባክህ በምታምነው አምላክ እማፀንሀለሁ ያለሁት እዚሁ አሜሪካ ኦሀዮ ውስጥ ነኝ ለሀኪሞቼ የኩላሊት መጎዳት ምልክት ይሆናል ብዬ ካንተ በሠማሁት መሠረት ስነግራቸው በደም መርመራ አይተው ኩላሊትህ ደህና ነው ብለው ሆድህ ውስጥ ኢንፌክሽን ይታያል ብለው መዳኒት አዘዙልኘ ምነም መፍቴሔ አላገኘሁምና እባክህ ዶ/ር አባትህ እሆናለሁ በተቻለህ መጠን እርዳኝ ከሠው እየተገለልኩ ነው ።

    • @yenetena
      @yenetena  Před 4 lety +1

      በፌስ ቡክ መሴንጅር ያግኙኝ

  • @tedbabeayele9759
    @tedbabeayele9759 Před 4 lety +2

    Thank you Dr. Daniel. I really appreciate your positive attitude and helpful information to individuals health. I have got many information and lesson from your video. God bless you.

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 Před 4 lety +1

    Very helpful thank you, may God bless you!!!