ከ90 ኪሎ ወደ 58 ኪሎ ጤናማ በሆነ መንገድ አስገራሚ ክብደት መቀነስ /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Komentáře • 109

  • @yealemlewite6319
    @yealemlewite6319 Před 2 lety +12

    በጣም ጡሩ ትምህርት ነው አገላለጹ በሙሉ በጣም ደ ስ ይላል።

  • @yoditendalew9344
    @yoditendalew9344 Před rokem +6

    በጣም ጥሩ ነዉ ምንም ሳይታወቀኝ ነው እየቀነሰኩ ያለሁት ተመችቶኛል!
    በርታ! የብዙ ሰውን ላይፍ ትቀይራለህ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před rokem

      እንዴት ከሳሽ?

    • @yoditendalew9344
      @yoditendalew9344 Před rokem +2

      @@Eyerusalem_ አብነት ጋር እየተከታተልኩ በ3ወር 10ኪሎ ቀንሻለው በጣም ጥሩ ውጤት ነው

    • @findingyourself7528
      @findingyourself7528 Před rokem

      @@yoditendalew9344 can you give the contact please?

    • @hulenafekote4230
      @hulenafekote4230 Před rokem

      @@yoditendalew9344 ጎበዝ! እስቲ ለእኛም ተባበሪና ወይ ስልኩን ወይ ምን እንዳደረግሽ ንገሪን

    • @user-zv7jn8pr9s
      @user-zv7jn8pr9s Před rokem

      እንዲት ላግኝዉ እኔ ካገር ዉጭ ነኝ ወይ ተባበረኝ መቀነስ እፈልጋለዉ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před 2 lety +5

    ጥሩ ሃሳብ ነው የባለሞያ ምክር ስለሆነ እምክራለሁ የሚገርም ለዉጥ ነው

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Před rokem

    አንተ ያልካቸውን ምንም ሳንወስድ ያገኜው እየበላን ምንም አልሆንም እግዚሀቤር ይመስገን ምግብ አያኖርም እግዘሀብሄር ነው የሚያኖረው

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 8 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍ እኔ ምግብ ጦሜነው የማድራው ጎደኞቸ እየበሉ እኔ አልበላም ውፍረት ግን አሠቃየኝ ደግሞ በጣምነው የምጠለረው ውፍረት ጌታሆይ አሥወግድልኝ 😢😢

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před rokem +3

    የደላቺሁ ህዝቡ ሚበላው አጧል ጭራሺ ምግብ ምርጫ አባየ ከመሪት ለቅመን ልንበላ ጫፍ ላይ ነን እናተም አማርጡ አቤት ልዮነት ፈጣሪ አትርሳን በምህርትህ አስበን

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 Před rokem

      አየሽው አ ልዩነቱን

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ Před rokem

      😂😂🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️ከምር ፈገግ እርገኽኛል

    • @mizualex895
      @mizualex895 Před rokem +1

      ከመሬት ለቅሞ ሊበላ የደረሰው ሰው smart ስልክ ይዞ CZcams ላይ የሚቀመጥባት አስደናቂ ሀገር ላይ እኮ ነን

  • @lizaliza1269
    @lizaliza1269 Před 2 lety +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @kings55314
    @kings55314 Před rokem +3

    It's true it does work for me, just have balanced diet, adequate water normal exercise focus on the amount we eat also it needs to be diverse.
    Ya most people think it is not testy as the usual routine.However, no very nice and it teaches creating our own receipt too while caring and nurturing ourselves.

  • @eleniabay6970
    @eleniabay6970 Před 2 lety +7

    Ebs በጣም እናመሰግናለን። እንዲሁም ስልኩን ብትሰጡን።

  • @mekiyahmmad7002
    @mekiyahmmad7002 Před rokem +21

    እረ ቅጥነት ጥራኝ ሆዴ የት ነው ሠፈርህ ሀገሩ ሩቅ ነው መንደርህ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Před 2 lety +8

    እኔም እንዳረገዝኩ በጣም ወፉሬነበር ጓደኞቸ መውለዲእንዲህ እሚያበላሽ ከሆነ አልውለዲ ይቅርብኝ ያሉኝን አረሣውም አሁን ግን ቀንሻለሁ

  • @feven1919
    @feven1919 Před 2 lety +10

    ቁጥሩን ማግኘት እንችላለን

  • @almazhaile6212
    @almazhaile6212 Před 2 lety +3

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @bizuhan
    @bizuhan Před 2 lety +5

    ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በርቱ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +3

    እናመስግናለን

  • @TingstAngucha-ge4pd
    @TingstAngucha-ge4pd Před 2 měsíci +1

    እኔ ስወልድ ማርያምን በጣም ነው ምከሳው መወፈር እፈልጋለው

  • @hanan.sultan
    @hanan.sultan Před rokem +1

    Dr.tlgram acute kalew like askmtulne❤

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Před rokem +1

    ትክክል እኔም ሞክሬ ዋለዉ ከ75። ፣70ገባው

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Před 2 lety +2

    እውነት ነው አመጋገብን lifestyle ማድረግ ነው የሚጠቅመው

  • @user-tj4gp9ms3i
    @user-tj4gp9ms3i Před 11 měsíci +1

    እኔ መክሳት እፈልጋለው ግን ዳይት እንደጀመርኩ ቶሎ እሰለቻለው የሆነ ታይም ላይ gym ጀምሬ እሱም መጀመሪያ ላይ ትንሽ ከስቼ ከዛው ሲሰለቸኝ excuse እየፈለኩኝ መቅራት አበዛው ከዛው አሁን እጥፍ ጨመርኩኝ 91.40 ሆንኩኝ
    ለመክሳት ከምንም በላይ ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን እንዳይሰለቸን ደግሞ ቀስ በቀስ ማለማመድ ይመስለኛል

  • @mekdesmulu3594
    @mekdesmulu3594 Před 2 lety +4

    ሰልኩን ብትሰጡን

  • @keruyas470
    @keruyas470 Před 2 lety

    Wow tiru timihiry nw enamesginalen Rega bileh silehone desyilal yilmedibih

  • @queenesther6744
    @queenesther6744 Před 2 lety +6

    ከገንፎው ይልቅ አጥሚት በጣም ያወፍራል።

  • @shalomselam3649
    @shalomselam3649 Před 2 lety +5

    የተፈተገ ወይስ ያልተፈተገ እኔ የሰማውት ያልተፈተገ ነው ፉይበር ያለው

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +13

    እኔ የዛሬ 14 አመት ሳገባ 45 ኪሎ ነኝ አሁን 4 ልጅ ወልጄየ አሁን 50 ኪሎ ነኝ እኔ ግን ስወልድ ሙቃሙቅ ገንፎ አልጠቀምም ሰውነቴ እንደ መቅዲ ነኝ ምንም ሰውነትም ቦርጭም የለኝ

  • @meronsolomon8629
    @meronsolomon8629 Před rokem

    yihe sew yemiseraw sirawn alwkim tenama lihon yichilal silaltetekemku neger gin package betam wed new lemetekem teyike neber.

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před rokem

    ለምሳሌ እኔ እንጀራ በፃም ሆነ በፍስክ ወጥ ሆነ በማንኛውም ነገር ስቀላው ያወፍረኛል። ዶ/ር ለኔ የሚሆን ነገር ያለው አይመስለኝም🤔

  • @AyalneshMelaku
    @AyalneshMelaku Před 2 měsíci

    Wow

  • @hiwothaile5662
    @hiwothaile5662 Před rokem +1

    Can you please send us the address for the nutritionist

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před 2 lety

    ሀይ ከመጀመሪያ ተጀምሮ ማን በስሜ ምን እዳነሣ እዳይ አገርዉሥጥ ማንሠዉ በገባችበት ወይም ( ለይላ ,ከሚል ) ነኝ ብሎ ሢቀርብ እኔ እዲያቀርብ !!!!

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 Před 7 měsíci

    አድራሻህን እንዴት ነው የምናገኝው

  • @abebechtekele6014
    @abebechtekele6014 Před 2 lety +5

    አድራሻውን ወይም ስልክ ብታስቀምጡልን ሌሎቻችን በምን እንጠቀም

  • @Funday101
    @Funday101 Před 2 lety +4

    how could I get him 🙏🏽

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 Před 2 lety

    Minimum 12.5kg ይመከራል Dr

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před 2 lety

    ታዳ እኔ ለምን አልቀነስኩም ያልካችው ሁሉ እጠቀማለሁ
    እትኛለሁም

  • @esseyessey30
    @esseyessey30 Před 2 lety

    Yet now mengenchew bale moyaw please tell me

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 Před rokem

    Wwwwww she's true

  • @KedijaAbdelihade
    @KedijaAbdelihade Před měsícem

    Makde iha balmoya yate nawe berowe seliku kalshe lakelig wuferate asechagirogale

  • @meseretlegesa2881
    @meseretlegesa2881 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @hayutinah
    @hayutinah Před rokem +1

    የት ነው አረ አድራሻው የሆስፒታሉ

  • @takwa1179
    @takwa1179 Před 2 lety +1

    Why u didn’t tell us how we find him

    • @abexgmeskel3627
      @abexgmeskel3627 Před 2 lety

      ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል 4ተኛ ፎቅ ኒድ ፍዑድስ

    • @aronsaba9422
      @aronsaba9422 Před rokem

      ስልክ ቁጥር ካለሽ

  • @elsabeyene6445
    @elsabeyene6445 Před 2 lety +4

    የት ቦታ እንደሆነና ስልኩን ብታስቀምጡልን

    • @abexgmeskel3627
      @abexgmeskel3627 Před 2 lety

      ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል 4ተኛ ፎቅ ኒድ ፍዑድስ

    • @feven1919
      @feven1919 Před 2 lety

      አገር የሌለ ሰው እንዴት ያገኘዋል

  • @takwa1179
    @takwa1179 Před 2 lety +2

    How I contact him. I want loose my weight….

    • @abexgmeskel3627
      @abexgmeskel3627 Před 2 lety

      ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል 4ተኛ ፎቅ ኒድ ፍዑድስ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před 2 lety

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh Před 2 lety +1

    እራሤ እዳነሣ ( L.k)

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 Před rokem

    Adresshawen ples

  • @user-nv7gy3qb2c
    @user-nv7gy3qb2c Před 5 měsíci

    ቅጥነት ጥሪኝ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 Před 2 lety +2

    ኪሎየ አልጨምር ብሎኝ ነው የተቸገርኩት

  • @ematube6919
    @ematube6919 Před 5 měsíci

    Address yt nw

  • @tigistassefa7409
    @tigistassefa7409 Před rokem +1

    ያው እኮ ነው ምስር ከበላች ቆስጣ ኬቶን ዳይት ነው።ፕሮቲን እና አትክልት

  • @dawitterefe8371
    @dawitterefe8371 Před rokem

    ድክም ያለ ገለፃነው ::

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y Před rokem +1

    ምነው ጋዜጠኛዋ አሾፈች በጣም ?

  • @user-pt1pq4ol9y
    @user-pt1pq4ol9y Před rokem +2

    The journalist is very very annoying

  • @mohammedabdulkadir2004
    @mohammedabdulkadir2004 Před 2 lety +4

    መሃይም ነው ! ሰዉ በፆም 40 ይቆያል ! በሽታሁን ሁሉ ማራገፍ ይቻላል!

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před 2 lety +1

      አይ መሀመድ ስም ብቻ

    • @mohammedabdulkadir2004
      @mohammedabdulkadir2004 Před 2 lety

      @@jesusisking3565 የት ታቀኝና !
      U ar extremely affected by fendamental attribution BIAS BRO !
      DONT rush to judge !
      I comment bcs i know him !
      He still utilize ansel keys / the American physiologist / the billion killer/ the big fat liar of the milinium princeples about against SATURATED FAT ! pLS read or watch on CZcams about THE BIG FAT LIE , the cholesterol myths, the heart disease real couses ,about the food industry lias ,about the BIG PHARMA secret ,etc ... related medical updates on holistic health . Then jugde me .

    • @mesekeremkassahun7879
      @mesekeremkassahun7879 Před 2 lety +3

      እንዴ ስድብን ምን አመጣው ሆሆሆ

    • @Leoezana380
      @Leoezana380 Před rokem

      Men asedebeke yemalwodewon comment atsafkegn

    • @mohammedabdulkadir2004
      @mohammedabdulkadir2004 Před rokem

      @@Leoezana380 sorry ስድብ ከመሰለሸ ! እዉነት እና ስድብ kalasaar walaashe mcn ! Yihem sidib indaymeslish

  • @dawittesfaye8582
    @dawittesfaye8582 Před 2 lety

    የወተት ላም ነበረች አሁን ተሽላለች አንቺ ደሞ አፒታይት የለኝም ምትይው ነቀዝ ነገር ነሽ 4 ሳህን ገንፎ ከ 8 ፔርሙስ አጥሚት ጋ ጨፍልቀሽ አፒታይት የለኝም አትበይ ጅብ ጋለሞታ ። ጎመን አተር ሰላጣ ጉማሬ ነሽ አሁንም ጅብ

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Před 2 lety +4

      ሰላም ነው... ስድቡ ትንሽ አነሰ

    • @user-yr7kt5kb6d
      @user-yr7kt5kb6d Před 2 lety

      ቅናት አስመስለብሽ...

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před 2 lety +6

      እግዚአብሔር ይገስፅህ የስድብ መንፈስ ይዞሀል ስራ ፈት መሆን ችግሩ ይሄ ነው ወሬ ትተህ ስራ ለመስራት ሞክር

    • @yanitgirma
      @yanitgirma Před rokem +1

      ወይ ጉድ የእኛ ሰው እንዴት ተበላሽቷል ምነው አሽላላህ ምን አገባክ ሲጀመርስ ሆ🤔

    • @helenshiferaw1966
      @helenshiferaw1966 Před rokem

      ነኝ ለማለት ነው?......ምነው ምግብ ስታበዛ እንዲ ነው የሚያረግህ?? ታሪክ ተቀይሮ ወንድ ተሳዳቢ ሆነ እኮ.... ነውስ እ.......ካስቀየሩት መሐል ነህ?

  • @impacttube1
    @impacttube1 Před 2 lety +1

    ይሀስ czcams.com/video/ftmbEVmaN8U/video.html

  • @impacttube1
    @impacttube1 Před 2 lety

    ይሀስ czcams.com/video/ftmbEVmaN8U/video.html