በመዝሙር ጠብቁኝ ... ሳልዘምር አልሞትም ተወዳጁ ተዋናይ ሸዋፈራው ደሳለኝ… ተወዳጅዋ ተዋናይት እመቤት ወ/ገብርኤል | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit

Komentáře • 488

  • @mullu8693
    @mullu8693 Před 10 měsíci +147

    ዛሬ ገና ምርጥ አርቲስታ አቀረባችሁ ሸዋ ዘመን እማይሽረዉ ምርጥ አርቲስት የወንዶች ጉዳይማ ይለያል😂

  • @user-le3sc9sw4n
    @user-le3sc9sw4n Před 10 měsíci +41

    ሽዋፈራዉ ደሳለኝ ምርጥ አርቲስት ነዉ እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏 በኢስር ያሉት ዉድ ኢትዮጵያዎን በአረብ አገር የሙሰቃዩት ፍትህ በሉሉን 😢😢😢😢

  • @raddanitube
    @raddanitube Před 10 měsíci +52

    ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤❤❤100%

  • @user-ll4ub9bc3f
    @user-ll4ub9bc3f Před 10 měsíci +29

    ሽዋፈራሁ እና እመቤት ግዜ የማይቀይራችሁ ምርጥ አርቲስቶች እረጅም እድሜ ጤና ይብዛላችሁ አሜንንን

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 10 měsíci +51

    ዛሬ ምርጥ ሰዉ አቀረብክልን ሽዋፈራዉ በጣም ነዉ የምወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před 10 měsíci +54

    ሸዋፈራዉ ምርጥ አርቲስት ቀልዶቹ ሁሌ ዘና ያደርጋሉ በሁሉም ፊልሞቹ ሲሰራ የሚጠቀማቸዉ ቀልዶች 👍🥰👌

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Před 10 měsíci +33

    ሰይፉ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያየሀው አሜርካ ልጅ ማሳደግ ልክ አንተ እንዳልከው ነው እናመሰግንህ አለን ኢትዮጵያ ያለው ቤተሰብ ልክ እደ አንተ ቢገባው ጥሩ ነው🙏🏾

    • @kiroswase876
      @kiroswase876 Před 10 měsíci

      መቼም መቼም አይገባቸውም አፈር ደቼ በልተን ከትምሕርት ከስራ ልጅ ከማሳደግ ከትዳር ጋር ተናንቀን እንደምኖር

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 10 měsíci +105

    ሺዋፈራው ምርጥ አርቲስት እኮነው ስወደው🙏አየየየ አለች አሁን ይሄ ቋንቋ መሆኑነው አለች😂 ሰብለ ነፍስሺን ይማረው😭

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 10 měsíci +21

    ሸዋፈራው ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው። እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ሥራዎቹን እከታተል ነበር። አሁንም እከታተላለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ለሸዋፈራውና ቤተሰቦቹ!!

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Před 10 měsíci +17

    አርቲስት እመቤት እንዲሁም ሸዋፈራው በጣም ድንቅ አርቲስት ናችሁ ለጌታ ክብር መዝሙር ያልከው ይሳካልህ። ሰይፉ እያዋዛህ የምታቀርበው ዝግጅት አሪፍ ነው ተባረኩ።

  • @asmiti7209
    @asmiti7209 Před 10 měsíci +70

    እስራኤል ፍልስጤም ለሚሉ አኢትዮዽያን ልቦና ይስጣቸው
    ነገሩ የራሱዋ አሮባት ነው እና ነገሩ

    • @jossyjojo1987
      @jossyjojo1987 Před 10 měsíci +1

      Thank you

    • @eldanaselam5150
      @eldanaselam5150 Před 10 měsíci

      ልክ ነሺ

    • @makdis4094
      @makdis4094 Před 10 měsíci

      ትክክል

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Před 10 měsíci +1

      ፈልስጤን ለኛ ለሙስሊሞች ልዩ ቦታአለው ዝም ብለሽ አቀባጥሪ

    • @dawitmelesse8761
      @dawitmelesse8761 Před 10 měsíci +4

      ፍልስጤማውያንም ይሁኑ እስራኤላውያን
      ሙስሊም ሁን ክርስቲያን ጥቁር ከሆንክ
      በጣም ይንቃሉ ይጠላሉ

  • @kalkali
    @kalkali Před 10 měsíci +8

    ዉይይ ሸዋዬ እንዴት እንዴ ምወድህ❤ ለእግዚአብሔር መዘመር መታደል ነው ጌታ ይርዳህ

  • @geez2115
    @geez2115 Před 10 měsíci +48

    ስጸልይ ከምጸልይላቸው አንዱ ሸዋፈራው ነው በውነት ደስ ይለኛል ቀለል ያለ ለሰው ደስታ ማደል የሚችል ቀልደኛ ሰው ነው ሰላም🙏ምን አለበት ለሰው ሰው ቢጸልይ ይህን በማለቴ የተበሳጫቹ ሰዎች ፈገግ አድርጋችሁኛል on comment section.

    • @ccu3907
      @ccu3907 Před 10 měsíci +1

      ዝም ብለሽ ለራሥሽ ብትፀልይ ይሻልሻል እሱ ምን ይሆናል ብለሽ ነው 😂😂😂😂😂

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 Před 10 měsíci +1

      ​@@ccu3907
      ምንም ባይሆንም አንዳችን ለአንዳችን መጸለዩ ጥሩ ነው

    • @user-he5mt9yg8d
      @user-he5mt9yg8d Před 10 měsíci

      😂😂

    • @senaybeyene8492
      @senaybeyene8492 Před 10 měsíci

      ወሬ ከንች ማነሽ እና ነው ለሰው የምትጸልይው አይ የመናፍቅ ነገር ኧረ እንዳው ምን ይሻላችኋል

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 10 měsíci +7

    አርቲስት ሸዋፈራሁ በጣም ነው የምንወድህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን ፣ ጌታ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ እግዚአብሔርን በዝማሬ ስታመስግን " እኔ አፌን አልከፍትም ለአለም ክብር እዘምራለሁኝ ለእግዚአብሔር " እያልክ ስትዘምር ለማየት ያብቃን።

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 Před 10 měsíci +2

    ከእመቤት ጋር 7 እና 8 አብረን ተምረናል አሁን ባላውቅም በስአቱ ሙስሊም አትወድም ነበር ልጅነትም ሊሆን ይችላል እሷና ኤልሳ የምትባል ተማሪ በጣም ጎበዝ ንቁ ጠንካራ ተማሪዎች ነበሩ በተለይ እመቤት ያልገባት ነገር ካለ አስተማሪዎችን አትፋታቸውም ነበር በጣም ቀልጣፋ ጎበዝ ልጅ ነች💐 ። ሸዋፈራው ❤❤❤❤ እኔም ጋደኛቼም ቅዳሜ እና እሁድ በህብረት ቡና ጎዝጉዘን ፊልም ስንመርጥ አንተ ያለህበት ፊልም ቁጥር 1ሁላችንም የምንመርጠው 😍😍😍😍💐💐💐

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 Před 10 měsíci +27

    ደስ የሚል ሾው ሰይፍሻ በስደት ልጅ ማሳደክ ከባድ እንደሆነ አየህ ያላዩትን ደሞ በህልም አለምም ቢሆን ያሳያቸው በተለይ ላኪ ላኪ የሚያበዙትን ።

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Před 10 měsíci +14

    ሳልዘምር አልሞትም ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ትልቁ መልእክት

  • @NARDOSBIRHANU-wm1ed
    @NARDOSBIRHANU-wm1ed Před 10 měsíci +18

    ዛሬገና ከልቤ ደስ ብሎኝ ያየሁት ፕሮግራም እሙዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውድድነው የማረግሽ አትጥፊ በናትሽ🥰🥰❤️

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 10 měsíci +6

    ሽዋፈራዉ ዘመን የማይሽረዉ ምርጥ አክተር ዘመንህ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስትህ❤💪

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Před 10 měsíci +10

    ውይይ እንደዚ አንጋፋ አርቲስቶችን አቅብ አመቤት ወልደ ገብርኤል ልጅነቴን አስታወሰችኝ በጣም ነው ምወዳቹ
    ሞልቃቃዎችን ወዳያ ግድም በላቸው

  • @dao-107
    @dao-107 Před 10 měsíci +59

    እኔ ደሞ ላሻሽለው .... በስደት በየትኛውም ምድር ልጅ ለምታሳድጉ... 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ

  • @amanuelasmare8281
    @amanuelasmare8281 Před 10 měsíci +13

    በእውነት ሁለታችሁም ዋሻቹ በኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ የወንዶች ጉዳይን የመሰለ ፊልም የለም ወደፊትም አይመጣም

  • @user-ip1sl9fw2o
    @user-ip1sl9fw2o Před 10 měsíci +8

    ኣቤት ፍጥነት ከመቼው ፖሰታቹት ለማንኛውም ሸዋ በጣም እንወድሃለን ጌታ እድሜህ ያርዝመው❤❤❤

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 10 měsíci +6

    በሙሉ confidence የእግዚአብሔር ስም መጥራት እንዴት ደስ ይላል❤ ክቡር አርቲስት ሸዋፈራው ስለ ባሌበትህ የመጽሐፍ ቅዱስ ሴት መሆኗ እና የእግዚአብሔር አጠራሪህ ለእግዚአብሔር ያለህ ክብር ሳይ ውስጤ ሐሴት አደረገ❤ ዓይኖቼ በእምባ ተሞሉ እግዚአብሔር አምላካችን በሙሉ ጤና አንተንና ቤተሰብህን ይባርከው ረጅም ዘመን ኑሩ ክብሩ በእናንተ ላይ ይገለጥ❤

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 Před 10 měsíci +7

    ሸዋፈራሁ በጣም ምርጥ ሠው ስራወችህ ሁሉ ደስ የሚሉ በተለይ የወንዶች ጉዳይ ሁሌም የሚያዝናና ነው ዘመንህን ጌታ ይባርከው❤

  • @hddi491
    @hddi491 Před 10 měsíci +16

    እግዚኦ ይች ሴት አለች
    እንዴ ደሞ ያው ድሮ እንደማውቃት ናት ቆይ እናንተ አርቲስቶች ምን እየበላችው ነው እያደራችው ልጅ የምትሆኑት ሆሆሆሆሆ😮😮😢

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 Před 10 měsíci +15

    ሽፈራው ስወደው አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genayal4277
    @genayal4277 Před 10 měsíci +9

    ሰብለተፈራ ሁለቱንም ትቦንሳቸዋለች መሞት የሌለባት ምርጥ ተዋንያን ነበርች እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆነ ምን ይደረግ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 10 měsíci +16

    ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ምርጥ ተዋናይ ነው። ፊልም ብዙም አልወድም፣ ግን እሱ ያለባቸውን ፊልሞች ቁጭ ብዬ ነው የማያቸው። እመቤት ወልደገብርኤልም ከምርጥ የዘጠኛዎቹ ተዋናይቶች አንዷ ነበረች።

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 Před 10 měsíci +4

    በጣም የምናደንቃቸው ድንቅ አርቲስቶች ናቸው። በተለይ ሸዋን ከፊልሞች የማንረሳው ድንቅ የጥበብ ሰው ነው።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 10 měsíci +3

    ዋው ሸዋ በጣም የምወደው የማከብረው የማደንቀው አንጋፋ ተዋንያን ነው እውነት ከልቤ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ 🥰

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před 10 měsíci +2

    ሸዋፈራው ከአርትሥት ውጪ በምታገለግለው በምሠብከው በእግዚአብሔር ቃል ብዙ ተባርከናል ብዙ ተፅናንተናል አሁንም ጌታ ኢየሡሥ በበለጠ ቅባትና ጥብብ ሞገሥ እንድያሥናሣህ እንፀልይልሀለን

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Před 10 měsíci +12

    Shewaferaw - እንቁ! 💚💛❤️
    እመቤት ህይወት እንደዋዛ ላይ መቼም አልረሳሽም. Always beautiful and talented.

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Před 10 měsíci

      ተዋህዶ እኮ አይደለም

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Před 10 měsíci

      @@user-letsub12121 ምን አገናኘው??

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 Před 10 měsíci +54

    አማራ አማራ አማራ ያገር ዉለት እዉነት እያለቀስኩ ነዉ የፃፍኩት እኔ አማራ አይደለሁም ግን ስለ ኢትዮጲያ

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o Před 10 měsíci +8

    ከምንም በላይ የወዶች ጉዳይ እማይረሳ 🎉🎉🎉🎉🎉ፊልም

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Před 10 měsíci +6

    ሰይፉ በጣም ነው እምናመሰግነው 5 am ተነስተህ ሁለት እይነት ምሳ ፓክ አርገህ ቁርስ በልተው ተራርጠህ ተጣጥበህ አድርሰህ በዛው ስራ ትሄዳለህ .........ይቅላል

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 10 měsíci +6

    ኤሚዬ ምርጥ ተዋናይ ሸዋ ሁሌም ፒሊብስ የማያረጅ ገፅታ በእድሜ በጤና ያቆያቹ❤❤

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 10 měsíci +21

    ፋትክ በአማራክልል ለሚታገተው ሚስኪኑ ከበሬ ሥራበወጣበት አረምለይ ያፈኑ 1ሚሊዮን ለሚጠየቁ ሚስኪን ገበሬ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před 10 měsíci +2

    ምርጥ ሰው ሸዋፈራሁ በሳቅ የምታስደስተን ሺ አመት ኑርልን ።እመቤት እንወድሻለን ግን ጠፍተሻል

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 10 měsíci +5

    ሺዋፈራው ምርጥ አርቲስት እኮነው ስወደው🥰🥰🥰

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před 10 měsíci +16

    ከሸዋ ስራ ፈንጅወረዳን በጣም ነው እምወደው ❤

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před 10 měsíci +3

    የአረብን ሀገር ብታይ ምን ልትል ነው ሰይፍሻ እቤት ተፀድቶ ምግብ ተሰሮቶ አንድ ሰው ቢያንስ አራት ስሀን ያቆሽሻል እንግዲ አምስት ቤቸሰብ ከሆኑ ምታው ኩሽና ካሉት ውጪ እንደውም የሀረብ አገሩ ይለያል ያልወለድከውን ልጅ ስታሳድግ ብቻ ይደክማል ምስጋና ለአረብ አገር ሴቶች

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +3

    ሽፌ የባለቤትህን ወርቅንት አገላለፅህ በጣም ግሩም ነው። 🙏🙏🙏

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 10 měsíci +4

    ሰይፉ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በጣም መልካም ሰውነህ በርታልን ❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 10 měsíci +2

    ዋው ሸዋ ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክ❤❤🎉

  • @zeritutube
    @zeritutube Před 10 měsíci +4

    የአረፈደ አራዳ የወዶች ጉዳይ ለኔ አደኛነወ የወዶች ጉዳይ ቁጥር ሁለት ይሰራልን🙏ሰብሌ ነብስ ይማር😢 እመቤት ቆንጆ ዘካታ አርቲስት ለዛ አላት❤

  • @kidisttessema4500
    @kidisttessema4500 Před 10 měsíci +8

    እመቤትን በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Před 10 měsíci +5

    ❤❤❤ ሸዋ የሳቄ ምንጭ እረጅም እድሜ ድንቅ ብቃት አለክ እመቤት ታላቅ አርቲስት ተወዳጆች ናችሁ ሁለታችሁም ኑሩልን ❤

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Před 10 měsíci +5

    ስወዳት እኮ እሙ በጣም ጎበዝ ናት እኮ በጣም ጠፋች የእውነት

  • @maranata1484
    @maranata1484 Před 10 měsíci +3

    የልጅነት ትዝታዎቼ በጣም ወዳቿለው 💚💛❤

  • @heamenh.michael164
    @heamenh.michael164 Před 10 měsíci +48

    Thank you, Seifshaa, for making Ethiopian ppl aware of how hard it is to raise kids in the US. Yes, We work full-time and at home we are the cook, the housekeeper, the after-school tutor...and so on... Parents in Ethiopia, those who have 2 or 3 helpers, and the only thing you do is dropping off your kids to school should be grateful. kudos to Americans' parents 👏

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Před 10 měsíci +5

      Yes amen!! It is so challenging but also rewarding.

    • @clawdiagovanipoli8020
      @clawdiagovanipoli8020 Před 10 měsíci +1

      What about in Europe ?

    • @sunshining3697
      @sunshining3697 Před 10 měsíci

      @@clawdiagovanipoli8020the same as usa

    • @heamenh.michael164
      @heamenh.michael164 Před 10 měsíci +4

      I think the system in Europe is different from the US. Since I don't know about Europe I can't speak about it.

    • @mekedesmengiste6120
      @mekedesmengiste6120 Před 10 měsíci

      @@Mercy2Mee xssx2zw33

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Před 10 měsíci +1

    ነፍሷን ይማራት በጣም ተሰጦ የነበራት መተክያ የሌላት እርርቲስት ነበረች

  • @user-zz6so7cy6r
    @user-zz6so7cy6r Před 10 měsíci +1

    ሤፍሻ በጣም ምርጥ ነው። ሁልጊዜ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ በተለይ የበጎ ተግባርህና ለችግረኞች የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚከበር ስራ ነው። ለመድረክም የምታቀርባቸው አሥተማሪዎች ናቸው። በተለይ ወደ አሜሪካ ስትሄድ የኢትዮ ዝግጅቱ ቅር ብሎኝ ነበር። በርታልኝ። ሴፍሻ ጀግና ነህ።

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 10 měsíci +4

    ሸዋ የምንወድህ የምናከብርህ ስራዎችህ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያዝናኑ እና የማይረሱ ናቸው የምትመቸኝ በምክኒያት ነው

  • @Netsanet_
    @Netsanet_ Před 10 měsíci +2

    ሸዋፈራው ደስ የሚል ሰው ማዝናናት ይችልበታል

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 Před 10 měsíci +1

    በትዳር መካከል መጋጨት የማይቀር ነው። ነገር ግን ግጭቶችን በአግባቡ መፍታት ጥበብን ይጠይቃል ። በልጆች ፊት ስሜትን መቆጣጠር የልጆች ስነልቦናን ለመጠበቅ አወንታዊ አስተዋጽኦ አለው ።

  • @yohannesmokennen5281
    @yohannesmokennen5281 Před 10 měsíci +2

    100% ዘመን የማይሽራቸው አርቲስቶች። tenx sifusha❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 10 měsíci +18

    የምወዳቸው አርቲስቶች እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሰይፉ ግን ለአማራ ሕዝብ ድምፅ ሑን ኔቶርክ እንኳን ተዘግቶ ቀጥታ እንኳን መደወል አልቻልንም 😢😢

    • @tg-hf2zk
      @tg-hf2zk Před 10 měsíci

      ዛሬ እኮ ቀጥታ ተለቆል

    • @Tigmekuria
      @Tigmekuria Před 10 měsíci

      የአማራ ክልሉ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Před 10 měsíci

      @@tg-hf2zk ይሰራል ቀጥታ እኔ እቢ አለኝ 2ወር ድምፃቸውን ከሰመው😥😥

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před 10 měsíci

      ​@@user-qr7zd8vl1vአይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር በሰላም ያገናኛቹ

    • @user-qr7zd8vl1v
      @user-qr7zd8vl1v Před 10 měsíci

      @@user-gz6eb7xy3i አሜን 🙏🙏🙏

  • @YooTango
    @YooTango Před 10 měsíci +4

    እመቤት ወልደ-ገብርኤል፣ under rated, but spectacular actor. Welcome back.

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Před 10 měsíci +2

    ወይ የወዶች ጉዳይ ይሄ ሠውየ በጣም ያስቀኛል እርሜ ከጤናጋር ይኑር

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 10 měsíci +1

    ሸዋዬ በጣም የምወድህና የማደንቅህ አርቲስትህ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 10 měsíci +3

    ለእኔ ግን የወንዶች ጉዳይ ይበልጣል 👍

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 Před 10 měsíci +2

    በእውነት በጣም የምወዳችው ሁለቱም
    እንድዛ አይነት ስው ነው በጋበዘ ይለበት
    ቅብጥብጥ artist ከምታቁርብ እናመስህናልን

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Před 10 měsíci +4

    በጣም የምወዳት አርቲስት የ90ዋቹ

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Před 10 měsíci +1

    የወዳች ጉዳዬ የምግዜም ምርጥ የማይረሳ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +12

    እመቤትዬ ውነትም እመቤ በጣም ቆንጆ የማይሸረሸር ውበት ከጨዋነት ጋራ። ❤
    ሽፌ አቤት ስንወድህ ❤አትጠገብም እኮ

  • @user-iy1nh6db2g
    @user-iy1nh6db2g Před 10 měsíci +8

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 10 měsíci +3

    በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች ሸዋ ፈራው ያለበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል በጣም ነው ሚያዝናናው😂😂😂😍😍😍

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před 10 měsíci +2

    ስለነገ ስለማታዉቅ ዝማሬዉን ዛሬ አድርዉ ተወዳጁ😍😍😍

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Před 10 měsíci +2

    Thank you ሰይፍሻ ልጅ ወልደን እያሳደግን እንዲ ባአሜሪካ እየኖርን ነው

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 10 měsíci +6

    ሻው አፉራሁ የፍቅር ሰው ሥውድው❤❤

  • @salame-girma
    @salame-girma Před 10 měsíci +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ ለመዘመር ያብቃህ

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll Před 10 měsíci +2

    ሸዋፈራው አባቴን ነው የሚመስለው በስመአብ የምር ቁመቱ ሰውነቱ ውፍረቱ ቦርጩ እራሱን ከለሩ ሁሉ ❤ግን አባቴ መላጣ አይደለም በቃ በፀጉር ብቻ ነው የሚለያዩት 🥰🥰🥰🥰🥰❤

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s Před 10 měsíci +1

    ዋው የኢትዮጵያ እንቁ አከብራችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 Před 10 měsíci +1

    የምኖረው አሜሪካ ነው ምግብ መስራትና ዕቃ ማጠብ ሰልችቶኝ ምግብን ጠላሁት። እንዳውም ምናለ ምግብ በ tablet form ቢመጣ እያልኩ ነው

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 Před 10 měsíci +4

    ዘና የሚያደርገኛ ምርጥ ሰው ሽዋፈራው

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 Před 10 měsíci +10

    ደስ ሲሉ እሙዬ ግን የቆንጆ ቆንጆ ነሽ በእዉነት

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 10 měsíci +1

    እመቤት ከሚዲያ በጣም እርቀሻል❤ ሽዋፈራ የወንዶች ጉዳይ part 3ብትሰሩልን❤❤❤❤❤

  • @dao-107
    @dao-107 Před 10 měsíci +12

    ዋው ... እመቤት .... ከረጅም አመት በሃላ አየሃት ..😘😘😘

  • @eb8178
    @eb8178 Před 5 měsíci

    የኔ ምርጥ አክትረስ እመቤት በሷ ጊዜ ነበር ቲያትር የማየው I missed that time.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 10 měsíci +2

    እሙዬ ዝነጣሽ በጣም ቆነጆ የጨዋ አቦ ተባረኪ

  • @tsehaytasumaru8263
    @tsehaytasumaru8263 Před 10 měsíci +7

    ሁለቱም በጣም የምወዳቸው አርቲስቶች❤

  • @user-ip1sl9fw2o
    @user-ip1sl9fw2o Před 10 měsíci +3

    በደንብ እንጠብቃለን ተባረክ

  • @user-mw1tr1qx8k
    @user-mw1tr1qx8k Před 8 měsíci

    አረ ሰይፍ ለአንተ ጥሩ ክብር አለኝ
    አሌክስ ኦሎምፒክ በወሰነው ውሳኔ መደነቅ ነው ያለበት ።ጠፍቼ ነበር ተመልስኩ ለሚል ስው ክብር ብንሰጥ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ነች በርታ አሌክስ

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Před 10 měsíci +1

    በጣም የምወደው አርቲስት ሸዋ አፈራው

  • @betselottadesse-wn5ue
    @betselottadesse-wn5ue Před 10 měsíci +2

    Shewa ethiopian best best actor we love u with great respect 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před 10 měsíci +2

    ሚስት ከግራም ከቀኝም ጎን ተብሎ እርልተፃፈም ከጎኑ ይላል እንጂ : ለማንኛውም እንወዳችሁአለን❤❤❤❤

  • @munitabate339
    @munitabate339 Před 10 měsíci +1

    ሽፈራው ምርጥ ተዋናይ ❤❤❤ኤሚዬ እንደዛው❤❤❤

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před 10 měsíci +1

    መድረክ የሚገባቸዉን ገናዛሪ አመጣህ ሸዋፈራዉ ምርጥ አርቴስት ትርፊ አይ ይችአለም😢 ነብስይማር😢

  • @tewodrosburka1794
    @tewodrosburka1794 Před 10 měsíci +12

    ሰላም ኢትዮጵያ, ፋኖ 1ኛ 💪💪💪

  • @Helu460
    @Helu460 Před 10 měsíci +4

    የወንዶች ጉዳይ #ደራሲ_አድማሱ_ከበደ ግን የት ነው? ስለስራው ሁልጊዜ እየተወራ እና እየተደነቀ ግን ስለሱ ማንም ትንፍሽ አይልም? ለምን ግን? #Seifu_show እባክህን አድማሱን 😊አቅርብልን😢

  • @user-zk2nc4uj3s
    @user-zk2nc4uj3s Před 10 měsíci +3

    ሸዋአፈራው ከወንዶች ጉዳይ በላይ ፊልም ኢትዬጵያ ውስጥ መቼም አይኖርም እሺ!

  • @bsukal
    @bsukal Před 10 měsíci +2

    የሚሞትበት እስኪደርስ እስከዛ ልጨፍር እያለ ነው ድንገት ቢሞቱስ በጉልምስና ወራትክ እግዚአብሔር አክብር ነው የሚባለው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před 10 měsíci

    ሰይፉ አንተ በጣም ደግ ለስው አዛኝ ነህ ግን ዝም ብለው ለራሳቸው ጥቅም ለሶሥት ጠረፔዛ እዋጡ ባሉ ቁጥር እንደ አሥናቀ አይነቱ አንተ አታላይ መሞኝት የልብህም ቆም ብለህ ማስብ አለብህ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před 10 měsíci +2

    ዋው በጣም የምወዳቸው ተዋናዎች

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 10 měsíci +2

    እመቤት የጠፋአሽ ስላየውሽ ደስብሎኛአል

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ለበጎ ነው ኣይዞኣችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው

  • @mekedelawitayana2831
    @mekedelawitayana2831 Před 10 měsíci +1

    Thanks for this show

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 9 měsíci

    አች የማያረጅ ወበት ❤❤ሽፈራው ዘመናቹ ብርክ ይበል❤❤

  • @wondaFitwota
    @wondaFitwota Před 5 měsíci

    I am happy with your show. WONDA FROM AUSTRALIA, SYDNEY.