እንደቀልድ ነው ከሀገር ወጥቼ የቀረሁት..በኦንላይን ንግድ ጀምረናል..በረንዳንና ብርዱን በአጥሚት በአብሽ ኮሜዲያን ቶማስ ከፊንላንድ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2022
  • በረዳንና ብርዱን በአጥሚት …. በአብሽ … ኮሜዲያን ቶማስ ከፊንላንድ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 310

  • @hometube8205
    @hometube8205 Před rokem +81

    ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před rokem +233

    የቶማስ አድናቂዎቹ የታላቹ🙌🏼

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 Před rokem +173

    እንኳን ለኪዳነምህረት ወራዊ ባህል አደረሳቹ

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Před rokem +12

    የቶሚን ሕይወት የታደገ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይታደገን ። አሜን ።

  • @Adi-xx9wm
    @Adi-xx9wm Před rokem +30

    ቶሚ
    ሳቁ እና ድምፁ በጣም ነው ምወድለት 😍😍😍😍😍

  • @fikernews
    @fikernews Před rokem +25

    ሁላችንም እንቶማስ ይመርብን አሜን በሉ

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 Před rokem +61

    ለእኔ ብቻ ነው ይሄ ልጅ የሚያወራው የማይገባኝ😍

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +2

      😂😂😂😂

    • @lifeisgood878
      @lifeisgood878 Před rokem

      አንተ እኮ የማይገባክ የአባትክን ጡት እየጠባክ ስላደክ ነዉ ሞኝ

    • @mebratwedanjo7142
      @mebratwedanjo7142 Před rokem +1

      Kemir lenem ayigebagnim altelawum gin keldochu silemayigebagn ayasikegnim

    • @AddisInsight21
      @AddisInsight21 Před rokem

      @@lifeisgood878 ከስድብ እውቀት ከጥላቻ ፍቅር አይገኝም ወዳጄ!
      ስለ ስድብህ እግዚአብሄር ያክብርልኝ🙏

    • @shoshiyetube5554
      @shoshiyetube5554 Před rokem +2

      ገብሬልን አዎ ዝም ብሎ መቀባጠር

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 Před měsícem +2

    😂😂😂 በጣም ነው ምታስቀኝ።እድሜህ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ቶም።

  • @mazenpro1249
    @mazenpro1249 Před rokem +6

    ቶሚያችን ያራዳ ልጅ ይመች 💪

  • @salisa795
    @salisa795 Před rokem +16

    ቶሚ ስወድህ እኮ ❤️❤️❤️
    ~~~~~~~~~
    ያ ልጅ ያሬድ የሚባለው ገልጃጃ ተሳዳቢ ካተ ሊማር ይገባል 🙌

  • @zuretbeamerica1748
    @zuretbeamerica1748 Před rokem +4

    እውነት ነው አገራችን ብንሰራ የት እንደርስ ነበር ❗️❗️❗️❗️❗️

  • @alextube5921
    @alextube5921 Před rokem +37

    ይሄን comment ምታነቡ ሁሉ አመታችሁ የተባረከ ይሁን 🧎‍♂️🤲🧎

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Před rokem

    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው የሀገሬ ሰው ውጪ ሀገር ሲባል ምቾት ብቻ ይመስለዋል ውጪ መኖር ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ቶም ይመችህ ብሮ

  • @muketube
    @muketube Před rokem +2

    ቶም ይመችህ ፈታ ያልክ ልጅ ነህ እኮ
    በተለይ አስተሳሰብህ ደስ ይለኛል ብሮ
    ክበርልን

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Před rokem +5

    ወይ ቶሚዬ የለበሰከው ጃኬት ነው እንዴ ጋቢ መሰሎኘ ነበር😂😂🥰🥰🥰

    • @fkr834
      @fkr834 Před rokem

      እኔማ ብርድልብስ መስሎኝ ክክክ

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Před rokem +9

    Negative 14 (-14 °C) is almost summer...Here in Saskatoon , Canada now it's -45°C...Enjoy Tommy!

    • @redietwolde4341
      @redietwolde4341 Před rokem

      Not really, it might feel like that. But the record is -39 degree

  • @robelmiki2242
    @robelmiki2242 Před rokem +1

    Tomi very nice person and very honest God bless 🙌 u its very true about the ppl live in Ethiopia 🇪🇹 let's appreciate our home country and working hard

  • @shamballemma4530
    @shamballemma4530 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስበት!

  • @yesufyesuf2952
    @yesufyesuf2952 Před rokem +5

    ሰይፉ እኮ ችግር አለበት ሶፋዬ ላይ ደቅ ብዬ ቶሚን እያየው ፈታ ስል ከቆየው በኋላ ዳጊን አላከብኝም ቲቪዬን ዘግቼ ለጥ ። ኧረ እሁድ ማታ እንኳን እንፍታታበት አቦ ። ደሞ ቀጣይ ማንያዘዋል እሸቱ አቅርብ አሉ ሰይፍሻ

  • @bereketzekedusan6813
    @bereketzekedusan6813 Před rokem +81

    ልጅ ያሬድ ምን አለ ካንተ ቢማር ፖለቲካ ዉስጥ ገብቶ መያዣ ጠፍቶት እየዳከረ ነዉ

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Před rokem +3

      እዉነትህን እኮ ነዉ ልጅ ያሬድን የዘረኝነትን መርዝ መርፌን ወግተዉታል ከአሁን በኋላ እንኳን በቃ ለዛዉን አጣ! አርፎ ከህዝብ ጋራ ተስማምቶ ፓለቲካዉ ዉስጥ ሳይገባ ቢኖር አሪፍ ነበር!!! ለማንኛዉም ይመቸዉ!!!

    • @zeinabamohamed2872
      @zeinabamohamed2872 Před rokem

      Me too

    • @asnitube3283
      @asnitube3283 Před rokem +1

      ቆሻሻ ልጅ ነው ያሬድ ማለት መርዙ እየረጨ ህዝብ ያስጨርሳል 💔

    • @oromoohits4921
      @oromoohits4921 Před rokem +1

      Kemeseded 1oooo kare meret ke mengesto wesdo le beheru mesrat yeshalel..😁
      Yared oromoo hone beka😁

    • @KeberoMedia
      @KeberoMedia Před rokem

      ልጅ ያሬድ የት ጠፋ ከምር

  • @abeltesfaye2864
    @abeltesfaye2864 Před rokem +1

    ቶሚ ምችት ይበልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před rokem +22

    😂😂😂😂😂ቶሚ ስወደው ከኢትዬ ወቶል እዴ ሲገርም እኔ ኢትዬ ያለ ነበር እሚመስለኝ 😂😂

  • @abeltesfaye2864
    @abeltesfaye2864 Před rokem +2

    በጣም የተመችኝ ኢንተርቪ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před rokem +1

    ብሂር ብሂረሰብ የሚለው ዘፈን ከልቤ አስቆኛል. Thank you Tomi

  • @dagiberhanu4802
    @dagiberhanu4802 Před rokem +11

    I’m coming Finland to see the northern lights ❤

    • @zekariasmaru2441
      @zekariasmaru2441 Před rokem

      It is magnificent fillings to see northern light
      I hope one day you will c

    • @selitube3792
      @selitube3792 Před rokem

      Hi dagi
      እርዳታሽ መልካም ምክርሽ እሻለው እባክሽ ኮታክት አርጊኝ እኔ ያለሁት ሳውዲ አረብያ ነው እና አሰርዎቼ አውሮፓ ለስራ ሊሄዱ ነው እኔ አንድ እድል ነበረኝ ግን እድሉ እንዳያመልጠኝ ስለ አውሮፓ ምንም ስለማላውቅ ከዚ የከፋ ከሆነ አለ መሄድ እሻለው

  • @hadiyaahmed6731
    @hadiyaahmed6731 Před rokem +3

    የሀገር ፍቅር ሊደፋን ነው ። ቶም በቀጣይ ከጄሪ ጋር እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem +9

    ሰይፉ እባክህን ቶሚን ስታቀርብ አስተርጓሚም አብረህ አቅርብልን

  • @Badema1991
    @Badema1991 Před rokem +2

    ታሳዝናለህ ወደ ሰደት ተቀላቀልክ🤔 ብልጥ ብትሆን ሐገርህ ላይ ሆነህ እድሜህን መጠቀም ነበረብህ።
    እኔ የሚያሳዝነኝ ሐያዎቹን እና ሰላሳዎቹን እድሜዬን ስደት ላይ ማባከኔ ነው። እድሜ ለወያኔ የአይናችሁ ከለር ብሎ ከኢትዮጲያ ባያባርረን ኖሮ ዛሬ በስደት እድሜዬን አላባክነውም ነበር። ስለሁሉም ግን እግዛብሄር ይመስገን ጤና እና እድሜ ስለሰጠኝ ክብሩ ይስፋ

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn Před rokem +9

    እኔን ዘና ዩሚያደርገኝ ብቸኛው ኮሜዲ 😂😃😄👏

    • @kidistdegefa6458
      @kidistdegefa6458 Před rokem +1

      እኔንም ዘና ሚያረገኝ ብቸኛ ሠው።

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 Před rokem +3

    He is positive...and funny too..

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem +1

    ቶማስ.እናመሰግናለን

  • @kukulove9246
    @kukulove9246 Před rokem

    ስወደው ቶሚ ይመቸኛል ያዝናናኝአል

  • @henoktilahun268
    @henoktilahun268 Před rokem +3

    Why im so mad whrn tomas is so serious when he talks😅😅

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Před rokem +1

    ቶም ምርጥ ሰዉ ትመቸኛለህ ክክክክክክክክ

  • @mahletlemma1644
    @mahletlemma1644 Před rokem +8

    He is smart more than he seems eko 😂👏🏽👏🏽

  • @fikerselam6344
    @fikerselam6344 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @selomonnigussie1724
    @selomonnigussie1724 Před rokem

    ቶሚ ይመችህ ወንድሜ

  • @Wondistudio
    @Wondistudio Před rokem +29

    ቶማስን የማያደንቅ ፈቄስና ጣቁረስ የሌለበት ነው :) ፐሽ ፏ በሉ፣ Merry Christmas !!

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Před rokem +1

      ቆይ አተ ሰለባባ ሞት አልሰማክም

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před rokem

      @@natanemu9304 እና ምን ያድርግ፣ ባለፈው አዘነኮ :)

  • @yedlfiriamare4960
    @yedlfiriamare4960 Před rokem +2

    ቶሚ 😍 የኛ አዝግ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +10

    ቶሚ ያራዳ ልጅ የሳቅ ምንጬ😂😂👈ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትሰውራችሁ ❤በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ስሞትላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊን💚💛❤👍

    • @martamarta8350
      @martamarta8350 Před rokem

      አሜን

    • @danaethio
      @danaethio Před rokem

      አሜን ቤተሰብ ሆኛለው ማማዬ ቤተሰብ አድርጊኝ

  • @mekuriawewnetu3523
    @mekuriawewnetu3523 Před rokem +2

    wow ቶማስ

  • @fedlumohammed67
    @fedlumohammed67 Před rokem

    ሰይፉሻ እበክህን በዉስጥ አግኛኝ

  • @dr.sewagegnteferasitotaw1706

    ኮሜዲያን ቶምስ የምወደው ኮሚዲ ነው።ነፃነቱ ደስ ይለኛል

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před rokem +4

    አይ -14 እኛ ካናዳ በለፈው ሳምንት
    -45 ነበር የባሰ እንዳለ አትርሳ

  • @binyamtadele9130
    @binyamtadele9130 Před rokem +6

    ቆይተህ እንደ ያሬድ እንዳትጨልል እንጅ አሪፍ ነው😂😂😂😂

  • @buraburee
    @buraburee Před rokem +2

    ቶማስ በጣም ስማርት ሰዉ ነዉ! ከቀልዱ ጀርባ የትየለሌ ነገር ነዉ የሚያወራዉ

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 Před rokem

    በጣም ነው የምታስቀኝ

  • @eyerusalemdaniel2677
    @eyerusalemdaniel2677 Před rokem

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ተባረክ
    ያ ጀልጋጋ የከረከሰ ልጅ ያሬድ የሚሉት ካንተ ቢማር ጥሩ ነበር

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před rokem +1

    Glad to see you Tomi😍wish all best bro 👌💪🏼🙏🏽

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +2

    ቶሚ እብድዬ ኢትዮያለህነበር ሚመስለኝ 😂😂😘😘😂መልካም ገና🌲🌲🌲🌲🌲

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před rokem

    ቶሚ ያራድዬ ልጅ ሲመቸኝ ጨዋታህ🤣🤣🤣ነው ምትገለኝ

  • @martamarta8350
    @martamarta8350 Před rokem +2

    እር ቶማስ 😂ፋዐ ሸርተት አላልም 😩😂😂

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem

    ቶሚ የሳቄ ምንጭ ስወደው 😆😆😆እንኳን አብሮ አደረሰን ፈረንጅ መስለሐል 🙄

  • @Ayneta-media
    @Ayneta-media Před 6 měsíci

    ሣየው እራሡ ያሥቀኛል

  • @samuelamanuel1429
    @samuelamanuel1429 Před rokem

    Arada from somalia 🇸🇴

  • @zelalem1602
    @zelalem1602 Před rokem +2

    አይ ቶሚ ፈታ አረግሽኝ

  • @user-yu4xk8hh3f
    @user-yu4xk8hh3f Před rokem

    ሰይፉ በፈጣሪ ፓስተር አብነትን አቅርብልን በጣምበጣም መልካምስራ እየሰራነው

  • @danielteshager4762
    @danielteshager4762 Před rokem +2

    ምንድነው ግን የሚያወራው ግን🤔 ? ሰይፉ ገብቶት ነው የዚህን ያህል ይሄ interview የቆየው?

  • @bababela4773
    @bababela4773 Před rokem +12

    ጦርጳ ጣቁረስ ፌቄስ ብለናል። ፏ ፈሽ ብለሽ ልጅ ያሬድን በዜሮ አየር ላይ ጥለሽ ተቆጣጠርሽው። ይመችሽ!

  • @seblewongelsileshi187
    @seblewongelsileshi187 Před rokem +1

    Seifesha Interview yemtadergew sew atah ende? Sent yemiteyek sew eyal. Ahun Tomas men serto new? Keldu kend kend.

  • @AETV1116
    @AETV1116 Před rokem +3

    እንደኔ የቶሚን አዲሱን ዘፈን ለመስማት የቸኮሌ እጁን ወደ ላይ🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐😀😀😀😀😁

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před rokem +1

    Aye tomi ahunem Finland eyalagete new,gen tomi sanitizer gebeyaw endet new keledu chemerobetal, selam Le ethiopia.

  • @yohanniskassahun
    @yohanniskassahun Před rokem +1

    ያማል ቅኔዉ

  • @Sharomdeia
    @Sharomdeia Před rokem +3

    Wow አሪፍ Art ስእሎቹ ያምራሉ🥰

  • @ephremabubeker9560
    @ephremabubeker9560 Před rokem

    ቁም ነገር ሲያወራ አይመቸኝም 😂🤣

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před rokem

    Habibiiy Tommy👌😍

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck Před rokem +1

    ይሔ አባጨጓሬ ፊትህ መቼ ነው የሚቀየረው 🤔🤔 ውይ ሀዋሳዬ አረፈች ከዚህ ፊት 🤗🤗

  • @leuldan8994
    @leuldan8994 Před rokem

    ነቢል ይቅረብልን ድምጻችን ያሰማ

  • @eyobaabush5954
    @eyobaabush5954 Před rokem

    አይ ኮሜዲያን

  • @bilalmohammedlovely4799

    Tomi I do really love you bro keep it up

  • @abdiismart5699
    @abdiismart5699 Před rokem

    Tom bro big respect ❤❤❤❤❤long life 🎉Bom

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Před rokem +1

    Wey Tomas Anferu 😂😂😂😂😂

  • @mariyambekele2595
    @mariyambekele2595 Před rokem

    ቱሚ ማኛ ይመችህ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Před rokem +2

    ቶሚ አምልጠሃል እንዳትመለስ

  • @Winta314
    @Winta314 Před rokem +8

    ለኔ ብቻ ነው ቶማስ የማይመቸኝ 😓

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +3

    Merry Xmas all over the world!🌎
    🎄✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @mummysfood8276
      @mummysfood8276 Před rokem +3

      xmas አይባልም እህቴ ኤክስ አፍራሽ ናት 😘

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před rokem

    ሰይፉ ግን ደህናነው

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 Před rokem +5

    የምታቀርበው ሠው አጥተሀል መሠል

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Před rokem

    አየ ሰይፉ አሳቅከኝ ክክክክክ ቱርባክኒ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @usemanzeynu5584
    @usemanzeynu5584 Před rokem +2

    ቶማስ ይመቸኛል

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Před rokem +2

    ጣቆረስ ጣቆረስ ቶሚ

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Před rokem +2

    ሞይ ቶሚይ 🙌

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv Před rokem +5

    እረ ተው ዲያቆን ሄኖክ አቅርበው

    • @honey10165
      @honey10165 Před rokem +1

      ዳይቆን ሄኖክ ይህ አላማዊ ቦታ አይመጥነውም

  • @mackadiss1
    @mackadiss1 Před rokem

    ቶሚ ትመቸኛለህ እኮ ግን ቢዝነሱ ላይም ቀልድ የለም አይደለ>>>>🤪🤪😀😀😀😀😀😀

  • @fkr834
    @fkr834 Před rokem

    Lij yared 🙆 ለምን ትዝ ኣለኝ

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před rokem

    ይሄ ሰው ግን አይምሮው ትክክል ነው

  • @habtamumengiste9811
    @habtamumengiste9811 Před rokem +1

    ተጫወትክብን አንት መላጣ ከ3-4ሰአት
    የልጆች አለም ፕሮግራም መሠለህ አይደል !!!!

  • @samueldavid8350
    @samueldavid8350 Před rokem

    talented

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Před rokem +1

    እሺ ጥቁሩ ሳንታ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielzKebena
    @danielzKebena Před rokem

    Tomas yaw ashker hone malet new! Finland? Too pity

  • @godawajjiitube
    @godawajjiitube Před rokem

    Best...

  • @mikoendlkgmalil.com5073

    Much luv Torpa yaradye lij

  • @glory3954
    @glory3954 Před rokem +1

    አይ ቶማስ አንፍር የሆንክ ልጅ🤣🤣🤣

  • @user-zp3lz3tn7d
    @user-zp3lz3tn7d Před rokem +1

    Terve ጤና ይስጥልኝ
    Moi ሰላም
    punainen ቀይ
    Valkoinen ነጭ....😂😂😂

    • @hundeabara7366
      @hundeabara7366 Před rokem

      Kyllä hän osaa viitu

    • @user-ks4ze8fj6w
      @user-ks4ze8fj6w Před rokem +1

      @@hundeabara7366 viitu ????😂😂 min malet new?

    • @hundeabara7366
      @hundeabara7366 Před rokem

      @@user-ks4ze8fj6w se on vahan pahaa Sanaa.en voi kerroin muuta tämä sana on suamen kieli

    • @user-ks4ze8fj6w
      @user-ks4ze8fj6w Před rokem

      @@hundeabara7366 ይቅርታ አድርጊልኝ እና ትንሽ kirjoitusvirhe አለው. ግን ችግር የለውም ገብቶኛል 😊

  • @Hasanhandsome
    @Hasanhandsome Před rokem

    wow!

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před rokem

    ምግብ ስለማይመርጥ

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 Před rokem

    ይሄ ልጅ ለምንድነው የሚናገረውን እማያውቀው ሁሌም ሲያወራ እዛና እዚህ ነዉ የሚረግጠው

  • @amazingworld6
    @amazingworld6 Před rokem

    ቶሚዬ

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Před rokem +2

    ቶም በጨለማ አለቅህ

  • @redietgelelu8413
    @redietgelelu8413 Před rokem

    Tom ❤😊