Video není dostupné.
Omlouváme se.

Atakabid Show | አታካብድ ሾው ኮሜዲያን ቶማስ በቻይና ሬስቶራንት ውስጥ ያደርገው አዝናኝ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 10. 2019
  • Follow Thomas while he defy his comfort zone by exploring different kinds of food that he never imagined of consuming
    #AtakabidShow #SakMeda #thomas

Komentáře • 1K

  • @jerrymozaza6149
    @jerrymozaza6149 Před 4 lety +62

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በህልምሽ ነው በለኝ🤔😂😂😂

  • @yeneenatwednat232
    @yeneenatwednat232 Před 4 lety +10

    I swear you guys just made my day 😂😂😂

  • @bezak8142
    @bezak8142 Před 4 lety +20

    I LOVE THIS KIND OF VIDEOS. THOMIYE, PLEASE DO MORE. I AM a FAN BASED ON USA. Tons n tons of love

    • @EarConscious2129
      @EarConscious2129 Před 4 lety

      He is hilarious af. It's funny to see the sea food being called Chinese fish lol. Hope they tried kungpao chicken and hotpot😁

    • @dagimbeyene1485
      @dagimbeyene1485 Před 4 lety

      Good vedeo

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 Před 2 měsíci

    I am 100% sure there is no script for this scene just this great comedian improvised every dialogue. Funny as always

  • @Kb-nv6tl
    @Kb-nv6tl Před 4 lety +7

    ምርጥ ምግብ ነው በደንብ ብሉ ሀገራችሁ አይገኝም የሀበሻ ሰው እንደሆነ ተመቀባረር አይወጡም

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 Před 4 lety +18

    ዉይ አሳቃችሁኝ በጣም ደብሮኝ ነበረ

    • @layla6523
      @layla6523 Před 4 lety

      ቆሻሻእሄንተምበላብሞትይሻል

  • @bellasheger-4777
    @bellasheger-4777 Před 4 lety +1

    በስራ አጋጣሚ ከቻይናዎች ጋር ነው የምሰራው እና
    እኔ ለምሰራበት ስራ ሀላፊዬ የሆነው ቻይናዊ ሀገራችንን አንበጣ እንደወረራት በፌስቡክ አይቶ ሰምተሀል
    እንዴ ብሎ ሲጠይቀኝ አዎ ሰምቻለው ፈጣሪ በዘር በብሄር በሀይማኖት ተከፋፍለን የሰው ደም በከንቱ እያፈሰስን ስለሆነ ለጥፋታችን
    ፈጣሪ ቅጣት እየሰጠን ነው ብዬ ስነግረው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው እኛ
    ሀገር
    እኮ ፈጣሪ ሲባርከን ነው የአንበጣ መንጋ የሚወረን ብሎኝ ቁጭ
    አኔም እኛ ኢትዮጲያውያን የምንበላውን እና የማንበላውን
    እናውቃለን አልኩት
    ቶማስ እንዲሁም አብል ኤክስ 07 የተባልከው እንዲሁም የዚህ ድርጅት አዘጋጅ የሆነው ሐረር ቢራ ይህን ጉዳይ ይመለከታቸሁሀል የምረትበሉትን እና የማትበሉትን እወቁ !!!!!!!!

  • @user-nd2cb9gg3b
    @user-nd2cb9gg3b Před 4 lety

    ውይ በመድሀኒአለም እሱ ለበላው እኔን አመመኝ አየ ሀገራችን እምዬ ኢትዮጲያ በሄድኩበት ሀገር እግዚአብሔር አደራውን ያንቺን ምግብ እዳያሳጣኝ ከምንም ልሙት እን ይሄን አልበላም ሆዳም ሁላ ቲሽሽሽ

  • @user-qv1sg4zh9i
    @user-qv1sg4zh9i Před 4 lety +11

    ቶማስ እደዛሬ አስቆኝ አያውቅም

  • @salisvlog45
    @salisvlog45 Před 4 lety +3

    He become a lecturer on how to eat there food😂😂😂

  • @freweinikidane6173
    @freweinikidane6173 Před 4 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ የዓመት ሳቅ ነው የሳቅኩት

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 Před 4 lety +1

    ወይኔ ከነሼሉ ሊበላው ነበር 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁❤❤❤❤❤ በጣም የምጠላው ማየትም የማልፈልገው የዶሮ ጣትና የፒግ ፡ የግር ጣት በሱቅ እንኳን ሳየው ይገርመኛል ጭራሽ በገሬ መሸጥ ጀመሩ አንተ ደግሞ በእጅክ ማጨማለቅህ ኤጭ ሲያሰጠላ ብላችሁ ብላችሁ መንቆራሪትና እባብ ሲያቀርቡላችሁ ልትበሉ ነው ማለት ነው ?

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 4 lety +8

    Omg,,, I’m dead 😂🤣😂🤣😂#Tomas yimecheee ,,, Achebechebenal 🤣😂🤣

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 Před 4 lety +4

    እረ ጓደኛው በሳቅ ገደለኝ ጠክር ብላ እዜር ይሁንህ
    kkkkkkkkk

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Před 4 lety +1

    አሳው በጣም ጤናማ እና ውድ ነው ለመግዛት ጤነኛ ምግብ ነው ።እነሱ ግን አበላሉን አላወቁበትም ።

    • @digafechalito8693
      @digafechalito8693 Před 4 lety

      አሳ አይደለም ግንጥ ነው

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 Před 4 lety

      @@digafechalito8693 ሰውየው ያሳያቸው ትክክለኛውን አበላል ነው ።ጤነኛ ውድ ምግብ ነው።

    • @digafechalito8693
      @digafechalito8693 Před 4 lety

      አዎ ጤናማ ውድ ጊንጥ lobster (sea food)

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo Před 4 lety +1

    ምንም አያውቁም ማለት ነው ስለ ሌላ አገር ምግቦች? አክተርና ታዋቂ ነን ባዮቹ እንክዋን.... ምድረ እንጀራ :) ...ለማታውቁ, ቀዩ አሳ CrayFish or Crawfish ይባላል...ሰው ለመጫወት የሚበላው ምግብ ነው እምብዛም ስጋ የለውም... አናቱ ተገንጥሎ ጁሱ ይመጠጣል...ዋናው ስጋ ጭራው ላይ ነው ያለው እሱን ፈልቅቆ ስጋውን መብላት ነው, ስጋ ስለሌለው ላንድ ሰው ሶስት አራት ኪሎ ነው ሚቀርበው, ስጋው ግን ሩብም ኪሎ አይሆንም :) ... በጣም ውድና ጥሩ ምግብ ነው....

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 Před 4 lety +8

    ቶማሰ ቻይና ሰታይ እንግሊዘኛ ይጠፍብካል😂😂😂😂😂 እኛ ላይ ትዝጋለክ አዛ😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

  • @reppinethio
    @reppinethio Před 4 lety +3

    Love the production quality.

  • @user-nr2lf5nq9r
    @user-nr2lf5nq9r Před 4 lety +1

    😃😃😃😃እግር ግር አይልም ኑ ብሉ

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 4 lety

    በርታልን እንደዚህ ነው ስራ ማለት የተለየ አቀራረብ ፈታ ያለ

  • @ethiolove5554
    @ethiolove5554 Před 4 lety +3

    ወይ ቶሚ የዶሮ እግር ሹካ አረገው 😂😂😂😂😂

  • @kwanihagos9360
    @kwanihagos9360 Před 4 lety +9

    😂😂egir bila

  • @mizer6967
    @mizer6967 Před 4 lety +2

    Thomas you're really funny 😄 !!!
    Zena areken, thanks!!!

  • @user-en8wq5cn8w
    @user-en8wq5cn8w Před 4 lety

    ፈጣሪ ይሁንህ ሀሀሀሀ ይች የኛ ሀገር ነች ብዙ ተራምዳለች ሀሀሀሀ አይቶማስ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 4 lety +11

    ድሮም እጠላህ ነበር ወጣህልኝ😷😤

    • @user-ky8sy5km4d
      @user-ky8sy5km4d Před 4 lety

      እክክክክክክክክክ. ይሔን. ያሕል

    • @user-qj8bf7tw8f
      @user-qj8bf7tw8f Před 4 lety

      እኔ በጣም ነው ሚያስጠላኝ ዛሬ አሳቀኝ ተመቸኝ

    • @bettykonjo3948
      @bettykonjo3948 Před 4 lety +3

      በጣም በዚህ ጅል ቀልድ የሚስቁት ይገርሙኛል

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 Před 4 lety +6

    ክክክክክ እግር ብላ ክክክክክክ

  • @GoodGuadExplainer
    @GoodGuadExplainer Před 4 lety +2

    I appreciate that a lot....this is what we need to develop, as we may are going to face the same issue as those Chinese people faced in the late 1950's , so lets start by eating the locust swarm we have at hand.

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 4 lety +1

      Indeed! I was telling the Gov to teach people how to capture the locusts to grind them for chicken and fish feed... its full of protein

    • @GoodGuadExplainer
      @GoodGuadExplainer Před 4 lety

      Hmmm..It's more a consenting idea!!!

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f Před 4 lety

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ ሲጀመር እኛ ኢትዮጲያዊያን መብላት ያለብንና የሌለብንን እግዚአብሔር አሳዉቆናል ለክረስህ ብቻ አትደር አተ ልጅ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ኤጭ አንተ ለበለህዉ እኔን አስታወከኝ

  • @yanetyani369
    @yanetyani369 Před 4 lety +6

    My god😱🤮I can’t do that never ever

  • @amanudj9944
    @amanudj9944 Před 4 dny

    😂😂😂😂አንደኛ...

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 4 lety

    ወይ ፈጣሪሆይ እስከዛሬ ባለማወቅ የጣልናቸውን የዶሮ እግሮች አንተ ሆሆሆሆሆሆሆሆ አፀዳከው እኮ ቶሚ ቃል እገባልካለው ከኛም ከጎረቤትም አድርጌ የዶሮ እግር ለገናክ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈አተ ለበላከው ሠቀጠጠኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meleket6282
    @meleket6282 Před 4 lety

    ቶሚ እግር እግር አይልም ያከው ነገር ተመችቶኛል፡፡ ከዚህ በፊት እግር በልተህ ታውቃለህ መሰለኝ

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety

    ወይኔ ቶሚየ ካባቴ እርሻ ብትሄዱ ኖሮ ነፍ ነበርኮ አልቀዋል አሉ ቻይናወች ሰለቦቸው መሰል

  • @fetagefersa8825
    @fetagefersa8825 Před 4 lety +1

    ይመቻቹ ፈታ ነው feta

  • @Kukin168
    @Kukin168 Před 4 lety

    ምርጥ ምግብ እኮ ነው የሚበሉት በተለይ ሩብያኑ የዶሮ እግርም ለጤና በጣም አሪፍ ነው ኢንዶኖሺያዎች በጣም ነው መስራት የሚችሉበት እኔ ሁሉትኑም በልቼዋለው ይጣፍጣል ! አይ ሀበሻ ፕሮቲን ምግብ አያውቅም እንጀራ ለምንዳቹ አይፈረድባቹም

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 Před 4 lety

    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሰው እንዴት አውሬ ይበላል ደም ይህኛው ልጅ አሳዘነኝ የግድ ነው የሚበላው 😢😢

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 Před 4 lety

    ውይ ትገርማላችሁ

  • @user-rw2vn7wc9f
    @user-rw2vn7wc9f Před 4 lety

    ወይኔ ስታስቁ እንግዲ ስደት ብዙ ያስገድዳል ባይወደድም ለመኖር የተገኘ መከካት ነው

  • @user-mx6qj2si7k
    @user-mx6qj2si7k Před 4 lety

    ክክክክክክክክክ እዴት እደሳኩ በውነት እዚህ ስቂ አላውቅም እውነት ቶማስ ጎበዝ ነህ እኔ አረቦች ገበሬ ሲበሉ ካዩሆቸው ያመኛል

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 Před 4 lety

    ጎበዝናችሁ አደት ይገባላችሀል ሢገርም እናተ ለበላችሁት እኔ እያቅለሸለሸኝነው

  • @dejaydamtewtube663
    @dejaydamtewtube663 Před 4 lety

    tomas eyabezahaw new yastelal betammmmmmmmmmmmmmm!!!!!!!!!!!

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv Před 4 lety

    ወይኔበገሬአልወድምበኢትትልነዉ

  • @user-pe7gn4ry6c
    @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety

    እኮንምግቡ እጅህ እራሱ ይዘጋል

  • @kanamaia8822
    @kanamaia8822 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የምታርጉትን ስለማታቁ እዳልላችሁ ታውቃላችሁ ሰው በሚበላው እህል ብቻ አይኖርም ከእግዚአብሔር በሚወጣውም በሚወጣው ቃልም እጄ ሀይማኖታችሁንም ባህላችሁንም አታበላሹ የድሮ አባቶቻችን የሀይማት መሬነበሩ አሁን ግን እኛ የሀጥያት መሪ ሆን እባካችሁ ወድሞቸ ዘውር ብለ ን እን ምልክት ምን እያርግን እድል

  • @danielalma8168
    @danielalma8168 Před 4 lety +1

    ህንድ ፡ restaurants next ቶሚ

  • @user-gi9ns4lc2i
    @user-gi9ns4lc2i Před 4 lety +1

    ኣይ ቶማስ ሳይሆ እኮ በቃ ሳቄ ይመጣል😂😂😂

  • @user-tb9df4nn1z
    @user-tb9df4nn1z Před 4 lety

    ደስስትሉ ፈጣሪ ካተጋርይሁን ስትል በሳቅገደልከኝkkkkkkk

  • @AmanAman-vp8xu
    @AmanAman-vp8xu Před 4 lety

    Egna Habesha Eko Cawa koshasha yemanbela kuru yeteleyin hizboch nen I LOVE ETHIOPIAWINATEN

  • @mahamadawal1265
    @mahamadawal1265 Před 4 lety

    ወይኔ እኔ እንደ ቶማስ ኮመዲ የትም አላየው ቶሚዬ አንደኛ ነህ

  • @abdurrahman-su4we
    @abdurrahman-su4we Před 4 lety

    anybody here after the Corona?

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    የፈጠረን አምላክ እግዚአብሔር የሚበላውንና(የሚጠቅመንን የሚያስፈልገንን) የማይበላውን (የማይጠቅመንን እና የማያስፈልገንን) ነግሮናል እኛም ኢትዮጲያውያን እስከዛሬ ድረስ በቃሉ አለን። እናንተ ይሄን በልታችሁ ምን ትጠቀማላችሁ???😷😷 ሌላውንም ትውልደ ኢትዮጲያዊ #በአታካብድ ሰበብ ልታበላሹት ነዋ

  • @tigstbelay8658
    @tigstbelay8658 Před 4 lety

    ክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ አይ ሀበሻ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሰውየው ቢያበላቸው ይሻል ነበር it is fun kkkkkkkk የአንድ አመት ሳቅ ሳቁኝ

  • @majestytube
    @majestytube Před 2 lety

    "real አሳ like አይስ ኢርስ"

  • @alhemdulilah2672
    @alhemdulilah2672 Před 4 lety

    ሀሀሀ እረ የመዳም ልጆች ስሪእያሉ ሲያስጠላ ሽታው ብቻ ያስመልሳል ወላሂ ቅንቡርስነው የሚመስለው ውይይ

  • @tamimahosein2990
    @tamimahosein2990 Před 4 lety

    ወይኔ ወላሂ ከፍቶኝ ነበር አሳቃቹኝ ዪመቻቹ አቦ

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 Před 4 lety

    Its good that you showing other culture food. Nice

  • @omerethiopia6145
    @omerethiopia6145 Před 4 lety

    የባሰ አለ ሀገርክን አትልቀቅ አለ የሀገሬ ሰዉ

  • @tsegayetadesse5354
    @tsegayetadesse5354 Před 4 lety

    እንኳን በላ! ደግ አደረገ!

  • @MM-fb3lv
    @MM-fb3lv Před 4 lety

    በሣቅገደላቹሁኝወላሒ

  • @user-zc6xz6fl9h
    @user-zc6xz6fl9h Před 4 lety

    🙊🙈🙈🙈🙉🙉ቱቱቱቱቱቱ ምመቶባችኋል

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 4 lety +1

    The guy is comedian ... plus our culture is n the food is different so first Impression is expected from them ... we never eat chicken leg...

  • @touch3206
    @touch3206 Před 4 lety

    ቶሚየ ምርጥሰው አድናቂአችሁነይ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 Před 4 lety

    አንበጣ ቆርጣሚ የሚባለው ነገር ለካ የእውነት ኖሯል

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 Před 4 lety

    አረ በስምአብ ቶማስ በላው አረ በላው ክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትኩ ውይ ቶማስ አተ አዝግ አተም በላሀው እኮ

  • @ethiopianethiopian2830

    ቶማስ ድምፅክን እወደዋለሁ ቢደክመኝም ዘና ብያለሁ ቴንኪዉ

  • @yedidyaseifu4216
    @yedidyaseifu4216 Před 4 lety +1

    You two made my day 🤣🤣🤣 kudos!!

  • @makiyayoutube3880
    @makiyayoutube3880 Před 4 lety

    ወይኔ እጅ ወዳሏይ ብላናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 Před 4 lety +1

    በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ውይ ሀገሬ ይሄን ሁሉ ብንበላ ድሀ አንሆንም ነበር ከምንበላው ይልቅ የምንጥለው ብዛቱ

  • @enanyefelko7899
    @enanyefelko7899 Před 4 lety

    ሀሀሀሀ በስማም

  • @mahammadalshareef6226
    @mahammadalshareef6226 Před 4 lety

    አረ በሳቅ 😁🤗😆😂😂😂

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 Před 4 lety

    ኡኡኡኡ እረኡኡኡ በሳቅ እኔየ ቆቅ ነው የሚለኝ ስጋራሱ አበላም የምንደሁ አይለይም ዶሮካሆነ አረብሀገር ማረኝ ውይቻይና

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 Před 4 lety +2

    ክክክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩ

  • @user-zp4mi7ox6n
    @user-zp4mi7ox6n Před 4 lety

    እቺ የኛ ሀገር ናት ብዙ ተራምዳለች አለ ሀሀሀሀሀሀ አይ ቶምየ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 4 lety

    እኔ ግርም የምትሉኝ የማይረባ ኮምንት የምትሰጡ ናቹ ፈጣሪ ሲጀመር የረከሰ ነገር አልፈጠረም ከአፋቹ የሚወጣ ነገር እንጂ ወደአፋቹ የሚገባ ርኩስ አይደለም ወረኛ ሁላ ኢትዮጽያ በናንት ሰበብ ነች እንዲህ ሁና የቀረቹ ቀዳዳ ሁላ እንዳውም ይህ ምግብ ነው ለጤናም ለሁሉ ነገር አስፈላጌ አዳሜ ሁላ ስታማርጪ ውለሽ እደሪ 👍ቶማስ ደግ አደረክ ሁሌ ተመገበው እሺ አደነካቹ ሙች😘👌

  • @davania12
    @davania12 Před 2 lety

    respect tomas!!!akbreshalew bro

  • @user-kd9vx6id6b
    @user-kd9vx6id6b Před 4 lety

    ኡፍፍፍፍ፣ዘጋኝ

  • @tariqagefari6216
    @tariqagefari6216 Před 4 lety

    That is best food .i did eat in south Africa in the chinse restorant ones.that food had full of protein,vitamin,enerry many more healthy food.

  • @user-ep4de9kt4u
    @user-ep4de9kt4u Před 4 lety

    ፎኦኦኦ ምነካህ ቶማስ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 Před 3 lety

    ቶማስ ለበላው እይይይይይ

  • @cellphonica2579
    @cellphonica2579 Před 4 lety

    ያባቴ አምላክ ይድፋቹሁ

  • @liontubewellotube9970
    @liontubewellotube9970 Před 4 lety

    ቶምየ አተየ አበጣ መቶልሀል አተ ታድጋለህ ባጭር ግዜ አረብ አገር ኪሎ 70 ሪያል ይሸጣል አተ በነፃ ዋው

  • @mulyethio9038
    @mulyethio9038 Před 4 lety

    አረ ቶም አሳ ባጣም ነዉ የምጥማ ው እኔ አሳውን በጣም ነዉ የምወድው

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    ዋይይይ ጨክኖ በላውውው😱😱😱😱ያያያያ 😷😷😷😷

  • @messimessi5627
    @messimessi5627 Před 4 lety

    አቶ።ቶማስ ኢትዮጵያዊ አንጀት ይኑርህ አብሮህ እንዳለው እሺ

  • @yemiyawefrbtnegrgnehtmohha6212

    chaina betam new yemwed😍 gn mgbun alwedm

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Před 4 lety

    እኔ ያልገባኝ ግን ቆይ የዶሮ እግር እና ጊንጥ እየበላ እንዴት እንዲሆን ነበር???ከፍለው መሰለኝ ወይስ በእርዳታ መልክ ምሳ ጋብዘዋቸው ነው? ካስጠላው ካልተመቸው የፈለገውን ፊት ማሳየት መብቱ ነው። አጉል አስቃባጭ ሁላ። እንጀራ በሹካ ሲበላ ምነው ዝም አላቹ። ምስር ወጥ ላይ ትውከት በየተራ ተጫወቱባት ብለሽ መብላት አቁመሻል? እነሱ እንኳን እንዲ ተባልን ብለው ሊደበሩ..... ኮሜት ስትፅፍ ያረከውን ጫማ ብትሰጣቸው ቀቅለው ሚበሉ ናቸው።

  • @yotube4
    @yotube4 Před 4 lety

    አሪፍ ምግብ ነው ጥሎብ በፍቅር ነው የምወደው አሳ ውኑ የዶሮ እግር ግን አይታሰብም

    • @user-xf8vy2lu8k
      @user-xf8vy2lu8k Před 4 lety

      ስታስጠሉ እዴትይገባላችሁል ለያውም ትል

    • @yotube4
      @yotube4 Před 4 lety

      @@user-xf8vy2lu8k ትል እኮ አይደለም😂

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v Před 4 lety

    ወይኔ በሳቅ

  • @ritakonjo1234
    @ritakonjo1234 Před 4 lety

    በጣም ይዘገንናል

  • @menegistu6796
    @menegistu6796 Před 4 lety

    በጣም አስቀያሚ ናችሁ

  • @user-ou2vv3tl2o
    @user-ou2vv3tl2o Před 4 lety

    አቤት የመጨረሻው ዘመን

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t Před 4 lety

    የመጀመሪያው የኮሮራ ተተቂ ቶሜ ፈጣሪ ይሰውርህ

  • @ziontsionalula6660
    @ziontsionalula6660 Před 4 lety +1

    I eat Chinese food and I enjoyed it 🍜😍

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ እኮ ውይ😂😂😂😂😂

  • @aristotleknowledge1132

    እናቶቻችን አተር ሰርተው ጣት የሚያስቆረጥም ነው ብለው ጣት የሚቆረጠመውን እየጣሉ ከቻይና ብድር ይጠይቃሉ! ኣደይ ከደብረጺ ጋር ስንኖር አንበጣ፣የዶሮ ጥፍር ፣የዶሮ ላባ አንደቻይና በልተን ትግራይን እንደ ሆንኮንግ የባነነች አገር እናደርጋታለን እንኳንም ኑሮ በዘዴ አየን።

  • @faizafaiza15
    @faizafaiza15 Před 4 lety

    ክክክክክክክክ ቶማስ በሳቅ ገደልከኝ እግር እግር ሁላ አይልም አለ

  • @mesaykinfu86
    @mesaykinfu86 Před 4 lety

    እኔ በፊት እግር በለው ስል በ ወክ ሰከርኩ (ደከምኩ ነበር)ዛሬ ለካ እግር ይ ለጠለጣል .....ሀሀሀ ቶሚ ኮራሁብህ እግር እግ አለማለቱ ..ቶሚ ይመች

  • @user-lr9bc8ep2h
    @user-lr9bc8ep2h Před 2 lety

    በስመ ስላሴ ምንድነው እማየው😥😥😥

  • @woyini2675
    @woyini2675 Před 4 lety

    ምሳየን ሳልበላ ፆሜን ልታስውሉኝ ነው ኤጭ

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Před 4 lety

    Wey tomas besemam tadelik belhew endew