Video není dostupné.
Omlouváme se.

ከ ሀ እስከ ፖ (የስራ ቅጥር) እጅግ አስቂኝ አዝናኝ ድራማ ከኮሜዲያን ቶማስ እና ናቲ/Ke Ha Eske Po Very Funny Video Tomi & Nati

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 05. 2018
  • ከ ሀ እስከ ፖ (የስራ ቅጥር) እጅግ አስቂኝ አዝናኝ ድራማ ከኮሜዲያን ቶማስ እና ናቲ

Komentáře • 351

  • @aschalewtesfaye6974
    @aschalewtesfaye6974 Před 3 lety +11

    በእውነት ቶማስ እጅግ የሚያስደንቅ የትወና ብቃት አለህ
    በጣም ተመችቶኛል

  • @shadybelay1195
    @shadybelay1195 Před 6 lety +6

    ኣይ ሀበሻ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ነው ይላል ኣለ ቾምቤ፣ከዚ በላይ ምን ኣይነት ቀልድ ይምጣ፡I like you guys your job is very unique,different,fresh,and very funny

  • @yehastud
    @yehastud Před 6 lety +10

    ዋው ገና ዛሬ ምርጥ ሥራ ሠራቹህ። መልዕክቱ አሪፍ ነው ብርቱ

    • @abesha24
      @abesha24 Před 6 lety

      ወይራ ነች ። ለገባው ።

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን czcams.com/video/EknrYf8vT_k/video.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

    • @derejekebede8176
      @derejekebede8176 Před 6 lety

      DEREJE KEBEDE

  • @chulbulbanda2439
    @chulbulbanda2439 Před 6 lety +6

    በጣም ደስ የሚል መሊክት አለው እንደኔ ሀሳብ ከሆነ ነጭ ከሆነ የንድ አመት ዋስትና ባይኖረውም የሰሩታል!!! እንደኔ ሀሳብ

  • @Mo-ki6lm
    @Mo-ki6lm Před 6 lety +7

    ሮመዳን ከሪም ዋው ጀዛኩመ አላህ ኸይር

  • @abegazamen488
    @abegazamen488 Před 3 lety +3

    ቶማስ እጅግ በጣም የሚገርም የትወና ብቃት አለው

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 Před 4 měsíci +1

    Who is watching this masterpiece this on 2016

  • @bukbukansa9949
    @bukbukansa9949 Před 6 lety +11

    this the funniest of all the episodes

  • @zizu_7441
    @zizu_7441 Před 3 lety +4

    Wanaw love nw manua😂

  • @ahadunews867
    @ahadunews867 Před 6 lety +3

    yehager wusete "KEY AND PEELE" Mehonu new tomi. I like it!!!

  • @Ertaletube
    @Ertaletube Před 6 lety +3

    #Nigerian guy , #The Student n #The Referee were awesome!!!!!!!!
    I expect more for the next!!!

  • @medanzewde4913
    @medanzewde4913 Před 5 měsíci +1

    I miss this show 😢😢😢

  • @liyounehdubale1366
    @liyounehdubale1366 Před 6 lety +5

    Tomy u all the ways make me laugh!

  • @jeanetkahsaykahsay6318
    @jeanetkahsaykahsay6318 Před 6 lety +13

    Haaaaaa I can't stop laughing! I was laughing from beginning to the end! All characters was so hilarious! I love guys keep it up! One love

  • @naolalemye321
    @naolalemye321 Před 6 lety +4

    What position man😂😂😂

  • @kalidmohammed2993
    @kalidmohammed2993 Před 6 lety

    BETAM TAMRALACHU. bravo men, this is the comedy that we want. yedrown derejena habte astawesachun. bertu man We love it.

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 6 lety +2

    😂😂😂😂😂ሁለት ወፎች አቤት ድርቅና!

  • @reditredit4999
    @reditredit4999 Před 6 lety +3

    ይመቻቹ በቀልድ ውስጥ ጥሩ ትምርት አለው እናመሰግናለን

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 Před 6 lety +8

    ቶሚ ምርጥና አስተማሪ ስራ ነው😂🤣😂😂🤣😜😜😜

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Před 6 lety +11

    A unique style of comedy. I love it. If u don't like it, don't watch it

  • @mikiyasaddisu970
    @mikiyasaddisu970 Před 2 lety +1

    በጣም አሪፍ ነዉ

  • @ElsaaTolaa
    @ElsaaTolaa Před 6 lety +4

    This is actually very funny! I can't stop laughing at "ye hiywot tarike, beqa beselam menor alchalkum". Can you imagine a new applicant saying that? 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mp8fl9ru3k
    @user-mp8fl9ru3k Před 6 lety +1

    ወይኔ እሮመዳን ክሪም ሲል
    ታፉ ማር ይፈሳል ወልሂ
    😍😍😍😍🌹👌👌አቦ አላህ ያስተውስክ እውነት
    ልቤን ነካሀው እሮመዳን ከሪም እዴት ትጣፍጣለክ
    ቁፍፍፍፍፍ😍😍👌👌👏👏👏👏👏👍👍👍☝☝👍

    • @user-bl9mk7wg7l
      @user-bl9mk7wg7l Před 6 lety

      ስንት ጓደኛ አለህ ምንስ አይነት እንዴ ሆ

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

      የተዋህዶ ልጆች ናቸው ሴትዮ ሀይማኖታቸዉ ፍቅር ስለሆነ ነው ፍቅር የሚሰብኩ

  • @user-pk6tq1we8q
    @user-pk6tq1we8q Před 6 lety +1

    እር በሳቅ ገደለኝ እውነት ሳልፍልገው ነው
    ያየሁት ቀጥሉበት ክክክክክክክክኽ

  • @abrono8708
    @abrono8708 Před 6 lety +3

    tomas you and your friend are doing great. very critical subject that you brought and show us here in this clip. I admire your talent. for me you are social critic. please kip doing what you are doing. don't focus on negative attitude toward you that comes from very narrow minded and unwise also uneducated people. your world is big. maintain it.

    • @firehunnecha7022
      @firehunnecha7022 Před 6 lety

      Abro No Well said buddy.It conveys a message on reality.I could say it is more of satire comedy(criticizes the regime and system in the country).Thumbsup!

  • @Anew_J
    @Anew_J Před 3 lety +2

    I'm here after 3 years and still funny

  • @user-cq7ol5dz9u
    @user-cq7ol5dz9u Před 6 lety +1

    ጥሎብኝ ስወዳቼዉ በተለይ ቶሜ ወተት ላዛኛ ከሚለዉ ላይ የሳኩት ሳቅ ለተመለከተኝ ሰዉ አበደችደ ያስብለኛል ወላሂ

  • @anvarshaz243
    @anvarshaz243 Před 6 lety +1

    Kkkkkkkkk wow ds sel

  • @hamidmahamed6875
    @hamidmahamed6875 Před 6 lety

    በጣም አሪፍ ነው ጎሮቤታሞች ላይ የሰራው ልጅ ማኛ

  • @user-lj1sr6hp4d
    @user-lj1sr6hp4d Před rokem

    When I feel bored I have to watch this every time haha

  • @meselehiruye1516
    @meselehiruye1516 Před 6 lety +11

    Can't stop laughing

  • @betelhambetelham6393
    @betelhambetelham6393 Před 6 lety +1

    😂😂😂😂arif nw Nigeria😁😁

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 6 lety +8

    ትመቹኝ አላችሁ ዘናነው ያደረጋችሁኝ
    ይደብራል ለሚሉት ደንታ አይኑራችሁ
    በተለይ2ሠውእንደ5ሠው
    ሁናችሁ ቅንብራችሁ ተመችቶኛል

  • @bilen1573
    @bilen1573 Před 6 lety +1

    ክክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Před 6 lety +1

    በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @yeabuca
    @yeabuca Před 2 měsíci

    It's 2024 and still laughing-mao with Bukulu Bengada

  • @ghhggg4269
    @ghhggg4269 Před 5 lety +1

    ወይ ናይጀሪያ ይሆናል ብየ በእንግሊዝ ሞከርኩት ግን ምንም የተሻለ የለም አለ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 2 lety +1

    ለውጪ ዜጋማ ማንም ያሽቃብጣል

  • @user-vo6yc6cq5r
    @user-vo6yc6cq5r Před 6 lety +2

    Mrt nw zena byebetalehu❤❤

  • @leadstarmal5142
    @leadstarmal5142 Před 5 lety

    Oh my God...betam yaznanal!!! Enamesegnalen!!

  • @SurafelRapper
    @SurafelRapper Před 4 lety +1

    i love the rasta man

  • @arsemajonathan2009
    @arsemajonathan2009 Před 3 lety +1

    7:35 I'm dead bruhhh😂😂😂😂😂😂😂😂😂✋🏽✋🏽

  • @mersaefekadu1436
    @mersaefekadu1436 Před 6 lety

    yehe yeshalal... rastaw betam aznantognal :) :) :)

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 3 lety +1

    Besak motku ufffffff......love u guys

  • @marthaewntu6517
    @marthaewntu6517 Před 6 lety +1

    So fun love you both

  • @hanagetu2122
    @hanagetu2122 Před 6 lety +2

    የሚገርም ሾርኔ ነው
    ግን ተመቼኝ።

  • @1luv387
    @1luv387 Před 6 lety +28

    I can understand Thomas and please if you don't like him don't watch him !!!

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety

    ዉይ ቶማስ ስወድህ ቀልድህ ዉስጤ ነው።

  • @redietasfaw1371
    @redietasfaw1371 Před 6 lety +1

    Yemechachu tomy ena nati i like you both 😍😍😍😍

  • @user-sd5cu6ch6p
    @user-sd5cu6ch6p Před 6 lety

    ወይኔ በጣም ነው የተመቸኝ

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 Před 4 lety

    ያይንህ ከለር ያምራል መሻአላህ

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 Před 6 lety +8

    ፕሮግራማቹን በፍቅር ነው ምወደው የነዚህ ሰአት ሲደርግ ግን!! #እቀይረዋለው። !!!! እኔ አፈርኩ ለነሱ ኤጭጭጭ

  • @yegununolijsewuwodajnechie7574

    Hahahaha woyne tigerimalachu😁😁😁😁endeeeeekkkkkkk

  • @danibro1133
    @danibro1133 Před 3 lety +1

    Ayi nati 🤣😂🤣😂

  • @dinkiekassie9644
    @dinkiekassie9644 Před 5 lety

    አየ ቶማስ እየ ጉድ ልክክክክክክክ

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du Před 6 lety +7

    😄😄😄 እናንተ አውቆ አበዶች እፅፍብሀለው😉

  • @m.j5377
    @m.j5377 Před 6 lety +79

    ደባረን ለምትሉ ስለልገባቹ ነው ላሽ በሉ እስኪ የገባው ይማልከት

    • @habeshayehonachu3065
      @habeshayehonachu3065 Před 6 lety +4

      ሶፍ ነኝ የስልጤ ልጅ M.J yemechesh

    • @DaveTube16
      @DaveTube16 Před 6 lety +1

      💚💛❤️ለዉድ ኢትዮጵያዉያን መነበብ ያለበት 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
      ሰላም ኢትዮጵያዉያን እንዴት ናችሁ? ዳዊት እባላለው ዛሬ እናንተን ለመርዳት ትልቅ ልዩ ሚስጥር ይዤ መጥቻለው:: ይሄ ፅሁፍ ለኢንተርኔት ተጠቃሚወች እና ሞባይል ላላቸው ሰወች ነው:: እንዴት ዩቱዩብ ላይ ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል የሚያሳዩ ቪድዮወችን አዘጋጅቼ ለ ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተቻለኝን ማድረግ ከጀምርኩ 4 ቀናቶች ተቆጠሩ ብዙ ሰወች ይዤው በመጣሁት ነገር ደስተኛ እና ተጠቃሚ እየሆኑ ይገኛሉ:: እኔም ብዙ ምስጋናወችን እያገኘሁ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል::
      የዛሬው መልዕክቴ ላንች ወይንም ላንተ ይሄን መልክት እያነበባችሁ ላላችሁ ወንድምና እህቶቼ ነው መልዕክቱም እንዴት ስላካችሁን እና Wifi በመጠቀም ቪዲዮ በመስራት ከዩቱዩብ ጋር መስራት እንደምትችሉ ለማሳየት ነው:: ከእናንተ የምፈልገው 10 ደቂቃ ነው! በ 8 ደቂቃ ቪዲዮ መልዕክቱን በደንብ አዘጋጅቸዋለው ቪድዮዉን እዩት::
      የዩቱዩብ ቻናሌ ስም Dave Tube ይባላል ሊንኩ ላይ በመጫን czcams.com/video/EknrYf8vT_k/video.html ቪድዮው እዩት ከተመቻችሁ እና በሃሳቤ ከተስማማችሁ ሳብስክራይብ አድርጉኝ ከዛ ቪዲዮ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 በማየት አካዉንት ክፈቱ:: ቪዲዮ ቁጥር 4 ዛሬ ይወጣል:: አስተያየትና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል:: አመሰግናለው::

    • @firehunnecha7022
      @firehunnecha7022 Před 6 lety

      ሶፍ ነኝ የስልጤ ልጅ M.J I agree with you.It leaves great message.Critic to the regime and system.

    • @alemasfawkassaye9006
      @alemasfawkassaye9006 Před 5 lety

      Kkkkk

    • @nasirsultan8699
      @nasirsultan8699 Před 5 lety

      Ere techelalachew

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Před rokem

    another level

  • @sultanworku3210
    @sultanworku3210 Před 6 lety +1

    አዎ እረ በጣም ተመችቶናል

  • @meseretkase6977
    @meseretkase6977 Před 5 lety +1

    Kkkkkkkarabasakemoteku😂ቶምአደከምከን

  • @oumikatube3179
    @oumikatube3179 Před 5 lety

    Tomi Unique neh....tomin yemitetelut lemn tayutalechalehh

  • @jemberulakew27
    @jemberulakew27 Před 5 lety +1

    ሌላ ታሪክ ውስጥ ገበብተናል

  • @ekramyhassen3483
    @ekramyhassen3483 Před 6 lety

    ቆይ ይህ ምን ይሉታል እርባካችሁ ሌላ ነግር ስሩበት ጊዜውን አታባክኑት እኝክክክክክ በስቱ ልናድድ

  • @mab8113
    @mab8113 Před 4 lety +6

    I have no words you guys are hilarious! I couldn't stop laughing haa keep it up ♥ ♥ ♥

  • @slamahslamah5713
    @slamahslamah5713 Před 5 lety

    ዋውው ደስስ ይላል ይማቻቹ

  • @senikebede3470
    @senikebede3470 Před 5 lety

    bezu genzeb tagegalacheu ene getemena zema esetekalew kefelegachew dewlulege. lemiketelew yeteshale eyewet.menewer kefelegachu. mezefene alebachu eweneten new.

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 6 lety

    ክክክክክክክ አይ ቶምዬ ስወድህ እኮ አንተ አውቆ እብድ

  • @WELiT2023
    @WELiT2023 Před 6 lety

    With all respect thank you
    You guys are cool

  • @gdde1844
    @gdde1844 Před 6 lety +5

    ለሚገባ አሪፍ ምልክት አለው

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 Před 6 lety

    Hahahahahaha kkkk Alamerew ebalalew selew awo tameraleh funny 😄

  • @savedbyhisgracert8061
    @savedbyhisgracert8061 Před 6 lety

    O rarararararaaaaa....... 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fd7923
    @fd7923 Před 6 lety

    kkkkk ተመቻችሁኝ ሀሀሀሀሀ

  • @AskAbebe
    @AskAbebe Před 6 lety +2

    made my day! :D

  • @saidahmed6837
    @saidahmed6837 Před 6 lety

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk betam des yelal comedy

  • @itminime3905
    @itminime3905 Před 6 lety

    It’s awesome l like it

  • @yohannesshewangzaw1274

    yemach🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 Před 6 lety

    Thomas best ethiopan comdey 💪💪💪💪💪💪

  • @lielenetsanet7919
    @lielenetsanet7919 Před rokem

    U guys r so amazing 😍

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před 5 lety

    romodan karriim,,min agebahi ? setua jeginnaa naat ,,haha kerraamahi yixiffaa

  • @fifefife9172
    @fifefife9172 Před 6 lety +1

    😂😂😂😂😂sewadahu 😍😍😍😍😍😍

  • @danielyifa8727
    @danielyifa8727 Před 6 lety

    Kkk tomas setmchgn eko ante tekklgna comedyan nek abo mecht yebelke

  • @hailawiketron3497
    @hailawiketron3497 Před 6 lety

    yaa man keskahunu this 1 is best

  • @d12oneify
    @d12oneify Před 6 lety

    Zzzzz Gerami New yamiral Tomy!!

  • @kassechfekadu4663
    @kassechfekadu4663 Před 6 lety

    wow betam arif!!!

  • @hanakonjo4559
    @hanakonjo4559 Před 6 lety +3

    Zare teru new yeshalale kelelawken

  • @temu2205
    @temu2205 Před 6 lety

    I like it

  • @MAMETHELATEST
    @MAMETHELATEST Před 6 lety

    hahahahahahahahaha ere saki tewegn

  • @user-yw5yy6fq2c
    @user-yw5yy6fq2c Před 6 lety

    ክክክክክክክክክወይጉድ አባይመቻችሁ

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r Před 5 lety

    Afirkawenaw enda 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😆😆😂😜😜😜😜

  • @kassalemmequanent
    @kassalemmequanent Před 3 lety

    wanaw lave new

  • @lidetbelete9156
    @lidetbelete9156 Před 3 lety

    who is still watching in 2021

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 6 lety +3

    Men good nahew

  • @user-mg7zw6qo3b
    @user-mg7zw6qo3b Před 6 lety +1

    እሮመዳን ከሬም አይባልመ ጋዜጠኛው የሚባለው እሮመዳን ሙባርክ ነወ

  • @user-jn5vf2kl7m
    @user-jn5vf2kl7m Před 6 lety

    ara sitamirw abo yimachachw😍😍😍

  • @noahsemel2590
    @noahsemel2590 Před 4 lety

    Good

  • @zdlove3765
    @zdlove3765 Před 6 lety

    Bgid comedian mehon ayechalim betam new meyastelut

  • @guleet75
    @guleet75 Před 6 lety

    Ramadan Kareem

  • @user-zo7qk5kv1t
    @user-zo7qk5kv1t Před 10 měsíci

    waw😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bekakifle
    @bekakifle Před 6 lety

    ere yemechachu .....cant stop laughing

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 Před 6 lety

    wefiramu leje ayenu gray new wow